Тёмный

Ethiopia - ፋኖዎችን ያለያያቸው ምንድነው? | የተፈራው ጉዳይ! 

Feta Daily
Подписаться 1,4 млн
Просмотров 67 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

4 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 173   
@MeftaJimmaJimma-ot3uo
@MeftaJimmaJimma-ot3uo Месяц назад
ድል ለጀግናውና ለዘረኞች ለፅንፈኞች ለህውሀት ለሸኔ ለፋኖም በቂ ቅጣት ለሚሰጥልኝ ወቶ አደሬ ይሁንልን መከላከያ እያለ መቼም አንፈራ ሌላም ብሄር ተደራጅት ይምጣ
@Wakandavibe5037
@Wakandavibe5037 Месяц назад
ንፍጥ ጭንቅላት ውጣ ከዚህ ከመከላከያማ ቁርጡ የታወቀው ህይውሃት እና ሸኔ በስንት ጣእማቸው አስደሳቹ ጉዳይ አሁን ባለው ሁኔታ በዚህ ብሄርተኝነት መከላከያው እራሱ የተዋቀረ ስለሆነ በዘላቂነት የትም እንደማይደረስ ሁለታችንም መሽቶ እንደ መንጋት ያህል የምናየው ሀቅ ይሆናል.
@abebakebede1270
@abebakebede1270 Месяц назад
መከላከያ ይላል እንዴ ጆኖሳይደሩ ነው መከላከያ መከላከያ እኮ ህዝቡን ከወራሪ የሚያድን ነው ችግር ጠባቂ ነው ወራሪ ሃይል ክልል ጥሶ ህዝብ እያበሳበሰ እያየ ዝም የሚል ፈሪ ትንሽዋ ኤርትራ የምታስፈራው የሚገርመው ደግሞ የገዛ ህዝቡን ይውራል አይይ መከላከያ
@user-qm8dp3vk8p
@user-qm8dp3vk8p Месяц назад
ቅዘናም ቁጭ ብሎ እንደመፃፉ መስሎሀን እናበረክክልሀለን ይህን የህፃናት እና የፈሪ ስብስብ የምን መከላከያ ነው የዘራፊ ጥርቅም ነው እንጅ አንት የዘረጦ ጉድ
@user-qy4sr9ny8v
@user-qy4sr9ny8v Месяц назад
الحمد الله አላህ ይበትናችሁ ያረብብብብብ አባቴን እንዳሰቃዩ ሁሉ አላህ ያላሰቡት በላ ይላክባቸዉ ፋኖ ተብየ ሰገጤዎችችችች
@user-mg1cp3fw7z
@user-mg1cp3fw7z Месяц назад
😅😅😅😅😅
@Chondora
@Chondora Месяц назад
Kebt
@zx9713
@zx9713 Месяц назад
ፈታየ በጉጉት ነዉ የምጠብቅህ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ💪💪💪
@AbrehAbnia
@AbrehAbnia Месяц назад
Fetawoch እስኪ በዚህ ጉዳይ ተጨማሪ ዘገባዎችን ከውስጡ መርምራቹ ስሩልን🙏
@mesfindadi8113
@mesfindadi8113 Месяц назад
ሠላም ለሀገራችን መልካሙን ነገር ሁሉ ለአስተዋዩና ደጉ ፈጣሪውን አክባሪ ው ሕዝባችን ይሁንልን አሜን
@user-yu3vb2vl9r
@user-yu3vb2vl9r Месяц назад
ከየትኛውም ብሔርይነሳ በኢትዮጲያዊነቱ ካልቆመ እጃችን ፈርጣማ ነው አንድ ኢትዮጲያ ከአዲስ አበባ እንብርት
@zackgulema6298
@zackgulema6298 Месяц назад
100%
@user-dl5ev8xb3g
@user-dl5ev8xb3g Месяц назад
ፋኖዎች ይህንን የአማራን ህዝብ ስቃይ እያዩ በዉስጣቸዉ ሽኩቻን ፈጥራዉ ልዩነት የሚይዙ ከሆነ እነሱ ወደ ትግል የገቡት ለህዝባቸዉ ባደል አዝናዉ ሳይሆን የግል ጥቅማቸዉን ፈልጋዉ ነዉ ማለት ይቻላል።
@user-qy4sr9ny8v
@user-qy4sr9ny8v Месяц назад
@@user-dl5ev8xb3g ወላሂ በእኛ አካባቢ ጥይት ያለዉ ሰዉ እየደበደቡ ነዉ የወሰዱት የእስቴልጆ ሁሉንም መተዋቸዋል እንድሪንስ ግድለናል ብለዉ ነዉ የሄዱት አልሃምዱሊላሂ አላህ ከሚስኪን ጎኖንነዉ አሁን እየተሻለዉነዉ በሬ ፎየል አየወሰዱ ዕህል ጫንንንን ለህዝብ አይደለም!!!!!! ለራሳቸዉ ነዉ ሲጀመር የአፄዎችን ዘመን ለመመለስነዉ እኛ ሙስሊሞች ደግሞ አላህ አለን ዉድመትን እንጅይ እድገትን ለአረመኔ አላህ አይወፍቅም ሰማይ ቢወጡ ቢወርዱ!!!!
@GezahegnAbroOfficial
@GezahegnAbroOfficial Месяц назад
መጨረሻ ላይ ስለ ኢትዮጵያዊነት ስታወራ እምባዬን መቆጣጠር አቃተኝ... 😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-mj6cn1xt2p
@user-mj6cn1xt2p Месяц назад
ድል ለጀግነው ፋኖ ሞት ለአማራ ጥላቶች
@user-qb2mg7wq3u
@user-qb2mg7wq3u Месяц назад
ትክክል ድል ለአማራ ሞት ለአማራ ጥላት💚💛❤💪💪💪
@MaMarbager
@MaMarbager Месяц назад
አማራ ከራሱ አመለካከት በላይ ጠላት የለውም - አለፍ ሲልም እራሱን እየበላ የሚኖር የሚታገልለት ዓላማ የሌለው ፣ ለወጣበት ህዝብ መከራን እየዘራ የሚኖር ተራ ስብስብ ነው።
@MirfaUae-qr1ty
@MirfaUae-qr1ty Месяц назад
ድል ለአማራ ፍኖ !!!
