Тёмный

Ethiopia | የልብ ምታት እና ስትሮክ አምጪ የደም ቧንቧ ደፋኙን ኮለስተሮልን ለመከላከልና ለማስወገድ እነዚህን መመግብ ግድ ነው | 9 ወሳኝ ምግቦች 

የኔ ጤና - Yene Tena
Подписаться 444 тыс.
Просмотров 109 тыс.
50% 1

በአልዓለም ደረጃ በየአመቱ ከ17 ሚሊዮን ህዝብ በላይ አየሞተ ያለው በኮቪድ ሳይሆን ከልብ እና ከደም ማመላለሻ ቧንቧ ከመደፈን ጋር የተያያዘ የልብ ምታትና እስትሮክ ነው ። ይህንን ለመከላከል እነዚህን ምግቦች ያዘውትሩ
የልብ ምታት እና ስትሮክ አምጪ የደም ቧንቧ ደፋኙን ኮለስተሮልን ለመከላከልና ለማስወገድ እነዚህን መመግብ ግድ ነው | 9 ወሳኝ ምግቦች
healthy food preparation Ethiopian style
• ETHIOPIA | Keto Burger...
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
• Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment, or medical advice. Content provided on this RU-vid channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health-related diagnosis or treatment options. Information on this RU-vid channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

Наука

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 325   
@yenetena
@yenetena 3 года назад
በአልዓለም ደረጃ በየአመቱ ከ17 ሚሊዮን ህዝብ በላይ አየሞተ ያለው በኮቪድ ሳይሆን ከልብ እና ከደም ማመላለሻ ቧንቧ ከመደፈን ጋር የተያያዘ የልብ ምታትና እስትሮክ ነው ። ይህንን ለመከላከል እነዚህን ምግቦች ያዘውትሩ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/ በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/ ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!
@tarikethiopia878
@tarikethiopia878 3 года назад
ሰላም የኔ ጤና አዘጋጅ አንድ ሀኪም የጥቁር አዝሙድ ዘይት ለኮሌስትሮል ውሰዱበት ሲል ነበር ይሄን እንዴት ታየዋለህ
@solomonmesfin8915
@solomonmesfin8915 2 года назад
s
@abbaytrufat
@abbaytrufat 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን ስለመረጃው ዶ/ር ዳንኤል የኔ ጥያቄ ክራንበሪ ጁውሱን ቢጠጣ ጥቅም አለው ወይ? ሌላው ደግሞ ለኩላሊት ህመምtተኛ Green tea እና እርድ ቢጠቀሙት ችግር አያመጣም ወይ?
@fyfufeh2569
@fyfufeh2569 2 года назад
ዶክተር እኔ ልቤን ድክም ይለኛል ትንፍሽ ያጥረኛል ከፍታ ስወጣ በጣም የልብ ምቴ ይጨምራል እግሬላ የስብ እብጠት አለ በተለይ ከቅልጥሜ እስከ ቁርጭምጭምቴ ድረስ እስኪ ምን አይነት ህክምና እንድወስድ ይምከሩኝ ዶክተር ዶክተር ሳማክር ህመም ካለውና ሲኖረው ነይ አሉኝ ህመም የለውም አንዳንዴ ስነካው የማመም ችግር አለው እንጅ ድርቅ ያለነው ብዙም አያምም ግን ብዙ መቆም አልችልም
@ዘይኒ
@ዘይኒ 2 года назад
ባክህዶክትርእኔልብንይውጋኛልእድጭት
@molayilma3587
@molayilma3587 Год назад
ጥሩ ትምህርት እየሰጠኽን ስለሆነ አመሰግናለሁ በርታ።
@ganatganat2457
@ganatganat2457 3 года назад
ዶክተር እናመሰግናለን እግዛብሄር በሰጠህ ጥበብ ወገንህን እየረዳህ ነው አገር ቤት ያሉ በተለይ በግል ክሊኒክ የሚሰሩ ሁሉም ባይሆንም የገንዘብ ማግኘታቸውን እንጂ ለሰው ግድ የላቸውም እና በጎነት ቢማሩ
@frehiwotasres925
@frehiwotasres925 2 года назад
Very helpful 👍 thanks Dr Daniel
@elsabetpahulis6935
@elsabetpahulis6935 2 года назад
Doctor God bless you more and more and your family!!!
