Тёмный

ግብጽ ያላሰበችው መቅሰፍት ወረደባት | የእስራኤል ያልታሰበ ርምጃና ትርምሱ! 

Feta Daily
Подписаться 1,4 млн
Просмотров 70 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

12 фев 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 73   
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 4 месяца назад
ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ ይባላል አሁንም የኢትዮጵያ ጠላቶችን ያጥፋልን
@beletewendimu4105
@beletewendimu4105 4 месяца назад
ግብፅ ለኢትዮጵያ ጠላት እንደሆች ፈጣሪ ለሷንም ጠላት ይልክባታል።
@gadi6563
@gadi6563 4 месяца назад
ለዚህ ሁሉ መበጣበጣችን ከፍተኛውን ድርሻ የምትወስደው ግብፅ ነች! *ፈጣሪ ግብፅን የእጇን ይስጣት!
@raddanitube
@raddanitube 3 месяца назад
እጢ ነች አሜሪካ ለኢትዮጲያ❤ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤አሜን እያላቹ❤
@munajibo6090
@munajibo6090 4 месяца назад
InshaallaheAllah yekefelat Ethiopian yenekaa yelewem berakaa .
@khairedin7940
@khairedin7940 4 месяца назад
ፈጠሪ ሆይ ምንም እንካን ጦርነት ደገፊ በልሆንም ግብጽ ኢትዮጵያን የምትረሰበት አጀን ስጣት እስቲ የኔን ስሜት ምታንፀበርቁ በ ለይክ አሰዉቁኝ
@user-rs1mv7xc5d
@user-rs1mv7xc5d 4 месяца назад
Ethiopia zelalemi tinuri 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Dallol253
@Dallol253 4 месяца назад
የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነዉ😂 ሌላኛዉ ግድባችንን እስከምንሰራ ይዳለቁ ምንአገባን ለራሳችን ማሰብ ነዉ ማንም ለኢትዮጵያችን አልተኛም ዘንድሮ
@abbaa8712
@abbaa8712 4 месяца назад
We love Abichuu
@kamilzeynu1049
@kamilzeynu1049 4 месяца назад
The loss of one is the gain of others the gain of one is the loss of others.This is the objective truth at the ground.
@adamtadesse9239
@adamtadesse9239 4 месяца назад
እንደዚህ አይነት ድል ድል የሚሸት ለኢትዮጵያዊነት ብቻ የወገነ ዘገባ ስትዘግብ ጥሩ ነው
@user-hd4im1lt9j
@user-hd4im1lt9j 3 месяца назад
💚💛❤️ 💚💛❤️ 💚💛❤️✔️
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 4 месяца назад
ሰላም ያርግልን
@user-fj5nr4ss2z
@user-fj5nr4ss2z 3 месяца назад
በደረሰው ወይም በሚደርሰው መቅሰፍት እጅግ ከሚደሰቱ ሰዎች አንዱ ነኝ። ምክንያቱም ለኢትዮጵያ የረጅም ጊዜ headache ነበረችና!
@user-pu8zg8sf9r
@user-pu8zg8sf9r 4 месяца назад
አንበሳዋ እስራኤል የእድሜ ልክ የኢትዮጵያ ቀበኛ የሆነችውን ግብፅ ከምድረ ገፅ አጥፊልን !!!!!
@user-qz8ee5sn5v
@user-qz8ee5sn5v 4 месяца назад
ፍትህ ያጣው ንጹሀንን የአማራ ህዝብ በድሮን እየጨፈጨፈ ነው ያለው እባካችሁ ቲውተር ላይ ድምጽ ሁኑ 🙏
@adamtadesse9239
@adamtadesse9239 4 месяца назад
የአማራ ህዝብ ሳይሆን እራሱን ፋኖ ብሎ የሚጠራ የሸለፈታሞችና የአህያዎች ስብስብ በድሮን እየተደመሰሰ ነውእእእእእእሰሰይ
@obajiasfa-ov8sv
@obajiasfa-ov8sv 4 месяца назад
Ethiopian ❤❤❤
@getnetsharew4872
@getnetsharew4872 4 месяца назад
ኢትዮጵያ ሰላም የምትሆንበት ጊዜ እየመጣ ይሆን።
@munajibo6090
@munajibo6090 4 месяца назад
Ethiopan allahe yerdatal
@awoketsegaye4240
@awoketsegaye4240 4 месяца назад
ራፊያህ
@user-og8by5fz1i
@user-og8by5fz1i 4 месяца назад
ግብጻውያንም ሆኑ እስራኤላውያን ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ወንድምና እህቶቻችን እናቶቻችንም ናቸው።ፍቅርን እንጂ ጠብ አታጭሩ!
