Тёмный

#ethiopia 

GEBEYANU
Подписаться 140 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

#ethiopian በ #አንድ ሳንቲም ሰው ይድናል? መጋቢት 22/2016 @GEBEYANU
#ሰው ራበኝ ካለ ምግብ መስጠት ይቀድማል"
#አምስት ሳንቲም ወደኪሴ እንዲገባ አልፈልግም"
የሰሎሞን ሹምዬ #ፕሮጀክት እና የተሳታፊዎች ምላሽ
#solomon shumiye #gebeyanu #shay buna #ngo #aid #oda
#ሰላም ውዶቻችን!
#ሻይ ቡና ንቁ፣ ያገባኛል ባይ እና ኃላፊነት የሚሰማቸው ኢትዮጵያውያን በነፃነት ሃሳባቸውን የሚገልጹበት፣ የሚከራከሩበት እና ወደ መግባባት አለዛም ወደ መከባበር የሚደርሱበት፤ ከሳንሱር ነፃ የሆነ፤ የአዘጋጁ አቅም በፈቀደ መጠንም አካታች እና አሳታፊ ፕሮግራም ነው፡፡
ስለሆነም እሩቅ ለሩቅ ሆኖ በግምት እና በመፈራራት ችግሮችን የሚያባብሱ አቋም እና አመለካከት ከመያዝ ተቀራርቦ በመወያየት ለጋራ ደሕንነት እና ሰላም በጋራ መፍትሔ መፈለግን ያበረታታል፡፡
የየትኛውም የፖለቲካ ድርጅት፣ የሃይማኖት ተቋም እና ንኡስ ብሔር ፍላጎት አይከተልም፤ አያወግዝምም፡፡ ይልቁንም ግልጽ እና ነፃ ውይይቶች እንዲካሄዱ በማመቻቸት፤ ሁሉንም በእኩል እና በጋራ አስማምቶ ለማኖር የሚበጁ እሴቶች/ባህሎች እንዲዳብሩ እና እንዲፈጠሩ በትጋት እና በቅንነት ይሠራል፡፡
ውድ ቤተሰቦቻችን፤ የቆምንለትን ዓላማ የምትደግፉ ከሆነ፤ ሌላው ቢቀር በብዙ ድካም እና ጥረት የሚቀርቡ ዝግጅቶቻችንን አይታችሁ ለሌሎች በማጋራት እና ቻናሉን ሰብስክራይብ እንዲያደርጉ በማበረታታት እገዛችሁ አይለየን፡፡ ጎደለ የምትሉትንም በፕሮግራሙ ላይ ተገኝተታችሁ በመሳተፍ አለዚያም ገንቢ ሃሳብ እና አስተያየታችሁን በኮመንት መፃፊያው ላይ በማስፈር ወይም በማሕበራዊ ሚዲያ አድራሻዎቻችን በመላክ አሳውቁን፡፡ እናመሰግናለን!
#ethiopia #ሰሎሞን ሹምዬን ያመመው?
#ethiopian በ #አንድ ሳንቲም ሰው ይድናል?
#gebeyanu #ገበያኑ #ሻይ ቡና #shay buna #amhara #oromiya #ebc #tigray #fano #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #ukraine #russia #amharicnews #shay #shorts #amharicmusic #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #wolega #ofc #gebeyanu #usa #endf #አብይ #አህመድ #አሊ #solomon #shumiye #addisababa #shay #buna #wolega #shorts #ola #shene #eritrea #williamruto #trump #antonyblinken #jawarmohammed #mereragudina #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara region #wolkait #kenya #abelbirhanu #ebc #ebs #fetadaily #fanatv #artstv #ethioforumኢትዮፎረም
Thanks for subscribing / @gebeyanu
ውድ የገበያኑ ተከታታዮች፤ ቻነሉን ሼር በማድረግ ሃሳባችን ለሌሎችም እንዲደርስ ለምታደርጉት ጥረት ከልብ እናመሰግናለን፡፡ የእናንተም አስተያየት አይለየን፡፡ ስንተባበር ለውጥ እናመጣለን፡፡ ኢትዮጵያችን ለእኛ በእኛ ለዘለዓለም ትኑር!