@ፋኖ-ነ5ጐ
@ፋኖ-ነ5ጐ 2 года назад
እናመሰግናለን ዶክተር
@tsehaytefare870
@tsehaytefare870 Год назад
Tabrku
@MeseretBelay-f4e
@MeseretBelay-f4e Год назад
ነጭ ሸንኩርትን እንዴት እንጠቀም?
@aynalemshewarega7282
@aynalemshewarega7282 Год назад
ኮልስትሮል ለመቀነስ የሚረዱ ምግቦች 1 ነጭ ሽንኩርት 2 ቺያ ሲድ 3 የኮኮት ዘይት 4 🥦ብሮኮሊ 5 አቮካዶ 🥑 6 አረንጓዴ ሻይ 7 አሳ 8 እርድ 9 ክራን ቤሪ
@hailshwube5192
@hailshwube5192 3 года назад
ዶክተር ዮሀንስ ስለሁሉ ጥረትና ድካምህ በጣም እናመሰግንሀለን። ለኢትዮጵያውያንና ኤሪትሪያውያን ወንድምና እህቶችህን ጤና ለመታደግ በምታደርገው ያላሰለሰ የጥረት ዋጋህን እግዚአብሔር ይክፈልህ። በርታልን የኛ ጀግና።
@zewdneshgagissa7782
@zewdneshgagissa7782 3 года назад
ይህንን ጠቃሚ ምክር ዲስ ላይክ የምታረጉ በጣም ታሳዝናላችሁ
@weyneshethaile9113
@weyneshethaile9113 3 года назад
እህቴ ሰውኮ ታሟል ፈጣሪ ምህረት ያድርግላቸው
@alem6980
@alem6980 10 месяцев назад
ዶክተር በጣም እናመሰግንሃለን ብዙ ሰዉ እየረዳህ ነህ ያለሆው እግዛቢሄር አምላክ ይባርክህ አሜን ከ🇪🇷
@merryjesus3723
@merryjesus3723 3 года назад
ዋዉ በጣም ጥሩ ግንዛቤ ወስጃለሁ ደሞ ቅዳሜ እስካይህ እቸኩላለሁ ከልብ አመሰግናለሁ ዶክተር ዳኒ
@ለታሪክአበራ
@ለታሪክአበራ 3 года назад
መቸም ይሄ ነው በማይባል ጥረት ወገንህን እያገለገልክ ስላለህ ፈጣሪ ያክብርልን አመሰግናለሁ ዶ/ር ዳንኤል
@eleniabebe9673
@eleniabebe9673 3 года назад
እናመሰግናለን ዶክተር
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 3 года назад
ዶክተር ዳኒ እግዚአብሔርን ስለአነተ አመሰግነዋለሁ አንተና ቤተሰብህን ጌታ ይባርካችሁ
@assegedumebrate7083
@assegedumebrate7083 3 года назад
በጣም እናመሰግናለን የበለጠ የምግብ ዝግጅቱ አንዳንዴ ምን መብላት እንዳለብን ግራ ስለሚገባን የተቀደሰ ሃሳብ ነው ለምታደርገዉ ቀና ሀሳብ መድሐኒያለም ወረታዉን ይክፈልልን በህይወት በጤና ከመላዉ ቤተሰብህ ጋር ይጠብቅልን አሜን
