Тёмный

Ethiopia : ካውንስሉ በአዋጅ ከተቋቋመበት አላማ ውጪ እየሰራ ነው ክፍል 1 Mukrab show interview with pastor Tsadiku Abdo 

ምኵራብ ሚድያ Mikurab Media
Подписаться 29 тыс.
Просмотров 38 тыс.
50% 1

#Tsadiku_Abdu ‪@comedianeshetu‬ #protestant #yonatan_aklilu #protestant

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 84   
@bahirumeshesha3010
@bahirumeshesha3010 2 года назад
መጋቢ ጻዲቁ አብዶ የመሰለ በዚህ ዘመን በእምነት በነኑሮ በእውቀት መሪና ምሳሌን የሰጠን ኢየሱስ ስሙ ይባረክ
@user-yb5el4ip8y
@user-yb5el4ip8y 2 года назад
I consider my self lucky to hear pastor tsadiku. you are such an inspiration for true believers.
@user-yb5el4ip8y
@user-yb5el4ip8y 2 года назад
የአቋም ጥንካሬ ጎልቶ ይታያል። የክርስቶስን አካል መንጋውን የመጠበቅ። ጤናማውን ትምህርት የመመከት። ቆራጥነት አያለሁ በቃልና በኑሮ የተገለጠ። በአለም እድፍ ልብሱን ያላሳደፈ ያልተነካካ። served over 50years in one church. That is stability and solid personality. የማይፍረከረክ ትውልድን እናምጣ። እንጀራና luxury የሚናፍቅ ስጋ ናፋቂ የፂዬን መንገደኛ ፤ ዱር የሚውጠው አመፀኛ ነው።
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 года назад
እዉነት ነው የምንወዳቸው አባታችን ናቸው ጌታ እድሜና ጤና ይስጥልን
@meleseanamo7743
@meleseanamo7743 2 года назад
በጣም የሚደንቅ የመሪነት ፀጋ ያላቸው የማያመቻምቹ የማይሸቃቅጡ አባት ናቸው ስለዚህም ቤተክርስቲያን ከመንግሥት ጋር ጋብቻ እንዳታደርግ በአቋም የቆሙ ውሸተኞችና አስመሳዮች የማይወዷቸው አባት ፓስተር ፃድቁ ጌታ ይባርኮት!
@eyerusalemnaizghi7791
@eyerusalemnaizghi7791 2 года назад
Thank u Pastor...እርሶን የመሰለ አባት በዘመናችን ስላገኘን እግዚአብሔርን እጅግ እናመሰግናለን
@genetbogale3563
@genetbogale3563 2 года назад
ባጠቃላይ የእግዚአብሄር ክብር የታለ ለቆ ሙሉወንጌልስ ያለው መለያየትና መነካከስ በዚህ ምክንያትስ ቢሆን ለስህተቱ የቸጋለጥነው የምሰሶውና የጉድፉ እንዳይሆን እፈራለሁ
@ajemagemechu7244
@ajemagemechu7244 2 года назад
ነገር ግን የሚያሳፍረውን ስውር ነገር ጥለናልና በተንኮል አንመላለስም የእግዚአብሔርንም ቃል በውሸት አንቀላቅልም፤ እውነትን በመግለጥ ግን በእግዚአብሔር ፊት ለሰው ሕሊና ሁሉ ራሳችንን እናመሰግናለን። 3 ወንጌላችን የተከደነ ቢሆን እንኳ የተከደነባቸው ለሚጠፉ ነው። 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:2
@habeshawiminlik1770
@habeshawiminlik1770 2 года назад
What amazing testimony pastor Tseadku God bless you.
@hassetdino7413
@hassetdino7413 9 дней назад
ፈርሀ እግዚአብሔር ያላቸው ሰው ናቸው እንዲሁ መንፈሳችው ደስ ያለኛል!!!
