Тёмный

Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 58 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 58 

Addis Movies
Подписаться 554 тыс.
Просмотров 704 тыс.
50% 1

ዘጠነኛው ሺህ አስቂኝ ድራማ ክፍል 58 - Zetenegnaw Shi New Ethiopian Sitcom 2020
Facebook : / eyohatv
Instagram : / eyohaaddis
RU-vid : / eyohamusic
Website: www.eyohatv.com
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Eyoha Entertainment
#EyohaEntertainment
#EthiopianMovie
#EritreanComedy

Развлечения

Опубликовано:

24 окт 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 636   
@betebete8811
@betebete8811 3 года назад
ተዋናዩቹ ብቻ ሳይሆኑ ደራሲው ያበደ ነው ጭንቅላትህ ይባረክ
@zacharycaspian7225
@zacharycaspian7225 2 года назад
i dont mean to be so offtopic but does anyone know of a way to get back into an instagram account? I was dumb forgot the password. I love any tricks you can give me
@user-wt3ol4tb4p
@user-wt3ol4tb4p 3 года назад
ይህ ድራማ ይመቸኛል የሚል እደኔ ላይክ ላይ ይግጨኝ ይመቹኛል እረዱዬ ስወድሽ😘😘😁😁😁
@funniestworld2610
@funniestworld2610 3 года назад
#saronayelignyoutube
@amanueladmasu2985
@amanueladmasu2985 3 года назад
Betami new feta miyargut
@NetallTube
@NetallTube 3 года назад
ይህንን የምታነቡ በስደትና በመከራ ላየ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ ውዶቼ።
@yengutube
@yengutube 3 года назад
ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ እና ስራዎቸን በማየት ለኔ ጠቃሚ የሚሉት አስተያየት በመስጠት እንድበረታታ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም በሰው አዊ ቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ የለቀኳቸውን የተለያዩ የቪድዮ ታላቶቸን በማየት ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ልጠናከርም ልበረታታም አልችልም እና በስራዎቸ ጠንካራ ልሆን የምችለው እናተ ሰብስክራይብ ላይክ ሸር እና የሰረዋቸውን ታሌንቶች እያዩ አስተያየት እና ኮሜንት ሲሰጡኝ ብቻ ነው ወደተሻለ ለውጥ የምሸጋገረው እና ይህን ትልቅ ድልድይ እንድሻገረው እና እንዳልፈው ትልቁን ሰው አዊ ቅንነትዎን በደግነት ያበርክቱልኝ ስለሚያረጉልኝ ቀናነት ፈጣሪ ውለታዎን ይክፈልልኝ አመሰግናለሁ %$&
@yengutube
@yengutube 3 года назад
ኢትዮጵያዊነት ru-vid.com/show-UC8CZXeVjT7QSlSzN4QWvAYw ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ እና ስራዎቸን በማየት ለኔ ጠቃሚ የሚሉት አስተያየት በመስጠት እንድበረታታ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም ሰው አዊ ቅንነት ካለዎ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማለት እና በማድረግ የሰረዋቸውን የተለያዩ የቪድዮ ታላቶቸን በማየት ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ልጠናከርም ልበረታታም አልችልም እና በስራዎቸ ጠንካራ ልሆን የምችለው እናተ ሰብስክራይብ ላይክ ሸር እና የሰረዋቸውን ታሌንቶች እያዩ አስተያየት እና ኮሜንት ሲሰጡኝ ብቻ ነው ወደተሻለ ለውጥ የምሸጋገረው እና ይህን ትልቅ ድልድይ እንድሻገረው እንዳልፈው ትልቁን ሰው አዊ ቅንነትዎን በደግነት ያበርክቱልኝ ስለሚያረጉልኝ ቀናነት ፈጣሪ ውለታዎን ይክፈልልኝ አመሰግናለሁ ***()
@nuratube566
@nuratube566 3 года назад
የጩባው አድናቂ የትአላችሁ እስኪ 👍👍👍👍
@user-jy5fs1ut2i
@user-jy5fs1ut2i 3 года назад
እንደመመር
@mylifestyle8269
@mylifestyle8269 3 года назад
Ere shem yeyazachu easti sele movew commetu lelike yentna adnaki like kebtese ateblu pleaseeeeeeee
@yengutube
@yengutube 3 года назад
ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ እና ስራዎቸን በማየት ለኔ ጠቃሚ የሚሉት አስተያየት በመስጠት እንድበረታታ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም በሰው አዊ ቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ የለቀኳቸውን የተለያዩ የቪድዮ ታላቶቸን በማየት ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ልጠናከርም ልበረታታም አልችልም እና በስራዎቸ ጠንካራ ልሆን የምችለው እናተ ሰብስክራይብ ላይክ ሸር እና የሰረዋቸውን ታሌንቶች እያዩ አስተያየት እና ኮሜንት ሲሰጡኝ ብቻ ነው ወደተሻለ ለውጥ የምሸጋገረው እና ይህን ትልቅ ድልድይ እንድሻገረው እና እንዳልፈው ትልቁን ሰው አዊ ቅንነትዎን በደግነት ያበርክቱልኝ ስለሚያረጉልኝ ቀናነት ፈጣሪ ውለታዎን ይክፈልልኝ አመሰግናለሁ %$&
@ebs3463
@ebs3463 3 года назад
ኢትዮጲያ ውስጥ ከሚሰሩ ምርጡ ሲትኮም ኣንዱ 9k ነው በርቱልን ❤👉አገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን ህዝቦቿን ከዚህ አስከፊ ወረርሺኝ ፈጣሪ ይጠብቅልን ❤👉 በስደት የምትኖሩ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ይህ አዲሱ የዩቲዩብ ቻናሌ ነው ቤተሰብ ይሁኑ ቆንጆ ቆንጆ አዝናኝ ፕሮግራሞችን ይዠ መጥቻለሁ...
