Тёмный

Ethiopia: ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News August 24, 2024 

The Ethiopia
Подписаться 62 тыс.
Просмотров 34 тыс.
50% 1

ህጻን ሄቨን Veronica Adane New Album | Ethiopia ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News August 24, 2024 The Ethiopia News and Views | seifu on ebs Meseret Meberate
Heven Mother
Ethiopian Music Interview Abdu Kiar
TPLF
ሄቨን
ሕፃን ሄቨን
ህፃን ሄቨን
Yared Negu
daily feta
Semhal Meles Zenawi Interview
Eyasu Wossen Box
Feta daily
addis neger
Happy 4th of July
Abdu Kiyar Bubuye | Teddy Afro Dubai
yayewsew shimelish ethio forum
Belete Molla
Mekuria Haile
ቡቡዬ
Euro2024 Germany
mensur Jemal
Spain vs England Highlights
Zeritu Kebede Mezmur Music
#ethiopia #ethiopianews
Ethiopian Airlines
This is
Mahder Assefa
Doka
dukem restaurant DC
What is
telegram
ONLF
Jijiga
EBS sunday
Hachalu award
Abiy ahmed
Gold
Ministry of Mine
gudaf tsegaye love story
Ethiopia Music መዝሙር Mezmur Ethiopia:
Fano aseged mekonenn
Gudaf Tsegaye
Ethio Forum

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 79   
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 19 дней назад
ድል ለተገፋዉ ለሚገደለዉ የአማራ ህዝቡ ሞት ለአማራ ጠል በሙሉ😊
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 19 дней назад
ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን ይላክልን ቸሮ አምላካችን 🙏🙏🙏 💛💚❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❗❗❗
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 19 дней назад
ትክክል ዱከም ሬስቱራንት ቅዳሜ እና እሁድ ቤዚ ነበር አሁን ግን ምንም ሰው የለውም እውነት ❓❓❓
@yohanesabera4044
@yohanesabera4044 19 дней назад
ህውሓት የፀረ ኢትዮጲያ ሰላምና አንድት ምዕራባውያን ሀይሎች መሳሪያ መሆኑን የትግራይ ህዝብ በግልጽ ማወቅ ያለበት ጥሩ አጋጣሚ ነው ወደ አለቆቹ መጮህ ለምን ፈለገ ? የተፈጠረ ችግር ካለ ለምን የትግራይን ህዝብ ጥቅምና ሰላም ቅድሚያ በመስጠት በውይይት መፍትሔ ማማጣት ተሳናቸው ? ህውሓት የመወገጃው ግዜ አሁን ነው !
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 19 дней назад
Good job ሄኖክ 👏 ሁሌም ከተጎዱት ጎን ስለምትቆም እኔም በሲያትል የጠፋችው ልጄ የቤተልሔም ለማ እናት ነኝ እስአሁንም ምንም ፍንጭ አላገኘንም 😢😢😢😢 ነፍስ ይማር መንትዮቹ 😭😭😭
@AaBb-kr3bi
@AaBb-kr3bi 19 дней назад
ማልታ ግን የት ነው ሲቀጥል ለምን ያባርሯቸዋል አግብተው ወልደው እየኖሩ ወይኔ ፈጣሪ ይይላቸው ወደ ኢትዮጵያ ከሚልኳቸው ወደ ሌላ ሀገር ቢሄዱ ወይም ጊዜው እስኪያልፍ ቢደበቁ ጥሩ ነው
@durimohammed5282
@durimohammed5282 19 дней назад
Those fighting in Tel Aviv is it between Eritreand , it is between Eritreans and woyane orphans from tigray province in Ethiopia.
@negagetachew974
@negagetachew974 19 дней назад
Don’t “ Lie “ these in Tel Aviv fighting,Between Eritrean Government Sporters and Opposition Eritreans .
@RahimE.Terek-Raba
@RahimE.Terek-Raba 19 дней назад
@durimohammed5282,You’re absolutely right, true they’re Tigray Ethiopians tplf supporters. No doubt about that !!