@zekiseyoum2846
@zekiseyoum2846 2 года назад
ፓስተር ጻድቁ እግዚአብሔር ይባርክህ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ላንተ ተመኝቻለህ እንዳንተ ያሉትን እግዚአብሔር ያብዛልን ያስነሳልን ለዚህ ዘመን ቅሬታ ነህ አሁንም የምናመልከው አምላካችን ገንዘቡ ያድርግህ ገና ብዙ ስራ ትሰራለህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እወድሀለው ተባረክ ❤🙌
@user-uh2tt6up2h
@user-uh2tt6up2h 2 года назад
ካውንስሉ የተረከቡትን ኃላፊነት የማስተካከል ስራ መሰራት እንደሚገባ አምናለሁ ብቃት ያላቸው መንፈሳውያን ወገኖቻችን እንደተቀመጡም አምኛለሁ ስራቸውን እግዚአብሔር ያቃናላቸው። እኝህ አገልጋይ አብሯቸው ተጣብቆ ያረጀ አለማስተዋል፣ ድፍረት፣ የሥጋ ትምክህት በውስጣቸው ሰላለ ለቤተክርስቲያን መበጣበጥ፣ መበተን ዋና ሰራተኛ አድርጓቸዋል። ይሄንን ስህተት ሊነግራቸው የሚደፍር ማንም የለም። ራሳቸውን ብቁ አድርገው ስለሚያስቡ ሁልጊዜ ልክ እንደሆኑ ደምድመዋል። ሲሰብኩ ወይም ሲያስተምሩ ብቃት አላቸው ስንገለገልም ምነው ስብከቱን ቢሰሙት እያልን ነው የምናዳምጠው። ግን ከተአምራቱ ከስብከቱ ሁሉ መጀመሪያ የሚበልጠውን ህይወት አላሰቡበትም። ክርስቲያን ሁሉ መጀመሪያ ህይወታችን በክርስቶስ ባህሪ ውስጥ መገኘት እንዳለበት እንደሚጠበቅብን አምናለሁ። ቃሉ የሚመክረን ይሄንኑ ነው። የአዳማጩን ቀልብ የሚስብ ስብከቱና ተአምራቱ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታና ስራ ሲሆን ዋጋ የከፈለ ብቸኛ ባለቤት ስላለው በራስ ማንነት የሚያስታብይ ምንም ነገር ሊኖር እንደማይችል ማወቅ ይጠበቃል። ስለዚህ መልካም ባልሆነ ማንነት ተጉዘው እንዳይከስሩ ቢገነዘቡ ይሻላል። ማንም የሚያውቅ የሚመስለው እንደማያውቅ ቃሉ ይነግረናል። የእግዚአብሔር ነገር ታውቆ አይደረስበትም ይሄ ለእርሶ አይነገርም። ስለዚህ የእርሶን ስህተት ለመንገር ማንም እንደማይደፍር አሁን ላይ በቀጠለው እንቅስቃሴዎ ተረድቻለሁ። በቦታው ተገኝቼ የመስማት እድሉ አልገጠመኝም እንጂ አሁን እየተሯሯጡ ያሉበት የማጥላላት ብሎም የሚሰቀጥጥ ንግግርዎ የማይነካውን መንካትዎ ብዙዎችን ያስደነገጠና የእግዚአብሔርን ህዝብ በድጋሚ እንደሚያስቆጣ እርግጠኛ ሆኜ እየነገርክዎ ይልቁን ሰብሰብ ብለው በሚወዱት ጌታ እግር ስር በመውደቅ ህይወትዎን እንዲያስተካክሉ እመክርዎታለሁ እንዲህ ካደረጉ እርሶንም ሕዝብንም ይጠቅማሉ። የእርስዎ ጉብዝና የእግዚአብሔርን መንግስት አይሰራም። በልብዎ አስበው በምላስዎ የሚወጣው በነውር ንግግርዎ እንዳይጎዱ ይፍሩ። ስለእርስዎ ከዘመናት በፊት መልእክት ከተሰጠን ሰዎች አንዱ ነኝ። ያን ጊዜ የቱ ናቸው ብዬ ሰዎች አመላክተውኝ በሩቅ አወቅዎት። የሚያሳዝነው አሁን ድረሰ ያው መሆንዎ ደግሞ አስደነገጠኝ። እባክዎ በንስሀና ይቅርታ በመጠየቅ ይመለሱ?
