Тёмный

Ethiopia - የመሪዎች የአዲስ አበባ ቀጠሮና መንግስት ያላየው አደጋ! ዜና ያቋረጠው ክስተት! 

Feta Daily
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 90 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

21 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 171   
@kwnew2582
@kwnew2582 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳን💚💛❤😭😭😭😭😭
@josephferede155
@josephferede155 Год назад
We are ready
@senaitabat601
@senaitabat601 Год назад
ሰላም ለአገራችን አውርድልን ፈጣሪ ሆይ አንተ በቃችሁ በለን
@najat7211
@najat7211 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳን
@ZamZam-pg8qb
@ZamZam-pg8qb Год назад
ያረቢቢቢቢቢቢቢቢ እደው ሁሉንነገር እየሠማሁ ባሣብ ዲቅቅ አልኩ ምንእላለሁ አብይ አሏህ ይይልህ ምሥቅልቅላቺነን አወጡ ኸው
@Habeshabete
@Habeshabete Год назад
This is a great time though!
@Michael_hsjs
@Michael_hsjs Год назад
ለኦርቶዶክስ አሪፍ አጋጣሚ ጉዳዩን የአለም ትኩረት እንዲያገኝ ማድረግ እንችላለን
@iimmaabbajifar4748
@iimmaabbajifar4748 Год назад
ፈጣሪ ሆይ ነገሩን አብርድልን
@Mesi12370
@Mesi12370 Год назад
Amen Amen
@astkebe1317
@astkebe1317 Год назад
አሜን 🙏
@እጠበኝቆሽሻለሁ-ቈ5ኰ
አሜን ትቢት ወጥሮናል ይታረቀን
@zerihuntemesgen5077
@zerihuntemesgen5077 Год назад
የመንግስት ህግ እንደሚከበር ሁሉ የእምነት ተቋማትም ህግጋቶች ሊከበሩ ይገባል በተለይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጥያቄዎች ከወዲሁ ካልተመለሱ በስተቀር አሁንም መንግስት ከተጠያቂነት አያመልጥም፡፡ የእናት ጥሪዋ ደግሞ ለልጆቿ ስለሆነ አንድም ልጅ የሚቀር የለም፡፡
@mesy6975
@mesy6975 Год назад
ያረብ ሰላሙን አጣልን 🤲🤲
@rosetubehabshawitussrru8712
የነሱ ስብሰባ አያሳስበንም የኦርቶዶክስ ልጆች መጀመሪያ እምነታችን ይከበር መንግስት እጁን ከቤተክርስቲያናችን ለይ ያንሳ ።
@haleemaedris7271
@haleemaedris7271 Год назад
abiye Must Go100%
@lemmaargaw3215
@lemmaargaw3215 Год назад
የተገነጠለው ምን ደጋፊ አለውና ነዉ ሰልፍ የሚወጣው ? በርግጥ የታወቁ ደጋፊዎች አሉት ግን እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው
@hananmekonenn813
@hananmekonenn813 Год назад
ሰላም ለሀገራችን😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔🙏
@buzyu-m4b
@buzyu-m4b Год назад
