Тёмный

Ethiopia - የሰመሀል ጥልቅ ሀዘን "ቆጨኝ..!" ጌታቸው 

Feta Daily
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 133 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

30 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 152   
@EndirisAbdou
@EndirisAbdou 2 месяца назад
እኔ ምንም ባልማርም ኢትዮጵያ አሉ የተባሉ ሙህር ቢኖራት ኖሮ ትበልጥግ ነበር ባይ ነኝ ስለ ዚህ አንድም ሙህ የለንም ያሉን ሙህር የሚባሉ ኢትዮጵያን እርስ በርስ ያባሉ አገሬን ያደቀቁ ናቸው
@abebakebede1270
@abebakebede1270 Месяц назад
አዎ 100 ግዜ ሙሁር ቢሆኑ ከታላቁ ምጡቅ መለስ ጋር ስለ ነበሩ በምቀኝነትና በቅናት ለተበሉ ሰዎች ሙህሩም ቢሆኑ ብዙም አይደነቁም ነገር ግን ብልህ መለስ አማካሪውም ጥሩ ስለነበሩ ቢያንስ ኢትዮጵያን 27 ዓመት በሰላም በእድገት ጎዳና መርተዋታል ነፍስ ይማር!!!
@Mr.xhiken
@Mr.xhiken 2 месяца назад
እርሳቸው አረፉ የተከሉት እሾህ ግን አሁንም አላረፈም። መማር ሀገርን እና ወገንን ለመቅበር ከሆነ ሳይማሩ ሀገርን ያኮሩና ያስከበሩ በአባቶቻችን እና በአያቶቻችን እኮራለሁ።
@abdayuabaygm2394
@abdayuabaygm2394 2 месяца назад
የሀበሻ ትልቁ ጎታችና አውዳሚ ችግር ምቀኝነትና አዋቂና ጀግና አንወድም፣ ከሞቱ በኋላም ግዑዙን መቃብሩንም እንወቅሳለን!!!
@Feryweldelchel8502
@Feryweldelchel8502 Месяц назад
Nebse yemare fore good people , so everyone must have life's too short so RIP, Ato Enderyas
@mahbubabirhan7958
@mahbubabirhan7958 2 месяца назад
Gobez Semhal!
@malattedrose
@malattedrose 2 месяца назад
ከእንድርያስ እሸቴ ባንዳ ሙህርነት፤ አገሬ ላይ አስፍልት ተጠርጎ መኖር ክብር ነው
@Teshome-o7x
@Teshome-o7x 2 месяца назад
ህገ አራዊቱን ሲያረቅ ነው የሞተው።
@MekonnenBirhane
@MekonnenBirhane Месяц назад
ጎንደሬ
@tibelchnigussie246
@tibelchnigussie246 2 месяца назад
እኔ የኢትዮጵያ ምሁራን መኖራቸውን እንኳን የምሰማው በሞት ዜናቸው ነው ማን ምን አደረገ ለሀገር የጠቀማትስ ምሁር የትኞቹ ናቸው?