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 2 года назад
ደስ የሚሉ የእግዚአብሔር ሰው ትሕምክት የለ ጉራ የለ እርሶ መዝገብዎትን ሰብስበዋል . ዛሬ ክርስትና መስራት የማይወዱ ራሳቸውን አታለው ህዝብን የምያታልሉ አቁአራጭ መበልፀግያ ጭራሽ ልክ አይደላችሁም የሚላቸውን እንደወንጀለኛ የሚከሱ በዝተዋል እግዚአብሔር ታጋሽ ነው ለንስሐ ያብቃቸው ሁሉም ዘማሪው ሰባክው በግዜ ቢመለሱ ጥሩ ነው ክርስቲያኑም ሕዝብ ለ ክርስትና ለመዳኑ እድገት ኃላፊነት መውሰድ አለበት ካለዛ እንዲሁ መመላለስ ድካመ ስጋ ነው
@goldentestimonies4734
@goldentestimonies4734 2 года назад
የምኩራብ ሜድያ ኣገልጋዮች፡ እውነትም ምኩራብ ብየዋለሁ፡ ዛሬ ብደምብ ነው የሰማሁት እና በደምብ ነው ትንፍስ ያልኩ፡ ምክንያቱ ረጅም ግዜ ከገባኝ ከ 2016 ሁሉን እየሆነ ያለው ምንድነው? ወዴት እየተዘቀዘቅን ነው፡ እንዲሁ ከቀጠልን ለትውልድ ራኢ የለንም ብየ ኣዝን ነበር፡ ይሄ የወንጌላውያን ኣማኞች ህብረት ይሄ ነገር ሳይታየው ቀርቶ ሳይሆን መያዣ ም ማሰርያም ኣጥቶባቸው ይሆን ስል ነበር፡ እሰይ ክብር ለታማኙ ንጉስ ክብር ለዘላለሙ ካህን፡ እውነት እየደመቀች ትበራለች፡ ኣሜን ኣሜን
@redeatkibebew1181
@redeatkibebew1181 2 года назад
አርበኛ !!!
@betelhembekele8586
@betelhembekele8586 5 месяцев назад
በጣም ነው ምወዶት
@hopehope7475
@hopehope7475 2 года назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ዘመንህ ይባርክ። እውነተነኛ ወንጌል ይህ ነወ ሁሉም ይስማ።
@dawitmarkos7372
@dawitmarkos7372 2 года назад
ወላዋይ ያልሆኑ የእግዚአብሔር ሰው
@Heliccv
@Heliccv 2 года назад
voice betam yaschegral ystekakel mesmat alchalkum
@goldentestimonies4734
@goldentestimonies4734 2 года назад
ፓስተር ጻዲቁ ምንም ቃላት የለኝም ፡ ግን በቃ ለእውነት እንደየውሃንስ መጥምቁ ፡ ሁሉም ከልኩ ኣያልፍም ማለትዎ ደስ ብሎኛል ፡ ዋጋከፍለዋል እየከፈሉም ነው ግን በቃ ሁሉም ለጠሪዎ እና ለጥሪዎ ስለሆነ በርግጥም ደሞዞ ከጠሪዎ እጅ ይቀበላሉ።ዕድሜና ሰላም ይሁንልዎ፡
@Eagle1503
@Eagle1503 Год назад
Des yemilu abate nachew tebareku
@meronbirhanu5306
@meronbirhanu5306 2 года назад
A Man of Integrity.
