Тёмный

Ethiopia - የተፈራው ደረሰ! ሞቃዲሾ ተጨንቃለች! ‹‹50 ሺ የሀበሻ ጦር በትኖናል›› ሶማሊያ 

Feta Daily
Подписаться 1,4 млн
Просмотров 59 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

14 фев 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 70   
@meskeremyilma2614
@meskeremyilma2614 4 месяца назад
ኢትዮጵያ ጠላት መቀጣቱ አይቀርም
@segededemissie3505
@segededemissie3505 4 месяца назад
ተጋርቶ መኖር ያላወቅንበት ጂል አፍሪካዊያን , እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁና , ልቦና ግዙ?🙏🏿
@user-hl5bq3ox7f
@user-hl5bq3ox7f 4 месяца назад
ሰላም ለኢትዮጵያ።
@solomongezachew
@solomongezachew 4 месяца назад
ይህ ዘገባ ግቡ ምንድን ነው? እና ምን ይሁን? የሱማሌ ድምጽ ምታስተጋቡበት ዓላማህ ምንድን ነው?
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 4 месяца назад
የተፈራረመችው ከሱማሌ ላንድ ነው ሀርጌሳ ሰላም ነዉ ለምን ሞቃዲሾ
@ahmedkedir-ei3eo
@ahmedkedir-ei3eo 4 месяца назад
እየጠበቀቻቸው ተጠቃሚ አድርጉኝ ስትል አልሸባብ ይጠናከራል ማለት እነሱን ብቻ መጠበቅ አለባት ማለት ነው?
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 4 месяца назад
ጅሎች በላቸው
@samsontadesse9499
@samsontadesse9499 4 месяца назад
ሕልም ተፈርቶ ሳይተኛ አይታደርም ሶማሊያውያንም ምንም ብናደርግላቸዉ እኛን መዉጋታቸዉ አይቀርም። አፈር ይብሉ ዉሀችንን ገድበን እናንጫጫቸዋለን።
@ezedinkedir5587
@ezedinkedir5587 4 месяца назад
Ethiopia Ethiopia ❤❤❤❤❤❤❤❤ habesha habesha habesha ❤❤❤❤❤❤
@azizudiretrading3255
@azizudiretrading3255 4 месяца назад
Tiru mareja
@SleepyClipperButterfly-mf9vx
@SleepyClipperButterfly-mf9vx 4 месяца назад
ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች
@ethiopiatikdem1970
@ethiopiatikdem1970 4 месяца назад
ድሮ ትኖር ነበር ግን አሁን በሰ በላ ልጆችዋ ደምዋ እየፈሰሰ ነው። ሞት ለባንዳዎች ኢትዮጵያን ለሚጠሉ አስመሳይ ገዥዎችዋ
@SleepyClipperButterfly-mf9vx
@SleepyClipperButterfly-mf9vx 4 месяца назад
ምንም ብትሉ ኢትዮጲያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች ምነው አበሳጫቹ አሁን ሁሉን ሕዝቡ ለይቶ አውቆአል
@songohan7170
@songohan7170 4 месяца назад
@@SleepyClipperButterfly-mf9vx እንዲሁ ሰትፎክር ቱሉቱላህን ስትነፋ ዝትቃጅ ትውላለህ እንጂ መሬቱ ላይ የሚታየው ሀቅ ኢትዮጵያ በልጇውቿ ታፍራ ወይም ተከብራ አይደለችም ያለችው ? በልጇውቿ እየደማች ነው ያለችው ሰለዚ ወደ ቀልብ ተመልስ ለምድነው እንደዚ ሊሗን የቻለው ብለ መጠየቅ ተገቢ ይመስለኛል :: ዝንብለህ ተረት ተረት እንደ ገደል ማሚቱ ከምታስተጋባ ? ይሄን ቋም ብላ ለማስብ ደሞ አምሮ ያስፈልጋል ይህ ደሞ ያለህ አትመስልም :: 😁👈🏻🇪🇷✔️
@SleepyClipperButterfly-mf9vx
@SleepyClipperButterfly-mf9vx 4 месяца назад