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 2 месяца назад
ወዮ ይች ልጂ የመለስ ዜናዊ ልጂ ወንድ ነው ወይስ ሴት ነች ነው ሁለቱንም ነች ይቅር ይበለኝ ፈጣሪየና እንዴ ለምን ሴት ከሆነች የፊቷ ላይ ፀጉር ለምን ኖራት ጌታየ አደራህን
@MSKEREMZMEDKUN
@MSKEREMZMEDKUN 2 месяца назад
😂😂😂😂😂
@lemlemmirach7838
@lemlemmirach7838 2 месяца назад
Minow yiqer belegn fetariy alish😂😂😂 qel Ras now engi melk aydelem miseraw xenqelat yasfelegal lehulum neger balexenkilat nat
@Jerry-g1q
@Jerry-g1q 2 месяца назад
😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Месяц назад
እግዚኦ 😭😌
@genetfantu2109
@genetfantu2109 Месяц назад
RIP 🕯️🕯️🕯️ Thank you 🙏 🕯️🙏🙏🙏
@elfuanegash8948
@elfuanegash8948 2 месяца назад
እውነት:ነው::ፕሮፌሰር:እንድሪያስ:እሸቴ:እውቀቱን:የተጠቀመበት: ለዘረኝነት: ነው::
@tsigehailesellassie725
@tsigehailesellassie725 Месяц назад
ሞት ላይቀር ትውልድን የሚጠቅም ስራ የሚሰራ ምን ያህል መታደል ነው የኛ ሙሁር ግን በህዝባችን ላይ ጭንቃኔ ዘርተው ያልፋሉ ፈጣሪ ህዝባችንን ያስብ
@shibefente5682
@shibefente5682 2 месяца назад
ጥንብ ነበር።አንድሪያስ
@hfgsdfhdhh9922
@hfgsdfhdhh9922 Месяц назад
ጀግኖሽ በአጸደገነት ያኑራሸው
@yifrumenna6783
@yifrumenna6783 2 месяца назад
ኢትዮጵያን ለዚህ ለአሁኑ ምስቅልቅልና ፈተና ላይ ከጣሏት አንዱ ሰዉ ናቸዉ ። ኢትዮጵያ ግን በወስጥ በጎሣ ፣ በብሔር ፣ በሃይማኖት በዉጭ ከጎሬቤቶቿም ጋር እየታመሠች እንድትኖር አድርገዉ ሄደዋል ።
@SemharSemere-cb4hm
@SemharSemere-cb4hm Месяц назад
ethiopean ina eritrean yedem midr yaregew abiy ahmed new ye aganint telko yalew yetilk mikir asfexami yediyabilos lij new .
@AsratBiru-d9j
@AsratBiru-d9j 2 месяца назад
--- መለስ የሆነውን ነገር ሁሉ የሆነው በራሱ የታሪክ ዘመን ውስጥ ተወልዶ፣በራሱ እሳት የታሪክ ዘመን አልፎ፣በራሱ የአገዛዝና የፖለቲካ ኩነት ውስጥ ያለፈም ያረፈም ሠው ነው፤አሁን ይህቺን ቦርቃና ጨፍራ ያላባራች ልጅ ታሪክ በፉርጎ ለማያያዝ መሞከር የዚህ ሚድያን አርስት ለመፈብረክ ተቸጋሪና ተቸንካሪነትም አያሳየ እያደር መቅለልን እንጂ ሚዛን አንሺ አያደርገውም።
@mohamedhusein5
@mohamedhusein5 2 месяца назад
🇸🇴 🇪🇬 💪
@mulukenassefa6358
@mulukenassefa6358 Месяц назад
ሰማህል ከአባቷ የክፋት አባት ማዘኖ ይገረማል ማን እንደሆንሽ አወቅን
@kidstteferra9557
@kidstteferra9557 2 месяца назад
በነገራችን ሐይ መለስ ናፍቆኛል:እሱ የሞተ ግዜ ያለቀስኩትን ለቅሶ መቼም አልቅሼ አላውቅም ወደፊትም የማለቅስ አይመስለኝም😭😭😭😭
@Jerry-g1q
@Jerry-g1q 2 месяца назад
😅😅😅😅ለምን አቴጄም እሡ ጋር ክክክክክ ምን ትላልች ኣሳማ
@ruthboaz3984
@ruthboaz3984 2 месяца назад
መርዛቸውንም በኢየሱስ ስም ከራሳቸው ጋ ሸኘሁት አሜን
@MemNon-h6p
@MemNon-h6p 2 месяца назад
😂😂😂❤❤amen
@selomegirma7151
@selomegirma7151 2 месяца назад
Rest In Power Professor.🙏🏽
@muluembetgorfu5996
@muluembetgorfu5996 2 месяца назад
አድርባይ ባንዳ ነገርና ሰላይ ነበር።
@Mengistu-we9qs
@Mengistu-we9qs 2 месяца назад
ኢትዮጵያን ወደጨለማዉ ዘመን የመራ ተንኮለኛ ብሞት ማቅ ለብሰን እንድናዝን አንዳትጠብቁ ተገላገልን
@emebetwoldehana5778
@emebetwoldehana5778 2 месяца назад
Mejemeriya eweqew . Set ahya.
