Тёмный

Ethiopia:- ከታገተች ድፍን 24 ዓመታት…| ወላጅ እናቷን መናፈቋ እንደ ወንጀል ተቆጥሮባት የምትሰቃየው ልዕልት...|  

Meshualekia - መሿለኪያ
Подписаться 71 тыс.
Просмотров 38 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 71   
@haniyordi-pp2wv
@haniyordi-pp2wv 6 месяцев назад
እናመሰግናለን መሾለኪያ አድማጭ አክባሪ ናችሁ በጣም ❤❤❤ ውይ የንጉሥሱ ጭካኔን ግን
@Meshualekia
@Meshualekia 6 месяцев назад
እኛም ለጥቆማዎ ከልብ እናመሰግናለን፡፡
@hafsafedlu9298
@hafsafedlu9298 2 месяца назад
በጣም የሚወደድ ሼኸ ነዉ አለም የመሰከረለት ኬት ያመጣከው ነው መረጃው ያው የምእራባውያን ትርክት ነው የምታወራው
@NetsanetWolde-en9lt
@NetsanetWolde-en9lt 6 месяцев назад
In Jesus Name 😮
@Meshualekia
@Meshualekia 6 месяцев назад
የምንለቃቸው ቨዲዮዎች ለበርካቶች እንዲደርስ ላይክና ሼር በማድረግ እንዲሁም የተመረጡ ታሪኮችን በማቅረብ በአጭር ግዜ በበርካቶች መወደድ የቻለችው #መሿለኪያን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ ጋበዝን! እናመሰግናለን፡፡
@haniyordi-pp2wv
@haniyordi-pp2wv 6 месяцев назад
❤❤❤❤
@حبيبةخضر-خ8د
@حبيبةخضر-خ8د 6 месяцев назад
ቀዳዳ አይተኃል አቤት አቤት አይደል ፅፅፅፅፅፅየራስህን አታቅም ጠባሳዉን የምታክመው አንተ ነህ ስታሳዝን እኛ ያደግነው የሰው ቤት ምስጢር በአለም ሲወጣ ያየነው ወያኔ ያሳደጋችሁ እንግዴ ልጆች ናችሁ የራስህን ቤተሰብ ወጥውጥ ሰው እግር ምን ወስደክ
@Meshualekia
@Meshualekia 6 месяцев назад
@@حبيبةخضر-خ8د 🤣🤣🤣
@Meshualekia
@Meshualekia 5 месяцев назад
@@حبيبةخضر-خ8د 🤣🤣😂😂
@nesanetgebru7912
@nesanetgebru7912 5 месяцев назад
​ለእንደዚህ አይነት አስተያየት መልስ ባትመልሱ ጥሩ ነው @@Meshualekia
@hafsafedlu9298
@hafsafedlu9298 2 месяца назад
መሿለኪያ ጥሩ አነበራቹ ምነው ለጆሮ የማይመጥን ትክክለኛ ያልሆነ መረጃ መሆኑን ያመለክታል እንደነሱ አባት እስካሁንም አልተገኘም
@Meshualekia
@Meshualekia 2 месяца назад
መቼም ከሰውየው ጋር የግል ጠብ የለን? እስኪ ስህተት ለመሆኑ የሚያሳይ መረጃ ይላኩልንና እርስዎንም የመሿለኪያ ቤተሰቦችንም ሁሉ አጥፍተናል ብለን ይቅርታ እንጠይቅ?
@asmerethabtegiorgis618
@asmerethabtegiorgis618 5 месяцев назад
ይኸን አስቀያሚ ሙዚቃ በጣም ያስጠላል ጆሮ ያደነቁራል ያስጠላል
@goodnews2392
@goodnews2392 2 месяца назад
መቼም ጤነኛ አይምሮ ያለው አባት የገዛ ልጁ ላይ እንዲህ አይነት ኢ-ሰብአዊ ተግባር አይፈፅምም።
@tzitab8961
@tzitab8961 6 месяцев назад
welcom😍
@slamsisay
@slamsisay 6 месяцев назад
ይገርማል
@SolomonAwet-s4r
@SolomonAwet-s4r 2 месяца назад
የፈጣሪ ያለህ አለማወቅ ጓደኛዋ ጋር ከመሄድ ፓሊስ ጣቢያ ብትገባ ጥገኝነት ትጠይቃለች ከበድ ያለ ከለላ ይደረግላት ነበር ከልጅ ለስሜ ልጨነቅ ለዛውም ሳምንት ተራግቦ ፀጥ ለሚል ወሬ ልጄን ላደነዝዝ ብር ስልጣን ልብ ይደፍናል ደሀ ሆና በኖረች !!!