ባንዳና ሆድ አደር ስትሆን ጭንቅላትህን ንፍጥ ሲሞላው አገርንና ፖለቲካን መለየት ይሳንካል ምክንያቱም ሆድ እንጂ ጭንቅላትህን ንፍጥ ስለሞላው
@songohan7170
@songohan7170 4 месяца назад
@@SleepyClipperButterfly-mf9vx ተናግረህ ሞታል ባንተ አስተሳስብ 😁 ጅል : ጅላጅል : ጅላንፎ አንተ እስክትበስል እኛ ማረር አይጠበቅብንም ! 🙈🙊🙉
@user-lk4of8dl9d
@user-lk4of8dl9d 4 месяца назад
የታወቀ አደል ጥላት በጎን መግባት ወዳጅ እና ወዳጅ ሲጣላ የዛን ቀን አደል ጥላት መደሰቻው
@seidtubee
@seidtubee 4 месяца назад
አለህ ሆይ ሠላም አጣልን
@MelesWMikael-cq9ts
@MelesWMikael-cq9ts 4 месяца назад
❤❤❤❤አንተ ገና ደምፅህን ስሰማ ረካው አንተን የሰማው የማይወስደኝ እንቅልፍ ጭልጥ ያረገኛል በቃ አቀራረብህን ለስላሳ ሙዚቃ በለው እዛ ላይ የዜናው ቁም ነገሩስ ❤❤❤
@SleepyClipperButterfly-mf9vx
@SleepyClipperButterfly-mf9vx 4 месяца назад
ዜና የጥላቻና የጥላቻ ብቻ መች ነው ስለ ኢትዮጵያ እድገት ጀግንነት አብሮነት ሰላም የምትዘግበው ባንዳው???
@zerihunodda2202
@zerihunodda2202 4 месяца назад
የመጨረሻ አስቀያሚ ባንዳ!!! ሃጠራው! Buffoon!
@birukbirhanu2094
@birukbirhanu2094 4 месяца назад
7
@segededemissie3505
@segededemissie3505 4 месяца назад
ባህሩም , ምድሪቱም , ሁሉም ከበቂ በላይ ሆኖ እያለ እንዲህ መሆናችን ያናዳል!!!!
@gebreabzgiweldehawariat5378
@gebreabzgiweldehawariat5378 3 месяца назад
ፕረዘዳንቱ ራሱ አልሸባብ ነው።
@mamemome8341
@mamemome8341 4 месяца назад
የሶማሌ ሞቃድሾ መንግሰት በአልሸባብ ያላከከው አደጋ ራሱ የፈጸመው ነው። ይህን አደጋ የፈጸሙት አልሸባብ ሊንሰራፋ ነው ብሎ ሰጋት እንድያድርባቸው ነው። የአለም መንግሰታት ይህንን ትሪክ እንደምያውቁት ግልጽ ነው።
@motloutsitheona4871
@motloutsitheona4871 4 месяца назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@opto695
@opto695 3 месяца назад
Aneqa your life ybqa
@dawitalula8812
@dawitalula8812 4 месяца назад
Withdraw our troops from somalia
@birhanumekebo6737
@birhanumekebo6737 4 месяца назад
ለሶማልያ መተራመስ ተጠያቅ ራሱ የሶመልያ መንግስት እና ግብታዊዉና ስግብግቡ የግብፅ አልስስ😊😮😮
@efremyeyeshareg6954
@efremyeyeshareg6954 4 месяца назад
ጦርነት ልገጥሙ ነዋ 70 ሚልዮን የአማራ ህዝብስ የዘር ፍጅት የፈፀማችውበት ይለቃችዋል ወይ ድል ለፋኖ💪💪
@ydidiya781
@ydidiya781 4 месяца назад
የባሕር በሩን ስምምነት የተቃወምክ አስመሠለብሕ
@sonymax9699
@sonymax9699 4 месяца назад
በይሆናል በግምት like እና shareአግኝታችሁ ኪሳችሁን ልታደልቡ ጭንቀት አትልቀቁብን ገብጋቦች ያለንበት መከራ ይበቃናልና ፈጣሪ ይድፋችሁ
@zerihunodda2202
@zerihunodda2202 4 месяца назад
አሜን!!! የዚህ ድኃውን እያጋደሉ የሚያገኙት የደም ገንዘብ መርዝ ይሁንባቸው!!! ባንዳ ምንጊዜም ባዳ ነው:: ለሆዱ ሲል የባንዳን ጫማ ይልሳል:: አንድ ቀን እነዚህን በቀቀኖች ጌታ ላንቃቸውን የሚዘጋበት ይመጣል:: ሰርተው መብላት የማይችሉ መሃይማን ይህችን መንደቅደቂያ ቲዪብ አገኙ በየ ሰዓቱ ሆረር ይተፋሉ:: Bunch of cahoots and immoral Buffoons!!!
