Тёмный
No video :(

Ethiopia: ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News July 16, 2024 

The Ethiopia
Подписаться 58 тыс.
Просмотров 46 тыс.
50% 1

Ethiopia ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News July 16, 2024 The Ethiopia News and Views | seifu on ebs
Ethiopian Music Abdu Kiar - Bubuye
አላሙዲ good news about al amoudi
Euro 2024
daily feta
addis neger
Happy 4th of July
Abdu Kiyar Bubuye | Teddy Afro Dubai
yayewsew shimelish ethio forum
Belete Molla
Mekuria Haile
ቡቡዬ
Euro2024 Germany
mensur Jemal
Spain vs England Highlights
Zeritu Kebede Mezmur Music
#ethiopia #ethiopianews
Ethiopian Airlines
seifu on ebs
This is
What is
telegram
ONLF
Jijiga
EBS sunday
Hachalu award
Abiy ahmed
Gold
Ministry of Mine
Maren Haile Silase chicago fire
ARKABE EQOUBAI
gudaf tsegaye love story
Ethiopia Music መዝሙር Mezmur Ethiopia:

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 76   
@DaniFkru
@DaniFkru Месяц назад
ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ይሁን 💚💛❤️🔥💪🐯👑✅👌 አንድ 💪🔐
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 Месяц назад
#ድል ለሰፊው ለአማራ ህዝባዊ ሠራዊት ፋኖ። ❤❤❤
@mesfinhaile2244
@mesfinhaile2244 Месяц назад
ብልፅግናን ከማመን ድንጋይ ዳቦ ነው ብሎ ማመን ይቀላል
@ruthmime73
@ruthmime73 Месяц назад
ከፋኖ ጋር ወደፊት 💚💛❤💪
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 Месяц назад
ድል ለአማራ ልጀ ፋኖ
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Месяц назад
አማራ እንደ ትግራይ በይቅርታ አያልፍህም አማራ ለፍርድ ያቀርበሀል 💪💪💪 በደም ተጨማልቃቹሀል
@be-liever
@be-liever Месяц назад
😂😂😂😂 ባዶ ቀረርቶ
@iloveessey
@iloveessey Месяц назад
ፋኖ አብይ አህመድን እጁን ጠምዝዞ ለፍርድ ሣያቀርብ እንቅልፍ አይተኛም , ሞት ለአብይ አህመድ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ
@user-dp8cz9wc8d
@user-dp8cz9wc8d Месяц назад
ታወቂ የአማራ ሙህራን መምህራን ታጋዮች የማሀበረሰብ አቂወች ይፍቱ መስከረም አበራ ክርስቴን ታደለን ይኋንስ ቧያለው ጋዘጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ሌሎችም አማራዊያን ይፍቱ😢😢😢😢
@saedaseidmohammedal7014
@saedaseidmohammedal7014 Месяц назад
❤❤❤❤❤ድልለፋኖ
@sammyabraham6645
@sammyabraham6645 Месяц назад
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 እግዚአብሔር ለፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ረጅም እድሜና ጤና ይስጠው 👍🥇🙏🏆❤️🇪🇷