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 69   
@GEBEYANU
@GEBEYANU 6 месяцев назад
ሰላም ውድ የሻይ ቡና ቤተሰቦች! ዝግጅቱን እስከ መጨረሻው ተከታትላችሁ ለፕሮጀክቱ መሳካት የሚበጅ ማንኛውም ሃሳብ ካላችሁ አካፍሉን፡፡ ሌሎችም አስተዋጽኦ እንዲያደርጉ በየመድረካችሁ አጋሩ፤ ተነጋገሩበት፡፡ እናመሠግናለን! አቅም አለን፤ ለውጥ እናምጣ!
@bezawitsahle
@bezawitsahle 6 месяцев назад
❤❤
@alemayehuyaregal481
@alemayehuyaregal481 6 месяцев назад
ዋሺንግተን ላይ ዶክተሮችን አነጋግር፣ ዶክተር በርናርድን አንሳላቸው። የጀመረው ስራ ነበረ፣ ከስራ ጓደኞቹ ጋር፣ ጡረታ ሲወጡ ወደ ኢትዮጵያ እየመጡ ህክምና ለመስጠት የጀመሩት ስራ ነበረ፣ እሱ ጎንደር ሲሞት የቆመ ነገር አለ። ቀስቅሷቸው።በርናርድን በዋሽንግተን የማያውቀው አልነበረም !
@wenduzeleke3252
@wenduzeleke3252 6 месяцев назад
ሰሌ ከዛ በላይ ማስገባት አይቻልም
@demekeshiferaw4316
@demekeshiferaw4316 6 месяцев назад
እኔ ለጏደኛዬ አብይ አለቃዬ አብይ አህመድ አሊ ወንድሜ የመምክረኝህ የህዝብህን መከራ ስማ ርስትህን ውረስ:: አማራን አትናቅ ወገንህን አክብር ከቻልክ ታረቅ::
@DagiW530
@DagiW530 6 месяцев назад
እጅግ በጣም ደስ የሚል #አስፈላጊ ሃሳብ ነው። ስንተባበር የማንችለው አይኖርም። 50 ሎሚ...... ከዚህ ፕሮጀክት ማን ተጠቃሚ እንደሚሆን አናውቅም፣ እኔም አንቺም አንተም ልንሆን እንችላለን። በርቱልን❤❤ ኢትዮጵያ🥰🥰
@MelakuGelaw-n7f
@MelakuGelaw-n7f 6 месяцев назад
ሰለሞን ሹምየ እየተወያየህበት ያለዉ የተቀደሰ ሀሳብ በመሆኑ አገራችን ሰላም ከሆነች ኢትዮጵያዉያን በሙሉ ከጎንህእንደሚሆነኑ ይሰማኛል።
@liyumaid4768
@liyumaid4768 6 месяцев назад
ወንድሜ ሰለሞን እጅግ አድርጌ አመሰግንሃለሁ። ሁሌም በቅንነት ለምታፈልቃቸው ቀና ሀሳቦች ክብረት ይስጥልኝ🙏
@mesfingudissa6471
@mesfingudissa6471 6 месяцев назад
ሰለሞን በእውነት አንተ ሰው ነህ ውስጥህ በጣም የሚጮህ ሰውነት አለ አሁን ይህ ሰውነት ትውልድ ሊሰማው ነው እግዚአብሔር ይባርክህ!
