Тёмный

Ethiopia - የምስራች ኢትዮጵያ ያሸነፈችበት ታላቅ ድልና የከሸፈው ከባድ ሴራ ጠላት አበደ 

Feta Daily News
Подписаться 799 тыс.
Просмотров 133 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

16 янв 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 273   
@Alhamdulilah244
@Alhamdulilah244 2 года назад
ድል ለኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹
@toyba5347
@toyba5347 2 года назад
አሜን አሜን
@user-yt1uf6ip1o
@user-yt1uf6ip1o 2 года назад
@@toyba5347 ምን ተገኝቶነው
@awolendris6154
@awolendris6154 2 года назад
#Fetadailynew ምርጥ የጁንታ እራስምታት ነጭ ነጯን ጡሩ ዜና ስለምታደርሰን እናመሰግናለን በርታ
@hubiabdu6086
@hubiabdu6086 2 года назад
ዛሬ እኳን አልሀምዱሊላህ ደስ የሚል ዜና አሰማሀን አላህ መጨረሻውን ያሳምርልን
@farescell4899
@farescell4899 2 года назад
አቤ አህመድ የኢትዮጵያ ጠላት ነው
@user-et3vt4qv8f
@user-et3vt4qv8f 2 года назад
ትክክል በአፉ ብቻ ነው ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እሚለው ይህ ከሀድ በቅርቡ ፍርዱን ከሰማይ እጠብቃለን
@hamudseid4461
@hamudseid4461 2 года назад
ወደቀች ትወድቃለች የተባለችዉ ኢትዮጲያ በአላህ ፍቃድ ቀጥ ትላለች ዛሬም ነገም በህዝቧና በልጆቿ ትኖራለች
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 2 года назад
ኢትዮጲያ ሁሌም በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ትኖራለች🇪🇹🙏
@user-nc5ne8co1n
@user-nc5ne8co1n 2 года назад
የኔ አገር ሁሌም አሸናፊ ናት ምክኒያቱም ንፁህ ነፍሶች ያሉባት አገር ነች እናቴ ሰላምሽን የአለማቱ ጌታ ይጠብቅሽ
@selam_Tube
@selam_Tube 2 года назад
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እህቴ
@user-kk1dj3oy3k
@user-kk1dj3oy3k 2 года назад
አሚን ኡሙኢምራን ቤተሰብአድርጊኝ ተጋብዘሻል እዳቀሪ📿📿🙄እየጠበኩሺነው ኮሜትአድርገሺነይ💚😂
@zeynebzeyneb6859
@zeynebzeyneb6859 2 года назад
አሚን እሙ ኢምራን የልጄን ሥም ቀምተሽ ክክክክክክክክ
@user-nc5ne8co1n
@user-nc5ne8co1n 2 года назад
@@zeynebzeyneb6859 ይበቃናል ውዷ ክክ
@user-nc5ne8co1n
@user-nc5ne8co1n 2 года назад
@@user-kk1dj3oy3k አረኩሽ
@makyaadam729
@makyaadam729 2 года назад
ፈታየ የኛጀግና ለምተስጠን መርጃ ከልብ እናመሰግናለን ዲል ለኢቶቢያ
@tizitagirma2447
@tizitagirma2447 2 года назад
አብይን የምደግፈዉ የምወደዉ በምክንያት ነው የእስረኞቹ መፈታት ግራ አጋብቶን ነበር የሆነ የማናዉቀዉ ነገር አለ ስንል አልተሳሳትንም እኮ ይዉ ግዜዉን ጠብቆ አወቅነዉ
@zeynebzeyneb6859
@zeynebzeyneb6859 2 года назад
ዳቆን ዴንኤል ክብረት እኮ ብሏል አንድ የበሰበሠ ሽማግሌ ትልቅ ነገር ነው የተገዛው ብሏል
@AW-bh6dy
@AW-bh6dy 2 года назад
Wow who would knew. Now I know why all Ethiopians were invited to come home to their beloved country proof that the country is safe and sound. Our PM you have a wisdom of David. May God bless you with more.
