Тёмный

Ethiopia - የኢትዮጵያ ነዳጅ ቁርጡ ታወቀ! 

Feta Daily
Подписаться 1,4 млн
Просмотров 362 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

3 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 191   
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 2 дня назад
Beautiful Menegestu Hayelemaryam was very great for Ethiopians ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 5 дней назад
Bless you Friends Fetha Midya❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@terefebirhanu8680
@terefebirhanu8680 5 месяцев назад
የኢትዮጵያ የውሥጥ ሠላም በደንብ ሥረጋገጥ በአንድ ልቦና ያለ በለበለዝያ እዝያው ዝም ነው ነዳጁ ከወጣ አንደ ሊቢያ እሪሥ በርሥ ለመተራመሥ እያንዳንድሕ ቀና አመለካከት ሥኖርሕ ላገሪሕ
@nuredinmohamed2782
@nuredinmohamed2782 6 месяцев назад
የኛ ነዳጅ ዘረኝነት ነው ከወጣ ቆየ
@muhammedabdi2516
@muhammedabdi2516 6 месяцев назад
ነዳጅ የሰውልጅ አነዳጅ አይውጣ እኳን ነዳጅ አውጠን መሬት ቆፍረን በቀሎ አብቅለን ለበላነው እየተጋደልን ነው
@user-bc5gs9bk8e
@user-bc5gs9bk8e 6 месяцев назад
ጋዙ ይቅርና እኛ በኖርን አቦ
@anasir254
@anasir254 6 месяцев назад
ናደጅ ሰይኖራን እንዲ እያተበለን ናዳጅ ከወጠመ እናልቀለን በኢትዮጵያ ውስጥ ምቃኝናት እና ጥላቻ ዘራኝናት ጠፍቶ ሰላም እና አንድነት ከልመጣ እንኳን መዕድን ቆፍሮ መውጣት በፈጣሪ ኃይል ያወጣውም ውኃ ይደርቀል
@FikreBlet-oj9vc
@FikreBlet-oj9vc 6 месяцев назад
💚💛❤ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያ መጀመሪያ
@user-yt8lm2uo3v
@user-yt8lm2uo3v 6 месяцев назад
የተፈጥሮ ጋዝ ቢገኝም የአስተዳደር ጥበብ ካልታከለበት የግጭት ምንጭ እንዳሆን እሰጋለሁ ሌላው የሀገራችን አጎራባች ባሌፀጋ ሀገሮች ኢትዮጵያ እንዳትጠቀም ባላቸው አቅም ሁሉ ተንኮል እንዳይሰሩ ምን አይነት ድፒሎማስ መጠቀም እንዳለብን ጥበብ ይጠይቃል ፈጣሪ ያቃል በተስፋ አለቅን እኮ
@hamudseid4461
@hamudseid4461 6 месяцев назад
እልም ይበል ቢስሚላሂ ረህማን እረሂም ድርቅ ይበል እሱ ቀርቶብን ሰላማችንን ባገኘን
@hayatteshome573
@hayatteshome573 6 месяцев назад
ሰላም ለሰው ልጅ በሙሉ
@anteneheshetu2961
@anteneheshetu2961 6 месяцев назад
ሰላም ሲኖረን ይወጣል አሁን አይጠቅመንም።
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 5 дней назад
Betame dese yelale yemle emenet alegn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mohammedreshid2472
@mohammedreshid2472 6 месяцев назад
አየስፈልግም መጀማሪያ ጠንከራ መከላከያ መገንበት ያስፈልጋል ከልሆና ግን የስቀይ ጦስ ይዞ ነው ሚመጠው መጀመሪያ በህር በር ይቅደም
@ismaciilcabdillahiyuusuf2650
@ismaciilcabdillahiyuusuf2650 5 месяцев назад
The World with peace, unity and love,, watching from berbera somaliland republic..