ፈጣሪ ሰላሟን ይመልስ ለአገራችን በፖለቲካ ቁማር አገር ይበጠበጣል ንፁሐን ይሞታሉ ምስኪን ምንም የማያቅ እዝብ ላይ እዬ ሁሉ በደል ለምን አገሪቱን መምራት ማስተዳደር ውሳኔ መስጠት ካቃተው ወንበሩን ይልቀቅ እዝብ እርስ በርስ አያባላ
@Nasir-rd1ky
@Nasir-rd1ky Год назад
እኔም ሙስሊም ነኘ ግን የክርስቲያን ወገኖቻችን ስቃይ አወግዛለሁ ከተበደይ ጎና መቆም ትክክለኛ ምርጫ ነው ፊትህ ለኦርቶዶክሳዊያ እና ለሁሉም ሀይማኖት አይዞአችሁ አንድ ሁኑ ያልፋል
@andebrhanhaile7418
@andebrhanhaile7418 Год назад
የውርያነ እጂ ኣለው።
@tesfuteshome1406
@tesfuteshome1406 Год назад
ወደ ኢትዮጵያ ይዞ የሚመጣውን ፕለኑን ዩፎ ጠልፎ አብይንና መሰሎቹን ጠልፎ ብያስቀራቸው ደስ ይለኛል በርሙዳ ትርያንግል በገባ
@MoviesMagicClip
@MoviesMagicClip Год назад
Egziabher yihen Party mechereshawin yasayen
@ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ
አይ ሀገሬ እንደዚህ ሁና በማየቴ አዘንኩ እውነት አቤቱ ድረስልንንንን ንፁሀንን ጠብቅልን
@tsigeberhane727
@tsigeberhane727 Год назад
ይፈርዳል ፈጣሪ ንፁህ ደም ማፍሰሰስ የት እንደሚያደርሰው ይታያል
@chubez698
@chubez698 Год назад
dr abiy balege sew new
@እጠበኝቆሽሻለሁ-ቈ5ኰ
ሁላችንም እንፀልይ ዘረኝነትን እንፀየፍ
@AA-jj6gj
@AA-jj6gj Год назад
ቅም ይዞ ፀሎት አይሰራም መጀመሪያ ሰላም ፍጠሩ እውነት የቤቱ ቅናት ከሆነ ጌታ ሴክረተሪ አያስፈልገውም ሁሉም መንግስምን ያርግ ትልቁ ትንሹ ሀገር ይበጠብጣል ሀገር ነው ሚመራው እራሳችንን መምራት አቅቶናል ሀገረ አቢቹ ብቻ መሠላቹ እሱ አስተዋይ መሪ ነው ምን ማረግ እንዳለበት ያውቃል አይ አሁንስ በዛ
@እጠበኝቆሽሻለሁ-ቈ5ኰ
@@AA-jj6gj ሆይ አዎ አስተዋይ መሪ ነው አገራችን ምንም እመያውቁ እናቶች አባቶች በእየቀኑ እየታረዱ ሲጣሉ ምንም አደለንም በሰላም ወጥቶ መግባት የማይታሰብ ነው መልካሙን ጎን አንሸሽግም ግን ሲጠፋም እንቃወማለን ደሞ ልብን እሚመረምር እግዚብሄር ነው መልስ ከሱ
@mlushewaworku7434
@mlushewaworku7434 Год назад
​00
@mlushewaworku7434
@mlushewaworku7434 Год назад
000
@mlushewaworku7434
@mlushewaworku7434 Год назад
000
@beke8193
@beke8193 Год назад
አታላዩ አብይ እታሎን ስንደግፈው ኖርን ። እናዝናለን እንምታለን
@alamitube1894
@alamitube1894 Год назад
Fetari selamn yawerdelin 🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️
@gudinayadessa4216
@gudinayadessa4216 Год назад
አሁንም ዋና ዘረኞች ህጋዊ ነን የሚሉት ጳጳሳት ናቸው ። ኦሮሚያ ውስጥ ሊፈታ የሚችለው በንግግርና በድርድር ብቻ ነው። አፍህን መንግሥት መንግስት እያልክ አትክፈት።
@getachewmekonnen4293
@getachewmekonnen4293 Год назад
This news 4 days ago You posted like new አሰልች
@የስላሶችባርያየድንግልአሽ
AU meeting must cancel ....Down Down Abey.