@ekg2186
@ekg2186 3 года назад
ዶ/ር በጣም ጠቃሚ ምክር እየሰጠህ ነው። ምስጋና ይድረስህ በርታ።
@እግዝአብሔርፍቅርነውእግዚ
እናመሰግናለን ተባረክልኝ
@epyemimo5214
@epyemimo5214 2 года назад
አሁን ይሄን ዲስላይክ ማድረግ ምን የሚሉት ነው ጊዜውን ሰውቶ ባስተማረ ወይ አበሻሱስ ነው እኮ።
@ZigijuSamuel
@ZigijuSamuel Год назад
ዶክተር እኔ ይሄ ችግር ነበረብኝ:: ውስኪ ጠጣ ብለው መከሩኝ:: አልተቀበልኩም ነበር:: አውቃለሁ ይሄ ከህክምና ጋር አንደማይሄድ:: እኔ ትንሽ መጠን ማታ ማታ ከመተኛቴ በፊት ለጥቂ ቀናት ጠጥቼ ለውጥ አግኝቼበታለሁ:: እባክህ መርምርና ከጠቀመ ፕሮግራም ስራበት::
@birukdegife2761
@birukdegife2761 3 года назад
ሰላም ዶ/ር እባክዎን የአይን ሽፋሽፍት እብጠት እንዲሁም መቅላት ምክንያት በተያያዘ ፕሮግራም ስሩልን
@happya-r4i
@happya-r4i 3 года назад
የተቸገርኩበት ጉዳይ ነው ሀኪም ጋ ሄጄ ከፍተኛ የሆነ የደም ማነስ አለብሽ ምክንያቱ እሱ ነው አሉኝ መድሃኒት እየተጠቀንኩ ነው ግን አልተወኝም
@at2330
@at2330 2 года назад
መድሐኒአለም ጤናና እድሜውን ላንተም ለቤተሰብህ ይስጥልን።
@bety7528
@bety7528 3 года назад
ሰላም ዶክተርዬ ስለምታረገዉ መልካምነት ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክህ:: የሚቀጥለዉ ቪዲዮክ ላይ ስለምትጠቀመዉ ጨዉ ትንሽ ብትነግረን ነጩን ጨዉ ጤናማ እንዳልሆነ የተናገርክ መስሎኛል ከዚ በፊት ከነጩ ጨዉ ዉጪ አዮዲን ያለዉ ጨዉ ማግኘት አልቻልኩም እሱን ካልተጠቀምን ደሞ የአዮዲን እጥረት ያጋጥመናል ለተለያየ የጎይተር አይነት ችግር ሊመጣብን አይችልም ወይ አዮዳይዠ ጨዉ ሆኖ ጥሩ ጤናማ ጨዉ ብታሳየን ብዬ በአክብሮት እጠይቃለሁኝ ::
@yenetena
@yenetena 3 года назад
With another video
@bety7528
@bety7528 3 года назад
እሺ እጠብቃለሁኝ እናመሰግናለን
@umii7353
@umii7353 3 года назад
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እነዚህ ነገሮች በማንኛውም መልኩ ኩክ አርገን ብንጠቀመዉም ይሰራል አይደል??
