Тёмный

Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ - Zetenegnaw Shi sitcom drama 

Abrhot Entertainment
Подписаться 143 тыс.
Просмотров 209 тыс.
50% 1

Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ- Zetenegnaw Shi sitcom drama
Be our family, by subscribing our channel
/ abrhotentertainment
አብርሆት ኢንተርቴንመንት በሀገራችን በከፍተኛ ደረጃ በማደግ ላይ ያለ እና ብዙ የመዝናኛ ዘርፎችን በተለያዩ አማራጮች ይዞ በመዝናኛ ኢንደስትሪ ውስጥ ትልቅ ተጸኖ ፈጣሪ የሆነ ድርጅት ነው። ከስራዎቻችን መካከል በብዙዎች የተወደደውና በመታየት ላይ ያለው ዘጠነኛው ሺ (Zetnegnaw shi) አንዱ ሲሆን በአይነታቸው ለየት ያሉት ደግሞ በዚሁ ቻናላችን ወደ እናንተ ይዘን መጠናል። ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉና ቤተሰብ ይሁኑ።
Abrhot Entertainment is a dedicated and outstanding entertainment company. We are coming on RU-vid with various entertainment options. One of our brand new Ethiopian sitcom is Zetnegnaw shi(ዘጠነኛው ሺ) and the bests are yet to come.
Follow OUR OFFICIAL ACCOUNTS
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
✅RU-vid
/ abrhotentertainment
✅FACEBOOK
ZetenegnawShiSitcom
✅TELEGRAM
t.me/abrhotent...
t.me/Zetenegna...
✅INSTAGRAM
/ abrhotentertainment
✅TIKTOK
www.tiktok.com/...
✅WEBSITE
www.abrhotente...
SUBSCRIBE, LIKE , SHARE AND COMMENT.
Stay Tuned!
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
#AbrhotEntertainment
#ZetenegnawShi
#EthiopianMovie
Copyright ©2021 Abrhot Entertainment

Опубликовано:

 

20 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 256   
@maktubtube1668
@maktubtube1668 2 года назад
ሰው ምን ያህል ቢደነዝዝ ነው የታየ ደግሞ ሲለቀቅም በተመሳሳይ ተመስጦ እያየ አድናቆት ሚቸረው 😅😂-
@Hawassabellema
@Hawassabellema 2 года назад
😂😂😂😂😂
@Hawassabellema
@Hawassabellema 2 года назад
ደንዝዞ አይደለም ሞቷል እኮ ሰው!
@እዉነትተናገሩ
@እዉነትተናገሩ 2 года назад
@@Hawassabellema በእርግጥም ይህንን episodesአይተንዋል! ነገር ግን በድጋሚ በአየር ላይ ቢዉልም ችግር የለዉም! ምክንያቱም ድግግሞሹ ሊከሰት የሚችለዉ ከአርቲስቶቹ ብቃት ማነስ ሳይሆን የጥበብ ስራ ለደራሲዉ ብዙ የአዕምሮ ፈጠራ ለአድማጩ የሚመጥኑትን ለማዘጋጀት ትልቅ የአዕምሮ ስራ ናት ጥበብ!!! ለነገሩ እንዳንተ ኣይነቱ ሰገጤዎቹ ፋራዎቹ ተመልካቾች በበዙበት የጠቢቡን ስራ ማንቋሸሽ እንደ ኣሪፍነት ይቆጠራል!!! ለማንኛውም ኒግሮ? እንዳንተ ኣይነቱን ጥፍራምን ከማሰልጠን የሳሚን ድንጋይ ብንቀቅለዉ ያዋጣል!!!
