Тёмный

Ethiopia | የዳቦቤት እቃዎች ዋጋ ከነዝርዝራቸዉ ፡ በዚህ ስራ መሰማራት የሚፈልግ ሁሉ ሊያየዉ የሚገባ ቪዲዮ Kef Tube vedio 2019 

kef tube
Подписаться 182 тыс.
Просмотров 61 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 244   
@gebeyamedia
@gebeyamedia 5 лет назад
እናመሰግናለን ወንድማችን እውነት መልካም ሰው ነህ፤የዳቦ መጋገርያ ማሽን በሃገራችን የተመረተ ነገር ግን በውጭ standard እዚሁ ሃገራችን ውስጥ አለ
@Amiryekchaw
@Amiryekchaw 3 года назад
መልስ አይሰጡም 1አመት ሞላኝ እኔ ስፈልግ እንተንም ብጠይቅ መልስ አሰጥም ጫላ
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 3 года назад
የተ በጥራት የተሻለ ነው ከሀገር ወይስ ከውጪ
@nardoszemene9941
@nardoszemene9941 2 года назад
ማወቅ እፈልጋለሁ እባክህን አድራሻ
@mohammadsaid8014
@mohammadsaid8014 2 года назад
Weelcam chala
@emeeme114
@emeeme114 5 лет назад
እቃውን ያገለገለም አታጡም ባለሞያ ለመሆን እዚሁ የፈረንጅ ዳቦ አገጋገር በ ዩ ትዩብ ማየት መፃፍና መሞከር ከዛ ባንድ ክፍል በመቶ ሺ ብር ጀምሩ ማከፋፈል ብቻ ፡በየ ሱቁ በየ ምግቤቱና ሻይ ቤት ቦቦሊኖ ቤት እየዞራቹ ማቅረብ እንደምትፈልጉ መንገር ትንሹ ብጀምሩ ተለቅ ያለ ባትራ ትገዛላቹ ያገለገለ ባሀምሳ ሺ አታጡም ብቻ በርቱ እናተ ከፍ ዬ በርታልን ብርክ በልልኝ።
@ነኝየናቱዋቀበጥሰላምለሀገ
እንኩዋን ደና መጣህ በርታ በምክርህ ብዙ ትምርት አግኝቸአለሁ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞች እግዛብሄር ይጠብቃችሁ
@tubepiyasa3190
@tubepiyasa3190 5 лет назад
ወደኔ ጎራ በይ
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 5 лет назад
Amen Amen Amen eht
@ihlamihlam3671
@ihlamihlam3671 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ሞግሸ
@hnoonhashmy8834
@hnoonhashmy8834 5 лет назад
Amen amen amen ytebken
@yoalapp
@yoalapp 5 лет назад
እንኳን አደረሳችሁ ውድ እህቶቼ ወንድሞቼ ፈጣሪ በአዲሱ አመት በስደት ያሉት ሚመለሱበት ያድርግልን እንዲሁም ተንኮል ምቀኝነት እንዲሁም ዘረኝነትን ያውድምልን አሜንንንንን🙏🙏🙏 ☝👉ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቤን ይቀላቀሉ
@ethiolove9830
@ethiolove9830 5 лет назад
አሜን እናመሠግናለን እኔ አድርጌሀለሁ
@medi6292
@medi6292 5 лет назад
Yoal App አሜን አሜን ዎንድሜ የዘረኝነት ቀንበር ይሰበር ከኢትዮጵያ መልካም አዲስ ዓምት
@medi6292
@medi6292 5 лет назад
Yoal App ሳብስክረብ አድርግያለው አንተም ቤትሰብ አድርግ 👍👏👍👍👍🙏🙏🙏
@yoalapp
@yoalapp 5 лет назад
@@medi6292 አድርጌሻለሁ
@samerytube9478
@samerytube9478 5 лет назад
@@ethiolove9830 betsb enhwen
@medina3138
@medina3138 5 лет назад
ዳቦቤት እንኳን መብራት ፓወር ያስፈልገዋል ኢትዩ እኔሰፈር ቆጣሪ እስቲሽዋር እንኳን አያንቀሳቅስም ለመረጃህ ታንኪው
@qhgwslmobaylatkakmymelwnla594
@qhgwslmobaylatkakmymelwnla594 5 лет назад
አሁን የት ነው ያለሽው ኢትዮጵያ ??