@user-gf8bj5ij1g
@user-gf8bj5ij1g 2 года назад
ስወዳቸው
@medhaniefitsum8880
@medhaniefitsum8880 2 года назад
መጋቢ ጌታ ይባርክህ እንዳንተ ያሉ ሰው ይብዛልን
@mikiasabebe9666
@mikiasabebe9666 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ያሉ አባት ስላሉ።
@yohamel3
@yohamel3 2 года назад
it would have been nice if you tell s which churches are those because as a new believers we don't know which one is correct or how we do figure it out. pls help
@mulualembaye6127
@mulualembaye6127 2 года назад
Setotawochachen tebareku
@naumburg1990
@naumburg1990 2 года назад
Bless u Pastor Tsadiku , thank u for your loyalty
@meseretgurmessa3351
@meseretgurmessa3351 2 года назад
Geta iyesus yibarkot Ewnetenya yegeta Agaligyi yewangel nagadewchn Atisimwaho geta yaltenagere yeminagaru wshatamin mekawm likinot
@christspirittvchannalworld1899
@christspirittvchannalworld1899 2 года назад
God bless ypu pastor Tsadiku
@goldentestimonies4734
@goldentestimonies4734 2 года назад
ምኩራቦች፡ ዘመናቹ ይለምልም፡ ለራሱ ኣጠያየቃቹ ደስ ሲል ኣትቸኩል፡ ኣትዘገይ ያባቴ ቅድሱ መንፈስ ያንዣበበብህ ሰው ነህ፡
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 года назад
ጋሽ ፃድቁ ከእርሰዎ ብዙ እንማራለን
@tarekegnyilma295
@tarekegnyilma295 2 года назад
i have Great Respect for our next to God hero pastor Tsediku love& long live ............
@aynihmivhale2336
@aynihmivhale2336 2 года назад
በጣም የሚያሳዝነው በየሚዲያው እየወጡ መካሰስ ትልቅ ተብላችሁ ስታደናግሩ እንጂ ስታቀኑ አትታዩም።
@kuyerakhcet1252
@kuyerakhcet1252 2 года назад
yegzer sew tadelo yaseqenal tebareku
@at4371
@at4371 2 года назад
እጅግ በጣም አስተማሪ ነው !
@kassahunmengistu4070
@kassahunmengistu4070 2 года назад
ፓስተር ጻድቁ በእርግጥ በአስተምህሮ ችግር ነው ካውንስሉን ያልፈለጉት ወይስ በወንበር አሰጣጥ ብዛትና ማነስ ያልተመቸዎት
@mulualembaye6127
@mulualembaye6127 2 года назад
Melsun eko eyetenagere new "kehaset astemarywoch gar and aydelenem" eyale new
@endtimetrumpet8952
@endtimetrumpet8952 2 года назад
በGMM Tv ውይይት ላይ የሰማነው በወንበር አሰጣጥ አለመስማማት ምክንያት መሆኑን ነው።ችግሩን አደባባይ አውጥቶ የእግዚአብሔርን ስም ከማስነቀፍ እዛው ብትፈቱ ሌላው አይሰናከልም።
@user-yb5el4ip8y
@user-yb5el4ip8y 2 года назад
His testimony is alwsys amazing. አሁን እየናኘ ካለው ትምህርት ጋር የሚጋጭ ወይም መራራ ነው የማይጠጣ። not so popular I should say . ማስተዋል ያሻናል።
@ruthdaniel59
@ruthdaniel59 2 года назад
God bless you paster Sadiku. May the Lord give long life. We love you friend of my father. I most respect for you.
@godisgoodjesusislord3624
@godisgoodjesusislord3624 2 года назад
የተወዱ ዱ አባትና መሪ ናቸው የአቋምና የፅድቅ ሰው እግዚአብሔር ይባርኮት እኔ በአካል አላውቃቸውም ነገር ግን መንፈሴን ይመሰክርልኛል እግዚአብሔር ፀጋን ያብዛሎት። 🙏
@ethiopianwedding2317
@ethiopianwedding2317 2 года назад
Bless you pastor.