@FatuFatu-ys7vx
@FatuFatu-ys7vx Месяц назад
ፍኖ ያሸንፋን
@bereketaddisu3987
@bereketaddisu3987 Месяц назад
ብሔርተኝነት .... ድንቁርና !!!
@almazyimer9806
@almazyimer9806 Месяц назад
"Zemene" should be the LEADER for the Amhara People.
@AbdiAjema-l5m
@AbdiAjema-l5m Месяц назад
hula JUWAR is your HERO
@MisrakTeshome-fs9hz
@MisrakTeshome-fs9hz Месяц назад
ኢትዮጵያዊነት!💪💪💪
@JemalAdinew
@JemalAdinew Месяц назад
መጀማራም አንድ አይደሉም
@user-mj6cn1xt2p
@user-mj6cn1xt2p Месяц назад
ማነው ያለህ?መቼውም የአብይ ገረዶች ከፋፋይወች አይሳካላችሁም ትከስማላችሁ
@musabhakami2643
@musabhakami2643 Месяц назад
በትክክል አማራ መነሻውም መድረሻው አማራ እና አማራ ብቻ መሆን አለበት አማራ በማንነቱ ግፍና በደል ደርሶብናል ተገፍተናል አማራ በማንነቱ ተገድሏል በየትኛውም ሀገር በጀምላ ተግድሏል ኢትዮጵያዊነቱ አላዳነውም አማራነት ወደፊት አማራ✊
@getsolomon
@getsolomon Месяц назад
ዋው የዚህ ፕሮግራም በስተመጨረሻው ንግግርህ ስለ ኢትዮጵያዊነት ያቀረብከው መተንተን በጥቂትም ቢሆን ስለ አንድኘት ስለ ጀግንነት ስለ አይበገሬነት ወዘተ ያቀረብከው ልብን ያሞቃል። የብሔርና የዘር ፓለቲካ ኢትዮጵያን ወደ ፊት አያሻግራትም!
@user-qb2mg7wq3u
@user-qb2mg7wq3u Месяц назад
ድል ለአማራ 💚💛❤💪💪💪💪
@MohamedTaiu546
@MohamedTaiu546 Месяц назад
ሰላም ❤
@IeJee-xg1ku
@IeJee-xg1ku Месяц назад
❤❤ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ💝💝💝💝
@demismeaza1824
@demismeaza1824 Месяц назад
ድል ለፉኖ
@abaykebede1857
@abaykebede1857 Месяц назад
እኔ የእስክንድርን አስተሳሰብና የዘመነን ጀግንነት አደንቃለሁ። ትግሉን የጀመረው እስክንድር ነው። ያቀጣጠለው ዘመነና ሌሎች ፋኖዎች ናቸው። ሁለቱ አንድ ቢሆኑና የእክንድር ረዕዮት ድጋፍ አግኝቶ አማራም ኢትዮጵያም ሊያተርፉ ይችላሉ። ብሄረተኝነት ይውደም። ፋኖ ሆደሰፊ ሆኖ ትግሉን ማስቀጠል እንጂ በየዱሩ እየተከፋፈለ መጥፋትና ኢትዮጵያውያንን ለፅንፈኞች አሳልፎ መስጠት የለበትም። አንድ ፋኖ ያሸንፋል።
@tesfawayele9125
@tesfawayele9125 Месяц назад
አማራ የተቀላቀለ /ንጺህ / አማራ መኖሩ የጎላ ልዩነት አይታይም ። ምክንያቱም ከሁሉም ተጋምዲል ተጋብቷል ተዋልዴል ። በየትኛውም የኢትዮ ክፍል ሠርቶ ይኖራል ። ለማዳነ ነው ። ሠርቶ ንብረት የማያፈራ ኢትዮጵያዊ እምነት የተላበሰ ነው ። እምነቱንም ባህሉን ያከበርል ። የአገሩን ልዑዓላዊነትን በጀግንነት ይጠብቃል ። ሌሎችን ያከብራል እንግዳ ተቀባይ ነው ። ያለውን ደግነት ያካፍላል ። አራሽ ነው ጥበበኛ ነው ።ጥበብንም ያካፍላል ። አይደፈሬም ነው ። ለእውነት ይሰዋል ። ፍትህን ነፃነትን አጥብቆ ያከብራል ። ነገር ግን የዘመኒ የታመመ የፖለቲካ አስተሳሰብና ሤራ ወደ ጠበበ ብሔረተኝነት ገፍተው ጎትተው አስገቡት ። ህልውናውም በተናጠልና በቡድን በደል እየደረሠበት ከ45 ዓመት በላይ ሆኖታል ። አሁን አሁን ደግሞ በአንዳንድ ክልሎች መገደሉ : መፈናቀሉ :ንብረቱ መወረሡ : መታገቱ :መታሠሩ :መኖሪያ ቤቱ መፍረሱና መበርበር : የሴቶች መደፈር : እርጉዟ አማራ ልትወልጂ ነው ብሎ በአሰቃቂ ሁኔታ በሳንጃ ዘርግፎ መግደል እረ ስንቱ ይዘርዘር ። በሁሉም አቅጣጫ አማራን ለማጥፋት የፖለቲካ ግብ ነድፈው የሚሰሩ እንደ ህውሀትና ኦነግ ያሉ የፖለቲካ ፖርቲዎች በ1960 መጀመሪያ በዮኒቨርሲቲ ተማሪዎች የተጠነሠሠ ቴክራቲዝም (ጠባብተኝነት/ጎጠኝነት/ ብሔረተኝነት) አስተሳሰብ ይህው በዚህ ትውል ከ46 ዓመት ደርሶ መፋጀት እርስ በእርስ ጦረኛነት ማጠንጠን ላይ እንገኛለን ። ወያኔ ለ100 ዐመት የፍጅት አጀንዳ ለኢትዮ ህዝብ ሠጥቶት አንድ ጊዜ በፖለቲካ ስልጣን ሌላ ጊዜ በወሰን ይህም ሣይሣካ ሢቀር በኃይማኖት : በተሣሣተ ትርክትና ከእኔ ክልል ውጣ በመሣሠሉት አጀንዳዎች ያናቁሩናል ። ጎበዝ ፈጣሪን መፍራት ተረሣ ። አዳዲስ ኃይማኖት እንደ ሸቀጥ ገባልን ።