@medina3138
@medina3138 5 лет назад
@@qhgwslmobaylatkakmymelwnla594 ስደት
@ፈኪTube-ov7lz
@ፈኪTube-ov7lz 5 лет назад
ትክክል ነሽ
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 3 года назад
LEKA ESOME ALE 😅!AYE FETARE (Abaye ) wenzone new yeseralenale medhaniyaleme hayele new
@yedanienat2448
@yedanienat2448 5 лет назад
ሀገር ቤት ብራንድ እቃ ወች ቀረፅ ከዋጋዉ ይበልጣል ብዙወቹ ከገዙበት ዋጋ ቀረፁ ስለበለጠባቸዉ እዛዉ የተዉት ብዙ ናቸዉ ኢትዮዮች መቸ ስደተኛ እንድቀየር ፈለጉና የብላ ተባላቀን ያንኑ አርቲያቸዉን በየወሩ በየሣምንቱ እንድቀያይሩላቸዉ ነዉ እህህህህህ በቻ ይከብዳል ቀረፅ ይቅርልን በብራንድ እቃወች ቀሰፅ ረዉ አስለቀሠ 😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ
አተልጅ ግን በጣምወደድኩህ ምን ትላለህ ።ስትናገር ቁጥብ ነህ መረጃህም trueየሆነነው ቀጥልበት ምን አለበት ግን ከአንድ በላይ ሰብስክራይብ ማድረግቢፍቀድእና ሺግዜባደረኩህ
@እሙኢምራንቤተጉራጌቡታጀራ
እኔም
@simamedia6601
@simamedia6601 2 года назад
አንተ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ ምን አይነት ብረሀን ህሊና ያለህ ሠዉ ነህ።
@tala4905
@tala4905 3 года назад
እናመሠግናለን ምርጥ ቪደወነዉ. እሥኪ እደዚህ የእቃዋጋ ሥጠይቁ የማከፋፈያወቹን ቦታወቺን አለያም ቁጥራቸዉን ኮሜት ሥር አሥቀምጡ ለነሡም የገባየድል ለገዥዉም በቀላል ምገድ ይሆናል
@hanatette9900
@hanatette9900 5 лет назад
እግዚአብሔር ያክብርልኝ ስምህን ያብዛልኝ ይህ ከምንም በላይ ነው ግዜህን መስዋዕት አድርገህ እየረዳህን ነዉ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ 5 лет назад
ከፍዬ እንደስምክ ከፍ በልልን ውድ ወንድማችን ለምታደርሰን መልካም ነገር ሁሉ በጣም እናመሰግናለን ውድድድ♥♥♥♥
@rosiekidane4516
@rosiekidane4516 2 года назад
ተባርክ መንገድን ስላሳየህን፡፡ ብትችል ካፌ ለመክፍት ምን እንፈሜያሰፈልግ ብትሰራልን፡፡ ከማምኪያ ጀምሮ ብና ማሽን የቤቱ ቦታ እንዳለ ሆኖ፡፡
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 5 лет назад
እናመሰግናለን ወንድማችን ቸሩ መዳናለም በለት ቀኑ የለቦናችን መሻት ይፈፀምልን ከሀፄት በስተቀር አሜን
@ወይንሸት-ከ5ጸ
@ወይንሸት-ከ5ጸ 5 лет назад
Wow txs የሚገርመው እኔ የሚኖረው ቱርክ istanbul ነው እዛው ሰፈሬ ውስጥ ዳቦ ቤት አለ እረ አልተኛም በደብ ሁሉን ነገር እድያሳዩኝ እና ምን እዴት ማሺኖቹን ወደ ኢትዮጵያ ማምጣት እደምችል ጠይቄ አገሬ ገብችገ ለቤተሰብ ከፍቼ ቤተሰቦቼ ሁሌ ገንዘብ አምጭ ከሚሉኝ እየሰሩ እራሳቸውን ይቻሉ እግዚአብሔር ይርዳኝ አቦ አተም ተባረክልኝ የኔ መካሪ ኑርልን ወድማቺን !!!
