Тёмный

Ethiopia - ወደ ሶማሊያ ጥሶ የገባው ጦር እውነታው፣ አንጋፋው ፖለቲከኛ ተሰደዱ፣ ለጠቅላዩ አልነሳም ያሉት ሚንስቴር፣ የአቶ ጌታቸውጥብቅ ደብዳቤ 

Feta Daily News
Подписаться 804 тыс.
Просмотров 139 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

23 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 109   
@user-kr2ne3gn2p
@user-kr2ne3gn2p 3 дня назад
💚💛❤💪💪💪😏😏አማራ ያለወልቃይት ሂወት የለውም አማራ ያለ ራያ ማንንነት የለውም አማራ እና ወልቃይት ጠለምት የአማራ እስትንፋስ ነች እናልቃታል እጂ የአማራ ልጆች በሂወት እያለን ማንም አይወስዳትም 💚💛❤💪💪💪😍😍😍😍😍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🐅🐅🐅🐅🐅💪💪💪💪💪ለእርስታችን እንሞታለንን
@Forever-pb2pk
@Forever-pb2pk 3 дня назад
Raya eko temeleselk wode tdf
@user-jf7qi3vo3c
@user-jf7qi3vo3c 3 дня назад
ድል ለተገፍው አማራ ህዝብ💚💛❤
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd 3 дня назад
Simply put siege Oromo warlords Abiy Ahmed then’ he’ll flee like mengistu
@user-cl2ov5ij1v
@user-cl2ov5ij1v 4 дня назад
የማንደራደርበት የወልቃይት ጠገዴ /ራያ /ፀለምት አንደራደርም።።
@shmlashsalam3459
@shmlashsalam3459 4 дня назад
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ድል ለገፋው የአማራ ህዝብ
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 3 дня назад
Good morning Fetha Midya for sharing the true news❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 4 дня назад
ወልቃይት ሰኔ ሰላሳን ተግባራዊ ለማድረግ እናያለን
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 3 дня назад
አቶ ቡርሀኑ ነጋ ለሆዳቼዉ ሰላደሩ ደግ አረገ
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 3 дня назад
ድል ለፋኖ ሞት ለቡልፀግና መግሰት
@AsegidZenebe-dg5cj
@AsegidZenebe-dg5cj 4 дня назад
አሜን አሜን አሜን
@haymanotrosa2787
@haymanotrosa2787 3 дня назад
ድል ለፋኖ
@girumaschalew1700
@girumaschalew1700 3 дня назад
😢😢😢 iwnetim yetigrai hizb yasazinal 😢😢
@user-gs1vy4ls6s
@user-gs1vy4ls6s 4 дня назад
ተረት እና ወሬ ማን ያክለዋል
@yaredyared3305
@yaredyared3305 4 дня назад
የኬኛው ብልፅግና ይውደም
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 3 дня назад
Amen lehulachen wendemea Friends Fetha Midya for sharing the true news❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mamemome8341
@mamemome8341 4 дня назад
አሰላሙ አለይካ ወራህመቱላህ። የፍጆታ እቃዎችና የአገልግሎት ዋጋዎች በጣም መጨመራቸው ይታወቃል። ይህን ያገናዘበ ድጋፍ እንደታደርግልኝ አደራ እላለሁ።
@ashenafinegash1514
@ashenafinegash1514 3 дня назад
የህወሓት-ኢህአዴግ ነገር፤ ሲያልቅ አያምር። ህወሓት-ኢህአዴግ በሰሜኑ ጦርነት አላልቅ ያለውን ትግሬ በህዝብ- ለህዝብ ጭፍጨፋ ልታስፈጀው እንዳይሆን እሰጋለሁ።
