Тёмный

Ethiopia: ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News April 27, 2024 

The Ethiopia
Подписаться 32 тыс.
Просмотров 46 тыс.
50% 1

The Ethiopia News and Views
Ethiopia: ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News April 27, 2024
Amanuel Habtamu
Addisalem Getaneh
Bezawit Mesfin
Nestanet

Опубликовано:

 

26 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 130   
@Seid-nv8vb
@Seid-nv8vb 13 дней назад
ድል ለ ፋኖ 💚💛❤ 💪💪
@MMMM-sg2tg
@MMMM-sg2tg 13 дней назад
ንጉሱ ጥላሁን ገና የእግዚአብሔር ፍርድ ይጠብቀዋል በግፍ የተገደሉ ተማሪዎች ደም እና የወላጆች እምባ በእጁ ላይ ነው 😭😭😭😭😭😭
@dinkuhabtemariam3648
@dinkuhabtemariam3648 13 дней назад
እየገባን እናውራ ጎበዝ አንገፋፋ
@MMMM-sg2tg
@MMMM-sg2tg 13 дней назад
@@dinkuhabtemariam3648 እንደእርሱ አይነቱን አይደለም መግፋት ሌላም ነበር ግን ከስው ፍርድ ይልቅ የአምላክ ይበልጣልና እየጠበቅን ነው በተማሪዎች ወላጆች ጫማ ብትቆም ህመሙ ይገባህ ነበር ዳሩ ምን ያደርጋል ያንዱ ሃዘን ላንዱ ደስታ ነውና
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 13 дней назад
መካለከያ አትበል የአቡይ ወታደር😮
@user-nw6bm4fy9f
@user-nw6bm4fy9f 13 дней назад
ንጉሱ ጥላሁን በህግ ገና እንጠይቅህ አለን ፡ የዪኒቨርስቲ ተማሪወቻችን ጉዳይ ተዳፍኖ እንዲቀር አርገሃል።
@MessiMessi-ec4sr
@MessiMessi-ec4sr 13 дней назад
በነካ እጁ ተመስገንንም ያንሳልንን
@nejatliben6293
@nejatliben6293 13 дней назад
ድል ለጀግኖቹ ፋኖወቻችን ✊አማራ ያሸንፋል ✊
@user-jr9dx6vd3z
@user-jr9dx6vd3z 13 дней назад
የቱ ፋኖ የተበታተነ ፋኖ
@Yosefmulugeta-dm1eu
@Yosefmulugeta-dm1eu 13 дней назад
​. Yasefarlu areli?
@tgyegna5636
@tgyegna5636 13 дней назад
​@@user-jr9dx6vd3z anatsh ybeten gala shetata😂😂😂 fano❤❤❤❤
@user-jr9dx6vd3z
@user-jr9dx6vd3z 13 дней назад
@@tgyegna5636 አንተ የፈረሥክ የበሠበሠ በደም የተጨማለቀ አምሮ የተሸከምክ የኔ በምንም ንክች አይልል ንፁህ አምሮ ነው ያለኝ
@user-tm9oq6ne4d
@user-tm9oq6ne4d 12 дней назад
ምንአሰጨነቀህ 😢😂😂​@@user-jr9dx6vd3z
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 13 дней назад
የብልፅግና መሪው መግደል መሽነፍ ነው ያልከው እኛ ደግሞ ማሰረ መሽነፍ ነው ብልግናው ❓❓❓❗❓❓
@asfawesenkinfu8035
@asfawesenkinfu8035 12 дней назад
ድል ለፋኖ
@tg4409
@tg4409 13 дней назад
ድሮም ወራዳን አምኖ የተጠጋ ሁሌም እንደተዋረደ ይኖራል ለአቶ ንጉሱ ጥላሁን
@sofiayeslamane6768
@sofiayeslamane6768 13 дней назад
በጣም ይህ ነው የብአዴን መጨረሻ ስይጣኑ አብይ እንደ ማስቲካ ይተፋችዋል እስይ