@user-vp6uy8sb2d
@user-vp6uy8sb2d 3 года назад
አሚን
@asefaalemualemu9888
@asefaalemualemu9888 3 года назад
Ameen
@aksjah7098
@aksjah7098 3 года назад
Amenn
@kayresafo682
@kayresafo682 3 года назад
አሚንንንንን መለጠዉ እኔን ማች ነዉ እንተርዢዉ የምተደርገኝ
@hajidaughter.romanfan2346
@hajidaughter.romanfan2346 3 года назад
መሸሻ የሙት Subscribe አድርጌሐለው
@kannsein5607
@kannsein5607 3 года назад
ፍትሕ ለአማራ ህዝብ እና ያለ ጥፍታቸው ለሚፈናቀሉ ወገኖቼ ፍትሕ ፍትሕ......
@NetallTube
@NetallTube 3 года назад
Seifu Fantahun ፕራንክ ተደረገ | ላለመሳቅ ይሞክሩ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HR1CsGRVWFc.html
@joel5057
@joel5057 3 года назад
@@NetallTube simp
@user-xv8bk6oo3s
@user-xv8bk6oo3s 3 года назад
Anateshe yefetefete
@Lifeeegoeson22
@Lifeeegoeson22 6 месяцев назад
😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣​@@user-xv8bk6oo3s
@mustobintmahmedggy7542
@mustobintmahmedggy7542 3 года назад
Baga nagiyan dhuftan jalewani koo nafi jiradha mee namin akka kotiti chuba jalta like😁😁😁😁😁😁
@user-no4mc5ux3m
@user-no4mc5ux3m 3 года назад
ኣይ ውሮ እዴት እደተመቸሽኝ ከውቅት ነፃ የሆንሽ ልጅ 😘😘😘😂😂😂 እና የጋሽ ብሬ ቤተሰቦች በጣም ነው እመወዳቹህ በርቱ 🌹🌹🌹🌹
@fitsetech21
@fitsetech21 3 года назад
ምርጦቼ፣ዉዶቼ፣ጥብሶቼ፣😍 Subscribe አድርጉልኝ! ለኔ ጥቅም አለው ለእናንተ ግን የ1 ሰከንድ ስራ ነዉ ደሞ እሚጠቅም እንጂ እሚጎዳ አደለም comment ,like እና ከተሞቻችሁ በዚዉ ሹፉት
@NetallTube
@NetallTube 3 года назад
Seifu Fantahun ፕራንክ ተደረገ | ላለመሳቅ ይሞክሩ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HR1CsGRVWFc.html
@kidumel2257
@kidumel2257 3 года назад
09472813289674
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 года назад
ጩቢቲ ያሠቀኛል😂🤣🤣🤣🤣🤣 ሸሮው ገረሞኝ ነው አለ😂😂😂 ይገረማል 😏የምረ ተወዷል በለዋል 🙄🙄
@hiwotyemedehanialemlejefii7586
@hiwotyemedehanialemlejefii7586 3 года назад
የኔዋ 😋😋😋😂😂😂😂😂😂
@tizitqyasav164
@tizitqyasav164 3 года назад
የድቄት ወተት ግን እንዴት ነው የሚታለበው😂 አንቺ ድርብ ደነዝ😂 ውሮ አዝግ
@sarchsdetegnawa768
@sarchsdetegnawa768 3 года назад
አቤት እናንተን ሳይ ትንሽ አይምሮየ ይታደሳል እረዱ እኔ መዳም ቅጥል እደምታደርገይ ቅጥል አረጋችሁአት እረተው ግን ጩባው ገንየ እና ሚጣ ደናናቸው ግን ደስ ብሎያል ጩባው ተጨንቀህ ነበር በሰላም ያሳድግልህ ዘጠነኛው እሽ እዴት እደምወዳችሁ እስከጥግነው ቤታችሁ በባዴራ ምኝታክላስ በመስቀል ሳሎንም በስላድኖ እናንተም ከነማህተባችሁ ሳያችሁ ደስታየ ወደር የለውም ማርያምን የኛ ማህተባችን ወይም መስቀላችን በብር አንሸጥም ፈጣሪየን ክጀ ከመሆን ሀብታም ድህነት ይሻላል እስከዘላለም ፈጣሪ ካለው ማንም ሊጨምርም ሊቀንስ አይችልም ማህተባችን ጠበቅ እናርግ ቀልድ የለም ነገበሚጠፋ ብናኝ ገንዘብ አንታለል ወገኔ አዳሜ በሙሉ ደሞም እደአርቴ እያወለቅነ የምንለብሰው አይለም ሴት በ80 ቀን የስላሴን ልጅነት ያገኘችበት ማህተቧ ነው ወንድም በ40 ቀን አንቀልድ በምነታችሁ እንበርታ እንፀልይ ውድድ ፀልዩልይ ለሀገሬ ያብቃይ አምላኬ ናፈቀይ አገሬ ስደት ምርር አለይ እናቴ ናፈቀችይ እንቅልፍ አጣሁ መንገድ በረራ ዝግነው ምን ይሻለይ ወይ ተመስገን ብየ ሲነጋ ሲመሽ ቸርነቱን እለምናለሁ አቡ የግዝ ባለቤት ነህ ስትናገር ሰምቻለሁ ጣል አርግ ልን በርታ በርቱ