@alamgir481
@alamgir481 4 дня назад
ሱማሌ ምናምን ትላለህደ ባማራ ክክል ህዝብ ያለቀ በውርጌሳ በውጫሌ ንፁሀን እየተጨፈጨፈ ለምድነው እማዘግቡት አሽቃባጭ አድም ላማራ ህዝብ የጠቀመው የለም ግን ኢሻአላህ ጠብቁ እደናተ ያለደለው ፈጣሪ እስሚፈርድ😢😢😢😢😢😢
@ethiopiayene5039
@ethiopiayene5039 3 дня назад
ሰላም የማትወድ የትግራይ ምድር አሁንም መካሪ ቢኖራችሁ ጥሩ ነው ወልከቃይትና ራያ በአማራ ልጆች በደም ዋጋ ተከፍሎበት ወደቀድሞ ማንነቱ የተመለሰ ነው ሽማግሌ ይብቀልብሽ ዳግም እንዳጠፊ እግዚኦ አእናንተ😡😡😡አማራ ወገኔ ክፉ ጎረቤት ገጠመው😭
@AlemuMola-dl2ce
@AlemuMola-dl2ce 4 дня назад
አብይ ሁሌም አጨብጫቢ የሚሰግድለት ሰዉ ይወዳል ለዛነዉ አዋቂወች ሲመክሩት የማይሰማዉ ምክንያቱም እኔ ብቻነኝ አዋቂዉ ብሎ ያስባል ለዛነዉ ሀገሪቱ ምስቅልቅል ያለችዉ ይሄዉ ሰዉ ለሰላም እኳ ሰላማዊ ሰልፍ ማረግ አልቻለም ሀገር ጥሎ እስከመሰደድ ያደርሳል ሰላምን መስበክ ያሳዝናል ለምን መግስት ሁሌ ሽብር ስለሚወድ የወበሩ መፅኛ ይሄ ስለሆነ
@zerihunodda2202
@zerihunodda2202 3 дня назад
100% ሀሰት!!!ሰላምን የጠላ የለም!!! ለይተው "መከላከያ ወደ ካምፕ ይግባ÷ፋንዲያ እና ሽንታም ሸኔ ሀገር ላይ ይፈንጩ÷ አዲስ አበባ ያስገባነው የፋንዲያ ርዝራዥ ረብሻ ይፍሩ÷" ሁሉም በየአጥቢያው ሲበጠብጥ መንግሥት አልቻለም እና የአውጫጪኝ መንግሥት ይቋቋምልን.....አረ??? አይለም ስደት እንጦሮጦስ ይግቡ!!! ከእንግዲህ መንግሥት የሚቀየረው:- 1 በምርጫ 2 በህዝባዊ አመፅ:: ከሁለቱ ወጭ የለምምም!! አትድከሙ!!!
@mesy6975
@mesy6975 4 дня назад
🙏🙏
@lilaahmd8981
@lilaahmd8981 4 дня назад
Amen
@YaredAbrha-wb3px
@YaredAbrha-wb3px 3 дня назад
ወልቃይት ወደፊት❤❤❤
@berhanebush3921
@berhanebush3921 4 дня назад
የወያኔ ቡችላ ነው።
@yonasafeworki5568
@yonasafeworki5568 3 дня назад
ኣንታ ሓቒ ምዝራብ መዓስ ኢና ንጅምሮ እቲ ናይ ከረን ዜና ቕድሚ ክንደይ ዓመታት ዝነበረ ዜና እዩ።ስለዚ እዋናዊ ሓበሬታ ሃብ።
@user-fb3nh4fx7n
@user-fb3nh4fx7n 4 дня назад
አንዳንዴ የምታቀርቡት ነገር ይገርማል ለህዝቡ ማይመጥን ነገር አታቅርቡ አሁን እስቲ አንድ ሚኒስቴር ተነሳ አልተነሳ ብሎ መዘገብ ምንድነው የሚጠቅመው ስንት አሳሳቢ ነገር ባለበት ሀገር ዝም ብላቹ እንቶ ፈንቶ ትዘባርቃላቹ
@EylachewKebede
@EylachewKebede 4 дня назад
Will
@girumgb
@girumgb 3 дня назад
Nice
@abdurahmanabdo1345
@abdurahmanabdo1345 3 дня назад
No problem anyone can go peace for Ethiopia under aby Ahmed leadership
@solomonsinke457
@solomonsinke457 4 дня назад
ይህ መግስት ተብየው የቆሻሻ ጥርቅም ንው ይህ ሁሉ ተጠራቅሞ ወደ ገደል ይይሽኛል እስከሚጠፈረቁ ድረስ ነው ያህያ መግስት ድሮስ አህያመገዛት እጂመግዛትየት አባቱ
@SleepyDesk-bx5jx
@SleepyDesk-bx5jx 4 дня назад
🎉🎉🎉🎉🎉
@invisiblepower3131
@invisiblepower3131 3 дня назад
ደሞዛቸውን ይከፈላቸው።
@nahumdegefa7641
@nahumdegefa7641 4 дня назад
ምርጥ የጉራጌ ጀግና ብሬ አራዳው
@amanueleyasu7014
@amanueleyasu7014 4 дня назад
የአብይ ገረድ አደል እንዴ ይሄ ባንዳ ወገኖቹን ለሆዱ ብሎ አፉን ለጉሞ የተቀመጠው
@Nigus616
@Nigus616 3 дня назад
