Тёмный
No video :(

Ethiopia: ከጎንደር ተነስቶ አሜሪካን የነቀነቀዉ ተአምረኛ ወጣት ዉበቱ ሺመላሽ በሰላም ገበታ 

Sami Studio
Подписаться 339 тыс.
Просмотров 73 тыс.
50% 1

Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፦
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
ሳሚ ስቱድዮ

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 210   
@user-gj1fb2ff3w
@user-gj1fb2ff3w 5 лет назад
እዳልክ የዘመኑ ምርጥ ግዜጤኛ ነህ ፍጣሪ ካለ እኔም የዚህ ልጅ አይነት ታሪክ ያለው ወንድም አለኝ በትምህርቱ ጎበዝ 1ኛ ነው ሚወጣው ረርጫም እንደዛው በስራም ልክ እንደ ውበቱ ነው እግዚአብሔር ይፍቀድልኝ ለዛ ያድርሰን ውዶቸ ይሀገሬ ልጆች ፍጻሜውን ያሳምርልሽ በሉኝ ወንድሜን
@dgomaaiyla9766
@dgomaaiyla9766 4 года назад
እግዚያብሔር ጤናና እድሜ ይለግስልህ፣በጣም ትልቅ ትምሳሌ ነክ♥♥♥♥
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 5 лет назад
እዴት ደስ ይላል ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ወጣቶች ከዚህ ተማሩ የሰው ገንዘብ እየዘረፋችሁ ምትኖሩ
@user-gj1fb2ff3w
@user-gj1fb2ff3w 5 лет назад
በጣም የሚገርም ነው የእናቴን ሀገር አስታወስከኝ ደባርቅ ዳባት ዋው እኔም ገጠር ውስጤ ነው ውበቱ እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምርልህ ዋው አድናቂህ ነኝ!!!!!!
@meseretmamed4252
@meseretmamed4252 4 года назад
በጣም በጣም የሚገርም እና አስደናቂ ታሪክ ነው በእውነት በጣም ጎበዝ እራሱን ለውጦ አገሩን እና በህብረተሰቡን ለመቀየር ትልቅ ብቃት አለው ፡ ብቻውን ሆኖ ይህንን ሁሉ ነገር በውጭ አገር እና በአገር ውስጥ ማድረግ ከቻለ እንደሱ አይነት ሃሳብ ያለው የሚደግፈው ቢኖረው ምን ያህል ማድረግ እንደሚቻል መገመት አያዳግትም ፡ አሁንም እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ በረጅም እድሜ እና ጤንነት አባዝቶ ይባርክህ በርታ አግብተህም ልጆች መውለድ አለብህ ልጆች በጣም እንደምትወድ ተናግረሀል እራስህንም መርሳት የለብህም አደራ።
@yeshiadane830
@yeshiadane830 5 лет назад
ውበቱየ ዋውው በጣም አድናቂህ ነኝ በጣም ምርጥ ወንድማችን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይሥጥህ በጣም አሥተማሪ ታሪክ ነው እንዳልክየ አንተ የዘመኑ ምርጥ ሠው ነህ የምታቀርብልን ነገሮች በጣም አሥተማሪ ናቸው እድሜና ጤና ይሥጥህ ለቤተሠብህ ሠላምን ፍቅርን እመኛለሁ እንዳልክየ
@515mobil2
@515mobil2 5 лет назад
የኔ ጌታ ሰላምህ ብዝት ይበል ያሰብከው ይሳካልህ እድሜና ጤና ይስጥህ ሁላችንም የገጠር ልጅ ነን የገጠር ልጅ መሆን ጠጋ ነው በርታልን ወንድማችን
@user-he9ye3kz8o
@user-he9ye3kz8o 4 года назад
ዋው አነበሣ አመቤት ከለጆ አየሡስ ክርስቶስ የጠብቅህ ወንድሜ ወጣቶች ከዚሕ ተማሩ ከወንላይ ቆጨብላችሁ አትዝረፉ ሠርታችሁ ብለ ከዚሕ ወንድሚ ተማሩ
@mayema3846
@mayema3846 5 лет назад
በጣም ደስ የሚል የሚያኮራ የህይወት ልምድ ነው ከአንተ የተማርኩት ተስፋ ቀናነት ትጉህ መሆን ለህይወት ጥሩ መንገድ እንደሚከፍት ነው ለብዙ ወጣቶች ጥሩ ትማህርት ይሰጣል እንደ አንተ አይነት ትዉልድ ያብዛልን።
@alemgeta2016
@alemgeta2016 5 лет назад
ይህን ጉበዝ ልጅ በዝህ ፕሮግራም ብቻ ሳይ ሆን በትሌብዥን ደጋግመህ ብታቀልበው ብዙ ልጆች ይማሩበት ነብር እባክህ ን አቅርበው አሥተምርህ ና እና እኔም ላገኝ ህ እስክ.