@wediweyinking
@wediweyinking 2 месяца назад
ከእንስሳነት ወደ ሰውነት የቀየረህ ማነው
@wediweyinking
@wediweyinking 2 месяца назад
ኢትዮጵያ ከፍ ያደረገ አሁን ያሉ መሰረተ ልማቶች ፋብሪካ ኢንዱሰትሪ የሰራ የባቡር መስመር ታላላቅ ግድቦች የሰራ ህዝብ የሚገለገልበት ተቋማት ሰርቶ ህዝብ ከድህንነት ለማውጣት የተጋ ግበርና ልማት ያሳደገ ዩንቨርስቲዎች ያስፋፋ ኢትዮጵያ ሰላም አድርጎ ጎሮቤታችን ሶማል የነበረ አልሸባብ የሚባል አውሬ አጥፍቶ ሶማልን ሰላም ያደረገ ማነው
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 2 месяца назад
​@@wediweyinkingkkkkkkkk weygud Medere kemalam hulua
@wediweyinking
@wediweyinking 2 месяца назад
@@yenazarethlije558 ቅማላሙ ፎጢ
@BetaBeta-g7s
@BetaBeta-g7s 2 месяца назад
ብስብስ ሽማግሌ የወያኔ ገረድ ናቸዉ እንዳተዉ
@danielgashaw1289
@danielgashaw1289 2 месяца назад
zendow wedeke
@HussenAnwar-y7g
@HussenAnwar-y7g Месяц назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@daniman1216
@daniman1216 Месяц назад
ፊታቸውን የሚደብቁ ይመስለኛል መጥፎ ስራ የሰሩ ንፁሀንን የደፈሩ ይሆናሉ እና ፊታቸውን በደንብ እንዲያሳዩ ማድረግ ቀድሞ ነበር እንጂ በደንብ መደቆስ አሁን ምን ያረጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ
@Lore9072
@Lore9072 2 месяца назад
የማይረባ። ከፈለገ ደግሞ ይሙት
@kirubelgeb
@kirubelgeb 2 месяца назад
እንከፍ ነበረ
@kifletesema1888
@kifletesema1888 2 месяца назад
ፕሮፊስሩ በ83ዓመቱ ነው የሞቱት
@zerugslassie6942
@zerugslassie6942 Месяц назад
RIP
@abeshelemo3145
@abeshelemo3145 2 месяца назад
በ79 አመታቸው ሞተ በ79 አመታቸው ሞተ በቃ ሚስቱ የልጆቹ ብዛት መረጃ የለህም አሰልቺ ዘገባ አታቅርብ
@fevenetio6003
@fevenetio6003 2 месяца назад
የዘር ጨጎጎት ላያችን ላይ በትኖ የሄደ ነው
@letitrain2884
@letitrain2884 2 месяца назад
RIP!
@hannge7073
@hannge7073 2 месяца назад
ምን ሰመሃል ሰመሃል ትላለህ እንደ ጀግና ተር ሃሽሻም ፍቅር ከያዘህ በግልህ ጠይቅ ሚዲያ ላይ አትለፍልፍ
@woyay2095
@woyay2095 2 месяца назад
😂😂😂
@enanu7590
@enanu7590 2 месяца назад
😂😂😂😂😂
@lemlemmirach7838
@lemlemmirach7838 2 месяца назад
Minow qenat ????😂😂😂
@wediweyinking
@wediweyinking 2 месяца назад
ኝኝኝኝ ከምትል እውቀት ለማወቅ ትጋ
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 2 месяца назад
ምንድነችና ነው ይቺ?