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 3 года назад
እረዱ ሽሮ ቤትማ እኔም ሄጄ መቅመስ አለብኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️
@amiratube3467
@amiratube3467 3 года назад
በጣም ተወዳጅ ሲትኮም ድራማ በጉጉት ነው የምጠብቃቹ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 года назад
ይችን የምታነቡ ሁላ ሰላም ጤና ይሰጣችሁ🙏🙏🙏 የሣምት ሰው የበለን💋
@user-lz7xx5te3c
@user-lz7xx5te3c 3 года назад
አሜን አሜን 🙏🙏
@NetallTube
@NetallTube 3 года назад
Seifu Fantahun ፕራንክ ተደረገ | ላለመሳቅ ይሞክሩ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HR1CsGRVWFc.html
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 года назад
@@user-lz7xx5te3c አሜን
@user-rl8mo9bs6h
@user-rl8mo9bs6h 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@hiwotyemedehanialemlejefii7586
@hiwotyemedehanialemlejefii7586 3 года назад
አሜንንንንንን 🙏🙏
@user-bn2hu9tj7u
@user-bn2hu9tj7u 3 года назад
በየ ሄድኩበት ኮሜንት ማንበብ እወዳለሁ ግን አሁን ላይ የሰለቸኝ ነገር ቢኖር ላይክ እና ሰፕስክራይብ የሚለምኑት ሰወች ብዛት አንድ እኮ ስለ ቪደወው የሚኮምት የለም🙁
@user-hb6sl5kz3c
@user-hb6sl5kz3c 3 года назад
በጣም እኔ እራሱ መሮኛል🤗🤗🤗
@AsAs-im9qp
@AsAs-im9qp 3 года назад
ኧረ እውነት ብለሻል እኔ እራሱ ስልችት ብሎኛል ውይይይይይይ በዛ
@yengutube
@yengutube 3 года назад
ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ እና ስራዎቸን በማየት ለኔ ጠቃሚ የሚሉት አስተያየት በመስጠት እንድበረታታ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም በሰው አዊ ቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ የለቀኳቸውን የተለያዩ የቪድዮ ታላቶቸን በማየት ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ልጠናከርም ልበረታታም አልችልም እና በስራዎቸ ጠንካራ ልሆን የምችለው እናተ ሰብስክራይብ ላይክ ሸር እና የሰረዋቸውን ታሌንቶች እያዩ አስተያየት እና ኮሜንት ሲሰጡኝ ብቻ ነው ወደተሻለ ለውጥ የምሸጋገረው እና ይህን ትልቅ ድልድይ እንድሻገረው እና እንዳልፈው ትልቁን ሰው አዊ ቅንነትዎን በደግነት ያበርክቱልኝ ስለሚያረጉልኝ ቀናነት ፈጣሪ ውለታዎን ይክፈልልኝ አመሰግናለሁ %$&
@ettopina3783
@ettopina3783 3 года назад
@@yengutube ደገመው🙄
@LoveLOVE-le8se
@LoveLOVE-le8se 3 года назад
እኔም ማበብ ልተዉ ነዉ ዘንድሮ ለማኝ በዝቶዋል
@user-fy4dh3de7b
@user-fy4dh3de7b 3 года назад
ጩቢቲ ብሬ አቡ እረዱ💋❤ውሮ😋 የዛሬው😅👌😅😅😅
@NetallTube
@NetallTube 3 года назад
Seifu Fantahun ፕራንክ ተደረገ | ላለመሳቅ ይሞክሩ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HR1CsGRVWFc.html
@gerardabboud9025
@gerardabboud9025 3 года назад
😘😘😘😘😘😘
@amiratube3467
@amiratube3467 3 года назад