@madeenamadeena6009
@madeenamadeena6009 2 года назад
ፈታ እናመሰግናለን ፈጣሪ ሀገራችንን ከጠላቶቿ ተንኮል ይጠብቃት ያረብ
@Daveytube-yv8kz
@Daveytube-yv8kz 2 года назад
በእውነት በጣም ይገርማል ስለመራጃው እናመሰግናለን ፈጠራ ሀገራችን ይጠብቀን
@saudisaudi2250
@saudisaudi2250 2 года назад
ፈታ እናመሠግን አለን ድል ለሀገራችን👏👏👏
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
እንዴት አመሸሽ ዕናት ኢትዮጵያየ 😥🙏🏿😭 በዓለም ላይ የታሰራችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር ይፋረድላችሁ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿☝🏿☝🏿
@user-sy5ml8ww6x
@user-sy5ml8ww6x 2 года назад
🥺🥺🤲አሚንን
@dreeemdubqi7016
@dreeemdubqi7016 2 года назад
ኢትዮጵያ ሁሌም አሸናፌ ናት ለምን ብትሉ አደኛ ሀቀኛ ናት ሁለተኛ በደም እና ባጥት ነው ተከብራ የኖረችው ባባቶቻችን ነው አለቀ ደሞ በልጆቾ ተከብራ ትኖራለች ዲል ለአማራ ለሞላው ለሚዋደቁት 💚💛♥️😍😍😍😍😍💪💪💪❣️❣️❣️
@user-qy4sr9ny8v
@user-qy4sr9ny8v 2 года назад
ኢቶዮ በዱዓ ነዉ ያለችዉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሺ ቢያሰሩ አይነኳትም የዋህ ህዝብ ነዉ ያላት
@zainasied615
@zainasied615 2 года назад
ድል ለምየ ኢትዬጽያ ድል ለጀግኖቻችን ለራሳቸው ሳይኖሩ በዳረ ድበሩ እየተዋደቁ እኛን ለሚኖሩን ለኢትዬጵያ ለቁረጥ ቀን ልጁ ☝️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🙏
@ishraqaphone299
@ishraqaphone299 2 года назад
ድልኢትዮጵያን🇪🇹🌍❤✊
@gorijino7744
@gorijino7744 2 года назад
ምነው ቢተውን በያንዳንዱ መሪዎቻችን ላይ የሚደረገው የታሪክ ጠላቶቻችን ደባ ማለቂያ አጣ? ሁሉም ግን ሸርና ሴራውን አክሽፈውታል:: ድል ለኢትዮጵያዬ::
@toybaabebaw9751
@toybaabebaw9751 2 года назад
አለሀ ምዱሊላ ከፋበይ አገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@kibebew
@kibebew 2 года назад
ከፈጣር በታች አንድ ሆነን መታገላችን ወደፍትም አሸናፍ ያደርገናል....ሁለም ጠላቶችሽን እያሳፈርሽ ኑር ሀገሬ❤🇪🇹
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 года назад
ተከብረሽ የኖርሽው ባባቶቻችን ደምም እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደምምም💚💛❤💒💒🙏🙏🙏🕌🕌🕌☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-kk1dj3oy3k
@user-kk1dj3oy3k 2 года назад
ማዚደምሪኝየኔዋ💚🌷🌷💚
@mehamed4964
@mehamed4964 2 года назад
አማራን ለማጥፋት ነው አማራ ግን መቸም አንጠፋ ❤💛💚🐅🇪🇹💪🐅🇪🇹💪🐅
@ibinmahamd350
@ibinmahamd350 2 года назад
ኢቲዮጵያ ሁሌም አሸናፊ ያርግሺ እምዬ ሃገሬ ለዘላለም ትኑር
@user-ni5cw2mb2n
@user-ni5cw2mb2n 2 года назад
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖር💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@yeshibedanie8792
@yeshibedanie8792 2 года назад
ይህን ላደረገ ልን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ሁሌም ከኢትዮጵያ ና ከኢትዮጵያውያን ጋር ነው
@rehimaaragawtube
@rehimaaragawtube 2 года назад
ፍትህ ለሳኡድ እስረኞች 😢💔 ፍትህ ለየዋሁ አማራ ወሎ ህዝብ😥💔 ፍትህ ለአፋር ህዝብ💔😢 ሰላም ለኢትዮጵያ አላህ ያምጣልን💚💛💗💐💐
@asiyatube7237
