Тёмный

ኦቦ ለማ መገርሳ የት ናቸው? ብልፅግናን ሊቀላቀሉ? ከጄነራሉ ጋር ምን አወሩ? አዳዲስ መረጃዎች Lema Megersa | ETHIO FORUM 

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Подписаться 874 тыс.
Просмотров 1,1 млн
50% 1

#EthioForum

Опубликовано:

 

9 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 387   
@user-im1gm9tk3e
@user-im1gm9tk3e 7 месяцев назад
Great leaders for the country and is really truth person for all Ethiopian Nations H E.Ato. Lama Magatasa
@tanamedia1
@tanamedia1 3 года назад
እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ሚካኤል በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!!በስደት የሚሰቃዩ ኢትዮጵያውያንን፤የሃገሬን ገበሬ እንባ ያብስልን መላኩ!!! ውድ ኢትዮጵያን የወዳጆች ቤተሰቤ ሁኑ
@user-nf1xy5lx8d
@user-nf1xy5lx8d 3 года назад
Ye juntana yebarochachew sbisib. Gedel gibu yeabiyyin chamma attakkilum.
@bedlutumiso6175
@bedlutumiso6175 Год назад
እጅግ እጅግ የሚገርም ንግግር ነዉ ፈጣሪ አብዝቶ አብዝቶህ ይባርክህ በል አሁን የገለጽካቸዉ ጠላቶች ሁሉ አፍረዉ ይህቺን የምትወዳትን ሐገር ፈጣሪ ከፍ እንዲያደርጋት ከዚህ የትግል ጓደኛህ ጋር እንደቀድሞህ አብረሀዉ ብትሠራ እጅግ ደስ ይለኛል !!ፈጣሪም ይርዳህ ለምዬ!!
@abatu655
@abatu655 3 года назад
ሱስ አርቲፊሻል ሲሆን የሰው ልጅ ሊያቆመውም ሊተወውም የሚችል ጉዳይ ነው ኢትዮጵያዊነት / ዜግነት ግን ከደምና አጥንት የሚገኝ ተፈጥሯዊ ማንነት ነው ።
@nazi2360
@nazi2360 3 года назад
Q
@hahahuhu498
@hahahuhu498 3 года назад
አይ ትርጉም !! ጌጃ
@anwaanwa8669
@anwaanwa8669 3 года назад
@@nazi2360 qqqqq
@abdulwahidjamal1879
@abdulwahidjamal1879 3 года назад
@@nazi2360 lpppppppppppppl
@adugnashibru4642
@adugnashibru4642 3 года назад
አቶ ለማ ጀግና ኢትዮጵያዊ ናቸው ግን ምን ዋጋ አለው ጀዋር ጠልፎ ጣላቸው ።🦚🦚🦚🦚
@zaharasavery1508
@zaharasavery1508 3 года назад
አረ እባክሕን ለማ ማለት ደንበኛ ኦነግ ነው ኦነግን ከነትጥቁ ያስገባ ዘረኛ ጨካኝ ሞጋሳ ነው ከአምስት መቶ ሺ በላይ ቄሮ ጋላ በአዲስ አበባ የሰገሰገ ጆነሰይድር ነው እነ ሽመልስ ከሱ ስር ሖነው ጉዳይ አስፈጻሚዎች ናቸው ወደ ኦሮሞ ብልጽግና ቢመለስ ባይመለስ ለኢትዬጵያ ምንም አይጠቅምም ይጎዳታል እንጂ ኦነግን ያስታጠቀ መከላከያን ሰብራችሑ መሣሪያ ውሰድ ብሎ ያዘረፈ ሐያሦሥት ጊዜ ባንክ ያዘረፉ ጨካኝ የዘር ፖለቲካ የሚያራምድ አሸባሪዎች ናቸው።
