Тёмный

Ethiopia - የአንዋጋም ዘመቻው ‹‹በቃን›› ጦረኞችን ያስደነገጠው እንቅስቀሴ 

Feta Daily
Подписаться 1,3 млн
Просмотров 153 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

28 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 337   
@Stpg-fx5ug
@Stpg-fx5ug Месяц назад
ከትግራይ ጋር በውይይት እንፈታለን ትግራይ እና አማራ አንድ ህዝቦች ነን
@surafel-zz3xp
@surafel-zz3xp Месяц назад
🤣🤣🤣🤣🤣 oromos huletgna new jezba
@mareshetethiopiawit4136
@mareshetethiopiawit4136 Месяц назад
@@surafel-zz3xpዘረኛ እና ጥንብ ነው
@Tekulaw
@Tekulaw Месяц назад
​@@surafel-zz3xporomo ma wera new ante kebet ensesa🖕🏻🖕🏻🖕🏻🖕🏻 FANO POWER ✊🏿 💚 💛 ❤️ 👑
@user-ik7wl1pu5i
@user-ik7wl1pu5i Месяц назад
እኔ ጉራጌ ነኝ የአማራና የትግሬ ሰላም መሆን የኢ/ያ ሰላም ነው ብዬ አምናለሁ በ2ቱ ግጭት ለመጠቀም የቋመጠ አለና ያንን አቀጣጣይ ማሳፈርና መሸኘት በቀጠይ በውይይት በድርድር መፍታት ይቻላል
@lemaChuna
@lemaChuna Месяц назад
ቢሆን ጥሩ ነው ካለፈው መማር ተገቢ ነው
@TediZenabu
@TediZenabu Месяц назад
እንደዚህ አይነት ደስ የሚል ዜና ይዛቹሁ ኑ እውነት ነው ጦርነት ለማንም አልጠቀመም አይጠቅምም
@MmKkk-sp6dt
@MmKkk-sp6dt Месяц назад
አሪ ኣማራ ና ትግራይ እንንቃ ሰላም ነዉ ምያምርብን
@hiwotgebreyohnnes468
@hiwotgebreyohnnes468 Месяц назад
We
@user-hb9vd4th6h
@user-hb9vd4th6h Месяц назад
በተለይ አማራና ትግራይ ከባለፈዉ እልቂት ብንማር ነዉ የሚሻለን💔ጥል አያምርብንም እደዱሮአችን ሥንፋቀርጂ አላሕ ሖይ አደራሕን🤲በቃ በለን
@user-qr8cr1vy6f
@user-qr8cr1vy6f Месяц назад
ተባረክልኝ ጥሩ ዜና አበሰርከኝ ይብቃ ይብቃ ይብቃ ትግራይ አማራ ኦሮሞ ማንም አይሙት ተሸውደናል ሰላን ለኢትዮጲያ ድህነትን እንዋጋ 💚💛❤
@user-tg8yv4zh9j
@user-tg8yv4zh9j Месяц назад
በቃ አንዋጋም የሚደገፍ ሀሳብ ነው
@tayachewmulu
@tayachewmulu Месяц назад
የአማራና የትግራይ ሕዝብ ሆይ እባካችሁ ቆም ብላችሁ አስቡ በሁለቱ ደም መኖር የሚፈልግ ሌላ አካል አለ
@user-il5pn3tm2i
@user-il5pn3tm2i 15 дней назад
በትክክል
@genetwdefraw5821
@genetwdefraw5821 Месяц назад
አምላኬ ሆይ አሰበን በቃችሁ በለን ሰላም ፍቅር ለናት ሀገራች ለህዝባችን እግዞ ማሐርነ ክርስቶስ 😢😢😢😢😢 🤲🤲🤲
@SefaKedir-wt8tx
@SefaKedir-wt8tx Месяц назад
ፈጣሪ ሆይ በቃችሁ በለን
@sisayneshwubye
@sisayneshwubye Месяц назад
ኸረ ጦርነት በቃን ትተነው ለምንሄደው ምድር ትግራይና አማራ ወንድም እና እህት ነን
@WorkuKebede-ii7ud
@WorkuKebede-ii7ud Месяц назад
እንዲህ ያለ ዜና መስማት በጣም ያስደስታል፡፡ ከሰላም 1000% እናተርፋለን፣ ከጦርነት ግን ከዚህ በላይ እንከስራለን፣ አልፎም እናልቃለን፡፡ ጦርነትን ለሚጎስመው አካል ፈጣሪ ልቦና ይስጠው!!!