@luwanjafish8413
@luwanjafish8413 6 месяцев назад
የኢትዮጵያ መሪ ወደ አረብ ሐገራሃት ሚመላለሰው ለም ነገሩ ግልጽ ነው የተፈጥሮ ጋዝ የኢትዮጵያ በሚገባ አላት የግዜ ጉዳይ ነው የኢትዮጵያ የተፈጥሮ ሐብቷን ትጠቀማለች አንድ ቀን በአሻጥርሮች ነው የተፈጥሮ ሐብታችንን እንዳንጠቀም የሚዘጉብን በበረካታ ፔትሮ ዶላር በመስጠት ነው ነገር ግን እንደዚ ሆነን አንቀሩም ይወጣል
@Getachewsolomon
@Getachewsolomon 6 месяцев назад
የኦጋዴን መሬት የኢትዮጵያኑ ነው። በ1969-70 ውድ የኢትዮጵያ ጀግኖች ልጇቿ በደም በአጥንታቸው ከዝያድ ባሬ ወራሪ ሐይል ረግጠው ያባረሩ ሀገረ ግዛትን ያሰከበሩ ናቸው!!
@axmedsayid9508
@axmedsayid9508 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 please 🥺 baba Soviet
@Tadewosyohanes
@Tadewosyohanes 6 месяцев назад
​@@axmedsayid9508you really know about Ethiopian hero
@axmedsayid9508
@axmedsayid9508 6 месяцев назад
@@Tadewosyohanes I guess there's no Ethiopian hero or Ethiopia without forighn and their assistance 🐕‍🦺
@KebedeHabtegebriel-ot7jp
@KebedeHabtegebriel-ot7jp 6 месяцев назад
!ቢዘገይም አሁን ግን ተንኮላቸውን የተረዳው አምላክ ይሰጣታል 😊አትጠራጠሩ እውነት አለና!!!!
@user-my1et4zq5m
@user-my1et4zq5m 6 месяцев назад
ወንድሜ በትንሽ በትልቁ ተናዳጅ ባሉባት አገር የኢትዮጵያ አምላክ ነዳጅ አይሰጠንም ይልቅ ወደ ፍቅራችን ና መከባበራችን ከተመለስን አይደለም የኢትዮጵያ ነዳጅ የዓለም ሀብት የኛ ይሆናል ::አለበዚያ አታስቡት,,,,,
@emawayshtiruneh3807
@emawayshtiruneh3807 5 месяцев назад
Selam LEthiopia yehun E/r amelak yeredan
@user-fh5vt2ms5m
@user-fh5vt2ms5m Месяц назад
ሰላም ለሰው ልጅ በሙሉ🏵🏵🏵
@FikreBlet-oj9vc
@FikreBlet-oj9vc 6 месяцев назад
💚💛❤ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያ መጀመሪያ
@agnewyelma9048
@agnewyelma9048 6 месяцев назад
የተዘረጋ የነዳጅ መተላለፊያ ባንብዋ ካለ አታፍርሱት። ለአይጦችና ለሸለም ምጥማጥ አውሬዎች በመተላለፊያነት ያገልግላቸዋል። የተርመሰማሽ አዉሬ አምላክ ቡራዉ ይርዳችሁ። የከብት እበት ኩበት ማገዶ ጥበብ ይሥጣችሁ በርቱ። የተቀረዉን ለጊዜው እርሱት። ድልድይና ት/ቤት ከሚያፈርስ መታከሚያ ቤትን ከሚያቃጥል ሕብረተሰብ ምን ይጠበቃል ???
@jimihune9650
@jimihune9650 6 месяцев назад
ከሁለት እስከ ሶስት ትሪሊየን ጫማ ጥልቀት. ??? አረ ባክህ ቁጥር መቁጠር ተማር.
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf 6 месяцев назад
መጨበጫ ያጣ መንግሥታዊ ዜና ሕዝብን በተስፋ ይሞላና በቅጽበት ተስፋው ይተናል። ጉድ ብቻ ነው!🎉
@mohamedhassan6183
@mohamedhassan6183 6 месяцев назад
Ogaden is under colonial of Ethiopia, their resources will be underground until we become independent country. Ethiopia can’t tach.