@mamemome8341
@mamemome8341 2 года назад
የሁሉም ብሄረሰቦች መሰረታዊ የፓለቲካና ኢኮኖሚያዊ እድገት ጉዞ ያመቻቸ ቅድመ ሁኔታ መኖሩ ይታወቃል። ክልሎች ራሳቸውን በራሳቸው ቋንቋ ማሰተዳደር ጀምሯል። በማእከላዊ መንግሰት ውሰጥ የሰልጣን ክፍፍል ተደርጎላቿል። በቀድሞ የመንግሰት ሰርአት የተከሰቱ አንዳንድ ችግሮች በሀገር ደረጃ ቱክረት ተደርጎባቸው በሂደት የሚፈቱ ናቸው። አሁን ላይ የሚታዩት ችግሮች በህዝቡና በአመራሮች ራሰ ወዳድነት እና ሰንፍና የተከሰቱ ናቸው። የገጠር ልማት ላይ በእርሻና ከብት እርባታ የሚታየው የኋላ ቀር አሰተራረሰ የግብርና ቢሮ ሰራተኞች ድክመትና የሰራ ተነሳሸነት ባህል አለመዳበር ነው። ከሚገርመው ነገር አርሶ አደሩ እህልና ከብት ሸጦ እንዴት ከከተማ ድንች፣ ሸንኩርት፣ ቲማቲም፣ ጓመን፣ ቃርያ፣ ሎሚ ገዝቶ ይጠቀማል። ድርጊቱ የምያሳዝንና የሚያሳስብ ነው። በግብርና ቢሮ የሚቀርቡ አመታዊ የእርሻ ምርት ሪፓርቶች በእጥፍ የተጋነኑ ናቸው። ሰለዚህ በአቶ ለማ መገርሳ የቀረበው ገለጻ ውሀ የማይቋጥር ሸንፈት ለመደበቅ የቀረበ አሰተያዩት ነው። በሌላ በኩል የሰራ ዲሲፕሊን ችግር በጣም ጎልቶ ይታያል። እነዚህን ችግሮች በብሶት ለመሸፈን የሚካሄደው ፓሮፓጋንዳ ጊዜው ያለፈበት ቁማር ነው።
@ihateliersdeathforillumina9613
@ihateliersdeathforillumina9613 3 года назад
Men aynet chelota new zena sayhon tereka new yemimeslew akerarebeh yemecheh abo!!! I’m addicted too you 💚💚💛💛❤️❤️from Adiss
@everyqsneedas1130
@everyqsneedas1130 3 года назад
gazetegn new jeles this is how real professionals do it
@adamkimo7447
@adamkimo7447 3 года назад
Abo Lema megerssa did hes best already we know it his a great political 100% forever we love him.
@polarfighter6996
@polarfighter6996 3 года назад
ግራም ነፈሰ ቀኝ ለማ ጀግና ነው ሌላውን ሚስጥር (እውነት)ጊዜ ይመልሰዋ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ኦቦ ለማ
@zulfamuktar4333
@zulfamuktar4333 3 года назад
በትክክል ጊዜ ይፈታዋል
@fatumaadem2634
@fatumaadem2634 3 года назад
Ameen
@user-jf9fw7sv9j
@user-jf9fw7sv9j 6 месяцев назад
ለማ፡ጀግና፡ነዎ፡ተጠቀሙበት
@mesaysee
@mesaysee 28 дней назад
እኔ የሚገርመኝ ዶክተር እያላችሁ የምትጠሩ የደነዝ አፅዳቂዎች
@sirajseideafar
@sirajseideafar 8 месяцев назад