@teferigabramariame5155
@teferigabramariame5155 19 дней назад
Tnx zethiopia media 🎉🎉🎉❤❤❤
@jjyisak1575
@jjyisak1575 19 дней назад
ወደ ኢትዮጵያ መመለስ... ማስፈራሪያ ሆነ .. በቃ?? እንዴት ነው የተዋረድነው... ጎበዝ..!
@Abyotable
@Abyotable 19 дней назад
አይጥጋብ!! ኤርትራዊያን ምነው እንዲህ አደረጋቸው?
@alberteinstein9034
@alberteinstein9034 19 дней назад
Feriwoch nachewu ,emintagilewu hagerachewun aikeyirum endezi kemewared
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 19 дней назад
ኢትዮጵያ በጅሎች እጅ ወድቃለች 😡😡😡 የምንለዉ በምክንያት ነዉ 😂ብሩ ወረቀት ሆነ 😂😂
@alemsegedmokria5104
@alemsegedmokria5104 19 дней назад
ትግራይ የሚባል ክልል ሠላም አይወዱ ጦርነት ሡሥ ሆኖባቸው ኢትዮጵያን ሠላም አጣቺ
@wegf6808
@wegf6808 19 дней назад
ባዶ ትእቢት እና ድንቁርና ነው የተጠናወታቸው
@user-eg3mb7cb9c
@user-eg3mb7cb9c 19 дней назад
አንተ ደነዝ እንዴት አባህ ነው ሰላም ማንወደው ቆምጬ ፋንገስ
@Helensibhat135
@Helensibhat135 19 дней назад
መቼ ነው ግን ከትግራይ ራስ ላይ የምትወርዱት? ይህን ሁሉ ግፍ ፈጽማችሁ አሁንም አልበቃችሁም?? እግዚአብሔር ይፍረድ😢
@user-eg3mb7cb9c
@user-eg3mb7cb9c 19 дней назад
@@alemsegedmokria5104 አማራ ምድረ እከካም ዝምበሉ
@SELAMTA-ሰላምታ
@SELAMTA-ሰላምታ 19 дней назад
​@@user-eg3mb7cb9c ከሌላ ብሄር ብወለድም ለአማራ የሰራቹት ግፍ ሳስብ እናተ ብትጠፉ ምንም እንዳይመስለኝ ያደረገኛል
@user-uo8sy6ud2n
@user-uo8sy6ud2n 19 дней назад
ለማን ነው የምትናገረው። የሰው አገር የሰው ነው።ለዚህ አገራችንን መጠበቅ ነው።
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 19 дней назад
ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪
@dubaishariah8914
@dubaishariah8914 19 дней назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@teferigabramariame5155
@teferigabramariame5155 19 дней назад
Tnx henoke 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MikoMiko-tb6tc
@MikoMiko-tb6tc 19 дней назад
❤❤❤❤
@ethio-promt6875
@ethio-promt6875 19 дней назад
RIP🙏🙏🙏🌿
@user-xn2nv3hu5q
@user-xn2nv3hu5q 19 дней назад
እመኑኝ ህወሃቶች በጭራሽ አልተጣሉም የሆነ አሻጥርና ሴራ ጠንስሰው ነው
@rozazouba7538
@rozazouba7538 19 дней назад
eko ene erasu hasba edci newe yhone cger liyfendu newe egzho 😢
@rozazouba7538
@rozazouba7538 19 дней назад
😢mine yhone yasbuti asxer abati
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 19 дней назад
ስዸተኝችን በመላው ታላቁ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ወዸ ሀገራቸው በግዜ እየሰበሰበ እንደሇነ ማን ያውቃል ❤🎉
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 19 дней назад
የኤትራ መግሰት ጀግና ነዉ ህቡን አልቀበልም ማሐቱ
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 19 дней назад
አረ ምን ጉድ ነው ግን እኛ ኤርትራዊያንንና ኢትዮጵያዊያን በደው ሐገር ስንኖር በመጥፎ ነገ ስማችን ይነሳልሳ???? አረ ተው ለጥሩ ነገር እንለወጥ????
@RahimE.Terek-Raba
@RahimE.Terek-Raba 18 дней назад
Eritrea-Ethiopia, we have what it takes to be a great super power region. If we are cooperative instead of antagonistic, we have enough resources. If we can set aside these nonsense politics around us once and for all. And everyone happily returns home.