@waledalsayd6565
@waledalsayd6565 5 месяцев назад
እሄን ሼክ ወለሂ በጣነው የሚወደው
@zeytonahelile3161
@zeytonahelile3161 6 месяцев назад
Yeha wesete new
@KawsarAli-ol1uw
@KawsarAli-ol1uw 6 месяцев назад
لا أ صدق هذا
@adotadot9705
@adotadot9705 6 месяцев назад
ጠቅላ እድሜዋ ስንት ነው
@tajunigussie7544
@tajunigussie7544 6 месяцев назад
ፓፓራዚ ወሬ ነው እንኳን አረብ ቀርቶ ሃበሻም ሴት ልጁ ልቅ ስትሆን ቢገላት ይመርጣል እንደ ምእራቦቹ ኢሊሙናቶች ልሁን ስትል በልጁ ምክንያት አንገቱን ይሰብራል ወዳጄ ሌላ የሚጠቅመንን ነገር ብትነግረን መልካም ነበር😊😊😊😊😊
@Yitbanazehabesha
@Yitbanazehabesha 6 месяцев назад
ኢሉሚናቲ አምላኪ ከዚህ የባሰ ድርጊት አያደርግም ጨካኝ ክፉ ሰው ነው😢
@kalkidanshimheles8795
@kalkidanshimheles8795 6 месяцев назад
ጨለምትኛ ነህ ውሻ
@sisayheley1239
@sisayheley1239 6 месяцев назад
ሰውዬው ክፎነው አታሽቃብጭ በውጭ ዜጎች ሴነገር ነበር
@Yitbanazehabesha
@Yitbanazehabesha 6 месяцев назад
Manen newu wude
@mensurkedir2558
@mensurkedir2558 6 месяцев назад
አሪፍ አቀጣጥ ነው መቼም ጾታ መቀየር መብት ነው ከሚል ነጭ ወሬ አውጣን ሚጠቅመንን ነገር ለምን አትነግረንም
@eyobhagos3249
@eyobhagos3249 6 месяцев назад
እዛው አገርህ ላይ በየቀኑ ስንት ልእልቶች እደጠፋ ብታጣራ የተሻለ ነው ቱሪ ናፋ
@MayramQali
@MayramQali 6 месяцев назад
😂😂😂
@Meshualekia
@Meshualekia 6 месяцев назад
@@MayramQali 🤣
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 6 месяцев назад
ምን አንገበገበህ?? እውነት እውነት ነው!
@salehMohammed-jh5ui
@salehMohammed-jh5ui 6 месяцев назад
😂😂😂 እውነትም ቱሪናፋ
@AlemTadese-bk8zm
@AlemTadese-bk8zm 5 месяцев назад
አንተ ምን አናደደህ እኔ የሚገርመኝ የኢትዮ ሙሰሊሞች በማያገባችሁ ጥልቅ የምትሉት ነገር ነው የአረብ ተወካይ እና ተቆርቋሪ ነን የምትሉት ነገር እነሱ የሚያውቋችሁ በግርድናችሁ እጅ ከነመፈጠራችሁ አያቁችሁም አሁን የኑጉስ ጠበቃ ሆንህ😂😂😂
@mestawotmesti9226
@mestawotmesti9226 6 месяцев назад
Ewnet lemnager sete ljochachw endmaru ayfelgum ena emserabet bet rasw 12 sechrs nw unvrstiy atmarim belw yasqruat hubetam betseb kehonu tolo nw medrachew
@astertsegaye712
@astertsegaye712 16 дней назад
ከየት ይመስልሀል አንተ ነገረን
@asmerethabtegiorgis618
@asmerethabtegiorgis618 5 месяцев назад
ታሪክ ስታቀርብ መልካም ነው ሙዚቃው ግን በጣም ይረብሻል ሙዚቃው አላስፈላጊ ነው በጣም ይረብሻል ሙዚቃውን አቁም
@Meshualekia
@Meshualekia 5 месяцев назад
አስተያየትዎን ተቀብለናል፡፡
@SaraSara-du4fm
@SaraSara-du4fm 5 месяцев назад
😅😅😅😅😅 በጣም እኮ ነው ምታነፍሩኝ የውሸት ዜና 😂😂 ቡትርፍ ሁላ
@Teyboawlou
@Teyboawlou 2 месяца назад
ጨካኝ አባት ነው ከዘጠኝ ሚስት ፈልፍሎ ምንም ሳይጠፋ የአብራኮቹን ክፍል የሚያሰቃይ
@mayatube1107
@mayatube1107 6 месяцев назад
ንጉሳዊያን ባለስልጣናት እራስ ወዳድ ናቸው ለክብራቸው እና ለስልጣናቸው ሲሉ ብዙ ሰውን ይጎዳሉ ለልጃቸው ለቤተሰባቸውም አይራሩም
@KahaaBaba
@KahaaBaba 5 месяцев назад
ጥፋትከሆነምንአገባችሁ
@Halima-dn9pj
@Halima-dn9pj 5 месяцев назад
አዪ መቀደድህ የራሱዋ አሮባት የሰው ታማስላለች የተባለው ላንተ ነው መን አገባህ😂
@Meshualekia
@Meshualekia 5 месяцев назад
🤣
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 6 месяцев назад
ከምትጠፋ አትገለውም ነበር?????!!!
