Тёмный

Ethiopia-እጅግ ለማመን የሚከብድ ሁኔታ ውስጥ የምትገኘው የ90ዎቹ ኮከብ ድምፃዊ ቤተልሔም መኮንን አነጋግረኝ 

RAMA MEDIA
Подписаться 163 тыс.
Просмотров 579 тыс.
50% 1

የዚህ ቪዲዮ ስፖንሰሮች ሰዋስው ዌብ ሳይት እና አማዞን ፈርኒቸር ናቸው የሰዋስው ሊንክ ይህው ተጠቀሙበት am.sewasew.com/p/%E1%8B%A8%E1...

Опубликовано:

 

3 май 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,3 тыс.   
@RAMAMEDIA
@RAMAMEDIA 3 года назад
የዚህ ቪዲዮ ስፖንሰሮች ሰዋስው ዌብ ሳይት እና አማዞን ፈርኒቸር ናቸው የሰዋስው ሊንክ ይህው ተጠቀሙበት am.sewasew.com/p/%E1%8B%A8%E1%88%9D%E1%88%AD%E1%8C%AB-%E1%89%B3%E1%8B%9B%E1%89%A2-%E1%89%A1%E1%8B%B5%E1%8A%91-%E1%8B%AD%E1%8B%A4-%E1%8A%AB%E1%88%8D%E1%8C%88%E1%89%A3%E1%88%81-%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%88%88%E1%8B%8D-%E1%89%AA%E1%88%B3%E1%89%B5-vsat-%E1%89%B4%E1%8A%AD%E1%8A%96%E1%88%8E%E1%8C%82-%E1%88%9D%E1%8A%95%E1%8B%B5%E1%8A%95-%E1%8A%90%E1%8B%8D?fbclid=IwAR2RpCoB3Q-75hc3FQmSDFHH7bfGzXtUHIYqm-eUx6K0Rn9HTNXQPLBKzvI
@fikirteasres3853
@fikirteasres3853 3 года назад
Bewente sebele wesedewate
@fikirteasres3853
@fikirteasres3853 3 года назад
Sebele wesedewate
@fikirteasres3853
@fikirteasres3853 3 года назад
Enteye ayaleksu egzbher yimarelewote ersewa genzebewo nate
@melingebrehiwot4125
@melingebrehiwot4125 3 года назад
Ebakshin yhe yezare menfes new selezihe bemekuterya jerbawan eyeketeketeche betsegd betetely betetom yetewatal bebelete ye memher tesfeayen ena yememher german getemegn teketatl
@vitaethio6428
@vitaethio6428 3 года назад
Where is part 2??
@yorditube9891
@yorditube9891 3 года назад
ሴፉ ፋታሁን ጋር ትቅረብ ሕዝብ እያት የምትሉ like 🙏🙏የኢትዮጵያ ሕዝብ እንደርዳት 🙏
@foziyaahmed6917
@foziyaahmed6917 3 года назад
👌
@engidaabebe1119
@engidaabebe1119 3 года назад
@@foziyaahmed6917 eeee
@user-vu5gp2qe8c
@user-vu5gp2qe8c 3 года назад
አዎ ethio enfom ብትጠይቃት ብዙ ሠዉ ይረዳታል አይአርቲስቶች እርስ በእርስ እንኳን አይረዳዱም ከወደቅሽ ወደቅሽ ነዉ በቃ 😭💔
@yaredmellise2737
@yaredmellise2737 3 года назад
ሰይፉ እኮ በቲቮዞ ነው እኮ የሚሰራው
@andinetgetahun6206
@andinetgetahun6206 3 года назад
ገና ሳያት ነው እኔም ያሰብኩት በተቻለ መጠን ሴፉ ላይ ቀርባ ህዝብ ቢረዳት እኔም እላለሁ።
@abutg3842
@abutg3842 3 года назад
እሷ ማታ ሞታ እኔ ጠዋት ልሙት። አይ እናት እመብርሃን የእናቶችን ስቃይ ተመልከች😭 እናቴ ጌታ ቤታቹን ይጎብኝ🙏
@zaharawelo8924
@zaharawelo8924 3 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-gt6kz8me4q
@user-gt6kz8me4q 3 года назад
ወይኔ የኔ እናት
@betheltamiru9196
@betheltamiru9196 3 года назад
በናዝሬቱ በኢየሱስ ስም ፈውስ ይሁንልሽ ስሙ ከስም ሁሉ በላይ ነውና ያድናል ይታደግማል ፍፁም ጤንነት ይሁንልሽ እህቴ ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን አሜን
@CookSimple12
@CookSimple12 3 года назад
Amen In Jesus name let it be
@user-xc9gd2el6v
@user-xc9gd2el6v 3 года назад
Amen
@tebeta
@tebeta 3 года назад
amennnnn
@lidyanaredeemed9848
@lidyanaredeemed9848 3 года назад
Indeed sister. Jesus.. name above all names!