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 19 дней назад
በቃ የህውሀት እናትና አባቱ አፍሪካን ህብረት ሆነ???????
@user-eg3mb7cb9c
@user-eg3mb7cb9c 19 дней назад
ምን ይጠበስ
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 19 дней назад
@@user-eg3mb7cb9c ፍየል ስጋ
@fatumamekonen6835
@fatumamekonen6835 19 дней назад
ሰላም❤❤
@binyamkifle7720
@binyamkifle7720 19 дней назад
RIP 🙏
@abenetassefa1536
@abenetassefa1536 19 дней назад
🎉🎉🎉
@Ethiobaro
@Ethiobaro 18 дней назад
ሰላም ሄኖክ ማልታ ስለሚኖሩት ኢትዮጵያውያን የዘገብከው ከእወነት የረቀ ነው ። እዚህ ኢትዪጵያ የማልታ አምባሳደር አውርቼው ነበር ከእውነት የራቀ ነው ብሎኛል ሳኩን እንድፕሰጥህ ፍቃደኛ ከሆነ አነጋግሬው እልክልሃለሁ።
@InnocentAbyssinianCat-gs8py
@InnocentAbyssinianCat-gs8py 19 дней назад
ያጣዬው
@sitotashagre1219
@sitotashagre1219 19 дней назад
ግን ትግራይ ከአሁኗ ኢትዮ ውጭ ሆነች ማለት ነው?
@goodnews2392
@goodnews2392 19 дней назад
ራሳቸውን ችለው ለምን አይገነጠሉም ለምን ፈሩ????????😂😂😂😂
@GUNAMOUNT
@GUNAMOUNT 19 дней назад
Gena America yalhe hulu tebareralhe
@Zero-xe7wb
@Zero-xe7wb 19 дней назад
ደካማው የኢትዮጵያ መንግስት መሞቱ የታወቀው ትግራይ የምትባለውን ክልል ወደ አገርነት ቀይሮ የትግራይን እጣ ፈንታ የአፍሪካ ህብረት መወሰኑ እንዴት እንደሚያናድድ ብናውቅም ከመናደድ ይልቅ ትግራይ ብትገነጠልም አይቆጨንም ነገር ግንወይም ዲፋክቶ እስቴት ሆና ኢትዮጵያ ላይ እንድታላግጥ የኢትዮጵያ ህዝብ መፍቀድ የለበትም ይሄ እሬሳ መንግስት እራሱም ሞቶ ኢትዮጵያንም ሊገድል የመጣ ደካማ መንግስት ነውና
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 19 дней назад
ከንቲባ አብይ ዱቄት ሆንዋል ሲሉን የነበሩት 😂😂ዳቦ ሆኖ መጣ 😂😂 ከንቲባ አብይ አቅም ያለዉ 4 ኪሎ ብቻ ነው 😂😂😂
@sammyabraham6645
@sammyabraham6645 19 дней назад
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 እግዚአብሔር ታላቋን ኤርትራንና ህዝቧን ይባርክ ለክቡር ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂም ረጅምና እድሜና ጤና ይስጥልን ::
@alberteinstein9034
@alberteinstein9034 19 дней назад
Ahh mebarek ... 😉😉😉 betibarekima hihe hulu wetat baltesedede neber
@samiras2322
@samiras2322 19 дней назад
100 ዓመትም ብትኖር የሰው አገር የሰው ነው ሰው አገረ ንብረት አትፍሩ ትንሽ ቢሆን አገሩቹሁ አርጉ የሰው የሰው ነው😊
@RahimE.Terek-Raba
@RahimE.Terek-Raba 19 дней назад
Eritrean local news doesn’t even mention Ethiopia, as compared to the local news of Ethiopia covering news about Eritrea by as much as 70% of all news …but EriDefenseForce watches every move on the ground…. :)
@ysolnet
@ysolnet 19 дней назад
እንኳን ከማልታ ከወለጋም ኢትዮጵያውያን ንብረት አፍርተው ወልደው ከብደው ከሚኖሩበት ቤታቸው እየተሰደዱ እና እየተገደሉ ነው ።😂😂😂
@penafrica4321
@penafrica4321 19 дней назад
የኤርትራዊን ለስደት በሄዱበት አገር ለምንድነው የሚገዳደሉት? በአገራቸው ለመኖር በለመቻላቸው ተስደዱ ነገር ግን በሃስብ ልዪነት መቻቻል አቅቷቸው በስው አገር ይገዳደላሉ? ነፃ አገር መስርተው በአገራቸው መኖር አልቻሉም - በስደትም ተቻችለው መኖር ካልቻሉ የኤርትራ የወደፊት ዕጣ ምን ይሆን?