@DagmawitEndashaw
@DagmawitEndashaw Год назад
💔💔💔💔
@senaitsamuil4634
@senaitsamuil4634 Год назад
🙏🙏🙏
@חיהסמאי
@חיהסמאי Год назад
አቢይ አላጋጭ ነዋ ስለዚህ አዳነች አውሬይቱም ሰልፍ ጠራች መስሏቸው አበቃ እኮ መንጋ ቡዳ
@DB-kv3wu
@DB-kv3wu Год назад
የህገወጡ አፈንጋጭ ወንበዴ ቡድን፡ መነሻቸው እኮ የዓመጽ፡ ነው።
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 Год назад
ምንም ይሁን ምን ተዋህዶ ቀደምት እምነት እና መሪይ አገር ተቋም ናት እና ሰልፉ መቅረት የለበትም መንግስት ነኝ ባይ አራጅ እባብ ሰይጣን አፍንጫ ላይ ነው የምንቆመው!ተዋህዶ ለዘላለም በክብር ትኑር!
@chuchuarega1295
@chuchuarega1295 Год назад
This government should have given religious issues to the religious leaders. I don't know why they are creating this all mess. Better to act wisely for a peaceful coexistence. Egnam techegerin wedet enhid
@abiyzerai1260
@abiyzerai1260 Год назад
ያኛውም ግሩፕ ሰልፍ ለመውጣት ዝግጅት ላይ ነው አሉ ዋ ሃገሬ ምነው ጣጣሽ በዛሳ
@ZamZam-pg8qb
@ZamZam-pg8qb Год назад
አዎ እነነውር ጌጡ
@nejatliben6293
@nejatliben6293 Год назад
መንግስት ተብዬዉ ጥቁር መለበሱ ነዉ የሚያሳስበዉ ወይስ በማይመለከተዉ ገብቶ ሀገር መፍረሱ ግራ የገባዉ መምራት አይችልም ይልቀቅ❌
@strong445
@strong445 Год назад
ከዛስ ምናባሽ ይውጥሻል ነፈዝ አሮጊት
@astkebe1317
@astkebe1317 Год назад
@@strong445 ደነዝ መንፋቅ ከሃዲ አስከመቼ ሰው አያረዳቸው አይበላቸው ትኖራላቺው ታደይ ቆሻሾች 😏😏😏
@birhanab315
@birhanab315 Год назад
@@strong445 ምንወ ሀገር የተመሰረተችዉ በአብይ ነዉ አላችሁ ምድረ ደንቆሮ በ 4 አመት ህዝብ የጨረሰ ያጫረሰ ደም ሚገበርለት መንግስት ይሄ ነዉ
@Befrduam
@Befrduam Год назад
ትኩረት ማድረግ የነበረብህ ሊፈጠር የሚችለውን ደም መፋሰስ እንጂ ስለውጭ ስብሰባ ማውራትሕ ያስተዛዝባል !
@marsilastewodros3599
@marsilastewodros3599 Год назад
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ቤተ-ክርሰቲያንንና ህዝብህን አድን😭😭😭😭
@tadeseasefa9636
@tadeseasefa9636 Год назад
ሀገሩን ሰላም ሳያደርክ የምን ስብሰባ ነው ??? ሰልፉ አይቀርም መቅረትም የለበትም ይህ ሰልፍ የቤተክርስትያንን የወደፊት አቋምና ህልውና የሚወስን ነው ።
@buzyu-m4b
@buzyu-m4b Год назад
በትክክል ተዋህዶ መልስ የምታገኝበት
@bekelemulugeta6817
@bekelemulugeta6817 Год назад
በበታችነት ስሜት ተረግዞ የተወለደ በትዕቢት የተወጠረ የዘቀጠ ስብዕና የተላበሰ ስልጣን ላይ ወጣ ሀገርም በዚህ ሰው ሲመራ ኢትዮጵያና ሕዝቦቿ ሰላም ይሆናሉ ብሎ ማሰብ ላም አለኝ በሰማይ!!!!!!!