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ 5 лет назад
እንዴት ገባሽ ቱርክ
@aklilengatu6951
@aklilengatu6951 5 лет назад
turkm yke dal lesrs
@ወይንሸት-ከ5ጸ
@ወይንሸት-ከ5ጸ 5 лет назад
@@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ ለስራ
@ወይንሸት-ከ5ጸ
@ወይንሸት-ከ5ጸ 5 лет назад
@@aklilengatu6951 አወ
@kemilaali5022
@kemilaali5022 3 года назад
ለኔም እንትልኪልኝ በቅረቡ ወደሀገሬ እገባለሁ
@eshetudesta1225
@eshetudesta1225 3 года назад
አዋጭ የሚሆነው የስንዴ ምርት ባለበት አካባቢ መሆኑ ሊዘነጋ አይገባም ምክንያቱም በሸህ አላሙዲን በአዲስ አበባ የተቋቋመው የዳቦ ማምረቻም በኪሳራ ላይ እንደሚገኝ እየተነገረ ስለሆነ ወደ ሥራው ከመገባቱ በፊት ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል በየጊዜው ስለምትሰጠን መረጃ ከልብ እናመሰግናለን።
@Alhamdulilah4368
@Alhamdulilah4368 2 года назад
ገዘቡ የት የሚያስፈልገን ጉምርክ ማለትህ ነው?
@FKRTUBE
@FKRTUBE 5 лет назад
በአል ደረሰ በጣም ከፍቶኛል እዉነት እስኪ ላይክ በሉኝ ወደቤቴም ጎራ በሉ ቤተሰብ ሁኑ
@kiluworake7585
@kiluworake7585 5 лет назад
አቦ እድሜ እና ጤና ከፍቅር ጋር አንድዬው ይልቀቅብህ በጣም አመሰግናለሁ
@samah6374
@samah6374 5 лет назад
ሰላም የሀገሬ ለጄ እናመሰግናለን እቃዎቹን ከውጪ ወደ ኢቲዮጺያ ብናስገባስ ደግሞ ቀረጡስ ምን ያህል ነው
@SayiTube
@SayiTube 5 лет назад
kef tube betam harife hasabe new bertulen !!!
@zahraargoba635
@zahraargoba635 5 лет назад
የት እንደሚገኝ ስልክ ቁጥር ጭብር ብታስቀምጥልን ጥሩ ነበር እናመሰግናለን
@tube3770
@tube3770 4 года назад
የኔም ጥያቄ ነው ቁጥራችሁን
@kalyednkal8037
@kalyednkal8037 5 лет назад
ለፈጣን መልስህ በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ
@cd4496
@cd4496 5 лет назад
kfi ምርጥ ልጂ ነክ ስወደክ እዳአንታ መልካም ሰዉ የብዛልንንንን
@ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ
@ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ 5 лет назад
ከፍ እናመሰግናለን ምናለ እዳተ ሁሉም ኢትዮጲያዊያን እዳተ መልካም ቢያስቡ ስንት ለኢትዮጲያ ለልጆቻቸው የሚኖሩትን የሚያስፈልጉትን ፍሬወች ደም አይፈስም ነበር 2011 ታሪክ የማይሽርው ጉድ ይዞ ላልፍነው ፈጣሪ አተ ታውቃለህ
@tesfatesfa6003
@tesfatesfa6003 4 года назад
ማሺኖቹን ስገዛቼው ጋራንቲ ለስንት አመት ነው ጋራንቲው ?
@abenezerlema6501
@abenezerlema6501 3 года назад
Enamesegenalen. gene yete lagegnew enedemechel betexequmegn betehetena exeyeqaleu🙏🙏🙏
@mahleteshetu2930
@mahleteshetu2930 2 года назад
"batera" bathroom endatile nw miferaw..ፓትራ ለማለት ፈልገህ ነዉ።።
@hamidMohammed-hv5hh
@hamidMohammed-hv5hh Год назад
አሁን ላይ ባለ አምስቱ ባትራ እና 25 ኪሎ ማቡኪያ የዳቦ ማሽንን ብትነግረን
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
ካፉየ እናመሰግናል ወድም እንክዋን በሰላም መጣህ ወድማችን. ኧረ እኔ አንድም ቀና ቨድወህ. አልፎኝ አያዉቅም የኔ ቆጆ
@tubepiyasa3190
@tubepiyasa3190 5 лет назад
ወደኔ ቻናልም ጎራ በይ
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
@@tubepiyasa3190 መጣሁ.
@alhamdulillahlknowthatalla6302
well belenal kef Tube betam Enamsegnalen.bro harif hasab new, thnak you
@haniyana5272
@haniyana5272 2 года назад
Can make a video about how to start restaurant business in ethiopian, really appreciate it.
@jemetube8298
@jemetube8298 5 лет назад
ጁስ ቤት ለመክፈት ስት ያስፈልጋል ብሊስ መልስልኝ ?
@ኢትዮጲያዊውሸቶች
@ኢትዮጲያዊውሸቶች 3 года назад
የዳቦው ማቡኪያ ለእንጀራም ይሆናል???