@RahimE.Terek-Raba
@RahimE.Terek-Raba 19 дней назад
They’re Tigray Ethiopians who r disturbing the Eritrean community. Eritrea 🇪🇷 lives forever ! Nhamedu groups been jailed the most across European cities and will be deported. Tigray’s tplf
@namanekemti8556
@namanekemti8556 19 дней назад
በክልልም ሆነ በአገር አቀፍ ደረጃ የሚፈጠሩትን ችግሮች ለመፍታት አቅም የሌለው ጨፍጫፊ መንግስት፤ ሁሉንም ችግር ለመፍታት በውጭ ሀይሎች ይመካል።
@mimia7202
@mimia7202 19 дней назад
ማልታ የት ነው??
@Lovebk98
@Lovebk98 19 дней назад
Europe
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 19 дней назад
ከጣሊያን ጎን
@Transporthollnd
@Transporthollnd 19 дней назад
Welcome, Eritrean tv 📺
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 19 дней назад
የኤትጰያ መግሰት ሰደኞችን አቀበላለሁ የሚለዉ ለመግደል ነዉ 😊
@PlatinumEthiopia
@PlatinumEthiopia 19 дней назад
21:00 ???
@sammyabraham6645
@sammyabraham6645 19 дней назад
🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ሄኖክ ዝምብለህ አፍህን አትክፈት እንዴ ስለ የመናውያን እሳ አስጋሪ የውሸት ዜናህን ታነበንባለህ ሲቀጥል በኤርትራውያን ስም የሚደባደቡትንና ወንጀል የሚፈፅሙትን 💊ትግሬዋች 💊ኤርትራውያን እያልክ መጥራት እራስህን በውሸት ከማታለል ውጭ የምታመጣው ለውጥ የለም ::
@AdiamTesfu-ly9uc
@AdiamTesfu-ly9uc 19 дней назад
They are not Eritrean they are your brothers but Eritrean who are in Israel please leave that country you can’t defend yourself there
@alberteinstein9034
@alberteinstein9034 19 дней назад
Why they are fighting for they freedom in their country as to be a problem in other land
@RahimE.Terek-Raba
@RahimE.Terek-Raba 19 дней назад
^ Like you don’t know they are Tigray tplf …supporter as you :)
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 19 дней назад
ምክክር ኮሚሽን 😂😂😂 የከንቲባ አብይ ቡቹሎች ናቸዉ 😂😂
@AB-vj9oz
@AB-vj9oz 19 дней назад
No problem, Abiy will take them to ethiopia
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 19 дней назад
ከንቲባ አብይ አቅም ስለሌለው 😂😂 የአፍሪካ አንድነት ዉሳኔ ይሰጣል 😂😂አትክልኛዉ አብይ 😂😂
@Sade948
@Sade948 19 дней назад
ደቆሮ
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 19 дней назад
😮😮😮😮😮 አብቹ ችግኝ እየተንከባከበ እያሣመረ ፍትህለህፃን እያሉ በአለም ህዝብ ያዋርዱታል
@caretoall8805
@caretoall8805 19 дней назад
ጀርመን አንድ የ15 አመት ልጅ 3 ሰዎችን ገድሏል፤ አይሲስ ሃላፊነቱን ወስዷል።
@alberteinstein9034
@alberteinstein9034 19 дней назад
No no dont couver your problem between Diktator supporter and oppositer
Далее
iPhone 16 для НИЩЕБРОДОВ!
00:51
Просмотров 1,9 млн