@salamghosn8854
@salamghosn8854 13 дней назад
ድል ፍኖ
@luckyseven7022
@luckyseven7022 13 дней назад
ፍትህ ለወገኖቻ ችን
@labeba3450
@labeba3450 13 дней назад
ድልለአማራፍኖኖኖድልለአማራህዝብ
@abeduteddy9349
@abeduteddy9349 13 дней назад
ወይ ብልፅግና አቀጣሪ መጨረሻቸው
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 13 дней назад
በድኑ ባአዴን አንድ ባንድ ይራገፋል የአማራባለ ሰሌጣናት አፈር ቡሩ
@user-ll7oj5st7x
@user-ll7oj5st7x 13 дней назад
ድልልልልል ለአማራዉ ፋኖኖኖኖኖኖ
@-maranatha-tube9051
@-maranatha-tube9051 13 дней назад
እግዚአብሔር አምላክ ከፊት ይሰለፍ ለአማራ ህዝብ ሁሉም የሚጠላው ህዘብ ነው የአማራ እንባ ወደ እግዚአብሔር እንጂ የሚረጨው ወደ ሰው አይደለም ሁሉም ትቶታል ድል ለአማሐራ ህዝብ!!!
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 13 дней назад
ያየ ዘልደታ ምርጥ ኢትዮጵያዊ💚💛❤️ ነው ይፈታ ❓❓❓
@HananHanan-oh5pc
@HananHanan-oh5pc 13 дней назад
Anateh yebeten
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 13 дней назад
ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ህዝብን ያሸነፈ አሸባሪ የለም
@user-jr9dx6vd3z
@user-jr9dx6vd3z 13 дней назад
ምንድን ነው አዘለለህ ፉከራ ጣላ የነካህ አልመሠለህም አሸባሪ ለህዝቡ ዚል እይ ይቀብርህ ነበር ደሞ አንተ በመዳው ሥለለህ ታቅራራለህ በሚዲያ ላይ የሀዝብ ጥላት የትም አባክ አደርሥም ያጠፋሀል ማቅራራት ማብዛት መሸነፍ ነው ተሸንፈሀል ደሞም አንተ ኤርትራውይ ባንዳ ነህ ምን ባክ ትሠራለህ እዝክ
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 13 дней назад
አሰይ ያልታወቁ ሀይሎች ደሴ ገቡዴ ደስ ይላል በርቱ ያልታወቃችሁ ሀይሎች እንወዳችኋለን መርጣችሁ ስለምታሶግዱ የአማራን ትርፍ አጀቶች ደሴ ሀይቅ ኮበልሻ ብዙ ባዳ አለ
@user-pl3ft9ii5j
@user-pl3ft9ii5j 13 дней назад
ያያልታወቁ ይንፉሽ ገለባ
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 12 дней назад
@@user-pl3ft9ii5j እኔ ገለባ ከሆኩ አሰር እቀት ነህ አዱ አተ ነህ ባዳ ተላላኪ የውሎ አብል የለመድክ ሆድ አደር ገና ትፀዳለህ
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 12 дней назад
@@user-pl3ft9ii5j አተ የወድ አተላ ጫታም ቆቦ ሲተኮስ ከደሴ ፈርጥጠህ አድስ አበባ እደምትሮጥ እናቅሀለን
@manaye784
@manaye784 13 дней назад
ያበደዉን ዲያቆን እና የጌትነት ኣለማዉን መጨረሻ ማየት ነዉ የናፈቁት እሩቅ ኣይልም ግን ጓጉቻለሁ።
@alexawoke
@alexawoke 13 дней назад
