Тёмный

Ethiopia - የድርድሩ ሂደት ይፋ ሆነ 15 አደራዳሪ! የፋኖ ሃይሎች እየተጠበቁ ነው 

Feta Daily
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 154 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 304   
@yayeneberhan3099
@yayeneberhan3099 3 месяца назад
የአማራ ህዝብ ለሁለተኛ ጊዜ ቁማሩን አይበላም ፋኖ የአማራን ታሪክ በደሙ ያድሳል❤❤❤
@WasihunAbate-yy8co
@WasihunAbate-yy8co 3 месяца назад
ብሽክሊያም
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 3 месяца назад
ከስው በላ ወንበዴ የኦሮምማ መንጋ ከዝንጀሮ ጥርቅም ጋር የምን ድርድር ነው? የስይጣኑ ኦሮምማ ጥርቅም መፍርስ መወገድ አለበት!
@melakuhailu1164
@melakuhailu1164 3 месяца назад
አሁንም በሽማግሌ አረ እፈሩ
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 3 месяца назад
ድርድር ለብልጾግና እድል መስጠት ነው ብልጽግና ከአራት ኪሎ መውጣት አለበት🇪🇷
@dawittaye1668
@dawittaye1668 3 месяца назад
🎉🎉🎉🎉🎉😢😢ውው😢😢
@DeguTiruneh
@DeguTiruneh 3 месяца назад
ብልፅግና የአሳማ እርባታ ነው።ፋኖ ሁሌም ያሸንፋል!!!
@fantish7680
@fantish7680 3 месяца назад
ብልፅግና የጀመረውን ጦርነት በብልፅግና ፍላጎት ይቆማል ብሎ ማሰብ ሞኝነት ነው አማራ ፋኖ ወጥር ይህ የድርድር ወሬ እውነትነት የለውም የእባብ ለማዳ የለውም
@Mohamed-wollo
@Mohamed-wollo 3 месяца назад
ወጥሮ የትሊደርስ ህዝባችን በድህነት በጦርነት ያልቃል እንጂ
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 3 месяца назад
ውጭ ተቀምጦ በለው ወጥር የሚሉት እነሱ ምን አለባቸው ህዝቡ ተሰቃየ ገበሬው ማረስ አልቻለም፡፡ ፈጣሪ ሐገራችንን ሰላም አድርግልን፡፡
@ayeleworshiferaw3068
@ayeleworshiferaw3068 3 месяца назад
Eskinder Nega he is an enemy of the Amhara people he divided the Amhara people there is an organization “fano” why he make Amhara people front, and Later force he is an enemy of the Amhara peoples
@Iyesusyadinal
@Iyesusyadinal 3 месяца назад
ፈጣሪ ያሳካን እኛ ኢትዮጵያውያንየምንፈልገው ሠላምነ አንድነት ብቻ ነው በጦርነት እያላቁ ያሉ የአማረ ወጣቶች ሞት ይብቃ😢😢
@Yusufxasann
@Yusufxasann 3 месяца назад
በኢትዮጵያ ታሪክ ምርጥ ፕሬዝዳንት ናቸው። የኦሮሞ ብሔር ተወላጅ ነው።
@SanaEthyobia
@SanaEthyobia 3 месяца назад
Tbatam​@@Yusufxasann
@tesashom5835
@tesashom5835 3 месяца назад
@@Yusufxasannምን ማለት ነው
@michaelmulugeta5842
@michaelmulugeta5842 3 месяца назад
ፈታ ክሽን ተደርጋ ተሸፋፍና የተሰራች የ ብልጽግና ድምጽ
@MotiJemal-lr6no
@MotiJemal-lr6no 3 месяца назад
​@@Yusufxasannx
@ሳራወሎየዋ-ዸ6ዘ
@ሳራወሎየዋ-ዸ6ዘ 3 месяца назад
ኢትዮጵዬ ሰላምሽን በቅርብ ያሰማን ያረብ ❤❤❤❤❤
@TesfishNegni-zw6pv
@TesfishNegni-zw6pv 3 месяца назад
የአማራ ህዝብ ከማንም ህዝብ ሆነ ክልል ጋር ጥላቻ ኖሮት አያቅም ነገር ግን አሁን ላይ ከፍተኛ ክፍተት አለ እሱም በትግራይ ሀይሎች ጦርነትና በኦሮሚያ በደረሰዉ ጭፍጨፋ እኛ ድርድርም ይሁን ሰላም ስምምነት ላይ ተቃርኖ የለንም ነገር ግን አገዛዙ ድርድር እሚለዉ አሁንም የእባብ መርዙን በምላሱ ደብቆ ሰዉነቱን አለስልሶ የአማራን ህዝብ በድርድር ሰበብ ማድቀቅ ነዉ አላማዉ ስለዚህ አማራ የራሱን እጣ ፈንታ በተወከሉ ካድሬወች ሳይሆን በራሱ ልጆች ነዉ ይሄን ለማድረግ ደሞ በነፍጡ ብቻናብቻ ነዉ ድል ለፋኖ ድል ለተገፋዉ የአማራ ህዝብ💚💛❤
@golbit4168
@golbit4168 3 месяца назад
በትክክል! አሁን ድርድር የሚባለው ለበለጠ ጣፋት እንጂ ለሰላም አይደለም! በክንዳችን ብቻ!