ሞራልና ስብዕና መከባበርና ማፈር ማስተዋልና ፍቅር የመሣሠሉት የሠው ልጆች የአብሮ መኖር ፀጋዎች ሙልጭ ብለው በማይጨበጥ ብልጭልጭ ተዋጡ ። የኃይማኖት መሪዎች የመንግስት መሪዎችን ለእውነት አይሞግቱም ። ለሥጋቸው ምቾትን አስቀድመው ።የመንግስት መሪዎች ለዜጎች ፍትህ :ለእኩልነትና ለነፃነት ሊቆሙ የሚችሉ አይደሉም ። በግል ሀብት ማካበት ላይ የሚሮጡ ናቸው ። መፍትሔው ግን ከመንግስት እጂ ነው ብየ አስባለሁ ። -የብሔር ፖለቲካን በህግ ማስወገድ ። -ዜጎች በፈለጉት ክፍለ ሀገር ሠርተው መኖር እንድችሉ መብቶቻቹውን ሌት ተቀን መጠበቅ ማስከበር። _የክልል አስዳደርን ወደ ቀድሞው ክፍለ ሀገር መመለስ (የቋንቋ ክልልን ማስቀረት ) -ለሁሉም ቋንቋዎች እኩልነትን በየትኛውም አገልግሎት ተደራሽ ማድረግ -የተሽከርካሪ ሠሌዳን ወደ ኢት መቀየር ወይም በቅርንጫፍ መሥጠት - መታወቂያን የብሔርን እንዳይገልጽ ማድረግና የጋራን መገለጫዎችን ማጠናከር በህግም ማስከበር ይገባል ። ይህ ካልሆነ መተራመሣችን ነው ። እንደ ፔንታ ጎን ህንፃ መፈራረሣችንን መከላከል አለብን ። አሜሪካ 200 ዓመት ገንብታው ነበር ። ቢላድንና ተከታዮቹ አፈራረሡት ። አሜሪካንስ ሀብትና ቴክኒዮሎጂ አላት እኛስ ...../ሙሉት/ የኢትዮጵያ አምላክ እግዝከብሔር የመሪዎችን አእምሮ ለእውነተኛ ለሠላምና ለፍትህ የቆመ እንድሆን ያመቻቸው ። ሌላው በውጭ አገርም ሆነ በውስጥ ሆነው እሳት የሚያቀጣጥሉትን ተከታትሎ ማስቆም አለበት ። አሜን
@masetewal6914
@masetewal6914 Месяц назад
ድል ለአማራ ፋኖ ❤️
@mergiataye3553
@mergiataye3553 Месяц назад
አማራ እራሱን ሳያድን ሌሎች ሕዝቦችን ማዳን አይችልም ሁሉ ነገር ቅደም ተከተል አለው አማራ ኢትየጵያን ጠልቶ አያውቅም
@YirgaBezezewe-cs7hi
@YirgaBezezewe-cs7hi Месяц назад
❤❤❤amhara people fano 🐅
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 Месяц назад
አማራነት ብሔርተኝነት አይደለም፣ ይህንን ስንል በአማራነቱ የሚመጻደቅ፣ እንደ ኦሮሙማውና እንደ ትግራዋዩ ያለኛ የለም የሚል ማንነት የሌለው ሳይሆን በአንድ ኢቶዮጵያዊነት የሚያምን ነው፣ ለዚህም ነው አማራነት ብሔርተኝነት አይደለም የምንለው፣ አማራነት ኢትዮጵያዊነት ነውና።
@solomonyimer9998
@solomonyimer9998 Месяц назад
የግል ጥቅም
@gdhgfgdgjf4267
@gdhgfgdgjf4267 Месяц назад
የሌቦች ጥርቅም ናቸው ሰው በዚህ ሰአት ወገን ተለያይቶ ይዋጋልደ
@abebakebede1270
@abebakebede1270 Месяц назад
እግዚአብሔር ይገስፅህ።
@jemaljemalmohamed3207
@jemaljemalmohamed3207 Месяц назад
የመጀመርያ ኮሜንት
@SolomonKase
@SolomonKase Месяц назад
feta ❤❤❤❤
@be-liever
@be-liever Месяц назад
አይ ያሁሉ 4 ኪሎ በ24ሰአት ቀረርቶና ፉከራ እነዲ ባዶ ሲቀር😂😂😂😂😂ፋኖ መቼም አንድ አይሆንም እርስበርስ😂😂 የራሳቸውን መበላላትን ሌላው ላይ ለማሳበብ መሞከር ይደብራል። ፋኖ መቼም አንድ አይሆኑም ሁሉም ስልጣንፈላጊ ስለሆኑ።
@Desalegn-v2e
@Desalegn-v2e Месяц назад
ትክክለኛ እይታ