Not only Getenet Alemaw , but also includes the following : 1) Getenet Alemaw ( Gojjam) 2) H/Eyesus Adamu (Gojjam) 3) Thomas Jajew ( Gondar) 4)Tahir Ibrahim ( Gondar) 5) Gashaw Meresha( Gondar) 6) Abdil Jelil ( Wollo) 7) Belete Mola (Raya) 8) Tewodros Ayalew ( Wollo) 9) Bruck Abegaz(Wollo) 10) Tesefye Kebede (a man WHO Warship Abiy as God& dehumanize all Amhara because of Amhara did Not Warship evil Abiy Ahmed) 11) .... You can add any BANDA born from Amhara and betrayed Amhara Working with Amhara killer
@HappyDachshund-xy3el
@HappyDachshund-xy3el 13 дней назад
💪💪💚💛❤️💚💛❤️ድድድድ ልልልልል ለለፋፋፋፋኖኖኖኖኖኖ
@Yosefmulugeta-dm1eu
@Yosefmulugeta-dm1eu 13 дней назад
Deli lafano ❤❤❤❤
@Mengst420
@Mengst420 12 дней назад
ሲያልቅ አያምር አጎብዳጅ መጨረሻው ይህ ነው ለምስር የተሸጠ ክብር ሁሌም ያዋርዳል
@Weldemariam
@Weldemariam 13 дней назад
ሰዉ ገድሎ 11 አመት 🤔እዉነትም ኢትዮጲያ ዉስጥ ሰዉ እረክሷል😢
@jimihune9650
@jimihune9650 13 дней назад
ፈረንሳይን ጠራርጎ ከአፍሪካ ማስወጣት ግድ ይላል
@kebedekebede5757
@kebedekebede5757 13 дней назад
Fanoooooooo
@tayabamiss347
@tayabamiss347 13 дней назад
ደልለአማራ
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 11 дней назад
አማራ ያሽንፋል❤😊
@user-qq3xi7qu3c
@user-qq3xi7qu3c 13 дней назад
መንግስት አቅም ቢኖረው ኖሮ ለህዝብ ሚያስብ ቢሆን ህወሀትን ትጥቅ አስፈትቻለሁ ብሎ የራያ ህዝብ በማንነታቸው ተገፍተው ከአምሳ ሁለት ሺ በላይ በወራሪው ተፈናቅለሁ አንድም ምላሽ የለም አሳዛኝ ነው
@whyalwaysme8347
@whyalwaysme8347 13 дней назад
NIGUSU HAS FINISHED HIS USAGE. RETURN TO HIS TEACHING WORK!
@gezachewgizaw6193
@gezachewgizaw6193 13 дней назад
ይገርማል " ለሊት መጥተው መበርበራቸው ሳያንስ ሲበረብሩ ቤት ውስጥ ያሉትን ሰዎች ያስወጣሉ ከዛም ወርቅ ,ብር እንዲሁም የውጭ ሀገር ገንዘብ ካገኙም ይዘው ይወጣሉ ከተናገርክ አለቀልህ " አሁን ይሄን ምን ይሉታል ?
@gemirum2608
@gemirum2608 13 дней назад
መንግስታዊ ሌብነት እና ዘረፋ በይፋ አይንችን እያየ
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 13 дней назад
ከንቲባ አብይ 120 ሚሊየን ህዝብ ሊያስር ነዉ ጅል 😡😡😡
@user-yp6vg3bz4v
@user-yp6vg3bz4v 13 дней назад
aye abiye Ethiopia yechawetebetal yalew😢
@77861022
@77861022 13 дней назад
ፋኖ እየመጣ ነው በቅርቡ አፈር ድሜ ይበላል ይሄ የብልግናው መንግስት የስራህን ታገኛለህ 💪🏾💪🏾💪🏾💚💛❤️💚💛❤️
@trtt90
@trtt90 13 дней назад
💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪
@WondimagegnAshagre
@WondimagegnAshagre 13 дней назад
ንጉሡ ቢባ❤❤❤
@user-um8vj9rc4r
@user-um8vj9rc4r 13 дней назад
ንጉሱ የሆዳም አድር ባይ ምሳሌ ነው።
@user-pl3ft9ii5j
@user-pl3ft9ii5j 13 дней назад
ያለውን ነው የላካቿቸውን ወጣቶች!