@DesalegnGebeyehu-q8b
@DesalegnGebeyehu-q8b 2 месяца назад
ዘርፉ ሀገሪቷን በተኑ በሎ ነው ያማከራችሁ
@lemlemmirach7838
@lemlemmirach7838 2 месяца назад
Phrofeseru nebsachew be genet yanurilin🙏🙏🙏🙏
@selamawitwondie8148
@selamawitwondie8148 2 месяца назад
ከሁሉ ሁሉ ኤርትራ የነበሩ ኢትዮጵያውያን ሲፈናቀሉ ምንም ችግር እንደሌለ አረጋግጫለሁ ብለው በሀሰት የመሰከሩ ሰው ነበሩ
@fctekle4992
@fctekle4992 2 месяца назад
በባህላችን ሰው ሲሞት እሰይ የሚባል ባይሆንም ቆጨኝ የሚባልለት ሰው አልነበረም ፡፡ ለዚህ ሁሉ ጦስ የዳረገንን ያንን ህ/መ ከፃፉት ውስጥ አንዱ ከሆነ እዬዬ የሚባልለት ሰው አይደለም ፡፡
@selamasfaw5665
@selamasfaw5665 Месяц назад
የነበረው ግዛት አለማስቀጠላቸው ወይም የሚያምኑበት ሓሳብ ይዘው በመቀጠላቸው ለምን እኛ የምንፈልገው ኣላረጉም ብሎ ቡራ ከረዮ የማለትና በደፈናው እንዲህ ናቸው ብሎ በመፈረጅ ስለፃፉት ስለተናገሩት ነገር የማያቅም ጭምር በደቦ የመፈርጅ አባዜ የሰውን የራስ እምነት እሳቤ የመንጠቕ እሳቤ ይገርማል በተለይ በሰለጠነው ዓለም ኖሮው ያረጁ ከዚህ አስተሳሰብ ያልተላቀቁ ሰዎች ስታይ ደግሞ ከግርምት በላይ ነው!!!
@MollaAweke
@MollaAweke 2 месяца назад
, kkķkkkkkkkk ማንም ከሞት አይቀር ቆሻሻ እዳይመለስ በቁልፍ ቅበሩት
@wediweyinking
@wediweyinking 2 месяца назад
ይመለሳል አይቆለፍም😂😂
@mahbubabirhan7958
@mahbubabirhan7958 2 месяца назад
Feta on behalf of me:- I believe that The Professir View was Intentionaly Navigate towards Justice, even though he have mistake as a Human! Lebetesebochachew Metsinanatn emegnalehu!
@S1219M
@S1219M 2 месяца назад
ታዲያ ከዛሬ ጀምሮ በሰማይ ቤት ከሟቹ ጠቅላይ ሚንስተር ጋር ሆኖ አዲስ ሕገ-መንግሥት እንዲወጣ ያማክረው። እንዲህ ሞት ላይቀር ጥሩ ነገር ሰርቶ ቢያልፍ ጥሩ ነበር። በእርግጥ ፍልስፍና የተማረ ሰው ከሰውም ከፈጣሪም ያፈነገጠ ነው።
@HassanTahiroJibicho
@HassanTahiroJibicho 2 месяца назад
ፕሮፌሰር እንድሪያስ እሼቴ በ79 አመት ከዚህ አለም በሞት ተለዩ ! ባለምጡቅ አእምሮ ፕሮፌሰር የቀድሞው የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት ሕልፈተ ሕይወት በጣም ጥልቅ ሐዘን ተሰምቶኛል ! ለቤተሰቦቻቸው እና ለወዳጆቻቸው መፅናናት እመኛለሁ !