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y Месяц назад
ተረጋጋ እውነት ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም ኢንሻአላህ ነገራቶች ይስተካከላሉ
@be-liever
@be-liever Месяц назад
@@user-mr4mc4uk4y 🤔 አስቲ ማንጋር ነው እውነት ያለችው ዬትኛው የፋኖ ቡድን ጋር🤔 እነ ጎጃሜ ፋኖ ቡድን ወይስ እነ ጎንደሬ ቡድን ወይስ እነ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት🤔🤔🤔 ዬትኛው የፋኖ ቡድንጋር ነው ሁሉም ጎራውን ለይቷል።
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y Месяц назад
@@be-liever ተረጋጉ አላማቸው አንድ ነው ስለዚህ የወጡበትን አላማ ያውቃሉ
@be-liever
@be-liever Месяц назад
@@user-mr4mc4uk4y 🤣🤣🤣😂 እነዲ እያላቹ እራሳቹን አፅናኑ። የፋኖዎች ነገር ያሳዝናል ሩቅ አሳቢ ቀርብ አዳሪ ሆኑ🤭
@AlemuMola-dl2ce
@AlemuMola-dl2ce Месяц назад
በጭራሽ በፋኖ ምሀል ግጭት አይፈጠርም የአማራህዝብ በብልፅግናና በህዉሀት ተከቦ ፋኖ የሚጣላበት ግዜ የለዉም
@be-liever
@be-liever Месяц назад
😂😂😂😂 እየተባሉ ነው መቼም አንድ አይሆኑም መቼም
@AlemuMola-dl2ce
@AlemuMola-dl2ce Месяц назад
@@be-liever ነገ በዚህ ንግግርህ ታፍርበታለህ ፋኖ አይሆኑም የተባሉ ነገሮችን አድርጎ አሳይቷል ይሄ አይከብደዉም
@TeshaleAbebe
@TeshaleAbebe Месяц назад
Gedel yigbu mehaym segetewoch
@be-liever
@be-liever Месяц назад
@@AlemuMola-dl2ce 🤣😂😂😂 አረ እነሱ ይፈሩበት እንጂ 4 ኪሎ በ24 ሰአት ብለው አቅራርተው አቅራርተው እዛው ጦርነቱን ከጀመሩበት ሳይንቀሳቀሱ እርስ በርስ መባላት ጀመሩ። እነሱ ይፈሩ እንጂ እኔ ድራማቸውን ተመልካች ነኝ🤣😂😂😂 ከፉከራና ቀረርቶ በስተቀር ምንም ያደረጉት ነገር ዬለም አንድ ወረዳ እንኳን አልተቆጣጠሩም። ባዶ ቀረርቶ ብቻ። የራሳቸው መሪ እንኳን ዬሌላቸው🤣😂😂🤭
@AlemuMola-dl2ce
@AlemuMola-dl2ce Месяц назад
@@be-liever ሀሀሀ አሁን ማንነትህ ገባኝ የብርሀኑ ጁላ ወድም የብልፅግና አለቅላቂ ነህ እዴ እነምርኮኛዉ ጁላም እኮ ፋኖን በትነነዋል እኳን ትጥቁን ቀበቶዉን እናስፈታዋለን ብለዉን ነበር ወደድክም ጠላህም ፋኖወች መግስትን አበርክከዉታል ደሞ ወደፊት መቀሳቀስ ለምን አስፈለጋቸዉ ጥላታቸዉ የሚዉቁት ተራራና ጫካ እየመጣላቸዉ አደል እዴ በሚገባ መትተዉታል አሁን ወደፊት የሚሄዱበት ግዜ ደርሷል ለዛነዉ መግስት ድርድር እያለ የሚለቅሰዉ
@ShewaEngidawork-yt5vf
@ShewaEngidawork-yt5vf Месяц назад
good idea
@fatumamahammad7001
@fatumamahammad7001 Месяц назад
እስግድር መወገድ አለበት በፋኖ ጥበቃስር ሁኖ አማራን እና ፋኖን ልምራሲል ይገርማል
@sewinetadmasu3902
@sewinetadmasu3902 Месяц назад
አሰግድ ምርጥ የአማራ ጀግና ነው።
@hawwamohammad9631
@hawwamohammad9631 Месяц назад
እስክዲረን ማዉጣት አለባቸዉ ከትግል ስት ፓረቲ መስረቶ አዱም አልቀጠለለትም አሁንም ስት ዋጋ የተከፈለበት ትግል ትግል እዳይኮላሺ እሱ ከመጣ ጀምሮ ሰላም የለም በብልጠት ተይዞ እጂ ዲል ለህዝባችን ዲል ለፋኖ ሀይል ፋኖ 💚💛❤🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅
@super__star6823
@super__star6823 Месяц назад
This not 1990 anymore, being ethnic fanatic is not going to work any more.