@asiyatube7237 2 года назад
አሚን አሚን ያረብ
@AhmadAhmad-xz7st
@AhmadAhmad-xz7st 2 года назад
ፍትህለሳዉዲለሚገኙእስረኞቺ
@ethiopiaforever3311
@ethiopiaforever3311 2 года назад
ቻለው እንግዲህ ጠቅላዪ ጠላት ሀገር የለንም ብለዋል
@fyoutube2827
@fyoutube2827 2 года назад
ለመረጃህ እናመሰግናለን ፍትህ ለሣዉዲ እስረኞች ሙስሊም ወንድም እህቶቼ ሀሩን ሚዲያን እናበረታታ አማና
@samiteketay3123
@samiteketay3123 2 года назад
ሰላም አንድነት ለሀገራችን 🇪🇹💪
@farooqgamilv7306
@farooqgamilv7306 2 года назад
dil la ethiopia💚💛❤
@AW-bh6dy
@AW-bh6dy 2 года назад
Amen unity is victorious
@user-gk2tk2cv5h
@user-gk2tk2cv5h 2 года назад
ድል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😥🙏🙏🙏
@oumermohammed8517
@oumermohammed8517 2 года назад
ፈታ ቻናላችን አል ጀዚራ ነው ምናደርጋት ኢንሻ አላህ♥
@Mimi-ex4si
@Mimi-ex4si 2 года назад
Nooo አልጄዚራ ውሸታም የግብፅ ቡችላ ንው
@saadayimeryimer1615
@saadayimeryimer1615 2 года назад
ኢትዮጵያየ ሁሌም ከፍ ከፍ በይልኝ እኒህን የሀገር ነቀርሶች ጁንታ ና ኦነግ ሽኔ ካዱኔያ ምድር ያጥፋልሽ የንፁሃን ደም ይፍረዳችው
@user-dh9kq2kl1m
@user-dh9kq2kl1m 2 года назад
አይዋ እንድህ አንድነትን የሚያመጣ ነገር ዘግዙ ይቱበሮች
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 года назад
ሠላምን ለሐገራችን ፍቅርን ለሕዝባችን ያድርግልን ቼሩ ፈጣሪያችን💚💛❤💒💒🙏🙏🕌🕌☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷
@AW-bh6dy
@AW-bh6dy 2 года назад
Amen and amen.
@user-sy5ml8ww6x
@user-sy5ml8ww6x 2 года назад
አሚንን🤲🤲🥰🇪🇹🥰🥰🥰❤🥰🇪🇹
@mikimiki7194
@mikimiki7194 2 года назад
ኢትዮጵያ ሁሌም ታሸንፋለች ምንም እንኳን በርካታ ልጆችዋ ተሰውተውላታል ክብር ለጀግኖቻችን ክብር ለቤተሰቦቻቸው ።
@GOH1216
@GOH1216 2 года назад
ፈታ ዴይሊ ሁሌም በኮሜንቴ ሳላመሰግን አላልፍም ለምትሰጠን መረጃ ከልብ እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ሁሌም አሸናፊ ትሁን በሰላም ከብርሀነ ጥምቀቱ ያድርሳችሁ
@user-nb3xi7yp5x
@user-nb3xi7yp5x 2 года назад
_ምርጥ የአሏህ ባሪያ ምርጥ ባል ምርጥ የሰው ልጆቺ መሪ የሴቶቺ መከታ ዛፍ ያለቀሰላቸው ግመል አልቅሳ ስሞታዋን ያሰማቻቸው አዛኚ እሩህሩህ ጀግና እሳቸው ናቸው ነብዩ ሶለላህ አለይሂ ወሰለም🌹_🇸🇦🇸🇦🇸🇦ኑው ፍሮፋይላቺንን በመጫን ቁራአን በተጂዊድ በአጭር ግዜ አስተካክሎ ለመቅራት የሚጠቅሙ አኽካሞቺን እንማማር! እንድሁም ኪታቦቺን🇸🇦🌹 ።።።።
@user-bq8dg3fh1y
@user-bq8dg3fh1y 2 года назад
አህለን ፈታየ ያረብ በቅርብ ሀገራቺን ሰላሞ ይመለስ ዲል ለፉኖ ዲል ለአማራ ልዪ ሀይል ለአፉር ፉኖ ለኢቶ ወዳጂ መከላከያወቺ ልስማው ያሁኑን
@yeshibedanie8792
@yeshibedanie8792 2 года назад
በእግዚአብሔር ሁሉንም መከራ እንሻገራለን አይዞን ጊዜ የኢትዮጵያንውያን ነው
@user-tb4jp6hh9f
@user-tb4jp6hh9f 2 года назад
ስላም ለምእምየ ኢትዮጵያ
@Mimi-ex4si
@Mimi-ex4si 2 года назад
በዚህ ትልቅ ድል የጁንታ ጨጉዋራ ይሸተኛል 😬 እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን ይባርክ 🇪🇹🙏
@user-yt1uf6ip1o
@user-yt1uf6ip1o 2 года назад
ምንነውግን አልገባኝም
@bedruhamid646
@bedruhamid646 2 года назад
በርታ በጣም ጥሩ ትንታኔ ነዉ Thank you .