@ሽዋዬእዘዘው
@ሽዋዬእዘዘው 5 лет назад
በርታልን ወንድሞችን እናመሰግናለን የኛ አሰተዋይ ትምህርትህ በጣም ወደ ጀዊለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ መልካም😍😍😘
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 3 года назад
BATERA MALETE LETONE KOOFE YEMIYADEREGEWE (MOKETE MESCHA MALETE NEWE????
@meseretmesi1190
@meseretmesi1190 5 лет назад
dabo batko betam awach new gen mebrat Ethiopia asetmamgn adelm lemsala letu tebokto mebrat ketf kesara new
@tegestlegesse2787
@tegestlegesse2787 Год назад
የኩኪስ ቅርስ ማውጫ ዋጋው በስንት ይግኛል
@እግዚአብሔርይመስገንእመብ
እግዚአብሔር ይባርክህ ምክርህ በራሱ ብዙ ይርዳል እናመስግናለን ወንድማችን
@werkyekasalem7957
@werkyekasalem7957 4 года назад
ሰላም ነው ወድሜ እስኪ የፒዛ ማሽን ትልቁን ጠይቅልይ ከይቅርታ ጋር
@hannazenebe1571
@hannazenebe1571 3 года назад
ወንድሜ የት ነው የሚገኘወ የዉጪዉም የሀገር ዉስጥም
@ባርችየጎነደሯቀበጥ
እንኳን ደና መጣህ አንተ ቅመም የሁንክ ልጅ ባንተ ትምህርቶች ብዙ ተምሪያለሁ ሀገሪን ገብቸም ምን እንደምስራ እየወስንኩኝ ነው
@tubepiyasa3190
@tubepiyasa3190 5 лет назад
ወደኔ ቤት ጎራ በይ
@zenawgirma7070
@zenawgirma7070 5 лет назад
ጤና ይስጥልሽ በሀገር ቤት የሚሰራ እና በአንድ ፌዝ የሚሰራ አለ ወይ ካለ ብታሳውቁን
@netzahailu3127
@netzahailu3127 5 лет назад
እናመሰግናለን ወድማችን ዋጋው ግን አይቀመስም
@zahramechal8228
@zahramechal8228 5 лет назад
ከፍ ቱዩፕ የባለፈው ጥያቄ መልስልኝ ስለ እህል ወፍጮ ቤት ጠይቄህ ነበር
@sarahsarsarah4091
@sarahsarsarah4091 5 лет назад
እናመሰግናለን ዉድ የሀገረ ልጅ💚💛❤
@wultageste538
@wultageste538 5 лет назад
Thnaks you
@mazayeshitilamaza6554
@mazayeshitilamaza6554 2 года назад
እናመስግናለን ወንድማለም
@erfvvbghfh6110
@erfvvbghfh6110 5 лет назад
Wayne ante liji yiqar yibalik 900shi binoranyi isaw ager layi alinkaratatim naber ba unet agare gabche kalijegar anor nabar💋💞💋💞
@saraa.tesfyae4101
@saraa.tesfyae4101 3 года назад
የኔ መልካም ተባረክ
@almahran3919
@almahran3919 4 года назад
Wanda.betam.shkuren. Gn Ekawchu.kazh.kargw.marg.ychalal
@sadasada1972
@sadasada1972 5 лет назад
ሠላም ወንድሜ እናመሰግናለ መልካም አዲስ አመት ይሁንልህ ወንድሜ በዲሱ አመት ያሰብከው ይሳካልህ
@mulutube1713
@mulutube1713 5 лет назад
ወንድም እንኳን በደህና መጣህ ምርጥ ሰው በጣም እናመሰግናለን አሪፍ ምክር ነው
@zakeyarose1970
@zakeyarose1970 3 года назад
እናመሰግናለን
@ከውለትYouTube
@ከውለትYouTube 3 года назад
እሥኪ በአላህማሽኑን እመግዛትፈልጊነው ቁጥር ላኩልኝ
@enatieewedshalewwinyenatua8669
Benath Ke Ethiopia dubayi ena chayna meneged efelgalew gin ediat yesham ena lbis bemamitat ebakh min edemiyasfelgegn asredagn
@molofantay26
@molofantay26 3 года назад
መልካም ወድም ከዝህ ገዝቸ ብመጣ ግሙሩክ ስለ በረፁ መረጃው አለህ ?