@sofyabm2178
@sofyabm2178 2 года назад
ሁሉ ነገር ተምታቶብናል ወደ ቀልባችን ይመልሰን😂😂😂😂😂
@abegiyatesfaye6870
@abegiyatesfaye6870 2 года назад
ልክ እንዳንተ/ቺ😏
@ተመስገንሚስጥር
@ተመስገንሚስጥር 2 года назад
_ይሄ ህዝብ አይሰማም አይለማም ብላችሁ ዛሬም ደገማችሁት እኔምለው ዳይሬክተሩ ጦር ሜዳ ዘምቶ ነውደ😜_
@እሙቲነኝ-ዸ3ዸ
@እሙቲነኝ-ዸ3ዸ 2 года назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@abibeyene8492
@abibeyene8492 2 года назад
😁
@firehiwoteshetu6506
@firehiwoteshetu6506 2 года назад
ምን ዳይሬክተሩ ብቻ ደራሲውም ጭምር ነው እንጂ የዘመተው😂😂
@mmmmmbjjjd7250
@mmmmmbjjjd7250 2 года назад
ክክክክክ
@tiruneshatinafe3699
@tiruneshatinafe3699 2 года назад
Ewunet
@mematube2842
@mematube2842 2 года назад
ለሰዉ ፍጡር ሁሉ ሰላማች ን ይመለስ 🥰🥰🥰🥰
@ggjj3933
@ggjj3933 2 года назад
ደነዞች አለመልቀቅ ትችላላችሁ ግን ደግማችሁ ባትለቁብን ጥሩ ነው ዳሬክተሩ ጦር ሜዳ ዘመተ እዴ ጩባው
@bestone4161
@bestone4161 2 года назад
ኤረ ስድብ አያስፈልግም አለማየት ትችላላቹ
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
ምንሼ ጩቢቲ ምነዉ ግን አይናችን መሸቀል ያቆመ መሰላቹ እዴ የታየ ምደግሙት 🙊🙊🙊🙊🙈🙈🙈
@φγπφ
@φγπφ 2 года назад
....በጣም እወደው ከነበረው ፍቅሬ በላይ የጠላሁት 9ኛው ሽህ.... ለተመልካቾች ቅንጣት ታክል ክብር የሌላቸውና ይቅርታ እንኳን የማያውቁ... የአፈር አርቲስቶች!!!
@yenunigatu8679
@yenunigatu8679 2 года назад
ወገኖቼ እስኪ ከመተቸታችን በፊት ቆም ብልን እናስብ እናስተውል ያለውን ነባራዊ ሁኔታ ግዚእ ሰኣቱ አሁን ለይ ምን እየሆነ እንዳለ ለናንተ መንገር መርዶን ለምን አሉ !ለነገሩ ሰው ማሰብ የሚችለውን ያህል ነው የሚናገረው በፊት ያያችሁት አሁን አለማየት አትችሉም? ማለቴ ካልገባችሁ ለምን እንደተደገመ
@e_n_d_r_i_a_s
@e_n_d_r_i_a_s 2 года назад
Someone with the right state of mind in the comment section yemr yimechish
@arsamamararsamamar7865
@arsamamararsamamar7865 2 года назад
ተንዛዛችውብን እኮ ያለፈው ሳምንት በስተት ነው ብለን አለፍን የአሁኑ ደሞ በድፍረት መሆን አለበት ከጨረሳችው ጨርሰናል ብላችው ተሰናበቱን እናተ ለድራማው ክፍል መብዛት የታየ መልሳችው ካሳያችውን ጥበብ ላይ ችግር አለ ማለት ነው😂
@tomaskasa2555
@tomaskasa2555 2 года назад
ፈጣሪ ሆይ አገረን ጠብቅልኝ
@kibi9721
@kibi9721 2 года назад
አሜን አሜን
@bekalutenna3297
@bekalutenna3297 2 года назад
ማትረቡ ናችሁ ስንወዳችሁ መቀለጃ አረጋችሁን አደል ድሮም ሐበሻ ፍቅር አይወድም ገደል ግቡ
@fozihabsha3616
@fozihabsha3616 2 года назад
ህዝቡ በፖለቲካ ጨልሏል አይነቃብንም ብላቹ ትጫወቱብናላቹ ኧረ ጩባው በመረዋ ድምፅክ ይሆንብክ አትቀልዱብን😟😟
@tarikucoffee1157
@tarikucoffee1157 2 года назад