@ReRe.5296
@ReRe.5296 3 года назад
Amen
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 года назад
ማን ነዉ ግን እንደኔ ሰይፉ ፈታሁን ጋር ትቅረብ እና ህዝብ ይያት ይርዳት የምትሉ በlike
@getachewhaile3946
@getachewhaile3946 3 года назад
ሰው የፃፈውን አትድገሚ::
@Abyssinia511
@Abyssinia511 3 года назад
@@getachewhaile3946 😂😂😂😁
@mahletsahle1009
@mahletsahle1009 3 года назад
@@getachewhaile3946 😂
@wintab9571
@wintab9571 3 года назад
የኔ እናት ልፍቶትን እንባዎትን አይቶ የድንግል ማርያም ልጅ ይማርሎት 😭😭😭
@sabaal6989
@sabaal6989 3 года назад
Amen amen smen
@aidabelay4749
@aidabelay4749 3 года назад
Amen 🙏🏽
@solyanasolyana4982
@solyanasolyana4982 3 года назад
Amen 🙏
@woinshet2595
@woinshet2595 3 года назад
አሜን
@helenyonas2475
@helenyonas2475 3 года назад
አሜን
@dagiman2188
@dagiman2188 3 года назад
ሰይፉ ፈንታሆን እባክህን ቤቲን በፕሮግራምህ አቅርባት እናውቃለን አንተ መልካም ሰው ነህ ብዙዎችን አድነሃል ቤቲንም አግዘን ገና ልጅ ናት ተረባርበን እናድናት በፀበልም ይሁን በሕክምና
@user-wr9cr3to3t
@user-wr9cr3to3t 3 года назад
ሰይፉ እኮ አቧራ ማስነሳት ብቻ ነው የሚያውቀው ባይሆን ኢትዮ ኢንፎ ቢያቀርባት
@negayitayew5970
@negayitayew5970 3 года назад
እመቤቴ አለሁ ትበልሽ, መድኃኔዓለም በምህረቱ ይጎብኝሽ
@fafis9259
@fafis9259 3 года назад
በጣም ያሳዝናል ለኔም ወንድሜ 5 ዓመት ዩንብርስቲ ጨርሶ ተመርቆ በሚመረቆበት ወቅት ጭንቀት ጀመረው ብቻውን መናገር ጀመረ አቅሉ ወጣ ገባ አለ የኔ ወንድም ገና 25 ዓመቱ ወጣት ነው ሙስሊም ክርስትያን ዱዓ /ፀሎት / አርጉልኝ ለወንድሜ 😭😭😭😭😭
@emebetabduk948
@emebetabduk948 3 года назад
አላህ አፍያ ያድርግልሽ
@pawleeselecta3892
@pawleeselecta3892 3 года назад
ሰላም ለኪ እንዘ ንሰግድ ንብለኪ ማርያም እምነ ናስተበቊዓኪ እምእርዌ ነዓዊ ተማህፀነ ብኪ በእንተ ሐና እምኪ ወኢያቄም አቡኪ ማህበረ ነዮም ድንግል ባርኪ። ልዑል እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማረው ከቻልሽ አጠገቡ ስትሆኚ ይሄን ፀሎት ፀልይበት ።
@fafis9259
@fafis9259 3 года назад
@@emebetabduk948 አሚን
@fafis9259
@fafis9259 3 года назад
@@pawleeselecta3892አሚን ግን እኔአሁን አአጠገቡ አይደለሁም 😭😭
@pawleeselecta3892
@pawleeselecta3892 3 года назад
@@fafis9259 ባለሽበት ቦታ ሆነሽ ፀሎትሽን ብቻ አድርጊለት በእምነት ሌላውን ለመድኃኒዓለም ተይው ! አሁንም በቅዱስ ስጋው በክቡር ደሙ ይሸፍንልሽ !!!
@united6563
@united6563 3 года назад
ለተጨነቁ የሚደርስ እውነተኛ ወዳጅ እየሱስ ይድረስልሽ
@maidaalikhlas4126
@maidaalikhlas4126 3 года назад
😂😂😂😂እየሱስ አያድንም
@leykunbirhanu2248
@leykunbirhanu2248 3 года назад
@@maidaalikhlas4126 enathin libda bushte alakihim ende tikur dingaye aydelm ende mitamelikut midire ye areb gered isilam
@user-ub4nn2et4j
@user-ub4nn2et4j 3 года назад
@@maidaalikhlas4126 ቀላል ያድናል አንቺንም ያድንሻል።
@aziebselassie3081
@aziebselassie3081 3 года назад
@@maidaalikhlas4126 baydenema ante rasu ayadenm atelm bednbe awekekal he is king and Alfa and omega
@aziebselassie3081
@aziebselassie3081 3 года назад
Jesus is lord he is Healer
@resulthomebuyer8238
@resulthomebuyer8238 3 года назад
እናት ለልጇ ስንቴ ትሞታለች ጌታ የእናትን እንባ ተመልከት
@segazabedibaba1965
@segazabedibaba1965 3 года назад
amen
@solomonyalemzwede9480
@solomonyalemzwede9480 3 года назад
@@segazabedibaba1965 አሜን።
@tsigeredahagos6214
@tsigeredahagos6214 3 года назад
አሜን እውነት ነው
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 3 года назад
Amen
@limeneshderseh5356
@limeneshderseh5356 3 года назад
Amen
@bertukankebedebertukanbert8583
@bertukankebedebertukanbert8583 3 года назад
ቅዱስ ገብርኤል ጨርሶ ይማርሽ የኔ ቆንዶ ፀበል ተጠመቂ የኔ ውድ
@visionn_
@visionn_ 3 года назад
Mental health, depression, anxiety is a real health issue. Please help her get treatment 🙏🙏🙏
@user-tv5sy9vo7o
@user-tv5sy9vo7o 3 года назад
የኔ እናት የሚያምኑት ቅዱስ ገብርኤል ጨርሶ ይማርልዎ ልጆዎን እንባዎት የሚያብስ ይላክልዎ አይዞዎት እማማ
@hanahosaye9480
@hanahosaye9480 3 года назад
አዎ እንባቸውን ያብሰዋል አናንያ አዛርያ ሚሳኤልን ከእሳት የ ያወጣ የሳቸውንም እምባ ያብሰዋል
@etsegenetsisay9168
@etsegenetsisay9168 3 года назад
😥😥😥😥😥
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 3 года назад
Amen
@azebbekele4300
@azebbekele4300 3 года назад
እናቴ እንደኔ ውጭ አይደለም የምትድነው እዛው አገራችን ፅበል በመፅበልና ፇም ስግደት ነው ይመኑኝ መድሀኔአለም አለ አይዘዎት
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 3 года назад
Ewnet new wechi yalew sew aherbet heje tsebel tetemike yilal agerbet yalew wedwechi ebakachu ebakachu bezi agatami yihen emitayu sewche fews yalew emnetachuhuset new medhanialemin yizachu dingilin tematsnachu tsebel hidu
@bladobelly9989
@bladobelly9989 3 года назад
tkkkl
@selamberhanu7404
@selamberhanu7404 3 года назад
በትክክል
@kikinaborko
@kikinaborko 3 года назад
Tekekel
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 3 года назад
እህታችች መምህርነት ተስፋኤ አበራን ትምህርት ገጠመኝ እንድንስማ ና ፅምና / ስግደት / ፅም እንድትጀምርና ንስሀ መግባት አለባት የእና ያባት የጥንቆላ/ መተት / ዛር ምናም ከቤተ ካልተተወ ትውልድን በስያጣ መንፈስ ተያዥል ምክንያቱ ጎደኛ ተንኮለኛ ነው በናት ስው ላይ የማያረጉር ነገር የለም ወላጅ እናታም ንስሀ ያግብ ወደ እግዚአብሔር መንገድ እንዲቀርብ ማድረግ ነው መዳኒቱ ፀበል ብቻቻቻቻቻቻቻቻቻ ነው
@yyxx9165
@yyxx9165 3 года назад
በኢየሱስ ስም በእሷ ላይ ያለው የአጋንንት መንፈስ ታስሮ በሲዖል የቃጠል።አሜን
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 года назад
የእናቷን እንባ እግዚአብሔር ያብሳል ገብርኤል አባቴ አንተ 😭አስባቸው 😭
@shikursuleyman7650
@shikursuleyman7650 3 года назад
አርቲስቶች የት ገባቹሁ እስኪ 1ቀን ለሜካፕ ሰሪ ለ1 ቀን የሀበሻ ቀሚስ የምታወጡትን ይቅርብን ብላቹሁ ስጧት እና ትታከምበት ምድረ አይሁድ 😭😭
@samirasamiraa9152
@samirasamiraa9152 3 года назад
👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌bravo my brother thanks
@user-tm9kw1uv3b
@user-tm9kw1uv3b 3 года назад
ትክክል
@ekramtube3331
@ekramtube3331 3 года назад
በረካ ሁኚ አለማፈራቸው ኢንስታግራም ላይ ስልኳን ሲፓስቱ ያለማንም ጥየቃ እራሳቸው መድረስ ይችሉ ነበር
@mareamuye2066
@mareamuye2066 3 года назад
ewnte nw nga 1 ngr setehon lemawrate mekdemachw yelm haune gin abrewat yenubru endzi techgra sw fite mkreb yelbatem nubr yen enate ufffff yelkslgni ayezot enate fetari fitun yemleslote enate🙏🙏🙏
@emanmohammad8844
@emanmohammad8844 3 года назад
ትክክል
@dechu2381
@dechu2381 3 года назад
ምን ብዬ ልኮምት 😭😭😭😭😭ቤቲዬ እግዚአብሔር መሀሪ ነው የማርያም ልጅ ይዳብስሽ 😭😭😭
@manwonduwolde1842
@manwonduwolde1842 3 года назад
ምነው ጌታ ኢየሱስን በስሙ መጥራት አሳፈረሕ ?