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 6 месяцев назад
በጣም ምርጥ ሃሳብ ነው ሰለሞን እንተባበር ደስ የሚል ሃሳብ ስለምታፈልቅ ምንጊዜም ትገርመኛለህ❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏
@girmachewatnafu4765
@girmachewatnafu4765 6 месяцев назад
Make as much as you can (together) Give as much as you can (together) Spend as much as you can(together) Save as much as you can (together) 1 ሳንቲም project is just give as little as you can (together) "አልረፈደም ግን ይረፍዳል "
@enathagere1270
@enathagere1270 6 месяцев назад
ፈጣሪ ይርዳችሁ እጅግ ደስ የሚል ሐሳብ ነው
@jsjsjejej2121
@jsjsjejej2121 6 месяцев назад
ጥቁር አበሳ ለካሰር ህሙማን አደለም በፈንድ አስገብተህለህ በገዘብህም ለመታከም በቀጠሮብዛት ነው ሂወታችነን የሚአስነቅጠን
@NuredinNegashRed
@NuredinNegashRed 6 месяцев назад
ሰለሞን ጥሩ ሀሳብ ነው ከጎንህ ነን
@monterox7838
@monterox7838 6 месяцев назад
ሰለሞን ፈጣሪ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን የምታነሳቸው ሀሳቦች በጣም ነው ምወዳቸው እግዚአብሔር ይጨመርበት መልካም ነገርን ሁሉ እግዚአብሔር ይፈቅዳል በርታልን።
@semunigusmekenaabdurehman5484
@semunigusmekenaabdurehman5484 6 месяцев назад
እጅግ ጥሩ ሀሳብ ነው ! ሀሳብ ሁሉ ግን ያለቀለት አይደለም ! ፕሮጀክት ሁሉ ግን አስተዳደር ይጠይቃል ግብም አለው በክትትል እና ግምገማ ይቃኛል ! መቄዶኒያ እየሰራ ነው በተመሳሳይ ይሄኛውም ፕሮጀክት ........ በደርግ ጊዜ የሕፃናት አምባ (ዝዋይ) ልክ እንደዚህ መአከል ሆኖ ሕክምና ተቋሙ እዛው ቢቋቋም ልማታዊ ስራዎች (እርባታ .....) ከየትኛውም የሀገሪቱ ክፍል ተጠቃሚዎች በተመላላሽም በመቀመጥም አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ !
@asteralebel2856
@asteralebel2856 6 месяцев назад
ከጎንህ ነኝ የሚያስፈልገውን ለማድረግ
@ewnntuyinnger441
@ewnntuyinnger441 6 месяцев назад
ጋሼ ስለምን ምን ጊዜም አንተ ለሃገር ቀናኢ ምርጥ ስው ነውና ኢትዮጵያን ለመምራት ምን ይጎልሃል? ምንም። እውቀትን ብቃቱም አለህ ብዬ አምናለሁ። የዛሬ ፕሮጀክት ደግሞ በጣም ጥሩ ሃሳብ ነበር ነገር ግን እቅድህ የሚሳካው በተረጋጋ ፓለቲካ ኢኪኖሚና ማህበራዊ ስላም ሲኖር ነው። አንተ የምትኖርባት አዲስ አበባ ምንያህል የፓለቲካ ሽፍጥ እየተስራ እንደሆነ ለአንተ መንገር ለቀባሪ ማርዳት ይሆንብኛል። የአብይ አገዛዝ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ምን ያህል ጥድፊ ላይ እንዳለ የምናውቀው እውነት ነው። ስለዚህ ሃሳብ ህዝቡ መልካም ነገሮች ላይ እንዲያተኩር የምታደርገውን ጥረት አደንቃለሁ ግን ፍፁም ስላም የሆነ ሃገር እንዳለን አያስመስልም ወይ? መቅደም ያለበት አንገብጋቢ ጉዳይ ላይ ማተኮሩ አይሻልም ወይ? መቸም አንተን አልመክር። በተረፈ ሁሌም እንደምለው ምርጥ ስው ነህ እንደ አንተ አይነት እውነትን የያዘ ስው አብይና ጄሌዎቹ ስለማይወዱ ከምንም ነገር በላይ እራስክን ጠብቅ። ስላምና ጤና ከአንተ ጋር ይሁኑ።
