Тёмный

Ethiopia - ወልቃይት የቁርጡ ቀን ደረሰ፣ የአመራሮቹ አስደንጋጭ ግድ፣ ስለመስከረም አበራ የተሰማው፣ የሀዋሳ ዩኒቨርስቲው ውዝግብ፣ ህወሃት በራያ 

Feta Daily News
Подписаться 780 тыс.
Просмотров 113 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

30 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 94   
@ygfnbg9190
@ygfnbg9190 18 дней назад
ድል ለተገፋዉ ለአማራዉ ሕዝቦች
@ayalewmekonnen6336
@ayalewmekonnen6336 17 дней назад
stupid yet neberk
@AddisuLem
@AddisuLem 17 дней назад
ድል ለፋኖ
@ygfnbg9190
@ygfnbg9190 18 дней назад
ድል ብሶት ለወለደዉ ለአማራዉ ልጅ ጀግናዉ ፋኖኖኖኖ💚💛❤💪💪💪💪💪
@beletshchwwasu5388
@beletshchwwasu5388 18 дней назад
ኢትዮጵያ ትፈርሳለች የሚሉት ኢትዮጵያ ሳትፈርስ ራሳቸው በእግዚአብሔር ይፈርሳሉ!!!
@michaelbejiga4604
@michaelbejiga4604 18 дней назад
Tekekel nehe....yefersalu...ende aroge bet yefersalu...
@user-my7vf5nw9u
@user-my7vf5nw9u 18 дней назад
አንድ አማራ ድል ለአማራ ፋኖ።
@user-ci5te8nu8v
@user-ci5te8nu8v 18 дней назад
አረ በቃ ጥዋት ሰምተነዋል እኔኮ ወልቃይት ሲል አዲሰ ዘገባ መሰሎኝ ነበር ደግሞ እስከመጨረሻው ማዳመጤ እኮነው😢😮
@mikiyasalemayehu8420
@mikiyasalemayehu8420 18 дней назад
ለዜናው በጣም እናመሰግናለን*🙏 ነግር ግን መሸጋገሪያው ድምፅ በጣም ይጮሀል! ማታ የተኛ ሰው እየረበሽን ሰለሆነ እባካቹ ቀንሱት!!!
@Samitrghh
@Samitrghh 18 дней назад
አብይ ሌላ ወታደር ሳያስፈልገኝ እርስ በርስ እያጫረስኳቸው ነው ብሏዋል አማራን የሚጠፋው በራሱ ባአማራ ነው አንደኛ በገንዘብ እያታለለ ሁለተኛ የብልግና ፊልም እየቀረፀ እለቅብሀለው እያለ እያስፈራራ ለምሳሌ ታማኝ ታዬ ቦጋለ ብልፅግና ልጆቻቻውን እያገተ ያስፈራራልሌላው ወልቃይት እራያ እንድታገኝ ፋኖን አጥፋ እያለ የአማራ ጠላት እራሱ አማራ ነው 5 አመት በኃላ አማራን ጨርሼ አጠፈዋለው ብሎ እቅድ ይዘዋል ከአዲስ አበባም እንደ ጉድ እየገደለ እየሰወረ ነው😂😮
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 18 дней назад
#ድል ለሰፊው ለአማራ ህዝባዊ ሠራዊት ፋኖ ❤❤❤
@fyoutube9268
@fyoutube9268 18 дней назад
የነዳጅ እጥረት እዉነት ነዉ። በተለይ አዳማ መኪና የት እና የት ተሰልፎ ስናይ ምንተፈጠረ እዴት እደደነገጥኩ እደዚህ አይተን አናዉቅም እደሰሞኑ የመኪና ሰልፍ አይተን አናዉቅም ባጃጆች ተሰልፈዉ እናያለን አልፎ አልፎ የሰሞኑ እኮ የተለየ ነዉ።
@demek53
@demek53 18 дней назад
ሰበር ዜናው የወልቃይት ጉዳይ መሆን ነበረበት።
@SeifuSemubetiela
@SeifuSemubetiela 18 дней назад
ትጎራይስ ነዳጅ በነዳጅ ነች ልትሉ እንዴይሆን ዘረኞች
@SaladinKadir-zj7hd
@SaladinKadir-zj7hd 18 дней назад
Tha farst message ❤❤❤❤
@temesgenendalew2322
@temesgenendalew2322 18 дней назад
አይ ልደቱ የአማራ ጠላት።
@biniamassefa1550
@biniamassefa1550 18 дней назад
ለአዲስ ወሬ ሰፋ ብሎ የገባ ይህንን ስሜት ይረዳዋል!!😂😂😂 እረ ደገማችሁት የኛ ሀገር ችግር ይህ ነው!! የኛ ሃገር ሚድያ consistency 0%!!!