@truthbetold1279
@truthbetold1279 4 месяца назад
" ፈጣሪ ይድፋችሁ " ምን ነው ይህን ያህል ጥላቻ ? ፈጣሪስ እንዲህ እንድንል ይፈቅድልናል ወይ?
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 4 месяца назад
ነውር አይደል እንዲህ መራገምን ምን አመጣው አላማዳመጥ መብትህ ነው
@nejamaru8563
@nejamaru8563 4 месяца назад
ፈታ የሚጣፍጥ ዜና እያቀረባቹህ ነው በርቱ
@SirajAhmedehzh
@SirajAhmedehzh 4 месяца назад
No war, no conflict, they sit and talk. We Ethiopians pray for the unity of Somalia. No country died for the unity of Somalia more than Ethiopians. We live for each other, we develop together. The federal government of Somalia will be active in near future incorporating all regional governments like Kesmayo, Baydewa, Putland , Somaliland and others. We respect the sovereignty and unity of Eritrea and Somalia. In near future Ethiopia will provide hydroelectricity to Eritrea and Somalia. Nothing can be attained from dirty civil war and conflicts other than poverty and unnecessary sacrifice. Ethiopia has huge population and giant potential economy. Our main out let is the port of Djibouti, the 2nd will be the berbara of Somalia the third will be the Asseb of Eritrea. We use these ports only and only through the consents of respective countries.Stop war mongering words.
@KENA24742
@KENA24742 4 месяца назад
Please don't repeat same news again and again 😂
@negaaraya6811
@negaaraya6811 4 месяца назад
እዚ ብኢትዮ ፎርም ዝማሓላልውፍ ዘሎ ዜናን ናይ ሰላም ቁምነገሩን። እዚ ብኢትዮ ፎርም ዝመሓላለፍ ዘሎ ዜና ብሓቂ ወያኔ ነዚ እንተተግቢርዎን፡ ንወያኔን ህዝቢ ትግራይ ሓሊፉሎምን ድሒኖምን ማለት እዩ። ምስ ፋኖን ኤርትራን'ኳ ጸገም እንተዘይ ሃለወ፡ ንወያኔ ግን ክትኣምኖ ዘጸግም እዩ። ምኽንያቱ ወያኔ ምስ ኤርትራን ህዝባን ዓቢ በደል ስለ ዝፈጸመን ስለ ዘይእመንን እዩን። ግን ዘይፍታሕ ጸገም ካኣ የለን። ግን ንወያኔ ኣምላኽ ልቢ ይሃቦ እዩ ዘብልን። ንኣብዪን ንወያኔን ግን ማዓስ ዝእመኑ ኮይኖም። እምበር እዚ እንተተገይሩስ ብፍላይ ንህብታት ትግራይን ኣምሓራን፡ ከምኡ ካኣ ንህዝቢ ኤርትራን'ሲ ዓቢ ናይ ሰላም መንገዲ እዩ ነይሩን።
@tekalegneabera4498
@tekalegneabera4498 3 месяца назад
ያ የሶማሊያ ኮሪደር ለአልሸባብ ምቹ ነው እንዲያው ቢቻል ኖሮ ኤርትራ ነበረች ለኢትዮጲያ አመቺ እርሱም ቢሆን በሀገራዊ ከራራው ሕ ዋህት ምክንያት ችግር አይጠፋውም ሱማሌ ግን ከግብጽ ኢትዮጲያን እንደ ጡት አባት መንከባከብ ነበረባት ።
@user-pt6fu4es3k
@user-pt6fu4es3k 4 месяца назад
ጉድ ነወድሮሞ ሀበሻ ምቀኛ ነው ለሙስሊም ሀገራት ተኝተው አያቁም የኢትዮ መሪወች አይሳካላቸውም እንጂ ያአሁኑ ይባስ ደሞ እስስት የሆነ መሪ መጥቶ ሙስሊምን እሚወድ መስሎ እሄ አስመሳይ ሰውየ ጭራሽ በሙስሊም ሀገራት መሪ እየተደገፈ በጎን ሙስሊምን ለማጥፋት ሲጥር ማየት ያማል አላህ ያንሳው አብይ እሚባል ሰውየ ለማንም አይበጂም
@muluken1476
@muluken1476 4 месяца назад
I don’t understand why Somalia 🇸🇴 doesn’t give a free access to sea port? Why not Ethiopia train and secure Somalia? It should have been a two state solution.