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 2 года назад
ይች ታምራኛ ሀገር ገና ትልቅ ደርጃ የዓለም ተምሳሌት ትሁናለች ኢትዮጵያችን ሁሉግዜም አሽናፊ ነች እውነት ያሸንፋል 💚💛❤️🙏🙏
@angleangle7960
@angleangle7960 2 года назад
ጋላው ይበትናል
@rirismiler7869
@rirismiler7869 2 года назад
@@angleangle7960 ቀሽም መሳደብሽ ነው? ጋላ ስድብ አይደለም::
@haymanotrosa2787
@haymanotrosa2787 2 года назад
ድል ለእምየ ኡትዮጵያየ
@kenukenu6672
@kenukenu6672 2 года назад
Avanti ethiopia yè 💚💛❤👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏💪✊💚💛❤
@user-mh8ou2qw8f
@user-mh8ou2qw8f 2 года назад
አጀብ ነው ዘንድሮ የመጣብን መከራ አሜሪካ ምነው ማንቁርታችን ላይ ቆመች ዋ ሀገራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@senaitabat601
@senaitabat601 2 года назад
ሰላም ለሃገራችን አውርድልን ፈጣሪ ሆይ
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 2 года назад
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን 🇪🇹🙏👍🌷💖🇪🇹
@prabdantube3827
@prabdantube3827 2 года назад
እንኳን ተመለስክ ሰሞኑን ጠፍተህ ነበር👍
@arosahabdo2839
@arosahabdo2839 2 года назад
ሁሌም ድል ለኢትዮጵያ ሃገራችን
@abdlamhmed9476
@abdlamhmed9476 2 года назад
ድል ለእምየኢቶቢያ
@user-te2he3mf3b
@user-te2he3mf3b 2 года назад
እኛ የማናውቀው ሌሎች አውሮፓወች የሚያውቁት ሀገራችን ውስጥ ምንድ ኑሮ ግን
@Birtukan21
@Birtukan21 2 года назад
ኢትዮጵያ #የእግዚአብሔር የቃል ኪዳን ሀገር መሆኗን ያውቃሉ ብዙ ቅዱሳት መፅሃፍትን ሰርቆብናል ለምሳሌ ጀርመን የመዳኒት አምራች ምርጥ አገር ናት ታዲያ ምን ያደርጋል ከኛ ሰርቀው በውሰዱት የመዳኒት ቅመማ መፅሐፍት ምክኒያት ነው ለዚህ ነው በጀርመን ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ ግዕዝ የሚያድተምሩት የመዳኒቱን ለመቀመም የግዴታ የግዕዝ ቋንቋ መወቅ ስለነበረባቸው ነው።
@user-nw8hj4ky7q
@user-nw8hj4ky7q 2 года назад
ድል ለኢትዮጵያ ፋኖ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hayatali7158
@hayatali7158 2 года назад
ሰላምለኢቶቢያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞
@tube4222
@tube4222 2 года назад
ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውድ በግፍ ታስረው ለሚራቡ ታስረው ለሚጠሙ ታስረው በብርድ ለሚሰቃዩ ሰሚ ላጡት ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ 🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ወገኖቻችን አለቁብን ተሰቃዩብን አረ ምን እንሁን
@selam_Tube
@selam_Tube 2 года назад
እንዛመድ ትዝብትየ በቅንነት
@user-hx4zg3wn1c
@user-hx4zg3wn1c 2 года назад
ድል ለጥቁር ህዝቦች ና ለኢትዮጵያውያን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤
@user-sg9py6wc7y