@አገሬ_ምን_ነካሽ2024
@አገሬ_ምን_ነካሽ2024 3 месяца назад
ፋኖ አንድ ካልሆነ፤ይኸ መንገድ ዘረኞች በሰላምና ድርድር ሥም ድብቅ ፋኖን የመከፋፈያ መንገድ እንዳይሆን፤ፋኖ አንድ መሆን አለበት፤የአንዱ ቀጠና ለብቻው ተነጥሎ እኔ የፋኖ ተወካይ ነኝ እንዳይልና ለዘረኞች መሳለቂያ እንዳይሆን ይጠንቀቅ።
@እንድሪስአደም
@እንድሪስአደም 3 месяца назад
ምግስት ድርድር እሚለው ክረምቱ አለፍ እስተሚል የግዜ መግዣ ነው
@danielsintayehu2203
@danielsintayehu2203 3 месяца назад
በትክክል 100% በፍፁም ለአምሓራ ላይ ያላቸው ጥላቻ ይህን አይፈቀድላቸውም ፥
@FirahiwotMarkos
@FirahiwotMarkos 3 месяца назад
አይደለም ሰላማዊው ሰው ነው የሚጎዳው የሚሞቱትም እያለቁ ያሉትም ህዝቡ ነው በራስሽ በኩል እየተጎዱ እያለ አስቢ
@WasihunAbate-yy8co
@WasihunAbate-yy8co 3 месяца назад
ወንበርህን ሲነቀንቀው አስጨንቆህ ትጮሃለህ እንጅ እውነት የአማራ ህዝብ በየአደባባዩ እንደደረሰ አዝመራ ሲታጨድ መልስህ ዝምታ መሆኑን እያንዳንድህ ልቦናህ ያቀዋል እባቡ የአማራን ህዝብ ጥያቄ ለመመለስ ሰው መሆን ይኖርችሗል ደናቁርት
@እናቴየኔንግሰትኑሬልኝ
መከላከያ ይውጣልን እረ ገበሬው ይሰራበት ወጣቱ አለቀ😢
@namanekemti8556
@namanekemti8556 3 месяца назад
ምን አይነት ጋዜጠኝነት ነው? 15 አደራዳሪ? ራሳቸው እንኳ አደራዳሪ ነን አላሉም። በአብይ አህመድ hand pick ተደርገው "አደናጋሪ" የሆነ ቡድን ተቋቁሟል። የአማራን ችግር ለይስሙላ እያነበነቡ፤ እስከ እዚች ስዓት ድረስ የሚፈመውን የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ ዘለውታል።
@etiopiawitkonjo1090
@etiopiawitkonjo1090 3 месяца назад
15 አደራዳሪ...🤣🤣🤣🤣....15 የብልጥግና ግልገሎች ብትላቸው ይቀላል።
@MohammadAhmed-g4n
@MohammadAhmed-g4n 3 месяца назад
መጀመሬ መከላከያ ሳይወጣ ድርድ የለም
@LidetGberaselassie
@LidetGberaselassie 3 месяца назад
በሆድ አደሮች የተቀናጀ ድርድር እንዳይሆን ጥንቃቄ ይደረግ!! 10:28 10:28 10:28
@Alemey-w6x
@Alemey-w6x 3 месяца назад
ድል በግፋ ለሚታረደው ለተገፋው ለአማራ ፋኖ😢💚💛♥💪
@kahsayemehare804
@kahsayemehare804 3 месяца назад
የምን ድርድር ነው ፋኖ ጨርሶ ያስወግደዋል እንጂ ከዚ ሰይጣን ሰውየ መደራደር ጨርሶ አስፈልግም ::
@ZetunahMoh
@ZetunahMoh 3 месяца назад
ፋኖ ትጥቅ ይፍታ ካላሉ ለሌላው ችግር የለውም ቢሉም ማን ሊሠማቸው ይሄ ድርድር ሳይሆን መደላደያ ለማገኘት እና ሀይሉን ለማጠናከር የተቀመመች መርዝ ናት ።ስለዚህ !!!!!!!!!!!
@nawafsomin8262
@nawafsomin8262 3 месяца назад
ፋኖፋኖፋኖ🇨🇬💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👌👌👌👌👍👍👍👏👏👏👏👏💪💪💪💪👈👈🕋☝
@DeerMoose
@DeerMoose 3 месяца назад
አቢቹ መገድልና ሀገሪቱ ሰላም መሆን አለባት!!! አብይ ተብዬው ፀረ-ኢትዮጵያ ነው!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@masreshareta4355
@masreshareta4355 3 месяца назад
የሚገርመው ነገር ይህ የእርቀ ሰላም ምክር ቤት ከተቋቋመበት እንስቶ በጥቂት ቀናት ውስጥ ብቻ የብዙ አማራ ህይወት ጠፍቷል ። ስለዚህ ሿሿ ነው
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 3 месяца назад
ፍኖ አራት ኪሎ ይገባል ድርድር ብሎ ነገር የለም😊
@dkm1666
@dkm1666 3 месяца назад
የአማራ ፋኖ የትጥቅ ትግልን አማራጭ ያደደረገው ድርድር ፍለጋ አይደለም
@Azahel1219
@Azahel1219 3 месяца назад
ከተደራደራችሁ አበቃላችሁ
@Zaneb-fu7nr
@Zaneb-fu7nr 3 месяца назад
ያረብ ለመላው ሀገራችን አላህ ሰላሙን ያውርድልን የአላህ ቦርነት ይብቃን
@abebemelse4906
@abebemelse4906 3 месяца назад
ምክርቤቱ ነፃ አይደለም ሁሉም የስርአቱ ካድሬዎች ናቸው ሰላም ለሀገራችን ለእውነት እንቁም
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 3 месяца назад
ድርድር የለም ❌❌❌❌ እኛ አማሮች መስሚያችን ጥጥ ነዉ 4 ነጥብ
@zamzamali8900
@zamzamali8900 3 месяца назад
ሰላም ስበኩ 5 አመት ተገደልን😢
@teka1528
@teka1528 3 месяца назад
ENDE DUKET BININ EYALK NEW! BATEDRADERU MELKAM NEW! MULU BEMULU TEDEREGALACHU!
