Тёмный

ETHIOPIA - የልግስና ጫፍ በአርቲስት ዳንኤል ተገኝ 

DireTube
Подписаться 648 тыс.
Просмотров 81 тыс.
50% 1

ETHIOPIA - ተዋናይ ዳንኤል ተገኝ ከ80 በላይ ለሆኑ የጎዳና ተዳዳሪዎች መሉ አልባሳቱን ለገሰ

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 960   
@ያዳነኝኢየሱስነው
ዛንድሮ ሰው ሁሉ በጎ በማድረግ ላይ ነው እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዳን ምርጥ ሰው
@ዘሀራዜድነኝ
@ዘሀራዜድነኝ 7 лет назад
ዳኒ ምርጥ ልጅ ሁሉም ሰው አንድ ቢሆን ሀመልማል አባተ 500 ጫማ አለኝ ትላለች ስንት ባዶ እግሩን እሚሄድ ወገን እያላት አንድ ነገር ሲሆኑ ግን እኔ የህዝብ ልጅ ነኝ ይላሉ
@መሳቅነውአመሌ-ጰ6ነ
ዜድየ ሱበሀን አላህ አላህ ማስተዋሉን ይስጠን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ኸ
ዘሀራ ዜድ ነኝ ewnet New Yene Konjo Sint Wegena Chama Yechegerew Ale Bicha Lebalehabtamoch Libona Yestachew New Yemilew
@sunasuna465
@sunasuna465 7 лет назад
ዘሀራ ዜድ ነኝ ክክክክክክክ የሀመልማልን ጫማ አስበሽዋል ክክክክ ተረከዙ እርዝመቱ ለማን ትስጠው
@መሳቅነውአመሌ-ጰ6ነ
+Suna Suna ሀሀሀሀሀ
@ሰብለወንጌልየድንግልማርያ
ውይ ዳኒ ፍቅር ነገር እኮ ነህ እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ አብዝቶ አብዝቶ እግዚአብሔር ይባርክህ!!!
@sarokd830
@sarokd830 7 лет назад
አንድ ባለ ሀብት ጌታ እየሱስ ጋር ኤዶ ምን ባደርግ መንግስትህን ልወርስ እችላለው ሲለው ያለህን ንብረት ሸጥና ለምስኪን ሰጠና ተከተለኝ ነበር ያለው የመንግስቱ ወራሽ ያድርግ ዳኒ ምርጥ ስው
@ናታኒምኦርቶዶክስ
አውጥቶ ለመስጠትም መታደል ያስፈልጋል ነንተ እድለኛ ነክ ይሄን በማድግህ በአንተ ላይ አድሮ ይሄንን የሰራ የድንግል ማርያም ልጅ ይባረክ አንተም ዘመንክ ይባረክ ለኛም ደውል ደወልክልን እናመሰግናለን
@workefaris9447
@workefaris9447 7 лет назад
አቦ 2010 አንተ ያሰብከው ሳይሆን ጌታ የሚያስፈልግን አብዝቶ ይስጥ ወንድሜ አሜን! !!!!!!
@dgcxgcc2523
@dgcxgcc2523 7 лет назад
weyna yehagere ljoch enan
@Cristina-oo6lu
@Cristina-oo6lu 7 лет назад
Worke Faris አሜን አሜን አሜን
@Ethiopia.1
@Ethiopia.1 7 лет назад
Dgc Xgcc lol
@ብሶተኛዋስደተኛነኝ
Worke Faris Danel. Betam. Betam. Yemigerm. Sew. Mehonun. Teredahu. Mrt. sew. New. E/ g/ yakebrh. Abo. Des. Sil.
@saharss4727
@saharss4727 7 лет назад
እግዛብሄር ፀጋውን ያብዛልክ
@teshomegebre4075
@teshomegebre4075 7 лет назад
ምንኛ የተባረክ ልጅ ነህ ሰው ሆኖ የመፈጠረ ተርጉሙ የገባህ ወንድማችን ነህ ዳንኤል እመነኝ ዳንኤል መዳንያለም የነብስህ ዋጋ አያሳጣህም በዚህ ቀጥል ፈጣሪ ሰማይ ቤቱ አንተ መልካምና ቡርህ ልጄ ብሎህ ነብስህ በገነት ይቀበልህ ዘመህ ይባረክ በጣም ነው የማከብር ። ከሚቀበል እጅ ይልቅ የሚሰጥ እጅ ሞስጉን ነው ተባረክልን ኡሜን
@እመቤቴእናቴ-ዀ6ፐ
@እመቤቴእናቴ-ዀ6ፐ 7 лет назад
ሁለት ያለው አንዱን ይስጥ ቃሉ......እግዚአብሔር ልብን ሲነካ እንደዚህ ነው መልካም ነገር ብቻ ያፈልቃል... ባንተ ውስጥ መልካምነት ልግስና ለኛም መድሃኒአለም ይስጠን አሜን። ዳንኤል(ዳኑ) አክባሪክ ነኝ። ወላዲተ አምላክ ካንተ ጋ ትሁን አሜን በሉ...ለዳኒ
@NorNor-ew7vf
@NorNor-ew7vf 7 лет назад
Daniye e/r ybarkh
@lulumanggaza1919
@lulumanggaza1919 7 лет назад
ቃላት አጠረኝ እና በእንባዬ ገለጽኩት ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው አርቲስት ዳንኤል ስምን መላአክ ያወጣዋል እውነትም ዳንኤል ደጉ ሳምራዊ እንዳ እምትወዳት እመብረሐን ትርዳህ የህይወት ታሪክህን በአንድ ሚዲያ ላይ ሰምቻለው ከምን ተነስተህ እምን እንደ ደረስክ ዳንኤል ግማሽ ዳቦ ከአንድ ብርጭቆ ውሀ ጋር በልተህ ነው እዚህ የደረስከው አንተ ውላታን የማትረሳ አምላክህ መድህን አለም ኢየሱስ ክርስቶስ የዋለልህን ውለታ ከፈልክ የኔ ሰብሳቢ መሆን ያለበት እንዲህ ነው ብሩቁ የኢትዮጵያ ልጅ። ድንግል ማርያም በንገሮችህ ሁሉ ክ0አንተ ጋር ትሁን አሜን
@Nottingham2024
@Nottingham2024 7 лет назад
lulu betam des tilale mirkatish amen
@mestawutbelachew3116
@mestawutbelachew3116 7 лет назад
Lulu Manggaza አሜን አሜን አሜን
@shegamekonnentekle2628
@shegamekonnentekle2628 7 лет назад
እግዚአብሄር ይባርክህ
@ritaritawowwow3549
@ritaritawowwow3549 7 лет назад
ባለክ ሀብትና ጤና ላይ አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥክ
@sese336
@sese336 7 лет назад
Rita Rita wow wow እግዚአብሔር. ይጥህ.አቦ.ስጥ.ይስጣሃል.ይባላል.