በየ ሳምንቱ ስለ ውሮ ኮሜንት መፃፍ መቼም አይሰለቸኝም ፎንቃዋ ሊደፋኝ ነው 😍😍😍
@mazamaza9705
@mazamaza9705 2 года назад
😂😂😂😂❤👍
@ethiopia3000
@ethiopia3000 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-QwT8Ca_ZwDo.html እርካብና መንበር የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድምጡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-weGrKiGqp9c.html የመደመር መንገድ የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ieUzT9UHOxg.html ጠብታ ማር (How to Win Friends and influence people full Amharic Audiobook) ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-4sw1ShJ4NHA.html UNLIMITED POWER (የሰው ልጅ የጥበበኝነት መንገድ) ታላቁ ሀይል(The power) ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-DncvN_HqrLQ.html እነዚህን ህይወት ቀያሪ መፅሀፎች ያድምጡ።
@kannsein5607
@kannsein5607 2 года назад
በድጋሚ የቀረበ ቢባል መልካም ነው ይህ ራሱ አንዱን የቻለ ጁንታነት ነው
@gdhdgdf2001
@gdhdgdf2001 2 года назад
😂😂😂
@ወሎየዋ-ቨ2ቐ
@ወሎየዋ-ቨ2ቐ 2 года назад
እረ ሸምነው እደ ያየነውን ደግማችሁ ትለቃላችሁ እደ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@seadaseid184
@seadaseid184 2 года назад
እኮን ደህና መጣቹሁ ሰላማችሁ ይብዛ
@kg2121tube
@kg2121tube 2 года назад
እየደጋማቹ አዛጋቹን
@user-jf4io2qn8y
@user-jf4io2qn8y 2 года назад
ኧረ ይደብራቹሁ ያየነውን እንደጋና ሸም ነው ጩባው ማለቴ መላው ክሩ
@kasunabalayzamanawinatyellem
@kasunabalayzamanawinatyellem 2 года назад
ምነዉ አልሰመህም እንዴ CNN ያለዉን 9ሺ ቀራፃ የምያዳርግበት ቦታ በጁንታ ታወሯል ብሏል
@kenyaapp4913
@kenyaapp4913 2 года назад
@@kasunabalayzamanawinatyellem 🤣🤣👏
@dathforabiy
@dathforabiy 2 года назад
አንተ ጨለሌ ፋራ ምን ሆንክ ሌቦች አውርደው የተጠቀሙበትን እየሾፍክ "ይደብራል ያየነውን በድጋሚ..."እያልክ ትፎክራለህ በእናትህ ነቃ በል ያ ጋላ አብይም ህዝቡን እንዲህ ነው የሚያፈዘው።
@kasunabalayzamanawinatyellem
@kasunabalayzamanawinatyellem 2 года назад
@@dathforabiy መቼም ጁንታ መሆን አሌብህ በ21ኛዉ ክፍሌ ይህን ስድብ ምሰዳበዉ ጌቾ ምለሱ ጁንታ ነቻዉ አንቴ እራስህ ንቀ ሰዉ በፍቅር አምልጦሀል
@wollo501
@wollo501 2 года назад
Teje betru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-3PAJudpAKp8.html
@ethiopiahagare2610
@ethiopiahagare2610 2 года назад
በድገሚ የቀረበ😂
@muazabasnur5895
@muazabasnur5895 2 года назад
ሰላማቹ ይብዛ የኢትዮጵያ ልጆች
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube 2 года назад