@mulubirara7956
@mulubirara7956 3 года назад
@@manwonduwolde1842 ምን አለበት የማሪ ያም ልጅ ቢባል? የእግሯ እጣቢ የማንሆን እናቶች ግን ክብር የሰጠናል በጣም እናሳዝናለን እረ አሁንም ትክበርልን!
@user-lw1xp3cb7n
@user-lw1xp3cb7n 3 года назад
@@manwonduwolde1842 የድግል ማርያም ልጅ መደኒአለም ይድረስለሽ
@dechu2381
@dechu2381 3 года назад
@@manwonduwolde1842 የማሪያም ልጅ ብል ምን ችግር አለው በክርስቶስ ስም ሰው ያልበላውን ያካል ለካ 🙄🙄🙄🙄
@dechu2381
@dechu2381 3 года назад
@@user-lw1xp3cb7n አሜን፫👏👏👏
@almazbati2519
@almazbati2519 3 года назад
እናቴ በህይወት አለችሎት ነጌ ሌላ ቀንነው አምላክ ይምራታል አይዞት ዱያቢሎስ ኃይል የለውም በጊዜው ልቃት ይሄዳል በርትተው ፀልዩ አትዘኑ ስለአደረከው ሁሉ አመስግንሃለሁ በሉ🙏🏾
@zaharawelo8924
@zaharawelo8924 3 года назад
😭😭😭😭😭😭
@tianastyle2139
@tianastyle2139 3 года назад
እንዴት ልብ ይሰብራል አምላኬ ሆይይ ድረሰላት አሁንም ፣ውበት፣ ጨዋነት ፣ያራዳ ልጅነት፣ ፍቅር ፣ትህትና በደርዘን በደረዘን ይታያሉ ቤቲዬ የኔ መልካም እዚች ደቂቃ ላይ በዚች ቅፅበት ያደረሰሽ አምላክ ሁሉም በእጁ ነዉ እድሜ ልክሽን ስትመሰክሪለት ትኖሪያለሽ የኔ ቆንጆ እኩያዬ ባንቺ ዘፈን ተማሪነቴን ነዉ የማስታውስ ው ፍንድት ያልንበትን ጨርሶ ይማርሽ !!
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 года назад
የኔ ዉድ የጠራሽዉ ቅዱስ ሚካኤል ይማርሽ አሜን የእናትሽን እንባ የድንግል ልጅ ይማርሽ ፀበል ውሰዳት ትድናለች ንቡ ሚካኤል ዉሰዳት
@mihiretdinku9253
@mihiretdinku9253 3 года назад
ጌታ ከእየሱስ ፈወሱን ምህረቱ ይስጥሽ
@tebeta
@tebeta 3 года назад
በጌታ በእየሱስም ፈውስ በአንቺ እና በቤተሰቦችሽ ላይ ይሁን
@nyo1026
@nyo1026 3 года назад
Papapapa
@mulutsegategsetu1755
@mulutsegategsetu1755 3 года назад
እናት ትኑር ትሒድ አጎብሳ መተኪያ የላትም 😭😭😭💔
@kuluberhankahsay2131
@kuluberhankahsay2131 3 года назад
ጌታየ አምላኬ ስለ እናትህ ብለህ ፣ ስለ እኚሁ እናት ብለህ ማራት ይቅር በላት 😭😭😭
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 3 года назад
😢😭
@edenmekonen3052
@edenmekonen3052 3 года назад
ምህረትን ቸርነቱ የማያልቅበት ምድርና ሰማይን የዘረጋ አምላክ ጨርሶ ምህረቱን ይላክልሽ!!🙏🙏🙏
@selinaalex3171
@selinaalex3171 3 года назад
እየሱስ ይፈውሳታል መዳን በሱ ብቻ ነው በሌላ በማንም የለም እፀልይልሻለው የኔ ቆንጆ
@enatshow5911
@enatshow5911 3 года назад
አሜን
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o 3 года назад
እጦጦ ማርያም ፀበል ውሰዷት ለመቤቴ እሚሳናት የለም ትምራታለች
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 3 года назад
Lik mekreshatal ehit ,Sew hulu egziabhern teteratrual mihirt gin bersu dej new entoto mariam weyem aregebot yale tsebel weseduat tidinalech tsenat ement yasfeligal misikirnet eyu be RU-vid emnet egziabhern mamen mihretim bereketim yametal sew biset neg yaw new bemin kunkua enasreda er bemariam be medhanialem? Demo zefen yeseytan new ershiw ehitalem ?