ታሪኩን ለተመለከተው የአቶ ለማ መገርሳና ይጄ/ል አማን ሚካኤል አብዶ ታሪክ ይመሳሰላል ሁለትም ለለውጥ አስተዋፅኦ ያደረጉለት ስርአት መልሰው ስለተጎዱ ልዩነቱ አማን ሲገደል ለማ በህይወት መኖሩ ነው።
@hadasaeritrea
@hadasaeritrea 3 года назад
ኣቶ ለማ መገርሳ የሚደነቅ ሰው ነው ላመነበት ነገር የሚቆም እውነተኛ ታጋይ ነው በመክዳት ውስጥም ጽናትን ይሳየ ጽኑ ሰው ንው::እኔ እንደግለስው እንጂ የፖለቲካው ነግር ኣላውቅም::
@hindyaahusseanyaaallaahbar9357
@hindyaahusseanyaaallaahbar9357 3 года назад
I love 💞💞💗❤️❤️ lammaa magarasa moranenawe washatee aywadame Yaa abiyii kadenatee selagabawee nawee aledamareme yalawe edanataa washate ayanafeseme ok dadabee
@RandomGuySky7537
@RandomGuySky7537 3 года назад
መመራመር እንጂ ማማረር ዋጋ ቢስ ነው ፤ ማሰብ እንጂ ማሳበብ አይጠቅምም ፤ መረጃ እንጂ መራጃ አያዛልቅም ፤ ማንሰላሰል እንጂ መብሰልሰል አያተርፍም ፤ ማጥለል እንጂ መንጠላጠል አያድንም ። አገራችንን እና ሕዝቦቿን ባለፉት ሀምሳ ዓመታት ከታየው ፖለቲካዊ ቀውስ በተጨባጭ ማውጣት የሚቻለው በስሜትና በቅዠት ሳይሆን በሀቅና በምክንያታዊነት ነው። እውነታን በመረዳትና በመቀበል ለሚመነጩ መፍትሔዎች ሳይንሳዊ መንገድን በመዘርጋት ተግባራዊ የፖለቲካ ፍቱን መድሃኒትን ማረጋገጥ ይቻላል ፡፡ ABEYI AHMED ALI...PRIME MINISTER OF ETHIOPIA!!
@sebontuoromoo616
@sebontuoromoo616 3 года назад
Lamiiyeeee koooooo🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅💯💯💯💯💯💯❤❤❤❤❤❤
@ermiastefe8630
@ermiastefe8630 3 года назад
ስወደው እኮ ለማን የዚች አገር ለውጥ ለማ ነው
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 3 года назад
ታድለህ የፍቅርህን መግለጫ ፎቶ ለጥፍ 🐛 ሃሬ
@ayalewhamusa5855
@ayalewhamusa5855 11 месяцев назад
ኦቦ አብይና ኦቦ ሽመልስን ጠይቁ
@user-qf7yn1fi9n
@user-qf7yn1fi9n 3 года назад
ለማ ማለት ከሀዲ ነው በዚህ ከባድ ሰአት. ጥሎት ነው የሸሸ የንድሜ ብሎ አምኖት እናም ከሀዲ ነው።።
@fatumaadem2634
@fatumaadem2634 3 года назад
Allah knows we don't know the truth
@alemayehunega2132
@alemayehunega2132 Год назад
Obo Lema magrssa Akem exllensy Ethiopia LED drshpp Galatoma
@mekuria7049
@mekuria7049 3 года назад
እግዚያብሄር ይመልስልን
@serkalemabate8133
@serkalemabate8133 3 года назад
ምንጌዜም እወዲህ አለሁ የአኪጦፌል ምክር ይፈርሳል አይዞህ እ/ር አንድ ልብ ይሰጠናል ሁሉም ለመልካም ነው እ/ርያሸንፍል.