@user-fh9dd1jh2q
@user-fh9dd1jh2q 13 дней назад
👍👍👍👍👍👍
@Serkalem-mn6zo
@Serkalem-mn6zo 13 дней назад
Wey godachin ❤❤❤
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 13 дней назад
ከንቲባ አብይ አማራ እንደ ትግራይ በይቅርታ አያልፍህም አማራ ለፍርድ ያቀርበሀል 💪💪💪 በደም ተጨማልቀሀል
@user-hw3ri7lp6w
@user-hw3ri7lp6w 13 дней назад
@user-jc7hv8lp5g
@user-jc7hv8lp5g 13 дней назад
❤❤❤🎉🎉🎉
@hiwotgebrehiwot8008
@hiwotgebrehiwot8008 11 дней назад
እዛ እስር ቤት ቤዛ ልባ እያሉ ያሳቃይዋት ነበር ኣሉ
@namanekemti8556
@namanekemti8556 13 дней назад
የውሸት ዶክተሩን ቀሚስ ለብሶ ተምበርክኮ ለማስተናገድ ፈቃደኛ ያልሆነውን ሁሉ ከአጠገቡ ማራቅ፣ ማሰርና መግደል የተለመደ ነው።
@tigistashenafi276
@tigistashenafi276 13 дней назад
የሰው ነፍስን አጥፍቶ 11 ዐመት ??በቃ ?? ዘግናኝ እና ሰቅጣጭ ፍርድ😭😭😭😭😭
@shemelesadera8437
@shemelesadera8437 13 дней назад
ጉድ ነው !
@SleepyAstrolabe-ed5ie
@SleepyAstrolabe-ed5ie 13 дней назад
ሰላም ለሀገሬ ሞት ለውጭ ተላላኪወች
@user-jr9dx6vd3z
@user-jr9dx6vd3z 13 дней назад
👍👍👍❤ አገር ሻጮች
@meryemibrahim2415
@meryemibrahim2415 13 дней назад
ኢላሂ አንተ ፍረድ 😭
@semagnezelelew1863
@semagnezelelew1863 13 дней назад
ጀግና አርቲስት ተብላ በታሪክ መዝገብ ስሟን አስመዝግባለች እንደሷ ሌላውም ለአውነት ይታገል
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 13 дней назад
እንዲህ ነው የሚያረጋችሁ ተጠቀው ይጥላችሃል፣ ህዝባችሁን ሸጣችሁ ሸጣችሁ አሁን በቃ አያችሁ ከህዝብ ጋር መቆም ጥሩና ታማኝነት ነው፣
@sofiayeslamane6768
@sofiayeslamane6768 13 дней назад
በጣም የብአዴን መጨረሻ ይህ ነው
@Yosefmulugeta-dm1eu
@Yosefmulugeta-dm1eu 13 дней назад
Fetiiiiiii la yaye zelidate😢😢😢😢
@zekATE
@zekATE 12 дней назад
ንጉሱ ጥላሁን ህዝብብን መቀላቀል እይችልም እጁ ብደም ስልተጨማለቅ።እስይ እንዱህ ነው ደግ እደረጉ ኦዴድ።
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 11 дней назад
አይ ያሳዝናል😢😢😢😢😢 አብይን ያመነ ጉም የዘገነ ነው
@FhIg-gp1si
@FhIg-gp1si 13 дней назад
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🍓
@adbe5876
@adbe5876 13 дней назад