@እናቴየኔንግሰትኑሬልኝ
እና ዘላለም በጦርነት እንኑር እረጉድ እረ ሰላም ይሻላል የጦርነት መጨረሻው ድርድረነው መጀመሬ እወቁ
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 3 месяца назад
@@እናቴየኔንግሰትኑሬልኝ ተባለ እንዴ ሾርት ሚሞሪ 😏😏🧐
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn 3 месяца назад
ምነው ጦርነት ሰርግ መስለህ ስንቱን ወገኖቻችንን አሳጣ ህዝብ በረሀብ በጭንቀት ወንድም ለወንድሙ እየተጋደለ ምነው መስሚያችን ጥጥ ነው ትላለህ 😢
@WasihunAbate-yy8co
@WasihunAbate-yy8co 3 месяца назад
"ኧረ ጐራው በማለት ለውጥ አይመጣም" አለ ብልፅግና(ብልግና) እኛ ደግሞ እንላለን ድርድር ለኛ ለውጥ አያመጣም
@HabiWonda
@HabiWonda 3 месяца назад
አብይ አህመድ ኢትዮጵያን እየመራ መቸም ሰላም አይመጣም
@adualex
@adualex 3 месяца назад
በወልቃይት የመጣ ሞት ነው ትርፋ
@hailubelete4526
@hailubelete4526 3 месяца назад
ይህ አይሆንም አትቅደዱ
@Allamehara
@Allamehara 3 месяца назад
የአማራህዝብበ5አመትውስጥተጨፍጫፏል፡ተፈናቅሏል፡በመላሀገሪቱ፡በጂምላተቀብራል፡ይህንምያደርጉት፡አብይኦሮሞማውብልፅግናእና፡የትግራይወራሪወች፡ምስለኔውብአደንናቸው፡ድልለተገፋውየአማራህዝብፋኖ፡ጠላቶቹ፡ህውሀትወያነ፡አብይብልፅግናይውደሙ።
@EthioEnata
@EthioEnata 3 месяца назад
አላህዪ እባክከክ ሰላሙን አምጣልነ እና ሀገሬን ልግባ እኔ ሰራተኚነት አስጠልቶኛል 😢
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn 3 месяца назад
እኔም ወላሂ😢😢
@Yusufxasann
@Yusufxasann 3 месяца назад
በኢትዮጵያ ታሪክ ምርጥ ፕሬዝዳንት ናቸው። የኦሮሞ ብሔር ተወላጅ ነው።
@HabtamuAlemu-m1z
@HabtamuAlemu-m1z 3 месяца назад
Debereshi
@chuchu-hl2xk
@chuchu-hl2xk 3 месяца назад
ከዚህ በኋላ ብልፅግና መወገድ ነዉ ያለበት የሽግግር መንግሥት ያስፈልጋል
@tubetamirtube4441
@tubetamirtube4441 3 месяца назад
እንደወሬ ቀሏል አደለም
@Brhannguse-ph3tg
@Brhannguse-ph3tg 3 месяца назад
አጠፋቸዋለሁ መሳሪያውን አይደለም ሱሪውንም አስወልቀዋለሁ ብሎ ከገባ ምን ያስለፈልፈዋል ፋኖ ማሸነፉ 100% እርግጥ ነው
@saratube8487
@saratube8487 3 месяца назад
ቱሪ ናፋ ወይ ፍክች አትበጥረቁ ይሄሚዲያ የመንግስት ነው ሁለዬ ቱሪናፋ ነው የሚነፋው ፋኖ ያሼንፋል አትበጥረቅ👎👎👎👎👎
@GarumaDada
@GarumaDada 3 месяца назад
ይሄን ባታነሳ ጥሩ ነው የአማራ ህዝብ መቼ ነው የመረጠው? አለም አቀፍ ገለልተኛ አደራዳሪ ይፈለግ ሌላ ፉገራ አይሰራም
@Mahi1630
@Mahi1630 3 месяца назад
አረ ወገን ለሀገሬ ሳስብ እኔ በቢሩት ጦር ተጨነኩኝ ዛሬ ማደር አደለም ያደርነው 😢😢😢
@Jesusmylord-e8u
@Jesusmylord-e8u 3 месяца назад
የት አካባቢ ነሽ እህቴ
@heirutekiyani4074
@heirutekiyani4074 3 месяца назад
አልሀምዱሊላህ።እውነት፡ማሸነፉ፡የማይታበል፡ሀቅ፡ነው፡የለውጡ፡መንግስት፡እኮ፡እምቢ፡ያለ፡መንገዱ፡ጨርቅ፡ያድርግለት፡እስካሁን፡አላለም፡መሰለኝ፡ከህወሀት፡ምንም፡አልተማራችሁም፡ማለት፡ነው?
@Nigus616
@Nigus616 3 месяца назад
መጀመሪያእስካሁን የገደሏቸውን የንፁሀንን ህይወት መልሰው ህይወት ይዝሩባቸው እና ፍኖ መጥቶ ይደራደራቸዋል ; ካልሆነ ፍኖ እስከመጨረሻ የአማራን መብት እስከወዲያኛው ድረት ካላስጠበቀ አይመለስም!!! ድል ለፍኖ!!!