@yotor21
@yotor21 Месяц назад
እውነት ነው በቃን በቃን በቃን ጦርነት አንፈልግም። እስካሁንም ተሸውደናል። ሁላችንም ከብሔር በላይ የእግዚአብሔር ፍጥረቶች ነን። ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
@ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
@ConfusedCherryBlossoms-bl5jt Месяц назад
ጌቾ ለአብይ ከመላላክ ይልቅ ለትግራይ ሕዝብ ዳቦ ዳቦ አቅርቡለት።
@dagmawiabebe7101
@dagmawiabebe7101 Месяц назад
ይህን መልካም ምኞትህን ሁላችንም እንመኛለን አምላክ ይስማህ ወንድሜ፡፡
@gghghgghghhj
@gghghgghghhj Месяц назад
የእውነት ግን ማነው እንደኔ ሰላም የናፈቀው እስኪ ሁሉም ሙስሊሙ በድአ ክርስቲኑ በፀሎት ለሀገራችን ወአላህ ሱበሀነ ወተአላ እጃችንን እናሳ
@woldeyohannestemesgen5870
@woldeyohannestemesgen5870 Месяц назад
እምዬ ኢትዮጵያ ሠላም ይብዛልሽ።
@derejetadesse3216
@derejetadesse3216 Месяц назад
አሁን ያለውም ውጊያ ቢቆምልን መልካም ነው
@solomonbekele5391
@solomonbekele5391 Месяц назад
በጣም ጥሩ ዜና ደስ በሚል ድምፅ ❤ እግዚአብሔር ጦርነት በቃችሁ ይበለን ። በጦርነት እድሜዬን በጦርነት አረዝማለሁ የሚል የሚል መንግስት ካለ እሱ እድሜው 30 አመት ሆኖት እንደ 3 አመት ህፃን የሚያስብ ማለት ነው ። ሰላም ለሀገሬ ኢትዮዺያ ካለሁበት
@bereketgidey7167
@bereketgidey7167 Месяц назад
ወንድም እህቶቼ ያለፈው ይብቃ እንንቃ አንድላይ እንሁን ለኣገራችን እንፀልይ
@berketbeka7511
@berketbeka7511 Месяц назад
በሁሉምሠላምይፈለጋል፡እባካችሁሠላምሠላምእንሁን፡አቤቱስማን።
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 Месяц назад
ዳግም አንዋጋም በእውነት በቃለን!!!
@user-ir6mm6pk7r
@user-ir6mm6pk7r Месяц назад
እግዜቤር ሰላሙን ያምጣልን ጦርነት ሰልችቶናል
@user-ji1xs3fl1x
@user-ji1xs3fl1x Месяц назад
እንዳፍህ ያርግልን መሬት ሣይጠበን ፍቅር ሠላም ናፈቀን 🎉
@user-hn5kg8ut5k
@user-hn5kg8ut5k Месяц назад
የአማራና የትግራይ ህዝቦች ወድማማች/እህትማማች ናቸው አጣሉን የኦረምማው የብልፅግና ሌቦች ፖለቲከኞች ነቸው ሠላም ለኢትዮጲያ ሀገሬ
@TemsgenTemu-wu4xy
@TemsgenTemu-wu4xy Месяц назад
እግዚአብሔር ምህረቱን ያውርድልን
@user-uw3zp7nd8v
@user-uw3zp7nd8v Месяц назад
ትግራይ እና አማራን እያፋጀው ተረጋግቶ በዘረፋውና በሠራው ግፍ ሳይጠየቅ በድሃው ሞት እድሜ ለመቀጠል እና ለጭቆና እንዲመቻቸው የሚፈልጉ ናቸው።
@mynamar3984
@mynamar3984 Месяц назад