@ZenabwaTdsesa
@ZenabwaTdsesa Месяц назад
እባክ ዶክትር የልብ ምት እየጨመር አስችግሮኛል ያለውት ሰው ሀገር ነው በያንስ የምታዝልኛ መዳኒት ካል እርዳኛ እዳታልፈኛ
@NunuZewde
@NunuZewde 3 года назад
ዶ/ር ዕዉቀትህን ያለሰሰት በማስተላለፍህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ፡፡
@etenutadesse4353
@etenutadesse4353 2 года назад
እባክህዶክተርእኛድሆችንሽሮምበግድነውግንእናቴየደምገፊትጨጓራነርብአለባትለግፊቱመድሐኒትትወስዳለችግንአሁንበጤምግፊቱእየጨመረበመምጤቱተመረምራኮልስትሮነውተባለችአሁንእኔያልገባኝእንዴትሊከሠትዮችላልደልቶትስለማትኖርእባክህአስረዳኝእድሜዋሰባአምስትነው
@Mesfin-n9e
@Mesfin-n9e Год назад
ኮልስትሮ ዘይትም ያመጣል እደ ቺፍ አይነት የሚረጉ ዘይቶች መጠንቀቅ ለደማቸው የጦስኝ ሻይ ሎሚ ለብ ባለ ውሃ በተረፈ ብዙዉን ፀበል መጠቀም።ፈጣሪ ይማርልህ።
@mustefamohammed
@mustefamohammed 2 года назад
ቺያ ሲድ በአገርኛ ቋንቋ ቢገለጽ ለመረዳት ይጠቅማል።
@ኪዳነምህረትእናቴ-አ8ተ
እርድ ስንገዛ ከጀርባው ከፍ ያለ ካርቦሃይድሬት አለው ይላል ችግር የለውም?? ስኳርን ከፍ አያደርግም ዶክ??
@berhang9760
@berhang9760 3 года назад
ዳይቴን እዳስተካክል ፣ እደዚሁም የቤተሰቤን ጤንነት እንድጠብቅ ስላገዝከኝ አመሰግናለሁ።
@hannage.3229
@hannage.3229 3 года назад
Dr. It’s very important message. Thank you! God bless you🙏
@naninilsson8015
@naninilsson8015 3 года назад
Doc እግዚአብሔር ይስጥልን ያክብርልን ጊዜህን ወስደህ ከሙያህ ጋር አያይዘህ በጥንቃቄ ለምታቀርብልን ጠቃሚ ነገሮች ምስጋናዬ ከልቤ ነው ተባረክ ❤
@kedestterefe697
@kedestterefe697 3 года назад
ተባረክ እግዚአብሔር እውቀቱን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ
@elsagebrezghi1724
@elsagebrezghi1724 3 года назад
ዶክተሪዬ ተባረክ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ
@lyamoges4743
@lyamoges4743 2 года назад
Dr ..EGEZABHER ..AMELAKE EDEMYENEA ..TENEA ..yesteke kenebeteseboch
@lizch4348
@lizch4348 3 года назад
ዶክተር አግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ጥሩ ልብ ነው ያልሕ ሰው ሁሉ ምናል አዳንተ ለህትና ለውንድሙ ቢያስብ አሉ አዳት ይተውስኑ. ጥያቄ ቅራንበሪውን ፍርሹን አዴት ውድ ጁስ አንቀይረው ብሮክልኑን ምን ያህል አናብስለው አመሰግናለሁ
@linamechal4478
@linamechal4478 3 года назад
God bless you and your family
@g_abebe3657
@g_abebe3657 3 года назад
Thank you Dr Daniel more blessings 🙌
@jsavesdgbhiokbcfgvg3787
@jsavesdgbhiokbcfgvg3787 3 года назад
Great information. Thanks you for all your effort
@እግዚአብሄርይመስገን-አ8ኈ
ሰላምህ ይብዛ ዶክተር ዳንኤል ከነቤተሰብህ ተባረክ 💐💖💕
@DM-ht8us
@DM-ht8us 3 года назад
Thank you Dr tebarek.
@hiwotyehualie9445
@hiwotyehualie9445 3 года назад
ዶ/ር ስለምታደርገው ሁሉ እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!