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 3 года назад
ሀበሾች እርስበርሳችን እንመቀኛለን በወቅቱ ገናና ተዋቂ ስለሆነች በቅናት ከቤት እዳትወጣ ተደርጋ ነዉ ህክምና አያድናትም ፀበል ፀሎት ስግደት ነዉ መፍትሄዉ በንፁህ ልቦና
@salamsalam7875
@salamsalam7875 3 года назад
Ewunete new gen seyitane degemo megedune ayimra medanitwone new emiyaskemate
@user-vo6uh3vf5i
@user-vo6uh3vf5i 3 года назад
መምህር ተስፋዬ ቢገናት ጥሩ ነበር ወይ ትምህርቱን ስጧት እምችሉ
@user-ve7tf1pb9i
@user-ve7tf1pb9i 3 года назад
እውነት መትተውባት ነው የናቱኣን እንባ እግዚያብሄር ፊት ትጩህ እግዚያብሄር መልስ ኣለው ከ እግዚያብሄር ቤት መሮጥ መተት ቤቶች መሮጥ ቀሎታል ኣቤቱ ይቅር ይበለን ኣሁን እንዲህ ኣይተዋት ደስ ይላቸው ይሆን ኣይ የ እርግማን ትውልድ ይሄነው ውጤታችን ፈጣሪ እህታችን ይማርልን
@user-vo6uh3vf5i
@user-vo6uh3vf5i 3 года назад
@@user-ve7tf1pb9i መምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ብለሽ ብገቢ በይቱዩብ ጉድ ነዉ እምትይዉ ስት ሰዉ እየተሰቃዬ ፀበል ቦታ የሚያዝላቸዉ ደብተራዎቹ እራሱ አሁን እየተመለሱ ነዉ
@user-ve7tf1pb9i
@user-ve7tf1pb9i 3 года назад
@@user-vo6uh3vf5i እሺ ወንድሜ ሳብስክራይፕ ኣድርጌዋለው እግዚያብሄር ያክብርልኝ
@proudtoethiopianorthodox9225
@proudtoethiopianorthodox9225 3 года назад
እናቴ አዛኝትዋ እናት እመብረሐን እንቦዎትን ታብስሏት እርስዎም ለልጅዎ መዳን ዋናው ነገር ፣ ከባለቤትዎ ይቅር ለእግዚአብሔር ተባባሉ ፣ ተስማሙ : ከዛ ስጋዎ ደሙን ተቀበሉ ፣ እናቴ ከዛማ መለአኩ ቅድስ ሚካኤል ይምርሏታል በጸበሉ በርቱ ጸበልና ጸበል ብቻ ነው መፍትሄው ድህነት ቤታችሁ ይግባ ቤቲዬ አይዞሽ 🙏
@user-bi2xd4zj1y
@user-bi2xd4zj1y 3 года назад
ትግስት ዋልተንጉስ የሚያውቃት አይጠፋም የስነ ልቦና አማካሪ ናት እባካችሁ እሷን አገናኟት ብቸኝነትም ይሆናል እባካችሁ ፀበሉ አይቁም እናቴ ኪዳነምህረት ትዳብስሎት እናቴ
@mesisweet9447
@mesisweet9447 3 года назад
ፀበል ያድናታል ትወሰድ የምትሉ እስኪ በላይክ
@senaityohannes1957
@senaityohannes1957 3 года назад
አንችን ላይክ ስላረግንሽ ምንድነው አንችነሽ አዛ ምትውስጅቅት
@mesisweet9447
@mesisweet9447 3 года назад
@@senaityohannes1957 like ከበዛ ብዙ ሰዎች በሀሳቤ ተስማምተዋል ማለት ነው። ቤተሰቦቿም ከተስማሙ ምን ችግር አለው እወስዳታለው
@teegi5884
@teegi5884 3 года назад
አወ ይህነ ድብቁ የአጋንት ስራነው ሰውነው የተጫወተባት መምህር ግርማ ጋር ቢወስዷት ይያዝላትነበር አድራሻዋን ካገኛችሁ ተባበሩን
@mesisweet9447
@mesisweet9447 3 года назад
@@teegi5884 ትክክል
@edomeberhanu3567
@edomeberhanu3567 3 года назад
መምርሕር ግርማጋ ውሰዳት ትድናለች
@freedomfreedom2133
@freedomfreedom2133 3 года назад
ዝናነትም ያልፉል ውበትም ያልፉል ንግስናም ያልፉል የቤቲ ቁንጅና አልረሳውም የ ዘጠናዎቹ ልጅ ነኝ please don’t look back watch only your future tomorrow is another day don’t give up
@user-jn4vp4zq6k
@user-jn4vp4zq6k 3 года назад
ከታማሚ ይልቅ አስታማሚ በጣም ይሰቃያል በተለይ እናት የኔ እናት ፈጣሪ ይማርሎት እናቷ አንጀት ይበላሉ 😭😭
@rawanalbathali9312
@rawanalbathali9312 3 года назад
መምህር ግርማ ወይም ፃድቃኔ ማርያም ሂጅ 🙏 ብዙ ፈዉስ የሚሰጥበት ቦታ ነዉ
@leyaleya4383
@leyaleya4383 3 года назад
ወይ የሰው ልጅ ከንቱ 😭😭😭😭 እንደው የሰውን ልጅ በመተት እደዚህ የምታከራትቱ ፈጣሪ አምላክ ይፋረዳችሁ ቤትዬ አይዞሽ እግዚሐብሔር አምላክ መልካም ነው የሚሳነዉ የለም ትድኛለሽ ጸበል ትሂድ ትድናለች እኔ የምለው ግን አርቲስቶች ግን ለምድነዉ የጠፉትን የማትፈልጉት ሲሞቱ እንዲህ ነበር እንዲህ ነበር ከማለት በቁመናመጠቃቀም ኧረ ተው አይዞት እናቴ ትድናለች የራሔልን እንባ ያበሰ አምላክ ያብስሎት ቅዱስ ሚካኤል ፈጥኖ ደራሹ ይድረስሎት
@ekraekram722
@ekraekram722 3 года назад
አርቲስቶች ግን የት ናችሁ ለ1 ቀን መካፕ የምታወጡትን ስንት እናስንት ብር ነው እደት ለዝች ልጅ መርዳት እደት አቃታችሁ
@lillyl4262
@lillyl4262 3 года назад
Mental health.........only ppl who suffered it knows how painful it is. I feel your pain my sister. May God be with you and I hope the society will address mental health issue
@truthneverdies7552
@truthneverdies7552 3 года назад
ጌታ እየሱስ ይፈውስሻል የኔ እመቤት 🥲
@metaferiya1161
@metaferiya1161 3 года назад
በመተት የሰዉ ህይወት የምታበላሹ እግዚአብሔር ይፈረድባቸዋል ይሄ የውጭ ህከምና ሳይሆን ፀበል ነው የሚያድናት በርግጠኝነት እግዛብሄር አምላክ ይማርሸ የኔ ቆንጆ
@user-oq6xx8vs1d
@user-oq6xx8vs1d 3 года назад
ቤቲ ቆንጆ እግአብሔር ደግነትሽ ቅንነትሽ አይቶ ሙሉ ምሕረት ያድርግል የእናትሽ ጸሎትም ይርዳሽ ። አይዞሽ እግዝአብሄር ሁሉም ይሞሎዋል ። ቤቲ እንወድሻለን !!!