@sailmahmad7096
@sailmahmad7096 7 лет назад
Rita Rita wow wow tiru new gin mesirat yemichilu wetati lijoch nachew anit gin tebarek vhemiro yisitihi
@melekamtube
@melekamtube 7 лет назад
Rita Rita wow wow Amen Amen Amen
@emeraldminecartalghafri7617
@emeraldminecartalghafri7617 7 лет назад
Rita Rita wow wow ዋውዋውዋውዋውእንወድሀለንዳኒበዚውቀጥልበት
@lamlamgato4383
@lamlamgato4383 7 лет назад
Rita Rita wow wow እግዚአብሔር ይመሰገን እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ መልካም ነገር ማረግ ለራስ ነው ሁላችንም መልካም እናድርግ
@kylohuski4351
@kylohuski4351 7 лет назад
አሜን አሜን አሜን እድሜ ይስጥህ ክፉ አይይህ እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንህ።እንግዲህ አንተ በመካከለኛ ኑሮ ሆነህ ይህን በጎ ስራ ስትሰራ ያዩ የዘመናችን ሚሊየነሮች እጃቸውን ወደ ደሀ ወገን ቢሰነዝሩ ድህነት ከሀገራችን ስሩን ነቅሎ በጠፍ ነበር። የዚህ አርቲስት ስራ የሁላችንን ልብ ያንኮኮ ዘንድ የተዘጋ ልባችንን ይክፈትልን ፈጣሪ እላለሁ ።በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ልብ ላለው እና ለታደለ ሰው።አሁንም በበረከቱ አትረፍርፚህ የታረዘን ስታለብስ የተራበን ስታጎርስ እድሜህን ሁሉ ኑር።ዛሬ አምላክህን ያስደሰትክ ትልቅ ሰው ነህ።ደስ ይበልህ ዘለአለም !!!!!አሜን አሜን አሜን
@cityethiopia1957
@cityethiopia1957 7 лет назад
ሰውን መርዳት ፋሽን ሆነ ደስ የሚል ባህል ነው በዝሁ ይቀጥል እንደዝህ አይነት አርቲስት ነው የምንፈልገው
@yordanosdanial6559
@yordanosdanial6559 7 лет назад
City Ethiopia sewun merdat fashin enet adelem sebawunet new
@mhndhosybe9995
@mhndhosybe9995 7 лет назад
Love 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Love
@Tig612
@Tig612 7 лет назад
Merdat fashion lyhon aychelm metesasebn new myamlktew
@ሀሁሂሃሄህሆሇ
@ሀሁሂሃሄህሆሇ 7 лет назад
City Ethiopia antem yefashinu teketaye yaregek
@nadiyayesufnadiyayesuf125
@nadiyayesufnadiyayesuf125 7 лет назад
ይህ ሁሉ ልብስና ጫማ ያንድ ሰው ነው
@lilyafessa4272
@lilyafessa4272 7 лет назад
woooow Danny I was blown away. Bless your heart it is good example to all off us. Been there for our own people. you break me in tears my brother. You brought my day. We need few more people to change our country. I love you brother you make me proud.😀😀😀😀
@senychief1955
@senychief1955 7 лет назад
እመብርሃን ትስጥህ ዳኒ የሰበሰብካቸውም ተለውጠው እንደ ምናይ ተስፉ አደርጋለ አርሴምዬ ከናንተ ጋር ትሁን
@ትዕግስትየኢየሱስ
ተባረክ ዳኒኤል የሚሰጥ በልግስና ይስጥ የሚያበድርም በልግስና ያበድር ይላል ቃሉ እውነት ነው ዘር ወገን ሃይማኖት ሳትል በኢትዮጵያዊነት በወንድምነት በሰጠህበት እግዚአብሔር ይስጥህ ብድራትህ በሰማይ ታላቅ ነው ለደሃ የሰጠ ለእግዚአብሔር ያበድራል ይላል ቃሉ ስለዚህ በእጥፍ በረከት አንተም እግዚአብሔር ይባርክህ ብድራትህን ከእግዚአብሔር ታገኛለህ ኢትዮጵያ ሀገሬ ድህነትን ከምድርሽ እግዚአብሄር ጨርሶ ያጥፋው
@monam540
@monam540 7 лет назад
ለምስኪን የሚለግስ ለፈጣሪ ያበድራል እግዚሐብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ
@ensetehithselamnew4390
@ensetehithselamnew4390 7 лет назад
ዳኒ በሰራዎችህ በጣም አድናቂህ ነኝ አሁን ደግሞ ከእግዚአብሔር ትዛዛት አንድን ፈፅመህ በማዬቴ ውስጤ ደስ አለው ሁላችንም እድህ ብንተባበር ድህነት ካገራችን ይጠፍ ነበር ።
@ገኒነኝካለሁበት
@ገኒነኝካለሁበት 7 лет назад
እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ምርጥ የተዋህዶልጅ ዳኒ
@hvfgh4424
@hvfgh4424 7 лет назад
እማ እወድሻለሁ ስደተኛዋ ልጅሽ .