@be-liever
@be-liever Месяц назад
የፋኖ ትግል ከመጀመርያው ነው የተኮላሸው አሁን እርስ በርስ ለሹመት መበላላት ጀምረዋል። አይ ያሁሉ 4 ኪሎ በ24 ሰአት ቀረርቶና ፉከራ መና ሆኖ ቀረ😂😂😂😂
@hawwamohammad9631
@hawwamohammad9631 Месяц назад
@@be-liever መስሎሀል
@user-kl4pn6px1v
@user-kl4pn6px1v Месяц назад
ቆንጆ ነው ኢትዮጵያዊ እንዳልኸው አደለም
@Aschenakii
@Aschenakii Месяц назад
ቅድሜያ ለኦርቶዶክስ የሚለውንም ጨምር በት😜😜😜
@FikBel
@FikBel Месяц назад
ጠባብ ቆሻሻ ወለጋ መስጊድ ውስጥ የተጨፈጨፉት ኦርቶዶክሶች ናቸው? ደንቆሮ
@mikaelmamo4702
@mikaelmamo4702 Месяц назад
Enlightenment
@ምረርእንደኮሶ
@ምረርእንደኮሶ Месяц назад
እስክንድርም ሆነ ዘመነ ካሴ ለፋኖ ትግል ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረከቱ የፋኖ እንቁ ልጆች ናችው እናመስናለን፡፡ በመካከላችውም የተፈጠረው ችግርም የወንድማማች ሰለሆነ በቅርቡ መፍትሄ ያገኛል ፡፡
@ashenafi-21
@ashenafi-21 Месяц назад
በመሪነት የሚጨቃጨቁ ከሆነ የአማራን ህዝብ መከራና ሰቃይ አለተረዱም ማለት ነው ሰለዚህ 👉ዘመነም ሆነ እሰክንድር አመራር መሆን የለባቸውም ሌላ አዲሰ መሪ መመረጥ አለበት ‼️‼️‼️
@sewinetadmasu3902
@sewinetadmasu3902 Месяц назад
አእስክንድር የአማራ ታጋይ ሳይሆን የአማራን ትግል ጠላፊ ነው
@EsraaAhmed-ds8dl
@EsraaAhmed-ds8dl Месяц назад
ድል ለፋኖ 💪💪💪🥰🥰🥰🥰
@getsolomon
@getsolomon Месяц назад
ይህ ከፋፋይ የሆነ በብሔር ፓለቲካ እና ህገመንግስ ከኢትዮጵያ ምድር ካልተነቀለ ወደ ፊት መራመድ ኢትዮጵያ አትችልም።የሚገርመው የብልፅግናም መንግስትም ዋንኛው የብሔር አቀንቃኝነው።
@MarothiJunior
@MarothiJunior Месяц назад
Dil lafano❤❤❤
@Mark-j4
@Mark-j4 Месяц назад
አብን የብልግና ፊክ አካዉንት ነው, እንጂ የአማራ ወኪል አልነበረም !!! የአማራ ብሔርተኝነት ገና ነው የዛሬ 10 አመት የሚመጣውን ትወልድ ታየዋለህ አትቸኩል እሽ?? ህፃን እያለህ የገረፈህን ስታድግ እንዴት እንምትበቀለዉ ታቃለህ !!! እየመጣ ያለው ትወልድ ይቅርታ በትለዉ እንኳን ይቅርታ የሚገባው አደለም አሁን ያሉት ፋኖዋች ብሔርተኛ አደሉም !!! እንዳዉም እነርሱ ለዘብተኛ ናቸው !!! ይመጣል እሽ አትቸኩል ::
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 Месяц назад
ሁሌም አማራዬ!!!❤❤❤❤❤❤❤❤ድል ለፋኖ!!!!💪💪💪💪💪💪እስክንድር ማለት ጥንብ አንሳ ማለት ነው፤እንደ ቁራ ቢጮህ የሚሰማው የለም!!!መነሻችንም መድረሻችንም አማራና አማራነት ብቻ ነው!!!😂😂😂😂
@almaz130
@almaz130 Месяц назад
የለተለያየ ፋኖ የለም! ድል ለዐማራ ፋኖ"!!! መነሻችን ዐማራ መድረሻችንም ዐማራ
@GddghdHdhfdh-gu3kd
@GddghdHdhfdh-gu3kd Месяц назад
😊😊😊😊😊
@danielworkineh
@danielworkineh Месяц назад
አታሽቃብጥ አማራ አንድ ነው ፋኖ አንድ ነው መቸም አይለያዩም❤❤❤
@amiindaymuu8390
@amiindaymuu8390 Месяц назад
ፋኖዎች ምንም ያለያያቸው ነገር የለም።ትግል ላይ የሀሳብ ልዩነት ያለ የነበረ ነው። ችግርም በመነጋገር ይፍታል። ልዩነቶች ሁሉ ከአማራ ህዝብ በታች ነው። ልዩነቶች ላይ ዜና ለመስራት ቸኩላቹ ርዕሱን እንኳን በትክክል አልፃፋችሁም።
@sewinetadmasu3902
@sewinetadmasu3902 Месяц назад
እስክንድር የአማራ ታጋይ አይደለም።1አመትም አይሞላውም
@MohammedAhmed-oe3kz
@MohammedAhmed-oe3kz Месяц назад
ገና ዘረኛ እንሆናለን ለመኖር ስንል❤❤❤❤
@user-iy1cb2vl5n
@user-iy1cb2vl5n Месяц назад
ሰው መሆን ይበቃል :: ብሔረሰቦች እንጅ ብሄረተኝነት ይቅር እባካችሁ ለሁሉም!!!!
@mintesnothailu556
@mintesnothailu556 Месяц назад
መነሻው አማራ መድረሻው ኢትዮጵያ ማለት አማራው የመሰረታትን ሀገር አማራው አያፈርሳትም ወይም ስትፈርስ ዝም ብሎ አያይም እንደማለት ነው ኢትዮጵያ ሀገራችን 🇪🇹 ለዘላለም ትኑር 🙏
@user-ud7bb6ud1e
@user-ud7bb6ud1e Месяц назад
አልተጣሉም ፯ወደ ፪ ከዚያ ፩አምሃራ ፋኖ ጠላት ይቃጠላላል
@belaymengasha609
@belaymengasha609 Месяц назад
አዲስ አባ ተወልጄ በድግም ቤሄሬን አሰቤ አላቅም ነበር እድሜ ልወሀት ቤሄሬን አሳወቁኝ አዎ አማራ ነኝ
@berihunkahsegn
@berihunkahsegn Месяц назад
ጋዜጠኝች።ነን።የምትሉ።ስወች።መቀራረብ።ሲገባ።ወደመከፌል።ሩጫ።የምትሮጡ።በዉሬ።ብቻ።እድማቺሂሁ።ጨርስት።ወረኞች።ለጥቅማቸሁ።የቆማቺሁ።እማራ።ያቸንፍል።ዲል።ለፌኖ
@WeldemekAl
@WeldemekAl Месяц назад
አቀፈም አዘለም ተጎጁ አማራነው
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 Месяц назад
Amahara Nationality did not dream any ethical division. However, other ethic groups collected themselves and liked to dismiss them, in order to protect the Amahara ethicity, self protection brought them together. Otherwise, it is possible that Amahara is naturally created for at least Ethiopianism and beyond. Any leader who leads from family headship and beyond must lead with justice using God's wisdom. Mind you it is important to read the wisdom of leaders read for instance 1st kings chapter three. It is about the wisdom of King Solomon.