@buchi534
@buchi534 3 года назад
እየሱሰ ያድናል በእየሱሰ ሰም ነፃ ሁኝ ተፈቺ🙏🙏🙏
@user-rb5yp2qh5s
@user-rb5yp2qh5s 3 года назад
ኡፉፉፉፉ እናት ስታለቅስ ማየት. እንዴት ያማል. በስማአብ የእኔ እናት የእኔ እንባ ይፍሰስ
@sisay696
@sisay696 3 года назад
ቤቲዬ አመመኝ ምን ብዬ እንደምጽፍ ሁሉ ጠፋኝ ብቻ ለፈጣሪ ምንም አይሳነውም እሱ የድንግል ማርያም ልጅ ይጎብኝሽ እህቴ🙏🙏🙏
@danijanhoy3625
@danijanhoy3625 3 года назад
ቤቲ ጸበል በዛ አድርገሽም መጠጣት አለብሽ። ምክንያቱም እኔ ጸበል በምጠጣበት ሰዓት ቢጫ እና አረንጓዴ ነገር ይወጣልኝ ነበር። ያ ርኩስ መንፈስ የሚሰራው መርዝ ነው ፣ ያ እየወጣ ስላለቀ ነው የዳንኩት እና አይዞሽ በርቺ ። ራማዎች ባካችሁ ለቤቲ አድርሱልኝ!!!
@mimit-h2418
@mimit-h2418 3 года назад
Jossy went to visit her once before I think they were in the same group. She is such a beautiful young lady who has potential to improve her life. I hope she will get more positive attention and support from the media.
@user-wb2dl8br8x
@user-wb2dl8br8x 3 года назад
በእየሱስ ስም ሰው መሆን ከንቱ ነው ያችን የመሰለች ቆንጆ ፈጣሪ በቸርነቱ ይጎብኝሽ እህቴ ደግሞም ትድኛለሽ እግዚአብሔር ይመስገን ማለት መድኃኒት ነው ውዴ!!!!!
@tayachtk7286
@tayachtk7286 3 года назад
እግዝያብሄር ይማርሽ በጣም ብዙ ስራዎች ስንጠብቅ ነበር ግን እንደሱ ፍቃድ
@ephremgashaw4487
@ephremgashaw4487 3 года назад
እንጦጦ ማርያም ሱባዬ ትግባ ማርያምን ትድናለች ሙሉ እምነት አለኝ ። የመንፈስ ጨንቀት ከባድ ነው ።
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 года назад
እኔም ብያለው ይሄ ጭንቀት የአጋንንት ስራ ነው እንዳልሺው እንጦጦ ብትገባ ጥሩ ነው
@user-hf1rv2vv1i
@user-hf1rv2vv1i 3 года назад
የኢትዩጽያ አርቲስቶች ራስ ወዳድ ናቸው እኛ ስደት ያለነው የዋህ ነን ለተቸገረ ምንጊዜም አውጥተን እንደደረስን ነው አሁን ቲጂ ጠፋች ብለው ፈላልገው እንደመመለስ አይ ጉድ ቲጂዬ እህታችን ትድኛለሽ
@sadasied6598
@sadasied6598 3 года назад
ውበት እና ዝና ከንቱ ነው ለካ የኔ ውብ አላሕ ይማሪሺ የኢትዮጵያ አሪቲሥቶች እሕታችንን ለመረዳት አሥቡ ።😥😥😥😥
@chechehoentertainment6867
@chechehoentertainment6867 3 года назад
እንዴት አንጀቴን በሉኝ እናትየው አይ ውበት ከንቱ ነው😭😭😭
@bladobelly9989
@bladobelly9989 3 года назад
betam
@serkmohamed4242
@serkmohamed4242 3 года назад
በጣም ከቱ ነው
@zd5125
@zd5125 3 года назад
😭😭😭😭
@user-pm4fj5qi7i
@user-pm4fj5qi7i 3 года назад
በጣም😭😭😭
@fasikademelash4638
@fasikademelash4638 3 года назад
90's ልጆች ላይ ፓስት ተደርጎ 10 ብር እያንዳንዱ ቢያዋጣ በቂ ነዉ
@user-cy1eo9jh3v
@user-cy1eo9jh3v 3 года назад
You are so charming, intelligent, spiritual lady BETI. We love you God may protect you 🙏
@mnet3
@mnet3 3 года назад
ሰሚነሽ ኪዳነምህረት ውሰዳት ።ብዙ ሰው ተፈውሷል ።የኔ እናት ስታሳዝን የእኔ እምቦ ፍስስ ይበል።😭
@sarawoube4954
@sarawoube4954 3 года назад
ኢየሱስ ብቻ መፍትሄው የኔ እናት እሱ ይዳብስሽ ይማርሽ
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w 3 года назад
Eyesus weynem Allah. Endet yerduat?
