Тёмный

9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 15  

EBC Entertainment
Подписаться 301 тыс.
Просмотров 283 тыс.
50% 1

9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 15 #9Gnaw Shi Part 15 #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Развлечения

Опубликовано:

 

27 май 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 148   
@bezaa4264
@bezaa4264 Год назад
ድንገት ስትጠራኝ ግራ እንዳይገባኝ በሕይወት ዘመኔ ለንስሐ አብቃኝ 🥺🙏🏿
@AsdAwr-so3ml
@AsdAwr-so3ml Год назад
አሜን ሁላችንንም ያብቃን🌹🌹🌹🌹
@pkkhan17
@pkkhan17 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@hanawale-dn6dn
@hanawale-dn6dn Год назад
Amen amen amen ❤😢
@user-fm8og1bi3p
@user-fm8og1bi3p Год назад
በ ሙስሊሞች ላይ እየደረሰ በለው በደል ልቡ የተሰበረ ሁሉ አላህ ፍርዱን ያሳየን እንሻ አላህ😢😢😢
@solomonlemma5426
@solomonlemma5426 Год назад
ይህ ሌባ ሰውዬ ከ ኦርቶዶክስ እና ከእስላም ላይ እጁን ያንሳ። የሰውየው መጨረሻ ደግሞ ቅርብ ነው
@ahmederina
@ahmederina Год назад
አሚን አብይን እና የጋላው የክልል መንግስት አብሮ ወደ መቃብር ይወርውራቸው ያረብ
@meseretseifu3810
@meseretseifu3810 Год назад
Ayezone wede ye mouselme wegenochachen aberene eytgefane new Ayezone geta feredone yesetale
@yoelasefa264
@yoelasefa264 Год назад
ምን አገናኘው ከድራማው ጋራ
@dereje.girma.fonkanew9577
@dereje.girma.fonkanew9577 Год назад
Ameen
@hanan858
@hanan858 Год назад
የኢትዮጵያ ፊልም ማየት አቁሜ እናንተን ግን በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ ❤👌 አዝግ ነገር ናችሁ እኮ
@natenalesolomon6798
@natenalesolomon6798 Год назад
ድንግል ማርያም ሀገራችንን ካለንበት ችግር ትጠብቀን🙏
@user-gc5hw6bq4s
@user-gc5hw6bq4s Год назад
ፍትህ ለመስጅድ አችን እባካቹሁ 🙏
@nemanema1902
@nemanema1902 Год назад
ከስው ፍትህ አጠይቁ ከአንድ አላህ በስተቀር ሁለት እረካአ ስግዳችሁ ዱአ እናርግ
@molliyaputhahaseena1536
@molliyaputhahaseena1536 Год назад
እረዱን አምጡልን ያለሶ አይደምቅም😢
@nejatahmed3786
@nejatahmed3786 Год назад
ፍትህ ለሚፈርሱት ቤተ እምነቶችና ለመኖሪያ ቤቶች
@rukitube9816
@rukitube9816 Год назад
በዚህ ሰአት የኢትዮጵያ ሰላም የናፈቀው
@Aleksande-ft2kb
@Aleksande-ft2kb Год назад
Ggggll
@muhidinabdulkadir2647
@muhidinabdulkadir2647 Год назад
ኢቶጳ ሰላምነው እኛተመችቶናል
@abatefamily1756
@abatefamily1756 Год назад
እንደ ጋሽ ብርሀኑ ቀድሞ እሰሩኝ ማለት ሳይሻል አይቀርም ይሄ መንግስት አያያዙ ምኑም አያምርም
@gezahagnwalelign4619
@gezahagnwalelign4619 Год назад
አስተማሪ ድራማ ነው የዛሬው በርቱ
@PrincessAndromeda-kg4ct
@PrincessAndromeda-kg4ct Год назад
ህጉ ራሱ ራሱን አያውቀውም😂😂 እውነት ነው
@seblewengaldagne3217
@seblewengaldagne3217 Год назад
ውሮን እንደኔ የሚወዳት እስቲ👍
@kalkali
@kalkali Год назад
ረዱ ከዚህ ድራማ ከወጣች ወደዚህ ቤት እግሬን አላነሳም የድራማው ድምቀት 😮
@user-fe7xs3jc7f