ምንድነው ተመልካች መናቅ ያየነው እንደ አዲስ የምትለቁት ኤጭ😏😏😏😏😏😏😏
@FatimaFatima-zn8cl
@FatimaFatima-zn8cl 2 года назад
ሳምት የታየ ዝም አልነ ዛሬም የታየዉን ለቀቃቹሁት የዉነት አበዛቹሁት መቸም ልባቸዉ ጠፍታል በጦርነቱ ብላቹሁ መሆን አለበት ሰላም ለሀገራችን ፍትህ ለአማራ ወገኖቻችን ድል ለአማራ
@amff7242
@amff7242 2 года назад
ለነገሩ አዲስ ሰረታቹህም አላማረባቹህ መደጋገግም ይሻላል እኔ ምለው ክፍል 50 በኋላ ደራሲና ዳይሬክተሩ ተቀይርዋል
@boss_jr
@boss_jr 2 года назад
የታየ መድገማችሁ ሳያንስ የተቆራረጠ ነው:: አዲስ እንኳን ባይኖር የበፊቱን አትደግሙም? ለገንዘብ ብላችሁ እየቆራረጣችሁ ትለቃላችሁ ይሔ ለተመልካች ምንም ክብር እንዳሌላችሁ ያሳያል
@እሙቲነኝ-ዸ3ዸ
@እሙቲነኝ-ዸ3ዸ 2 года назад
አበዛቹት ብሽቆች የታየ ደግማቹ ታሳዩናላቹ
@seadaseid184
@seadaseid184 2 года назад
የታየኮነው ለምዲነው የምትደግሙት
@zebiderseyoum9875
@zebiderseyoum9875 2 года назад
ሙሉ በሙሉ የጨለልን መሰለናቸው እኮ ነው
@fatumatube5204
@fatumatube5204 2 года назад
ቆየን እኮ ከጨለልን
@ethiopia3000
@ethiopia3000 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-QwT8Ca_ZwDo.html እርካብና መንበር የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድምጡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-weGrKiGqp9c.html የመደመር መንገድ የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ieUzT9UHOxg.html ጠብታ ማር (How to Win Friends and influence people full Amharic Audiobook) ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-4sw1ShJ4NHA.html UNLIMITED POWER (የሰው ልጅ የጥበበኝነት መንገድ) ታላቁ ሀይል(The power) ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-DncvN_HqrLQ.html እነዚህን ህይወት ቀያሪ መፅሀፎች ያድምጡ።
@merimamo3963
@merimamo3963 2 года назад
Debariwoch.. yedero post madereg belegena new
@eyamuwedaj2697
@eyamuwedaj2697 2 года назад
የባለፈው ሳምንት አልበቃ ብሎ ዛሬም ደገማችሁን የታየ ምነው ለገጋችሁ
@samiabdela3903
@samiabdela3903 2 года назад
Chubuti😘😘
@fatumahusein263
@fatumahusein263 2 года назад
Enkwan dehna metachu zetenegnoche 😍💕🙋‍♀️
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 года назад
እንኳን በደና መጣቹ ክክክክክክ
@kaleklopp8380
@kaleklopp8380 2 года назад
ine milaw digami iyelekekachu mood tiyzalachu
@biniyammitiku2738
@biniyammitiku2738 2 года назад
አረ ምንድነው ባለፎም ዛሬም የታየ እየደገማቹህ ምታሳዩን? መቼስ የዚች ሀገር ፖለቲካ ብቻውን ድራማ በሆነበት ሰዓት idea ጠፍቶብን ነው አትሉንም አይደል?!