@gudinayadessa4216
@gudinayadessa4216 Год назад
የበታችነት የሚሰማችሁ እናንተን ነው። ብትችሉ ኋላ ቀርና ያዘቀጠ አስተሳሰባችሁን ወደ ኦሮሞና ኦሮሚያ ስትመጡ አስቀምጣችሁት ካልሆነ ተነቅቶባችኋል።
@endalrahemeto3212
@endalrahemeto3212 Год назад
ዘገባው ላይ ሁለቱም ቡድኖች ስትሉ ልክ አደለም ህገወጡ ቡድን በመንግስት በታጠቁ ወታደሮች እየተመራ ነው የሚንቀሳቀሰው በተቃራኒው ህጋዊው ሲኖዶስ በመንግስት እንቅስቃሴው እየተገደበ እያያችሁ አዘጋገባችሁ ወደመንግስት የተጠጋ ይመስላል
@hanam3589
@hanam3589 Год назад
Right now Ethiopia doesn’t have prime minister. Right now the only people who keeping the country is the people of Ethiopia.
@mohamedkedir6650
@mohamedkedir6650 Год назад
ምንም አይነት አደጋ የለም ምዋርተኞች።
@DB-kv3wu
@DB-kv3wu Год назад
ትንሽ ቆይቶ ይህ የቀነጨረ ጭንቅላት ክር አንገታችሁ ላይ አትሰሩ ማለቱ አይቀርም።
@bilksabiftu6782
@bilksabiftu6782 Год назад
ዘመነእያሡልፈጠርነው
@emebettiruneh2391
@emebettiruneh2391 Год назад
💔💔💔💒💒💒💒😭😭😭😭🙏
@zainabtkkeluae4038
@zainabtkkeluae4038 Год назад
ሱላሙን አውርድልን አስመሳዩ አብይ ሰፊ መሬት እንጂ ሰፊ ጭንቅላት የለም አይደል ፈጣሪ የስራህን ይስጥህ
@jaz-pl9mx
@jaz-pl9mx Год назад
አሁንስ ማዴያቱ ፈጦ ወጣ።
@danieltesfaye3728
@danieltesfaye3728 Год назад
የብልፅግና ፖርቲው የደናቁርት ስብስብ በ11ኛው ሰዓት ቢጠቀምበት መልካም ነው
@yemsida1758
@yemsida1758 Год назад
መንግሥት እርስ በእርስ ነው የመንግስት እጅ የለበትም ለማለት ነው እነሱን ሰልፍ የጠራው ስለዚህ እሱም በአይሱዙ እየተጫኑ ሙስሊም እና ጰንጤ ከገጠር እንደሚያመጣ ይታወቃል ስለዚህ ይምጡ እኛም እግዚአብሔር ይዘን ለሰማእትነት እንመጣለን።
@ምርቃት-ኸ9ቘ
@ምርቃት-ኸ9ቘ Год назад
እስኪ ሁላችሁም አብይ ከስልጣን ይውረድ የምትሉ👍
@strong445
@strong445 Год назад
አውርዶ ያፍርጥህ ድልብ መሀይም👎👎
@honorx8514
@honorx8514 Год назад
@@strong445 አወን ይዉርድ ይሄ አራጅ ደም ጠጭ መንግስት
@abiman2653
@abiman2653 Год назад
@@strong445 ena layword new yh araj awaraj tebk
@Yoye156
@Yoye156 Год назад
yehe kezenam Aydelem hager Tedarun memerat sychelem tereg yebel
@semazerga292
@semazerga292 Год назад
I'm telling you true he's not going anywhere Abiy Ahmed my hero 🥰🇪🇹
@saliyanasir8068
@saliyanasir8068 Год назад
Minim Ayi mexam.Tseba cari atihunu
@abiyzerai1260
@abiyzerai1260 Год назад
ሰልፉ ላይ ኦነግ ሸኔና ሌሎችም ታጣቂዎች የቦንብ አደጋ ሊያደርሱ ይችላሉ ጥንቃቄ ይደረግ ህፃናትንና ደካሞች ባይገኙ ይመረጣል እልቂጥ ጎትታችሁ አታምጡብን ዋ
@Kans-ih4eb
@Kans-ih4eb Год назад
Aferkan btmtu yhseall ezbe ymballa mnkest aemtem
@Abdurahim-p9h
@Abdurahim-p9h Год назад
Yedaragal aykarem menem aymatam
@meidwollotube6128
@meidwollotube6128 Год назад
rip Ethiopia Leder
@assefakebede3899
@assefakebede3899 Год назад
ዛሬ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይ እየተፈፀመ ያለው ደባ ከዘረኝነት በተጨማሪ ሌሎች አፍራሽ ቡድኖች ሁሉ እየተሳተፉበት ነው ማለት ይቻላል።
@yosepheyehdego1589
@yosepheyehdego1589 Год назад
THIS IS VERY SAD TO ALL ERITREAN AND ETHIOPIAN CHRISTIANS. . DR. FIRST MINISTER ABIY AHMAD GOVERNMENT. BEFORE ANY THINGS GETTING WORSE THEY SHOULD STOP BETRAYAL TO OUR RELIGION. THIS IS VERY DANGEROUS TO ALL OF US ERITREA AND ETHIOPIA CITIZENS. PLEASE STOP BEING SO RUDE. GOD HELP US TO UNDERSTAND OUR PROBLEMS AMEN. BROTHER FROM ERITREA USA.