@user-fe7xs3jc7f Год назад
Kkkkkkkk
@AbushMathewos
@AbushMathewos Год назад
Me too
@muhminamuhmina9540
@muhminamuhmina9540 Год назад
ፍትሕ ለሚፈርሰው መስጂድ አዲስ ነኝ ለቤቱ
@almazalmaz1532
@almazalmaz1532 Год назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ❤️❤️
@alem3455
@alem3455 Год назад
❤❤❤❤❤ ወይኔ ጩባውን ሰወደው
@abrahamleikun
@abrahamleikun Год назад
ውይ ዘጠነኛው ሺ ሰላም ሰላም እስኬ እሁድን አድምቁልኝ ናፍቃችሁኝ ነበር ። የእናት ሀገራችንን ሰላም ፈጣሪ ይመልስልን
@SafumogesBesha-lc2mv
@SafumogesBesha-lc2mv Год назад
Cubiti tilayale ❤
@hayleyesusdasalany86
@hayleyesusdasalany86 Год назад
ፍትህ ቤታቸው ለፈረሰባቸው እና ለፈረሱ ለሁሉም ቤተ ዕምነቶች
@user-sv1xx2qo2e
@user-sv1xx2qo2e Год назад
እንኳንሰላምመጣቺሁ
@SayydJafry-ov1xy
@SayydJafry-ov1xy Год назад
ጋሽ ብሬ በጣም ሀሪፍ ሀሳብነዉ አመሰግናለሁ
@Hossana1252
@Hossana1252 Год назад
Ethiopia selam yehunlate😢😢
@abedilifath459
@abedilifath459 Год назад
ዋው ዘሬ ገነ ጥሩ መልክት አስተለለፍ ዘጠነኘው ሺህ
@natigetu9310
@natigetu9310 Год назад
Siwedachu eko❤
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Год назад
ብሬ ስወደው እኮ እፍፍፍ😂😂😍😍
@user-eg5ct1mn7o
@user-eg5ct1mn7o Год назад
አባይ ሚዲያ ተጃጀለ ሰት የተማረ የተመራመረ እያለ ቱክቱክ ሰረ ተኝተዉ የሚዉሎ ጭምላቃ እያቀረቡ😂😂😂😂😂😂
@user-si7ww7go1h
@user-si7ww7go1h Год назад
በትክክክል አቶ ብርሀኑ
@Henok.shiferawu1554
@Henok.shiferawu1554 Год назад
Love ❤❤❤
@SegatoHegano-hs6od
@SegatoHegano-hs6od Год назад
በጣም አሪፊ
@masummiafg3520
@masummiafg3520 Год назад
wow
@hana.6956
@hana.6956 Год назад
ለሁሉም ይሜ❤
@princead1239
@princead1239 Год назад
እንደዚህ አይነት ቤተሰብ የማውቅ ያለ ይመስለኛል
@433abc
@433abc Год назад
Ye like life
@estifanosabi2654
@estifanosabi2654 Год назад
አረ ውሮሮሮሮሮ😅😅😅😅😅
@edilabi7335
@edilabi7335 Год назад
ሰላም ላገራችን
@henokgiyorgis4385
@henokgiyorgis4385 Год назад
ድራማው ኢቲቪ ላይ መተላለፉ ደበረኝ እንጂ ዘጠነኛው ሺ አንደኛ ድራማ
@KoraKora-em6qe
@KoraKora-em6qe Год назад
Father light
@AkliluEndeshaw
@AkliluEndeshaw 6 месяцев назад
@hikimaabahir7995
@hikimaabahir7995 Год назад
❤❤
@aregeshtonji8322
@aregeshtonji8322 Год назад
❤❤❤❤❤❤
@isaac6241
@isaac6241 Год назад
ብሬ 👏👏
@jejjeekek6304
@jejjeekek6304 Год назад
ስወዳችሁህ
@mesfinbugie8625
@mesfinbugie8625 Год назад
ቲናዬ የምስራች ( ውድ እናት ) ልጅ ስላዬሁሽ ደስ ብሎኛል
@badrudin7674
@badrudin7674 Год назад
ኡኡኡኡ የማስታወቅያ ርዝመት ስያስጠላ ቱ
@gedocave9321
@gedocave9321 Год назад
4:13 lay birhanu mnw duda barekegn yalew denkoro barekegn lemalet felgo nw ende ? Kalhone duda bihon bayhon ye enesun chikchk mesmatu eko aykerm nbr
@andtesfa
@andtesfa Год назад
ETV ን ልክ ልኩን ነው የነገራችሁልኝ። እነ እንትናንም!!