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 6 месяцев назад
Thanks Fetha daily sharing this wonderful man for sharing about Ethian news knews about Ethiopia New you are my friand even you sened to me but i was helpining to me for sharing to me number whom happy to see It your New about It if I want to hear about Ethiopia n News for sure if possible to Sens to me for sure I am living in London Ontario Canada
@danieldesalegn5386
@danieldesalegn5386 6 месяцев назад
በመሃይሞች እጅ ወድቀሽ አትቀሪም ሃገሬ!
@ashenafimengistu2537
@ashenafimengistu2537 6 месяцев назад
ባለቤቱ ሲፈቅድ ያለድካም ያለ ልፋት ይወጣል ስላልተፈቀደ ነው ግዜ አለው
@haileatilaw9820
@haileatilaw9820 6 месяцев назад
የት ገባ ነዳጁ እባካችሁ ሥራ ጀምሩ
@Teyboawlou
@Teyboawlou 6 месяцев назад
አሁን ባለው የፖለቲካ ስርአት እንካን ነዳጅ ስንዴም እየተሸጠ የድሮን መግዣ ሆኖ ህዝባችን እያለቀ ነው ግዜውን ይጠብቅ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 6 месяцев назад
Thank you Feta for your great reporting. God bless you sll
@debebedesta3732
@debebedesta3732 6 месяцев назад
The title and the conclusion does not go Together
@temesgenamare2733
@temesgenamare2733 6 месяцев назад
አይይይይ...
@FikreBlet-oj9vc
@FikreBlet-oj9vc 6 месяцев назад
One Ethiopia 🥰
@osmanmoha-u4q
@osmanmoha-u4q 6 месяцев назад
One Ethio One Ppls 🇪🇹
@Abdul-ep3uh
@Abdul-ep3uh 6 месяцев назад
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 6 месяцев назад
በድፍድፍ ነዳጁ ፋንታ ድፍድፍ መሪዎች እያመረተችልን ነው እምዬ ኢትትዮፕያ የፈተና ሀገር😢
@solomonbelehu600
@solomonbelehu600 6 месяцев назад
Nature Is The Art Of God Everything Is His
@mmsaed4630
@mmsaed4630 6 месяцев назад
You said what is in the Quran.
@tsegayemergia7874
@tsegayemergia7874 6 месяцев назад
ለመሆኑ የስንዴው ጉዳይ ከምን ደረሰ
@getachewtessema6284
@getachewtessema6284 6 месяцев назад
ለኬንያ አብይ ፣ ሸጠው
@danieldesalegn5386
@danieldesalegn5386 6 месяцев назад
ከነዚህ ዘረኞች እና ንፍጥ ጭንቅላት ካላቸው መሪዎች ብዙ ነገር ከጠበቀ ህዝቤ ሞኝ ሆኗል
@hanimvb25
@hanimvb25 6 месяцев назад
ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ
@seyfudada9641
@seyfudada9641 6 месяцев назад
ኢትዮዽያ ውስጥ ነዳጅ ሳይሆን አናዳጅ ነው በᎅዛት ያለው😂😂😂
@alinuredin1801
@alinuredin1801 5 месяцев назад
አቢቹ የሠከ ሊሒ
@Senbet01
@Senbet01 6 месяцев назад
😢😢😢
@wakbushgeleta9996
@wakbushgeleta9996 6 месяцев назад
እንዳይወጣ የአሜሪካ እጅ ስላለበት ነዉ ይኸውም ሳውድአረቢያና አሜሪካ በመመሳጥ በገንዘብ ኃይል እንዳይወጣ በጣም የተደበቀ ሚስጢር እየተከላከሉ ነዉ
@user-zj2sn8gg6s
@user-zj2sn8gg6s 6 месяцев назад
ቤኖርም ይደፍኖታል
@hadiyamollatube6921
@hadiyamollatube6921 6 месяцев назад
✅✅✅✅❤💚💛
@hadiyamollatube6921
@hadiyamollatube6921 6 месяцев назад
✅✅✅✅✅✅
@59392
@59392 6 месяцев назад
ነዳጁን እውን እመማረገው እኔነኝ ታያላቹ
@danielg.162
@danielg.162 6 месяцев назад
የኢትዮጵያ ነገር "የምን አወርዳለሁ ብላ የብብቷን ታለች" ነው ነገሩ.... መንግስቱ ሃይለማርያም ዘይቱ ተገኝቶ እጃቸው ሲታጠቡ ታይተዋል ብለሃልና 17 ዓመት በስልጣን 32 ዓመት ዝምባብዌ በስደት በጠቅላላ 49 ዓመት አልፎ ግን ነዳጅ የሚባል አላየንም አሁን ደሞ ባዲሱ የጋላ ዲክታቶር ጋዝ/ነዳጅ አግኝተናል ብላችሁ ታምኑታላችሁ??? ያለፈው 4ዓመት ስንጥ ግዜ ነው የዋሸው??