@mohammedali-yw6me
@mohammedali-yw6me Месяц назад
እሰይ
@speak_the_Truth24
@speak_the_Truth24 Месяц назад
በብልፅግና ሲም ካርድ የሚንቀሳቀስ ቀፎ!
@debebeketema7193
@debebeketema7193 Месяц назад
ብአዴን 🦓🦓🦓🦓
@tadiosmillion
@tadiosmillion Месяц назад
ብሄርተኛ መጨረሻ ይሄ ነዉ
@abebakebede1270
@abebakebede1270 Месяц назад
ወይ ጉድ አሁንም ህውሃት አረ እናንተስ ምን ይሻላችሃል ወራሪዎች
@atrsawminichelferede1444
@atrsawminichelferede1444 Месяц назад
ይሄንን እሳቤ በአማራ በኩል ለመመለስ አሁንም አልረዳም ትግሬዎችና ኦሮሞዎች መመለስ ከቻሉ ሁሉም ቀላል ይሆናል
@NegashLegesse
@NegashLegesse Месяц назад
ግራ የገባው አማራ
@user-vy9ib1vl1f
@user-vy9ib1vl1f Месяц назад
እርግጥ የሕዝቡ ሐጢአት ነውእንጂ ተስፋ የጣልንበት ሀሳቡም ዓላማውን እንዳይሳካ በጠላቶች የተጠነሰሰ መሰሪ ሥራቸውን አይሆንም ህብረት አንድነት ይኑር እንደማለት ወደ ጥሉ ውስጥ ገብተው ወሬውን የምንዘረጋ እናስተውል ወሬን ከማራገብ በምንችለው ብርታት እንስጣቸው ስለ ያለው የዘረኝኘት እምነትም ከማጥፋት አገራችንን እናድን ከፋኖ ጎራ እንበል አንድነትን እናንግስ አምላክ እንዲረዳን ተዋህዶን እናጽና ህብረት አንመስርት የተሳሳተ ወደ ሐቅ እነመልሰዉ።😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-tu5mv7mg1e
@user-tu5mv7mg1e Месяц назад
ቱሪናፋ አትቀደድ አማራ ምን እደሚያደረግ ያቃል
@wegayehuassefa7371
@wegayehuassefa7371 Месяц назад
There is only a physical country whose name is Ethiopia.
@abeshelemo3145
@abeshelemo3145 Месяц назад
ጥቅም
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Месяц назад
አማራ ላይመለስ ተነስቷል😥🙏
@super__star6823
@super__star6823 Месяц назад
Trying to be like TPLF and OPDIO is not going to work any more. Ethiopians already wake up. It is not 1990 any more. Tell Fat Zemen to come to 21 century
@user-rp2du5ib5x
@user-rp2du5ib5x Месяц назад
ክፍት ሚዲያ ስላገኘህ የምትበጠረቅበት አይደለም ያማራ ትግል በመሰለኝ ደሳለኝ አታውራ ይህ ጉዳይ የፋኖዎች እንጂ አተ በግምት አፍክን የምትቀድበት አይደለም ሚዲያችሁ ለይ ዘመቻ እንዳይከፈት ተጠንቀቁ አዘጉብን እንዳትሉ ።
@user-ur3cm7uu2p
@user-ur3cm7uu2p Месяц назад
እረ በሰማም እምታወሩትን እወቂ
@solta-vb6lg
@solta-vb6lg Месяц назад
01
@fursonstwas7390
@fursonstwas7390 Месяц назад
wa ende jebha shabiya arego endayi belachu nequ
@asfawhaile3091
@asfawhaile3091 Месяц назад
ርእሱና ወሬው አይገናኝም
@meheretfuchs4724
@meheretfuchs4724 Месяц назад
እች የምትላት ኢትዮጵያ ሙታለች !!
@fitsumf9837
@fitsumf9837 Месяц назад
ስለ ኢትዮጵያ ሸክም አማራ ጫንቃ ላይ መሆን የለበትም!! ኢትዮጵያ ብትበታተን ከሌላው የተለየ ጉዳት አማራ አይገጥመውም! አሁን የመረረ የአማራ ብሔርተኝነት ብቻ ነው የሚያዋጣው!! ሁሉም ኢትዮጵያ ትጠቅመኛለች ሲል ብቻ ትኖራለች!! ብዙ አስርት አመታትን ኢትዮጵያን ከራሱ አስበልጦ ኖሮላታል... ታርዶላታል!!! ብድሩ ሞትና እልቂት ነው!!