@Deganet
@Deganet Месяц назад
Kezi belaya layasdedebachu tafelgalachu
@Bretanssa
@Bretanssa Месяц назад
ትናንትና ሽመልስ እብድሳ አማራን ስድስት ቦታ እንከፋፍለዋለን ሲለን አልነበር ? እረኛ ሁሏ ! ሀገር እረኞች ፈነጩባት
@skylimit1423
@skylimit1423 Месяц назад
OPDO የምስራቅ አፍሪቃ ካንሰር ነው:: ዘራፊው OPDO ሱፍ ለብሶ; ሜካፕ ተቀብቶ አይሸውደንም
@muhammadmusa6691
@muhammadmusa6691 Месяц назад
ድል ለጀግናው ለአማራ ፋኖ
@DaniFkru
@DaniFkru Месяц назад
❤❤❤🎉
@ZainabKwt-dh5ns
@ZainabKwt-dh5ns Месяц назад
ድል ለነበልባሉ ፋኖ ድል በማንነቱ ለሚገደለው ወገኔ
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Месяц назад
ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ
@be-liever
@be-liever Месяц назад
አቢቹ ለአማራ ህዝብ ልማት እየሰራ የአማራ ፅንፈኞችን ደግሞ እየቀጣ ነው።
@skylimit1423
@skylimit1423 Месяц назад
​@@be-liever ፈሳም
@be-liever
@be-liever Месяц назад
@@skylimit1423 ሂጂ ቅዘናም ፅነፈኛ
@ganzeinfache4638
@ganzeinfache4638 Месяц назад
ከእንግዲህ በአብይ የሚታለል ካለ ማሰብ የተሳነው ብቻ ነው ለእርዳታ ገንዘብ ሲል እስረኛ ቢፈታ ይቅርታ ቢጠይቅ የፈለገውን ቢያደርግ እንዳታምኑት የእርዳታውን ብር ድሮን መግዣ ነው የሚያደርገው
@pawulosgetahun4399
@pawulosgetahun4399 Месяц назад
ብልጽግና ሙሉ በሙሉ የወንጀለኛ ስብስብ ስለሆነ አሁን ባለው ሐገራዊ ሁኔታ ስልጣን ከያዘበት ጊዜ ጀምሮ በሐገሪቱ ለተፈጸሙ ወንጀሎች ግድያዎችና ለተፈጸመው ሁሉ ተጨያቂ መሆኑን በሚገባ አምኖ ስልጣን ለመልቀቅ ወስኖ ተጠያቂ የሚሆኑትን ግለሰቦች እና አስፈጻሚ የደንሕነትና የሲቢል እንዲሁም የክልል ባለስልጣናትንና ይፋነት የሌላቸውን ግድያ ፈጻሚ የደንነት አባላትን ስም ዝርዝር ጭምር ለተባበሩት መንግስታት ለሚመራው አለም አቀፉ ፍርድ ቤት ማሥረከብ ይኖርበታል ከዚያም ስልጣን ለመልቀቅ መወሰንና በአፋጣኝ ስራ መጀመር አለበት አለበለዚያ ፋኖ በቅርብ ቀናት ሐገሪቱን የሚቆጣጠርበትን ሰፊ የዘመቻ ኦፕሬሽኑን እንደሚጀምር ይጠበቃል
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Месяц назад
የአማራ አመራሮች ከከንቲባ አብይ ለይተን አናያቸዉም በአማራ ደም ቀልዳቹ አትኖሩም 💪💪💪 የግዜ ጉዳይ ነው
@tayalemu9311
@tayalemu9311 Месяц назад
አረመኔው አብይ አህመድ ቁርጥህን ዕወቅ ፋኖ🇬🇳💪🇬🇳
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 Месяц назад
ብልፀግና ሰላም አይወድም
@ghssygdhdy4342
@ghssygdhdy4342 Месяц назад
🥰🥰🥰😍🤩
@user-ed7en9nx4b
@user-ed7en9nx4b Месяц назад
ፋኖ አርህን ሲያበላህ ቶክስ አቁም ትላለህ ሰላም ፈላጊ ለመምሰል አለም ያውቅሀል
@user-lv5us7se1w
@user-lv5us7se1w Месяц назад
ይህን የሚያረግ ለህዝብ የሚያስብ መንግስት ሲሆን ነው
@Yaya-wf4ub
@Yaya-wf4ub Месяц назад
ጉሮሮውን ስለተያዘ ነው
@tesfaytesfazgy6502
@tesfaytesfazgy6502 Месяц назад
ብርሃኔ ተካ " ተካ " የትግራዮች ስም ነው በኤርትራዊ ስም ጥገኝነት የተሰጠው ትግራዋይ ኢትዮጵያዊ ነው።
@Deganet