@rahwalaul6790
@rahwalaul6790 7 лет назад
በጥም ደስ ይብል ዝጋአብሄር ጭምሮ ይስጥህ
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ ብጹእ ነው'" የ ድንግል ማርያም ልጅ ለእንደኔ አይነቷም ንፉግ እሩህሩህ ልብን ስጠን ዳኒ አብዝታ ድንግል ባዓትዬ ኪዳነ~ምህረት እናታችን ጤናህን ትስጥህ ባወጣህው በእጥፍ ትተካልህ
@መሳቅነውአመሌ-ጰ6ነ
አላህ ይጨምርልህ ዳኒየ እንደዚ አይነቶችን አላህ ያብዛልን
@redhoney9419
@redhoney9419 7 лет назад
መሳቅ ነው አመሌ ameen
@wehabmedeni2705
@wehabmedeni2705 7 лет назад
ዳኒየ ተባረክ።የቦሌ ጎደና ነዋሪ ነኝ ያለ ልጅ የተናገሮው ነገር ምርጥ ና ለሌሎቻችን መልእክት ጭምር ነው።
@orthodoxtewahedoyoutube4629
@orthodoxtewahedoyoutube4629 7 лет назад
እግዛብሄር ይባርክ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ርጅም እድሜ ከጤና ተመኘሁልህ አንተ ደግ ሰዉ
@salamzewde7956
@salamzewde7956 7 лет назад
በእውነት ምን እንደምል አላቅም ዳኒዬ እግዚአብሔር ፀጋሁን ያልብስህ እንዳንተ አይነቱን እግዚአብሔር ያብዛልን እድምህን ያርዝምልን በወጣው ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይተካበት የኔ ምርጥ የኢትዮጵያዊ ማለት አንተ ነህ ዘመንህን በሙሉ እግዚአብሔር ይባርክልህ አሜን
@መሳቅነውአመሌ-ጰ6ነ
ወላሂ ምንም አልቻልኩም ዳኒየ አላህ ያኑርልን ምንም ቃል የለኝም
@banetymlogbywe7265
@banetymlogbywe7265 7 лет назад
በጣም ምርጥ ጥሩው ስው ዳንኤል ሁሉም እዳንተ ቢሆን የኢትዮጵያ ህዝብ ችግር አያጋጥመውም ነብር እግዚአብሔር እድሜክን ያርዝመው ዳንኤል! !!!!
@arsemakedist2066
@arsemakedist2066 7 лет назад
ወላዲተ አምላክ ካወጣከዉ በላይ እጥፍ። አርጋ ትስጥክ ተባረክ
@asdfgh1558
@asdfgh1558 7 лет назад
Arsema Kedist ምርት ሰው ካለህሽበላይ ጨምሮኦ ይስጥክ
@haileyirgalem676
@haileyirgalem676 7 лет назад
የእመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ በረኸቱን ይሙላልህ ስጥ ይሰጥኃል ማለት ይሄ ነው ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ አሜን...አሜን...አሜን
@asteraufiiethiopia9256
@asteraufiiethiopia9256 7 лет назад
እውነት በጣም ምርጥኔህ ዳኒ እግዚአብሔር እድሜና ጤናህን ይስጥ አሜን እውነት የእግዚአብሔር ቃል ስጥ እሰጣሃሎ ይላል ያንኒ ቃል አንቴ ታግብረሃል የቡዙሆች ምሰሌኔህ ዳን እግዚአብሔር እንዳ አንቴ አይነቶች ያብዛልን አሜንንንን
@alexma4790
@alexma4790 7 лет назад
ተባረክ! ሁለት ያለው አንዱን ለሌለው ይስጥ የሚለውን በተግባር የፈፀመ ሰው ዳኒ፡፡ እናመሰግናናለን!
@memeweldesenbet330
@memeweldesenbet330 7 лет назад
የደስታ እንባዬ ድንገት መጣ ይሄን ካላየን በምን እንማር በርግጥ ይሄንን ለማድረግም መታደል ያስፈልጋል ያለውን የሰጠን እንኳ ማመስገን ከብዶናል እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ....