@winter8488
@winter8488 5 лет назад
እናመሰግናለን ግን ሃገርቤት የማብራት ችግር አለ
@evenezeryesus4794
@evenezeryesus4794 5 лет назад
ሰላምህ ይብዛ ውንድሜ ስልክሕን ልትጽፍልኝ ትችላለሕ ?
@hanialemtube4413
@hanialemtube4413 5 лет назад
kefye enamesegnalen kef eski yebuna mashn waga teyqln
@sarasara-du3ny
@sarasara-du3ny 5 лет назад
የዛሬው ብር ከመዳም ኩሽና ያስወድቃል የህ ሁሉ ብር ከየት ይመጣል ሻይ ቤት መክፈት ነው አላማየ
@عبادالرحمن-م8ح
@عبادالرحمن-م8ح 5 лет назад
kkkk እንዳትወድቂ
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ 5 лет назад
ሻይ ቤት ስንት ይፈጃል ??
@sarasara-du3ny
@sarasara-du3ny 5 лет назад
@@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ 100 ሽብር ይከፋት አደሆነ እኒም አላወኩመ ከ3ወር ብሆላ ሀገሬ ነኝ ይሳካልሸ በሉኝ
@የሚበጀኝንአተታቃለህተወከ
@@sarasara-du3ny ይሳካልሽ ግን በመቶ ብቻ ለመስራት ነው የምትሄጂው?
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
@@sarasara-du3ny በደንብ ትሰርበታለሽ በርቺ
@smhsmh6226
@smhsmh6226 5 лет назад
የኔ ትልቁ ጥያቄ እሚቦካው በመብራት ነው ታዲያ መብራት የለም ይባላል ስለዚም ብታስረዳን
@እረብቃወለየዋ
@እረብቃወለየዋ 5 лет назад
በጨትም የሚሰራ አለ ይመስለኘል
@cgcgj6403
@cgcgj6403 5 лет назад
ጀነሬተር መኖርአለበትግድነዉ
@shad4341
@shad4341 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣህ ወንድም እናምሠግናለን
@netsanet580
@netsanet580 5 лет назад
በእትዮጽያ ማብራት ብኖርኮ ቡዙ ስራ ሰራ ነበረ ነበር ግን ሁሉ ንፋስ መጨበጥ ነው
@Temimtube
@Temimtube 5 лет назад
ስለ መረጃው እናመሰግናለን
@birhandeyasa753
@birhandeyasa753 5 лет назад
የኔ ቆንጆ ዳህና መጣህልን ስለቅንነትህ እነመስግናለን በርታ
@shameemaabdulrazaq9570
@shameemaabdulrazaq9570 5 лет назад
kef ትዩብ በጣም እነመሰግናለን ሁሌ እከታተልሃለዉ አረ እንደዉም ቢዲዮክን በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ ዊ የኔ ነገር ሰለምታዉን ረስቼዉ እንዴት ነህ ሰለም ነዉ በነገርክ ላይ ደቦ ቤት መክፈት የዞትር ምኞቴ ነዉ እንደሚኖረኝም አምነለሁ ስለትምህርትህ Thank u
@addismy2546
@addismy2546 5 лет назад
ያገር ዉስጡ ጥራቱ ምን ያህል ነዉ???
@Ebro1111
@Ebro1111 Год назад
የት አካባቢነው ቦታው የሚሸጠው
@tigestalemu4396
@tigestalemu4396 5 лет назад
Thank you
@tadaeltadesse8340
@tadaeltadesse8340 5 лет назад
Selam Endat Nhi Wendmachen Enkuan Dena Metak?
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
እናመሰግናለን ወድሜ
@HanaHana-dy2co
@HanaHana-dy2co 5 лет назад
በእውነት የምትሰጠው ትምህርት በጣም ትልቅ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@tubepiyasa3190
@tubepiyasa3190 5 лет назад
ወደኔ ቤት ጎራ ብለሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ
@KM-qx3wq
@KM-qx3wq 3 года назад
ጎበዝ በርታ
@tesfatesfa6003
@tesfatesfa6003 4 года назад
500.000 ሺብር አለኚ ወይ ደግሞ 12.000$ ዶለር ግን ምን እንደምሰራበት ግሬ ገብቶኛል እና ምክር ስጠኚ
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 3 года назад
SELAME, ETHIOPIA E/ABEHERE KEFEKEDELEHE YEMATESEREKEWE (BETE) HOUSE WEYE BOTA GEZA .SEDETE KEHONKE .ENDATESHEWEDE . E/ABHERE YEKERE YEBELEGE🙏 AGERE BETE .KE EWENETEGAWE LEBAWE BEZETOLE.TENKEKE BELE YE ETHIOPIA LEGE.