በትክክል አንዋጋም በቃን Confused and convinced theory ውድቅ መሆን አለበት ነግ በኔ ብለን እንንቃ
@user-ln4kn2ts6z
@user-ln4kn2ts6z Месяц назад
ኢትዮጵያዬ ኧረሰላምሽ ይምጣ❤
@user-ow8xx7pf2d
@user-ow8xx7pf2d Месяц назад
ጦርነት ሰልችቶናል 😢😢😢😢😢 በቃን. ጦርነት ህይወትን ብቻውን እሚቀጥፈው. ሌላ ትርፉ የለውም😢😢
@GdSy-ji2xj
@GdSy-ji2xj Месяц назад
ያረብአገራቺንን ሠላም አዲርግልን ዘረኝነትንም ከኢትዮጵያ ምዲር አላሕ ያጥፍልን እኛኢትዮጵያኖቺ እግዳተቀባይነን የየትኛውምአገርዜጋ ቢመጣ በሰላምይኖራሉ እኛኢትዮጵያወቺ ግን ወደየትም መሔጃየለንም አላሕአገራቺንንሠላምያርግልን ያረብብብ
@tekeleyodit9304
@tekeleyodit9304 Месяц назад
እዉነት ነው ለሁሉም ሰላም ሰላም ሰላም ይሻላል 💚💚💛💛❤❤
@user-ys2fy7oc5u
@user-ys2fy7oc5u Месяц назад
ያረብ አረ አላህ እርቁን ያዉርድ ጦርነት ይብቃ ይበለን ሰላሙን አላህ ያዉርድ ያረብብብብብብብ😢😢😢😢😢😢😢
@RiVomedia2030
@RiVomedia2030 Месяц назад
እስኪ ሁለችንም ቆም ብለን እናስብ ጦርነት ዘረኝነት ለመንም አይጠቅምም ውርደትና ስደት ራሀብና ሞት ቢሆን እንጅ አለህ አንድናት ይስጠን ❤❤❤❤❤
@yilmaatrihun7194
@yilmaatrihun7194 Месяц назад
መቼም ቢሆን ጦርነት መደገፍ የለበትም
@ahmedinsuliman87
@ahmedinsuliman87 Месяц назад
አማራና ትግራይ ንቁ ስሜናዊ አንድ ሁኑ በእምነት በባህል በብዙ ነገር ኤርትራንም ጨምሮ አነድ ነን❤❤❤ኩሽ ኩሣም አይጫዎትባቹክ እባካቹክ ለሡማሌ ላንድ አውቅና ለመስጠት የተዘጋጀው ነገ ለኦሮሞ አገር ሱማሌ ላንድ የመጀመሪያዋ እውቅና ሠጭ ነች እንዳሠቡት ከተሣካ🙏🙏
@truthbetold1279
@truthbetold1279 Месяц назад
ዝም በል አንተ እባብ! ሁሉም ብሄረሰብ የኢትዮጵያ ሕዝብ ነው።
@be-liever
@be-liever Месяц назад
የቆምጬ ግማቱ ከጭንቅላቱ አሉ🤔 ከቻላቹ ከቻላቹ አንድሁኑ ከዛን የኩሽ ነገር ካሰባቹ ደግሞ ኪሽ እነዴት እኘደሆነ ታዩታላቹ።
@user-zs4xl4iw7n
@user-zs4xl4iw7n Месяц назад
​@@be-lieverጥንብጋላ የምርኮኛልጅ እናያለን
@user-tt9yr5nn6b
@user-tt9yr5nn6b Месяц назад
ውጣ አንተ ጋላ ጥንባም​@@be-liever
@be-liever
@be-liever Месяц назад
@@user-zs4xl4iw7n ጥንብ ቆማጣ ትላም አማራ ለማኝ ዘረ ለማኝ። እንኛ እንማርካችሁም እነደመስሳቹሃለን እንጂ ቆምጬ አህያ ነው ማናፋት ይወዳል ። ግማታም ቆማጣ ዘረ ቆማጣ ለማኝ።
@NaniNani-jf1nr
@NaniNani-jf1nr Месяц назад
ብልጽግና እና ሂዋት ገምር ገጽ ከጠፋ ወድም አትጠራጠር አገራችን ሰላም ተሆናለች
@yirgatadele4840
@yirgatadele4840 Месяц назад
EXACTILY,,,ALL AMHARA AND TIGRAY PEOPLE NEED PEACE !!!