@birukbk6705
@birukbk6705 4 месяца назад
I MISS HOME✌✌✌✌
@fetsumberehan986
@fetsumberehan986 3 месяца назад
በማስተዋል በእውቀት እንጂ በቁማር አገር አድጎ አያውቅም ወደፊትም አይሆንምና አታጃጅለን
@user-tn8gg1yi5r
@user-tn8gg1yi5r 4 месяца назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ድል ለስራኤል❤❤❤❤❤❤❤❤ድል ለሩሲያ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ድል ላማራ ፋኖ
@aschalewteka2206
@aschalewteka2206 4 месяца назад
ሰላም ለአለም እመኛለው ኢትዮጵያ ዛሬም ነጌም በልጆቿ አንድነት ትቀጥልላለች ከአዲስ አበባ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@woldumehari
@woldumehari 4 месяца назад
To think that the misfor 11:21 tune of others will be a blessing to you is evil and wickedness.
@AsfaAbera
@AsfaAbera 4 месяца назад
"ዓሳ ጎርጋሪ ዘንዶ ያወጣል"
@yishakweldemariamweldesila13
@yishakweldemariamweldesila13 4 месяца назад
No matter what, ever, you say, Egypt will prevail!l ERITREA will support Egypt 😊
@yonasman3646
@yonasman3646 4 месяца назад
Endezi aynet zena setnageru desyelale
@mohammedbeshir8355
@mohammedbeshir8355 4 месяца назад
ግብፅ የስራዋን ነው የምታገኝ
@tesfaywoldemariam8010
@tesfaywoldemariam8010 4 месяца назад
Maybe Israel is aiming for Swiss Cannal as its border with Egypt?
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 4 месяца назад
ቆንጆ ዘገባ🙏👏👏👏👏
@fgty4821
@fgty4821 4 месяца назад
😢እዛ መካከል የሚሞቱት ንፁሃን ግን ተረሱ ለነገሩ ለነሱ መሞት እረፍት ነዉ😢
@happytube7471
@happytube7471 4 месяца назад
እናት ሀገር ኢስራኤል😂
@user-zm5os9kg4h
@user-zm5os9kg4h 3 месяца назад
ፈታላላላላላላላላ
@user-lb5qy9me1j
@user-lb5qy9me1j 4 месяца назад
ድል ለአማራ ፍኖ ❤
@BekaAman605
@BekaAman605 4 месяца назад
ጅል
@godfather9377
@godfather9377 4 месяца назад
Gel
@myethiopia860
@myethiopia860 4 месяца назад
ተበዳ መተታም ጅል
@Dallol253
@Dallol253 4 месяца назад
ድል ለመላዉ ኢትዮጽያዊ አማራ ብቻዉን ምንም ነዉ የዉጥ በጥባጭ ዘረኞችን ሁሉ ያጥፋልን አገራች የሁሉም ኢትዮጵያዊ ነች ህብረታችን ለዉስጥም ለዉጭም ጠላቶቻችን ይበጃል❤
@AYlove2487
@AYlove2487 4 месяца назад
ይች ቦቅቧቋ ግብፅ እንደ ልማዷ ወታደሮቻን የታንክ ታኮ ነው የሚያደረጉላት በኢትዮጵያ እንደ መደንፋት መሰላት
@get8891
@get8891 4 месяца назад
ምናገባን?