@ganateshetu5302
@ganateshetu5302 5 лет назад
ዋዉ እግዚብሄር ይርዳህ ወድሜ እኔም እሴት ሆኘ እንኳ ከብት እጠብቅ ነበር በሰሜን ያለዉ ህዝብ በመንግስት እና በአጉል በህል ጫና ሲጎዳ የኖረ ነው
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 лет назад
እንዳልክና ምንተስኖት ምርጥ የዘመኑ ነበልባል ስወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛ
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 5 лет назад
እግዛቤሔር ይባረከህ ተባረክ ጠንካሬ ወጣት እኔም ብዝ ነገር አስተምርህኛል
@ghhg4474
@ghhg4474 4 года назад
አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የለፋ የጣረ ሁሉ ያለዉጤት አይቀርም በርታ
@tigisetsolomon9612
@tigisetsolomon9612 5 лет назад
ቃላት አጠረኝ ዋውውው ፍፃሜህን ያሳምርልህ
@user-kp9ug8in1z
@user-kp9ug8in1z 5 лет назад
በጣም ምርጥ ኢነተርቪው:: የራሱን ታሪክ ትልቅ ቲያትር ወይም ሙቪ ይወጣዋል:: ግን እራስህ ተዋናይ ብትሆን ደስ ይለኛል:: እንዳልክ በ ኢትዮጵያውያ ቴሌቪዥን ብናየው ደስ ይለናል:: ብዙ ማስተማር የሚችል ልጅ ነው:: እናትህና ኣባትህስ በህይወት አሉ? ህይወቱን ለቀየረለትን ሰውዬውም ትልቅ ምስጋና ይገባዋል::
@mamiteeuntue9282
@mamiteeuntue9282 5 лет назад
ውበቱ እግዚብሄር እድሜ ጤና ሰቶ ካሰብክበት ቦታ ለመድረስ ያብቃህ
@yoditlegesse4547
@yoditlegesse4547 4 года назад
እንደዚህ አይነት ጀግናአ ሲገኝ ሰፋ ያለ ሰአት መስጠት እንደዚህአይነትጀግናአሲገኝሰፋያለሰአትመስጠትይገባል።
@sfanabdo1169
@sfanabdo1169 5 лет назад
ዋው በጣም የምትገርም ወጣት ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ባለህበት ሁሉ ሰላምህን ያብዛልህ ፈጣሪ መልካም ቅን ልቦና ይስጠን አሜን ብሎ ተቀብሎ
@saralove7453
@saralove7453 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣችሁ የሰላም ገበታ አዘጋጆች እንዳልክ ውስጤ ነው
@user-wt3sl6pb4w
@user-wt3sl6pb4w 5 лет назад
ሀሀሀሀ
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg Год назад
ዋው በጣም ጎበዝ አንበሳ አንደኛ ነህ በጣም አሣቅሃኝ በጣም ጎበዝ ጥሩ ንግግር አሰተሣሰብ ያለህ ልጅ ነህ እንዴት እንደተደሰትሁ
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 5 лет назад
እንዳልክ እናመስግናለን 🙏🏾 የውበቱ ሺመላሽ ታሪክ ቢስማ የማይጥገብነው👍🏾 እጅግ የሚመስጥ ነው !! ለዚህች ምስኪን ሃገር እንዳንተ ያለውን ያብዛልን 🙌🏾💚💛❤️
@lopesohadiso
@lopesohadiso 5 лет назад
ዋዋዋዋ የአላማ ሰው ነህ የገረመኝ ጫማው እንዲለቅ ብሎ 12 ሰዓት በባዶ እግሩ መሄዱ ሌላ ምንም አልልም አምላክ ይጠብቅ አሁንም ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ እውነት ነው የገብሬ ልጅ ኮርት ነው
@nadiakaram2351
@nadiakaram2351 5 лет назад
በጣም አስተማሪ ነገር ነው እናመሠግናለን.