@teka1528
@teka1528 3 месяца назад
DENKORO! ENDE DUKET BININ BLACHWAL! TENFRAGETU! GOJAME BUDA!
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn 3 месяца назад
ምን አይነት ጥያቄ ነው ወንድም ለወንድሙ እየተጋደለ ህዝብ በረሀብ እየተሰቃየ ጦርነት ይብቃ ይደራደሩ
@AbenezerHailu-sx4wc
@AbenezerHailu-sx4wc 3 месяца назад
@@FreihaYaissnleba hula eske Zare amara simot yet neberu . Zare amara akmun siyasay dereder belo yelem
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn 3 месяца назад
@@AbenezerHailu-sx4wc ሀዘንተኛን የሚረዳው ሀዘተኛ ነው ገባህ ማሸነፍም መሸነፍም የለለው ጦርነት ህዝብን ነው የሚጎዳው አንተን አራበህ ይሆናል አንተን የከባድ መሳሪያ ድምጽ አላሰለቸህ ይሆናል የኛ ቤተሰቦች ግን ምንገድ ከወዳም ከወድህም ተዘግቶባቸው በራብና በጭንቀት እያለቁ ያሉ ናቸው
@firewarega-y8z
@firewarega-y8z 3 месяца назад
​@@teka1528 ከብት
@getachewmichael6572
@getachewmichael6572 2 месяца назад
በ እውነት እግዚአብሔር ሠላም ያድረግ በ እውነት መስማማት የሁን ሃገረን ክፉ አይንካሽ ሁሌም እዎድሻለው ❤️❤️❤️❤️❤️ ሠላም ለ ኢትዮጵያ ሠላም ለ ዎጋኔ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️❤️❤️❤️
@dagmawigezahegn6487
@dagmawigezahegn6487 3 месяца назад
ትጥቅ ፍቱ ካለው ያስቃል ሁለተኛ ኤርትራ ትጎዳለች 3ኛ ወልቃይትና ራያ ይሳካል 10 በመቶ
@SikoSilo-ij7ce
@SikoSilo-ij7ce 3 месяца назад
ብልፀግና ከሀዲ ነው
@מולוגטהמוגס
@מולוגטהמוגס 2 месяца назад
የኢትዮጵያ:አለኝታ:ፋኖ:በምንም:መንገድ: ድርድር:በሚል:አሻጥር:እንዳትገቡ!! 1ኛ/ባፈሰሰው:ደምና:ባወደመው:የሀገር: ሀብት:እንዳይጠየቅ;2ኛ/አርበኞችን:ከትግላ ቸው:ለማዘናጋትና:አታልሎ:ሊበላችሁና:ይህን: ቆሻሻ:አስተዳደሩን:ለማራዘም:ወዘተ:ሰለሆነ: እሱን:ከነግብረ:በሎቹ:ይዞ:ባፈሰሱት:ደም: መካስ:ብቻ:ነው!እንጂ:መደራደር:አያስፈልግም!! ይህ:ቡዳ:ቅቤ: ምላስ:የትግራይን:ንፁሃን: ሕዝቦች:ጨርሶ:እነጌታቸውን:በእርቅ:አታልሎ: እስካሁን:ከተጠያቂነት:አማልጧል:: አሁንም:የአማራን:ደም:አፍስሶና:ጠጥቶ:ከተጠያቂነት:ለማምለጥ:አስቦ:ነው!
@እንድሪስአደም
@እንድሪስአደም 3 месяца назад
አይ ብልፅግና ሀይል ያለው ሲመስለው ጦርነት ይከፍታል ሀይሉ ሲዳከም ድርድር ይላል ዘመደ የባልና የሚስት ፀብ አደለም ይኸ ጦርነት ነው ጥያቂ አለን እሱንም በነፍጥ ነው እምናስመልሰው
@SalamAhmed-ns3jz
@SalamAhmed-ns3jz 3 месяца назад
አማራ መታረጃቄራህ የሆነችውን ኢትዮጵያን አክእትፍብለክ ተፍተክ ክልልክን አሥከብረክ እናእርሥበርሥክተከባብረክአድሆነክ ክልልክንሀገር እሥከማረግድረሥ ሥሠራብቻነው ሞትክምእገታህም የሚቆመውአለዛ እደዳይኖሠርትጠፋለክ።
@SeadaEthio-l7v
@SeadaEthio-l7v 3 месяца назад
አላህዬ ሰላም አድርገህ አሳዬኝ ሀገሬን 😥😥
@lammiiambo5267
@lammiiambo5267 3 месяца назад
እኛም ገለን ገለን ጨርሰናል ጎማውም ተንፍሷል አልደራደርም ካለ ከህዝቡ ጋር አንድ ላይ እንደመስሳለን ለድርድር የምመጡት መሪዎች እምብ ካሉ ወደ አሳምነው ይላካሉይላካሉ። ደግሞ ለዝህ👉🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴🦓🦓🦓🦓🦓🦓🦓
@sojooij7274
@sojooij7274 3 месяца назад
አይጋላ የተነፍሳችሁስ እናት ናችሁ በየሂዳችሁበት የአማራ ክልል የቀራችሁት ሲቀጥል ማን ኛው ህዝብ ጋ ሁናችሁነው እምደመስሱት የአማራ ህዝብ ሁሉም ፍኖ ነውጋላ እወቅ