@Deganet Месяц назад
Eritrea sama aelchu ende ye ethiopia sama bahala tetegi eko nachu
@zeman1387
@zeman1387 Месяц назад
አብይ ለፍርድ ይቅረብ
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 Месяц назад
ቡልፀግና አሰቅኘ ነዉ ሁሌ ሰቡሰባ
@user-sn9un6gn6f
@user-sn9un6gn6f Месяц назад
Yebesbes Serat Setoch Ehetochachenen Miyasedfre Bemeklakyaw Newrgna New
@user-lr4qs2hx8x
@user-lr4qs2hx8x Месяц назад
ብልፅግና ሰላምያቃንደ በሰውሞትእሚደሰት
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 Месяц назад
ኢንጂነር ታከለ ይገበዋል። በፊትም የአዲስአበባ ከንቲባ ሆኖ ብዙ የሰራ ያልተዘመረለት ሰው ነው።ቀጣዩ የሹመት ግዜ መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንለቸው እንመኛለን።
@user-jc7hv8lp5g
@user-jc7hv8lp5g Месяц назад
❤❤❤❤🎉
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 Месяц назад
ቡልፀግና ጆኔሳይድ በአማራ ላይ ያረገዉ ለፋርድ ካልቀረበ ሰላም የለም
@user-qd8ff9pd1p
@user-qd8ff9pd1p Месяц назад
ዘ ምን እያልክ ነው? ተኩስ አቁም በአንድ ወገን ማድረግ አይቻልም😂😂
@Mankush995
@Mankush995 Месяц назад
ገና እጅ ወደ ላይ ትላለህ ቀድሞውኑ ስትጠየቅ ጥጋብ ልባችሁን ደፍኖት ስትጨፈጭፍ ቆይተህ አሁን ለሰላም ለእርቅ የሚባለው አይሰራም
@be-liever
@be-liever Месяц назад
ጭፍጨፋው የምትለው እነዲቀጥል ነው የምትፈልገው ታድያ🤔 በንግግር ችግር መፍታት አይሻልም
@peaceandlove.
@peaceandlove. Месяц назад
Awo selam bengigr medereg ketachale tiru.
@gedlutadesse4754
@gedlutadesse4754 Месяц назад
አሀሀሀሀሀሀሀሀሀ!!!!!!!!
@trtt90
@trtt90 Месяц назад
💪💪💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪
@ganzeinfache4638
@ganzeinfache4638 Месяц назад
ከብልፅግና ምንም ነገር አትጠብቁ የእርዳታውን ገንዘብ ድሮን መግዣ ነው የሚያደርገው
@fathifathi9214
@fathifathi9214 Месяц назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 Месяц назад
ምነዉ ኤርትራዊዉ ጎደኛ አንኳን የለዉም አዴ በጣም ያሳዝናል ለአዚህ አኮ ነዉ ዲያሰፋራ አርሰ በአርሰ ተጠያየቅ የምንለዉ
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Месяц назад
ከንቲባ አብይ እና የአማራ አመራሮች በአማራ ደም ቀለዳቹ ይቅርታ እንጠይቃለን 😡 ብልፅግና ለፍርድ ትቀርባላቹ 💪
@antenehgelan5391
@antenehgelan5391 Месяц назад
ጥርሲስ ልማዶ አይኔን አታስቀው ይቅርታ ጠያቂው ማን ነው ??በመጀመሪያ የራስህን የአማራ ማህበረሰብ ይቅርታ ትጠይቃለህ በማሰቀጠል መንግስትን ይቅርታ ትጠይቃለህ።አንደኛው አማራጭ ሁለተኛው አማራጭ ይመቸኛል ለመከባበር በደንብ መጨፍጨፍ አለብን ከርዋንዳ መማር ካቃተን በደም ተቃብተን እንየው የኦሮሞ ህዝብ ዝም ያለዉ ለምን ይመስልሀል የሚጮህ ውሻ አይናከስም ስለዚህ ጮሁ እየጠበቅናችሁ ነው ዘረኞች ይውደሙ ኢትዮጵያ ትቅደም ።ሀጠራው
@asmara3973
@asmara3973 Месяц назад