@gebremariamberhane7199
@gebremariamberhane7199 Месяц назад
መልካም ሐሳብ እንዲህ አይነት ለህዝብ የወገነ ሃሳብ ለራስህ ክብር ነው ወንድሜ
@EMAMSeid
@EMAMSeid Месяц назад
ጦርነት አንፍልግም በውይይት ይፍታጅ ጦርነት አያስፍልግም
@endalemera25
@endalemera25 Месяц назад
ለዶ/ር፡ሴራው፡አህመድ፡የጦስ፡ዶሮ፡እንዳንሆን፡እንጠንቀቅ።
@user-ue9lq8nh5h
@user-ue9lq8nh5h Месяц назад
ትክክል እነሱ ጦርነት እየቀሰቀሱ የአዲሰ አበባን ህዝብ መኖሪያ እያሳጡ እያሳደዲት ነው እንንቃ
@noname-hp8bw
@noname-hp8bw Месяц назад
አንዋጋም ብለው የተነሡ ጦረኞች የኢትዮጵያ ሕዝብና ኢትዮጵያ ከጎናችሁ ቁመዋል ከልብም ያመሠግኗችኋል።በሠላም እጅ የምትሰጡም በጣም ትመሠገናላችሁ።ምክንያቱም ዓላማ ለሌለው ጦርነት ሒይወት መጥፋት የለበትም ሐጣያትም ነው።ነብስን ከእዚአብሔር የተቀበላችኋት ተጠንቅቃችሁ ልትዟት በማመን ነው ፈጣሪ ዓምላክ ለሁሉም ፍጡር ሕይወት የሠራለት ይህ ትልቅ ሥጦታ ነወና።በዚህ አስተዋጿች ተወዳጁና ተፈላጊው ሰላም ለውዲቷ እናት ሀገራችን ኢትዮጵያ እና ለመላው ሀዝቦቿ በቅርቡ ይመጣል።ይህች ሀገር የእግዚአብሔር የቃልኪዳን ሀገር ናትና።ለዘላለም ትኖራለች።የፖለቲከኞች ጎርፍ በልጆቿ ክንድ ይደርቃል።እንደገናም ታብባለች ትለመልማች ለሁላችንም ደስስስ ይበለን እላለሁ።
@abdurazak6629
@abdurazak6629 Месяц назад
ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን 🙏🙏🙏🙏
@girmabeyene7699
@girmabeyene7699 Месяц назад
ኢትዮጵያዎያን፡የሠላም፡ዕድል፡አደለም፡ያጣነው፡የሚያጋጥመንን፡ዕድል፡ለሠላም፡እና፡ለአገር፡ጥቅምና፡ሠላም፡ሚዋል፡አለመቻላችን፡ጨረስኩ፡አመሰገንኩ።
@Ethcharm
@Ethcharm Месяц назад
No more war between Amhara & Tigray people! Let the people settle their issues themselves peacefully!!! Leave us alone!!! Pieces of land are not issues in 2024!!!!
@henokayele3181
@henokayele3181 Месяц назад
እዉነት ነዉ ጦርነት ደከመን። ❤
@infonetberhan
@infonetberhan Месяц назад
እንደዚህ ሰላምን መስበክ እና ማወደስ አገርን ያድናል
@josimack27
@josimack27 Месяц назад
Such news is truly heart-warming. God bless Ethiopia.
@user-lz6hu6vi1x
@user-lz6hu6vi1x Месяц назад
ተባረክ፡ትግራይና፡አማራ፡አንድነን፡፡በውይይት፡እንፍታ፡ይህንሰውየ፡ተባብረን፡እናጥፈው፡እባካችሁ፡ትግራ፡አብይን፡አትስሙ፡ጦርነት፡በቃን፡ትግራይ፡አማራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MelakuErarto
@MelakuErarto Месяц назад
እኛ አማሮች ሀገራችን አሳልፈን ሰጠን የት እንሄዳለን መሰላችሁ
@SssAa-nt4nv
@SssAa-nt4nv Месяц назад
አማራ ፍኖ ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው
@TamenGerma
@TamenGerma Месяц назад
የአማራ፣እናየትግራይ፣እዝብ፣ንቃጦርነቱ፣ይብቃክ
@hadiamohamad3453
@hadiamohamad3453 Месяц назад
አሚንንንን ያረብ አሏህ ያረጋጋው ሰላሙን ይመልስልንንንን
@abdiharar5337
@abdiharar5337 Месяц назад
አሜን ❤
@netsereabmengifteab741
@netsereabmengifteab741 Месяц назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የሚያሳርፍ ዜና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sara-kr9xn
@Sara-kr9xn Месяц назад
ይህነው ኢትዮጵያዊነት ኝሤታችን ሠው መሆን !!