@dawitalula8812
@dawitalula8812 6 месяцев назад
Yeleba agere
@hawwamohammad9631
@hawwamohammad9631 6 месяцев назад
እረሜ ለባዳዎች እነዝህሌቦችእያሉ ኢቶቢያ አትቀየረም ዉዲቀት ለኦነጉ ለአራጁ መግስት ዲልለፋኖ 💚💛❤️
@TED369
@TED369 6 месяцев назад
አንድ ወሬ ለማድረስ 6 ደቂቃ ሙሉ ዙሪያ ጥምጥም: ቱርክ ነው እንዴ የተማራችሁት።
@muhammedabdi2516
@muhammedabdi2516 6 месяцев назад
ንብ እድሜዋ የሚያጥረው ማር ስትሰራነው በሚኒስቴርመስሪቤት የሚገባ ገነዘብ በገደል ሰርጎ እደገባ ውሀ ለህዝብ ቅንጣትአያገኝም
@yosefyosef2245
@yosefyosef2245 6 месяцев назад
የኢትጵያ የቁልቁሊት ጉዞ ትላንት ከዛሬ ይሻላል ከመንግስቱ ግዜ የንጉስ ሀይለስላሴ ግዜ ይሻላል ከወያኔ መንግስቱ ይሻላል ከብልፅግና 100% ወያኔ ይሻላል የባሠ እንጂ የተሻለ ግዜ አልመጣ ካለ በዚህች ሀገር ቆየ
@abieteffrimekta2344
@abieteffrimekta2344 8 дней назад
ምነዉ ከብልፅግና 100 ግዜ ወያኔ ይሻላል ብለህ በፐርሰንት ጣራ ሰቀልከዉ በሰላም ነዉ ወይስ የወያኔ ጉጅሌ ከሌላዉ ኢትዮጵያዊ ነጥብ ለማግኘት ነዉ የበግ ለምድ ለብሰህ በበጎች ዉስጥ የምትሽለኮለኮዉ
@AbdiKaficho-wi3mb
@AbdiKaficho-wi3mb 6 месяцев назад
Yaes
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 6 месяцев назад
በወሎም ብፕከፍታም ቦታም የቢትሮንም ቁፈራም ለማድረግም ከጎንም ተቦርብሮንም መግባትም ካለበትም ጋዝዉንም ሲደርስም ባምስትም ሚትርንም ከፍታም መሆንም አለበትም ከደረሰም በኻላም ከቢትሮንም ቦታም ወደታሽንም መቆፈርም መቦርቦርንም ያስፈልጋልም ለከፍታም ጋዝንም በጣም ዉድም ነዉ ሀይልም አለዉ በጣም ይፈነዳልም ጥንቃቂንም በማድረግም ቀድመህንም በትንሽንም አረፋይንየም ማበጀትም እና መሰብሰብያም ቅድምያንም ማዘጋጀትም ያስፈልጋልም ቦታም ያበላሻልም አደጋም ያመጣልም ይህንም በጥንቃቂንም በጥናትም ነዉ ሙደረገዉ ለማዉጣትም ከመስክም ሚቄፈረዉ ምንም ሽግርም አያመጣም አይተንም ወደላይም የረጋም ከታሽንም ሚገኝንም ነዉ ከከፍያም ቤታም ግን ሙፈነዳም ሀይልም ያለዉ እንደረቶም ቦንብንም ነዉ ሀይልዉ ህፊትዉም ወደላይም ፍፕይልም ሙቀትዉም የበረታም ነዉ ያቃጥላልም ከእሳትም ጋርንም ይመሳሰላልም ጠንካራም ቢትሮንም ነዉ ለሁልዉም ነገርንም መጠቀምያንም ላየርም በረራም ጭምርንም ናፍጣም ጭምርንም ያለዉ ቢትሮንም ነዉ የከፍታም ቢትሮንም ።
@user-tq7bh8tj2c
@user-tq7bh8tj2c 6 месяцев назад