@user-sg9py6wc7y 2 года назад
ድልልልልልለኢትጽያክብርለአማራፍኖ
@user-tf7pi6pn5t
@user-tf7pi6pn5t 2 года назад
እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ጠላቶቻ ገነ ያፍረሉ
@kedjatube9725
@kedjatube9725 2 года назад
አገሬ ጠላትሽ ይዉደም
@truthspeaker2304
@truthspeaker2304 2 года назад
አፋር ከጁንታ የበለጠ በወሎ ህዝብ ላይ ግፍ ፈፅሟል ዘርፏል፣ እግዛብሔር ከምድረ ገፅ ያጥፋችሁ
@ademmuhammed64
@ademmuhammed64 2 года назад
ሰላም ለኢትዮጽያ ፍትህ ለአማራ ክልልና ለአፋር ክልል ጁንታው በየትም ቢክለፈለፍ የትም አያመልጥም በገባበት ሁሉ ቅበሩት ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃዪ ወገኖቻቺን
@user-jf8pu8xj7x
@user-jf8pu8xj7x 2 года назад
ድል ለእማማ ኢትዮጵያ
@user-tb4jp6hh9f
@user-tb4jp6hh9f 2 года назад
ኢትዮጵያ ታሸንፍለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-ty4zj6gq3m
@user-ty4zj6gq3m 2 года назад
አገሬ ሠላም ይብዛ የኔውዲ ሁለየም ከፍ በይልኚ
@user-tc8ob7dv7d
@user-tc8ob7dv7d 2 года назад
ዲል ለእምየ ኢትዩጲያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪ውዲቀት ለጠላቶቾ
@paolopalomba553
@paolopalomba553 2 года назад
የኢትዮጵያ ሐገሬ ጠላቷ እርር ድብን ይበል
@tarikufekadu5412
@tarikufekadu5412 2 года назад
#በቃን የአሜሪካ ጣልቃገብነት
@fatumamuhammad
@fatumamuhammad 2 года назад
እናት አለም ኢትዮጵያ ፈጣሪ አለሽ ሁሌም ከፍበይ ሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hayattube6872
@hayattube6872 2 года назад
የፈታ ድምጽ በጣም ይመቻኞል
@mahubaali4109
@mahubaali4109 2 года назад
አህለን ፈታወች ኢንሻ አላህ አንድቀን ሁሉም ነገር ውብ እና የተሻለና ይሆናል አንድቀን
@mehrekashemliszenebe7756
@mehrekashemliszenebe7756 2 года назад
ኢትዮጵያ ታሽንፋለች።
@user-ij1uh1hm6v
@user-ij1uh1hm6v 2 года назад
ድል ለኢትዮጵያ ሀገራችን ይሁን
@user-kk1dj3oy3k
@user-kk1dj3oy3k 2 года назад
ሪምየ ቤተሰብአድርጊኝቅርካላለሺ🌷🌷💚💚💛💛❤❤
@user-ij1uh1hm6v
@user-ij1uh1hm6v 2 года назад
@@user-kk1dj3oy3k እ ወሎ ካቤ😂👍
@Alhamlilah971
@Alhamlilah971 2 года назад
ያረብ ድሉን ለኢትዮጵያ 🇪🇹🤲
@sofebelay4024
@sofebelay4024 2 года назад
ድል ለእምየ ኢትዮጵያ 🙏🙏🙏💪💪💪💪💪💪 ፍትህ በሳኡድ አረቢያ በረሀብ በብርድ ያለምንም ወንጀል ለሚሰቃዩት እህት ወንድሞቻችን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-uh5mg8ww8e
@user-uh5mg8ww8e 2 года назад
ጌታ ሆይ በቃችሁ በለን አንተ አግዘን 😭😭😭😭😭
@user-ij1uh1hm6v
@user-ij1uh1hm6v 2 года назад
ፈታችን እንኳን ድህና መጣክ
@user-hy3qh4nt5v
@user-hy3qh4nt5v 2 года назад
ድሮስ ማን ሆነና አሸናፊው እምየ 💚💛❤️💪👈ናታ ጠላትሽ ይውደም
@user-kk1dj3oy3k
@user-kk1dj3oy3k 2 года назад