@QerubelAle2023
@QerubelAle2023 Месяц назад
ጠላቶቻችንን በግልጽ የለየንበት ጊዜ ነዉ፣ ዳግም ሁለቱን ህዝቦች ለማጣላት አቀጣጣዮች አወቅናቸዉ፣ ወላፈኑ የማይነካቸዉ የደም ነጋዴዎች፣ መሬት ሰዉ ሲኖር ነዉ የሚጠቅመዉ፣ ሁለቱ ህዝቦች ያለ ፖለቲከኞች ችግራቸዉን መፍታት ይችላሉ፣
@user-wk2ik9lw1c
@user-wk2ik9lw1c Месяц назад
ሰላም ለሰሚናዉያን💚💛❤😢
@user-jm1ce5rn7o
@user-jm1ce5rn7o Месяц назад
አማራው እና የግሬ ህዝብ አንድ ነው ከአማራ እና ወያኔ ፓለቲከኞች ለደሀው ህዝብ አስበው በአንድነት እና በቅንነት ተጣምረው ስራአቱን ከለወጡ ቡሀላ በእወቀት በተሞላ እና በአንድ አይን እኩል በማየት በወልቃይትእና የራያ ጉዳይ መፍታት ይቻላል ጦርነት ከዚህ ቡሀላ በድንበር ትገራይ እና አማራ ጋር ጠርነት ከጀመረ ለጥላት ከመብርከክ የበለጠ እንደምንጠፋ ህዝቡ ተረድቶ ከወንድሞቹ ጋር ተዋጋ ቢሉህ ለግሉ ጥቅም ስለሆነ መታገል ያለብህ
@kingphone2911
@kingphone2911 Месяц назад
የጥቂት ዘረኝነት ስውች ይብቃ
@toti5122
@toti5122 Месяц назад
እውነትም ይብቃን! በቃን በቃን! አማራና ትግሬን የስልጣኔ መነሻዎችንና የተሳሰሩ ህዝቦች እስከ መቼ አረመኔ ያባላናል 😢😢😢
@chg7617
@chg7617 Месяц назад
እረይበቃልየዴሀልጂአለቀእረእፋፋፋፋፋፋፋፋ😢😢😢
@user-ep5te1hg3s
@user-ep5te1hg3s Месяц назад
ጦርነት በቃን
@fetaneyta12
@fetaneyta12 Месяц назад
ምርጥ ጋዜጠኛ ፈታ ዴይሊ ትችላለህ!!!
@user-ft9rd2qd1o
@user-ft9rd2qd1o Месяц назад
እዉነትነዉ
@barakiWeldesenbet
@barakiWeldesenbet Месяц назад
የአማራና የትግይ ህዝቦች አንድነት የኢትዮጵያ የሰላም እጦት መፍትሄ ነው። ኢትዮጵያ ሲባል በቀዳሚነት ፀንቶ የኖረ በአንድነት የአገርን ዳር ድምበር ጠብቆ ያቆየ ከዝህ ህዝብ ውጭ ማን ሊባል ይችላል "አያም አያም አያም በል አማራ አያም በል ትግራዋይ። አሜን!
