Тёмный

Ethiopia :- ክፍል 1 | ሥነ ፍጥረት | ተከታታይ ኮርስ | sine fitret | የፈጣሪ መኖር በምን ይታወቃል ? | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube 

ዮናስ ቲዩብ - yonas tube
Подписаться 157 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

#ethiopian_orthodox_sibket #ሥነ_ፍጥረት #ዮናስ_ቲዩብ_yonas_tube
Ethiopia :- ክፍል 1 | ሥነ ፍጥረት | ተከታታይ ኮርስ | sine fitret | የፈጣሪ መኖር በምን ይታወቃል ? | ሀልዎተ እግዚአብሔር | አስማተ መለኮት | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube
🔴⏩ ስለ ስርዓተ ስግደት ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ስርዓተ ስግደት ...
🔴⏩ ስለ አስራት በኩራት ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯ...
🔴⏩ ስለ ክርስትና ስም ጥቅም ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ክርስትና ስም ለ...
🔴⏩ ስለ ጭብጨባና እልልታ ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- የጭብጨባ | የሽ...
🔴⏩ ስለ መቋሚያና ጸናጽል ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- የመቋሚያ እና የ...
🔴⏩ በቅዱስ ቁርባን ዙሪያ ላላችሁ ጥያቄዎች መልስ ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ቅዱስ ቁርባንን ...
🔴⏩ ስለ ፀሎተ ፍትሐት ለመማር ከፈለጉ 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ፀሎተ ፍትሐት እ... ይጫኑ!
🔴⏩ስለ አምስቱ የግዝት በዓላት ለመማር ከፈለጉ 👇
🔵👉 • Ethiopia :- የግዝት በዓላት ... ይጫኑ!
🔴⏩ስለ ሰባቱ የፀሎት ጊዜያት መማር ከፈለጉ 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ሰባቱ የፀሎት ጊ... ይጫኑ !
🔴⏩ስለ መቁጠሪያ መማር ከፈለጉ 👇
🔵👉 • Ethiopia :- መቁጠሪያ ምንድን... ይጫኑ !
🔴⏩ስለ ዕጣን መማር ከፈለጉ 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ዕጣን ለምን ይታ... ይጫኑ !
🔴⏩ ስለ ስርዓተ ለቅሶ ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ስለ ሥርዓተ ቀብ...
🔴⏩ ስለ ዲያቆን ስለሚያገባት ሴት ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ዲያቆን ድንግል ...
🔴⏩ ሴት ዲያቆናዊት ለምን ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯ...
🔴⏩ ስለ ዳቤ አና ንፍሮ ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯ...
🔴⏩ ስለ ፀሎት እና ሥርዓቱ ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ፀሎት እና ሥርዓ...

Опубликовано:

 

8 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 96   
@yonastube
@yonastube 8 месяцев назад
የቴሌግራም ግሩፕ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇 t.me/+nBEJdRLrFW85NTlk
@tiringogetahun9688
@tiringogetahun9688 8 месяцев назад
ጥያቄየን አባክህ መልስልኝ 🙏
@HawwiesheetuHawwi
@HawwiesheetuHawwi 7 месяцев назад
Seene🙏
@yonastube
@yonastube 7 месяцев назад
የቱን ጥያቄ እህቴ ?
@tiringogetahun9688
@tiringogetahun9688 7 месяцев назад
ወንጌላውይ ዮሐንስ እና መጥምቁ ዮሐንስ አንድ ናቸው ወይስ ይለያያሉ 🙏
@ነገንላየውእጓጓለሁ-መ8ሰ
@ነገንላየውእጓጓለሁ-መ8ሰ 7 месяцев назад
አይደሉም እህቴ
@atalatizazu9456
@atalatizazu9456 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለውድ መምሕራችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ❤❤❤
@BerhanGebremaryam
@BerhanGebremaryam 3 месяца назад
አሜን ❤❤❤አሜን❤❤❤ አሜን ❤❤❤ክብር❤❤❤ ምስጋና ❤❤❤ተመስገን❤❤ ተመስገን❤❤❤ ተመስገን❤❤❤❤❤❤
@yonastube
@yonastube 8 месяцев назад
በዚህ ትምህርት ላይ ኢዮኤል 12:7 የተባለው ጥቅስ በስህተት ነው መፅሐፈ ኢዮብ 12 : 7 በሚል ይስተካከልልኝ !