@yeshialeme1768
@yeshialeme1768 5 лет назад
በጣም፣የምትመሰገን፣ሰው፣ነህ፣እግዚያብሔር፣አሁንም፣የልብህን፣ፍላጎት፣ያሟላልህ፣፣ለኛም፣እንዳንተ፣ያሉትን፣እጅግ፣በብዙ፣ያብዛልን፣ስምህን፣ባለም፣በጥሩ፣ስም፣ያስጠራልን፣፣🙏🙏🙏
@user-wj9jh8fv2f
@user-wj9jh8fv2f 5 лет назад
በጣም ይገርማል እንደዚህ አይነቱን ያብዛልን ጌታ ይጠብቅህ
@user-ts4xj3yr2r
@user-ts4xj3yr2r 5 лет назад
ዋውውውው እዳተያለውን ያብዛልን በጣም የሜግር ነው ቃለየለኝም የማደቀበት ክልጅንትቱ የንበርው ሄወት እራሱ የሆነ ደስየሜል የህይወት ጣም አለው 24 አመቱ የናት መቀንት ሲፍቱ በሜውሉበት አግር አተ አለምን በስራ አሰስካት
@user-um6pj8nl6q
@user-um6pj8nl6q 4 года назад
እግዛቤር መጨረሻውን ያሳምርልክ ወድሜ በርታ እዳታይነት ጠካራ ወጣት ባሁኑ ሳት ከባድ ነው በርታ
@amuya.zegeyeligamuyazegeye3500
ጎበዝ ልጅ ማረያምን ወኔ ሰጠህኝ እግዚአብሔር ጤና ይስጥህ በረታ
@user-cz1dl1fr2y
@user-cz1dl1fr2y 5 лет назад
ክክክክ የኔማር ምረጥልጂነህ የእግሊዝኛ መምህሬ ጋቢ ለብሶ ቁጪ ክክክክአወራርህ እራሡ ደሥሢል ውብየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤
@user-hn9dx6mo8m
@user-hn9dx6mo8m 4 года назад
ኡፍፍፍፍፍ ምን እንደምልህ አላቅም ብቻ የድንግል ማርያም ልጅ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ገና ቡዙ ትሰራለህ
@ruthfisha1247
@ruthfisha1247 5 лет назад
በጣም ጎበዝ ነህ።አደነቅሁህ።ለሌሎች ምሳሌ የምትሆን ነህ።
@selam7006
@selam7006 5 лет назад
በጣም ምርጥ እና ብዙ የሚያስተምር ታሪክና ሰው ነው ተባረክ እንኳን ለዚህ በቃህ
@pieceforworlds2621
@pieceforworlds2621 5 лет назад
በጣም ደስ ይላል ታሪክህ ወንድም የገጠር ልጂ ማለት እኮ በአለት የታነፀ ቤት ነው በምንም ነገር አይታወክም ደከመኝ ብሎ ምንም ነገር ከማድረግ ወደ ኃላ አይልም ጠንካራ እና ፅኑ ነው ደስ ሲል እኔም የጠረፍ የገጠር ልጂ ነኝ ለኬንያ ቅርብ ነበርን እያንዳንዷን ገጠር ቀብሌ በእግሬ ዙሪያለሁ እያንዳንዱን የገበሬ ማሳ ለክቻለሁ ዳገት ቁልቅለት እናም ሁሌም ደስ ይለኛል ያንን ህይወት በማሳለፌ ድካምን አላውቅም ምንም ነገርም አልፈራም አምላክ ይርዳህ ያሰብክበት በሰላም ጠብቆ ያድረስ ካንተ ብዙ ወጣቶች ፅናትንን መጣርን መማር ይገባቸዋል ።
@ethioseny8028
@ethioseny8028 5 лет назад
ፓፓፓ....የድንግል ማሪያም ልጅ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ምንም ቃል የለኝም ጀግና አይገልፅህም የኔ ቆፍጣና ቁም ነገረኛ በጣም ታኮራለህ! ስምን መላእክ ያወጣዋል ይባል የለ ተግባርህ እና አስተሳሰብህ ውብ ነው።
@hz1100
@hz1100 2 года назад
ምርጥ የኢትዮልጅ በጣም ደሥአለኝ እንዳንተአይነቱን ያብዛልን
@emmaibelievegod9360
@emmaibelievegod9360 5 лет назад