@wolloethiopia8074
@wolloethiopia8074 6 месяцев назад
ሰለሞን እ/ሕር ረጅም ከጠና ጋር እመኝልሃለሁ!! ሃሳብህ ቅን የህዝብ ጥያቄ በመሆኑ አደንቃለሁ:: የገንዘቡ አሰባሰብ ግን በውጭ የሚገኘውን ኢትዮጵያውያን የሚያሳትፍ ቢሆን የበለጠ ይሆናል ለምሳሌ በቀን አንድ ወይም ግማሽ ዶላር ለአንድ ዓመት ፍቃደኛም ካለ ከዚያም በላ ቢጠየቅ ትልቅ ስራ የሚያሰራ ገንዘብ ሊገኝ ይችላል ብየ አምናለሁ:: ሁለተኛ ማንኛውም በጎ አድራጎት ድርጅት አመራር ያስፈልገዋል ስራውንም የሚመግምና የሚቆጣጠር አካል ያስፈልጋልና ይታሰብበት!! በተረፈ ሃሳብህ ግብ እንዲመታ የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳህ አጠገብህም ቅን ሰዎች እንዳሉ ተረድቻለሁ::
@gebreraguel181
@gebreraguel181 6 месяцев назад
እጅግ በጣም ጥሩ ፕሮጀክት ነው አገልግሎት አሰጣጡ ላይ ጥሩ እና ተገቢ ክትትል ይፈልጋል ባገኘሁት አጋጣሚ እና በታዘዝኩት ቦታ እሰማራለሁ
@monterox7838
@monterox7838 6 месяцев назад
በጣም ሚያመኝ ኢትዮጵያ እናተን የመሳሰሉ ቅን ሙሁር ሀገር ወዳድ ልጆች እያሎት ማሰብ የተሳነው ማሀይም እጅ ላይ ወድቃ ጨረሰን በረሀብ በጦርነት በስደት እግዚአብሔር በቃቹ ይበለን!!!
@ተስፋብርሃን
@ተስፋብርሃን 5 месяцев назад
የተቀደሰ ሥራ ነው። ይህን እቅድህን እንደ እግዝአብሔር ፈቃድ እውን ከማድረግም በላይ እጅግ የተሳካ እናደርጋዋለን። በርታ፣ አምላክም ይረዳናል ።
@omj326
@omj326 6 месяцев назад
ሰላም ባላችሁበት ወገኖች !!ለበጎ ሃሳብ እኔም አለሁ ሰለሞን ሹምዬ እግዚአብሔር ፅናቱን ይሰጥህ አባቴ !
@zwz-dq2qe
@zwz-dq2qe 6 месяцев назад
ገራሚ ሀሣብ ነው ሠለሞን እንዳትረታ ምንም ጥርጥር የለኝም የኢትዮጵያ ተሥፍ አንተ ነህ። ካንተ ውጪ ማንም አያሥተካክለውም ትችላለህ ኢትዮጵያን ለውጠህ አሣየኝ። እኛም ከጎንህ ነኝ 💐
@NanaKassahun-ms8im
@NanaKassahun-ms8im 6 месяцев назад
ሰለሞን ሹምዬ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ ሌላ የምልህ የለኝም ወንድሜ አመሰግንሃለሁ
@mesfinkassahun8772
@mesfinkassahun8772 6 месяцев назад
ቅዱስ አሳብ ነው ፈጣሪ አምላክ ይጨመርበት ግን የረሳናቸው የሉም ችግራቸውን አውጥተው መናገር አፍረው የሚላሲ የሚቀመስ ተቸግረው ዝም ያሉ ቤተሰቦችም ብታካትቱ መልካም ይመስለኛል
@tesfayebekele5465
@tesfayebekele5465 6 месяцев назад
አቶ ሰለሞን መካር ካለህ ከዚህ ነገር ውጣ።ነገ የሚመጣብህ ጣጣ ክብርህን ጭምር ይነጥቀሃል።ተወው።
@mosisaebisa1159
@mosisaebisa1159 6 месяцев назад
yemigerminawbeyegize systemachu meqayer qaxelachut, ahun inezi yeze kelemagninet netsa mehon yichal yihun....................