የኦሮሙማ ኦነጋዊ ፋሺዝም አዲስ አበባ ነበር ሳይዘርፍ ሳሬሽን የቀረው.. አሁን አዲስ አበባ የኦነግ መጨረሻ እና የፋሺዝሙም መጨረሻ ስለሆነ የአዲስ አበባን ሕዝብ በማንገላታት ከዉድቀት የሚድን መስሎታል
@mahlettade6229
@mahlettade6229 13 дней назад
ፊትህ ለአገልጋዩ ንጉሡ ጥላሁን መኪናቸውን ለተቀሙ ሃሃሃሃ ስጀምር እንዴት ከሥልጣን ወርዶ መኪና ይኖረዋል ⁉️በባስ ይሂድ😅😅😅😅
@sofiayeslamane6768
@sofiayeslamane6768 13 дней назад
ለሆዱ የሞተ ብአዴን እስይ ደስ ብሎናል
@Endashawkebede
@Endashawkebede 13 дней назад
የለዉጡ ማርሽ ቀያሪ የነበሩ የአማራ ባለስልጣን እንደሸንኮራ ተመጠው ይወረወራሉ ወይ ከህዝባቸው አልሆኑ 😢😅😢😅
@nigstetesema4547
@nigstetesema4547 13 дней назад
ድል ለፋኖ ፋኖ ያሽንፋል💚💛😆💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@user-yl2fh1gy6o
@user-yl2fh1gy6o 13 дней назад
እብይ እውንት እግዚያቢኤር አምላክ ይክዳክ።
@negadraskassa6195
@negadraskassa6195 13 дней назад
ለመሆኑ የኡሰማኮ ስ አስፈፃሚ አመራር ምርጫ የዕድሜ ልክ ነው እንዴ? ካሳሁን ፎሎ መቼ ነው የሚቀዬረው??
@politicalopinion4860
@politicalopinion4860 12 дней назад
ዘሀበሻ ይኸ ዜና ዝልዘላ እና ከሹክሹክታን ነው ያስታወሰኝ፡፡ በቤተመንግስት ሁለት ንጉስ አይቀመጥም ፤ ህዝቡን ተቀላቅለዎል፡፡ የሚገርሙ አገላለፆች ናቸው፡፡
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 13 дней назад
ደጋረገ የአማራ እናት እባ ይፈርዳል ይሄ ባዳ ተማሪዎቹን ያስበላ አሳርደዉ
@betifikir9743
@betifikir9743 13 дней назад
አቃጣሪ መጨረሻው ይሄ ነው
@hanakebede282
@hanakebede282 13 дней назад
የአጨብጫቢ መጨረሻ እንደ ልጣጭ ወደ ቆሻሻነው ደግ አረገ ገና አለ የሚዋረድ የአማራ አጨብጫቢ
@yenealemasefa3389
@yenealemasefa3389 13 дней назад
አብይን ያመነና ጉም የዘገነ አንድ ነው
@MicyCar
@MicyCar 13 дней назад
አቶ ንጉሱ ሰላም ነዉ የለውጡ አብዮት እንዴት ነክ ሰላም ነዉ የእህቶቻችንን ግፍ አልረሳውም
@user-yp6vg3bz4v
@user-yp6vg3bz4v 13 дней назад
west africa france yawetal ; mike hammer ethiopian y😂astedadral
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 13 дней назад
ሞት አማራ ባንዳ አማራ ባንዳ በአማራ መሬት ላይ አይኖርም አይቀበርም 💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪
@fbeyene91
@fbeyene91 13 дней назад
ቤዛዊት መስፍን የሰው ገንዘብ ሰርቃ በመታሰሯ ማፈር ነበረባት!!!