@KhaledBaboud-sb9hp
@KhaledBaboud-sb9hp 4 месяца назад
انها اثيوبيا الكبره
@user-gl1vv7zu1f
@user-gl1vv7zu1f 4 месяца назад
ኢ/ጵያ በነካች ግዜ ግብፅ ትወድማለች ደሞ ነክታለች ኣይታይ እንጂ ያሁሉብጥብጥ የሧዋ ነው እና
@lulayoutube6875
@lulayoutube6875 4 месяца назад
ለዚህ ሁሉ የእርሥ በእርሥ እልቂት ኢትዮጵያ ካለ ወደብ የስቀረቺው ግብፅ ሴራ አውሮፓ አሚሪካ ናቸው አላህ የጃቸውን ይሥጣቸው ለፍልሥጤም ፈጠሪ ይርዳቸው😢
@hoppyhope9751
@hoppyhope9751 4 месяца назад
ራፋ ይወረር ሃማስ ይጥፋ ግብፅን በኒውክለር ማጥፋት ነው
@elhamworku198
@elhamworku198 4 месяца назад
እስራኤል እንካን ግብፅ ሃማስ ወጥበወጥ እያረጋትነዉ
@elhamworku198
@elhamworku198 4 месяца назад
እስራኤልም አሜራካም ባባይ አንድ ናቸዉ አታሽቃብጥ እስራኤል ትጠፋለች እንጅ ግብፅ አትጠፋም
@shewayekebede727
@shewayekebede727 4 месяца назад
ድል ለተገፋው ለታረደው ለተሳደደው ለተዘረፈው ያማራ ህዝብ
@Yfdbkg
@Yfdbkg 4 месяца назад
ግብፅ ፍልስጤማዊያንን ላለማስጠለል እጂ ውነት እስራኤልን ተቃውማ አይደለም ኢትዮጵያን ስለሚያስደስት ብቻ ሳይሆን ለተገፉት መጠጊያ ላጡጥ ፍልስጤማዊያን ሲል ጭንቀቷን አላህ ያብስባት ጨካኝ
@brolex3339
@brolex3339 4 месяца назад
Is it necessary to wish for more war? You should worry whats going inside your country. You have big civil war going on as we speak. Worry about your problems.
@kalidtamam7596
@kalidtamam7596 4 месяца назад
ግብፅ ስምምነቱን ብተፈርስ ጉድ የምትሆነው የስራኤል,እንጂ ግብፅ አይደለችም። ነገሩን መረዳት ከቀተችሁ አትዘላብዱ፤ አርፋችሁ ተቀመጡ።
@belaymengesha3915
@belaymengesha3915 4 месяца назад
እዚህም ላሉት ጊዜ ቂጣነው በልልኝ
@hamuzy
@hamuzy 4 месяца назад
እስራኤልና ግብፅ መቼም አይጣሉም። አውቆ የቃላት ለይስሙላ ነው የምንጫጩት
@melakunegash7556
@melakunegash7556 4 месяца назад
ግብፅ ኢትዮጵያን የምትዞር የጦስ ዶሮ ናት!ዞራ ዞራ ትወድቃለች። መቅሰፍት ያገኛታል!Woe is naked nation Egypt! ኢትዮጵያና እስራኤል ሰላም የሚሆኑት ግብፅ እንደ ሊቢያና ሶርያ ስትፈራርስ ነው።
@tesemamelketo5959
@tesemamelketo5959 4 месяца назад
በሌላ ሀገር ላይ የሚደርስመቅሰፍት ለኢትዮጵያ ሢሣይ ነው ማለት ሰይጣናዊ አቋም ነው
@obajiasfa-ov8sv
@obajiasfa-ov8sv 4 месяца назад
Israel 🇮🇱 ❤
@ramizramdan8462
@ramizramdan8462 4 месяца назад
ስታስጠላ በሠዉ ደም ኢትዮዽያ የምታገኘዉ ምንም ነገር የለም
@mohsir6664
@mohsir6664 4 месяца назад
ምንም እንኳን ግብፅ የሰላማችን ጠንቅ ብትሆንም የእስራኤልና የአሜሪካ አምባገነንነት ግን በምንም መለኪያ የሰላማችን ወይም የውጭ ጉዳይ ፖሊሲና ጥቅማችንን ሊያስጠብቅልን አይችልም
@green-yellow-red2252
@green-yellow-red2252 4 месяца назад
You have no clue at all Abdul fatah al sisi is Jew and he came to power by the hell of ametica a and Israel
@user-pt6fu4es3k
@user-pt6fu4es3k 4 месяца назад
ውይ ምን አይነት ሰይጣን ጋዜጠኛ ነህ ግን በንፁሀን ደም የምስራች ስትል ትንስ አይከብድህም ግብፆችን ብቻ እሚጎዳ ቢሆን ችግር የለውም ይሁን ግን ፍልስጤን ንፁሀን በሚሊወን እሚሞቱበት ነው እሄ ጦርነት
@fetsumberehan986
@fetsumberehan986 3 месяца назад
ጅል ነገር ነህ በነሱ ቁማር ድሮም አሁንም አልኖርንም ወደፊትም እንደማይሖን ለምን ልብ አትልም
Далее
Eddie Hall VS Neffati Brothers
00:11
Просмотров 1,6 млн
Rose Burrito #shorts
00:35
Просмотров 3,7 млн