@user-mk7tw2bl3s
@user-mk7tw2bl3s Месяц назад
መንግስትን የሚዋጉ. ሁሉ ጸረ ስላም ናቸው
@gijjetigol1157
@gijjetigol1157 Месяц назад
አማራ እንደ ትግሬ አንድ ሆኖ መታገል እንዴት ያቅተዋል እስክንድር የአዲስ አበባ ልጅ ስለሆነ ነው የሚያገሉት ያሳዝናል ሁሉም ለጥቅሙ ነው ማለት ነው እስክንድር በዲፕሎማሲም በሁሉም ነገር ይጠቅማቸው ነበር እስክንድር አይጎዳም የአማራ ትግል በጣም ያሳዝናል እንዴት አንድ መሆን ያቅታል አይ አማራ
@hanihasen
@hanihasen Месяц назад
የአማራ ብሄርተኝነት በስሜት የተፈጠረ በስሜት የሚነዳ ነው ስሌቴ የለውም አሁንም ምንም መሠረት የለውም❤❤❤
@godgotthis5345
@godgotthis5345 Месяц назад
@@hanihasen ስልምትጽፊው ነገር ጥቂት እንኩዋን እውቀት ሊኖርሽ ይገባል:: ካላወቅሽ እንዲያውም አማራ ዘግይቱዋል ከዛሬ ነገ ይሻላቸው ይሆናል እያለ የኢትዮጵያን አንድነት ለመጥበቅ ብዙ ታግሱዋል:: አሁንም የራሱን መብት አስከብሮ ለኢትዮጲያም አንድነት ይሠራል:: ፈጣሪ አምላክ ድልን ይስጣቸው!
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 Месяц назад
የምን ምርጫም ነዉ ከትግልም። ሁነህንም ወታደራዊ መገንባትም። እንጅ መወያየትም ስለህግም ነዉ መወያየትም ህግንም በኩልነትም መመርያም ላማራዉ ህዝብንም ለግዛትዎችንም ግዝየዊይንምአመራርም ሚመርዉበትም በየወረዳዉ በያዉራጃዉንም። ባጠቃላይም ህግንም አቀፍንም አስተዳደርንም ግዝያዊንም። ዲሞክራሲም አሰራርም ማስቀምጥም ማሻሻልም ነዉ መ2አያየትም መፃፍንም በሁልዉም አስተዳደርንም ሙመርዉበትም ተፅፎንም በዉይይትም መሰጠትም ስላለበትም። አሰራርም የትግልዉም ጥንክርናም። ጭምርንም ሞራልም ነዉ ይህንም ሲሰራም ሲቀድምይህንም ሚሰርዉም ተለይተዉ ከፓርቲም ምስረታም። ካራትዉንም ግዛትዎችንም። አማራም እንዲካሀድም ለማድረግም ነዉ ተሰባስቦንም መወያየትም ያለብንም እንጅይ የጦርንም ምስረታም። በኮርንም መስታችም የጠቅላይም እዝንም የመርጠዉ ይህንም ወታደራዊ ስራም ማጠናከርም ማደራጀትም ስራም እንዲሰርዉም። ማድረግም ችሎትም በወታደራዊያንም ያላቸዉ እዉቀትም ፈልገህም ስራቸውንም። ለማቆራኘትም ያሰራርንም 3ወታደራዊይም ምደባንም እንዲደረግ። ተሰባስቦንም ተወያይተዉ ወዳንድንም እዝንም መደበኛም ኮርም መስራችም ይመረጣል በችሎትም ጭምርንም እዉቀትም። ያላቸዉንም ነዉ ምልስራትም መምፕስረትንም የሚኖርባቸዉ ለፋኖም ማቀፍንም አመራርም ሀገርንም አቀፍንም ስራም ሚሰርዉበትም በዉይይትም በስብሰባም መስማማትም ለዲሞክራሲም ለህግም በእኩልነትም ህግንም አዝምፅድቀህንም ነዉ ሚሰራዉ እስከዛው። ድረስንም ላማራም ግዛትም ባስቸካይም መደበኛም ባራትዉ ግዛትንም ግዛትም ፓርቲዌችንም ምስረታም ያስፈልጋልም በየወረዳዉ በያዉራጃዉ የራሳቸዉ አመራርንም ማስቀመጥ ያስፈልጋልም ነዉም ምንለዉም ህዝብንም አማራም ንቅናቁዎችንም ሀይልም ሊሎችም ክልሎችንም ለማቀራረብንም ለማወያይንም። የመንግስትም ቦታም በቁጥጥርንም ማዋልም በቅድምያንም ያስፈልጋም ነዉም ምንለዉም ህዝብንም አማራም ንቅናቂዎችንም። ሀይልም
@user-mj6cn1xt2p
@user-mj6cn1xt2p Месяц назад
መቼም አላማቸው አድ የሆነ ፋኖ ይከፋፈላል ብላችሁ ለሰከድ እዳታስቡ በአድነት ይመጡላችሁዋን አላማው አንድ የሆነ ተለያይቶ አይለያይም እነአብይ እነኦነግ ጫካ ያሉት አላማቸው አድ ነው እሚያስማማቸው በአማራ ጥላቻ ግን ይሄው እየተገዳደሉ አይደል እንዴ ግን በአማራ መጥፋት አላማቸው አንድ ነው እነስኬውም እነዘሜም አድ ነው አላማቸው በትንሽ ነገር ቡጋጩም አላማቸው ወደአድነት ያመጣቸዋል እመነኝ ድል ለጀግኖች ፋኖወቻችን ሞት ለጥላቶቻችን
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 Месяц назад
ምን እያወራችሁ ነው?