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
እሽ መምህር 👏
@roserise8496
@roserise8496 7 месяцев назад
Eshi memher
@ገነትየተዋህዶልጅ
@ገነትየተዋህዶልጅ 7 месяцев назад
እሽ መምህር
@MamaMama-rh8xz
@MamaMama-rh8xz 7 месяцев назад
እሺ መምህራችን
@ኤፍታህሃይለገብርኤል
@ኤፍታህሃይለገብርኤል 7 месяцев назад
እሽ መምህር ቃለሂት ያሰማልን በእውነት
@MeskeremAmare-r3p
@MeskeremAmare-r3p 7 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን።በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ።በጣም ጥሩ አስተምህሮ ነዉ ተከታታይ በመሆኑ ደግሞ ጥሩ ነዉ እግዚአብሔር ይስጥልን።
@ኤፍታህሃይለገብርኤል
@ኤፍታህሃይለገብርኤል 7 месяцев назад
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን መምህራችን ቃለሂዎት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@ደስታአሳምነው
@ደስታአሳምነው 8 месяцев назад
እድሜና ጤና ይስጥልን ድምፅህ ብቻ ምግቤ ነው በተለይ ለኔ ለስደተንኛዋ
@MamaMama-rh8xz
@MamaMama-rh8xz 7 месяцев назад
ቃል ሕይወት ያሰማልን በእውነቱ እግዚአብሔር ይስጥልን😢
@Eledana1221
@Eledana1221 8 месяцев назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን መልካም ፍሬ የምናፈራበት ትምህርት ይሁንልን 🌿መምህር ዲ/ን ዮናስ ተከታታይ ትምህርት እንደመሆኑም መን ለእኛ ደግሞ ምን ያክል ትኩረት አድርገን እንከታተላለን የሚለውን እራሳችንን ለመመዘን ሁለት ሶስት ክፍል ከተማርን በኋላ ፈተና ብታዘጋጅልን በቴሌግራም
@yonastube
@yonastube 8 месяцев назад
ልክ ነሽ እህቴ ይዘጋጃል !
@ሰብህዎለእግዚአብሔር
@ሰብህዎለእግዚአብሔር 7 месяцев назад
እኔም ሃሳቤ ነው
@truneshabegaz1527
@truneshabegaz1527 7 месяцев назад
አሜን ፫ ቃለህይወት ያሰማልን !ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው 🙏
@BlanishAyla
@BlanishAyla 6 месяцев назад
በኡነት ለመምህረችን ቃለ ህዎትን የሰመልን❤❤❤❤❤❤
@mahletydengtu7671
@mahletydengtu7671 8 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህር አሜን እሺ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@nahomsemeneh8709
@nahomsemeneh8709 8 месяцев назад
አሜን❤❤❤❤አሜን👏👏👏👏👏👏አሜን🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@IguvjvHufud-ou7zc
@IguvjvHufud-ou7zc 7 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
@GeySysy
@GeySysy 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@Jdrj-sl3nv
@Jdrj-sl3nv 7 месяцев назад
በውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድማችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@getemasfen237
@getemasfen237 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን መምህረችን ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 8 месяцев назад
Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Memherachin 👏🤲🙏👏🤲🙏
@MeskeremAmare-r3p
@MeskeremAmare-r3p 8 месяцев назад
እናመሰግናለን ወንድማችን ።ወንድም እህቶች የሠማችሁትን ላልሰሙ አሠሙ በረከት አለዉ ።ወንድማችንንም ላይክ ሼር ሰብስክራይብ እያደረግን እናበረታታ ።ብዙ ደክመዉበት ነዉ ለኛ የሚያቀርቡት እንበርታ በሀይማኖታችን ስር ሰደን እንደግ በርቱ።
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 7 месяцев назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏🙏
@vghhhj7363
@vghhhj7363 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ልቦናችንን ይክፈትልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@kekebaby618
@kekebaby618 7 месяцев назад
በጣም መስረታዊ ትምህርት ነው. እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ. እባክህ ስለ ቅዳሴ አይነቶች ብታስተምረን ጥሩ ነው ምክንያቱም ብዙዎችቻን ትርጉሙ ምን እንደሆነ ግንዛቤ የልንም
@yonastube
@yonastube 7 месяцев назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-JbrWaH8nej4.htmlsi=Z7rIv1R7GMSK3CcT 👆👆👆👆 ይኸው እህቴ
@MoukateEshete-uo8oh
@MoukateEshete-uo8oh 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ይወት ያሰማልን