@ውብኢትዮጲያዊት
@ውብኢትዮጲያዊት 7 лет назад
እግዜር እደሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥክ ዳኒየ የኔ አስታዋይ ስጥ ይስጠሀል ነው ጌታ መዳህኔላም ከዚህም በላይ ይስጥክ ለጋሺ ያርግህ ምን አለ ሁሉም ሰው እዳተ ቢሆን እስኪ ሁላችንም መልካም እናደርግ በምደር የምናደርገው መልካም ነገር ነገ ለኝ ስቅ ነው በላይኝው ቤታችን እና ማስታዋሉን ይስጠን መልካም እዳንሆን እግዜር ይርዳን በዚህ አዲስ አመት መልካም መልካሙን እናደርግ ዳኒየ ውድድድድድ በጣም።ኑርልን
@loveme-qw1qi
@loveme-qw1qi 7 лет назад
እግዚአብሔር ይባርክህ መተሳሰብን ስላስተማርከኝ አመአመሰግናለሁ። ድንግል አብዝታ ትባርክህ። አሜን
@ወይንሀበሻዊትወይንሀበሻዊ
በእውነት ቃላት ያንሰኛል እንደዚህ ያለ ሰው እግዚአብሔር ያብዛልን አርቲስት ዳኒ እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንህን ይባርክልን ሁላችንም እንደዚህ እንድረዳዳ እግዚአብሔር ይርዳን
@alembanchikasahun6872
@alembanchikasahun6872 7 лет назад
እኔ ያልገባኝ እዚህ ጋር ለምን ተቀረፀ ብላቹ ኮመንት ምትሰጡ ሰዎች ..ታድያ ባይቀረፅ እና ለሌላው እንዲማር ካልተደረገ እንዴት ነው ሰው ሊያውቅ እና ሊረዳ የሚችለው።
@סאסובוגלה
@סאסובוגלה 7 лет назад
ትክክል ብለሻል እህት እውነት ነው እኔ ልለው የነበረውን ነው የተናገርሽው እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥህ ወንድማችን
@freefreefreefree7862
@freefreefreefree7862 7 лет назад
ዳኒዬ የሰፍሬ ልጅ ኮራሁብህ 2010 ያሰብከው የሚሳካበት ምርጥ ዘመን ይሁንልህ ቃል አጥቼ በእንባ ገለፅኩት 05 ጀግና ልጅ አገኝች ዳኒ መልካም ተባረክ
@ምአዛየውሎልጅ
@ምአዛየውሎልጅ 7 лет назад
እወዱህ ነበራ በፉትም አሁን ደግም አብዝቸ ወደድኩህ ፈጣራ ጤናና እድሜ ደግም ደጋግም ይስጥህ አባየ
@stststst3153
@stststst3153 7 лет назад
እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማሪያም ፀጋ ታልብስህ ለሁላችንም ጥሩ ትምህርት ነው
@girmaayhabtesilassie3853
@girmaayhabtesilassie3853 7 лет назад
ወይ በጌታ እንደዛሬ እራሴን ወቅሼ አላቅም ለካ ሰው ከብዙ ሳይሆሆን ከጥቂት መስጠት ይቻላል ተባረክ ወንድሙን
@rebeccamekonnen7830
@rebeccamekonnen7830 7 лет назад
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ!!! አርቲስት ዳንኤል ከአንተ ብዙ ሰዋች ቢማሩ ይሄ ትልቅ ስራ ነው "ሁለት ያለው አንዱን ይስጥ" ይላል የእግዚአብሔር ቃል።
@ራሄልየማርያምልጅ
ሌላ ቢኒያም ተወለደ ቃልት አጠረኝ የምለው በገንዘብ የማይገዛውን ጤና እና እድሜ እግዚአብሔር ይስጥክ
@reyes4839
@reyes4839 7 лет назад
ራሄል የማርያም ልጅ አሜን ማር
@salamzewde7956
@salamzewde7956 7 лет назад
ራሄል የማርያም ልጅ አሜን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋሁን ያልብሰው በእውነት የደስታዬ ብዛት በእንባ ነው ይታጠብኩት ዳኒዬ እመብርሀን በነገሮች ሁሉ ትቅደምልህ ምርጥ የኢትዮጵያዊ
@helenbekele5892
@helenbekele5892 7 лет назад
Salam Zewde
@helenbekele5892
@helenbekele5892 7 лет назад
Salam Zewde
@mestawutbelachew3116
@mestawutbelachew3116 7 лет назад
ራሄል የማርያም ልጅ አሜን አሜን አሜን
@ህይወቴበሙሉጥያቄሆነ-ጐ2ዀ
በውነት ቃል ያጥርኛል። በጣም ነው ያለቀስኩት ዳንዩ። አላህ ይስጥህ። ደጋግሞ ደጋግሞ። እረጅም እድሜ። ይስጥህ። ደግሰው ሰላምህ ይብዛ
@amiramuzemil4856
@amiramuzemil4856 7 лет назад
አላህ፡ይርዳህ፡በጣም፡ጥሩ፡ሰራ፡ነው፡ሁላችንንም፡የሚያሰተምር፡ነዉ።
@አይናድስትዋበ
@አይናድስትዋበ 7 лет назад
እንደነዝህ፡ያሉ፡ሰወችን፡እድሜና፡ጤና፡ሰተህ፡አብዛልን፡ተባርክ፡ወንድማችን
@marwabiresaw1412
@marwabiresaw1412 7 лет назад
እንደቃሉ፡መኖር፡ማለት፡ይሄ፡ነው፡ቸሩ፡መድሀኒአለም፡አብዝቶ፡ይስጥህ፡ባወጣህው፡ይተካህ፡ደግሞም፡ይተካሀል፡በእውነት፡መታደል፡ነው፡ለዚህ፡ዋጋህ፡በሰማይ፡ተመዝግቦ፡ይጠብቅሀል
@werkneshsahela3819
@werkneshsahela3819 7 лет назад
ወይኔ ከመጀመርያ እስከ መጨረሻ የደስታ እንባ አንቆኝ ነው የጨረሥኩት ውድ ወንድማችን ቸሩ መዳህናለም ከለህ ጸጋ እና በረከት ያብዛልህ በውነት አንተ ያለህን ለወገንህ ለወንድሞችህ አለበስ ያሠብከው ጸጋ እግዚአብሔር ያላብስ መስጠት እንዴት ያስደስታል ቃላት አጠረኝ ምገልጸበት እመብርሀን ከከፊ ሁሉ ትጠበቅህ በረከትህ ያድለን 😭😭😭
@jessicay3755
@jessicay3755 7 лет назад
መሰጠትህ በጣም ያሰመሰግንሀል ግን ሰትሰጡ እንኮን ሰው ግራጅህ አይይ ይላል የጌታ ቃል ይህን ሁሉ ሰታርግ ማሳየትህ ግን በጌታ ቤት ቦታ የለውም ለማንኛውም አድናቂህ ነኝ ሾ መሰለብህ
@angelicaharris3410
@angelicaharris3410 7 лет назад