@user-jc3wu5wx4v
@user-jc3wu5wx4v 18 дней назад
እኔ ገና አሁን እየሰማሁ ነው 😂😂😂
@amaremekonnen2434
@amaremekonnen2434 17 дней назад
MAY DAY
@Sani-hl3dy
@Sani-hl3dy 18 дней назад
ድጋሜ
@yh4es
@yh4es 18 дней назад
አውሮፓ ስደተኝነትን አልቀበልም የሚሉት ዋና ምክንያት ሰወች ምንም አይነት ለስደት የሚያበቃ ምክንያት እንደሌለ ስለሚያውቁ ነው ሰወቹም ቢሆኑ በአሁን ሰአት አውሮፓ ውስጥ ያለ ምንም ስራ ዘመናቸውን ከመጨረሻ ወደ ሀገራቸው ተመልሰው ቢኖሩ ይሻላቸዋል እኔ በግል የማውቃቸው ያለ ምንም ስራ ከ10 አመታት በላይ የኖሩ አሉ ብዙዎችም ሆምለስ ሆነው በየፓርኩና በየመጠለያው ይሰቃያሉ ሀገር ይሻላል
@Ethic333
@Ethic333 18 дней назад
ምንነክቶ ህ ነው መስከረምን ፎቶና ስም የለጠፍከው ቀውስ
@enanutekle2203
@enanutekle2203 18 дней назад
ድለ ለተጨቆነው ለአማራ ፋኖ ውርደት ለጠላቶቻችን።እናሸንፋለን።
@t_m-x2283
@t_m-x2283 18 дней назад
ይህ ነገር በድጋሚ እየዘገቡት ነዉ ልበል
@asya782
@asya782 18 дней назад
አወ
@fantish7680
@fantish7680 18 дней назад
ሁሉም የአማራ ተፈናቃይ ያለው አማራጭ ፋኖን መቀላቀልና ይህን ጨፍጫፊ መንግስት መዋጋት ነው
@yh4es
@yh4es 18 дней назад
ከዛስ? በኢትዮጵያ ህዝብ ያልተቋረጠ የ88ቱም ብሄር ብሔረሰቦች ውክልና የሌለው ሌላ ወያኔ ለመፍጠር ነው?
@emishawzenagebierel5315
@emishawzenagebierel5315 18 дней назад
ልደቱ ጎበዝ ፖለቲከኛ ነው ነገር ግብ በህወሃ ፍቅር ያበደ ነው ምክንያቱም ብዙ ውለታ አድርገውለታል::ውጭ ልከው አስተምረውታል:ሆቴል አላሙዲን በላሊበላ አስገንብተውለታል ::ስለዚህ የእሱ እና የህወሃት አጀንዳ አንድ ነው::
@user-tu7xf8cz8w
@user-tu7xf8cz8w 18 дней назад
Fetanews best to ❤
@sisayyohannes6021
@sisayyohannes6021 18 дней назад
እርእሱ አና ዜናዉም አይገናኝም በሰላም ነው
@yordanoskidane7897
@yordanoskidane7897 18 дней назад
Tigray viva
@samru2018
@samru2018 18 дней назад
Seyamresh ykeral anchi yemtasdadriew meslosh nw jel fedral ygebal iko mjemeria politks eweki tetk yefetal zem belo viva tigrai mehayem
@user-nx2lo8fy8v
@user-nx2lo8fy8v 18 дней назад
እኛጋም በሀዋሳ በጣም የመኪና ነዳጅ ሰልፍ ተጨናንቃለች
@TsegayeAbebe-ol8cv
@TsegayeAbebe-ol8cv 18 дней назад
First
@user-hd4jb2xu2c
@user-hd4jb2xu2c 18 дней назад
በሶተት መሠለኝ
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 17 дней назад
ልደቱ አያለው በአንድ ራስ ሁለት ምላስ ያለው ነው የህዋሓት ቡችላ🇪🇷
@user-dd9ip3wr6d
@user-dd9ip3wr6d 18 дней назад
በድጋሜ ዘገብህዉ ምነዉ😂😂
@yordanoskidane7897
@yordanoskidane7897 18 дней назад
Beshta banda shbia
@samru2018
@samru2018 18 дней назад
Shabia ema kitesch mesmar asgbalesh iko kmalam tigre junta ambeta
@mazengya_bablebable9928