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 года назад
ወይ ጩቢቲ የሳቄ ምንጭ 😂😂😂😂
@sarhope8468
@sarhope8468 2 года назад
ለምንድ ነው የታየ ምታሣዩን አይ ወገኔ ጦዛቹህ
@ermias8994
@ermias8994 2 года назад
አለቀበቸው መሰለኝ ________________________________________________-________________________________________________
@ermias8994
@ermias8994 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Vf0z-YXGYvk.html
@abebagebera5278
@abebagebera5278 2 года назад
I love this drama
@meseretteshome3468
@meseretteshome3468 2 года назад
ኡፍ ተባረኩ ቀኔን አፈካቹት👏👏👏👏
@martaabay8278
@martaabay8278 2 года назад
አረተው አትድገሙት ወይ ስሩ ወይ ወደጦርግንባ ግንባሩን ማለት ነበር ሳምንትም አሁንም ደገሙት😎
@samuelsleshi1588
@samuelsleshi1588 2 года назад
ወይ ጉድ ምን ያህል ንቃችሁናል ሁለተኛም አልጠብቃቹ
@dtyftyu6270
@dtyftyu6270 2 года назад
le Huletegna Gize Yetaye Tasayunalachu?
@ዘውድነሽዘውድነሽ
@ዘውድነሽዘውድነሽ 2 года назад
ዲስክ ላይክ ላረግ ነበር እደናተ ክፉ ስላልሆንሁ ተውኩት
@kingasfw8937
@kingasfw8937 2 года назад
እኔ ነኝ 1ንደኛ የየውት ምርጥ ነው
@amanueldaniell
@amanueldaniell 2 года назад
9ngaw shi compilation😂😂
@ቀበጧየኢትዮጵያልጅ
ህዝቤ በኑሮ ውድነት ፣በዚህ ደግሞ ጁንታ አይምሮቸውን አጥዞታል ብለህ ነው የታይ ምደግሙት 🙊 ግፍ ነው
@mahitsiony4169
@mahitsiony4169 2 года назад
ይደብራል ተውግን ለጊዘው የለንም ብትሉ አይሻልም ከምትደጋግሙት ወይስ ህዝቡ እንዳለ የዘመተ መሰላቹ ሆሆሆ?🙄
@ፍቅርያሸንፋል-ጸ9ዠ
@ፍቅርያሸንፋል-ጸ9ዠ 2 года назад
ዘጠነኛው ሺ አየተደገመ ነው እንዴ ከዚ በፉት ያየውት እየመሰለኝ ነው🤔
@jossysquad8941
@jossysquad8941 2 года назад
ቀጭነክ አያሉኝ ነው ተመችቶኛል 🤣🤣
@christinamatar4668
@christinamatar4668 2 года назад
ወይኔ እኔ ደግሞ አዲስ የተለቀቀ መስሎኝ ሰራቹልኝ
@merejatube7800
@merejatube7800 2 года назад
Leminidin endezih endemetadergu aygebagnm
@berhanuteklu5447
@berhanuteklu5447 2 года назад
aaache tenezazachehu
@marryat2945
@marryat2945 2 года назад
Mane siayayelachu Kahane behuala
@leuhenokleu7090
@leuhenokleu7090 2 года назад
አትደበሩብን የታየ እየደጋገማችሁ
@amanueldaniell
@amanueldaniell 2 года назад
yeteshewednew egna nen simslegn thumbnail lay part alitetsafem yihe demo adis endaltesera masaya menged new adis kifel bihon noro thumbnailu lay sintegna part endehone yitsifu nber
@AbdulAziz-vr8mi
@AbdulAziz-vr8mi 2 года назад
ሠላም አራ አቁማቹ እንዳ ሆና ንገሩን ገና ለገና ህዝቡ በጦር አልቆዋል ብለቹ ነው አዳል ጁንተ መሰለቹኝ ምን አስበቹ ነው ተስተካካሉ 🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹ድሉ ያንቺ ነው አይዞሽ ❤️🇪🇹❤️🇪🇹
@wollo501
@wollo501 2 года назад
Teje betru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-3PAJudpAKp8.html
@ጠረፍ
@ጠረፍ 2 года назад
ደግሞ ማሳየት ምን የሚሉት ነገር ነው?