ረዱዬ ግን እንደዚህ ተስፋ ሳትቆርጥ ሰርታ ከስህተቷ ተምራ አሪፍ ምግብ ቤት ሆኖላት ስትደሰት ማየት እፈልጋለሁ
@yengutube
@yengutube 3 года назад
ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ እና ስራዎቸን በማየት ለኔ ጠቃሚ የሚሉት አስተያየት በመስጠት እንድበረታታ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም በሰው አዊ ቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ የለቀኳቸውን የተለያዩ የቪድዮ ታላቶቸን በማየት ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ልጠናከርም ልበረታታም አልችልም እና በስራዎቸ ጠንካራ ልሆን የምችለው እናተ ሰብስክራይብ ላይክ ሸር እና የሰረዋቸውን ታሌንቶች እያዩ አስተያየት እና ኮሜንት ሲሰጡኝ ብቻ ነው ወደተሻለ ለውጥ የምሸጋገረው እና ይህን ትልቅ ድልድይ እንድሻገረው እና እንዳልፈው ትልቁን ሰው አዊ ቅንነትዎን በደግነት ያበርክቱልኝ ስለሚያረጉልኝ ቀናነት ፈጣሪ ውለታዎን ይክፈልልኝ አመሰግናለሁ %$&
@ettopina3783
@ettopina3783 3 года назад
እውይይይ የኔ አሳቢ
@user-vm2hm7eo8i
@user-vm2hm7eo8i 3 года назад
አሚን ያረብ መልካም ምኞት ደስይላ
@Miki_y85
@Miki_y85 3 года назад
Sis subscribe yarekshiw zeki tube tikiklengnaw aydelem
@yeabsiratena826
@yeabsiratena826 3 года назад
Mnnnnmm
@mayanasylvianethengwe2821
@mayanasylvianethengwe2821 3 года назад
ቲና የት ገባች አቡ እንዳይረሳት
@NetallTube
@NetallTube 3 года назад
ይህንን የምታነቡ በስደትና በመከራ ላየ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ ውዶቼ።
@aworirosemary1480
@aworirosemary1480 3 года назад
@@NetallTube አሜንን
@yengutube
@yengutube 3 года назад
ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ እና ስራዎቸን በማየት ለኔ ጠቃሚ የሚሉት አስተያየት በመስጠት እንድበረታታ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም በሰው አዊ ቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ የለቀኳቸውን የተለያዩ የቪድዮ ታላቶቸን በማየት ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ልጠናከርም ልበረታታም አልችልም እና በስራዎቸ ጠንካራ ልሆን የምችለው እናተ ሰብስክራይብ ላይክ ሸር እና የሰረዋቸውን ታሌንቶች እያዩ አስተያየት እና ኮሜንት ሲሰጡኝ ብቻ ነው ወደተሻለ ለውጥ የምሸጋገረው እና ይህን ትልቅ ድልድይ እንድሻገረው እና እንዳልፈው ትልቁን ሰው አዊ ቅንነትዎን በደግነት ያበርክቱልኝ ስለሚያረጉልኝ ቀናነት ፈጣሪ ውለታዎን ይክፈልልኝ አመሰግናለሁ %$&
@yetiyeti2622
@yetiyeti2622 3 года назад
@@NetallTube አሜን አሜን
@eladeneladen8095
@eladeneladen8095 3 года назад
ሰብስክራይብ አርጊኝ ማማዬ በቅንነት
@eyuelnegash2681
@eyuelnegash2681 3 года назад
እንኳን በሰላም መጣቹ ዘጠነኛዉ ሺ ጩባዉ ብሬ ዉሮ ረዱ አቡ ይመቻቹ
@mamemame2986
@mamemame2986 3 года назад
ውይ ስወዳችሁ ውብ ናችሁ ሁላችሁም
@user-rt5ft5tk2n
@user-rt5ft5tk2n 3 года назад
ዉሮየ ስወድሽ ❤
@rhametram7683
@rhametram7683 3 года назад
አይ ጩቢቲ ጨዋታህ ያበደ ነው 😂😂😂 በተረፍ ምችት ይበላቹ 9ሺ🥰😍
@tesfayemola9491
@tesfayemola9491 3 года назад
9ጠነኛው ሺ እና ቤቶች አንዳችው ባንዳችው ድራማ ላይ እየገባችው ማለት ለምሳሌ ብሬ እና ዘሩ ወንድማሞች ሆነው የ ብሬ ልጆች ከ ዘሩ ልጆች ጋር ምናምን ብታሳዩን አሪፍ ነው