ጉራጌ አራዳው እንዳጭበረበረ እንደሰረቀ እንዳሰረቀ እራሱን ችሎ የማይኖር ብሄር ቢባል በኢትዮዽያ ጉራጌ ብቻ ነው ለመጣው እንዳሽቃበጠ ለሄደው ስም እንደሰጠ; እናቶቻችሁ ከልጅነት ጀምሮ ከቤት ስትወጡ እንድትትጭበረብሩ እንድትሰርቁ ሰርቃችሁ እንድትኖሩ እንደመረቋቹህ ያላችሁት እናንተው ናችሁ; ሌቦች
@endadago
@endadago 4 дня назад
አብ ትግራይ ዝመፀ በዓል ስልጣን ኩሉ ንሕጊ ተገዛኢ ኣይኮነን።ጌታቸው ካብዚይ ወፃኢ ክኸውን ኣይኸእልን።
@user-ll8nz6xb4b
@user-ll8nz6xb4b 4 дня назад
😮😮😮😮
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 3 дня назад
አይጥ ለሞቷ አሉ የቡልፀግና መግሰት መዉደቅያዉን አያፋጠነ ነዉ
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 4 дня назад
የበሻሻው እኮ ዝም ብላ ትወጣጠራለች በስህት ባገኘችው ስልጣን መሀይምነት እኮ ደፋር ያረጋል 😂😂😂
@TeshaleAbebe
@TeshaleAbebe 3 дня назад
Mehaym segete
@abdurahmanabdo1345
@abdurahmanabdo1345 3 дня назад
Masha Allah congratulations to Ethiopia
@GEBREKIDANTEKLEMICHAELTEMANU
@GEBREKIDANTEKLEMICHAELTEMANU 4 дня назад
ገለልተኛ ሜድያ ከሌለ እርባና የሌለው ተረት ነው
@Muhammad-hv8zy
@Muhammad-hv8zy 4 дня назад
የትናቹህ ቤተ ሰብ
@freeethiopia3729
@freeethiopia3729 4 дня назад
#መንግሥት_አለ_እንዴ⁉️ #ደርሰዋል_ፍልሚያው_ይቀጥላል‼️ #የጥቁር_ጥሊያኖቹን_ሸለፈታሙን_አብይ_አህመድንና_ግብርአበሮቹን_በአማራ_ዘር_ማጥፋት_ለዓለም_አቀፍ_የወንጀለኛ_ፍርድ_ቤት_ሣናቀርብ_አናርፍም🩸⚖️#ፋኖ_ያሸንፋል‼️
@user-tamrattafera123
@user-tamrattafera123 4 дня назад
ወይ ብሬ😅
@sophoniasbekele2248
@sophoniasbekele2248 3 дня назад
Gena sigedulgn yilal
@deresedaje-bc5ik
@deresedaje-bc5ik 4 дня назад
Ethiopia is filed state
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 3 дня назад
HEYAWE EGZIABHER AMELAKE ESU HULUNEM SERE AMHARA TERARGO YATFALEN YATEFALACIHU AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🇲🇱🤲🙌✅✅✅✅✅✅✅
@TsehayneshShiferaw
@TsehayneshShiferaw 4 дня назад
Eschew selaltenesu teklyminsetiru min yekerebachewal
@amandimisse2339
@amandimisse2339 4 дня назад
#ETHIOPIA PM AMAN NEW AND NOW ETHIOPIA AMAN PM SAY TV NEWS
@user-gz8im8sr9h
@user-gz8im8sr9h 3 дня назад
የራሷ እያረረባት የሰው ታማስላለች ማለትነው
@user-bi3so8gd7c
@user-bi3so8gd7c 3 дня назад
ብርሃኑነጋ ለአቢ አያቱነው እንዴት ይነሳል የኸ ከእውቀት የራቀነው መከበርያለበት በሽምግልና ብርሃኑነጋነው ይኸ በሥልጣን መመካትነው ጥሩአይደለም ያሳጠርኩ አውቄነው
@hanhn7623
@hanhn7623 4 дня назад
የትግራይ.ህዝብ.ፈጣሪ.ይድረስላቹ
@user-fy5yv4sq9v
@user-fy5yv4sq9v 4 дня назад
አይ ጊዜ አይ ጊዜ አንተ ነበርክ ለሱ መነሳት ያለብህ::
@amandimisse2339
@amandimisse2339 4 дня назад
#ETHIOPIA AND SOMIEL RELATION NICE GOOD BUT ERITREA DEAD #BBC NEWS
@befekaduzeleke2149
@befekaduzeleke2149 4 дня назад
Bandirachew tplf kechaina yetewase cherk enji yeEthiopian ayawukum ende?