Jem Y mastawlun yestan esu yechalawen aderage egnam kachaln enadreg
@ሀዩወለየዋየዶአብይአህመዲ
ዳንኤል ከምነግርህ በላይ ውስጤ ነው የተረበሸው ያገሬ ሰው ተደስቶ ሞልቶለት ዘንጦ እማይበት ቀን ናፈቀኝ ወዲማችን ዳኒ በሄዲክበት ሁሉ ሰላሙን ያብዛልህ ጥሩ ስራ ለራስ ነው
@ማርያምንይዞየፍቅርጉዞድን
ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች ብዙ ተባዙ
@genazgey9210
@genazgey9210 6 лет назад
በእውነት ዳኒኤል ምርጥ ሠው እግዛብሄር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ወድሜ ሥት ሠው አለ በሀብት ላይ ሀብት ያላቸው ችግረኛን ዞር ብለው የማያዮ አተ ግን ያለህን ሁሉ ሥሠጥ ሥታበላ ሠውን ሥታከብር አረ በሥማም ያተን ደግነትና መልካምነት ገልጬ አልጨርሠውም እሡ መድሀኒአለም ውለታህን ይክፈልህ እደሠማይ ከዋክብት ተቆጥሮ የማያልቅ ሀብትና እድሜ ይሥጥህ ከነ መላው ቤተሠብህ
@astuyeabatiwa9689
@astuyeabatiwa9689 7 лет назад
እመብራሀን ውለታህ ትክፈልክ ዳኒ በእውነት በዚህ ዘመን እሄን አይነት ቸርነት ሳይ ለመጀመርያ ግዜዬ ነው እግዚአብሔር ለሁላችንም እሄን አይነት ልብ ያድለን
@abrehammathewos7893
@abrehammathewos7893 7 лет назад
ያልታደልኩ እኔ ኣለሁ ስግብግብ
@SaraSara-rt6xn
@SaraSara-rt6xn 7 лет назад
ሳያስብት እንዳለበስክ ላንተም እግዚአብሔር ፀጋውን ያልብስህ አባ።
@angelicaharris3410
@angelicaharris3410 7 лет назад
Sara Sara amen amen amen
@niema.ahmedenmahbubaaman7195
@niema.ahmedenmahbubaaman7195 7 лет назад
±me
@niema.ahmedenmahbubaaman7195
@niema.ahmedenmahbubaaman7195 7 лет назад
±me
@nasir3906
@nasir3906 7 лет назад
ጀግና ወንድ ነኝ me too
@ታሜየቁርጥሆነእኔኣላምንም
#ድህነት /ማጣት/ ክፉ በሽታ ነው በእውነት ወንድሞቼ ሳያቸው ኣስለቀሱኝ ዳኒየ መልካምነት ለራስ ነው እግዛብሄር ኣብዝቶ ይስጥህ bro
@selamdawit1381
@selamdawit1381 7 лет назад
ዳንዬ መልካም ማድረግክ ጥሩ ሆኖ ሳለ ተረጂዎቹን ቨድዮ ባይቀረፁ ጥሩ ነበር ያው ምን ደሀ ቤሆኑም ኢትዮጵያዊ ናቸው ኩሩዎች ክብራቸው የሚገዳቸው ለነገሩ ድህነት ክፊ ክብራችንን ካስጣለን ቆየ
@allhamdllaallhamdlla6312
@allhamdllaallhamdlla6312 7 лет назад
Selam Dawit ትክክል
@yohaneszeray8889
@yohaneszeray8889 7 лет назад
Selam Dawit አንቺ አሁን አነጋገር ማወቅሽ ነው ደደብ ነሽ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጘ1ለ
ምን ችግር አለው
@yohaneszeray8889
@yohaneszeray8889 7 лет назад
Selam Dawit አጅሬዋ ነሽ እንዴ አችስ ሌላም ብታወሪ አልፈርድብሽም
@yohaneszeray8889
@yohaneszeray8889 7 лет назад
Selam Dawit ምን ያንተባትብሻል ካወራሽ በደንብ ቀባጥሪ
@geni8202
@geni8202 7 лет назад
ዳኒ ተባረክ አቦ መልካም ማድረ በእግዚአብሔር ዘንድ ዋጋው የከበረ ነው። ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ አሜን።
@nice7303
@nice7303 7 лет назад
ምክኒያቱም ለድሃ የሚሰ ለእግዚአብሔር እዳበደረ ይቆጠራል ይላል ቃሉ
@dinkesiledinkesile7718
@dinkesiledinkesile7718 7 лет назад
እግዚአብሔር ያመስጌን ዳኔ እግዚአብሔር ያሰጠህ በሰው ያልታስበውን የማያልቀውን ሰጡታውን ያሰጥህ ዕድሜ ጤና በረከት ያሰጥህ ለሌሎች ስውች አረያ ሁነሀል ያሆ ነው የሚፈለገው ሌሎቻችነም ለማሳደድ ሳያሆን እንደዝህ ያሉትን ውንድሞች እናእህቱችን ለመረዳት እንነሳ ለስጪ ያሰጠዋል ።መጣም እነመስግነለን ዳኔ
@አስመረትጥሌይ
@አስመረትጥሌይ 7 лет назад
ውይ ወንድሞቼይ እግዚአብሔር ይርዳችው እንዴት ያሳዝናሉው😭😭😭😭😭😭😭
@ስአዲነኝናፋቂዋ
@ስአዲነኝናፋቂዋ 7 лет назад
ዳኒ እውነት ትልቅሰው ነት እድሜናጤና ይስጥክ ተባረክ ባለህላይ ይጨምርልክ "በምድር ላለ ስታዝን በሰማይያለ ያዝንልካል ""
@samsungphone2849
@samsungphone2849 7 лет назад
አቤቱጌታየሆይ፡እድሜ፡ስጠዉ፡ዉይዳኒ፡የኔጭዋ
@ኢሰላምሰላምዲኑልኢሰላም
የእውነት አሰደሳች ሰራ ነው በጣም ነው የሚያሰደስተው እባየ ነው የመጣው አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን
@konjo7249
@konjo7249 7 лет назад
በእውነት እግዚያብሄር ይሰጥክ አሜን በጣም የተቀደሠ ስራ ነው ለሁላቺንም አርአያ የምትሆነን ልጅ ነክ አምላክ ባወጣክበት ይመልስልክ አሜን 😭😭😭😭እኛም አምላክ እንደ አንተ ልቦና ሠቶን እንድናሠብስ ያብቃን አሜን መልክህ ቆንጆ ስራክ ቆንጆ ፀባይክ ቆንጆ ሁሉን ነገርህ ቆንጆነክ እመብርሐ ትጠብቅክ አሜን በርታልን እሺ
@alemsthayyallow4819
@alemsthayyallow4819 7 лет назад
Tebarek ! Egzabhare yemewed sewn yeredal !!