@kwtkwt4028
@kwtkwt4028 6 месяцев назад
ግን እውነት ነው እንዴዬ መረጃውን ከየት ኣገኝው
@Meshualekia
@Meshualekia 5 месяцев назад
ውድ የቻናላችን ተከታታይ ጥያቄዎ ጨዋነት የተሞላበት በመሆኑ በአክብሮት መልስ ለመስጠት ወደናል፡፡ ይህን ጉዳይ በተመለከተ የዓለም ታላላቅ ሚዲያዎች ሰፊ ዘገባን ሰርተዋል፡፡ እርስዎም በቀላሉ የልእልቷን ስም ፅፈው ጉግል ሰርች ቢያደርጉ ተጨማሪ በርካታ ዘገባዎችን ያገኛሉ፡፡ በተጨማሪነትም በቻናላችን ያለ መረጃ ዘገባ እንደማይቀርብ ማረጋገጥ ይችላሉ፡፡ ለጥያቄዎ ከልብ እናመሰግናለን፡፡
@adotadot9705
@adotadot9705 6 месяцев назад
አንዴ አቅልዋ መደሀኒት ብዛት አይሰራም ትላለህ አንዴ ይቅርታ አልጠይቅም አለች ትላለህ ቀላቅሌ ነህ
@Abdulkerim-taju
@Abdulkerim-taju 6 месяцев назад
zmblek atkeded bojbaja slehegerk awra zelek terara lay gub atbel pls laylayun bxha atawra
@ArekMub
@ArekMub 4 месяца назад
Ere zim bleh Ye Arabochn Sitet kemtketatl.. Esti American & European lay yemifetsemew aybsim.. Zim bleh atleflf.. Weregna
@aduadu3685
@aduadu3685 5 месяцев назад
Denez
@tigistmitiku-gp7qi
@tigistmitiku-gp7qi 6 месяцев назад
Antes dena neh merejawun yawetahew🙄
@mominamomi2726
@mominamomi2726 5 месяцев назад
ጨካኝ ስትል አለማፈርህ😂
@Dont-k3j
@Dont-k3j 6 месяцев назад
ይህ አረመኔ ሸሌ
@waledalsayd6565
@waledalsayd6565 5 месяцев назад
ምነገበህ አበት ልጅን ማውጣት አይችልም
@FadilSefa
@FadilSefa 6 месяцев назад
Yetesasate mereja nw yedereseh
@meharitsegay4382
@meharitsegay4382 6 месяцев назад
Yarasn teta yaswa tamasllach
@alemdeborah2226
@alemdeborah2226 6 месяцев назад
Astyaytu erasu yasfral
@Mekiyamuzmeil
@Mekiyamuzmeil 5 месяцев назад
ebkh efr yawshe mrhn akom
@Alij-n5r
@Alij-n5r 6 месяцев назад
ከኢትዮ የበለጠ ጭካኔ እንዴ
@meharitsegay4382
@meharitsegay4382 6 месяцев назад
Kkkkkkkkkkkkk😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@EbrahimMuhamed-xl8rn
@EbrahimMuhamed-xl8rn 6 месяцев назад
ኦርጅናል ጅል
@adotadot9705
@adotadot9705 6 месяцев назад
ሌላ ወሬ ፈልግ የምዕራቡ ወሬ እርሳው ቂቂቂቂቂ
@rahmajamal1873
@rahmajamal1873 6 месяцев назад
ይከሰይጣንአፈረያብላዉ
@JujuTube2552
@JujuTube2552 6 месяцев назад
የውሸት ታሪክ ነውውውውውውውውው
@FadilSefa
@FadilSefa 6 месяцев назад
Weeeeeeeeeeeeeeeeeeshet
@AbdulhakimMohammed-op5zc
@AbdulhakimMohammed-op5zc 5 месяцев назад
የነ አሜሪካንን ሴጣናዊ ወሬህን እዛው በጠበልህ
Далее
DEMONS ARE ATTACKING BRAWL STARS!!!
09:08
Просмотров 13 млн