@benmecuriaw7018
@benmecuriaw7018 3 года назад
awo Eyesus serto yabelatal. haha
@iloveethiopia6348
@iloveethiopia6348 3 года назад
ኢየሱስ የሚባለዉ ስም ሲጥራ የሚበሳጭዉ ሰይጣን ብቻ ነዉ ኢየሱስ ይፋዉሳል እሱ ጨርሶ ይፋዉስሽ ኢየሱስ የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ይከበር ለዘላለም ሰይጣን ተቃጥል እሷ ትፋዉሳለች
@onelove7063
@onelove7063 3 года назад
Amen
@meronteklemariam4929
@meronteklemariam4929 3 года назад
Exactly
@haftumuyesheret5400
@haftumuyesheret5400 3 года назад
ሴፋ ጋር ብትቀርብ የበለጠ ይሖናል ብየ አምናለሁ ለምን ብዘሐኑ ሁሉ ያያታል እግዚያብሔር ጨርሶ ይማርሽ የኔ እናት
@AbRobloxGaming
@AbRobloxGaming 3 года назад
Seyfu gari sick
@mahigech5843
@mahigech5843 3 года назад
ሰይፉ እኮ ብር ካላስከፈለ አያቀርብም
@user-kv1mf1mr1m
@user-kv1mf1mr1m 3 года назад
ሰይፍ እኮ ላለው የሚያሽቃብጥ እንጂ ለድሀ ሲያግዝ አይደለም የትልቅ ቅሌታም ነገር ነው። እንደዚች አይነቶችን በራሱ ገንዘብ እንኳን ማገዝ ይችል ነበር ።ግን ያገራችን ባለ ሀብቶች እግዚአብሄር በልጆቻቸው ያግኙት ያኔ ይገባቸዋል ። ። ።
@haftumuyesheret5400
@haftumuyesheret5400 3 года назад
@@user-kv1mf1mr1m እሱስ ልክ ነሸ የኔ እሕ ግን ትልቅ ሚዲያ ነወ እንደገነ ብዙ ተመለካችም ስላለዉ ብየ ነዉ እሕቴ
@yordistube3715
@yordistube3715 3 года назад
የኔ ቆንጆ እግዛብሄር ይማርሽ! የኔ ጨዋ ትሁት ❤️እመቤቴ ትማርሽ please ሁላችንም እንጸልይላት 🙏🏼🥲🥲🙏🏼
@shewit1307
@shewit1307 3 года назад
የእናት እንባ ያሥለቅሳል እመብርሐን ትማርሎት እማማዬ ቅዱስ ገብርኤል እንባዎትን ያብስሎት
@zinashtulu2492
@zinashtulu2492 3 года назад
የኔ መልካም እህት የዛሬው መድሀኒያለም ከዚህ ሁሉ ውስብስብ ይፍታሽ እማዬ የእርሶንም እንባ አምላክ ያስበው አይዞዎት እመቤቴ የማታውን ታሳምረው
@helenfrezghi8713
@helenfrezghi8713 3 года назад
Egziabher kanchi gea yhun
@honeyhoney8185
@honeyhoney8185 3 года назад
ሚኪኤል ይርዳሽ የሞትን ደብዳቤ የቀደደ ያንችንም መከራ ህመም ያንሳልሽ አይዞሽ በርቺ ጸበል ጸበል እህታችን አይዞሽ እመብዙሀን ትማርሽ
@selamawitdesalgenselamawit591
@selamawitdesalgenselamawit591 3 года назад
ሁፉ የኔ እናት እኔንም አብሬዎት ተንሰፉሰፉኩ የምታምንኑት እግዚአብሔር ይርዳችሁ ቅዱስ ሚካኤል ገብርኤል ይርዳችሁ እኔን ሁፉ እንባቸው 😭😭😭😭😭💔🙏🙏እኔን የኔ እናት አይ ሰው ይሄን ያደረጋችሁ እግዚአብሔር ይፉረድባችሁ
@betekidusan
@betekidusan 3 года назад
እግዚአብሔር የሚጠራበት መንገድ ብዙ ነው እይማረሩ እናታችን ቅዱስ ቁርባን እያከታተለች እንድትቀበል አድርጉ ሁሉ ሰላም ይሆናል:; አቅም ከፈቀደ ፀሎትና ስግደትን ቢያንስ ጠዋትና ማታ ታድርግ :: እናቴ አይዞት እመ ብርሃን ትከልልሎት አይዞት እማዬ
@belly7301
@belly7301 3 года назад
ጸበል ውሰዶት በ እመቤቴ
@birukayele04
@birukayele04 3 года назад
ሊሆን የሚችለው።።1-ከቤተሰብ እሚዋረስ ክፉ መንፈስ(ከቤተሰብ መሀል መልካም ሆኖለት በረከት ሊሆንለት ለሌሎች ሊተርፍ እሚችለውን አሰነካክሎ እቤት ማስቀመጥ) 2--ልክ የሌለው ተስፋ(expectations) ይህም ተቀባይነት አለኝ ብሎ እሚያስብ ሰው ሌሎች ያን እሚጠብቀውን ክብር ካልሰጡት ወይም ዝና ሲቀዘቅዝ እሚመጣ እራስን ያለመቀበል እና ለጭንቀት መጋለጥ 3--መተት--ይህም በወዳጅ በቅርብ ሰው በጓደኛ ለምን በለጠችኝ በሚል ከንቱ ቅናት ደብተራ በሚጎትተው ክፉ መንፈስ ታስሮ መቀመጥ። 4--የጤና ቀውስ--ይህም አንዳንድ ህመሞች ሰው ጋር አያስደርሱም ወይም አያስቀርቡም እናም በውስጡ ያለውን ችሎታ እንዳያወጣ ከሰው እንዳይጠጋ ምክንያት ሆኖ ከስራው ሊለየው ይችላል ።ይህም እሚያስበውን መኖር ያቃተው ሰው በተለይ ዝና እና ገንዘብ አግኝቶ ከነበረ ለከፋ የአይምሮ ጉዳት ሊዳረግ ይችላል።። መፍትሄ--ፀበል,የመኖሪያ አካባቢን መቀየር እና የሰው ፍቅር።።ወ.ዘ.ተ
@yonael8490
@yonael8490 3 года назад
ቤቲዬ; ሊነጋ ሲል ይጨልማል። ከ midea በምክንያት ጠፍተሽ ወደ midea መምጣትሽ እና እኛም ከስንት አመት በኋላ እንድናይሽ የሆነው ለምክንያት ነው። የፈጣሪን ስራ ሁላችንም በቅርቡ ባንቺ ላይ እናያለን። የእናትሽም እምባ በከንቱ ፈሶ እይቀርም የኔ እህት። ጛደኞቼ ምትያቸው እና አርቲስቶች ነን ባዮች ዛሬ ቢርቁሽም እኛ ኢትዮጵያዊያን አድናቂዎችሽ ግን እንደርስልሻለን። አይዞሽ የኔ እህት። ወገኖቼ; ሲኖረን ተካፍለን ምንበላ; ድህነት ሳይለቀን ላጣ ግን ለኔ ይቅር ብለን ለሌላው ፈጥኖ ደራሽ ነን እና እጃችንን እንዘርጋላት።
@ruthbekele8410
@ruthbekele8410 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ እምባዎትን ይጥረግልዎት ቤተልሔምን በምህረት እጁ ይዳብስልዎት
@rosiemitu4543
@rosiemitu4543 3 года назад
የኔ እናት እንባዎትን ፈጣሪ ያብስሎት አይ እናት መሆን መከራ 😭😭
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 3 года назад
😭
@addishode1541