@robelgeremew6214
@robelgeremew6214 2 месяца назад
Thanks feta daily 🙏🙏🙏
@FissehaMulugeta-wr4kk
@FissehaMulugeta-wr4kk 2 месяца назад
ግራ የገባው ፈታ ሚድያና ህውሀት ምን አገባን የምትቀልዱብን
@MSKEREMZMEDKUN
@MSKEREMZMEDKUN 2 месяца назад
ትውልድ የገደለ ፕሮፈሰሩ ደጋፊያቸውንም የጠራቸው😂😂😂😂
@Mohammedarebu-s6w
@Mohammedarebu-s6w Месяц назад
ይኸአማራ ጠል ፕሮፌሰር እንኳን ተደፋህ
@hamudseid4461
@hamudseid4461 2 месяца назад
እና እሱ ተገራት ለምን ሰዉ አትሆንም የነቀርሳዉ ልጅ ጭካኝነትንና ከሀድነትን አስተምሯታል ለሷ
@gheberemskelbereket1368
@gheberemskelbereket1368 2 месяца назад
አንተ እባብ ነህ የኢትዮ ጠላትነህ በደንብ ትታወቃለህ
@kifletesema1888
@kifletesema1888 2 месяца назад
የተወለዱት በ1933ዓመተ ምህረትየተወለዱት
@yonasbtekle8998
@yonasbtekle8998 2 месяца назад
Andreas.not Endreas😮😮😮
@elda554
@elda554 2 месяца назад
Ke amhara yewetu ye engide lejoch tegelagelnachu aferu aykilelachu
@MulualemTesfa-it7ov
@MulualemTesfa-it7ov 2 месяца назад
ዋናው ዘንዶ ወደቀ
@solomongebre4774
@solomongebre4774 2 месяца назад
አዋቂን በእውቀት አልባ መስደብ አያሳፍርም ፡፡
@GenetWsillasie
@GenetWsillasie 2 месяца назад
ስለትግራይ ትታቹ ስለራሳቹ ኢትዮጵያ ኣውሩ ትግራይ ከ2013"ጀምሮ ከጨፈጨፍዋት ጀምሮ ከናንተ ወጥታለች በቃ ተውን
@enanu7590
@enanu7590 2 месяца назад
😜😜😜😜🤣🤣🤣
@DanielMebratu-gs6fp
@DanielMebratu-gs6fp 2 месяца назад
Banda pro
@ኤላያና
@ኤላያና Месяц назад
kefu sew edemew erjem new betam kou eko lager yematekem men yesral
@proud_Orthodox27
@proud_Orthodox27 2 месяца назад
እስካሁን በህይወትት ነበር?! የሞተ ነበር የሚመስለኝ😮
@QerubelAle2023
@QerubelAle2023 2 месяца назад
የዘር ፓለቲካ መሰሪዉ ማረፍ ጉዳት አይደለም እንደሀገር፣።
@helenzewede3802
@helenzewede3802 2 месяца назад
Because u want Amhara elite to rule forever.
@atnasbirru8212
@atnasbirru8212 2 месяца назад
አሁን ምነ ይደረጋል ኢትየጵያን ለህ ከደረጎት ዋነኛው አኒህ ሰው ነበሩ ደግሞም የCIA አባል አንዱ ናቸው
@MisrakeMisrake
@MisrakeMisrake 2 месяца назад
ወንድ ናት ሴት ግራ ገባኝ እኮ
@shifenbeyene
@shifenbeyene 2 месяца назад
@ኢትዮጵያ-ረ2መ
@ኢትዮጵያ-ረ2መ 2 месяца назад
እገመንግስቱ የወጡት እሳቸው ናቸው🤔🤔.እግዜኣብሔር. የሚገባውን ቦታ ይስጣቸው
@fitsumf9837
@fitsumf9837 2 месяца назад
😂😂😂 ቆጨኝ የሚለውን ዘፈን ጋብዘናቹሃል 🎉🎉🎉
@ARTTUBE7
@ARTTUBE7 2 месяца назад
የዚህ ሚዲያ አቀራረብ የሀሳብ ፍሰት ቅደም ተከተል ወይም sequence waww new
@SeadaMohammed-m3k
@SeadaMohammed-m3k 2 месяца назад
ere ljitu gn satnat
@ShimelisKebede-e4p
@ShimelisKebede-e4p Месяц назад
ሠው ሢሞት ሙሾ ታው---???