ካሁን በሀላ ማንም የአማራ ህዝብ በኦሮም ፑለቴከኛ ሚታለል የለም የአብይ ታጣቂ ለቁ ይውጣ
@be-liever
@be-liever Месяц назад
ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ህግን ሊያስከብር ነው የገባው ያስከብራልምም ደግሞ።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Месяц назад
ደፋሪና ጨፍጫፊ የኦሮሙማ ፋሽስቶች መከላከያ ተብዬ ቀኑ ሲደርስ ተቀጥቅጦ ይወጣል።
@be-liever
@be-liever Месяц назад
@@abuhaile6517 😂🤣🤣🤣 በምላሳቹማ ድሮ ነው ቀጥቅጣቹ ያወጣቹት ግን ከፉከራ አታልፉም ባዶ ቀረርቶ።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Месяц назад
@@be-liever ለማየት ያብቃህ! ከትግራይም ተቀጥቅጦ ውጥቷል እኮ! እስከደብረሲና የፈረጠጠው ፈሳም የምርኮኛ ስብስብ ማንንም አያሸንፍም።
@asmara3973
@asmara3973 Месяц назад
ምንም ትኩስ ማቁም ብሉ ነገር የለም የአብይ ተኩል እናቀዋለን ከአማራ ምድር ያሥገባውን በመከላከያ ልብስ የኦሮም ልዩ ሀይል ሙሉ በሙሉ እድ ትግራይ ለቁ መውጣት አለበት።
@be-liever
@be-liever Месяц назад
ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ህግን ሊያስከብር ነው የገባው ያስከብራልምም ደግሞ። ደግሞ የራሳቹን ችግር ከኦሮሚያ ጋር አታነካኩት መከላከያ ለአማራ ክልል የሚሆን ሰረዊት አላጣም አያጣምም።
@jimihune9650
@jimihune9650 Месяц назад
ታድያ ለመን ጋላው እጅ ሰጠ ንፍጦ. ​@@be-liever
@be-liever
@be-liever Месяц назад
@@jimihune9650 እሱ በህልማቹ ና ምኞታቹ ነው🤣🤣😂😂😂
@be-liever
@be-liever Месяц назад
@@jimihune9650 እሱ በህልማቹና በምኞታቹ ነው🤣🤣🤣😂🤣
@jimihune9650
@jimihune9650 Месяц назад
@@be-liever ሲጀመር ንጉስ የአማራ ስም ነው አማራ ጋላው አባትህን በባርነት በሚገዛው ዘመን ያወጣልህ ወደ ባጫ ቀይረው በተረፈ ፋኖ ቦሌ ደርሶልሀል አስፈንድዶ ሊነፋህ ነው በል ወደ መጣህበት ወደ ማዳጋስካር አቅጥነው
@haregeweinihabte2483
@haregeweinihabte2483 Месяц назад
Ethiopia ye Africa Cancer……💔💔💔
@PlatinumEthiopia
@PlatinumEthiopia Месяц назад
ተኩስ አቁም አንድ ወገን ማወጅ ይችላል እንዴ?🤔
@myhomeethio
@myhomeethio Месяц назад
አንተ ሰውዮ የዞረብህ ዐብይ pm ነው 😂😂ፕረዘዳንት አደረከው እንዴ የተመኘውን በጊዜ እየሸለምከው ነው
@xFlavoriax
@xFlavoriax Месяц назад
የ አየርላንድ መንግስት ለዜጎቹ ኢትዮጵያ ውስጥ መንግስት እንደሌለ ነው የነገራቸው። ቱሪስቶች አዱስ አበባ የኮሪደር ልማት እና ህንፃ ላይ የተሰቀለ መብራት ማታ ማታ እየወጡ እንዲያዪ ነው.....😂
@user-xh4dp6ij4r
@user-xh4dp6ij4r Месяц назад
የተኵስ አቁም አዋጅ ? 😂😂😂 በሩጫ ውድድር ፡ ትዕቢት ወጥሮት ከኃይለኛ ጋር ሊተናነቅ የሞከረ ቀርፋፋ ፡ መሮጥ አቅቶት በተደጋጋሚ ዙሪያ ሲደረብበት ፡ " እባክህን ይቅርብን ሩጫ እናቁም " ብሎ ሲጮኽ ታየኝ ። 😂😂😂
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Месяц назад
ይሄ ደላላ ከግብፅ ገንዘብ ይቀበል ጀመር?
@antenehzeleke7870
@antenehzeleke7870 Месяц назад
መቼ ነው ስለ ኤርትራ መልካም ነገር የምታወራው... የባንዳ ጭላፊ 😜
Далее
ሚሰቱን በቀበቶ የሚገርፈዉ ባል
40:33