@titokhirsimedia4721
@titokhirsimedia4721 4 месяца назад
No we dont give any of these
@truthbetold1279
@truthbetold1279 4 месяца назад
​@@titokhirsimedia4721 then No more drinking water for you. Imagine that!😮
@titokhirsimedia4721
@titokhirsimedia4721 4 месяца назад
@@truthbetold1279 yeah keep doing that
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 4 месяца назад
If the Abiy Ahmed forces didn’t kill civilians, why don’t he allow external investors as USA and EU asked for?!
@negaaraya6811
@negaaraya6811 4 месяца назад
ንፋስ ዘይብላ ዓውዲ፡ ምስ ጊዳ መንገዲ፡ ጥረ-ምረ ዝበልዕት ከብዲ ንወያነን ንኣብይን ኣሚንካ ናብ ዕርቂ፡ ፍጹም ቀድያ ነይትቐዲ። እዩ ነገሩ።
@futftghdt
@futftghdt 4 месяца назад
የኢትዮጵያ ህዝብ ኩሽ ነው ። ሃበሻ የሚባለው ወራሪው አማራ ነው ።ሀገር ከመቼ ጀምሮ በቀኝ ገዢ ስም ይጠራል ። ሞት ለአማራ አርቶዶክስ
@mareyarsema6470
@mareyarsema6470 4 месяца назад
ምድረ መጤ እንደውም ከአኢትዮ ተጥርጋቹህ ትወጣላቹህ አባቶቻችን ያስረከቡን ሀገር በለቤቶቹ እኛ አለን
@-Bogy
@-Bogy 4 месяца назад
ኢትዮ በአማራነ እዝህ የደረሰችዉ አማራዬ ሁሌም ከፍበይልኝ💚💛❤💚💛❤እደናተ ደደቦች ናችሁ ሀገር የምታፈርሱት ምድረ ሰይጣንሞት ለነብሰበላዉ ኦሮሞ👎👎👎👎
@songohan7170
@songohan7170 4 месяца назад
ኢትዮጵያ አሁንም ከቀድሞ ተላላኪው ሰራ አስፈጻሚው ሴረኛው ወያኔ መሪ ጠ/ሚ መለስ ሰህተት የተማረች አትመስልም አሁንም ልክ እንደ ቀድሞ በተላላኪነት መነፈስ የራስ ያለውን አጀንዳ ለመተግበረ ደፋ ቀና እያለች ትገኛለች ኢትዮጵያ ትልቅ ሀገረ እና ህዝብ ያላት ሀገር እንደመሗና መጠን በአከባቢው ያሉትን ጋረቤት ሀገራት ማቀፈ ማስተባበር ሲገባት ተፈጥር የስጣቸውን ሀብት ወደራሷ ጠቅልላ ማስገባት ትፈልጋለች : ይህ ደሞ የአፍሪካ ሀገረ መዲና የሗነች ሀገረ አረአያ መሗን ሲገባት አራሷ በዚ አይነት እኩይ ሰራ ተዘፍቃለች ::
@Adam-sc2hz
@Adam-sc2hz 4 месяца назад
No more Ethiopia. Country name changed. From Ethiopia to finfinne country’ capital city from Addis Ababa to king Abiy Ahmed. World map shows former Ethiopia flag like this 🏳️‍🌈