@nagashyihune4118
@nagashyihune4118 2 месяца назад
ሰመሐል የእባብ ልጅ እርግብ አይሆን
@wediweyinking
@wediweyinking 2 месяца назад
ራስህን አትሳደብ
@wediweyinking
@wediweyinking 2 месяца назад
ኢትዮጵያ ከፍ ያደረገ አሁን ያሉ መሰረተ ልማቶች ፋብሪካ ኢንዱሰትሪ የሰራ የባቡር መስመር ታላላቅ ግድቦች የሰራ ህዝብ የሚገለገልበት ተቋማት ሰርቶ ህዝብ ከድህንነት ለማውጣት የተጋ ግበርና ልማት ያሳደገ ዩንቨርስቲዎች ያስፋፋ ኢትዮጵያ ሰላም አድርጎ ጎሮቤታችን ሶማል የነበረ አልሸባብ የሚባል አውሬ አጥፍቶ ሶማልን ሰላም ያደረገ ማነው
@sisayantalo6834
@sisayantalo6834 Месяц назад
Ye bher poletican Endryas wey Meles aydelum yametut ye Ethiopia nebaraw uneta Eng
@MesfinBadeg
@MesfinBadeg 2 месяца назад
አዲስ አበባ ተወልደው ነው እንዲህ ውጥንቅጥ ውስጥ የከተቱን
@frezertyibeltal9324
@frezertyibeltal9324 2 месяца назад
ሰዉ በሚወደው ነገር ይሞታል ሲሉ እንዴት እል ነበር ፕሮፌሰር አንድሪያስም በሚወደው ሲጋራ ትሩኳሺ ተቃጥለው ሞቱ።
@MulualemTesfa-it7ov
@MulualemTesfa-it7ov 2 месяца назад
መርዛም አገር ገዳዩ ፕሮፌሰር
@tilahuntilahun59
@tilahuntilahun59 2 месяца назад
አላየንም የኛ ሙህር ለኢትዮጵያ መዥገር ነው የተነቀለላት። የኢትዮጵያ ጥላቶች ዳይ ወደሲኦል ።እሱ አስተምሯት ነው ለካ ለዝቢያን የሆነችው ቱ
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 2 месяца назад
የወያኔ ገረድ ነበሩ ለዛ ነው የምታወራው ዘረኞች😅
@wediweyinking
@wediweyinking 2 месяца назад
ዘረኛ ምን ማለት ነኽ
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 2 месяца назад
@@wediweyinking እንደነ መለስና አምለሰት ማለት ነው
@wediweyinking
@wediweyinking 2 месяца назад
@@bezatamirat1161 መለስ የማውቀው የድሆች አባት የልማት ወዳጅ ነው
@soyegerado6831
@soyegerado6831 2 месяца назад
ቀቀበመ
@hussenadem4307
@hussenadem4307 2 месяца назад
Le Ethiopia 🇪🇹 kehaileslase jemro eske weyane dres yalew agezaz eslemenan yecheqone Orromon yecheqone qoshasha agezaz neber
@GetachewTsadik
@GetachewTsadik 2 месяца назад
ፕሮፌሠር እንድርአስ ሞቱ?
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 2 месяца назад
የትግሬ ወያኔ አሽከር እንድርያስ እሼቴ !!!