@hojiwaqyohanis2623
@hojiwaqyohanis2623 3 года назад
#saronayelignyoutube
@user-si4tj7qg1z
@user-si4tj7qg1z 3 года назад
ሽሮው ሱዳን እስከሚደርስ አይቀዘቅዝሞይ😀😀😀😀ውሮዬ ተመቸሽኝ 😀😀😀
@NetallTube
@NetallTube 3 года назад
Seifu Fantahun ፕራንክ ተደረገ | ላለመሳቅ ይሞክሩ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HR1CsGRVWFc.html
@martata6832
@martata6832 3 года назад
😄😄😄😄😄😄 አይ ውሮ እና ጩባው ገደሉኝ ክክክክክክ
@kibiyyeeyeethioliji5618
@kibiyyeeyeethioliji5618 3 года назад
ዎይኔ ዉሮ🤣🤣 ስወድሽ
@NetallTube
@NetallTube 3 года назад
Seifu Fantahun ፕራንክ ተደረገ | ላለመሳቅ ይሞክሩ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HR1CsGRVWFc.html
@hiwetendewazayasaznal1295
@hiwetendewazayasaznal1295 3 года назад
ውሮ ጠባቦቹን ቄሮ ትመስለኛለች
@zenebedemis3201
@zenebedemis3201 3 года назад
Ere cubiti zifenilin esti. Wuro yimechih .....
@woldu100
@woldu100 3 года назад
ገራሚ ስራ ነው!! በርቱ!!
@fanafana3234
@fanafana3234 3 года назад
አሪፍ ድራማ ነው ይመቸኛል አይለያችው
@user-rl8mo9bs6h
@user-rl8mo9bs6h 3 года назад
ነገ እኮ ቅድስትኪዳነምረትናት እንኳን አደረሳችሁ የተዋይዶልጆች
@hiwotyemedehanialemlejefii7586
@hiwotyemedehanialemlejefii7586 3 года назад
እንኳን አብሮ አደረሠን ውዴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት በያለንበት ትጠብቀን ሀገራችንን ሠላም ታርግልን 🙏🙏🙏
@user-rl8mo9bs6h
@user-rl8mo9bs6h 3 года назад
@@hiwotyemedehanialemlejefii7586 አሜን አሜን አሜን
@user-eo4nu2qu2i
@user-eo4nu2qu2i 3 года назад
ስወዳቹሁ ይመቻቹሁ አቦ 💞
@user-il8vu9hj6m
@user-il8vu9hj6m 3 года назад
ውዶች በጣም ትመቹኛላችሁ ፡በጣም ነው የምወዳችሁ ፡ክክክክክ አይ ጩቢቲ
@AsAs-im9qp
@AsAs-im9qp 3 года назад
ዛሬ በቀናችሁና በስአታችሁ ስለመጣችሁ እናመሰግናለን በጣም እወዳችኋለሁ
@mirko3426
@mirko3426 3 года назад
ሕማማትን ስላስተዋወቃችሁልን የሕማሙ ጌታ ዋጋችሁን ይክፈለው
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад
እምወዳቸዉ መጡልኝ ተመስገን ዘና ልልነዉ እስትረሴ ሊለቀኝ ነዉ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👌👌👌👌👌👌👌👏👏👏👏👏👏👏👋👋👋👋👋👋👏💚💛❤💚💛❤
@hayuahmed196
@hayuahmed196 3 года назад
እንኮን ደህናመጣችሁ የመዳም ቅመሞች እንደትናችሁ ሰላማችሁይብዛ
@hiwotyemedehanialemlejefii7586
@hiwotyemedehanialemlejefii7586 3 года назад
አለን እንዳለን እንዴት ነሽ ማማዬ 😘😘😘
@user-ht2xt7qe4j
@user-ht2xt7qe4j 3 года назад
የሴቶች ጉድ ተመልከቱ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-fBmpY0MfPaM.html
@abitube3078
@abitube3078 3 года назад
ዘጠነኛው ሺ እንኳን በስላም መጣቹህ እረድ ሺሮ። አላለችም። ግን ዘጠነኝው ሺና ቤቶች ድራም ሁሌም አዲስ አሳብ ነው ይዞሚመጣው ደስይላል
@NetallTube
@NetallTube 3 года назад
