Тёмный

Ethiopia - ከ UAE ጋር ከዶላሩ ውል ጀርባ ያሉት እውነታዎች! 

Feta Daily
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 86 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

15 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 66   
@Ahmedawol-os3tv
@Ahmedawol-os3tv 2 месяца назад
በብር መገበያየት በጣም ጥሩ ነው
@abdurahmanabdo1345
@abdurahmanabdo1345 2 месяца назад
Gosh abichu Allah bless you
@MlugetaBekele
@MlugetaBekele 2 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ነው አሁንም ጌታ ትልቅ የአደርግሃል በረቱ❤❤❤😂
@Mohammed-j8n6z
@Mohammed-j8n6z 2 месяца назад
ለሀገራችን ብልፅግና ጥሩ ምሳሌ ነው
@zewdineshiShumet
@zewdineshiShumet 2 месяца назад
አይ እናት ሀገሬ እግዚአብሔር ያስብሽ ድሮም አረብ ሀገር አችን ጥገኛ ማረግ ይፈልጉ ነበር በቸርነቱ እዚህ ደርሰሻል ቀሬውን እግዚአብሔር ያስብሽ ዳር ዳር እያሉ ነው ሊያታልሉ ነው እንጅ ሊጠቅሙ አይደም😢😢😢😢😢
@Mohammed_nuru_dawud
@Mohammed_nuru_dawud 2 месяца назад
ይመቻችሁ 👍
@MilkanoMinota
@MilkanoMinota 2 месяца назад
Good job p.m Dr abiy!!!
@Mohammed-j8n6z
@Mohammed-j8n6z 2 месяца назад
ከተለያየ ሀገራት ጋር ም። ቢጀመር መልካም ነው
@abuahmed6265
@abuahmed6265 2 месяца назад
መጀመርያ ጦርንቱ ባቆመ ከዛ በሗላ ይደርስ ነበር
@mariammariam1007
@mariammariam1007 2 месяца назад
​@@abuahmed6265ክክክክክክ መንግስት በተደጋጋም ኑ ከጫካ ዉጡ እንነጋገር ብሎ በድብቅ ሳይሆን በአደባባይ ጠይቋል ተነጋግሮ ወደ ድርድሩ ብቀርቡ እድል ነበራቸዉ እነሱ ከዉጭ ሆነዉ ብር የምልክላቸዉን ተማምነዉ ትእብት ወጠራቸዉ
@GML90-b7r
@GML90-b7r 2 месяца назад
ከሆነ መልካም ስምምነት ነው ከዶላር ተፅእኖ ነፃ መውጣት ነው ።
@meretwork
@meretwork 2 месяца назад
ያላወቁ አለቁ አሉ
@tesemaM
@tesemaM 2 месяца назад
የመዳም ቅመም ደመወዝ ይቀንስ ይሆንዴ?
@AbielBiranu
@AbielBiranu 2 месяца назад
❤❤❤❤
@guissepevisciglio-qj6uc
@guissepevisciglio-qj6uc 2 месяца назад
The oldies but goodies exchanged
@jimihune9650
@jimihune9650 2 месяца назад
ኢመሬት የገባችበት ሁሉ ይበከላል የመን ሊቢያ ሱዳን ማየት ይቻላል.