@lijheni4291MisganewTadewos
@lijheni4291MisganewTadewos 2 года назад
Game over, የኔስ ነገር የት ነበር ያያሁት እያልኩኝ ድጋም አይቼ መጨረስ ሲገርመኝ ኮሜንት አረኩ
@amethiopian2360
@amethiopian2360 2 года назад
ለምንድነው ደጋግማቹ ምጨኑት? ተመልካች አታገብሩም 😏🤨
@asnasistar4481
@asnasistar4481 2 года назад
የብሬ አድናቂ ነኝ ላይክ አድርጉኝ
@unkn5033
@unkn5033 2 года назад
ምንድነው ምትደጋግሙብን አልዛይመር ያለብን መሰላችሁ እንዴ?🙄
@buxsgf11
@buxsgf11 2 года назад
ኧር ምድነው የታየ እምደግሙት ቢቀርስ እህ በቃ ካልሆነ ተውት የታየ አትድገሙ😏😏😏😏😏
@yohansgezahng5167
@yohansgezahng5167 2 года назад
ኢሄን ያየሁት መስሎኝ ነበር እኮ ወይስ በህልሜ ነዉ
@tingrttingrt1206
@tingrttingrt1206 2 года назад
ቢያንስ ያልታየ እያሳያችሁ ብትሸቅሉብን ምን አለ !በአይናችን ቀልዳችሁ ሸቅላችሁ ትቹሉታላችሁ 😂
@kidistashenafi9342
@kidistashenafi9342 2 года назад
ምን አይነት ደነዞች ናቹ በየሳምንቱ ምትደጋግሙት
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 2 года назад
አይ የኑሮ ውድነት እዚህ ቤት ነው ለአርቲስት የሚከፈለውን ሲያጡ ደጋግመው ማሳየት ጀመሩ እኮ ክክክ
@endalewhawi4698
@endalewhawi4698 2 года назад
digami zarem huletegna
@bilengadisa9558
@bilengadisa9558 2 года назад
ዛሬም ኤጭ😂
@lideyalidu3121
@lideyalidu3121 2 года назад
እንዴ ዛሬም ደገማችሁት🤔🤔🤔
@sayetsayet4637
@sayetsayet4637 2 года назад
Zarem degemut☹☹☹
@endayenemulugeta8125
@endayenemulugeta8125 2 года назад
አዲስ ክፍል አትለቁም
@habromtube
@habromtube 2 года назад
Kahun bohala bdebregnm alayachum yneal dishta gina fit
@selinahabesha19
@selinahabesha19 2 года назад
ምንድን ነው የምትገርቡብን 😕 እዚች ሀገር ላይ አጀንዳ አታችሁ ነው
@user-bv3vy8el8c
@user-bv3vy8el8c 2 года назад
እልልል በሉ አንደኛ ነኝ
@abeyerimeys9017
@abeyerimeys9017 2 года назад
elllllllllllllll 😂😂😂😂
@ዘውድነሽዘውድነሽ
@ዘውድነሽዘውድነሽ 2 года назад
የታየን ለመድገም ለምን ሳምንት አስጠበቃችሁ በየቀኑ አትለቁትም ሆ
@ethiokiya225
@ethiokiya225 2 года назад
ሊቋረጥ ነው መሰል
@wandutamiru3442
@wandutamiru3442 2 года назад
ለነገሩ ሄይ ህዝብ በጦርነት ደነዝዝዋል የታየ ድራም
@HarunIsl98
@HarunIsl98 2 года назад
Hooo mndnew esu koy batlequs enant mnew dishtagina honachuben
@ፍቅርተአርሴማ
@ፍቅርተአርሴማ 2 года назад
ጀመራችሁ
@berhanuteklu5447
@berhanuteklu5447 2 года назад
ere yedeberal
@መሲዩቱብ-ወ6ዀ
@መሲዩቱብ-ወ6ዀ 2 года назад
ኦ አምላኬ የሀገሬን ሠላም መልስልኝ ኡፍፍፍፍፍ አሁንስ 😢😢😢😢😢😢
@hannaa8213
@hannaa8213 2 года назад
እንካን ባዳና ማጠቹ ዉዶቼ ፋጣር ዎይ የሃጋሬ ሳላም ናፋቄኝ ዉዉዉይይይይ ዛንድሮም እንዳ ሃምና ልዎን ነዉ ፋጠር ዎይ ሳላም ስጠን
@jossysquad8941
@jossysquad8941 2 года назад
ጥበብ ታብላክ😂😂
@seadamehammedlove286
@seadamehammedlove286 2 года назад
በለው ዛሬ አንደኛ ነኝ😂😂😂😂😂😂😂😂እንደወረደ
@hgwygge2479
@hgwygge2479 2 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ
@acalfkadie1772
@acalfkadie1772 2 года назад
የባለፈውን ፓርት ቀላቀላችሁት ምንድነው ጉዱ?