@raheltesfaslassie6654
@raheltesfaslassie6654 7 лет назад
ዳኒ በጣም መልካም ሰው ነህ ሰውን ማስደሰት ከባድ ቢሆንም ሲደሰቱ ማየት ደሞ ከምንም በላይ ያስደስታል እግዝአብሄር ያስብከውን ያሳካልህ
@emutube5285
@emutube5285 7 лет назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥክ የኔ የዋህ የኔ ለጋስ በዚህ ቀጥል
@momhamedbakhas1956
@momhamedbakhas1956 7 лет назад
Birtukan Abebe dani merex saw egzybhr abztw ysexe
@hanichofiker4549
@hanichofiker4549 7 лет назад
ምን እንደምል አላውቅም ቃላት ያጥረኛል ዳኒዬ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ ጥልቅ ትምህርት ነው ለኔ
@zineteshetu2516
@zineteshetu2516 7 лет назад
ጥሩ ቢሆንም ግን ለነዚህ ወጣቶች ሥራ ቢፈጠርላቸው ራሣቸውን መርዳት ይችላሉ😍😍😍
@getekidani9732
@getekidani9732 7 лет назад
በጣም ያስለቅሳል እድሜ ከጤና ጋር አብቶ ይስጥክ እነሱም እድሜይስጣችው ኑሩልን ወድሞቻችን
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
እግዚአብሄር እደ አተ አይነት ሠዉ ያብዛልን የሁላችን ምሣሌ ትሆናለህ ለሁላችንም ጥሩ ልብ ይሥጠን ዳንኤል ሀገሬ ገብቼ ያለኝ ከሌላቸዉ ጋር እድለብሥ መድሀኒ አለም ይፍቀድልኝ ልቤን ደሥ አሠኝሀት የሀበሻ ልጅነቴም ኩራቴ ነዉ ቤት ቆርቁረዉ እኋ አይጠጡም በየዉሡ ሀገር ኢትዮጵያ ከነ ህዝቦቿ ሠላም ፍቅር ያብዛልን እግዚአብሄር የናተ እህት ሥለሆንዉ ኮራሁ
@verapolki3327
@verapolki3327 7 лет назад
እግዚአብሔር ይሥትህ ግን ለምንድነው ታይታን ትፈልጋላችው ቀኝህ የምትሠጠውን ግራሀ አይወቅ ነው ሚለው ትንሽ ነገር አድርገው ካላቸው አቅም ወድያው ሚድያ ላይ ይለቃሉ
@fafimohammed137
@fafimohammed137 7 лет назад
Vera Polki lelochum endezih enditezazezu new lelela ayidelem
@Ortho_1_Christ
@Ortho_1_Christ 7 лет назад
If you ask this question for your sincere curiosity, the answer is simply just to show other rich people to do the same thing to those who are in need. I bet this artist is not doing this for show . . . He did it deep from his heart. There are a lot of rich artists who are stingy for example like Hamelmal Abate who was bragging about having 500 shoes in her home, but she has never instantiate to give at least half of her shoes to the poor, but look this guy he did give away all his belongings. Hope you got it now:-)
@efremefremeferam213
@efremefremeferam213 7 лет назад
እዳንተ ያለውን ንፉግ ስስታም ግንዛቤ ለማስጨበጥ ነው።
@almazbrhanu4683
@almazbrhanu4683 7 лет назад
ስጥ ይሠጥሃል አይደል የሚለው ቃሉ ቤትህን በበረከት ይሙላልህ፡፡
@asaminewdubale158
@asaminewdubale158 7 лет назад
God bless u! I have never seen such a generosity in my life. This is a great lesson for all of us!!!
@ልጅነቱካሳ
@ልጅነቱካሳ 7 лет назад
ደግሞ ደጋግሞ ይስጥህ ስጥ ይሰጣሀል
@sarahabebe1433
@sarahabebe1433 7 лет назад
የቀራኒዮ ንጉስ የድንግል ማርያም ልጅ ሁሌም ይጠብቅህ
@oneone4475
@oneone4475 7 лет назад
ጥሩ ስራ ነው ግን የግድ ካሜራ መደቀን አለበት ለሞራል አታስቡም ችግራችሁ
@Ortho_1_Christ
@Ortho_1_Christ 7 лет назад
I bet this artist is not doing this for show . . . He did it deep from his heart. There are a lot of rich artists who are stingy for example like Hamelmal Abate who was bragging about having 500 shoes in her home, but she has never instantiate to give at least half of her shoes to the poor, but look this guy he did give away all his belongings. He is using media to send a message to other rich artists to do the same thing.