@mazengya_bablebable9928 18 дней назад
መችዉ ግን ያአማራ አመራሮች ተተላላኬንት ዉጥተዉ ለህዘባችዉ የሜቆሙት
@user-rk5yd8sz2l
@user-rk5yd8sz2l 18 дней назад
ሰጀመር በወረራ የገባ እንጅ የራያ ተወላጅ ቤት ያለዉ የወጣ የለም ወኅጀል የሰራ እንደ ከንትባዉ ካልሆነ በሰተቀር ምን አይቶ ነዉ የምሸሸዉ
@sahluhabte
@sahluhabte 17 дней назад
ያንሁሉ ግፍ ያየ የወልቃይት ሕዝብ የዘንባባ ዝንጣፊ ይዞ ይጠብቃል ወይ?????
@esutadese985
@esutadese985 18 дней назад
ድጋሜ😂
@zenittube2398
@zenittube2398 18 дней назад
የጥዋቱን እየደገምክ ነው እንደ
@manuhetesfahun7997
@manuhetesfahun7997 18 дней назад
እኔ እኮ ሚገርመኝ,, የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች ችግር አልገባ ብሎኛል,, ምክንያቱም ፍላጎታቸው ቆይ,መሬቱን ነው ወይስ ሕዝቡን ነው???
@mulukenlegesse2467
@mulukenlegesse2467 18 дней назад
Lidetu ......meskerem 30 mengist yabekaletal belom neber ,....ay LIDETU kihdetu.
@MosMoj
@MosMoj 18 дней назад
💚❤💛💚❤💛💚❤💛💔💔💔💔💔💔
@user-wn3fx3mf9b
@user-wn3fx3mf9b 17 дней назад
Abichu
@victoryismine9748
@victoryismine9748 18 дней назад
አማራ ፋኖ ማለት ፍቅር ማለት ነው:: አማራ ፋኖ ማለት ፈርሀ- እግዚአብሄር ያለው አስተዋይና አርቆ አሳቢ ህዝብ ማለት ነው:: ሰልፉ የእግዚአብሄር ነው::
@Jameila4
@Jameila4 18 дней назад
😳👊👊👊👊
@Yitayal-ue9zo
@Yitayal-ue9zo 18 дней назад
ምድን፡ነውየጥዋቱን፡በምሽትም፡ተደገመ።
@user-oo3sq1pi4b
@user-oo3sq1pi4b 18 дней назад
ኧረ ሸነው የጧቱን ድጋማ
@arerotube
@arerotube 18 дней назад
Yh Zena ye tuhatnw 😅 Digame😊
@shishayassefa6979
@shishayassefa6979 18 дней назад
ከአላማጣ የተፈናቀሉ ወደ ቤታቸው ተመልሰዋል። ወራሪዎችና ዘራፊዎች ግን ከጎንደር የመጡ ነበሩ ወደ አከባቢዎቸው ሄደዋል።
@Lemishe
@Lemishe 18 дней назад
ሌላ አንድ ሚሊየን ትግሬ የአውሬ ቀለብ ሆኖ ቀሪው ህልውናቸውም ሲኦል ይወርዳል ምሮ የሚምራቸው የአማራ ህዝብ የለም
@melkamubogale4713
@melkamubogale4713 18 дней назад
ምወራ ስጠፋ የቀኑን ደገምከው?ረፋድ ይላል እንደ
@mazengya_bablebable9928
@mazengya_bablebable9928 18 дней назад
ተናገረናል ያአማራ ህዘብ የሜድነዉ አንድ ላይ ሆኖ መመከት ነዉ
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 17 дней назад
የኤርትራ ስደኞች ለምን አይመልሶቸውም🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-tx6yx4dm5m
@user-tx6yx4dm5m 18 дней назад
በራያ የተፈናቀሉት በተለይ ወጣቱ እራሱን እዘጋጅቶ መታገል እለበት ወደ ፋኖ መቀላቀል እለበቸው ብልፅግና ለትግሬ ወራሪ እስልፎ እንደ ስጣቸው ማወቅ እለባቸው
@HorneAfricaJojo
@HorneAfricaJojo 18 дней назад
አረ ባክህ መኝህን ፈልግ ኣላማጣ ትግራይ ነን ትግራይ ሁነን እንቀጥላለን ወራሪዎች እናንተ ናቹ አህያዎች
@kekugirum6223
@kekugirum6223 18 дней назад
ደገማቹት?