@GenetYeshitla
@GenetYeshitla 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን በቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@BezaTegegne-pu9vn
@BezaTegegne-pu9vn 8 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏♥️♥️♥️
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃል ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን❤❤❤
@ወለተአማኑኤል-ኈ4ዘ
@ወለተአማኑኤል-ኈ4ዘ 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን
@Sofia123-z4p
@Sofia123-z4p 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@finogebre9197
@finogebre9197 8 месяцев назад
Amen Amen Amen ❤❤❤❤
@TsehayErifo
@TsehayErifo 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤
@ትእግስት
@ትእግስት 7 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰሜልን ❤❤❤ መምህርችን🙏🙏🙏🙏
@abebeanimut-d7r
@abebeanimut-d7r 8 месяцев назад
amen
@Useruser-v2h6t
@Useruser-v2h6t 7 месяцев назад
Ameen Ameen Ameen waqaayoo saagaalee jirenyaa siinii Yaa dhaagesuus ebifaamaa 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲⛪⛪⛪💗💗💗💗🤲☝️☝️💗💗🤲🤲
@Eledana1221
@Eledana1221 8 месяцев назад
በተስፋ እንጠብቃለን በጣም ማወቅ ያለብን ትምህርት ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠን❤
@MeskeremAmare-r3p
@MeskeremAmare-r3p 8 месяцев назад
ትክክል
@rigbeefrem2064
@rigbeefrem2064 8 месяцев назад
Kalehiwet yesmalna
@AsefuGirmay
@AsefuGirmay 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደርግልን 🕯️🕯️ 🕯️ ፆሎት ልመናችንን ይቀበልልን በጎደለ ሞልቶ በአፈ መላእክት አርሙ ስይጣንን መደምሰሻ ምንግስተ ስማያትን ወራሽች ያደርገን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደርግልን 🤲🤲
@chth9545
@chth9545 7 месяцев назад
ቃለ ህወት ቃለ በረከትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍
@hayat2512
@hayat2512 7 месяцев назад
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን አሜን
@alemetsehayealemayehu4506
@alemetsehayealemayehu4506 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏❤
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
ቃለህወት ያሰማልን ጸጋውን አብዝቶ ያድልልን የሰማነው እግዚአብሔር ብልቦናችን ይጻፍልን አሜን ❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉❤
@chth9545
@chth9545 8 месяцев назад
😒🧐🧐🧐🧐🧐😍😍😍😍😍😍ሁለቱም ውብ ናቸው 🙏😘😘
@yashiyashi1504
@yashiyashi1504 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሠማለን
@GENIAbabu
@GENIAbabu 7 месяцев назад
አሜን ፫🤲🤲🤲በእዉነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን🙏🙏🙏
@ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ
ዲያቆን ዛሬ ነዉ ወደ ቤትህ የተቀላቀልሁት እስከ ዛሬ አለማወቄ ቆጨኝ ግሩም ትምህርት ነበር ቃለ ሕይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ይስጥልን💓
@tg.kefelw
@tg.kefelw 20 дней назад
❤❤❤❤
@rigbeefrem2064
@rigbeefrem2064 8 месяцев назад
🙏🙏🙏🙏
@hannatafara700
@hannatafara700 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@Wildrose_16
@Wildrose_16 7 месяцев назад
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን 😅😮😢😊
@ሰብህዎለእግዚአብሔር
@ሰብህዎለእግዚአብሔር 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እሺ በተስፋ እንጠብቃለን
@WediTigawu
@WediTigawu 7 месяцев назад
ኣሜን፫ቃለ ሂወት ያሰማልን ለመምህራችን እድመና ጤና ይስጥልን💚
@Fasikakindu5439
@Fasikakindu5439 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🤲🙏❤ እግዚአብሔር አምላክ የሰማነዉን በልቦናችን ያኑርልን🙏እናመሰግናለን መምህር 👏❤🥰
@ኤልሳቤማንደፍሮ