@targettube4968
@targettube4968 2 года назад
ፕሮቴስታንት የጥፋት መንገድ ነው። ኢየሱስን ሰይጣን የእባብ ዘር የአመጻ ልጅ የሚል የክህደት መንገድ ነው። ወገን ተመለስ።
@geunetzeleke6751
@geunetzeleke6751 2 года назад
Egziabhare yebarkshe ewnate nawe ewnate kalue tafethemwall
@mitekwamekuria507
@mitekwamekuria507 2 года назад
በአትዯጵያ ባህላችንና በሐይማኖት አካባቢ መከበር ማክበር ለሌላውም አርእያ መሆን ነው ለትጠያቂም ከሰው ክብር የፈጣሪ ይበልጣል ግን እስቲ በቀና እየው ወንድሜ
@aregahegnpetros9736
@aregahegnpetros9736 2 года назад
I respect Your Solid Stand! But I do believe that It is all about #Earthly power not #Gospel. " …ቤቴ የጸሎት ቤት ይሆናል ተብሎ ተጽፎአል፤ እናንተ ግን የወንበዴዎች ዋሻ አደረጋችሁት አላቸው።" (የሉቃስ ወንጌል 19:46). As a a member of Evangelicals we expect the unity of #Christians rid off #ወንበዴዎች::
@ruthbefekadu3841
@ruthbefekadu3841 2 года назад
እዉነት ነዉ ወንድሜ
@user-iv1qh6ei6c
@user-iv1qh6ei6c 2 года назад
ኡባት እኮ ከሩቅ ሆኖ አይደለም የሚተቸው ወይም የሚያቀናው ቀርቦ በፍቅር ነው እንደ ኢየሱስ
@ayaladine1400
@ayaladine1400 2 года назад
Before Eyesus comes from sky, was is lemagn? how about when he came to earth? after he went to sky is he still lemagn?
@mulualembaye6127
@mulualembaye6127 2 года назад
Antem youtuberu tebarek sereateh teru new
@reality4842
@reality4842 2 года назад
Pastor Tsadiku! God bless you our father!
@dawitmarkos7372
@dawitmarkos7372 2 года назад
Bless you
@mulualembaye6127
@mulualembaye6127 2 года назад
P. Sthadeku anten mayetachen rasu bereket new
@mesayalemayehu996
@mesayalemayehu996 2 года назад
Kefayaw fair yehun new yalkew. Tsega shetu eyalek new be nesta yetkbelachuten be nesta stetu yemilwen ye abaten kale regteh new .seltnagerkat kentu kale be firde kene melese tesetaleh
@abnett.6429
@abnett.6429 2 года назад
አሜን እግዚአብሄር መጋቢ አምላክ ነው🙏🙏🙏
@user-yb5el4ip8y
@user-yb5el4ip8y 2 года назад
very articulate !
@yemanewaqigari3713
@yemanewaqigari3713 2 года назад
Eebifamaa paaster!!!
@ruthbefekadu3841
@ruthbefekadu3841 2 года назад
ድምጽ ከፍ ይበል!