@WasihunAbate-yy8co
@WasihunAbate-yy8co 3 месяца назад
ፈረስ ክብርህን አትፈልገውም እንዴ
@firewarega-y8z
@firewarega-y8z 3 месяца назад
አንተ🐄🐄🐄
@Allamehara
@Allamehara 3 месяца назад
የአብይስልጣንአስጠባቂ፡ሚሊሻከክልላችንይውጣ፡ሴትደፋሪውመከ፡
@gifubbcv-vp9js
@gifubbcv-vp9js 3 месяца назад
እንደው አብይንኮ ስወዳት አንድ ሴት ከባሏ ውጭ ስትሸጎር ባል ይደርሳል ምን እየሰራሺ ነው ሲላ ማሬ ፍቅር ተሳስቸ ነው ትለዋለች አንተ መስለከኝ ነው ለማለትም እንደሁ አይገባኝም አቶ አብይም የአማና የትግራይ ደሀ ህዝብ አጨፋጭፋ በቃኝ ስትል ድርድር አሁን ደግሞ የአማራን አርሶ አደር በጅምላ ጨፍጭፋ ድርድር እሺ ድርድሩ ጥሩ ነው ግን ድርድሩ ከማን ጋር ነው?በጅምላ በየቦታው ለታረደው አማራ ተጠያቂው ማን ነው? ፋኖ ነው እንዳትሉ ወንጀለኛን ደብቆ ድርድር አይሰምርም መጀመሪያ አቶ ጠቅላይ ተብየው ከነአጋሮቹ የአማራ ክልል የብልፅግና አመራሮች ዘብጥያ ይውረዱና ነው ካልሆነ ወንጀለኞቹ እነሱው አደራዳሪ እነሱው ከሆኑ ማታለል ነው ንቃ ፋኖ
@politicalcrimessurveillanc7941
@politicalcrimessurveillanc7941 3 месяца назад
ለነገሩ አይከፋም የብረት ነካሽነት ሱሳቸው አሁን ስለወጣላቸው ቢታረቁ ችግር የለውም! ሲጀመር ምክንያት አልባ ነበሩ! የሚገርመው ከእንግዲህ አማራ ጂፕሲ ሁኖ ይቀጥላል፤ አሁን ሁኔታዎች ተቀያይረዋል፤ አማራ ወድሙዋል፤ ሕዝብ ተጎሳቁሉዋል፣ ወጣት አልተማረም፣ ሕጻናት ሞራላቸው ተበላሽቱዋል፤ እና ከእንግዲህ በሰው እጅ ሁነው ነው ይሄንን የሚያስተካክሉት! 100 ዓመት የማይበቃውን እዳ እነሱ ያውም በሰው እጅ! እነ ጃዋርም ሆኑ እነ እስክንድር ከተሸሙ በሁዋላ በአማራ ማላገጣቸው አይቀርም፤ አማራ በራሱ ላይ ቀልዶኣል!
@politicalcrimessurveillanc7941
@politicalcrimessurveillanc7941 3 месяца назад
የት ደርሳል የተባለ ፋኖ ድርድር ላይ ተገኘ! አስቂኝ ነው! አሁን ማሸነፍ ሲችል ምንድን ነው የሚያልከሰክሰው! ለትርክት ነው ይሄ ሁሉ እልቂት! አሁን አማራው አሸንፎ የሀገሪቱ ችግር ካልተፈታ አማራ ተጠያቂ ነው የሚሆነው፤ ሀገሪቱ ላይ ለደረሰው ኪሳራ ሁሉ ! ይሄንን ማወቅ አለባቸው፤ መከላከያውም ተጠያቂ ሊያደርጋቸው ይችላል!
@AlemuMola-dl2ce
@AlemuMola-dl2ce 3 месяца назад
ስትደራጅ ስትሰባሰብ ክድህን ስታቀምስ እዲህ ትፈራለህ ጥያቄወችህ ሰሚ ጆሮ ያገኛሉ የፋኖ ትግል ዉጤት በደብ አጥቷል ይሄ ሁሉ አመት የአማራ ህዝብ ሰሚ አላገኘም ነበር እደዉም ሰልፍ ሲወጣ ጫጫታ ብቻ እያሉ ያሾፉበት ነበር አሁን ግን ሁሉም በህዝብ ገዘብ የሰባ ከፈቱን ደግፎ እዚጥ እዚጥ እያለነዉ ፋኖ ይችላል ወድሞቻችን የተሰዉበት ሁሉም የአማራ ጥያቄወች ይመለሱ እጅ ነገሩ በድርድር ቢልቅም ችግር የለብኝም አብይ አህመድ የሚባል ሰዉ ግን አራት ኪሎ መቆየት የለበትም ስልጣኑን ለሌላ ሰዉ ማስረከብ አለበት።
@MeskeremEshete-k1i
@MeskeremEshete-k1i 3 месяца назад
አማራ ጥንቃቅ ጥበብ ያስፈልጋል። በድርድር መንፈስ እጁ ከገባችሁ አንድሞ ለታሪክ አትተተርፍሞ።ማን በድርድር ተጠቀመ።ስንቱ እንዳሰደድና እንቅስቃሴ መሪዎቾ ከሀገር እንዳወጡ እንደተደረገ ለፋኖም ሆነ ለአማራ የተሰወረ አይደለም።እንዳትበሉ ማሰብ አለባችሁ።
@አገሬ_ምን_ነካሽ2024
@አገሬ_ምን_ነካሽ2024 3 месяца назад
ቢዘገይም፤ለብዙዎች ሕይወት መጥፋትና መፈናቀል ምክንያት ቢሆንም፤የፋኖ ምክንያት ዘረኞችና የጥላቻ ፖለቲከኞችና መንግስትም ለስልጣን ብሎ አሳባቸውን ገዝቶት እንደሚለው፤ፋኖ ለቅንጦት ለስልጣን ነፍጥ እዳላነሳ እውቅና መስጠቱ ለችግሩ መፍትሄው ግማሽ መንገድ ነው።ግን ችግሩ ክልላዊ ሳይሆን የፌደራል ጉዳይ ነውና መንግስትን ይመለከታል፤ካልሆነ ንቀትም ይመስላል።የፋኖ ትጥቅ መፍታት ግን ሊታሰብ የሚገባው አይመስለኝም።ፋኖ የክልሉ ሕዝብ ሕልውና አስከባሪ ነው።