@addishode1541 3 года назад
Life is unpredictable we just never Knw where our journey lead us in life ...I remembered this beautiful woman single video yrs back ...one of the best single ...she was beautiful (still beautiful)but then ...she was very young....to see her this way make my heart bleed really ...I pray 🙏🏾God can repair Wht was broken ,health and work again..she still young and beautiful pls let’s keep her in our prayers and help her to regain 🙏🏾
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 3 года назад
Amen
@greetings1
@greetings1 3 года назад
Amen
@emebetyiblet6157
@emebetyiblet6157 3 года назад
You’re absolutely right she’s beautiful
@user-ls8tk1rf6r
@user-ls8tk1rf6r 3 года назад
የኔ እመቤት የምትወጅው ቅድስ ሚካኤል ይርዳሽ እኔም እንዳቺው በገዛ ጓደኛዬ መድሂኒት አድርጋብኝ በቅድስ ሚካኤል ፀበል ነው ከመከራ የወጣሁት እሱ ይርዳሽ ብዙ ምቀኛ ጎደኞች አሉ ወገኞቼ ተጠንቀቁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 የኔ እናት እንባኦትን ቅድስ ሚካኤል ያብስሎቶ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-kv1mf1mr1m
@user-kv1mf1mr1m 3 года назад
እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥሽ የኔ ቆንጆ። የኛ አርቲስቶች እንደሆነ ላለው ነው የሚያሽቃብጡት ማፈሪያወች
@user-kp2wt4ov1s
@user-kp2wt4ov1s 3 года назад
አለማዊ ህክምና አቢ።ያድናትም ፀበል እምነት ስግደት ፀሎት ብቻ።
@dawitdave6328
@dawitdave6328 3 года назад
እንደው በመድሀኒአለም ይሁንባችሁ እንርዳት በእግዚአብሔር ስም እባካቹ🙏 ሙስሊሞችም ስለአላህ ብላቹ እርዷት እባክቹ🙏🙏🙏
@raheelworku2916
@raheelworku2916 3 года назад
አኔንአናቴን አግዛቤር ታሪክን ይቀይራል አይዞት እናቴ የድግል ማርያም ልጅክርስቶስ ይዳብስሎት እናቴ ተሽላት በደስታአንደምናያት የአግዛቤር ፍቃድ ይሁንአሜን ።
@lillyl4262
@lillyl4262 3 года назад
Her mother’s pain is so deep.......so sad to see.......:there is nothing like a mum eco......God bless her mum.
@getubest5016
@getubest5016 3 года назад
ወይ ሰው! ከንቱ መድሀኒቱ ፀበል:-እምነት:-ስግደት- ፀሎት ብቻ ነው ድንግል ማርያም ትርዳት በዚህ ምድር ላይ እናትን! ያሳዘነ ያስለቀሰ ፍርዱ ከፈጣሪ ያገኘዋል 🙏😡😍😭
@leylabintshifa13
@leylabintshifa13 3 года назад
ፈጣሪ የውስጥ አዋቂ ነው እሱ ጤናዋን ይመልስላት ዘድ ዱሀ እናርግላት ሀላህ አፍያ ያርግሽ
@rozaroza5898
@rozaroza5898 3 года назад
የኔማር. እግዚአብሔር. ይማርሺ
@Dj-Luda
@Dj-Luda 3 года назад
ባየሁት ነገር በጣም አዝኛለው 🥲 በሚቻለው ነገር ሁሉ እንረዳለን አይዞት ማዘርዬ እመቤቴ እንባዎን ታብስ
@gebreamanual1839
@gebreamanual1839 3 года назад
አሁንም እጅግ በጣም ቆንጆ ናት ሊያውም ፀጉር ተቆርጣ ተመልሳ በሞያው ባያት ደስ ይለኛል ጀግና ልጅ ናት መግቢያ መውጪያህን ፈልጌ እሚለው ዘፈና ውስጤ እንደቀረ ነው።
@truthneverdies7552
@truthneverdies7552 3 года назад
እየሱስ ይፈውስሻል 💯
@saradesign9507
@saradesign9507 3 года назад
እማየ ፀበሉን ይበርቱ አይዞወት ትድናለች ፈጣሪ ምሕረቱን ይላክልሽ😭😭
@FikrteMesfin
@FikrteMesfin 3 месяца назад
እግዚሐብሔር አምላክ በምህረት እጁና በፈውስ እጅ ይዳብስሽ እህቴ እይዞሽ እግዚሐብሔር መላ አለው ወደጤንነትሽ ይዳብስሽ የኔ ቆንጄ ይሔ የጠላት ስራነው እንዳትረቺ ሁሉም ያልፋል አይዞሽ ❤❤❤❤ተባረኪልኝ ቤቲዬ ማሚዬ ፈጣሪ ያግዞት
@konjokonjkonkokonj9242
@konjokonjkonkokonj9242 3 года назад
አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ እናታችን አይዞኦት ትጦሮት አለሽ ኢንሻ አላህ
@meserettesfaye433
@meserettesfaye433 3 года назад
ውይ የእናት ለቅሶ እንዴ ያማል እናቴ እመቤቴ ማርያም ልጆትን ትማርሎት ለስው ከፋትን ከምናደርግ ለራሳቸን የምንሻሻልበትን ነገር እንፍልግ
@user-kp2wt4ov1s
@user-kp2wt4ov1s 3 года назад
ፀበል እምነት ፆም ፀሎት ብቻ መደሃኒቱ ።መምህር ተስፋዬ ብለሽ ዩቲብ ሰብስክራይብ አድርጊና ተማሪ ማማዬ ብዙ ትጠቀሚያለሽ
@segazabedibaba1965
@segazabedibaba1965 3 года назад
tekekele
@user-zk3kt6ss1b
@user-zk3kt6ss1b 3 года назад
በትክክል
@mekdibest215
@mekdibest215 3 года назад
በሱ ነው መቆየታ ፀበል ነበሩ እናታ እንዳሉት
@ethioagnogirl3768
@ethioagnogirl3768 3 года назад
No
@user-kp2wt4ov1s
@user-kp2wt4ov1s 3 года назад
@@ethioagnogirl3768 ለምን ???