@mulukenassefa6358
@mulukenassefa6358 Месяц назад
የሀሰት ትርክት አባታችሁ ስለሆነ ነው ያዘኑ
@Awoke-c7v
@Awoke-c7v 2 месяца назад
እኔ እስከማውቀው ድረስ እኒህ ሰው መጥፎ ሰው እንደነበሩ ነው ቀደም ብለው ሞተው ቢሆን ጥሩ ነበር አሁንም ቢሆን እንኳን ሞቱ መድሃኒዓለም ነብሳቸውን ይማር። ለሞተ ሰው አንድ ዜና አንሶት ነው አስር ጊዜ ኝኝኝ
@eskidi1
@eskidi1 2 месяца назад
Rest in peace ! Prof
@yaz627
@yaz627 Месяц назад
Ate wushetam midia eskahun eyewasheh new
@neamen9498
@neamen9498 2 месяца назад
ኣዋቂ መሪ ምሁር ፕሮፌሰር ኣማካሪ ያደርጋል እንጂ፣ ጠንቋይና ነብይ ነኝ ባይ ኣታላዮችን ኣይሰበስብም።
@kifletesema1888
@kifletesema1888 2 месяца назад
ምን እሾህ ነው የተከሉት መብትህን የሚያስከብር ህገ መንግሥት አርቃቂ ነበሩ የማይገባህ አህያ ግን መብቱን አያውቅ የሚበላውን የማያውቅ የጋማ ከብት ነህ
@Ganebo-n4p
@Ganebo-n4p 2 месяца назад
ምን ይሉታል ይኼን ሙት ወቃሽ? ። መቼ ነው አበሻ ከጥላቻ፡ ከቅናት ፡ከምቀኝነት :ከብቀላ፡ከአሉባልታ .. ወዘተ የፀዳ ህይወት ኖሮት ፡ ስብአዊነትን ተላብሶ ፡ ኖሮ፡ መሞት የሚችለው? ሰው ከሞተ ወዲያ ጉዑዝ ነው። ጉዑዝ ወቃሽ? መጥኔ ይኼስ እርግማን ነው ፡ የእርግማን አገር፡ የተረገመ ዜጋ..
@ghionmulugeta-je5tu
@ghionmulugeta-je5tu 2 месяца назад
ኢትዮጵያ ትልቅ ቆሻሻ ባንዳ ተገላገለች ።
@mekonnen2384
@mekonnen2384 2 месяца назад
ይህ ሁሉ የትግራይ ትርምሰ የመለሰ የባንዳነት ሰራ እነሱ በአሁኑ ግዜ እራሳቸውን እንደ አዋቂ መቁጠራቸውና የትግራይን ህዝብ አውቅለሀለሁ ሹኩቻ እንጅ ለትግራይ ህዝብ አንድ ዳቦ ገዝተው አይሰጡትም አበሳና መከራ ብቻ ነው ። የሚገርመው የራሴ ጠቃሚ ሀሳብ ነው ብለው የሚሉትና የሚሰሩበት አሰራር እንኳ የላቸውም። ኧረ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ የትግራይን ህዝብ ልቀቁት ሰርቶ ይኑርበት ለአንድ ትውልድ የሚሆን ቤተሰብ ይመሰርትበት ። ምን አይነት የማያፍሩ ሰወች ናቸው።
@wediweyinking
@wediweyinking 2 месяца назад
ኢትዮጵያ ከፍ ያደረገ አሁን ያሉ መሰረተ ልማቶች ፋብሪካ ኢንዱሰትሪ የሰራ የባቡር መስመር ታላላቅ ግድቦች የሰራ ህዝብ የሚገለገልበት ተቋማት ሰርቶ ህዝብ ከድህንነት ለማውጣት የተጋ ግበርና ልማት ያሳደገ ዩንቨርስቲዎች ያስፋፋ ኢትዮጵያ ሰላም አድርጎ ጎሮቤታችን ሶማል የነበረ አልሸባብ የሚባል አውሬ አጥፍቶ ሶማልን ሰላም ያደረገ ማነው
@endalkachewdesse37
@endalkachewdesse37 2 месяца назад
ሆዳም አድር ባይ የአልኮል እና የሴት ሱስ የነበረው ውዳቂ እችን አገር በውሸት ትርክት እዚህ ማቅ መቀመቅ ውስጥ ከከተታት ሰው አንድ እድርያስ እሸቴ ነው::
@tzitab8961
@tzitab8961 Месяц назад
መልካም ሲኦል ያሽቃበጥላቸዉ ያልቅሱ😂
@soyegerado6831
@soyegerado6831 2 месяца назад
ለአንድ ግለሰብ ሞት ያውም ኢትዮጵያ እንድትበታተን ለሰራ ምን እንድንል ይጠበቃል???የመለስ ዜናዊ ቤተሰብ ያልቅስ!!!