ተባረክ ምናለ ሁሉ እንዳንተ ቢያስብ ሀገራችን ትቀየር ነበር 🙏🙏🇪🇹💚💛❤️ የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳር
@user-cz1dl1fr2y
@user-cz1dl1fr2y 5 лет назад
እዳልክየ እኳን ሰላምመጣችሁ በጣምነው የምወድህ የማደቅህ ከነቤተሠብህ እግዚአብሔር ሠላሙን ያብዚልኝ እዳልክየ ከነባልደረቦችህ ውድድድድ❤
@queensheba2506
@queensheba2506 5 лет назад
OMG 😮 Amazing story very clever I’m so proud of him♥️♥️♥️♥️
@alemmarsh2147
@alemmarsh2147 5 лет назад
እባካችሁ በፊልም መልክ አዘጋጀው በሉት በጣም አስተማሪነው. ጤናህን ይስጥህ
@SelamNafaki307
@SelamNafaki307 5 лет назад
እየሰማሁት ህልም ይመስለኛል ይገርማል ዋዉ ፈጣሪ የመረቀህ ልጅ ነህ
@user-ks8ys4xe2e
@user-ks8ys4xe2e 5 лет назад
እዲሜህ እርዝም ይበል እፍፍፍ በወጣትነትህ ዘመን ይህን ሁሉ እውቀት ማግኝት ዲቅ ነው በርታ ጥበብ አብራህ ነች
@Nana-dc8up
@Nana-dc8up 5 лет назад
What an amazing story so fascinating 👏❤️ god bless you!
@user-qt8il8yj1h
@user-qt8il8yj1h 5 лет назад
በጣም ገራሚ ወጣት ነው እንዲህ ነው እንጂ ምሳሌ መሆን ቁንጥብጥብ እንጊልዘኛ አወቅን ብሎ ዌል እንግዲህ እያሉ ከሚያደነቁሩን ውስጥ ይህን ገራሚ ወጣት ማየት ያስገርማል አቦ አላህ ይጠብቅህ የእውቀት አድማስህን ያብዛልክ
@livewithhope9586
@livewithhope9586 5 лет назад
Wawwwww amazing and powerful i ever seen...bless u man.😍
@babymine8615
@babymine8615 5 лет назад
He is honest and smart OMG proud of you
@abayteshome5079
@abayteshome5079 5 лет назад
ምን ታካብዳለህ እንደኔ ላለ የከተማልጂ እያልክ እንደዚህ ነዉ የየማርነዉ ልጂ ጥረቱ ደስ ይላል አቅራቢዉ ግን አካበዲህ እራስህን የከተማ ልጂ እያልክ
@halemahasan8575
@halemahasan8575 5 лет назад
ሰላም ገበታ እካን ደህና መጣችህ። ከውበቱ ብዙ ተምራለሁኝ። በርታልኝ
@siaupdates3211
@siaupdates3211 5 лет назад
ዋዉ ደስ ሢል ዎንድማችን ፈጣሪ ምክንያት አለሁ ሠዉን ሠዉ ለማድረግ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 5 лет назад
ድንቅ ልጂ ነህ ዋውው🇪🇹🙏😍😍
@mariytesfiaya6206
@mariytesfiaya6206 5 лет назад
እደአተ ያለ ያብዛልን ለአገራችን ያሰብከውን እግዚአብሔር ያሳካልክ ትውልዱ ካተ አይቶ ካልባሌ ሱስና ካልባሌ ተግባር ካተ ቢማር ጥሩነው ።ለአዘጋጆቹም እድሜና ጤና ይስጥልን ።አገራችን ሰላሟን ጤናዋን እግዚአብሔር ይስጣት።
@soniyatesfaye7241
@soniyatesfaye7241 5 лет назад
እግዚአብሔር...... ያንተ እጅ ካለበት የትኛ ሁኔታ ማንንም አያሸነፍም የአንተ እጅ ሀያል ነው የሰው ህይወትን በተአምር ይቀይራል ስንት ተደክሞላቸው የወላጅ እገዛ ሳይለያቸው ያደጉ ልጆች ደግሞ አሳዛኝ ሁኔታ ላይ ሆነው ይገኛሉ እግዚአብሔር እባክህ እጅህ ከልጄጋ ይሁን ያንተ ከእርሱጋ አለመኖር ይጎዳዋል እንጂ እኔ ከእሱጋ አለመኖሬ ከናፍቆት ያለፈ አይሆንም ይሄም ደሞ ያልፋል አንተ ግን የዘላለም ነህ በጌታ በኢየሱስ ስም አሜን