@user-gy9zv5bb2x
@user-gy9zv5bb2x Месяц назад
Amhara will form its own countryEthiopia is killing us Amharas, why do we live toget
@abdurhmanhassan378
@abdurhmanhassan378 Месяц назад
ፋኖና ኦነግ አንድ ሆኖው ማየት ማለት ድጋሚ መወለድ ማለት ነው ኦነግ አንዱ ከመንግሥት ጋሪ ከተሰማማው እኔ ነኝ ኦነግ የሚለው ደግሞ ወይም ከጫካው ወይም ከውጭ ብቅ ይላል
@berhanusisay3588
@berhanusisay3588 Месяц назад
ገዢ ሀሳብ! ሰሚ ካለ ይህን አብላልቶ ለመፍትሄ ቁጭ ብሎ የእርምት እርምጃ ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ የማሻሻያ ውሳኔ ለማድረግ ሁሉንም ወደ ክብ ጠረጴዛ ለማምጣት መንግስት እጅ ላይ የተግባር መሳሪያ አለ። መንግስት ይህን ትልቅ ሚና በባለቤትነት በመሪነት ትልቁን ሚና መጫወት አለበት። በዚሁ ውይይት እና ውሳኔ ሁሉም ባለድርሻ ያለሸፍጥ ሊጠሩ ይገባል። የሁላችንንም ሀገር ለማዳን ይህ ብቻ ነው መፍትሄው። በፅንፍ አስተሳሰቦች በመገፋፋት የሚመጣ ለውጥ የለም። አንዱ አንዱን ሊያዳምጥ የችግሩም የመፍትሄውም አካል ሊያደርገው ይገባል።።።። 💚💛❤
@user-mj6cn1xt2p
@user-mj6cn1xt2p Месяц назад
የአማራ ህዝብ በኦሮሙማወው የማፊያ ጉርብ ጆነሳይድ ሲፈፀምበት ይህ ኢትዮጵያዊ ነኝ ባይወች የት ነበራችሁ??
@atakltyreda5380
@atakltyreda5380 Месяц назад
ተሳስተሃል ወንድሜ የሰውን ልጅ በብሄር ለይተህ ከነህይወቱ በእሳት እየጠበስክና እየገደልክ ኢትዮጳዊነት ወርቅ ነው ትለኛለህ እንዴ? አንድን ታላቅ ህዝብ ለታሪክ እንኳን መቅረት የለባቸውም ሲባል በዕልልታና በጭብጨባ እያስተጋባህ ኢትዮጵያዊነት ማለት እንዲህ ነው እያልክ ትደሰኩራለህ እንዴ?
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 Месяц назад
የለያያችው ገንዘብ ሰማህ እሳት ጫሪው
@oro-east6884
@oro-east6884 Месяц назад
Arrogance and seek for power
@onesecond4186
@onesecond4186 Месяц назад
አማራ ብሔርተኛ ሲሆን ሁሉም መንጫጫት ጀመረ ።
@mohammedali-yw6me
@mohammedali-yw6me Месяц назад
አይ አመራ የተበላ ፒለቲካ
@elizabethmersha2994
@elizabethmersha2994 Месяц назад
Stop this we are one we aren’t go divide u like it or not . One Amhara inside and outside ethiopia .
@MessiSebani
@MessiSebani Месяц назад
ፋኖ ህገ ወጥ ሽፍታ ነው ማንም አይፈልገውም ስልጣን ለመያዝ ነው ምታገለው😊
@godgotthis5345
@godgotthis5345 Месяц назад
አንተ የአማራ ሕዝብ ስቃይ የማይሰማህ ከእውቀት ነፃ ነህ ወይም .... ዝም ለማለት ሞክር::
@abduenderis8382
@abduenderis8382 Месяц назад
fanoo 🤭🤭🤭🤭
@DerejeEndale
@DerejeEndale Месяц назад
Nonsense!!!!
@mesfindebebe7723
@mesfindebebe7723 Месяц назад
በፍፅም የቤሄርተኝነት እና በኢትዮጲያዊነት አይደለም ልዩነታቸው ፋኖ ወደትግል የገባው በህልውናው ላይ የመጣ ስርአትን ለመታገል ነው ያ ስርአት ደሞ እያስተዳደረ ያለው ኢትዮጲያን ነው አማራውም በመላው ኢትዮጲያ ተበትኖ የሚኖር ህዝብ ነው ቤሄርተኛነን ብለው ኢትዮጲያኒስቱን የሚገፉት ስርአቱ እንዳይወድቅ የሚሹ ለ30 አመት አማራውን ሲዘርፉ የኖሩ ባለስልጣናት የቀጠሯቸው ቅጥረኛ ታጣቂዎች እንጂ ለአማራ ህልውና የሚታገሉ አይደሉም ! ኢትዮጲያኒስት የሚሉት የአማራ ፋኖ ታጋይ ስርአቱን እስከታገለ ድረስ ስለምን እንቅፋት ይሆኑበት ያዙ ?ሁለቱም የህልውና አደጋ እንዳለባቸው ከመኑ በቅንጅት ታግለው ስርአቱን አስወግደው ከዚያ ሃሳባቸውን ለአማራው ማህበረሰብ አሳውቀው አማራው የመረጠውን ይበጀኛል ያለውን መርጦ ይከተላቸዋል ቢፈልግ ቤሄርተኛ ቢፈልግ ኢትዮጲያኒስቱ ጋር ይሆናል ያንን ለማረግ መጀመሪያ የተደገነበትን በዘሩ ተለይቶ የመገደል የመጨፍጨፍ የመሳደድ የህልውናውን ትግል ማሸነፍ አለበት ይሄ እንዳይሆን የሚፈልጉ ሃይሎች ናቸው እስክንድር ላይ የሚያቀርቡት ክስ ስላጡ ኢትዮጲያኒስት ብለው በመክሰስ አማራን በመከፋፈል ትግሉን በመጎተት የስርአቱን ወንበር እያስጠበቁ ነው።
@be-liever
@be-liever Месяц назад
😂😂😂😂 እርስ በራሳቹ እኮ ነው አየተባላቹ ያላቹት ሌላ ማንም አልገባባቹም። የህለውና ትግል የምትሉት ድራማ ነው የህልውና አደጋም አማራ ላይ ዬለም ሁልሽም ለስልጣን ነው ለዛም ነው በሹመት የምትባሉት 😂😂😂😂
@alazartekle2423
@alazartekle2423 Месяц назад
የአብይን ጉዳይ እርግፍ አድርገው እረሱት 😅😅😅😅😅
Далее
La Tierra Robó El Anillo De Saturno #planetballs
00:14
OMN Horn Odeessaalee Fulbaana 5, 2024
56:20
Просмотров 7 тыс.