@solomonteshom4286
@solomonteshom4286 Месяц назад
ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤
@sisaymengiste7425
@sisaymengiste7425 Месяц назад
እኛ ስንሞት ጎረቤት ይስቃል እኛ ስንስማማ በአለም ይደንቃል ሰው ለሰው ሲስማማጠላት ይጨነቃል ፍቅር ነው መሠረትከሁሉም የሚበል ጥ የሰው ይለምን ከማለቅ ከመተላለቅ እሱ ይብቀን ዛሬም ዘላለም።
@user-hh3sd6ex1w
@user-hh3sd6ex1w Месяц назад
አማራእናትግራይ❤
@aychewkebededesta8473
@aychewkebededesta8473 Месяц назад
ግጭት እንዳይኖር ብቻ ሳይሆን ለግጭት መንስኤ የሆኑ እና የዳረጉንን ዋና ዋና መንስኤውችን በመለዬት ከስረ መሠረታቸው ነቃቅሎ መጣልና ከዘረኝነት በዘላቂነት መላቀቅ ወሳኝና ብቸኛ ምርጫ መሆኑን አንዘንጋ!!!
@kidanetesfay7123
@kidanetesfay7123 Месяц назад
ሰላም የሁሉም መሠረት ናት።
@calebsfamilyofficialpage7601
@calebsfamilyofficialpage7601 Месяц назад
እጅግ በጣም ጥሩ ስራ ነው ይሄንን በደንብ አጠናክራቹ ቀጥሉ ከፊት ከባድ አደጋ ለማስቀረት ሁሉ ሰው ለሰላም ይቁም
@atsedeembaye5470
@atsedeembaye5470 Месяц назад
ስላም ያውርድ በቃ ይበልን
@kenndyfeten9831
@kenndyfeten9831 11 дней назад
አቢ እና ህዋት የጣሊያን ናየገለሞታ ልጅቺ አደሞን ወይኔ ሀገሪ ፈርሰቺ አይኔ እያየ
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 Месяц назад
ምናለ የተረፈው እንኳን በስላም ቢኖር ስንት እናት ልጇቿን አታ በር ዘግታ። እያለቀስች ነው ማን ደረስላቸው እግዚአብሄር ያጽናቸው
@tigabumarkosofficial2852
@tigabumarkosofficial2852 Месяц назад
እጅግ በጣም ደስ የሚል ዜና ነው። ህዝቡ አንዋጋም ካለ ካድሬው ማንን ያዋጋል? እጅግ በጣም ምርጥ ውሳኔ ነው።
@ZelealemAbera
@ZelealemAbera Месяц назад
ልዑል እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላሟን ይመልስላት ፤ በየቦታው የሚፈሰውን ደም ልዑል እግዚአብሔር በቃ ይበለው ።
@atsedeembaye5470
@atsedeembaye5470 Месяц назад
ንቃ አማራ ንቃ ትግራዋይ
@user-hn5kg8ut5k
@user-hn5kg8ut5k Месяц назад
ድል ለፋኖ
@surafel-zz3xp
@surafel-zz3xp Месяц назад
ayshalkem l kero jezba zergna
@user-pj5gh5nt9f
@user-pj5gh5nt9f Месяц назад
እባካችሁ ፖለቲከኞች የቀረንው ወጣቶች ለናትና አባቶቻችንን እንጡርበት በቃን መገዳደል ወንድም የትግራይ ህዝብ ሆይ መልክት አለኝ ተወንድምህ ታማራ ተወላጅ እስቲ ልጠይቅህ የተከበርከ የትግራህ ህዝብ ያለፈው ቁስልህ ድኖልህ ነው አሁን ወደጦርነት የሚጋብዙህ እኔ አልሻረልኝም ብዙ የቲሞች ብዙ ባል አልባ እናቶች ብዙ ጧሪ ያጡ አዛውቶች ክልሌን አጨናንቀውታል ታዳ ድጋሜ ጦርነት የምገባው ጧሪ እዳጡ ነውደ የቀሩት በቃቃቃ ጦርነት ሰልችቶናናል ሠላም ለሀገሬ ሠላም ለወገኔ🎉🎉🫱🫱🫱🫱🫱🫱🫱🫱
@Eldana-yf6wu
@Eldana-yf6wu Месяц назад
ሠላም ሠላምሠላም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Fozeyaendires
@Fozeyaendires Месяц назад
ጦርነት ይብቃ በተለይ ከትግራይ ለሚስኪኑህዝብ እዘኑለት እባካችሁ