@jonas2012ash
@jonas2012ash 6 месяцев назад
In my past exeperience, political intereference will impede the non-profitable good cause charity running in Ethiopia! I helped so many poor Ethiopians in employment opportunities!!! BUT BUT BUT BUT... POLITICS IS EVERYTHING IN ETHIOPIA!!! I hate to say this but this is a reality!!!
@habteteclehaimanot1797
@habteteclehaimanot1797 6 месяцев назад
ሰለሞን ሓሳብህ የሚደገፍ ነው ፈጣሪ ዋልታ ይሁንህ
@Almaz-f1n
@Almaz-f1n 6 месяцев назад
ልጄ ሠለሞን የተቀደሰ ሐሣብ ነው እኔ ደጋፊህ ነኝ!!!!
@Adeleq2011
@Adeleq2011 6 месяцев назад
Smart fundraising!!! How do you consider involve ETH living abroad? Please post the acc't # of the institutions helping the critically ill.
@serawittigrai7477
@serawittigrai7477 6 месяцев назад
Good Idea; But I heard Solomon opposing concensus. That's what's not taking us anywhere by the way. You have to respect people's will first. Stop the idea of dictating now. We've seen a lot in our life time Ask me! Ask me!
@askaletadesse1551
@askaletadesse1551 6 месяцев назад
እረ እኔም መርዳት እፈልጋለሁ እንደ እቅሜ ጥሩ ሐሳብ ነው
@mubarektofek1640
@mubarektofek1640 6 месяцев назад
👌👌👌👌👌👌
@MollaMessele
@MollaMessele 6 месяцев назад
አቶ ሠለሞን ፈቃደኛ ነኝ ስልኬን ውሠድ እና ቁረጥ
@zwz-dq2qe
@zwz-dq2qe 6 месяцев назад
Salmon ke yekerta GA Sera mafeter lay gen tekurat bedarag mekneyatum Sera matatuu naw sawen bashtaa lay meteLaw Thanks
@abrhammengistuwork
@abrhammengistuwork 6 месяцев назад
ተመችቶኛል
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 6 месяцев назад
ሰለሞን ሹምዪ እግዚአብሔር ያግዝህ
@mohammedahmed-pf7sc
@mohammedahmed-pf7sc 6 месяцев назад
Thank you Which is a good idea we can contribute more than that I am proud of you. Go on. !!!!!
@harunatugar8034
@harunatugar8034 6 месяцев назад
Solomon you’re especial person all your ideas are exceptional good
@DM-xn5dt
@DM-xn5dt 6 месяцев назад
በምችለው ሁሉ ለመሳተፍ ዝግጁ ነኝ
@mebratfenta5865
@mebratfenta5865 6 месяцев назад
አኔም መሳተፍ እፈልጋለሁ
@zenebezenebu1567
@zenebezenebu1567 6 месяцев назад
ወደፊት ኖ NGO የምንልበት? ብልህ ሁን።
@fekadushifeta3444
@fekadushifeta3444 6 месяцев назад
እግዚአብሔርም የሚወደው በጎ ተግባር ነው፤ ወደ ክልሎችም እንደሚዘልቅ ተስፋ አደርጋለሁ። በዚህን ወቅት ዓላማውን በመደገፍ በግልም ሆነ ለዚህ እገዛ የሚያደርጉ ሠዎችን የማስተባበር ሥራ ለመስራት ዝግጁነቱ አለኝ።
@jaffershurie862
@jaffershurie862 6 месяцев назад
ጠቃሚ ነው! በኢትዮጵያ ሐኪሞች ማሕበር ሥር ሆኖ በፌደራል ኦዲት ቢሮ ቁጥጥር የሚደረግበት ተቋም ቢሆን ከቴሌና ከብሔራዊ ሎተሪ ጋር ተባብሮ በመሥራት በጤናው ብቻ ሳይሆን በትምህርትና በሌሎችም አስፈላጊ ዘርፎች ሁሉንም ኢትዮጵያዊ የሚጠቅሙ ልማታዊ ሥራዎችን መሥራት ይቻላል::
@almazdemeke510
@almazdemeke510 6 месяцев назад
መልካም ሃሳብ ነው በርታ
@demekeshiferaw4316
@demekeshiferaw4316 6 месяцев назад
Thank you sir ❤
@girmamekonnen6098
@girmamekonnen6098 6 месяцев назад
በጣም በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው። እግዚአብሔር ይርዳን ። ባለይኝ አቅሜ ከጎንህ ነኝ።
@GfGg-gm2bl
@GfGg-gm2bl 6 месяцев назад
ሳለሞን አለህ ያግዝክ ትልቅ ቁምነጋር ነዉ ያሰብኮ ፋጠር ያግዝክ እኛም ከጎንክ ነን
@TesfayeBedane-m5g
@TesfayeBedane-m5g 6 месяцев назад
አንተሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ። አሳብህም መክኖ እንዳይቀር አንድዬ ይርዳን!!!