@user-ex4ln2ud1l
@user-ex4ln2ud1l 4 дня назад
ብርሐኑን ባልደግፍም በአብይ ንግግር ግን ሁሌ አፍራለሁ
@evaalexia-pd2ki
@evaalexia-pd2ki 3 дня назад
ትላልቅ አባቶች ሲነሱለት አላከበሰው አብይ በተራው አሽቃባጭ ብርሀኑ ነጋ ተናቀ አብይ በብርሀኑ ነጋ ስለተናቀ(ቁጭ)ብሎ ስለተቀበለው አብይ በናቃቸው አባቶች በብርሀኑ መናቁ ደስ ይላል መናቅ ያለበት መሪ ነው አብይ ካድሬው ተቃጠል
@shambelbedanie3608
@shambelbedanie3608 4 дня назад
Lehagerachin yemaybeju yetelat guday asfetsemi yehonu bandawoch hulu ewuku poletikegna libalu aygebam.
@amandimisse2339
@amandimisse2339 4 дня назад
#ETHIOPIA AMAN PM NOW ANNOUNCE ALL TV NEWS AS FOLLOWED SAY V NEWS
@gdhgfgdgjf4267
@gdhgfgdgjf4267 4 дня назад
የሚያሳዝነው መንግስት ሆደሰፊ በሳል አስተሳሰብ አለው ይባል ነበረ የኛው ሀብሀብ ቅንጭላት ሁኖ እርፍ😊
@tameratmolla9670
@tameratmolla9670 3 дня назад
In # 1 AGASES #2 ACHIBERBARI #3 and the REST ARE THE FANDYAS
@TaherJemal
@TaherJemal 4 дня назад
አሸባሪ መስራቻ ኢትዮጵያ ነች አሁን ደግሞ ሰላም አስከባሪ ተብላ ገባች የሚገርም ነው. ሶማል በሰላም ከሆነች በየሃይል የተቀማችው ጅጅጋ ስለምትመልስ ሌላም ኢትዮ.
@user-wh8vl5ei7g
@user-wh8vl5ei7g 3 дня назад
የትግራይ ድንበር ዋጃ ጥሙጋ ሳይሆን አልውሃ ነው ዳንሻ ሳይሆን መተማ ነው ለግዜ ጉዳይ
@haymanotrosa2787
@haymanotrosa2787 3 дня назад
ክክክክ😂😂😂😂
@AMNOAMNO-jy4ld
@AMNOAMNO-jy4ld 4 дня назад
ቀደምኩ😁
@Muhammad-hv8zy
@Muhammad-hv8zy 4 дня назад
ለጥቂት😅
@BelayineshAbebe
@BelayineshAbebe 3 дня назад
@user-tr6wp7fx4x
@user-tr6wp7fx4x 4 дня назад
Kburat Ethiopiawiyan ende eritreawit i can not trust prime minister dr abiy government what somalia is saying could be true
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 4 дня назад
ምነው ፕሮፌሰር ትምህርት ሚነስትር አንድ ቢሊዮን ብር የበጀት ጉድለት ተጭኖህ ነው አቶ ዳንኤል አገር ከምትረብሹ ከአገር መውጣቱ ጥሩ ነው ለመሆኑ ቪዛውን እንዴት ነው የምታገኙት ሰው በጀልባ እየተጓ የባህር እራት ሲሆኑ
@Yfdbkg
@Yfdbkg 4 дня назад
ክክክአይ እኔን ግርም የሚለኝ ሀብታም ባንዳዎችና ፖለቲከኛ ባንዳዎች ከሀገር ሹልክ ብለው ይወጡና ማስፈራሪያ ደረሰብኝ እኝኝኝ የሚሉት ነገር ነው ወንድ እስር ይፈራል እንደኘዚ አይነት ፖለቲከኞች ናቸው ሀገር ለመምራት የሚጋጋጡት ጅላጅል ለዚ ለዚ እስር ቀለቡ እስኬው አንደኛ ነው😂😂😂
@adeluv4433
@adeluv4433 4 дня назад
Always false report.....