@seidmohammed7700
@seidmohammed7700 Год назад
እውነት ነው ሁላችንም እንገባለን ማንን እንደሚደበድቡ እናያለን
@sjdhhdhd6400
@sjdhhdhd6400 Год назад
Liyuu nachuu hulem❤❤❤❤
@Home1794-mi1vr
@Home1794-mi1vr Год назад
አይይ፣ጩብት፣እግሩ ይዤው ለመጣል አለለም🤣🤣🤣🤣🤣🤣😁😁
@GirumGirumRonaldo2-sc3me
@GirumGirumRonaldo2-sc3me Год назад
አላለም
@sarahfatima4319
@sarahfatima4319 Год назад
ጩቢቲ 😂😂😂😂😂
@zemzmzemzm6347
@zemzmzemzm6347 Год назад
👍👍👌👌👌❤❤❤❤❤❤
@AronBrhanu
@AronBrhanu Год назад
😅😄😄😅
@fatumahusein263
@fatumahusein263 Год назад
Wereyyee ❤berchina betbichi ❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@saradesta2075
@saradesta2075 Год назад
ጨቢቲ😂 ብራሀኑ ማነው😅 ዳድ😢
@ahmederina
@ahmederina Год назад
ለገሚጤዋ ውሩ ወይኔ እዳንቺ አይነት እህት ብትኖረኝ ዋሻ ነበር የምልካት የእንስሣ መሪ አርጌ
@ibrahimlmazmi2603
@ibrahimlmazmi2603 Год назад
ሀሀሀሀሀ
@merrymegra
@merrymegra Год назад
ቲናዬ በጣም አምሮብሻል ውሮ ግን መላሽ ጠፋ
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Год назад
ቲና እንኳን በሰላም መጣሽ
@tinawagaye446
@tinawagaye446 Год назад
Enkuan dehna koyeshign😂❤
@Oneideatube
@Oneideatube Год назад
Yezarewun saladenk malef alifeligm Hulachihum tileyalachihu
@lilifemale
@lilifemale Год назад
ጩቢቲ😅
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u Год назад
እረዱ የታለች
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta Год назад
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ 🙏 ጋሼ ግን ያለምንም ጥፋት ካላስሩኝ ብሎ እንጭጭ ይላሉ 🤣🤣🤣🤣
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Год назад
እኮ ክክክ
@user-ry7oy8jy2v
@user-ry7oy8jy2v Год назад
ውነቱነው ጋሺ ብሪ ስላማው ስው ነው እየታስረ ያለው
@rawudasaeed3944
@rawudasaeed3944 Год назад
😂😂😂😍😍😍😍👍
@hddi491
@hddi491 Год назад
ከውሮጋ መስራት እኮ በፍጥነት ከሚሽከረከረ እንደመጋጨት ይቆጠራል
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Год назад
አይ ውሮ
@ethiopias1724
@ethiopias1724 Год назад
ታሪክን እያጠፉ መጥፎ አሻራ ለትውልድ ማስቀመጥ ነው ቤተ እምነትን ማፍረስ❗️
@GirumGirumRonaldo2-sc3me
@GirumGirumRonaldo2-sc3me Год назад
የዛሬው ያበደነው
@teferaasmerom5933
@teferaasmerom5933 Год назад
እኔ ይሄ ሲትኮም አንዳንዴ ግርም ሚለኝ ምን አይነት ቀልድ ነው ከወላጅ አባት ጋር እንደዚህ አይነት ቀልድ ቢቀለድ ቢቀለድ ወልዶ ባሳደገ አባት ይቀለዳል አትብዙታ እባካቹ
@gerab7613
@gerab7613 Год назад
ርእሱ እኮ 9ኛ ሺ እኮ ነው
@TsegshMM-jw7kc
@TsegshMM-jw7kc Год назад
Becherash etv lay metayt yelelebet meet derama
@melisahle
@melisahle Год назад
wiro 1gha sew
@gizachewaberaabera-vq5rs
@gizachewaberaabera-vq5rs Год назад
ረዱ በር አንኳክተ አበቱውን ስትመላከት የምተሰየው አክት
@ljitaysen8347
@ljitaysen8347 Год назад
chubiti mrte sew temechegnaleh eko
@user-lx9wd7bw9p
@user-lx9wd7bw9p Год назад
ሁላችሁንበጣምእወዳችኋለሁ
@yaredgashaw6420
@yaredgashaw6420 Год назад
ere advertisement 3 gze aykebdm 1 beki new. filmun eney weys ad ere yenantes keftual.