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 3 месяца назад
ሲፈልግ ሊገለን ሲጠቃ ደግሞ ድርድር እያለ ይዘባርቃል! መቸውም ከዚህ ስይጣን ኦሮምማ ወንበዴ ጋር ድርድር አይታስብም! ብዙ ታግስን ያተርፍነው ሞት ነው! በቃ ነፃነታችን በክንዳችን ነው!! ድል ለፍኖ💪🏾💪🏾💪🏾
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 3 месяца назад
መንግስት ከየት የመስትየመጣም ነዉ መንግስትም ምትልዉትም አረጠስቀያሚንም ንግግራችሁንም አቁሙልንም አራጅም አፈናቃይም ያንድንም ቡድንም ኦህደድዉንም ሚመራም ነዉ መንግስትም ምትልዉንም ሀሀሀ በለዉ ገዳያችንም አፈናቃያችንም ቡድንም ፓርቲይም ኦህደድዉም ድርኽትም ወንበዲንም ስንስብንም ነዉ መንግስትም ምትልዉንም አረ እረፍዉልንም ገዳያችንም ናቸዉ እነአብይም እነብርሀንዉንም። ጁላም እናረጋም ተላላኪያቸዉንም ጦራቸዉ የዉሸትም መከላከያም ግዉንም መብትም ለተገንጣይም ህግንም አራዊትም አራማጅንም ነዉ መንግስትም ማለትም።
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 3 месяца назад
መንግስትም ሆነ ፋኖ በድርድሩ ከተስማሙ እያስገባ ያለው ነፍሰገዳይና ዘራፊ ሽፍታ ጀሌዎቹን ያስገባው ለምንድን ነው? ፋኖ በእርግጥ በዚህ ጉዳይ ተስማምቷል? ወያኔ ጠለምት ና ወልቃይት እንዲገባ የፕሪቶሪያው ስብሰባ ይፈቅዳል? አማራን የወክለ ማነው?
@nebelettube8796
@nebelettube8796 3 месяца назад
እንዳሰበው ሳይሆንለት ሲቀር ድርድር ይላል እንጂ አማራን እድሜ ልኩን ለማኝ ሊያረገው ነበር ሀሳቡ በሶስት ቀን ትጥቁን አይደለም ሱሪውን አስፈታዋለው ብሎ ነበር ግን አልሆነለትም አሁንም ድርድር ብሎ አለም ሳያውቀው ሽግግር መንግስት ሳይደረግ ፋኖ ከተደራደረ የህውሀትና የብልፅግና ባርያ ገረድ ነው አማራ ሚሆነው
@tibletmotbaynor3830
@tibletmotbaynor3830 3 месяца назад
በናትህ ሁሊም አንተ አቅርብልን ድምፅህ በጣም ያምራል
@2011Tehetena
@2011Tehetena 3 месяца назад
ሌሎች ብሔረሰቦች የአብይን አገዛዝ እነዳይቃወሙና እንዳይተነፍሱ አብይ ሰላማዊ ሰልፍን አጥብቆ ከልክሎአል ያም ሆነ ይህ የኢትዮጵያ ሖዝብ መቶ ተሟሙቶ ልብነ‍እ ጀግንነትና ቆራጥነትን ከኬንያ ህዝብ መማርና እራሱን ከገዳዩና ጨፍጫፊው የአብይ መንግስት ነፃ መውጣት አለበት
@abdi6588
@abdi6588 3 месяца назад
ድርድሩ በአማራ ክልል መንግስትና በፋኖ መካከል ነው። አብይ በእኔ ስልጣን ላይ እስካልመጣችሁ ድረሰ አዛው ተሰብስባችሁ የምትደራደሩትን ተደራደሩ እኔን አይመለከተኝም። ካልተስማማችሁም ስትዋጉ መኖር ትችላላችሁ አራት ኪሎ እስካልተነካ ድረስ እኔ ግድ የለኝም ነው መልእክቱ።
@hailulemma6714
@hailulemma6714 3 месяца назад
ድርድር የለም። ህውሓት ከደርግ ጋር አልተደራደረም። ፋኖ በክንዱ ታሪክን መፃፍ አለበት። ከኦሮሞ ጋር ድርድር የለም።
@Ihaveadream-l2y
@Ihaveadream-l2y 3 месяца назад
ቆይ የምን ድል ነው ፋኖ የሚያገኛው ገና ከጫካ እንኳን መውጣት አልቻለም ባይሆን እድልሽን ተጠቅመሽ ተደራደሪ በውጊያ ምንም አተመጪም እንደው የበሰ ዱቄት ነው ምቶኚው ።ምነው በሚድያ እዚ ገባን እዚ ገባን ስላላችሁ ነው ወሬ ትግስት ፍራቻ አይደለም እወቁ 😂😅😂😅😂😅
@חיהסמאי
@חיהסמאי 3 месяца назад
ድርድር የለም ይህ አውሬ ባለየ ኦሮሞ ሀይል አራጅ ሒትረል ሀይል አቢይ ተገርስሰው መውደቅ ብቻ ነው ያለባቸው እነዚህ አውሬ ጭራቅ ኦሮሞ ሀይል እድሜአቸው ይነቀል አሜን ድርድር የለም
@DeerMoose
@DeerMoose 3 месяца назад
ብራዘር ሁላችንም ኢትዮጵያዊ ነን ሆኖም ትጥቅ ለአዳነች ለሽመልስ ወይም ለሰባተኛው ንጉስ አንፈታም!! የምንፈታው ይሄ የበሻሻ ሸርሙጣ ወደ በሻሻ ሲሄድ ሊሆን ይችላል!!!