የሌለ ነገር መዘገብ ምን ይሰራልህል፤ ራስህን ስራ አሰራው፤ ቦዘኔ!
@Hhhtrt83
@Hhhtrt83 6 месяцев назад
ነዳጅ እናወጣለን በማለት የሚንቀሳቀሱ ሁሉ አፋቸው የሚዘገና ዓይናቸው የሚታወረው በዘይት አምራቾች ዶላር ነው ። ወደፊት እግዚአብሔር በፈቀደ ጊዜ መልካም ትውልድ ሲመጣ ይወጣል ። ለሁሉም ጊዜ አለው ።
@Teyboawlou
@Teyboawlou 6 месяцев назад
ጣትህን ወደሌሎች አትቀስር ምንም መረጃ የለህም አሳማኝ የሆነ ተራ ወሬ ነው የራሳችንን ድክመት ወደ ሌሎች አትቀስር
@SinkeSegaye
@SinkeSegaye 6 месяцев назад
አሁን ቆፍረን ጭረን አደ ዶሮ ስበላ የተባለን ደሞ ድፍድፉማ ከምድር ልንኖር ወይ ስንዴ መላኩስ ቀረል ድፍድፍ ልንልክ ነው አይ አጀንዳችን በሰዎች ሞት ማባረጃ ቀልቀል ነው እቺን አራግቧት ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ መጀመሪያ የመኖር መብት ይፈቀደልን
@mohamedhassan6183
@mohamedhassan6183 6 месяцев назад
Don’t invest your money in Ogaden otherwise you will miss both your money and region.
@amanuelabako3640
@amanuelabako3640 6 месяцев назад
" ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።" ሮሜ ሰዎች 10:9-10
@Ethopialazalzalmtnur
@Ethopialazalzalmtnur 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂
@user-jv7tp2mx4u
@user-jv7tp2mx4u 6 месяцев назад
ምን ትቀባጥራለክ
@kidistzewdu2200
@kidistzewdu2200 6 месяцев назад
Amen❤❤😊
@siedendris8268
@siedendris8268 6 месяцев назад
በቃ ሰበክ
@osmanmoha-u4q
@osmanmoha-u4q 6 месяцев назад
እብድ እዚህ ቦታታት 😂😂👊👊
@henokabebe1352
@henokabebe1352 6 месяцев назад
One day will rich like Arab countries 👍🙏
@GhaleniEditz
@GhaleniEditz 6 месяцев назад
ቱልቱላ ዎሬ!
@tesfayealemayehu3132
@tesfayealemayehu3132 6 месяцев назад
ለነገሩ እምቅ የተፈጥሮ ሀብት እያለን ደሃ መሆናችንን ብርቅዬው ሳይንቲስታችን ዶ/ር ኢንጅነር ቅጣው እጅጉ ቁርጣችንን ነግረውን አልፈዋል፡፡ በአማራ ክልል በወሎ ተገኝቷል ተብሎለት አምና ሲራገብ የነበረውስ የት ደረሰ?