@adanechweldyohans7352
@adanechweldyohans7352 Год назад
እሱ የህዝብ እባ ሳይሆን የሚያሳስበብ እዴት እና ከማጋ ፎቶ እደሚነሳ ነው የሚያሳስበው ማፈሪያ ነክ
@Fikru1948
@Fikru1948 Год назад
Abiy Ahmed should apologize the Ethiopian Orthodox ☦️ church or resign ❗️❗️
@muluembetgorfu5996
@muluembetgorfu5996 Год назад
ግብፅም ሱዳንም ምዕራባውያን ዝም አሉ። አጀንዳቸውን ኦነጉ አቢይ አህመድ ኦያስፈፀመላቸው ስለሆነ።
@እግዚአብሔርተዋጊነው-ቐ3ቐ
አብይ አህመድ የዘመናችን ኔሮን ቄሳር
@nahi9227
@nahi9227 Год назад
መንግስት አሸባሪነው
@eyobhagos3249
@eyobhagos3249 Год назад
ዝም ብለህ አታሽቃብጥ የአፍሪካ አንድነት ቦታው እንዲቀየር ይፈልጋል ብልጽግና ለኢትዮጵያ እየሰራ አይደለም
@josephferede155
@josephferede155 Год назад
Wanaw eth talate adanach abeba
@Fikru1948
@Fikru1948 Год назад
The P.M became more and more arrogant and irresponsible ❗️
@magdesgazin7603
@magdesgazin7603 Год назад
😭😢😢😢😢😢😍😥😥😍😢😢😢😢😭😢😢😍😥😥😍😍😢😭😭❤❤❤😘😘
@mequanentantigegn2851
@mequanentantigegn2851 Год назад
no more Abiy Ahimed(Blood Sucker)
@wondwossenmulugeta1828
@wondwossenmulugeta1828 Год назад
ደምበጫ
@asmara3973
@asmara3973 Год назад
ሥብስባው ግብዝ ይደረገ።
@haregmusr5624
@haregmusr5624 Год назад
የአኩሱም ፅዮን በትር በሰይጣን አምላኪዋ ኦርቶዶክስ ማረፍ መጀመሩ ነው መኮነን የነበረባት ጆኖሳደር ናት
@engadponent1727
@engadponent1727 Год назад
አብይ የተሳሳተ መሪ ይህን ሁሉ ጊዜ አታሎናል። አብይ የተጋለጠው በዚህ መልኩ ነው። አጭበርብሮናል። በሳል መሪ አይደለም። በእሱ መሪነት ሰዎች ሞተዋል በእሱ መሪነት የኢትዮጵያን እንደ ሀገር የበለጠ ከባድ ጉዳት ክፍፍል
@Eth.1964
@Eth.1964 Год назад
ይህ መንግሥት በኦርቶዶክስ ላይ የያዘው እጅግ አደገኛ አቋም የተነሳ ሰላም ባለመኖሩ የአፍሪካ አንድነት ድርጅትን ከአ/አ እንዲወጣ ምክንያት ሊሆን ይችላል።
@urjiadamurjiiadam2037
@urjiadamurjiiadam2037 Год назад
Mangist inazin yutubaroch mazgat allabat
@calebnega995
@calebnega995 Год назад
ይሄ ሁሉ አማራ በኦሮሚያ ክልል ዉስጥ ነዉ የሚኖረው ? የኦሮምኛ ቋንቋን ሲፀየፎ ማየት ደግሞ ያማል። የመብት ጥያቄ ማንሳት ግድ ነው ዉሸት ፂም ለብሶ ዕድሜ ቢጠግብም እዉነት ሲመጣ መሰባበሩ ግልፅ ነው። ኦሮሚያ በቋንቋዬ ላምልክ ካለ መብቱ ነው።
@nutube8793
@nutube8793 Год назад
በቁአነቁአ እያመለኩ እኮ ነው ደሞ ሙስሊሞች በአረብኛ እንደሚያመልኩ አትርሳ ጉደሰዩ የሀይማኖት ማፍረሰ ነው