@user-pu2cg6sh9i
@user-pu2cg6sh9i 2 года назад
ምን አለ በየአጋጣሚው ትንንሽ ነገር እየተናገሩ ሰዉ ባያደናግሩ።ሰዉ መንፈስ ነዉ ይላሉ እያሉ ከማዉገዝ ፣ሰዉ መንፈስ እንዳልሆነ አንድ መፅሐፍ እንኩዋን በአብያተ ክርስቲያን ህብረት አልተፃፈም ።እሰኪ በትምህርት ፣መፅሐፍ በመፃፍ ተዋጉ ።ሁልጊዜ በመግለጫ ከመጮህ።ኸኸኸኸኸኸ
@endashawhuluka3803
@endashawhuluka3803 2 года назад
የተፃፈው መፅሀፍ ቅዱስ እያልህ ሌላ መፅሀፍ ምን ያረግልሀል
@aklilubashe
@aklilubashe 2 года назад
በስህተት በእግዚአብሔር ቤት ስልጣን የያዘ ጌታ በቤተ ክርስቲያን እንዳይሰራ የከለከለ ሰው ነው ።
@haimanottemesgen139
@haimanottemesgen139 2 года назад
Aysemam
@RahbotNhzbey
@RahbotNhzbey 2 года назад
Pastor xadku mnm enqun Ethiopia ahun balechiw huneta yante aqum bayawkewm Egziabiher Amlak bezemenat hulu tkit sewoch alew. Snt gize leteykh yasb neber .Ethiopia ena Eritrea sitareku Eseyas Afewerki wede Ethiopia simeta ye Ethiopia wengelawiyan hbret sle Eritrea yalu kdusan stteyk endet zm aleche weys gd yelenm malet new 20 amet belay pasterochachin gudgud lay tetlew ende akale ayasammenm? Keza yebase degmo Abiy kemayhon and kominist aremen tebabro agerachu trmsms eyaderege snt gdya snt nxuh sew snt kufu koshasha wigiya eyakahede zm betnishi lifeta ymigeba yenebere betekrstian sle gbachi eyebase hede betam yasaznale ene Eritreawi nen gn be Egziabiher fit new yemnagerew ke 1amet belay be Egziabiher fit aleksenale sle mdrachihu ena hzbachihu ende krstian betam yamale mknyatu yena ye eritren chigrachin alefo terfo new tesfa yeneberat Ethiopia nat wede 50 amet wede hula yemelesat mdrachu Eseyas sle hone yasaznale huneta kemjemeru Egziabiher Amlak kebad hlem asayeni yante address yelenim le andand agelegayochi xfilachew neber degmo rasie endezih beye axnanahu endezih yemeselu abatochi eyalu ykomutale ayhonm Egziabiher Amlak ynagerachewale bye texnanahu keza yetenesa negeru betam kebedeni betam betam yeras mtat eski yzeni kebedeni keza begziabiher Amlak fit bexom xelot eyekerebku lerasie tefewesku sle yemihonew yele degmo degagmen fitu eyefelegn new Egziabiher Ale beteley lemigodu yalut nxuhan Egziabiher Amlak Alo. Yenante zmta gn eske meche new ngus Dawit yemilut alu lezih amexena yemidegfut amanoch Egziabiher Amlak aynachew eglet.
@amanuel2087
@amanuel2087 2 года назад
👍❤
@aklilubashe
@aklilubashe 2 года назад
ወንድሞቻችንን ሌላ እየሱስ ነው የሚያመልኩት ? በጣም ያሳዝናል ። እስቲ አንተ ከእግዚአብሔር የመሆንህ ምልክት እግዚአብሔር በአንተ ህይውት መስክርልን ? ከወዴት እንደወደቅህ ብታስብ መልካም ነው ይህ የውድቀት ምልክት ነው ።
@DaniallLemi-ee8pi
@DaniallLemi-ee8pi Год назад
አንተ አያስማማኝም የእግዚአብሔር ሰው ምን ሆነ ነው?