@חיהסמאי
@חיהסמאי 3 месяца назад
ካአቢይ ጋር ድርድር ሳይሆን በጥይት ነው መመታት ያለበት ይህ አውሬ አረመኔ አላጋ ጭ ቡዳ በኦሮሞ አሽመደመዳቸው የአማራን ህዝብ እግዚያብሔር ነቅሎ ይጣላቸው በሀይሉ አሜን አሜን አሜን
@hailulemma6714
@hailulemma6714 3 месяца назад
የፋኖ ሀይላት እያላችሁ የነቀርሳውን እስክንድርን ፎቶ እምታሳዩት የውሸት አንድነት ሀይሎች አርፋችሁ ተቀመጡ። እስክንድር የአማራ ብሔርተኛ አይደለም።
@gezahegnwube1739
@gezahegnwube1739 3 месяца назад
አደራዳሪ ምክርቤት ካላችሁ፣ እነማን ትሆኑ ፍኖ አያውቃችሁ ከታች ድርደር ከላይም ድርድር ከቀኝም ድርድር ከግራም ድርድር የኦሮሞው ሠራዊት መች ጠፍከምድር ሠራዊትን በገፍ በሰልፍ እያሥገባ ድርድር ይሉና የመንግሥት ገብጋባ በአማራ ምድር ሠው እየገደለ ድርድር ይለናል ሠራዊታቸው ሠው እየበደለ
@ማርያምአማላጀ
@ማርያምአማላጀ 3 месяца назад
ስልጣንህን ልቀቅና ከዛ ሁሉም ሰላም ይሆናል ሰይጣኑ አብይ ድርድር የለም ለነፃነታችን እንታገላለን ጥላቻቹህን አሳይታቹህናል ስለዚህ ከኛ ምንም አጠብቁ
@jeff.t7778
@jeff.t7778 3 месяца назад
ቀበሮ ፀጉሩን እንጂ ፀባዩን አይቀርም......BECERFUL FANO!!!!!
@abebasetarge383
@abebasetarge383 3 месяца назад
እረ ተው እሺ በሉ እነደ ሰለጠነ ፖለቲከኛ አስቡ እንደ ቡሂ ዳቦ ተከፋፍላችሁ ክልሉን ለወሮበላ አሳልፋችሁ ሰጣችሁ እናንተ አራት ኪሎ አልመጣችሁ አማራነ አወደማችሁ ሊሎች ሆድ ሙሊያ ሆን በሚዲያ ያሉ ማፊያ። ምንጪን ፈጣሪ። ያድርቀው ጎበዝ ወደ ቀልባችሁ ተመለሱ
@tadessehaile1503
@tadessehaile1503 3 месяца назад
የአገሪቱ ህዝብን ደህንነት ማስጠብቅ ያልቻለ መንግስት ነኝ የሚል ድኩም እንዴት በመንግስትነት ተቀብሎ ፋኖ ወይም ሌሎች የቃዋሚ ይደራደራሉ? ብቃት የለውም።
@bedelludesta5508
@bedelludesta5508 3 месяца назад
ድርደር የሚደረግ ከሆነ ደርድሩ ስለሺግግር መንግስት አመሰራርት ብቻ ነው መሆን ያለበት። አረመኔዎች በስልጣን ላይ እያሉ ደርድር አይጠቅምም።
@RahmaRose-ii3te
@RahmaRose-ii3te 3 месяца назад
Ka Amhara kilil wada Addis Ababa wayim Finfine yemigabubat minim mikiniat aynorim ba ahunu sat malat naw! Hullum ba kililu manor alabat! Addis Ababa wayim Finfine lamatat yemi faligubat mikiniat: ba rasachow yefatarut rahab lama shash naw! Lelaw, ye ashabarinat sirachowun lamasfafat naw! Ehe lihon aychilim! Ye Oromia mangisti ina Federalu: wada Oromia katama inday gabu mangadun mazgat ye gidi naw!