@j.m3442
@j.m3442 Год назад
Dark or black clothes never come out of you
@abduababulgu4643
@abduababulgu4643 Год назад
ምኞትህን ከምትነግረን ዜና ሰርተህ ብታነብልን የተሻለ ነበር!
@solomontesema9201
@solomontesema9201 Год назад
ከአብይ ጋር ወደ ፊት!
@nutube8793
@nutube8793 Год назад
ወደ ጉድጓድ
@tesfitg3366
@tesfitg3366 Год назад
የአፍሪካ ህብረት ዋና ጽሕፈት ቤት ከኢትዮጵያ መቀየር አለበት የኢትዮጵያ ሕዝብ በዘር በሃይማኖት በቋንቋ በአካባቢ የማይስማሙ መለያየት የሚደግፍ እና ግን ዘረኛ የሆነ ሕገመንግት ያላት ሀገር እንዴት ነው የአፍሪካ ጽሕፈት ቤት ሊኖረው የሚገባ ይህ መቀየር አለበት ።
@asgedomtesfay2290
@asgedomtesfay2290 Год назад
ኦሮሞ ታሪክ ሰራ !! ለዘመናት በህህቦች ተጭኖ ግፍና በደል ሲፈፅም የነበረው ጥርቅም በልታሰበ ጊዜ አስወገደው !! ታድያ ትግሉ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት መዘናጋት አያስፈልግም !! ጥቁር ለብሶ ፀጉሩ ተላጭቶ አሎህ አልሞትኩም እያለ ነውና በነካ እጃቹሁ ፣፣፣፡፡፡፡፡፡፣፣፣፣
@Talent-wv1nq
@Talent-wv1nq Год назад
ወንድሞቼ ዐብይን እግዚአብሔር የላከልን ስጦታ ነው ብለን ተከትለነዋል አምነውም መሰዋዕትነት ከፍለናል አሁን ምን ገጠመው:: አወገዝነው ሰደብነው ከሱ ውጪ መመልከት አሰቸጋሪ ነውና አባቶቻችን ይፀልዩለት::
@ghstorchghstorch5706
@ghstorchghstorch5706 Год назад
ቲሽ ቆዳ ስንት ንጹሀንን ፈጀ ስንት መስጊድ እና በተክርስቲያን ወደመ ምንም ልእልና የማይሰማው ደነዝ መንግስት የምን ማሽቋለጥ ነው ድፍን 4 አመት አንድም ቀን የሰው ደም ሳይፈስ ውሎ አያውቅም🤕😤
@ቀዳማዊ
@ቀዳማዊ Год назад
ቀንጭረህ ነውኮ
@helenehelene4564
@helenehelene4564 Год назад
እሄ ነው ኢትዮጵያዊነት
@helenehelene4564
@helenehelene4564 Год назад
@@ghstorchghstorch5706 እሱ ሲያወድም አይተሻል እሄን በረንዳ ያደገ እፍሽን ዱኣ አስተምሪው
@ghstorchghstorch5706
@ghstorchghstorch5706 Год назад
@@helenehelene4564 አንቺና መሰሎቹ ገደል ግቡ😤ሰዋዊነት የመሰማው መንግስት ሁሌ በጭፍን የሚነዳ ከብት መንግስት ዝብለሽ አብይን አምልኪ እባብ
@mussiesolomon4677
@mussiesolomon4677 Год назад
Budin arat demo mindinew , min litilun new
@andebrhanhaile7418
@andebrhanhaile7418 Год назад
ያለ ፍቃድ ሰልፍ ማረግ በህግ ክልክል ነው። ሰልፉ ቀን ለሌላ ቀን ማሻገር ይችላል
@zemariam19
@zemariam19 Год назад
አንተ ደነዚ ካድሬ
@birhanab315
@birhanab315 Год назад
😂😂😂😂
@ኢትዮጲያሀገሬ-ፈ7ከ
አብይ ካልወረደ ሰላም የለም
@bemnetaddis5421
@bemnetaddis5421 Год назад