አሚን በእምነትእህቴቤተሰብአድርጊኛ💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@abduzdr7609
@abduzdr7609 2 года назад
ድል ለኢትዮጲያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@rahmumame996
@rahmumame996 2 года назад
ፍትህ ለወለጋ
@jemillatube2160
@jemillatube2160 2 года назад
ኢትዩጲያዬ ሁሌየም ከፍ በይልኝ
@user-et1ze3ix4p
@user-et1ze3ix4p 2 года назад
ኢትዮጵያ ሁሌም ታሸንፍለት ታሸንፍለች።
@ejaboabdi9494
@ejaboabdi9494 2 года назад
ለኛ ምሻለን የእልህ ጠርነት ሳይሆን ሰለም ነው አንተም ሰለም ስበክ
@madinakaso891
@madinakaso891 2 года назад
ፍትህህህ በሳኡዲእሥረኞች አገራችንንም ስላም ያርግልንያረብ
@azariankidus4015
@azariankidus4015 2 года назад
አታዘናጋ ምንም የከሸፈ ነገር የለም ጊዜ ጠብቆ የሚፈነዳ ቦምብ አለ
@user-zm3sy7gd9w
@user-zm3sy7gd9w 2 года назад
አህለን ፈታ ሰላም ለአገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ejdhd3666
@ejdhd3666 2 года назад
ድል፣ለኢትዮጲያ፣ሰላም፣ፍቅር፣አድነት፣ለህዝቦቿ
@user-nt5vt6eb6d
@user-nt5vt6eb6d 2 года назад
ድል ለእምየ ለእናት አገራችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሳውዲ አረቢያ በእሰር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ና ወንድሞቻችን ፍትህ ያአላህ
@kalokalo6746
@kalokalo6746 2 года назад
አገራችንን ሰላም ያርግልን
@meryemwolloyewa7822
@meryemwolloyewa7822 2 года назад
ኢላሂ አንተ ሰላሙንአምጣልንያርብ
@saratube8614
@saratube8614 2 года назад
ደል ለአማራ ፋኖ
@fatmasied6854
@fatmasied6854 2 года назад
ኢቶ ታሸንፋለች ኢሻአላህ
@user-dq6py3jq3r
@user-dq6py3jq3r 2 года назад
አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@zdtube2634
@zdtube2634 2 года назад
ፍትህ በሳዑዲ እስር ቤት ስቃይ እራ።ና መከራ ለሚበሉ ወገኖች
@Dubai-eu4eq
@Dubai-eu4eq 2 года назад
Salam hagare mamaye itopiya
@user-zz4gj3qm7o
@user-zz4gj3qm7o 2 года назад
አላህይጠብቅህ የኛጀግና ስወድህ
@user-kk1dj3oy3k
@user-kk1dj3oy3k 2 года назад
ሀያት ሰብስክራይብአድርጊኝማማየ📿📿📿💚💚💚💛❤
@asbsewnek9753
@asbsewnek9753 2 года назад
መሪውኮ አብይ ነው።
@selamewnetu4975
@selamewnetu4975 2 года назад
ዘኢሉሚናቲ ሜምበር ራስተፈሪናመለስ
@njahn1676
@njahn1676 2 года назад
ዩቱበሮች መንግስት ይሄዳልይመጣል ህዝብግንአይቀየረምስለዚህ እውነትመረጃአቅረቡ ፈጣራያችሁንፉሩ☝️☝️☝️
@hawatube1185
@hawatube1185 2 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ፈታዎች
@sablasa9914
@sablasa9914 2 года назад
አንደኛ
@fatemaommufti6560
@fatemaommufti6560 2 года назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Далее
#ethiopia #አገሩ ሰላም ነው? April 28, 2024
50:10