@zinatrashad-px9ym
@zinatrashad-px9ym 3 месяца назад
ሊበልዋት ያስቡሀትን አሞራ ጅግራ ናት ይሏታል እና ፋኖዎች አብይ ሊበላቹ አስቡሀል ድር ድር ሚባለው ነገር እኔ አላምረኝም
@MesfinMes-n1g
@MesfinMes-n1g 3 месяца назад
የበሻሻ ልጅ አእምሮው የተናወፀ፣ ሰላምና መረጋጋት በወሰጡ የሌለው፣ ተደራድሮ ሰላም ያወርዳል ብሎ ማሰብ ጭልጥ ያለ የዋህነት ወይም ድንቁርና ነው።
@ethiomusic5724
@ethiomusic5724 3 месяца назад
አዘጋግብህን አሰቸካክል አስክንድርን ወደፊት ለማምጣት አተላላጥ
@Tii-ze7ie
@Tii-ze7ie 3 месяца назад
ሲጨንቅ እንዲህ ነው ትጥቁን አይዴለም ሱሪውን እናስፈታዋለን ያለው መግስት አሁን ሆዱ ውሃ ገብቶበታል
@ZenebeAbebe-t4x
@ZenebeAbebe-t4x 3 месяца назад
abiy weredatahm dabilohs geday now schoped abiy weshetem schoped abiy 😂😭😂😂😂👎👎👎😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Fikru1948
@Fikru1948 3 месяца назад
Ye ' Arega BANDAWOCH ❗️ No disarming 🛑 The Julaa's Forces should leave out from the Amhara Region 🛑⛔️
@ዘመኑታየ
@ዘመኑታየ 3 месяца назад
ለድርድሩ መጀመሪያ አብይና መሰሎቹ ስልጣናቸዉን ለህዝብ ይስጡ ፋኖ የኢትዮጵያ ዋስትና ነዉ
@AddisHailu-no8qz
@AddisHailu-no8qz 3 месяца назад
አንተ እዚ ስታቃጥር በነጊታቸው አገርክ ተወሯል የአንተ አይነት ሊጥ አይቼ አላቅም አንተን ብሎ አደራዳሪ
@abushbelay-ln2oo
@abushbelay-ln2oo 3 месяца назад
ይሔ እኮ ተነስቶ እንደራደር ይባላል በድፍን ኢትዮጵያ በዘሩ ያለቀውስ አማራ
@mengistabarega7448
@mengistabarega7448 2 месяца назад
ዶሮን ሲያታልሏት ባይሆን ነገሩ ሠላምን ማንም የሚወደዉ የዘወትር ህልሙ ነዉ
@MentesnotKetib
@MentesnotKetib 3 месяца назад
Enate befelegachut seat naw drdru.Abiy erasu kastaxekachewna kewendmuga shene mederader yalchale endet kefano gar esu amahera yetebalen sew maxfat naw yemefelgew. Gize megza nech eche ataragbu welafoch
@zelekejenberu4998
@zelekejenberu4998 3 месяца назад
Arega aygedelim wey ..chinklatun be dishika atilutim.
@amanielgebrerufael
@amanielgebrerufael 3 месяца назад
ፋኖ በስመ ድርድር በብልፅግና ወጥመድ ላለመግባት መጠንቀቅ አለበት ብልፅግና ሸረኛ ነው
@DanielTinoka
@DanielTinoka 3 месяца назад
ድርድሩ በውጪ አገር መንግሥታትና መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችና ጋዜጠኞች እንዲሁም በአሚኮም ተወካዮች እና በገለልተኛ ታዛቢዎች አማካይነት እና ከአማራ ክልል ሽማግሌዎችና ምሁራንም ጭምር በሚያሳትፍ መልኩ በውጪ አገር መሆኑ ታማኝነት ይኖራል ።
@መዲየከላላዋይቱብ
@መዲየከላላዋይቱብ 3 месяца назад
Myፋኖ💪💪💪
@BekaAman605
@BekaAman605 3 месяца назад
እየሞቱ ጉራ
@WasihunAbate-yy8co
@WasihunAbate-yy8co 3 месяца назад
የጠራህ የለም ክፍት አፍ ​@@BekaAman605
@ማርያምአማላጀ
@ማርያምአማላጀ 3 месяца назад
​@@BekaAman605እናተ አወ ታሳፍራላቹህ መማረክ ስራቹህ ሆነ
@TemsgenTemu-wu4xy
@TemsgenTemu-wu4xy 3 месяца назад
ይህን የፉኝት ልጅ የሆነ መንግስት አላምው እንኳን አይታወቅም እንዴትስ ይታመናል
@kahsayemehare804
@kahsayemehare804 3 месяца назад
አቢይ የሰይጣን ቁራጭ ማስዎገድ ብቻ ነው አማራጩሁ ፋኖ አይዳራደርም
@DeguTiruneh
@DeguTiruneh 3 месяца назад
ብልፅግና የአሳማ እርባታ ነው።ፋኖ ሁሌም ያሸንፋል!!!
@TerefeSodano
@TerefeSodano 2 месяца назад
በሰለማዊ መንገድ በድርድር ይፈታ መንግስት ትኩረት ሰጥተው ይፍታ
@adualex
@adualex 3 месяца назад
ወልቃይትን የዲሞግራፊ ለውጥ ነው የተሰራበት ሰማህ ያልቃሀው አማራ
@SemiraGetahun
@SemiraGetahun 3 месяца назад
አላህ ሆይ የሰላም ባለቤት የሆንከው ጌታ የአማራ ህዝቦችን እንባ አብስልን ያረብ 😢😢😢😢
@esmilsultan
@esmilsultan 3 месяца назад
በማዳራደር ማፍታት ሚቻል ከናበራ ይህን ሁላ ማኣት ለምን አዎራዱብን ዎይስ ፈኖን ታርቃን ከንደጋና ከትግራይ ልያዋጉን ይሁን
Далее
ТАРАКАН
00:38
Просмотров 855 тыс.
▼ КАПИТАН НАШЁЛ НЕФТЬ В 🍑
33:40
Просмотров 346 тыс.
ТАРАКАН
00:38
Просмотров 855 тыс.