Seifu Fantahun ፕራንክ ተደረገ | ላለመሳቅ ይሞክሩ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HR1CsGRVWFc.html
@mesietube8261
@mesietube8261 3 года назад
አሁንስ ልብ አንጠልጣይና ከልብ የሚያስለቅስ ቋሚ ታሪክ ያለው ተከታታይ ድራማ አማረኝ ያው ዘጠንኛው ሺ አዝናኝነቱና አስቂኝነቱ እንዳለ ሁኖ
@hiwotyemedehanialemlejefii7586
@hiwotyemedehanialemlejefii7586 3 года назад
የቱርክ ፊልም እይ
@hirut8194
@hirut8194 3 года назад
እኳን ደህና መጣችሁ ውዶቸ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ ድራማ ደጋግሜ ማየት አልፈልግም ነበር ግን የናተን ስምቀን ሙሉ ደጋግሜ ባየው አልሰለቸውም ደሞም የምትጨምሯቸው ሰወች በጣም ነው የሚመቹት ወሪያቸው
@yenesewtilahun9039
@yenesewtilahun9039 3 года назад
ዛሬ እንኳን በሰአቱ ነው የደረሰኝ ውይ በtv ማየት የማስታወቂያ ብዛቱ በጣም ይሰለቻል 😧😑😪
@NetallTube
@NetallTube 3 года назад
Seifu Fantahun ፕራንክ ተደረገ | ላለመሳቅ ይሞክሩ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HR1CsGRVWFc.html
@user-wt3ol4tb4p
@user-wt3ol4tb4p 3 года назад
ሽሮው ሱዳን ድርስ ሲሄድ አይቀዘቅም ውሮዬ ይሄ ድርብ ደደብነትሽን ስወድልሽ😂😂😂😂😁😁😁
@funniestworld2610
@funniestworld2610 3 года назад
#saronayelignyoutube
@user-no1ey7cu8w
@user-no1ey7cu8w 3 года назад
ክክክ
@sofiaosman308
@sofiaosman308 3 года назад
እውነት አሳቅሾኝ
@martata6832
@martata6832 3 года назад
ደስ ስትሉ ሳቅ በሳቅ እናተ ስትመጡ ሁሌም ፍታ 😄😄😄😄🤣🤣🤣🤣🤣
@LucyTip
@LucyTip 3 года назад
👈Lucy Tip
@honeyethio4218
@honeyethio4218 3 года назад
ሁላችሁንም ስወዳችው በጣም ጉበዝ ናቸው !! በርቱ
@fato7a7bb35
@fato7a7bb35 3 года назад
ረዱዬ የኔ መር ዪመቺሺ ኢወዲሸለዊ❤
@yemaiyamlij4641
@yemaiyamlij4641 3 года назад
ውርያ የኔውድ😍😍😍😍
@abrhamdeneke915
@abrhamdeneke915 3 года назад
ማስታወቀያቹ ደስ ይላል
@tzibtethiopia145
@tzibtethiopia145 3 года назад
ትዝብት እትዮጵያ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-yUU1nFfSw24.html
@berdhagi9129
@berdhagi9129 3 года назад
ለኔ ምርጥ ውሮ ነች
@ettopina3783
@ettopina3783 3 года назад
ባለፈው ሳምን አብሽቃቹኝ ነበር። ባሁኑ ግን ሰአታቹን በማክቀራቹ ደስ ብሎኛል😘😘
@user-jn4nq2ex1o
@user-jn4nq2ex1o 3 года назад
እንኳን ደህና መጣቹ ስወዳቹ እኮ አሪፍ ነው
@tigistbrino5745
@tigistbrino5745 3 года назад
ስወዳቹ እኮ ጩብቲ የኔ ድምፀ መረዋ 😘
@hojiwaqyohanis2623
@hojiwaqyohanis2623 3 года назад
#saronayelignyoutube
@yourhowtodo3994
@yourhowtodo3994 3 года назад
Hahauah redu luv
@user-rv9wf5zp9k
@user-rv9wf5zp9k 3 года назад
በሳቅ አቦ ውሮየ ስወድሽ እኮ😄😄😄😄
@zedzed6609
@zedzed6609 3 года назад
አኳን ደህናመጣችሁ ወሮ ፈታ ታርጊኛለሽ
@user-qi6fh9qe3u
@user-qi6fh9qe3u 3 года назад
ፍትህ ልአማራ ክልል ስውች እባክችሁ ድምጽ አስሙ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ልመከተል አማራ እባካችሁ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@alemnew2002