@ፈኪTube-ov7lz
@ፈኪTube-ov7lz 4 года назад
በሣውዲ ሥሙ ምንድነው ሚባለው ማሽኑ
@ስላሜነሺድንግል
@ስላሜነሺድንግል 5 лет назад
እናመመስግናለን ወንድማችን በስላም ለሀገራችን ያብቃን ግን ስንት ጊዜ ስብስክራይፕ ላድርግህህህ?
@meronabebe6729
@meronabebe6729 5 лет назад
እናመሰግናለን በድጋሚ እንኳንም ሰለሁሉም መረጃ ይዘህልን ቀረብህ ዘመንህን ይባረክልን እግዚአብሔር።
@frehiwet1809
@frehiwet1809 5 лет назад
Enamesegnalen wendmachin berta
@mesimesfin724
@mesimesfin724 5 лет назад
Thanks bro a lot
@enatewusitenat4402
@enatewusitenat4402 5 лет назад
Well come bro sew endakmu new bale 35shiwu yibekanali betam enameseginalen
@tilahun4278
@tilahun4278 5 лет назад
እንኮን በዳና መጣህ ወንድማችን እናመሰግናላን
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማ ችን እናመሰግለን
@اللهاكبراللهاكبر-س6ر
ወድም እየጠበኩህ ነው አልመለሰክለኝም በአላህ መልስልኝ ? ከትላት ወደ የሰራሀው ቨድዮ አለ ከመት ላይ
@ብሩክከበደ-ገ4አ
@ብሩክከበደ-ገ4አ 5 лет назад
ምነው አባቴ ከዚ ሁሉ ቢቀር አይሻልም ወይ የሞት መድሀኒት ነው እንዴ ለማንኛውም ለመረጃው እናመሰግናለን 😎
@عبادالرحمن-م8ح
@عبادالرحمن-م8ح 5 лет назад
በጣም
@dfgydggy1312
@dfgydggy1312 2 года назад
ዱቄቱ እራሱ ዋጋው እደዛው
@mesimesi5366
@mesimesi5366 5 лет назад
እናመስግናለን ወንድማችን
@warkulove8728
@warkulove8728 5 лет назад
እናመሰግናለን ወድም ሰላምክ ይብዛ
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 2 года назад
ምን ያህል ስራው አዋጪ ቢሆን ነው
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ
ውድነው ግን እናመሰግናለን
@Feyisahorfaeticha
@Feyisahorfaeticha 10 месяцев назад
Yet sefer Naches??adresha Nigeria
@nejuhaveshawit3999
@nejuhaveshawit3999 5 лет назад
ምን ነው ሸዋ 9መቶ ሺ ሆ ጉድ እኮ ነው ኧረ ባለ 35ሺው ይበቃናል
@tubepiyasa3190
@tubepiyasa3190 5 лет назад
ነጁ ወደኔ ቤት ጎራ በይ
@ውብሀገሬ-አ1ሠ
@ውብሀገሬ-አ1ሠ 4 года назад
ምርርርርጥ ሰው አቦ እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@fetehafeteha6168
@fetehafeteha6168 5 лет назад
በጣም እናመሰግናለን፣ ቅንሰዉ።
@የሺሀረግካሳየ
@የሺሀረግካሳየ 5 лет назад
አቦ ይመችህ ወድማችን
@menamtahh8237
@menamtahh8237 4 года назад
Hi selam haref new birta. Enq viter sent new ethiopia yet ygenal
@tigistzoghbi8612
@tigistzoghbi8612 4 года назад
Thank-you Biro
@hirutgtekleyesus
@hirutgtekleyesus 3 года назад
Thanks
@nohaminyohanns1803
@nohaminyohanns1803 4 года назад
Thank u bro
@TUBE-vn1qv
@TUBE-vn1qv 5 лет назад
ጥሩ ነው ቀጥልበት
@hayathassen1357
@hayathassen1357 5 лет назад
ተባረክ አቦ ሀገሬ ልግባና ኢንሻ አላህ
@kananelofxlempe6914
@kananelofxlempe6914 2 года назад
Taberk tanks
@ሀዩፋቅር
@ሀዩፋቅር 5 лет назад
በጣም እናመሠግናለን
@alasarkis1045
@alasarkis1045 5 лет назад
Tilobegn meskel yadergi wondi saye betam new des yemlgn sel mergawu enamsgenaln wondem alem
Далее