@abuahmed6265
@abuahmed6265 2 месяца назад
ኢትዮጵያ እየበተች እኮ ነው ይበትናት እና መሳርያ እየስጠች ነው ለዚህ አራጅ ስው
@mariammariam1007
@mariammariam1007 2 месяца назад
​@@abuahmed6265ቆሻሾች የድድብና ጥግ ለሀገር መልካም ነገር ስትሰሙ ብግንግን ትላላችዉ ምክንያቱም ሸቅላችዉ ለጫካዉ ወንበዴ የላካቹት ገደል እንዳይገባ ነዉ አያስበላችዉ ልፋታቹን ፈጣሪ አይቆጥርም በምትልኩት ነዉ የህዝብን ደም የምያፈሱበት
@jimihune9650
@jimihune9650 2 месяца назад
@@mariammariam1007 የአብቹ ጋላው የጭን ገረድ የዝናሽ ትራፊ የብልፅግና የቅዘን ጨርቅ የህዝብ ስቃይ የሀገር ፍቅር ስሜት የማይገባይ የሸርሙጣ ልጅ ዲቃላ ስለሆንክ አልፈርድብህም በተረፈ ፋኖ አባትህን አስፈንድዶ ሊበዳ ቦሌ ላየደ የደርሻለሁ ጥይቱን ተኩሷል እናትህን በተመለከተ አባትህ እንደጀመረው ያጨማልቀው ንፍጥ ጋላ የጋላ ገረድ የውሻ ልጅ ቀንህ እየደረሰ ነው
@merhabatube219
@merhabatube219 2 месяца назад
Genzeb lemashesh electronic system means ayhonim...plus other African countries must be first priority
@adgolignfanta7289
@adgolignfanta7289 2 месяца назад
ሀገራችንም ለእነሱ ተሽጣ ነው እንዲህ ብትንትኗ የወጣው እና ለ እነሱም እግዚአብሔር ዋጋቸውን ይሰጣቸዋል ጠብቁ በዚህ 10 ቀን ውስጥ ስለ Dubai
@guissepevisciglio-qj6uc
@guissepevisciglio-qj6uc 2 месяца назад
Exchange goods in goods , likely goats 🐐 in cows 🐄
@vhgkvkgm8536
@vhgkvkgm8536 2 месяца назад
ህፃናት የማያሳምን ትንታኔ
@HanokaLemayew
@HanokaLemayew 2 месяца назад
be 1 kale bezu meles yeyaze thanks
@HayatAsefa-g4m
@HayatAsefa-g4m 2 месяца назад
እንዲ የተብራራ የምሁሮችን ሙያዊ ሀሳብ የያዘ ዜና ደስ ይላል
@yesufhussen
@yesufhussen 2 месяца назад
አውን እኛ ማድረግ ያለብን የፈጀው ፈጅቶ አፍሮ ዶላርን ማምረት ነው በቃ
@Tube-kx2sq
@Tube-kx2sq 2 месяца назад
ክክክክክክክ
@Saron-kc5ue
@Saron-kc5ue 2 месяца назад
ሙሉ ሀገሪቱን ሸጠን ነው?😅😅😅😅
@MMm-i9r
@MMm-i9r 2 месяца назад
አገሪቱን አፈራርሶ የኩሽ ኢንፓየር ያውም በኦረምኛ ቋንቋ የምትመራ አገር ምስረታ
@gessemmedia4116
@gessemmedia4116 2 месяца назад
ዶሌርንና ዩሮን ለመጣል ማሰብ ድምር አፍሪካን ሲኦል ይከታታል አሁንም መፋጠጥ ጀምረዋልና በሕግ አምላክ
@YosepheYehdego-cc8zw
@YosepheYehdego-cc8zw 2 месяца назад
It doesn't matter if the dollars are in ETHIOPIA for the wrong reasons. ETHIOPIA 🇪🇹. All ETHIOPIAN leaders must be understood by the abiy AHMED government politics assistance 👍. ETHIOPIA 🇪🇹. ETHIOPIA is in big problems for the economic problems by the other direction leading ETHIOPIA 🇪🇹. 🇪🇹
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic 2 месяца назад
Oh boy 😂
@አፍያዩቱብ
@አፍያዩቱብ 2 месяца назад
አልፋታአለንስደተኞች😮
@HanokaLemayew
@HanokaLemayew 2 месяца назад
Dollar semu seyamer
@Saron-kc5ue
@Saron-kc5ue 2 месяца назад
ይሄንን ለመተግበር 2 አመት ይፈጃል😅 ደሞ አሜሪካ ዶላሬን ጣሉ ብላ ጉሮሯቸው ላይ ነው የምትቆመው😊
@brhaneyebio7360
@brhaneyebio7360 2 месяца назад
በምግብ እራስሕን ካልቻልክ ከንቱ ነው ሌላው የኢትዮጵያ መሪዎች እውነትን አምነው መስራት እየቻሉ ድራማ እየሰሩ ህዝቡን ያታላሉ
@mollafikadu944
@mollafikadu944 2 месяца назад
አንድ ግዜ የሃገሪቱን ሃብት እና ተቋማት ልክ እንደ ቅዳሜ ገበያ transfer ካስደረገ በኋላ ከኋንህ ቆሞ ሞኙ በሬሆይ ሳሩን ብቻ አይተህ ,,,,,,,,,, ብሎ ይተርትብሃል ,,,,,,,,,, ዶክሌ ችግር የለበትም ,,,,,,,,
@EsraaAhmed-ds8dl
@EsraaAhmed-ds8dl 2 месяца назад
😂😂😂😂😂🫤🫤
@alwaysbehappy6363
@alwaysbehappy6363 2 месяца назад
አዳሜ ቀጥታ ጥሩ ነው ምትይ ሁላ ስትገበያዩ በባንክ ሂሳብ እንጂ በብላክ ሂሳብ አይደለም ቂጥ ሊከቱን ነው እንዳለ ቱ
@fitsumf9837
@fitsumf9837 2 месяца назад
😂😂😂 ጭንቅ ጥብብ ሲል እንዲህ ነው! እምሬት ጋር ምን ያህል ስንገበያይ ነው? ምንም ለውጥ አያመጣም!! ገና የዶላር ጠኔ ጥለዋል
@mulugetagetenet3021
@mulugetagetenet3021 2 месяца назад
Black market welo yegeba
@Fatoom-e8e
@Fatoom-e8e 2 месяца назад
ይኮምላ እይሉ እይደላ
@sarahsarahbezawit
@sarahsarahbezawit 2 месяца назад
Barasachew ganzab magabayayet kachalu iko black market mn yadegal yiqomal mikniyatum birrin wade direham lamaqayer naber adel black misarut nagadewoch ahun akome
@addisseyoum3585
@addisseyoum3585 2 месяца назад
Ethiopia sold for high bidder winner Arab Emirates auctioneer animal abyi.