@user-fj5nr4ss2z
@user-fj5nr4ss2z 6 месяцев назад
Saudis pay huge money drilling Cos to say this and that and quit
@GorgeBeyu-nq3qz
@GorgeBeyu-nq3qz 6 месяцев назад
አጭቤዉ
@orionsisay9411
@orionsisay9411 6 месяцев назад
አብይስ ቢሆን ሳያወጫነበብረን የነበረው
@user-qq3pe6vp3j
@user-qq3pe6vp3j 6 месяцев назад
💚💛❤️
@user-ou7ov8js1s
@user-ou7ov8js1s 5 месяцев назад
FETA EBC!
@samiraanasrifh1196
@samiraanasrifh1196 5 месяцев назад
Anisamamm,, bilxginaaaaaaaaaaa, atikuun,, waaaaaaa
@danieldesalegn5386
@danieldesalegn5386 6 месяцев назад
🎷🎷🎷🎷🎷🎷
@mohammedsooma3685
@mohammedsooma3685 6 месяцев назад
ለመናፈሻ ግንባታ ቢሊየን ዶላሮችን እያወጣ ያለው መንግስት በያመቱ ከ4ቢሊየን ዶላር በላይ በግዥ የሚያስወጣውን ነዳጅ እዚህ ለሚያስመርተን ፕሮጄክት የተባለው ውነት ከሆነ 1.5ቢሊየን ዶላር ማግኘት እንዴት ከበደው? ያውም ወደምርት ሲገባ ዕዳውን ራሱ ለሚከፍል ሐብት።
@AlfiadoJulio-my4yr
@AlfiadoJulio-my4yr 6 месяцев назад
እትዮጲያ መሪ አጣች እንጅ ህዚብን የምጋድል ቢቻ ነዉ የምማጣ መንግሥት ሁሉ
@user-qq6uh3ih8e
@user-qq6uh3ih8e 5 месяцев назад
ወይ ፖለቲካ
@FikreBlet-oj9vc
@FikreBlet-oj9vc 6 месяцев назад
La baisse du pétrole éthiopien est connue !
@user-cx9di2ff9y
@user-cx9di2ff9y 6 месяцев назад
Historically speaking, Somalia itself belongs to Ethiopia. So take a lttle respite instead of being overwhelmed with wishful thinking.
@GezaB231
@GezaB231 6 месяцев назад
እንዴት እንዴት??? ለመሆኑ ጭንቅላት አላችሁ??
@axmedsayid9508
@axmedsayid9508 6 месяцев назад
Really 😱😂😂😂😂
@AbrahmTadesse
@AbrahmTadesse 6 месяцев назад
Dess sil
@getachewtessema6284
@getachewtessema6284 6 месяцев назад
" በሰማይ ቤት ላም አለኝ ወተቷንም አላይ " ከንጉሥ ኃይለሥላሴ ጀምሮ ፣ እስከ " እንደመር " የዐብይ አሕመድ ፣ የመፈክር መግለጫ ፣ ስለ ነዳጅ መገኘት ሲነገር ቆይቷል ፣ በተለይ በአብይ በትረ -ዘንግ መንግሥት ፣ ነዳጅ ወጥቶና ተዘጋጅቶ መሆኑን ፣ ራሱ አብይ በመንግሥት ሚዲያ አረጋግጧል ። የጋዝ ማደያዎች በቪዲዮ ታይቷል ፣ ለሀገር ውስጥና ፣ ለውጪው ነዳጅ ፈላጊ እንደሚሸጥም ተወርቶ ነበር ። ምክንያቱ ባልተነገረ ሁኔታ የተባለው የነዳጅ ማስታወቂያ የውሃ ሽታ ሆኖ ከቀረ ቢያንስ ሦስት ዓመት ሆኖታል ። ጋዝ - ማዲያ ጣቢያዎች ሥራቸውን ጀምረው አናይም ፣ መንግሥት ፖሎቲካውን አዳፍኖት ጭጭ ማለቱ ለምን ? መንግሥት በሚስጥር ፣ ሕዝብን ደብቆ ነዳጅ እየቸበቸበ ይሆን ወይ ? እባክህን የኢትዮ - ፎረም አዘጋጅ ያየሰው ሺመልስ ፣ ይህን ድብቅ የነዳጅ ጉዳይ ቆፎረህ ፣ የተደበቀበትን ቦታ አገኝተህ አጋልጥልን !