@rona7755
@rona7755 3 года назад
ተጨናንቃ ነው የኔ ቆንጆ። ደሞ ንግግርዋ ሲጣፍጥ።እጅግ መልካም ሰው መሆንዋ ቁልጭ ብሎ ይታያል።አላህ ዓፍያሽ ይስጥሽ። ውስጣዊ እና ውጫዊ ውበትሽ ብሩህ ነው እና፡መጪው ህይወትሽም ብሩህ እና ጤና ያድርግልሽ።
@aaliakitchen6946
@aaliakitchen6946 3 года назад
I’m sorry what happened her life but I don’t understand the language Ethiopia but l learned letter bit language. I’m from somalia and live United States . She is my favorite Ethiopia singer I learned from her music in RU-vid when I was young 2009! I love her music is love song😭😭
@mariyaibraahim4668
@mariyaibraahim4668 3 года назад
Xanuun masakaxada ah baa ku dhacay aanba heeseheda aad ban ujecela Ethiopia aan joogi jiray ax so sad walhi😭😭😭😭😭
@user-ku3wv1di7b
@user-ku3wv1di7b 3 года назад
የሰው ልጆች የክፉነታችን ጥግ አይደረስበትም!እግዚአብሔር ምህረትን ይስጥሽ ።
@tesfayehailemariam9518
@tesfayehailemariam9518 3 года назад
ልብ የሚነካ ታሪክ ነው አይዞሽ ቤቲ ተመስገን ተሽሎሻል አሁንም ጨርሶ ይማርሽ አሁንም በርቺ መጾም መጸለይ ብቻ ነው መፍትሄዉ ምንም ያመለጠሽ ነገር የለም አለም እንደሆነ ከንቱ ነው ልጆችሸ ደህና ይሁኑ እንዲህ የምትለፋ እናት ደህና ትሁንልሽ ዋናው ነገር እግዚአብሔር ይወድሻል
@zaharawelo8924
@zaharawelo8924 3 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@EasyLife-ms5ul
@EasyLife-ms5ul 3 года назад
እግዛብሄር አባቴ ሆይ እባክህ አድናት ክፉውን አስለቅቅላት እባክህ እግዛብሄርየ ምህረትን ስጣት ክፉዎችን እሰርላት እባክ ፈጣሪየ
@dawitsolomon7430
@dawitsolomon7430 3 года назад
ቤትዬ የምታምኛት ግንግል ማርያም ምረቱን ትላክልሽ ከሚባለዉ በላይ የማደንቅሽ እና የምወድሽ ድንቅ አርቴስት ነሽ የ90ዎቹ ብሌን ነሽ ለኔ ቤትዬ
@ziy7130
@ziy7130 3 года назад
የኔ ቆንጆ አሁንም ውብ ናት እናትየው ተጎድተዋል አሁንም ቤቲዬ በብዙ ሚዲያ ሰዎች ዘንድ ቢደርስ በቀድሞ ሁኔታዋ እናገኛታለን❤️
@bruktawitmengiste4906
@bruktawitmengiste4906 3 года назад
Jossy interview arguat neber eko gin minm alaregelatim betam yasazinal
@ziy7130
@ziy7130 3 года назад
@@bruktawitmengiste4906 መፍረድ ይከብዳል እኔም ጠብቄው ነበር ባይመቸው ይሆናል
@marrydegena8823
@marrydegena8823 3 года назад
ቅዱስ ሚካኤል ይርዳሽ የእናትሽን እንባ ይዳብስላቸው
@haregka7430
@haregka7430 3 года назад
ወይ ፈጣሪ😭😢 እሱ በምህረቱ ይጎብኝሽ የእኔ እናት መድሀኒአለም የእኝህን ምስኪን እንባ ያብስ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@tig4420
@tig4420 3 года назад
የእናትን እንባ ማየት ምነኛ ያማል ኡፍፍፍ😭 እኔ ላልቅሶሎት እናቴ ፈጣሪ ይማርሽ የ99's ወርቃማዋ ትውልድ🙏
@bezaitalemtesema4830
@bezaitalemtesema4830 3 года назад
የኔ እናት እመብርሀን እንባዎትን ታብስሎት እህታችን ቤቲ አይዞሽ በርቺ በፀበል ትድኛለሽ ከፆም ስግደት ጋር በርቺ ቀን አለዉ እግዚአብሔር
@user-vm9wm7ku3u
@user-vm9wm7ku3u 3 года назад
የኔ እናት እኔን የኔ እንባ ይፍሠስ 😢😢😢😢😢 አይዞዎት የድንግል ልጅ አለ የሚወዱት ቅዱስ ገብርኤል የልጆትን ጤና ይመልስሎት የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ወደድሮ ጤናሽ ይመልስሽ 😢😢😢😢
@ekramtube3331
@ekramtube3331 3 года назад
የኔ እናት የኔ እናት አላህ ለጤናሽ ያብቃሽ የኢትዮጵያ ህዝብ በዱአም በርዳታም ከጎንሽ ነን🙏🙏
@abrhamshiferaw4099
@abrhamshiferaw4099 3 года назад
የኔ እሕት የት ጠፋች ብዬ ሁሌም የማስብሽ ልጅ ለዚህ ነው ለካ ? ? ? አይ የኛ ሰው ገና ሊያልፍላት ሲል በመተታቸውና በቅናት ነው እንደዚህ ያደረጓት ። ሰውን ማመን... ! መርዘኞች በተለይ የአገራችን ዘፋኞች በሙሉ ቅናተኞችና የጠንቋይ ቤት ሠጋጆች እግዚአብሔር የእጃችሁን አይንሳችሁ አውሬዎች !!! እማማዬ የኔ እናት ኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍ አንጀቴን በሉኝ ። ይሄንን ያቀረባችሁ ሰዎች የቤቲን አድራሻ ንገሩን ወይም ትክክለኛ የአካውንት ቁጥሯን ላኩልን የተቻለንን እናደርግ ዘንድ ። በመተትና በቅናት የስንቱ ሕይወት ተናጋ ????
@bethlehemb1369
@bethlehemb1369 3 года назад
😭 ወዳጅ መስሎ ጠላታችንን ያጥፋልን ፈጣሪ🙏 ስንት ስቆ በላ እኮ ነው ያለው በዚ ምድር ወዳጅ ዘመዶቿ ሳታክቱ ፀበል ፀበል አስጠምቋት
@alishaalisha6141
@alishaalisha6141 3 года назад
AWO. TELATSH EKO. TELATE NEW BLESH. RASHN TENKEK TYALESH YE WEDAJ TELAT GN WEDAJ MESLO NEW MIATEKASH. KEZI YSEWREN FETRO AYKEYREN YEDNGL LIJ EHTACHINM ASBATE AMLAKE😭
@bethlehemb1369
@bethlehemb1369 3 года назад
@@alishaalisha6141 አሜን አሊሻዬ ከባድ ነው
@user-vo6uh3vf5i
@user-vo6uh3vf5i 3 года назад
የመምህር ተስፋዬ አበራ ትምህርት ትስማ በይቱብ ትድናለች እመቤቴን ይህ ድግምት ነዉ
Далее