@mulualembaye6127
@mulualembaye6127 2 года назад
Enem getan tekebye le 4 months temerye yetetemeku elet new muluwongel church mehonun yaweku
@ክርስቶስእየሱስያድናል
የገሃነብ ደጅች ተንጫጩ ምንም ጉራማይሌ ሚዲያ የደረገው. ነገር የለም የእግዚአብሔር መንግስት ወንጌል ለሰው ልጅች ከሚይደርሱ እውነት በፍቅር ከሚናገሩት ሚዲያ አንዱ ነው ነገር ግን ዘመኑ የወለዳቸው የክርስቶስ መስቀል ጠላቶች በሚይናፍሱት የሃስት ትምህርቶች ፣ በሚይገለግሉት ሃስተኛ ነብይትና ሃዋራያቶች የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ፣ ወንጌልን ለሚይጣምሙ ሃስተኛ አስተማራዎች፣ ወንድሞችና እህቶች የምንታገስበት ዘመን አብቅታል እውነተኛ ክርስቲያኖች እነዚህን የዘመኑንን የብልፅግና ስባኪዎች ፣ተኩላና ነጣቂዎች በግልፅ ከቤተክርስቲያን ተጠርገው ይወጣሉ ይሄ ትልቅ የአምላካቸንን የጌታችን አገልግሎት በዚህ መልኩ የዲያቢሎስ መጭፈራያ ሲሆን ትውልድ ሲጠፍ ዝም ማለት ይበልጥ ሃገርቲንም ቤተክርስቲያን እይጠፍ ስለሆነ በፈት እንገለፅንው ለመንግስት በተላከው ደብዳቤ ተቀባይነትን አግኝቶ ደ/ር አብይ በስሞኑ የፕርላማ ስብስባ መግላጭ ስጥተዋል ጌታን እናመስግናለን ስራ የመንፈስ ቅድስ ስራ ነው እኛም የጌታ ልጅች ይሄ የተጅመረው የቤተክርስቲያን ፅዳት እንዲቀጥል ከጠ/ር ጉን በፅሎትም በምንችለው ሁሉ ከጉናቸው መሆናችንን ስራውም የሚቀጥል ሲሆን እነኝህን የክርስቶስ መስቀል ጠላቶች ማንም አይዘንም በሚል ትልቅ ትእቢት ውስጥ የሆኑቱን ከእውነተኛች የምንለይበት ዘመን ነው ጌታን የምንውድና ዘመኑኑ የተረዳን ሁሉ በዚህ ተግባር ከክርስቶስ ኢየሱስ እውነተኛች አገልጋዬችና ቤተ እምነቶች ጉን መቆም ይገባናል እነኝ ወንድሞቻችን በንስሃ ተመልስው በቤተክርስቲያን ህብረት ስር ታቅፍው በትክክለኛ የእውነት ወንጌል ፅጋቸው ታይተው አገልግሎታቸውን ሊቀጥል ይችላሉ እግዚአብሔር ክብሩን ለማንም አይስጥም የእግዚአብሔር ክብር ክርስቶስ ኢየሱሰ ነው የእኛም ክብር ጌታ ብቻ በዚህ ክፍና ጠማማ ትውልድ ስለ ወንጌል መክራን መቀበል ክብራችን ነው በጌታ ፅጋ በርቱ ፍፅም ስው ፣ፈፅም አምላክ በሆነው በናዝሬት በክርስቶስ ኢየሱሰ ስም ፅጋና ስላም ከሁላችን ጋር ይሁን እየሱስ ክርስቶስ ይድናል አሜንን
@user-eq5mb3nu3q
@user-eq5mb3nu3q 2 года назад
በክርስቶስ አዲስ ፍጥረት መሆን ማለት ግሪክ አይሁድ እስኩቴስ ባርያ ጨዋ መሆን አለመቻል ግን ክርስቶስ ከፍ ብሎ እንዳለ ከፍ ማለት ሲሆን የኢትዮጵያ አማኞች ግን ገና በዘርና በቀበሌ የታሰራችሁ ቀበሌያውያን ናችሁ ወገንነታችሁ ከእውነት ጋር ሳይሆን ከሰፈር ከመንደር እልፍ ያላለ ትላልቆቻችሁ እነ ገናናዎቹ ፖስተሮቻችሁና ዘማርያኖቻችሁ ተራ ዓለማዊ የማይናገረው እጅግ የወረደ አመለካከታቸውን በሚድያ ሲለፍፉ ከማየት የበለጠ የሚያሳፍር ነገር የለም።በእውነት ጌታ ራሱ ይድረስላችሁ ከከንቱነታችሁ ይታደጋችሁ ።የሚሳዝነው ለሌላው እንቅፋት መሆናችሁ ነው........