@fyoutube9268
@fyoutube9268 6 месяцев назад
ምቀኛ ስለሆኑ እዳናድግባቸዉ ነዉ። እንጅ ነዳጁ ጠፍቶ አይደለም
@eldanawalelign7420
@eldanawalelign7420 6 месяцев назад
taki lebaw
@habtamumamo5649
@habtamumamo5649 6 месяцев назад
አንዳንዴ ስለ ዜናቹ እውነተኛ ምንጭ ይኑራቹ አዎ ኬኒያ ነዳጅ አጊንታለች አሁን አይደለም ከአምስት አመት በፊት በቱርካና አካባቢ ግን በፓለቲካ ምክንያት እስካሁን ምንም አልጀመሩም
@MuhidinShurefa-ft3pe
@MuhidinShurefa-ft3pe 6 месяцев назад
Surprise
@mulugetamekonnen8086
@mulugetamekonnen8086 6 месяцев назад
ቱሪናፋ .. ይመስላል ብለህ ዘጋህው?
@user-xt6cx4kk5g
@user-xt6cx4kk5g 6 месяцев назад
Doki tuyub
@samiraanasrifh1196
@samiraanasrifh1196 5 месяцев назад
Albaalta, btfaashi, mitlaalf, bshitaa,,,,, ETHOP,, macheem, an faraam,, ankoraam a, barichiin, naaw,
@GezaB231
@GezaB231 6 месяцев назад
እውይ ሁለቱ አህዬች አንድ ይመስላሉ!! But at least Mengistu was an honest person but still criminal. እማ ኢትዮጵያ አልታደለችም። አንድምልዬን ከትግራይ now another five million from Oromo coming to die for nothing that makes it the worst human loss !!!!
@abjebar5864
@abjebar5864 6 месяцев назад
Endenante ayente behageru hezb laye serawn teseralchu yebase belo yefregochun felagot tewat mata targebalchew yegza guday new engy
@ermyasteshome1107
@ermyasteshome1107 6 месяцев назад
መለስ ዜናዊ የኢኮኖሚ ፎረም ስብሰባ ላይ ኢትዮጵያ በሚቀጥሉት 5 አመታት ነዳጅ ላኪ ሀገራት ተርታ ትመደባለች ባለ በወራት ውስጥ ነው ሞተ የተባለው። 52 የነዳጅ ጉድጓድ እንዲደፈን እነ UAE ከፍለዋል። አምባሳደር ሱለይማን ዴዴፎን ጠይቁ።እሳቸው ለዛ ነው ከUAE አንባሳደርነት የተነሱት
@Meiry756
@Meiry756 6 месяцев назад
Mejemeria OGADEN Be'Tarik Hone Be'Bahli Wedideh Telteh ( Ye'SOMALIA'new ) ETHIOPIA Betefetro Ke Nedach Belay Habt Alat ( OIL ) !!! Ye'Amhara FANO + Ye'Oromo OLF + Ye'Tigray WEYANE ~~!!! Yeh Malet Ke 500.000 Megawatt Be'lay'new ......
@hayaluberha5887
@hayaluberha5887 6 месяцев назад
Habtam Hager meat weha wenz meadn yalat Hager edmy lek Erdata lmena tornet mot sdet rehab mery ayhonlat echy Hager ke wehya mechy new ymtwetaw
@dagi6055
@dagi6055 6 месяцев назад
besu degmo engadelnde eski mejemrya zeregninet y=kehageritu yitfana sew yiseltn
@mashogher
@mashogher 6 месяцев назад
ሰወዮው በመለስ ዜናዊ ግዜስ ኣልነበርክም እንዴ ምተህ ነበር ማለት ነው ??? ወይ ድንቁርና !!