@AbrshamAlotto
@AbrshamAlotto 18 дней назад
Atqbxir zmi bali
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 18 дней назад
አፍሪካ ህበረት ውስጥ ህወሃት ወይም ፋኖ እንዳለ የሚያስ ነው ባንኩ ቅርንጫፉን ለምን አያወጣም እንደዚህ ያለው ነገር በየትኛውም አለም ይደረጋል መንግስት ዋስትና ቢሰጥስ
@josiefsisay3789
@josiefsisay3789 18 дней назад
Ena ya tigre ya tefnakale sigba ya Amara hizib mefenakel albet ante werada ya aby ahmed telalki we Amhara people we going to fight for ever yes I am proud Walkait thegede humera Gondere Fano is coming soon
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 18 дней назад
Abiy Ahmed sold (Ancestral lands of Amhara) Raya, Alamata,Welkayit, Tegede,Humera, RAWTH to TPLF to get Award & AGOWA in Dallas Texas at Council for Africa conference !!
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 18 дней назад
አፍሪካዊያን የምድራቸን ሰነፎችና በገዳይዮቻችው የሚመሩ ዜጎች ናቸው!አፍሪካ የደኸየችው በአሜሪካ ነው! (ፕ/ር ፓትሪስ ሉምባባ)
@user-yr8sx8xm3r
@user-yr8sx8xm3r 18 дней назад
አረ ፈታ ዳይሊ ወዴት አየሄድክ ነው አነተ ተምታቶብህ አኛንም አምታታህን የጠዋቱን ደገምከው
@NA-wx8ru
@NA-wx8ru 18 дней назад
አማራውን በጦርነትና በማፈናቀል የማዳከም እቅድ በአብይ ኦህዴድ ተነድፎ ይኼው በስም መከላከያ በተግባር ግን የኦህዴድ ጦር እየተግበረው ነው። በአማራው አንድነት ነው የትግሉ ውጤት ተግባራዊ የሚሆነው።
@madinaahmed58
@madinaahmed58 18 дней назад
እረ ኡኡኡኡኡ
@beyenezemariam8947
@beyenezemariam8947 18 дней назад
ሟርተኛ ልደቱ አያሌዉ የኢትዮጵያን ሕዝብ አተዉቀዉም የኢትዮጵያ ሕዝብ ያለመግስት ተፋቅሮ ሐይማኖት ዘር ቋንቋ ሳይለየዉ በአንደነት በመሪዎቹ ተጋደሉ በተባለበት ሰዐት በአንደነት የኖረ ሕዝብ ነዉ ወደፊትም በኢትዮጵያ ሕዝብ ልዩነተ የለም ልዮነት ያለዉ በሆዳሞች ,እነወክልሀለን ባሉት ሆዳምች ላይ እንጂ
@frehiwotmoges3266
@frehiwotmoges3266 18 дней назад
እዴ የጠዋቱን ዜና ነው እዴ እምትደግመዉ👎👎👎👎
@birhanubiru2935
@birhanubiru2935 18 дней назад
ይህ ጠዋት ያዳመጥነዉ ዜና ነዉ የለቀቃችሁትና ርዕስ የፃፋችሁት ፈፅሞ አይገናኝም ኮሜንት አንብባችሁ አስተካክሉ መሸጋገረያዉ ድምጹን ቀንሱት በጣም ይረብሻል
@apostleamarufetalagodfamil6881
@apostleamarufetalagodfamil6881 17 дней назад
ሰራተኛ ስቃይ ውሰጥ ናቸው
@truth3960
@truth3960 18 дней назад
Enquan le may day aderasachihu new yalkew?? Nonsense day.