@etagneterfe7661
@etagneterfe7661 3 года назад
ዲር ደኒ መቼም አንተ ሰለምታረግልን ነገር ለመናገር ቀላት ያጥረኛል ተባረክ ። እኔ አሁን ባለፈው የውሃ አለቻልኩም ነበር ዛሬ ጀምሬ አለሁ አሁድ አጨርሳለሁ ።
@etagneterfe7661
@etagneterfe7661 3 года назад
ስለ ሁሌም ተባረክ በጠም ተጠቃሚ ነኝ ከጀመርኩ ሰባት ወር ነው ከ 70 59 ገብቻለሁ ደሰተኛ ና ቀልጣፋ ሒወት አየመራሁ ነው ኢትዮጰያ ግን ሁሉንም ነገር አይገኝም ተቸግሬአለሁ
@emebetbiru7310
@emebetbiru7310 3 года назад
ዶክተር ስለምታደርግልን መልካም እገልግሎት እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ጥያቄ ነጭ ሽንኩርቱን እና ብሮክሊኑን ውጤቱ ጥሩ የሚሆነው እበሳስሉ ማለት እኛ ስናበስል በጣም ስለምናበስል ብዬ ነው ተባረክ
@alemazbekele4260
@alemazbekele4260 3 года назад
ዶ/ር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ በብዙ እውቀት ተባረክ ባንተ ትምህርት ብዙ ተጠቅሜአለሁ ተባረክ💕💕
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 3 года назад
ኢትዮጵያ የለም
@azebgoytome4583
@azebgoytome4583 3 года назад
ተባረክ ወንድሜ
@joseymuluneh9370
@joseymuluneh9370 2 года назад
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን እባክህ ለእርጉዝ ሲት ምን መመገብ ጥሩ ወይም መጥፎ እደሆነ አስተምረን እግዚአብሔር ይባርክህ
@bruktitekefelew5633
@bruktitekefelew5633 2 года назад
ዶክተር እጅግ በጣም እናመስግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ድካምህን ስራህን ሁሉንም ልፋትህን አምላክ ይባርክልህ ።
@kebelegese4034
@kebelegese4034 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክ በጣም እናመሠግናለነ የሚገርምሀ ዶክተር ቅዳሜለት ኰሎስትሮን እንዳለብኝ ሠምቼ እሁድ ባንተ ቪዲዬ እንዴት መቆጣጠር እንዳለብኝ ባመጋገቤ ተረዳሁ በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@weyneshethaile9113
@weyneshethaile9113 3 года назад
እድሜና ጤና ከመላ ቤተሰብህ ይስጥህ አንተ መልካም ሰው ነህ
@naneamen4825
@naneamen4825 3 года назад
10q Dr የሚቀጥለውን ቪዲዮ በጉጉት እንጠብቃለን
@amekids2894
@amekids2894 3 года назад
እናመሰግናለን ዶክተር አግዚአብሔር አድሜና ጤና ይስጥህ🙏
@almazassefa332
@almazassefa332 3 года назад
ሰላም ዶክተር ትምህርትህን በጣም እከታተለሁ እንዲሁም በጣም እየተጠቀምኩበት ነው አመሰግናለሁ። ሌላው ኢነርጅ ለማግኘት ምን መመገብ አለብን
@yenetena
@yenetena 3 года назад
With another video
@derbagirmay5834
@derbagirmay5834 3 года назад
አመሰግናለሁ ዶ/ር እየተከታተልኩ ነው በርታ
@tsedaleedeto2688
@tsedaleedeto2688 3 года назад
ሠው ነህ። ተባረክ ከነቤተሠቦችክ።
@umii7353
@umii7353 3 года назад
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እነዚህ ነገሮች በማንኛውም መልኩ ኩክ አርገን ብንጠቀመዉም ይሰራል አይደል??
@tesfaldetbocure4254
@tesfaldetbocure4254 3 года назад
What we Eritreans and Ethiopians and Africans miss is information and thanks for all your efforts in providing valuable information. All I can say is thanks and God bless you🙏🏿
@tseghewoldu4016
@tseghewoldu4016 3 года назад
Thanks God bless you Dr
@melkammengistu1821
@melkammengistu1821 3 года назад
ዳኒዬ! ብርክ በልልኝ 🥰🥀😍
@etagneterfe7661
@etagneterfe7661 3 года назад
የኪችኑ በጉጉት አየጠበቅን ነው !!¡!!!!!!