@bickim5224
@bickim5224 3 года назад
It’s very inspirational story! Thank you guys ! Keep it up
@bertukandawud6099
@bertukandawud6099 5 лет назад
በብዛት ወደ ስሜኑ ክፍል ያለው በተለይ ወደኛ ደባርቅ ጃናሞራ በየዳ በአጠቃላይ በዛ አካባቢ ያለ ወጣት ከስራ ጋር ነው እሚማረው እንደዚህ መከራውን አይቶ ሰርቶ ለሌላው የኢትዮጵያ ክፍል ይመግባል ግብር በመክፈል ይሄ ነው የኛ ስራ ሌላው ደግሞ እኛ እየቀለብን እኛውን ይገድላል ከዚህ ቦሀላ እንኳን ይሄ አቀጥልም
@user-ck6bw5mw1d
@user-ck6bw5mw1d 5 лет назад
በጣም ደስ የምትል ጎበዝ ልጅ እድሜህን ያርዝመው።
@jdhdhdjdjdh5968
@jdhdhdjdjdh5968 5 лет назад
እንዳልክ የሰላም ገበታ በጣም አሪፍ ነው እንዲሁም አስታራቂ የምንተስኖት ፕሮግራም እንዲሁም የእርቅ ማዕድ አዘጋጁ አለም ሰገድ የምትሰሩት ከልባቹ የእውነት ነው እንደናንተ ያሉ ጣቢያዎች መብዛት አለባቸው እናንተ ላይ ጫና እንዳይበዛ ኢኮፕ ማዕከላቹ በጋራ ስለምትጠቀሙበት በአንድነት መስራቹ በጣም ደስ ይላል እድሜና ጤና ይስጣቹ ቀጥሉበት
@fikertekasa7616
@fikertekasa7616 5 лет назад
ምርጥ.አርያ.የምትሆን.ጠንካራነህ.ጀግና.ብዬሀለሁ
@salam1297
@salam1297 5 лет назад
ጎበዝ እንዲህ ነዉ ጀግና💚💛❤
@hawialtu2139
@hawialtu2139 5 лет назад
እድሜ ጤናውን ይስጥህ
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 5 лет назад
ክክክ በጣም አሳቀኝ አስተማሪያችን ጋቢ ለብሶ ተደበቀ እግሊዘኛ አውራ እዳይባል ይሄ ልጅ በጣም አድናቂው ነኝ ንግግሩ እራሱ ጥርት ያለ ማዛ አለው አይጠገብም ተመስጨ ነው ያዳመጥኩት ፈጣሪ ከፍ ያድርግህ
@african8846
@african8846 5 лет назад
አይዋሽም አያጋንንም በጣም አነቃቂ ሠው ነው
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 5 лет назад
እውነት ለመናገር በዚህ ልጅ እድሜ ይሄ ታሪክ አለ ብሎ መገመት ይከብዳል ፊልም ቢሆን ማንም አያምንም ነበር
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 5 лет назад
ከሀረብ ሀገር ሴቶች ብር የምጠብቁ ተልካሻ ወንዶች ከዚህ ልጅ ተማሩ
@user-he9ye3kz8o
@user-he9ye3kz8o 4 года назад
እንዶልክ ክልብ እናመሠግናለን ይሕንንጀግና ስላቀረብክልን
@user-re8rk6ht9v
@user-re8rk6ht9v 5 лет назад
ምርጥ ያገሬ ልጅ ማሬ አኮራህን እድሜ ጤና ተመኝውልህ ♥♥♥
@anbe332
@anbe332 5 лет назад
በጣም ጎበዝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ
@4amte1naweimeimatanimaessa91
@4amte1naweimeimatanimaessa91 5 лет назад