አብይ ይወርድልክእና ጀዋር ይመጣልካል
@belaybelayya1268
@belaybelayya1268 Год назад
በ5/06/2015 መሬት አንቀጥቅጥ የድጋፍ ሰልፍ በመስቀል አደባባይ ይካሄዳል። የኦሮሚያ እና ብሔር ብሔረሰቦች ሲኖዶስን በመደገፍ ከፍተኛ ድጋፍ ያለው ሰልፍ ይካሄዳል። በ100ሺዎች ፈረሰኞች፣ በሚሊየኖች ሰልፈኞች ይታደሙበታል። ከሰላሌ፣ አምቦ፣ ወሊሶ፣ አዳማ፣ ራዲየስ ያለ ማንኛውም የኦሮሞ ተወላጅ በሰልፉ ይሳተፋሉ። ከቅዳሜ ረፋድ አንስቶ ጉዞ ወደመስቀል አደባባይ። ከቅዳሜ ከሰአት እንስቶ ወደ አዲስ አበባ የሚደረገው ጉዞ በማንኛውም ተሽከርካሪ ነፃ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።
@helenehelene4564
@helenehelene4564 Год назад
ወደዳቹም ጥላቹ ኢትዮጵያ የሁሉም እናት ናት እናት ደግሞ አታዳላም
@konjitgebre2837
@konjitgebre2837 Год назад
የሰይጣኑ ልጅ ምን ማለት ነው ? ኦርቶዶክስ አንድ ነች
@tedygeya1897
@tedygeya1897 Год назад
የመሪዎቹ ጉባኤ መንፈሳዊ ነው እንዴ ዘገባህ ሚዛናዊ ቢሆን ባይ ነኝ
@bemnetaddis5421
@bemnetaddis5421 Год назад
እኔ ግን ግራ ግብት ነዉ ያለኝ የ 97 ምርጫ እኮ ነዉ ያስመሰላቹት ጠዋት መንግስት መግለጫ ይሰጣል ከሰዓት ደግም ቅንጅት ምላሽ ይሰጣል አረ እንደዉም ከመሀከላቸዉ ብዙ ጥቁር ልብስ አሰገብቶ አልሸጥ ያለዉ ነጋዴ አለ እንዴ ያስብላል ለሰልፋ ደግሞ ነጭ ልብስ ስለሚለበስ ከአሁኑ ነጭ ልብስ ከገብያ መሰብሰብ ጀምሬያለሁ ለመሸቀል ወጣቱን መሰርይ ከያዝ ሀይል ጋር አታጋጩት አደራ ወደ ትጥቅ ትግል እንዳትገቡ በሰከነ መንገድ መሄዱ ይሻላል
@nutube8793
@nutube8793 Год назад
እግዚአብሔር ን ካላወቅሽ አይገባሽም
@betetomass9463
@betetomass9463 Год назад
እሱ ሚያሳስበው የተከለዉን አሀራሙቻ አለም እዲያይለት ነው ሚሰራዉ ደሞ እኔ ሲደክመኝ ማዳሜ ማታይብት ፊትለፊታን እደምሰራው ውስጡን ለቂስ ማለት ነው ቀድሞ የአለም የሰላም አምጪ ተብሎ ተሸለመ ሰውዬ እነሱ ሚታያቸዉን እየሰራ እኞ በየት ኦኡ እንበል እድሚህ የጠር አብይ ሞትህ ያቅርበዉ ለማናችንም አልጠቀምክም ኦሮሞ አማራም ትግራይማ ሌሎችም ስልጣንህን ብቻ እራስ ዉዳዳዳ ታሪክ ይፍረድብህ
@tt-qt8fp
@tt-qt8fp Год назад
Amara be Tigray lay yaderedew Bedel hulem waga sekefil yenoral. kahun bohala hulem black melbes new etachew
@tenagnewoldeyohannes1495
@tenagnewoldeyohannes1495 Год назад