@meklit9325
@meklit9325 2 года назад
አቦካዶ ለደም ታይፕ O ጥሩ እንዳልሆነ ይነገራል አንተ በዚህ ጉዲይ ላይ ምን ትላለህ?
@geneteferiem2933
@geneteferiem2933 2 года назад
የትይገኛልየሚገኝበትንጠቁመን
@geneteferiem2933
@geneteferiem2933 2 года назад
ganeeተልባየሚመስለየትይገኛል
@sirakdemissie4946
@sirakdemissie4946 2 года назад
በደም አይነት መመገብ እውነት ነው ዶክ
@meisawkassa810
@meisawkassa810 3 года назад
Doctor ; thank you very much. God bless you
@belaysherefa954
@belaysherefa954 3 года назад
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሰግናለን
@elyakamefiker1820
@elyakamefiker1820 3 года назад
Thanks Dani !!! malkame saw yana dame tipe O naw abokado yefakadal ?
@direberanu5038
@direberanu5038 3 года назад
ዶክተር ዳንኤ እናመሰግናለን
@mohammedaliibrahim8607
@mohammedaliibrahim8607 3 года назад
Pls Prepare vedio about MORINGA
@dissehsn4021
@dissehsn4021 3 года назад
ዶ/ር ዳንኤል ብዙ እይነት ግሪን ቲ እለ የትኛው ይሁን?
@yenetena
@yenetena 3 года назад
Any kind is fine
@betttim1826
@betttim1826 3 года назад
Thank you dr. DANI. please tell us about Moringa (shiferaw)
@aetedeaetede3016
@aetedeaetede3016 Месяц назад
ዶክተር ቁጥርህን እፈልጋለሁ
@tamiruhailu2175
@tamiruhailu2175 3 года назад
D/r ዳኒ ስለ ጤናችንን በሚመለከት በጣም ነው የምናመሰንግንህ :: እግዚአብሔር እስከ ቤተሰብህ ይጠብቅህ!! እባክህ የደም አይነቴ ኦ ነው ስለ እምንበላው እና ስለ እምንጠጣው ሆሌም ግራ ይገበኛል ብሉ አትብሉ ስለ እሚባለው እባክህ በእንተ ፕሮግራም ስራልን
@yenetena
@yenetena 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-MfwbgQoaOSA.html ይህን ቪዲዮ ይመልከቱ መልሱን በበቂ ያገኛሉ
@rosealemayew2222
@rosealemayew2222 3 года назад
ሰላም የኔ ጤና እንዴት ነህ ዶክተር እስኪ ስለ anti oxide ምግቦች ከጥራጥሬም ከአትክልቱም በደብ አብራርተህ ብነግረን አመሰግናለው
@MrDany1632
@MrDany1632 3 года назад
Ok with another video
@zemzemredi867
@zemzemredi867 3 года назад
Thank you we love you
@ethio4012
@ethio4012 3 года назад
እናመስግናለን ዶ/ር ዳንኤል
@--vt6id973
@--vt6id973 7 месяцев назад
👍👍👍👍👍
@seashenafi8213
@seashenafi8213 2 года назад
Doc.avocado yekulalit cheger yamtal
@selamawitblessed7081
@selamawitblessed7081 3 года назад
Thank you very much Dr you are so blessed
@mercyawash166
@mercyawash166 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ!!!
@lucymekonnen7375
@lucymekonnen7375 3 года назад
እናመሰግናለን ዶክተር🙏
@tamiratberhanu5181
@tamiratberhanu5181 3 года назад
አመሰገግነናለሁ ዶክተር ስለ ሐሞጠጠር የሚሆ ካለህ
@yenetena
@yenetena 3 года назад
በሌላ ቪዲዮ
@asmabiru6036
@asmabiru6036 3 года назад
በጣም እናመስግናለን ውድ ወንድማችን ዶክተር ዳኔል
@jesusisawayoflife9168
@jesusisawayoflife9168 3 года назад
እናመሰግናለን ዶክተር🙏
@missgucci8221
@missgucci8221 3 года назад
Tebarek 🙏
@yeshezewedie6287
@yeshezewedie6287 3 года назад
DR.Geta Abzeto Yebarekeh!!!