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 12 дней назад
የአማራ ብልፅግናዎች የአማራ ህዝብን ብትቀላቀሉ ይሻላል ወይስ ቀስ እያላችሁ በየተራ እስር ቤት ብትገቡ?? ሁሉም አማራ ሆ ብሎ ካልተነሳና መንገዶችን ሁሉ ካልዘጋ የአማራ ህዝብ ለውርደት ይዳረጋል። ስራ ማቆም አድማ አድርጉ። ተነሱ ተነሱ ተነሱ ሳትዋረዱ በፊት። 👺👺👺👺👺👺👺👺
@yaredmekonen746
@yaredmekonen746 13 дней назад
Ayee henok degefffa, antenem yanten tamagn menchochimm sanadenk analfem! Banda yeamara tellat
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 13 дней назад
Ethiopian Court is nothing. The criminal man was supposed to go jail at least for years but the Court gave only 11 years. This is just free go him and it encourage others people to do more criminals in Ethiopia!! It's meanglees penalties!!
@tesfaytadii
@tesfaytadii 13 дней назад
ወይ ኑጉሱ ኩስስ አደረጉት የትግራይ እናቶች እና አባቶች እንባ እያሳየን ነው
@tsbrodemnet5024
@tsbrodemnet5024 13 дней назад
ደም እንባ አልቅሱ ተባይ
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf 13 дней назад
ቅማል የቅማል ገዳይ ልጅ እርፈህ የእርዳታ ስንዴህን ጠብቅ ገና ደም እምባ ታነባለህ ችጋራም ረሀብተኛ
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 13 дней назад
ለምን አምላካችን ተመጣሉናላቹ እረፍ😢ወያኔ ካሰር ደፋሪ ዘራፊ ገዳይ መረነረ እዳደረገ ጠፍቷቹ አይደለምማይክደረራ ያረደዊን አንረሳዉም ከቆቦ አረስከሰሜን ሸዋ አበባ እያደለ አልገባም ይሄ የኢትዮጵያ ካሰር ሱቱ እናቶች አለቀሱ ደንቆሮ ትዊልድ
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 13 дней назад
ቆማጣ እባብ 🐍
@MMolla-cr3bj
@MMolla-cr3bj 13 дней назад
ሚሊየን ያጣችሁት እራሳችሁ ባመጣችሁት የዘት ፖለቲካና ክፋት ተንኮል ነው ዛሬ አገር እዚህ የደረሰችው ምንጩ እናንተ ናችህ ሌላው በማንንቱ አትኖርም ተብሎ ነው እናንተ ለህውሀት ስልጣን ነው ማንን ነው የምትከሱት ግንአብይንም ያሳደጋችሁት 😂😂
@sofiayeslamane6768
@sofiayeslamane6768 13 дней назад
የከሽፈው ስይጣኑ አብይ
@user-gc5sm9qf3h
@user-gc5sm9qf3h 13 дней назад
😂😂😂
@Adam-sc2hz
@Adam-sc2hz 13 дней назад
Oromo government runs Ethiopia created multiple de facto independent state’ to claim oromuma country self determination and dismantle Ethiopia!
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 13 дней назад
ይህ ማዲያታም ደግሞ ሰው ነው ?
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 13 дней назад
Abiy's regime is heading to an abrupt collapse since it has severe shortages of soldiers, arms, finance, and diplomatic support. Aware of the demise of the regime, many of the officials are secretly asking for escape routes and country of refuge from their diaspora relatives. The collapse will catch majority of the officials off guard, shockingly convulsing in despair. Defeat, despair, and demise are at the front door of the regime.
@asmara3973
@asmara3973 13 дней назад
ከህዝባቸው ጋ ቢቁሙ ይህ ሁሉ ውርደት አይገጥማቸውም ነበር አብይ ሳይገላቸው ወደ አማራ ክልል ይሄድ
@eyobhagos3249
@eyobhagos3249 13 дней назад
ምን ታሽቃብጣለህ እስር ቤት ለወንድ ብቻ ነው የሚመቸው ያለው ማነው
@sulimansuliman3131
@sulimansuliman3131 13 дней назад
Eye teneterki tibareraleh antem ezah honeh chegarah eyetelate tinoraleh
@gashawmolla9949
@gashawmolla9949 13 дней назад
ድል ለፋኖ
Далее
Хитрость старого мастера #diy
00:27