@alemnew2002 3 года назад
ይህ ድራማ ያምራል ወድጀዋለው
@yetiyeti2622
@yetiyeti2622 3 года назад
ሽሮ ሳይቀዘቅዝ ሱዳን ከደረሰ አረብ አገር ላኩልኝ ከእንጀራጋ 😄😄😄😄😂😜
@hiwotyemedehanialemlejefii7586
@hiwotyemedehanialemlejefii7586 3 года назад
የኔም ጥያቄኖ 😂😂😂
@user-ko9kx1et6w
@user-ko9kx1et6w 3 года назад
ሰላም መጣቹሁ ማሮችየ አቤት ስወዳቹሁ ዘና ፈታ ታረጉን አላቹሁ አገራችን ሰላም ያዉርድልን በዘር በሀይማኖት የምትጨቃጨቁ ሸወች ልብ ይስጣቹሁ
@bkale6181
@bkale6181 3 года назад
እንኳን ደና መጣችሁ በስደት የምትኖሩ ሁሉ::
@user-je2sn2ec4r
@user-je2sn2ec4r 3 года назад
እንኳን በሰላም መጣቹህልን
@fato7a7bb35
@fato7a7bb35 3 года назад
ቢሪ የኡነቲ አበተቸዊ ቲመሲለለሐ ረጂሚ ኢዲሜ ጤነ ዪሲጢኪ አበ አዲነቂሒነኚ በርተሊኒ ጎቦዚ።
@yisakyilma7167
@yisakyilma7167 2 месяца назад
እኔ የውሮ አድናቂነኘ❤❤❤❤
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад
እረዱ ሽሮ 😂😂😂😂😂😂😂
@user-qf5ld3mz9i
@user-qf5ld3mz9i 2 года назад
ወይኔ ጩቢቲ የሳቄ ምንጭ ስወድህኮ
@zedleerasd3825
@zedleerasd3825 3 года назад
ሠብለና ዉሮ አምሮባችኋል አቡ ዉድድ በርቱ
@user-rg2qj9gm3l
@user-rg2qj9gm3l 3 года назад
😂😂🤩🤩 በጣም ነው እምወዳችሁ
@user-ux3vo8zg5y
@user-ux3vo8zg5y 3 года назад
ስወዳቹ እኮ
@MomMom-tw1jp
@MomMom-tw1jp 3 года назад
እናመሰግናለን
@tedalex3376
@tedalex3376 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-T29d6KO45A4.html ገራሚ ፕራንክ ሊንኩን ተጭናቹ ተመልከቱት
@betezemare4882
@betezemare4882 3 года назад
Ayi redu
@soderetube1399
@soderetube1399 3 года назад
ጩባው😀ሲመቸኝእስኪ እሚመቸው
@AsdfAsdf-bk9lo
@AsdfAsdf-bk9lo 3 года назад
በርቱ
@user-zj9xp9hk8d
@user-zj9xp9hk8d 3 года назад
ዛሬ በሰአቷ ከች ብላቹሀል እናመሠግናለን ይልመድባቹ በዚሁ ቀጥሉ ይሄ በየማሀሉ የምታሳዮትንም ማስታወቂያ ብታጠፉልን ደስይለናል
@funniestworld2610
@funniestworld2610 3 года назад
#saronayelignyoutube
@nasatnasat1663
@nasatnasat1663 3 года назад
እንኳን ደና መጣቹ የጩቢቲ ቤተሰቦች😍😍😍
@funniestworld2610
@funniestworld2610 3 года назад
#saronayelignyoutube
@getachewbelay8801
@getachewbelay8801 3 года назад
ነጠላ ሰረዝ ... አንቺ ድርብ ደነዝ hahaha
@user-nm7xc9qi8f
@user-nm7xc9qi8f 3 года назад
😁😁😁😁😁😁ክክክክክክክክ
@arsemabamlaku375
@arsemabamlaku375 3 года назад
Justin በጣም የምወድለት ዘፈን baby,
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 3 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ የጋሽ ብሬ ቤተሰቦች 😍😍😍
@funniestworld2610
@funniestworld2610 3 года назад
#saronayelignyoutube
@user-do6rl1bm3t
@user-do6rl1bm3t 3 года назад
ክክክክክክክክ ሱዳን ድርስ እያራገብሽ ትሄጃለሽ ክክ
@abdiabuljalil2673
@abdiabuljalil2673 3 года назад
Woww yimechachu
@meedady7683
@meedady7683 3 года назад