@mintyassefa
@mintyassefa Месяц назад
አማራና ትግራይ አንድ ሲሆኑ አገሪቱ ሰላም ትሆናለች፣ ታሪክም ራሱን ይደግማል፣ ግሩም ተመኝተሀል፣ ለዚያ ቀን ያብቃን🙏
@YeshiGelan-ey3rn
@YeshiGelan-ey3rn Месяц назад
ልክ ነው ከባለፈው ስህተ ት መ ማር አለብን ግጭት ጠማቂ አክቲቪስቶችን ወይም ዩቲበሮችን በህግ መጠየቅ አሁን ነቅተን ነገር አጣማሚዎችን እንዋጋቸው።የሰማነውን መረጃ እናጣራ ።ሰምብለን በተሳሳተ መረጃ ግጭት ውስጥ አንግባ ።
@mekonenAyele-xv9uv
@mekonenAyele-xv9uv 5 дней назад
ትክክል
@user-je6xg4sj5d
@user-je6xg4sj5d Месяц назад
ኣይጊ ጊዜ ምንዋጋ ኣለዋ😢😢😢 ኣይበቃም ወይ ፈጠሪይ
@hadiamohamad3453
@hadiamohamad3453 Месяц назад
እናንተም የመኃበራዊ ሚዲያ አንቂዎች እንድክ ያለ ቃላቶችን እና ምክሮችን ማብዛት ያስፈልጋል እናመሰግናለንንን
@abrehamtefera9699
@abrehamtefera9699 Месяц назад
Bekan!!!
@gebreabzgiweldehawariat5378
@gebreabzgiweldehawariat5378 Месяц назад
የጦርነት ፈላጊዎች ወራሪዎች ናቸው
@dkm1666
@dkm1666 Месяц назад
there will never ever peace in ethiopia since abiy ahmed is in power
@user-wq4bk1uw5l
@user-wq4bk1uw5l Месяц назад
አው ልብ ማለት ይገባል እዴ😢😢😢
@yengsmezmuroch8571
@yengsmezmuroch8571 Месяц назад
እውነት ነው ንቁ
@AyeleHabte-xu4js
@AyeleHabte-xu4js Месяц назад
አንዋጋም በጣም ጡሩ ወንድ ከሆንክ ራስሕ ቀጥል ማንን ወንድሜን አላረገውም።ወዳጄ
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 Месяц назад
ሰላም ለሀገራችን
@user-kr3cv5pl5f
@user-kr3cv5pl5f Месяц назад
ሰላም ለኢትዮጵያ ህዝቦች ይሄ ስርአት ይወገድ ልን
@user-fs4gr4fl3d
@user-fs4gr4fl3d Месяц назад
የአማራ እና የትግራይ ሊሕቃን የፔለቲካ ሰወች መንቃት አለባቸዉ ችግሮቻቸዉን በሰለጠን መንገድ በመፍታት አለምን የሚያስደምም ታሪክ መጻፍ አለባቸዉ
@geremewggiorgistiba9994
@geremewggiorgistiba9994 Месяц назад
ጦርነትም ሆነ ውይይት አያስፈልግ። የሆነው ሁሉ የሆነው በውይይት አልነበረም። በማን አለብኝነት በጉልበት የሆነ ነው። ጉልበተኞችና ብልጥ ነን የሚሉ ለሕዝባቸውና ለሐገር አይጠቅምም። በተለይ ለም ለም የሆነው ይዘው መሄድ የሚፈልጉና የነበረውን ይዘው የኢትዮጵን ደህነት ይዘው በጋራ መኖር የሚፈልጉ የተለያዩ ሁለት ወገኖች በመኖራቸው ልብ ብለን እንፀልይላቸው ይገባል። ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን።
@ElyasElyas-pb1th
@ElyasElyas-pb1th Месяц назад
በጣም ደስ ይላል ከማንም በላይ ትግራይ እና ኣማራ ይቀራረባሉ
@GizachewAberaGizachewAbera
@GizachewAberaGizachewAbera Месяц назад
የወያኔ ነገር ስነሳ አማራ ዉሃ ነው የምሆነው
@tamratmengstu346
@tamratmengstu346 Месяц назад
እውነት ነው በቃን አዎ በቃን ሰለቸን ደከመን ሞት መቁጠር በቃን።
@gidaydegefu3712
@gidaydegefu3712 Месяц назад
Thank you very much for seeing you to promote peace!!
Далее