ዋዉ በጣም ደስ ይላል የሰዉና የጪስ መዉጫዉ አይታወቅም
@asheweynaa9322
@asheweynaa9322 5 лет назад
Wubetu has to make a movie of your life❤❤👍
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 5 лет назад
Just WAWW WHAT AN AMAZING JOURNEY I AM SPEECHLESS BRO ALL THE BEST 🙇‍♀️🙇‍♀️
@woinymelese27
@woinymelese27 5 лет назад
Solian Berled
@user-li6lf6ul6p
@user-li6lf6ul6p 5 лет назад
ዋውውው እዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛው
@yedipro1145
@yedipro1145 5 лет назад
Wow betem gegena nek. Geterent wesete new enem yalfekubet new. 👌👌👌🌹⚘⚘💝🌹🌹⚘🌷
@misginateklezgi7973
@misginateklezgi7973 5 лет назад
Waw Amazing Journey, And Life experience, outstanding biography!!! You are a great role model!!! Keep it up!!!
@jiljiljiga3215
@jiljiljiga3215 5 лет назад
እግዚአብሔርን ካተ አይለይ የሰብከዉሁሉ ይሳካ
@almazyesuneh4670
@almazyesuneh4670 5 лет назад
Bexam new yekorahubih Amlak Tsegawin yabizalih Bewinet Desss yemil tarik new akirabiwum thanks
@astukitchen4347
@astukitchen4347 5 лет назад
O my God !!! He made me speechless. What an inspirational story. May God bless you abundantly.
@haregnahome5046
@haregnahome5046 5 лет назад
ፈጣሪ አግዞክ እድል ከአንተጋ ሁናለች እንዳልክ ምርጥ ጋዜጠኛ
@መልከማሪያም
@መልከማሪያም 5 лет назад
Thank you you shared your story😘😘🙏🏽
@soniyatesfaye7241
@soniyatesfaye7241 5 лет назад
ዲስ ላይክ ያደረጋችሁ ሰዎች በሰላም ነው?
@haworoblay9327
@haworoblay9327 5 лет назад
My God what a refreshing story.
@user-kp9ug8in1z
@user-kp9ug8in1z 5 лет назад
ምን ያህላችን ነን እየቻልን የሰውን ህይወት ልንቀይር ይልቻልነው???? እናስብበት:: ምልካም ማድረግ ለራስ ነው::
@sofisofi4510
@sofisofi4510 5 лет назад
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ አንተ ካሰብከው በላይ እግዚአብሔር ሃሳብህን ይሙላልህ
@tigistbekeleagera589
@tigistbekeleagera589 5 лет назад
በተለያዩ ቴሎቪጅኖች እንድታቀርቡልን እንፈልጋለን እባካቹ ኢቲቪዎች ፋናዎች
@user-us2ni7bh1j
@user-us2ni7bh1j 5 лет назад
ጉበዘ በርታ ፈጣሪ ጨምሮ ይባረክህ ወንድም
@kukuargeta306
@kukuargeta306 5 лет назад
Wow!!!God Bless you.
