Тёмный

Ethiopia: የታዋቂዉ ባለሀብት አሳዛኝ ኑዛዜ እኔን ያየ ይቀጣ ከርቸሌዉ ዲጄ-ኪንግስተን 

Sami Studio
Подписаться 349 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

24 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 25   
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 5 лет назад
አቤቱ ጌታየ ሆይ መጀመሪያችንን ሳይሆን መጨርሻችንን አሳምርልን ያሳዝናል
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 5 лет назад
@demaria paul ይሄ ስው መጀመሪያ ላይ ችግርን ቢያይ ኖሮ አሁን ላለበት ደርጃ ባልደርስ ነበር እናም መጀመሪያ ለይ ምንም ችግርን ሳያይ የናጠጠ ሀብታም ሆነ ስለዚህ የሚያልቅ የሚጠፋ አልመስለውም ዛሬ ላይ አውዳደቁን አጠፋው
@burtelaka5166
@burtelaka5166 5 лет назад
ሰላማቹ ይብዛላቹ ውድ የወዝወዝ ምርጦች ፕሮግራማቹ ያሳዝናል ያስተምራል ያዝናናል ሁሌ አድማጫቹ እኔ አለዉላቹ ቡርቴ ላካነኝ ከሳውድ አሪቢያ ግን ኪንጎዬ ያገርውስጥ አድማጮችን ስም ዝርዝር ትገልፃላቹ ካገር ዉጭስ ለምሳሌ በኮመንት ዘወትር አስተያየት ሚሰጡ አሉ ብቻ ሁሌም እውዳችዋለው በተለይ ኪንጎ ሁላችንም ሰዎች ነን ከከርቼሌዉ አስተማሪ ታሪክ ነዉ ስምንተ ማለፍ ሳይሆን አዉቀን ተምረን እንለወጣለ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 лет назад
በጣም ይገርማል መጀመሪአችንንም መጨረሻችንን ያሳምርልን አንዱም እንዲሁ ከአባቱ ውርስ አግኝቶ ጎዳና ተዳዳሪ ነበር እና በብሩ ጠጣበት ትላልቅ ሆቴሎች ተዝናናበት በአንድ ወር ብሩ ሲአልቅ አዲስ አበባ ሲመጣ በፕሌን ነበር ሲሄድ በባስ ሂዶ ተመልሶ ጎዳና ተዳዳሪ ሆነ።ይገርማል
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
መጭረሻቸናን ያሳምርልን
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
ይገርማል
@shemimapro4060
@shemimapro4060 5 лет назад
ኣይ ዱንያ የማትረቢ በዚህ ሰሞን እኔም በኔ አቅም ለጠፋችው ብር ሣለቅስላት ነበር ግን የደከምኩበት ስለነበር ጉልበቴ ጊዜዬ በጣም ኣሣዘነኝ ባለፋበት የተገኘ ኣወጣጡ አይታወቅም ልጁ ያሳዝናል
@hawnetamirat5748
@hawnetamirat5748 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣችሁልን ስወዳችሁ እኮ❤ ምንም ማድረግ አይቻልም
@ዚነትወሎየዋለዛውምወልደያ
ይገርማል አጠቃቀም አለማወቅ እድህ ያርጋል አጀብ ነው
@iloveethiopia9388
@iloveethiopia9388 5 лет назад
አግኝቶ ከማጣት ይስውረን 🙉
@monam540
@monam540 5 лет назад
በጣም ያሳዝናልእግዚሐብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን
@adanehefikadhu1740
@adanehefikadhu1740 5 лет назад
መጨረሻይን አሳምርልኛ
@ethiopiaeritrealove9945
@ethiopiaeritrealove9945 5 лет назад
ፈጣሪ አደራህን ሰተህ አትንሳን
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 5 лет назад
DJ Kingston ውስጤ ነው ።
@zafuhabesha3678
@zafuhabesha3678 5 лет назад
ኣግኝቶ ከማጣት ይሰወረን ኡፍፍፍፍ ያሳዝናል
@badernawaf3351
@badernawaf3351 5 лет назад
Egezabhre yasebeke lebego new wanaw ate tanana edema yeseteke erasehene atetale bereta
@vvvv2265
@vvvv2265 5 лет назад
እንተ ጌንግስተን ለሌሎችም እድል ስጣቸው እንተ ብቻ መድርኩ ኦ ማይ ጋድ
@newsarauser27
@newsarauser27 5 лет назад
ሰው ሞኝ ነው ኣለው ኣለው ይላል ሞትም ማጣትም ረስቶ ማን እንደኔ እንላለን
@ኢትዮፒያዊነቴኩራቴ
ምስኪብ ሲያሳዝን
@alemalem5508
@alemalem5508 5 лет назад
Larasi lafte kalamatak ganzab menim aymelachawum bitin adergaw secharisut new mitawakaw
@የብርዛፍጎንደሬዋ
ልቀቁት
@lehowlumegizaalew1703
@lehowlumegizaalew1703 5 лет назад
ስለ ሰጠ መፀፀት የለበትም የሰጠው ከሀቀኛ መንገድ ከሆነ ለነፍሱ ያገለግለዋል እያቋንሸሸ እየናቀ ከሆነ ባዶ ነው እግዚአብሄር ይርዳው ዲጄ ወረኛ ነህ ወሬህ ቀንስ
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 5 лет назад
ምንድን ነው ዛሬ ደግሞ ተንዛዛችሁ
@aminabssinya9800
@aminabssinya9800 5 лет назад
Kingo 😘
@enegess1479
@enegess1479 5 лет назад
ተራ ወሬ
Далее
UFC 308: Пресс-конференция
35:18
Просмотров 331 тыс.