@munamoges6748
@munamoges6748 4 дня назад
ሁለተኛ
@MuluneshJenberu
@MuluneshJenberu 3 дня назад
የራሱንህዝብ እየጨፈጨፈ እየደፈረ አለም ያዉቃል እኮ ጨፍጫፊ መሆኑን እየታወቀ እንደት ነዉ የሶማሊያ ህዝብ እኳን ደህና መጣህ እሚለዉ ቀለዳችሁ በጣም እኔ ግን የሶማሊያ መንግስት የወሰነዉ ዉሳኔ በጣም ጥሩ ነዉ ምክንያቱም የኢትዮ መከላከያ ከአልሸባብ እሚለይበት የትኛዉ ስራዉ ነዉ አልሸባብ ይገላል ግን አይደፍርም ፠፠የኢትዮ መከላከያ ተብየዉ ይገላል ይደፍራል ይዘርፋል የድሀ ቤት ያቃጥላል 😢😢😢😢 ኧረ እንደዉም አልሸባብ ይሻላል ስለዚህ የሶማሊያ መንግስት በሀገሩ ውስጥ የሰዉ ጅብ አሚያሰፍር ቂል ነዉ እንደ 😅😅መቸም እናንተ ማሰቢያ የላችሁም እና አለም ሞኝ አይደለም
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l 3 дня назад
ብርሃኑ እኮ የተዋረደው የ7ኛ ክፍል ተማሪ አሽከር ሲሆን ነው። ስድብ ሲያንሰው ነው። አቢይ እስከሚያባርረው ድረስ የኢትዮጵያን ወጣቶች እየረፈረፈ ይቆይ።
@zeynebe6065
@zeynebe6065 3 дня назад
😂😂😂😂😂 የቡና ወሬ እኮ ነው እሚመስለው አቀራረብህ ወቸው ጉድ
@amandimisse2339
@amandimisse2339 4 дня назад
#AMAN PM ETHIOAPI NOW #MIDCIEN GOOD BUT ERITREA MINISTER OFFICES OFF AND ERITREA GUILTY ND ERITREA JOB BAD NOW #ETHIOPIA PRODUCTION GOOD BUT ERITREA OUT ETHIOPIA NOW SAY TV NEWS#CNN AND #ABC AND #ETHIOPIA PRIME MINISTER AMAN NEW AMBASSADOR AND MINISTER AS FOLLOWS SAY V NEWS AMAN NEW PM ETHIOPIA OPEN AGZFTION AND SIGN TRUE ETHIOPIA PRIME MINISTER AMAN NEW SAY TRUE ERITREA MINISTER AND ERITREA AMBASSADOR OUT FROM EMBASSY AND AMBASSADOR AND MINISTER OF MINISTER NOW ALL ERITREA JAIL AND SO ON #BERUNE NEGA PROFFISSER NOW SAY TV NEWS OUT FROM ETHIOPIA MINISTER AND AMBASSADOR BECAUSE PROFFISSER BERUNE NEGA GIRWITE AND OUT FROM ETHIOPIA COUNTRY MILTRAY COMP AND NOW ERITREA DEAD NOW
@user-pq2wq7lv6d
@user-pq2wq7lv6d 3 дня назад
አንተ የሆነው መተረክ እንጂ ለምን ጉቡ የሚለውን መተንተን አትችልም፣ የህጻን ሥራ ነው፣ ሤራውን ማወቅና መተንተን የጋዜጠኛነት ጥግ ነው፣ እባክህ ላይ ላዩን አትጋልብ
@DawitKinfe-sx5ge
@DawitKinfe-sx5ge 3 дня назад
Wekayt mechem bihon Amara maninet norot. ayakim bselam kewetachu turu kalhone gin waaaa
@brhanebeyene6777
@brhanebeyene6777 3 дня назад
Abate yenafekehale
@ermihabteshzeray5343
@ermihabteshzeray5343 4 дня назад
Please don't propagate against Amhara Fanoooo
@zeynebe6065
@zeynebe6065 3 дня назад
ሰሚን ወሎ ላይ ህዝብ እያለቀ ሌላ ዜና ትቀባጥራላችሁ ሞላጫ ሁላ
@uzaddinuzaddin3455
@uzaddinuzaddin3455 3 дня назад
የማይረባ ወሬ ዜናህ እደድሮው አልጥም አለኝ
@TerefeTifeale
@TerefeTifeale 3 дня назад