@ergpoyoutube3913
@ergpoyoutube3913 6 месяцев назад
አብይን ያጥፋልን
@user-fs1kz7ek5q
@user-fs1kz7ek5q 5 месяцев назад
Mhl mada
@yhhih3709
@yhhih3709 6 месяцев назад
ነዳጁቀርቶብን፣፣፣፣አትግደሉን ወሸት፣፣ዉሸት፣፣፣አጀንዳአትሰጡን፣፣መጀመሪያ አብዪአሰራበን፣፣፣ጨረሰነሰገደለን
@adisnegr
@adisnegr 6 месяцев назад
ሁሌ ችግር ነቀፊታ ወሬቹ ምቀኛ ሚዲያ
@Memmare
@Memmare 6 месяцев назад
ይሄ እግረ ደረቅ መንግስት
@tilahunghiwot9688
@tilahunghiwot9688 6 месяцев назад
ምን ት ቀ ባ ጥ ራ ለ ህ
@Trendy-nd9ho
@Trendy-nd9ho 6 месяцев назад
Ogaden isn’t part of Ethiopia. You keep dreaming.
@user-vz6ff9vw6l
@user-vz6ff9vw6l 6 месяцев назад
Lza medanitu mir5 knowladge and mirt kerama yasefelgal nedaj yaleqeh asemesleh you seduce your biggest enemy to attack you onthe wrong time then as you see. Or learn from the greatest straategist of war saydi umer mukjtar rahmetullahi alyhi million merra then like arabs you seduce him by playing dumb or stupid then he will be urged with an ill attack on the wrong time ...keza meshesh ymaychl7bet trap west yigebalu bweak sidachewv yset felagot weym selfish interest yalew hulaa kzih trap mamlet aychlm except mukhlis bicha cannot be trapped then ...fithn tazorbachewaleh yane allah su.w gedlotm yihun qoletun yizo nedajun bshi ettf yisetthal inshallah this is the biggest wisdom yantwe ashkla biyashenf nuro siddiqyu talyanunun balabareru nbere kerran bekta bilow mngedun lmlkamu balshelemu nbere sihr belew tenkol habtn gulbetun mesaryawn sherrun ymitemamenn hula qithn tebeda belew yeallah saat simeta ende yshurur hula nigusiu hayleselase laenettullahi alayhi shintbet yijonal qebru bgeza bariyaw btras tafno yigedelal inshallah so make good your scape allah aytalelim yante mesged mafended ayteqmim ewnetn myaz new tilqu nger ataym ygna father atsgdiu hula yil nber gorebetachin fajr bmkina yihedu nber gin mcheresha ygna abat to the extreme rigjt yneza aznalew to the left nber and lij taneqech andu rasun kill aderege bshigurt andumvrasun geddele yoyyu see aznlachewalew allah kzih wedihvbmlkamu yiqeytrlachew ggin lib lalew it it is a big lesson allah gamu kmasemesel adelem kmafended ojk bzu mawrat yichalal wanaw krsu sew ga atgach zuryah bmulu terrible yhone fate yoigettmewalna
@user-oj6ji6wm6j
@user-oj6ji6wm6j 6 месяцев назад
ወሬኛ ወሬኛ ወሬኛ.................
@AbdirahmanHussain-zu9ej
@AbdirahmanHussain-zu9ej 6 месяцев назад
Ogaden and the natural gas beelongs to somali people.
Далее
How the hell is this done#joker #shorts
00:14
Просмотров 2 млн
Едим ЕДУ на ЗАПРАВКАХ 24 Часа !
28:51
Ethiopia - የአህያው ነገር…
10:22
Просмотров 80 тыс.
How the hell is this done#joker #shorts
00:14
Просмотров 2 млн