@solomonhailu8131
@solomonhailu8131 6 месяцев назад
it's good idea sol
@bereketberhane390
@bereketberhane390 3 месяца назад
You are best
@beletefessha6579
@beletefessha6579 6 месяцев назад
❤❤
@haftomabraha4557
@haftomabraha4557 6 месяцев назад
Good idea
@MoguesMengaw
@MoguesMengaw 6 месяцев назад
ኢትዮጲያውንና ኢትዮጲያ በዳበረ የስርአት እድገት በፖለቲካው ፍልስፍና ሕገ ሥርአት ለመተደዳደር የስ አእምሮዊ / የሥነ ልቦናው እድገቱ ብቁ አያደርገውም ,SAVAGE ኢትዮጲያዊ .የሚገዛውና ገዢው በባሕላዊ እውቀት ነው ::
@zwz-dq2qe
@zwz-dq2qe 6 месяцев назад
ማሥተማር ነዋ
@andomtesfaye4088
@andomtesfaye4088 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይጨመርበት በጎ ሀሳብ ነው ሶል
@mekbebmola2709
@mekbebmola2709 6 месяцев назад
Keep NGO, there is always disparity in social service so we can use the NGO's to underserved area.
@barisoballa6795
@barisoballa6795 6 месяцев назад
Really I like to see this the best way possible to make a difference with your life right there on earth.
@mekbebmola2709
@mekbebmola2709 6 месяцев назад
Prevention is more effective and cheaper than treatment.
@dagnemitiku7708
@dagnemitiku7708 6 месяцев назад
VERY SMART APPROACH FOR OUR SERIOUS PROBLEMS
@MintesnotMesfin-pt3gd
@MintesnotMesfin-pt3gd 6 месяцев назад
1 cents 365+ days!!! Very happy to part of it.
@ashenafibirkineh6976
@ashenafibirkineh6976 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@teferimengistu3872
@teferimengistu3872 6 месяцев назад
I am happy to be part of this project.
@mustefatesfaye4307
@mustefatesfaye4307 6 месяцев назад
በርታ ከጎንህ ነኝ
@zwz-dq2qe
@zwz-dq2qe 6 месяцев назад
ነን
@MisrakAbate-y3r
@MisrakAbate-y3r 6 месяцев назад
ሰላም ላንተ ይሁን እያልክ ሀሳብህን በጣም እደንቃልሁ አመስግናለሁ በሙያዬ ላግዝህ በጣም ፍቃደኛ ነኝ ስልክ ቁጥርህ ጠፍቶብኝ ነው
Далее
▼ КАПИТАН НАШЁЛ НЕФТЬ В 🍑
33:40
Просмотров 485 тыс.
МАЛОЙ ГАИШНИК
00:35
Просмотров 273 тыс.
▼ КАПИТАН НАШЁЛ НЕФТЬ В 🍑
33:40
Просмотров 485 тыс.