@ኤልሳቤማንደፍሮ 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@FikrteFikrteTadese-ub5ut
@FikrteFikrteTadese-ub5ut 7 месяцев назад
Ameen qalhwotin yasemalin mamihrachin stega berktuni yabizalin
@TegistMegesha
@TegistMegesha 4 месяца назад
amen amen amen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️👏👏👏
@MaMa-d6f4s
@MaMa-d6f4s 6 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@nsabho-rg6jq5jt4p
@nsabho-rg6jq5jt4p 7 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@HawwiesheetuHawwi
@HawwiesheetuHawwi 7 месяцев назад
Ameen ameen ameen WAAQAYO goofta sagaale jireenya sinyaadhaagesisuu ebbifaama nisi baraane nama firi 30 60 100buufaate dhaaltu kotumma isaa dhaalu nuyaatasisuu🎉🎉🎉
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 7 месяцев назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወኔድማችን
@elemiethuobia8677
@elemiethuobia8677 8 месяцев назад
Keli iyoti yasamalin amsginalo 🙏🙏🙏🙏🙏
@frehiwot27
@frehiwot27 8 месяцев назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ነገንላየውእጓጓለሁ-መ8ሰ
@ነገንላየውእጓጓለሁ-መ8ሰ 7 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ልቦናየን መልስልኝ😥
@lurdesmulata232
@lurdesmulata232 7 месяцев назад
መምህር አናመሠግናለን ለኛ እንዲገባን አርገው በማስማሮት እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@KiyaKiya-ig8rq
@KiyaKiya-ig8rq 7 месяцев назад
Sila qidus qalu ya qalu balabetii lulii Egzabaher yikbar yimasgan Biwnati qalhiywatin yasamalin tsagawin yabizalik wandimachin🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@alam1129
@alam1129 7 месяцев назад
Eshi
@Tagas-vz9fb
@Tagas-vz9fb 8 месяцев назад
አሜንአሜንቃለህይወትያሰማልንምህርራችንአምላክቦናችንይክፈትልን🙏🙏🙏
@dgfzfyzgf8725
@dgfzfyzgf8725 7 месяцев назад
👏👏👏💐💐💐💐💐
@tesfayegebeyhu1875
@tesfayegebeyhu1875 5 месяцев назад
Thank you Tomas
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ 7 месяцев назад
❤❤❤
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነቱ ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋውን ከዚህም በላይ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ❤❤❤💒💒❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉
@ደስታአሳምነው
@ደስታአሳምነው 8 месяцев назад
ትንቢተ እዩኤል 12 7 '11 ነው ያልከው እዩኤል 3 ምእራፍ ነው ያለው
@ደስታአሳምነው
@ደስታአሳምነው 8 месяцев назад
በቴሌግራም መልስልን
@yonastube
@yonastube 8 месяцев назад
መፅሐፈ ኢዮብ 12 : 7 በሚል ይስተካከልልኝ አይተሽ ስላረምሽኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እህቴ!
@SbhetGetachew
@SbhetGetachew 7 месяцев назад
መምህ ህይወት የሚገነባ ትምህት ነው በእውነት ቃለህወት ያሰማልን:: የገድላት መጻህፍት ጸሎት የሚያደርግ ሰው ህልመለሊት ቢመታዉ እንዴት ነው የሚያደርገው ለጊዜዉ ማቆረጥነው ያለበት ወይስ ታጥቦማድረግ? ወይስ 24ስአት ከሞላው በኳላ? መምህር ይህንጥያቄ ቢመልሱልኝ ለራሴ ግራስለ ተጋባሁ ነው::
@masimasi2725
@masimasi2725 7 месяцев назад
AmenAmen 🤲 AmenAmen 🤲 AmenAmen 🤲 AmenAmen 🤲 AmenAmen 🤲 AmenAmen 🤲❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@emanuvalemanuval7142
@emanuvalemanuval7142 5 месяцев назад
🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻⛪📖📖📖
@ethiohabeshatxy6
@ethiohabeshatxy6 7 месяцев назад
ፈተናው በወረቀት ነው?
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤🎉🎉🎉
Далее
would you eat this? #shorts
00:13
Просмотров 5 млн
Million jamoasi - O'zbekcha UFC
17:55
Просмотров 377 тыс.
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
43:01