@neimayesuf2653
@neimayesuf2653 2 года назад
ዶክተር አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ 🙏🙏🙏
@happya-r4i
@happya-r4i 3 года назад
አመሰግናለው ዶ/ር ተባረክልኝ
@gebruadmike3921
@gebruadmike3921 Год назад
ዶክተር ዳንኤል ሙያዊ,ሳይንሳዊና ባህላዊ በሆነ መልኩ ስለምትሰጠን ጠለቅ ያለ ጤናችን እንዴት መጠበቅ እንዳለብን ስለምትሰጠን ምክር እጅጉን እኔና ቤተሠቤ በጣም እናመሠግናለን!
@TeferiHailu-sj6hk
@TeferiHailu-sj6hk Год назад
ወንድማችን ኢሄ ቀናነትሀ አይወሰድብህ በርታ የማታየውን እግዚአብሔርን እንደምታከብርና እንደምትወድ መገለጫው አጠገብህ ያለውን የሰውን ልጅ መውደድህ ነው።ለሰው ልጆች ሁሉ መልካም ነገር ማሰብና ማድረግ ትልቅ በረከት ነው።በተረፈ ቡዙዎች የማያውቋቸውን አንዳንድ የአታክልት የምግብ አይነቶችን ስትገልፅ ለብቻው ለይተህ በፎቶ ወይም በማብራራት ብታሳየን ወይም ብትገልፅልን በጣም ጥሩ ይሆናል ብዬ አስባለሁ።ተፈሪ ሐይሉ ከሀዋሳ
@tigistfeleke3549
@tigistfeleke3549 2 года назад
ገንዘብ አዉጥተህ እንኳን እንዲህ እንዳተ አብራርቶ የሚያስረዳ ከብዙ በጥቂቱ ነው አንዳንዴ ዪቱብ መኖርን አመሰግናለሁ እንዳተ አይነት ደጋግ ዶክተሮችን ስላሰተዋወቀን ሌላዉን ተወዉ በጣም አመሰግናለሁ ዘመንህ የተባረከ ይሁን ከነ ቤተሰብህ
@yodittesfaye3678
@yodittesfaye3678 3 года назад
Tebarek Doctor. Thank you betam.
@emmyt311
@emmyt311 3 года назад
Thank you Dr Danni!! Many blessings!!🙏🙏😍
@tamiande9991
@tamiande9991 3 года назад
Thank you for your sharing Dr. DANIEL.
@mariabahri4309
@mariabahri4309 Год назад
ጌታ ይባርክህ መልካም ሰው ነህ ። 250 ለመጀመሪያ ጊዜ ተብያለሁ ።በምግብ ለማስተካከል መመሪያ ስለሰጠኸኝ ተባረክ። inflammation ማለት አልገባኝም።
@amsaluhabte876
@amsaluhabte876 3 года назад
Enamesegnalene Docteur.....
@aynalemzeleke7728
@aynalemzeleke7728 Месяц назад
ቺያ አሲድ በአማርኛ
@elsaefrem7833
@elsaefrem7833 3 года назад
ዶክተር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@Sellu5956
@Sellu5956 3 года назад
Welcome back Dr Dani
@emnettessma8516
@emnettessma8516 3 года назад
የኔ ጥያቄ ነበር አመሰግናለሁ።
Далее
titan tvman's plan (skibidi toilet 77)
01:00
Просмотров 6 млн
"Когти льва" Анатолий МАЛЕЦ
53:01
iPad Turned Into Car Touchscreen (Via: @biggibril)
0:11
Wi-fi с бесконечным паролем 😱
0:18
Huawei с тремя экранами
1:00
Просмотров 381 тыс.
Hardware tools repair tool high performance tool
0:16