ምግብ ቤቱ በጣም ነው ሚያምረው ሁሉም ነገሩ ባህላዊ ነው
@user-lz7xx5te3c
@user-lz7xx5te3c 3 года назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ የሳቅ ምጮቺ😂😂😂
@senaitg2804
@senaitg2804 3 года назад
Amazing drama. I love all of you guys! Blessed
@tzibtethiopia145
@tzibtethiopia145 3 года назад
ትዝብት እትዮጵያ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-yUU1nFfSw24.html
@koniabebaw250
@koniabebaw250 2 года назад
tzibt ethiopia 🇪🇹
@namrudgirma5315
@namrudgirma5315 3 года назад
Egezihabehar edemena tena yesetachehu,yehone yemawekew beteseb yastaweseigal rejem edemea lezeteneigaw shi.
@yohannnestube5024
@yohannnestube5024 3 года назад
keep going nice 1
@hojiwaqyohanis2623
@hojiwaqyohanis2623 3 года назад
#saronayelignyoutube
@manunited555
@manunited555 3 года назад
Besdet yalen hulachin yethiopia yeeritrea wendmoche selamachu ybzah 💞💞💞
@salamweldu7185
@salamweldu7185 3 года назад
ወዉዉዉዉ በሩቱ
@user-sk5fe6iy6h
@user-sk5fe6iy6h 3 года назад
እንኮን ደህና መጣችሁ ውሮየ ስውድሽ
@fifiye_fifiye4064
@fifiye_fifiye4064 3 года назад
Enkan be Selam metachuuu ye hagare lijoche ❤️❤️❤️❤️❤️💕💕
@funniestworld2610
@funniestworld2610 3 года назад
#saronayelignyoutube
@tinatina37
@tinatina37 3 года назад
ውሮዬ የኔ ደነዝ ። ስወዳቹ እኮ
@mangalg783
@mangalg783 3 года назад
ሰላም ሰላም እንኳ ደናመጣቹ❤❤❤
@abebechkebede36
@abebechkebede36 Год назад
I love this show live on
@ethiomeaza4176
@ethiomeaza4176 3 года назад
አይ እረዱ ሽሮ አልበላ ብለው ወገብሽን አቀጠቀጡብሽ ወይኔ እህቴ😂😂😂
@hirutmengstu9753
@hirutmengstu9753 3 года назад
ክክክክክክክክክ የረዱ ካልኩሌተር ባይሰራም ይቀመጣል ተመቸኝ😂😂😂😂😂😂
@samuelerguicho8694
@samuelerguicho8694 3 года назад
Eraduye yen konjo endet abat liyarigilish😗😘 Esk esuhan yemitiwodut
@mekdesamdemariyam4574
@mekdesamdemariyam4574 3 года назад
eyoha entertainment enamesegnalen
@derawmesfinperspectives2600
@derawmesfinperspectives2600 3 года назад
Zare Yesekele naw !!!
@user-ig4ld9bz6m
@user-ig4ld9bz6m 9 месяцев назад
ስወዳቹ እኮ❤❤❤❤❤❤❤
@BjGh-vf4ff
@BjGh-vf4ff 7 месяцев назад
ስወዳቹሁ🥰🥰😂😂😂
@gechtube4386
@gechtube4386 3 года назад
ዋው ዛሬ በስአታችሁ ከች ብላችጟል
@teegi5884
@teegi5884 3 года назад
ጩባው ሺሮ በእስትሮ😂😂😂
@cherkoseshow
@cherkoseshow 3 года назад
አለመሳቅ አይቻልም ፈታ ዘና የሙያረጉ ቀልዳች በማየት ቤተሰብ ይሁኑ
@user-zt4cc6wn6c
@user-zt4cc6wn6c 3 года назад
እናመሰግንለን
Далее
When Steve Wants To Measure The Dog'S Height 😂️
00:19
НУ И ВЕТРИЩЕ (@lacie_hendrix - TikTok)
0:17