@dabasheyemikallij7622
@dabasheyemikallij7622 2 года назад
ውይ ስወዳችሁ ጩባው
@ሀዬየወግዲልጂ
@ሀዬየወግዲልጂ 2 года назад
ምን ሸ ነው መደጋገም አይደብርም😳😳😏😏
@lovelovertube507
@lovelovertube507 2 года назад
selam le Ethiopiayachin yihun sew yaw sew new bilowal sami ye redu bal
@ወሎ-የ7በ
@ወሎ-የ7በ 2 года назад
ህዝቤ ጦርነት ላይ ነው አያስተውልም ብላችሁ ነው አደል እምትጫወቱብን እናተ ደሞ ድዝዞች ስናደቃችሁ ግዜ አበዛችሁት ቲሺ 😏😏
@mokonenbelete583
@mokonenbelete583 2 года назад
የድራማዉ ደራሲ ሞቶባችሁ ነዉእንደ የታየዉን የምትደጋግሙት ?
@CattTv
@CattTv 2 года назад
ሰብሊ ከቻሳ 👍👍👍👍
@fatumahusein263
@fatumahusein263 2 года назад
Wereyyee 😍👍😂😂😂
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
አላበዛችሁትም የታየ የምትደግሙት ሆ እር ላሽ
@ሰለሞንአበራ-ከ1ኀ
@ሰለሞንአበራ-ከ1ኀ 2 года назад
የወረደ ፕሮግራም
@user-it3vt2sx8r
@user-it3vt2sx8r 2 года назад
ስላም ለሀገራቺን ማነዉ እንደኔየሀገሪስላም የናፈቀዉ ለማንኝዉም ዉዲየሀገሬልጆቺ ደምሩኝ
@mentesnotjhon7202
@mentesnotjhon7202 2 года назад
ቪዲዮ አለቆ ነው?
@kiradrills1253
@kiradrills1253 2 года назад
Ere yemr aynefam degagmachu metasayun lemndnw
@ጊዜመልስይሰጣል-ነ8ጸ
ሁሉምሰውእንደናተ ደነዝ ይመስላቸሀል የታየ እምለቁት ችጋራሞች
@እማማኢትዮጵያእወድሻለሁ
ኤጪ አልበዛም ማቆም ከፈለጋችሁ አቁሙ ምን ያጃጂላችኀል ሥትወደድ ጊዜ ነው 🙄
@kingasfw8937
@kingasfw8937 2 года назад
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹❤️
@tshayetogu149
@tshayetogu149 2 года назад
ache ahunese kejeje alefachu egere egere alachu 9 shi medenewe metedegagemote
@samiabdela3903
@samiabdela3903 2 года назад
Welcome zetenegna shi
Далее
Распаковка Monster High Potions №4
00:46
Просмотров 67 тыс.
Распаковка Monster High Potions №4
00:46
Просмотров 67 тыс.