@mulualembaye6127
@mulualembaye6127 2 года назад
Feraje mehon yasaferal. Rasachenen eney
@user-eq5mb3nu3q
@user-eq5mb3nu3q 2 года назад
@@mulualembaye6127 ሲስት ስተሀል ብለህ ካልመለስከው መሳሳቱን ካልነገርከው በሚድያ ስቶ ሲያስት በሚድያ መሳሳቱን ካልተናገርክ ደሙንእና የሚስታቸው ያሉትን ነፍሳት ደም እግዚአብሔር ይጠይቃሀል ወገኔ የምትናገረው ብቻ ተጨባጭ ይሁን ።ኢትዮጵያ ውስጥ ሕዝብ እያለቀ ነው አማኞች ግን ገዳዩን አይዞህ ጌታ ካንተ ጋር ነው እያሉት ከማየት የሞት ሞት የት አለ?መፍራትህ ጥሩ ነው ግን አለቦታው ነው።
@felenuna8034
@felenuna8034 2 года назад
@@user-eq5mb3nu3q ሊገሉት ሲመጡ ቁጭ ብሎ መሞት ነበረበት ? እናንተ ስትገሉ ልክ ሌላው ሲገል ስህተት ??? ብልጣ ብልጥ አትሁን
@user-eq5mb3nu3q
@user-eq5mb3nu3q 2 года назад
@@felenuna8034 መልሰህ አንብበው
@tesfayetadessie5758
@tesfayetadessie5758 2 года назад
ato pasteru, yalegn tiyaqe;- eske ahun sinti sewu ke HIV adinehal, sinti sewu ke mote bohala asinesitehal? enesu gin bizu shi sewu ke HIV, CANCER, ASIM, ..................... ye getachin sim terto fewusuwachuwal, yemotenim asnestuwal, silezi enegn nebiyat na hawariyat makiber newu enji meqawom minim ayneti moral yelekim. ante bitiqawomim bizu milion yemidegefu sirachewu be ayni yayu aluna, zimi bileki teqatel enji ........
@aklilubashe
@aklilubashe 2 года назад
ወንድሞችህን የምታውቅበት አይን እንዲሰጥህ ጌታን ለምን መንፈሳዊ እውርነት ነው ።ከወዴት እንደወድቅህ አስብ ንስሃ ግባ ።
@tesfayetadessie5758
@tesfayetadessie5758 2 года назад
paster stadiqu ahun rega bale menfes sile kirstos na mulu wongel wunetaw binorm gin ante le orthodox mi le muslimi mi wongel astemari mehon sigeba rasihin ziqi adirge '' teferdobin newu endalkewu'' ziqi atadergi ante ewunet ye geta liji yedanik kehonik wongelin bagegnekew agatami tikikilegna mengedi endehonena pente kemehon lela fewash amarachi endelele sibeki, huletegna nebiyatina hawariati teqebeli amagni kehonik gidi newu.
@eh6654
@eh6654 2 года назад
አብይ አህመድ አሊ ካውንስል አቋቁሙ ብሎ ቀለደባችሁ
@tigrayplea5385
@tigrayplea5385 2 года назад
አይ አረ አብይ እንዳይለቃቅማቹ በተለይ የአማራው ደደብ መንጋ መሪዎች። እስከሚገረሱሱ ድረስ ዝም በሉ።
@user-yb5el4ip8y
@user-yb5el4ip8y 2 года назад
His testimony is alwsys amazing. አሁን እየናኘ ካለው ትምህርት ጋር የሚጋጭ ወይም መራራ ነው የማይጠጣ። not so popular I should say . ማስተዋል ያሻናል።
Далее
Growing fruit art
00:33
Просмотров 3,4 млн
128 P.Tsadiku Abdo Part 1
28:23
Просмотров 27 тыс.
130 P.Tsadiku Abdo Part 3
27:40
Просмотров 15 тыс.
Growing fruit art
00:33
Просмотров 3,4 млн