@jazeerarakuae3605
@jazeerarakuae3605 6 лет назад
Lelochim edimaru new tru tmhrt new lesgbgbochi mestet lemaywedu
@zamzamjamal7887
@zamzamjamal7887 6 лет назад
ዝምታ ወርቅ ነው ያልበላችሁን ታካላችሁ ኢጭ
@mesiyimer5093
@mesiyimer5093 7 лет назад
ዳንየ ሰላምህን እድሚና ጠናህን አብዝቶ ይስጥህ አቦ ላተ ቃላቶች ያጥሩኛን .ብቻሰላምህን ትያብዛው እደምሰጠው ላተም ጨምሮ ይስጥህ ሁሉውም ሰው እዳተያለ በነበረ ዋውው..
@shkuriyaawel7794
@shkuriyaawel7794 7 лет назад
ሠላምህ ይብዛ
@sweethartbaby829
@sweethartbaby829 7 лет назад
God bless you bro
@fathiyafathiya3563
@fathiyafathiya3563 5 лет назад
ዳንዬ የኔመልካም ሰው ሰወድክ እኮ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥ ቅን ኢትዩጽያዊ ውስጥ ምንም ክፋትና ንቀት የማይታይብህ ለኔ ኩሩ ኢትዩጽያዊ ብዬካለው ዳኒ ረጅምእድሜ ከጤናጋር ፈጣሪ ይስጥክ።
@tegisraw9681
@tegisraw9681 7 лет назад
እባየን መቆጣጠረ አቃተይ
@ااضنتيتت
@ااضنتيتت 7 лет назад
ዳን ምርጥ ሰዉ ነህ አዉ ቀኝህ ስሰጥ ግራህ አይይ ይባላል ግን ደመ ከዝህ ቀረፃ ሌሎች ብዙ ትምህርት ስለሚያገኙበት ክፋት ያለበት አይመስለኝም ዳን ዘመንህን ይባርክልህ
@jhgfggggf9996
@jhgfggggf9996 7 лет назад
ጥሩ.ነገር.ነው.የሰራህው.ዎናው.ቅንነትህ.ነው.አሁንም.አብዝቶ.እግዛቤር.ይስጥህ።
@mediyemariyamelij8829
@mediyemariyamelij8829 7 лет назад
ቃላት አጥሮኛል አለቀሱኩ ሁላችንም ከላይ ሚሰጥ ስጦታ ነውና ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ብትንሹ እንኳን ባለኝ መልካምነቱ አደለን ለነብሳችን መግብያ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ ዳኒ የኛ መልካም
@rahimarahima8430
@rahimarahima8430 7 лет назад
Médi yé mariyàme Lij እናቴ ማርያም በውነት.አሳያቸው..እንባተናንቀኝ..።እግዚአብሔር. እንዳለበስካቸው.ፀጋውያልብስህ.እድሜህያርዝመው
@grazlaz4104
@grazlaz4104 7 лет назад
It's good to give but why did you show it ? መስጠትህ ደስ ቢያሰኝም በማሳየትህ ልታፍር ይገባል ' ቀኝ እጅህ ሚሰጠውን ግራህ ኣይወቀው ' ይላል ቃሉ
@hannagirma7749
@hannagirma7749 7 лет назад
Mastemar selalebt newe
@hannagirma7749
@hannagirma7749 7 лет назад
You know way whan see people this they have to laern cayndens
@grazlaz4104
@grazlaz4104 7 лет назад
Those who give for the least fortunate should do it with out showing it off , ጌታ እራሱን ዝቅ አድርጎ ለእኛ ሲል ህይወቱን ሰቶናል ከዚህ በላይ ምን እንይ ጥሩ ነገር ለማድረግ ?
@raya-ala
@raya-ala 7 лет назад
ስላየነው ኣይደል ደስ ያለን ስለዝህ ለሁሉም ትምርት ነው እና ማሳየቱን ኣት ጥሉት መልካም ነው.
@talemetalem4040
@talemetalem4040 7 лет назад
ክብር ለመድሀኒያለም በሰው ላይ አድሮ የሚመግብ የሚያለብስ ይክበር ይመስገን ለሚራቡት ምግብን የሚያዘጋጅ ለተጠሙትን የሚ ያጠጣ የሚያለብስ በእውነት ዳኒ እመአምላክ ትዘጠብቅህ ቃላት የለኝም
@yordanosdanial6559
@yordanosdanial6559 7 лет назад
Asten say erasin tazebkun bizh libishi alegn anid ken gin leberedew lalibis ybe alakim
@yeshihana1876
@yeshihana1876 7 лет назад
መልካምነት ለራስ ነው ዳኒዬ አምላከ ቅዱሳን ሰማያውይ ዋጋን ይክፈልህ እድሜህን ያርዝምልን
@yaraflower2046
@yaraflower2046 7 лет назад
ኡፍፍፍፍ ሲያሳዝኑ ዳኒ ፈጣሪ ይጨምርልህ እስቲ ሀብታሞች ከዳኒ ተማሩ በፊትም እወድህ ነበር አሁን ደግሞ የበለጠ ይህ ነው ኢትዩጵያዊነት ያለውን ማካፈል
@MMm-fd4vu
@MMm-fd4vu 7 лет назад
እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ እደዚህ ነው የእግዚአብሔርን ቃልበተግባር መፍፅም አደድ ሰዎች አላችሁ ያልሆነ ቃል የምትናገር እናተ አነኤል ግቡ
@medanitmedantmedanit7366
@medanitmedantmedanit7366 7 лет назад
እሰየው ምን አለ ታድያ እኔንስ ከአረብ ሀገር የሚገላግለኝ ባለሀብት ባገኝ በለው ምን ነገር ቢዘንብልህ ነው በቦቲና በቱታ የቀረከው ነው መጠሪያህ ደረሰ ደብዳቤ መጣልህ እንዲሁ ፀባዬ ሆኖ ለመታየት የሚረዳ ሰው አልወድም ፀሎትና ስጦታ በድብቅ ነው የቅናትአስመሰለብኝ እንዴ ለማንኛውም ተባረክ ወንድሜነህ!!!