History repeats itself, before mideval time in the church history, such thing had happened, that created the fourth centurey Christendom. During that time the division took place between the east and west churches, wasn't theological one. It was driven out of power struggle of that time. Now the Orthodox church 's complaint is about power. Not theology nor Christian practice. Of course Orthodox had enjoyed the privilege of owning one third of the nation Ethiopia's entire land. There were other significant privileges that came with authority. The State Church privileges were taken away from Orthodox Church during Derg government of Mengistu Hailey Mariyam. Because Durg was brutal government, the Church couldn't go against the burtal Communist Derg. Orthodox Church problem has political, and power struggle with in and racistal one.
@Abdurahim-p9h
@Abdurahim-p9h Год назад
Oromo rasachu nakachu enayalen
@nutube8793
@nutube8793 Год назад
You are not oromo you are extrimist puppet of zeregna
@ሰላም-ዐ1ሐ
@ሰላም-ዐ1ሐ Год назад
የአማራ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን በመላው የኦሮሞ ኦርቶዶክሳውያን ላይ ጦርነት አውጃለች ይህ አንባገነንነት የአማራ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያንን ለወደፊት ዋጋ ያስከፍላታል።
@birhanab315
@birhanab315 Год назад
ሚገርመዉ ጦርነቱም ብጥብጡም አማራ ክልልን አይነካም ባመጣችሁት መዘዝ ዋጋ ሚከፍል የኦሮሞ ክልል ነዉ
@bezaworkhabetamu9423
@bezaworkhabetamu9423 Год назад
Huletum politic new
@dimvidpro
@dimvidpro Год назад
ይህ ፐዪብ የህገወጡ ሲኖዶስ ደጋፊ በመሆኑ I just Unsubscribed!
@ETBeMore
@ETBeMore Год назад
African leaders 🙄 🤣
@abduahmed5635
@abduahmed5635 Год назад
ጓደ ምን ተፈጠረ በጣም አካበዳችሁት
@kevincadeh3900
@kevincadeh3900 Год назад
Oromo orthodoxe church
@globalhealthtube
@globalhealthtube Год назад
ዉሸት ነዉ ተቃዉሞዉ የቤተ ክርስቲያን ጉዳይ አይደለም በኦሮሞ ህዝብ ላይ እየተደረገ ያለዉ ዘመቻ ነዉ።
@amanuelhizkel1570
@amanuelhizkel1570 Год назад
Members of senodos must be prison ed as soon as possible.
@helenehelene4564
@helenehelene4564 Год назад
ዩዙበሮች መዓት ይዝነብባቹ አቃጣሪ ሁላ
Далее
ТЕСЛА КИБЕРТРАК x WYLSACOM / РАЗГОН
1:40:47
ТЕСЛА КИБЕРТРАК x WYLSACOM / РАЗГОН
1:40:47