@green-yellow-red2252
@green-yellow-red2252 4 месяца назад
The key problem is individuals like you think they have proper government Meles advised Ethiopians not give your glass to child and the leadership to oromos Meles said if you give your glass to child and the leadership to oromos , you will get neither the glass nor your country The child will break the glass and oromos will disintegrate the nstikn
@FekredinJemal-sn3qu
@FekredinJemal-sn3qu 4 месяца назад
አብይ የሦማሌውን ወደብ ካሣካ እንደኔ አብይን የሚገድፍ አይኖርም ሠዎየው ያደርገዋል
@user-qh4et3pi1g
@user-qh4et3pi1g 4 месяца назад
እኔ በራሴ አልገዲፍም የሀገሪቱን ደህንነት ሰላም ሳይሰፍን😢😢😢እንደዜጋ ሀገር መግባት እየፈራን ያለንበትጊዜና ሰአትነዉ😢😢😢😢😢😢
@negaaraya6811
@negaaraya6811 4 месяца назад
እዚ ፕሮፈሰርኣብርሃ ተኽሉ ዝብሎ ዘሎ ሓሳብ፡ ብፍላይ ትግራይ ምስ ኤርትራ ዘለዋ ጸገም ብቕልጡፍ እያ ክትፈትሖ ዘለዋ። ምኽንያቱ ትግራይ ከም ኦምቦቲቶ ብኹሉ ተቐርቂራ ስለ ዘላን ዝበሎ እዮም ኩሎም ተጋሩ'ውን ነዚ ክርእይዎን ክግንዘብዎ ዘለዎምን። ውዑል ኣልጀዚራ ሓደ ካብ'ቲ ዓለም ለኻዊ ውሳኔ ኮይኑ፡ ከምቲ ምስ የመንን ኤርትራን ኣባኢሱን ክሳብ ኲናት ተበጺሑ ዝነበረን እዩ ነይሩ። ውዒሉ ሓዲሩ ግን ናብ ሕጊ ቀሪቡ ብፍርዲ ንየመን ምስ ትዋህበ ካኣ፡ ነቲ ካብ መግዛእቲ ጣልያን ጀሚሩ ክሳብ መግዛእቲ ኢትዮጵይን፡ ኣብ ትሕቲ ዘን ገዛእቲ ኤርትራ ዝነበራን፡ ኣብ ትሕቲ ኣካል ቀይሕ ባሕሪ ኤርትራ ኮይኑን ጸኒሑ ክንሱ ግን፡ እቲ ፈራዲ ኣካል ንየመን ስለ ዝፈረደላ ንየመን እዩ ተዋሂቡዋን። ንባድማ ዝምልከት ካኣ፡ ብመጀመርያ ከም መሬት ኤርትራ፡ ብተ.ሓ.ኤ፡ ብፍላይ ካኣ ብስዉእ ተጋ/ሓዱሽ ወደገርግስ ትምራሕ ዝነበረት ሓይሊ {ዕሳባት} እያ ብ1974 ዓ.ም ካብ መግዛእቲ ኢትዮጵያ ሓራ ዝኾነት። ክሳብ ጀብሃ ብውግእ ሓድሕድ ካብ መሬት ኤርትራ ተሓግሒጋ ትውጽእን፡ ክሳብ 1980 ታት ካኣ ኣብ ትሕቲ ምምሓዳር ጀብሃን፡ ብጸጥታ ዶብ ዝተባህለ ክፍልን እያ ክትማሓደር ጸንሓ ነይራን። ብዛዕባ ባድማን ከባቢኡን ጸጥታ ዶብን ካኣ ኣነ ካብ መጀመርያ 1977 ዓ.ም ጀሚረ ኣብ ጸጥታ ዶብ ተመዲበ ክሳብ 1981-1982 ዓ.