@Cristina-oo6lu
@Cristina-oo6lu 7 лет назад
ወንድም ዳኒ እመብርሃን ፀጋን ታልብስክ ምንእንደምል አላቅም የቸርነት አምላክ ሉኡል እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥክ በበረከቱ ይጎብኝክ ተባረክልኝ ወንድሜ
@kaleabalemayehu7806
@kaleabalemayehu7806 7 лет назад
በእውነት እንደዚህ ያለስው ኡትዪጲያን ያስፈልጋታል? ሁለምስው እንዳንተ ያለውን ቢልግስ እኛው ልእንኛ እንበቃ ነብር እግዚአብሔር አይነ ልቦናችንን ያብራልን የመስጠት ትርፍ ብዙንው ተባረክ ።
@selamselam6193
@selamselam6193 7 лет назад
እውነት በጣም ደግ ሰው ነህ ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዳንተ አይነት መልካም ሰው ያብዛልን አሜን
@lmlm2473
@lmlm2473 7 лет назад
ዋው የኢትዮጵያ እንቁ ልጅ ማለት አንተ ነክ በእውነት ባዲሱ ዓመት ሌሎቹ ፎቶ ተነስተው እዩን እዩን እጂ እስካሁን እዳንተ፡ ያደረገ ታዋቂ አርቲስት አላየሁም ቢያደርጉም እኳን ላላቸው ሰዎች ነው የሚጨምሩት በእውነት አምላክ አብዝቶ ይስጥ ጤና ፍቅር ለመላው ቤተሰቦች ይሁንላችሁ
@UserUser-bb4jh
@UserUser-bb4jh 7 лет назад
ተባረክእውነትበጣምግሩምሰውመዳኒያለምይጠብቅእአስተማሪትሆናለሌሎችእደዚያላቸውንቢለግሱየተሻለማእበረሰብይሆናልአይናቸውንይክፈትላቸው
@ያለድንግልማርያምክር-ለ7ጘ
እግዚያብሔ ጸጋውን ያብዛልህ የወጣትነት ዘመንህን ድንግል ማርያም ትባርክልህ !!!!!!
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ወላዲተ አምላክ ትርዳችሁ እና የሠዉ እጅ ከማየት ታዉጣችሁ ተወዳጆቼ ለዉሻ የምትራራ ለናተም ትደግፋችሁ አዛኝቷ
@maretamareta5930
@maretamareta5930 7 лет назад
እድሜና ጤና ይስጥ! ለድሀየሰጠ ለእግዚአብሔር ያበድራል ይላል ቃሉ ተባረክ ክፉ አይካ
@selamethiopia3077
@selamethiopia3077 7 лет назад
እግዚአብሔር ይስጥ በእዉነት፡የደስታዬ ብዛት አስለቀሳኝ፡እንድ አይነት ሰዉ እግዚአብሔር ይብዛልን እድሜ ጤና ጨምሮ ጨማምረው ይስጥ ወንድማችን!!!!
@zenebeshzenebesh2916
@zenebeshzenebesh2916 7 лет назад
ኣሚን እደናንተን ያለቀና ሰው ያብዛልን ኢቲዮጲያን ለዘላለም ትኑር እግዛቢር ኣገራችን ይባርክልን
@almazzewdu5717
@almazzewdu5717 7 лет назад
እንደዝህ መተሳሰብ ሲኖር እንዴት ደስ ይላል በእግዚአብሔር ለሁሉም ትምህርት ይሁን
@bezawerkshimelis883
@bezawerkshimelis883 7 лет назад
ዳንኤል የህድሜ ዘመንህን አብዝቶ ይባርክልህ። ከሀብት በላይ እድሜና ጤና ይስጥህ። ተባርክ
@heavenyohannes2679
@heavenyohannes2679 7 лет назад
እመብርሀን ልብስ ትሁንህ እግዚአብሔር ፀጋ ሞገስ ያልብስክ እድሜና ጤና ይስጥህ ።።።።።ተባረክ ዘርክ ይባረክ
@aynalemwondemu9733
@aynalemwondemu9733 7 лет назад
ዳኒ ምርጥ ሰው እግዚያብሔር ይባርክልክ በወጣ ይተካ እድሜና ጤና እመኝልካለሁ.. .
@saraduego1335
@saraduego1335 7 лет назад
ምንም የምልበት ቃል የለኝም እግዚአብሔር እረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ ዳኒ
@semiratube6317
@semiratube6317 7 лет назад
ልብሱን ከሰጠኸው በላይ ያስደሰተኝ ነገር ቢኖር አነጋገርህ ነው ብዙ በጉልበታቸው ሰርተው መብላት ሲችሉ በብዙ ምክንያት ጭቅላታቸው አርቆ እዳያስብ ደስታ እርቆባቸው ግራ ለገባቸው ኢትዮጲያዊ እህት ወድሞቻችን ከጎናቸው ቆመህ ጠንካራ እድሆኑ ማድረግህ የተመኘሁትን ስለተናገርክ በጣም ነው ያስደሰትከኝ ለወደፊት ተቀይረው ላላውንም እደሚረዱ ተስፋ አለኝ በጣም እናመሰግንሀለን
Далее
НОВАЯ "БУХАНКА" 2024. ФИНАЛ
1:39:04
Просмотров 526 тыс.
НОВАЯ "БУХАНКА" 2024. ФИНАЛ
1:39:04
Просмотров 526 тыс.