@weltegebrelgeberel8248
@weltegebrelgeberel8248 Год назад
እዱ የትሂዳነው
@foziummahayuu3399
@foziummahayuu3399 Год назад
Fat le mesgidachan fat le musilma 😢😢😢😢
@user-sm2hf1pc1k
@user-sm2hf1pc1k Год назад
ውሮ ግን ምንድን ነው የሚያንቀዣቅዣት
@pkkhan17
@pkkhan17 Год назад
ቲና ግን በጣም ዉፊርች ውረ😅😅😅😅😅
@netsinetsi8266
@netsinetsi8266 3 месяца назад
😂😂😂
@kidesttegegn705
@kidesttegegn705 Год назад
እረ ረዱ
@baryawbaryaw1390
@baryawbaryaw1390 Год назад
ብሬ ምቾቴ ነው።
@selamkidane1567
@selamkidane1567 Год назад
ረዱስ???
@Hadiyahoss
@Hadiyahoss Год назад
Rerun amtuat😢
@elsases8756
@elsases8756 Год назад
አባት ብርሃኑ
@godofotsutsukis4411
@godofotsutsukis4411 Год назад
Where is redu🥺🥺🥺🥺
@jemiendris84
@jemiendris84 Год назад
Tina wofralchi yemil lik
@user-bn2ie4xm5i
@user-bn2ie4xm5i Год назад
አዴሱ ምራፍ ያስጠላል
@b-sv6bk
@b-sv6bk Год назад
redu yet hedech
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Год назад
ወይ አቶ ብርሀኑ ወንጀል ሳልሰራ መታሰር አልችልም እዴ
@fatumahusein263
@fatumahusein263 Год назад
Zetenegnoche ❤hulachum andegna❤ tichilalachu ❤ redu ❤gin tefache ❤bertu ❤🙋‍♀️
@user-ge3pu3th2v
@user-ge3pu3th2v Год назад
እኔ የሚገርመኝ አበበ ልጆች በጭራሽ ከእውቀት ነፃ መሆናቸው
@haylu8198
@haylu8198 Год назад
የዘንድሮ ሰው አሽሙሩ አልተቻለም የእናንተው ደሞ አይኑ የወጣ ነው የለሁበትም ተጠንቀቁ ደሞም በራሱ ሜዳ
@amanuelmeloh8429
@amanuelmeloh8429 Год назад
አቤት ብሬ ይቀኘው አደለምን
@yohannesabit3680
@yohannesabit3680 Год назад
ርዴኤት (ረዱ) የት ሂዳ ነው
@mesfinbugie8625
@mesfinbugie8625 Год назад
የአቡ ፍቅረኛ ግን ወደት ሄደች?
@laylacali5831
@laylacali5831 Год назад
Jj
@yeshumeregasa
@yeshumeregasa Год назад
redduuuuuuuuu uet hida nw dramaw iji iji ale iko
@Weded_Weded
@Weded_Weded Год назад
አስካሁን አለለ ይሄ ድራማ እኔ ያየሁት ፋና ላይ እየለ ነበር እማቀው🙏🙆🙆
@short_videos1221
@short_videos1221 Год назад
ይሄ ነቆራ የተመቸው ማነው 😅😅
Далее
/በስንቱ/ Besintu EP 15 "እጅ ከፍንጅ "
47:18
Заметили?!😂😂😂 #софянка
0:16
Просмотров 1,7 млн