ም ኣብ ባድማ ከባቢኡን ክሳብ ቦታታት ትግራይን ስለ ዝነበርኩን ካኣ ብዛዕባ'ዚ ኩነታት'ዚ ደጋጊመ እንዳ ጻሓፍኩ ብኸምዚ ክዝርግሖ ጸኒሐ ነይረ እየ። ሕጂ ካኣ ብዛዕባ'ዚ ትግራዋይ ፕሮፈሰር ኣብርሃ ተኽሉ ዝበሎ ስለ ዝሰማዕኩዎን ነዚ ብዙሕ ግዜ ዝጻሓፍኩዎን ዝድግሞ ዘለኹን። ስለዚ ወያነን ሳዓብታን ንትግራን ህዝባን ዝሓስቡን ዝግደሱን እንተ'ኾይኖም፡ ነቲ ፍርዲ ኣልጀርስ ይቀበልዎ። ብዛዕባ'ቲ ካልእ ዘሎ ጸገማት ካኣ ብዘተን ብዝግባእ ኣገባብ ክእለ ዘለዎ ጉዳይ እዩን። ኣብ ውሽጣዊ ኩነታት ኤርትራን ኢትዮጵያን {ትግራይን} ዘሎ ዘዝራኣየካን ተትሓስቦን ጉዳያት ካኣ፡ ነቲ ህዝቢ ዝምልከት ስለ ዝኾነ፡ ኣብ ውሽጣዊ ጉዳያተን ምእታውን፡ ከምቲ ጌታቸው ረዳ ንህዝቢ ኤርትራ ካብ 4 ሚልዮን ኣይሓልፍን እዩ ዝበሎ ናይ ዕብዳን ሃለውለው ካኣ ክናገፉን ካብ ሓሶት ክቑጠቡን ኣለዎም። ህዝቢ ኤርትራ ካኣ 4 ሚልዮን እንት'ኾይኑስ ብ 4 ሚልዮኑ ምእንቲ ሃገሩን ነብሱን ብ'4 ምልዮኑ ጽኑዕን ምኩርን ሃገራውን ወታሃደ ከም ዝኾነ ካኣ ፍለጥ ጽሉል ጌታቸው ረዳ። 4 ሚልዮን ህዝቢ ኤርትራ እዩ ኒ 80 ክሳብ ኒ 100 ሚልዮን ህዝቢ ዝሓዘት ኢትዮጵያ ስዒሩ ናጻን ሰላማዊትን ሃገረ ኤርትራን ዝመስተን። ብቕኑዕ ዓላምን መትከልን፡ ብብቑዕ ኣመራርሓን ኢኻ ትዐወት እምበር፡ ብዙሕ ህዝብን ሰራዊትን ስለ ዘለካን፡ ከም ባዓል ንስኻ ጌታቸውን፡ ከም ባዓል ኣብይን ዝመርሕዎ ሰራዊት ሒዝካን ከም ዘይትዕወትስ ሪኢኹሞ ኢኹም'ሞ፡ ካብ'ዚ ሒዝኩሞ ዘለኹም ፖለቲካዊ ጸላለ ኣልግሱ፣ ምስ ህዝብን መንግስትን ኤርትራ ካኣ ይቕረይታ ሓቲትኩም ተዓረቑን። ነዚ ፕሮፈሰር ኣብራሃ ተኽሉ ዝብሎ ዘሎ ካኣ ስምዕዎን። ምኽንያቱ ንሱ ስለ ዘዋጻኣኩምን።
@mulugetamindaye8391
@mulugetamindaye8391 3 месяца назад
ምንም እንኳን የኢትዮጵያ መንግሥት ተቻኩሎ በአግባቡ ያለተጠና እርምጃ ቢወስዱ ም ለመሆኑ የኢትዮጵያ ሰራዊት አይደለም እንዴ ከአልሻባብ ጋር ለረጅም ጊዜያት ደሙን የፈሰሰው አሁን የሱማሌ መንግሥት የመመጻደቅበት። በአልሻባብና በሱማሌ መንግሥት ያለው ልዩነት የስልጣን ትግል እንጂ ሌላው ምእራባውያን የሚፈልጉት እስከሚሳካ አልሻባብ ሊጠፋ እንደማይፈልጉ በተለያዩ አገር ያደረጉትን ታሪክ ምስክር ነው። ይሄ የሚአሳየው የአፍሪቃ መሪዎች የሕዝባቸው ሳይሆን የምእራባዊያን አገልጋይ መሆናቸውን ነው።
@futftghdt
@futftghdt 4 месяца назад
የኢትዮጵያ ህዝብ ከወራሪው አማራ መገንጠል አለበት
@hhhu9249
@hhhu9249 4 месяца назад
😂
@Olad44
@Olad44 3 месяца назад
የኢትዮጵያ ሶማሌላንድ ክልል hargeisa jigjiga Addis Ababa Ethiopia 🇪🇹 our land 1883 not somalia terrorist lies
Далее
This Is So Worth 87 Tries
00:15
Просмотров 5 млн