@netsanetnigatu5549
@netsanetnigatu5549 5 лет назад
ዋው ጥንካሬው በጣም ደስ ይላል
@tutubevan932
@tutubevan932 4 года назад
Wow well done so proud of you. may god be with you
@selamarega8894
@selamarega8894 5 лет назад
E/r yetbkek🤲 tegawn yabzalk ( wndemi tetnkek Ethiopia tersew aybrketm ena endaygluk adera ) ❤❤❤🌹🌹🌹
@vcr7z46
@vcr7z46 4 года назад
ወይ ዉበቱ ገራሚ ነህ ጥንቅሽ የሆነልጂ ሰው በላ አልክ ፈገግ አደረከኝ
@rahematrahemat223
@rahematrahemat223 3 года назад
Waw mashallh allhe yechemrelk gobez
@almez746
@almez746 5 лет назад
Wow what inspiring story. God bless you you 👍
@fatiyaheyrulega8099
@fatiyaheyrulega8099 5 лет назад
ሁላችንም እንዳንተ ኑቁ አምሮ ሠቶኖ ስራ ሳይናቅ ቢሰራ የት በደረሥን እኳን ተሳካልህ መጨረሻህ ያመረ ይሁን
@user-wu4zg5bz2u
@user-wu4zg5bz2u 2 года назад
የአገሬ ልጅ በጣም ደስ ይላል
@lemlemnegash9618
@lemlemnegash9618 3 года назад
Beautiful story!
@elsamayamaya7510
@elsamayamaya7510 5 лет назад
Wow betam metakora leje nehe. eg yitbekehe. Kant bezu memar yichalal 👍👍😍🙏🙏🙏
@Heartsyt60
@Heartsyt60 5 лет назад
Wow godga neh
@seenaamagarsaa7563
@seenaamagarsaa7563 5 лет назад
God bless you Endelk
@salamkumaa4161
@salamkumaa4161 5 лет назад
3 sat era gudi new 5 satim tagniche enqilfe ayaliqem betammm gobez nek
@user-ws5lj7il9h
@user-ws5lj7il9h 4 года назад
ስለ stone age የሚያወራ ነው የሚመስለው ልጁ ዋይ በዚህ እድሜው በስመአብ
@bgp0k407
@bgp0k407 5 лет назад
I am proud of you what you did yourself. You remind me,how I grow up in Dabat. I worked so hard ,however it helps me to live a good life.
@ethiopia9218
@ethiopia9218 3 года назад
ዋውውው ገራሚ ነው ጀግና ነህ
@ejxbbxhdh5757
@ejxbbxhdh5757 5 лет назад
አሳብህንአምላክያሳካለህ ድግልማርያምበየሄድህበት ትለብቅህ እዴሲነው እጂ በውእነትደስብሉኛል ያቀርባችሁት እውነትምውበት እዳተያለሺ ይወለድልንእላለሁ በርታልንውድን ያቀርባችሁትም እጅግእናመግናልን
@krsetynakrsetyna5993
@krsetynakrsetyna5993 5 лет назад
እሚገርም ልጅ ነው ጥንካሬው እግዚአብሔር ካንተ ጋ ይሁን
@tenatina5349
@tenatina5349 5 лет назад
Wow kalat yelegnim berita ❤️
@sadeeeumeer3309
@sadeeeumeer3309 5 лет назад
Berta Webye fetari yagzeh endante aynet shee yewelde Ye Tewodros ye Gebreye lije
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 4 года назад
Omg...everything u do and I do are the same.....how come... Can I meet this guy please?
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 лет назад
ውበቱን እኔ በገጠር ባሳለፍከው ህይወት እንዴት አድርጌ እንደሳልኩት ውብ መስሎ ከነበጐቹ ነው ያየሁት ድካም ቢኖርም የትምህርት ቤት የእግር ጉዞው ግን ከባድ ነው የገጠር ሰው ውስጤ ነው እድሜህ ይርዘም ወንድሜ ንግግር ማራኪ ነው
Далее
I Built a WATERPARK In My House!
26:28
Просмотров 22 млн
НЕ ИГРАЙ В ЭТУ ИГРУ! 😂 #Shorts
00:28
Просмотров 145 тыс.
MK TV ጽናት | ዘጋቢ ፊልም // Film
58:23
Просмотров 95 тыс.