@chalaalemu6710
@chalaalemu6710 2 месяца назад
አብይ መቼ ነው የውጭ እንግዶቹን እጅ መያዝ የሚተው ? እጅ መያያዝ sexual relationship ነው
@Manyazwal
@Manyazwal 2 месяца назад
የምትለው አጣህ
@alganeshmedhanie3060
@alganeshmedhanie3060 2 месяца назад
UAS YENATNE GEITE RASACHEW SIKOREKOMACHEW YEKOWARETAL ZIBOCH HOLA
@NOBLIN884
@NOBLIN884 2 месяца назад
ትላንት ለተገንጣይ የገዛ ሀገሩን እየሰለለ የነበረ ሰው የሚጠላትን ኢትዮጵያ በማደህየት ላይ ነው!!
@saadsyid5793
@saadsyid5793 2 месяца назад
ወሬ አይቸግር
@SisayTafa-p9r
@SisayTafa-p9r 2 месяца назад
Meles Zename refused to let foreigners to open Bank in Ethiopia, when they asked him, he said we are not ready
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 2 месяца назад
So what?
@abrham426
@abrham426 2 месяца назад
አብይ የሚያስጨበጭብ ስራ ነው የሰራው አብይ ድንቅ መሪ ነው!
@danwet8394
@danwet8394 2 месяца назад
ኢትዮጵያን በአብይ በኩል የሚመራት አረብ እምነት መሆኑን አታቁምን. የኢትዮ ቴሌኮም ፣ኤሪፖርት ለአረብ ኢሚሬት ሊሸጡ ነው
@zewdineshiShumet
@zewdineshiShumet 2 месяца назад
ለሀገራችን እንፈራ በእውነት
@sarakonjo7475
@sarakonjo7475 2 месяца назад
​land is for god poeple can shear and live together without ethnicity look big country india more than 200 ethniciti live together RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities . land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity amara and tigray are brother look big countries india more than 200 ethnicities living together shearing love the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities oromo they are big ethnicity and they dont like to shear the land thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd 2 месяца назад
Ethiopia is for sale
@danwet8394
@danwet8394 2 месяца назад
አብይ ይውደም ኢትዮ ትቅደም ይህ ቆሻሻ ገረድ ሃገራችን ለአረብ ሸጣት
@samuelafework1277
@samuelafework1277 2 месяца назад
እኔ ምለዉ ምን የሚሉት ነዉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሰው እጅ መያዝ የሚወዱት?
@Noor-v3q6g
@Noor-v3q6g 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@adgolignfanta7289
@adgolignfanta7289 2 месяца назад
ሀገራችንም ለእነሱ ተሽጣ ነው እንዲህ ብትንትኗ የወጣው እና ለ እነሱም እግዚአብሔር ዋጋቸውን ይሰጣቸዋል ጠብቁ በዚህ 10 ቀን ውስጥ ስለ Dubai
@adgolignfanta7289
@adgolignfanta7289 2 месяца назад
ሀገራችንም ለእነሱ ተሽጣ ነው እንዲህ ብትንትኗ የወጣው እና ለ እነሱም እግዚአብሔር ዋጋቸውን ይሰጣቸዋል ጠብቁ በዚህ 10 ቀን ውስጥ ስለ Dubai
Далее