@HunduuWaaqaan
@HunduuWaaqaan Месяц назад
ቁጭት ና ጅራት ከኃላ ይባላል።
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 2 месяца назад
Professor Endiris is educated but not really really educated person! For me, educated and knowledgeable person means, who did Greatest achievement for Ethiopian people unity and freedom!! But this professor was working on Meles ethinc ideology politics which was a poisnos to Ethiopian people. He was number one security Advisor and constitution and policy writer for evil Meles ! As Consequences, Ethiopian people divided, displaced and so many scarfired because of they created the worst constitution on Ethiopian people. Personal, I do not have any problems with professor, but Ethiopian people scarfired because of him and Melee!! When you really educated and skillful man,you have to fighting for your all people Unity and freedom! When you are professor, you have think deeply which law and policy is good for Ethiopian people Do not change your knowledge and education by cheapest politics which will gone after while but country and people will for ever!!!
@nicebutwheretheendnanideje1141
@nicebutwheretheendnanideje1141 2 месяца назад
ይህች ስካራም ስዶም ከየት ብቅ አለች።😂😂😂😂
@birhanutolasa7062
@birhanutolasa7062 2 месяца назад
የእፉኝት ልጅ
@nagashyihune4118
@nagashyihune4118 2 месяца назад
ባዳ የነበር አዴ አደለም ሁለቴ ሞት አለበት ኢትዬጲያ የገደለነው ከመለሰ ጋር
@wediweyinking
@wediweyinking 2 месяца назад
ኢትዮጵያ ከፍ ያደረጋት ማን ነበረ
@wediweyinking
@wediweyinking 2 месяца назад
ኢትዮጵያ ከፍ ያደረገ አሁን ያሉ መሰረተ ልማቶች ፋብሪካ ኢንዱሰትሪ የሰራ የባቡር መስመር ታላላቅ ግድቦች የሰራ ህዝብ የሚገለገልበት ተቋማት ሰርቶ ህዝብ ከድህንነት ለማውጣት የተጋ ግበርና ልማት ያሳደገ ዩንቨርስቲዎች ያስፋፋ ኢትዮጵያ ሰላም አድርጎ ጎሮቤታችን ሶማል የነበረ አልሸባብ የሚባል አውሬ አጥፍቶ ሶማልን ሰላም ያደረገ ማነው
@wediweyinking
@wediweyinking 2 месяца назад
ኢትዮጵያ ከፍ ያደረገ አሁን ያሉ መሰረተ ልማቶች ፋብሪካ ኢንዱሰትሪ የሰራ የባቡር መስመር ታላላቅ ግድቦች የሰራ ህዝብ የሚገለገልበት ተቋማት ሰርቶ ህዝብ ከድህንነት ለማውጣት የተጋ ግበርና ልማት ያሳደገ ዩንቨርስቲዎች ያስፋፋ ኢትዮጵያ ሰላም አድርጎ ጎሮቤታችን ሶማል የነበረ አልሸባብ የሚባል አውሬ አጥፍቶ ሶማልን ሰላም ያደረገ ማነው
@ketemazegeye6345
@ketemazegeye6345 2 месяца назад
Is this so girl bisexual?
@CaterinaBettioni
@CaterinaBettioni 2 месяца назад
This is the Professor who wrote the worst Ethnic Constitution in human history for Ethiopian people let’s forgiving him he is not here
@TeshomeNigussie-zb2gt
@TeshomeNigussie-zb2gt Месяц назад
አንተ አለቅላቂ ነህ ከመለይስ ጋር ገደል ግባ
@solomongobana5107
@solomongobana5107 2 месяца назад
ዘረኛ መቼም ቢሆን አራም እና ሰይጣን ጥንብ ጥንባታም ነው
Далее
СОБАКА И ТРИ ТАБАЛАПКИ😱#shorts
00:24
СОБАКА И ТРИ ТАБАЛАПКИ😱#shorts
00:24