.b
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 3 дня назад
አብይ አሽሙሩን ከየት ተማረው። በተለያዩ ጊዜያት አሽሙርና ሽሙጥ ሲናገር ይሰማል። ይህ ከጠቅላይ/ሚ አይጠበቅም ። narcissistic አመለካከት ነው። ዝቅ በሉልኝ፣ አክብሩኝ፣ ሁሉን እኔ አውቃለሁ፣ ሽሙጥ፣ አሽሙር፣ ዘለፉ፣ 😂😂😂😂😂
@BestCustomer-bi8pw
@BestCustomer-bi8pw 3 дня назад
ኢትዮጵያ ትቅደም
@idreessyed5902
@idreessyed5902 4 дня назад
ይልቃል ከፋለ ታለልህ ገሰስ ጌታቸዉ ረዳ ግባና ለውስ ሀረሪ ጫት ሲቅም ሱማሌ ሲዘራ አየ ታዝሎ እስክሳዉ ሽመልስ ሲቅራራ ወለፈድዉ አብይ ተረቱን ሲወራ
@hanhn7623
@hanhn7623 4 дня назад
የኢትዮጵያ.መከላከያ.❤❤❤❤❤❤❤❤.ክብር.ይገባዋል.በአጥንቱ.እና.በደሙ.አገር.ሚጠብቁት
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l 3 дня назад
የወያኔ ቅጥረኛ ስለወያኔ በየሰዓቱ ታለቅሳለህ።
@Hailemariam-qg1fw
@Hailemariam-qg1fw 3 дня назад
የታባቱ ሔዶ ነበር 27 ዓመት የዴመለዉ ልጅ ፈሳም ቢጤ በለው😊
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd 3 дня назад
Oromo warlord Abiy Ahmed can’t hide his genocide in Ethiopia coast of Somalia. Somaliland is a prank like Abiy empire
@endalkacheweshetu2852
@endalkacheweshetu2852 4 дня назад
እንተ ከሀሜት አቶጣም
@endegenaabebe7147
@endegenaabebe7147 4 дня назад
እደዚህ ያለ ገረድ ጋዜጠኛ ባይወለድስ
@user-zy8kr5mq3g
@user-zy8kr5mq3g 4 дня назад
አሽቃባጭ!እከክ
@abdilfatahmohamad6713
@abdilfatahmohamad6713 4 дня назад
መከለከየ ይለምሊም ጠለት ይውደም 💪💪💪💪💪💪
@EhiteWondimagegn
@EhiteWondimagegn 4 дня назад
ቡቺዬ እንደም ከረምሽ ፣😅😅😅😅 ።
@dn2091
@dn2091 3 дня назад
ጎንደርም እኮ የትግራይ ነው
@AdamuTadese
@AdamuTadese 4 дня назад
አንተ አሉባልተኛ ቆሻሻ በክት ነክ ፕሮፌሰር ብርሃኑም ጠ ሚ አብይም በጣም ይከባበራሉ ይዋደዳሉ ቢሆን እንኳን እንደዚህ የሰፈር ወሬ አድማጮችን አይመጥንም
@Tekulaw
@Tekulaw 4 дня назад
Kit lash cadere Weta kezih👌👌👌
@evaalexia-pd2ki
@evaalexia-pd2ki 3 дня назад
ስለተከባበሩ ነው የተናናቁት ሲጀመር ተሳድበክ መጀመር ምንድነው ሲቀጥል ባንዳ አሽቃባጭ እደሆንክ ታስታውቃለክ ብርሀኑ ነጋ ስልጣን ፈላጊ ነው ተሰጥቶታል ሲቀጥል አብይን አለማክበሩ ብዙም አይደንቅም አብይም የሚያከብረውን ስለሚንቅ በብርሀኑ መናቁ ደስ ይላል እንኳን ተናናቁ ከፈለጉ ገደል ይግቡ ፀረ ኢትዮጵያ ሁላ ባንዳው አታሽቃብጥ ለፍርፋሪ ብለክ እራስክን ወክል ጠማማ ቅል
@AdamuTadese
@AdamuTadese 3 дня назад
@@evaalexia-pd2ki አንተ ወሸለፈታም ወይ አህያ ወይ ኦብድ ውሻ ነው ሰው በትሆን እንደዚህ አትልም ነበር ጀግናው ጠ ሚ አብይ ለሸለፈታሞች ለአህያዎችና ለእብድ ውሾች መዳኒታየው ነወ ለዚህ ነው ያንገበገበክ
@DawitKinfe-sx5ge
@DawitKinfe-sx5ge 3 дня назад
Wekayt mechem bihon Amara maninet norot. ayakim bselam kewetachu turu kalhone gin waaaa
Далее