@asratzenebe982
@asratzenebe982 18 дней назад
wushetam selehoneke new le youtube report maderegiawun yezegahew???? whatever tezegaleh
@Gashaw945
@Gashaw945 18 дней назад
አቦል-ቶና -በረካ ይቀራል 🤣🤣
@user-ll1lz8bi9h
@user-ll1lz8bi9h 18 дней назад
ይሄ ክልል የሚባለው አደረጃጀት በኢህአዴግ ዘመነ መንግስት ከመምጣቱ በፊት ወደ ነበረበት ይመለስ ቢባል አማራ የሚባል ክልል፤ኦሮምያ የሚባል ክልል፤ ቤንሻንጉል የሚባል ፤ጋምቤላ የሚባል፤ አፋር የሚባል ፤ደቡብ የሚባል፤ ድሬደዋ የሚባል ሌላም ሌላም ......የሚባሉ ክልልና የከተማ አስተዳደር እንደሌሉ ይታወቃል ነገር ግን አሁን ላይ ቀድሞ በነበረው ትግራይ ግዛት የሚባለው አሁን ድረስ ትግራይ ክልል በሚል ይጠራል ይህ ሆኖ ሳለ ቀድሞ ያልነበሩ ነገር ግን ኢህአዴግ ያሳወቃቸው ክልሎች ሁሉ ኢህአዴግን ሲወቅሱ ሳይ ይገርመኛል አይ እቺ ሀገር ??? ስለሆነም ሁሉም በደርግና ከደርግ በፊት ወደነበሩበት ይመለሱ ቢባል ማን እንደሚኖርና እንደማይኖር ቁልጭ አድርጎ ያሳየን ነበር።ህወሃት ሞኝ ናት የፕሪቶሪያ ስምምነት ይተግበር ትላለች አሁንም ለተቀረው የኢትዮጵያ ክልልና ህዝብ መጨነቋ ይገርመኛል ለነገሩ የበሰሉ ህዝብና መሪ ያለበት ክልል መሆናቸውን ሳይ እቀናባቸዋለው ሁሌም የዚች ሀገር ሚዛን አስጠባቂ ሆኖ መኖር በጣም የዋህነት ይመስለኛል።።።።።
@user-to2mg1gj3l
@user-to2mg1gj3l 18 дней назад
ወደ ቀድሞው ከተመለሰ ትግራይ የሚባል ክልል የለም ትግሬ የምትባል አድዋ አካባቢ ሰፊር አለች እሱንም አፄ ሃይለስላሴ ነው ያወጡላችሁ ከዛ ውጭ አድዋ ሽሬ ተንቤን እንደርታ ኩናማ ኢሮብ እያለ ትንሽ ናችሁ እንደውም አይገርምህም ደግሞ የህውሃት በሳልነት 😂😂😂😂😂 90%የሀገሪቱን መሳሪያ ይዞ 1አመት ጦርነት ህዝብ ማግዶ 1.5 ትግራይ ያለቀው 27አመት ዘርፎ ስለዚህ ብስለት ሳይሆን እብሪት ነበር በርደለት
@awaldegessa1803
@awaldegessa1803 18 дней назад
ልደቱ የወያኔ አፍቃሪ መሆኑ በግልፅ እየታየ ነው አገሪቱን ለመበተን የማራወጡትን የወያኔና የኦህድድ ባለስለጣናት ሴራ አያየና እያወቀ ለህልውናው የሚታገለውን የአማራ ህዝብ ፋኖን ለመተቸት መሞከሩ እሱም ባነዳ መሆኑን ያሳያል።
@user-my4bi2ze6w
@user-my4bi2ze6w 18 дней назад
ኣይ ልደቱ ምን ይሻልህ ይሆን ኣማራ ነኝ ብለህ በወያኔ ጥይት ብዙ ህዝብ ኣስበላህ ኣሁን ደግሞ ውሻ ጌታውን ኣይረሳ ሆነብህ...... ኣንተን መስማት የሚችል ጆሮ የለንም
@NiNi-vq2mi
@NiNi-vq2mi 17 дней назад
እንዴ 😂ያጀመአ ዜናውና መግቢያው ላይ ያለው የተለያየ ነውሳ 😅ደሞ ዜናው የትላንትናው ሆነብኝሳ 😂😂😂መልሱልኝማ ያጀመአ 🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️
@user-yr8sx8xm3r
@user-yr8sx8xm3r 18 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@AminatMoges
@AminatMoges 18 дней назад
እስኪ ሰላም የናፈቃችሁ ላይክ አድርጉኝ. ድል ለገሌ የሚለውን ወደ ጎን በሉና. ሰላም እድገት ፉቅር ብልጽግና ለኢትዩጲያ በሉ💚💛❤️
@user-bj6nh7eq5x
@user-bj6nh7eq5x 18 дней назад
😂😂😂 በ ራያ ወልቃይት ብዙ ዉሸት ስትታወራ ከረምክ 😅😅ዉሸት ነዉና ከንቱ ልፋት ሆኖ ቀረ።ደሞ እየያወቅክ ኣማራዉ ባታደናግረዉ።ትግይ ትስዕር
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 17 дней назад
ኤሮፓ ሕብረት ሌቦች ናቸው ኤርትራ ለማፍረስ ሀዝቡን አጎዙት መንንግስትና ህዝቡ ለመለያየት ዜግነት ሰጦቸው ግን ለቦጎ ሆነልን እዛ ሸርተን 2%ሐለመንግስ እንከፍላለን 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-hh3sd6ex1w
@user-hh3sd6ex1w 18 дней назад
🤣🇪🇹🐑🤣🐑🤣🐑🤣🐑🤣🙉
@Samitrghh
@Samitrghh 18 дней назад
አብይ ሌላ ወታደር ሳያስፈልገኝ እርስ በርስ እያጫረስኳቸው ነው ብሏዋል አማራን የሚጠፋው በራሱ ባአማራ ነው አንደኛ በገንዘብ እያታለለ ሁለተኛ የብልግና ፊልም እየቀረፀ እለቅብሀለው እያለ እያስፈራራ ለምሳሌ ታማኝ ታዬ ቦጋለ ብልፅግና ልጆቻቻውን እያገተ ያስፈራራልሌላው ወልቃይት እራያ እንድታገኝ ፋኖን አጥፋ እያለ የአማራ ጠላት እራሱ አማራ ነው 5 አመት በኃላ አማራን ጨርሼ አጠፈዋለው ብሎ እቅድ ይዘዋል ከአዲስ አበባም እንደ ጉድ እየገደለ እየሰወረ ነው😂😮
@asratzenebe982
@asratzenebe982 18 дней назад
meskerem abera??? ye hawasa university??ye tplf???? ekekam beggar,,,,kante yanese sew yaleme meseloh new yemezelabedew????misleading information,,, tebike??? don,t trust this channal,,,,fake news
@niniget3805
@niniget3805 18 дней назад
የዚህ ቻናል ዋና ዓላማ የዩቲዩብ ሽቀላና ብር መሰብሰብ ለመሆኑ ይህ አዲስ ርዕስ ሰጥተህ ያቀረባችሁት ቪዲዮ ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ ከ 8 ሰአት በፊት አቅርባችሁት የነበረው ። አሁን እንደገና የወልቃይት ዜናን የሚመስል ነገር ግን ርዕስ ወይም ታይትሉ ኤዲት ተደርጎ በድጋሜ የቀረበ አሳፋሪ ተግባር ነው ። ምን አለበት የዩቲዩብን ገንዘብ ከመጠበቅ ራይድ ስንኳን ሰርታችሁ ብትተዳደሩ ?? Slowly but surely you will lose your viewers credibility, and that would be the end of your show!!
@mulukenlegesse2467
@mulukenlegesse2467 18 дней назад
Lidetu ......meskerem 30 mengist yabekaletal belom neber ,....ay LIDETU kihdetu.
Далее