@jonybegashaw7823
@jonybegashaw7823 3 года назад
Lema chawe men u never get it back ,,if u get back we die for our loyalty 💯 👌 we fallow abiy only abiy thats all no joke men abiy is our hero demeke is our hero
@anmittebege7876
@anmittebege7876 3 года назад
አቶ ለማ ለኢትዮጵያ ውለታ ውሎአል ግዴታውን ተዋቶአል አሁንም ከስተቱ ይመለስ ይሆናል።
@user-vg7hj4bp4c
@user-vg7hj4bp4c 3 года назад
ለማ ስተት አልሰራም ። ስተት እየፈለጉበት ነው እንጅ።
@user-hf7ce5kv3e
@user-hf7ce5kv3e 3 года назад
መጀመርያው በተንኮል የተጠነስስ የለውጥ ብድን እንደዚህ ነው መጨርሻው ያሳምረው ነው የሚባለው
@melkamaschalew8715
@melkamaschalew8715 3 года назад
ከሣምንታት ያላለፈ ቃል ኪዳን ሣይሸመን ያረጀ ሣይለበስ የቆሸሸ ካባ የደረበ ውስጠ ወይራ የኢትዮጵያዊነት ዕራፊ የሌለው ምላስ ብቻ ያለ ሥራ ዕውቅና የተላበሰ አሻንጉሊት በምን በምን ምሣሌ የሌለው ሣይታመም የታመመ ዘይቱ ያለቀበት መብራት አቶ ለማ መገርሳ ያመነበት ምን እንደሆነ ሣይነግረን ግን ሃሣቡን እንድም ሣይደብቅ ሽመልስ አብዲሳ ነግሮን ሁለቱም የአንድ ሣንቲም ሁለት ገጽታዎች ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን ለእነሱ የወያኔን ፅዋ ይደላቸው ።
@user-zw4sz2gd5r
@user-zw4sz2gd5r 6 месяцев назад
ትክክለኛና ኦሮሞን ያኮራ ወደፊትም የሚያኮራ የፖለቲካ ሰው
@samnb4572
@samnb4572 3 года назад
Auto Lemma nesuh sew nachew. Egziabher nesa yawetachewal.💚💛❤ Ethiopia lezelalem tenoralche.
@abebaguwalmekelle2579
@abebaguwalmekelle2579 3 года назад
Aye Abo Lemma miskin 😔
@asiahamza4514
@asiahamza4514 3 года назад
dikala deamber
@user-wn2gi6lq4i
@user-wn2gi6lq4i 3 года назад
ድብርብርሽ ይውጣ ሰው ለማቋሸሽ ይተፈጠረ ህዝብ አንዱን ስታዩ ሌላውን የሚመስል ፍጥረታት የሰውን ችግር ሳታዩ ለስድብ አትቸኩሉ
@abebaguwalmekelle2579
@abebaguwalmekelle2579 3 года назад
@@user-wn2gi6lq4i What are you talking about? Egna sera matat lesedeb time yelenem 🙄
@wagayemolla4324
@wagayemolla4324 3 года назад
خضر I Hi
@hbbjbxxcyygc4648
@hbbjbxxcyygc4648 3 года назад
እግዚርያግዝሀፍ ጀግናዬ❤❤🌹
@amandimisse2339
@amandimisse2339 3 года назад
# ETHHIOPIA WORLD LEADER AMAN GOD LEADER AND GOD CREATED GOD LEADER AND SO ON
@jemumoha8565
@jemumoha8565 2 года назад
Higher Experts of NATO UNICEF Horn Africa
@mamemame7275
@mamemame7275 3 года назад
Semah Ethiopiawian ye OROMUMA prime Minister mehonun
@ataklititsehaye6335
@ataklititsehaye6335 3 года назад
እናመስግናለን ኢትዮ ፎረም ሰናይ ቀን
@MangistuMekuria
@MangistuMekuria 3 месяца назад
Well, come, to, Ethiopia
@ansariianas7340
@ansariianas7340 3 года назад
Inshaa'allah amshiir dhugaaf rabbin jira jabaadhu #harkii harka nyaatuuka harkafuunee!!!jirraa.
@nekiyaosman733
@nekiyaosman733 3 года назад
Where etoform sorry to hear 👂 you have been jail … you are the amazing reporter… very gifted report… god willing you will out soon..🥲
@attwtt8795
@attwtt8795 3 года назад
ለማ አደገኛ መሠሪ ነው አውቆ ነው በግልፅ የሚናገር የማይፈራ ከሆነ ለምን ብልፅግና የሚባለውን ሥብስብ ከመተቸት ይልቅ ዝምታን መረጠ ? ለኦሮሞ ህዝብ ቆሜለሁ ካለ እሱ የሚመራው መከላከያ በአየርና በእግር ህዝብን ሲጨፈጭፍ ለምን ዝም አለ ? ያ ብቻም አይደለም ኢህአዴግን አፍርሰው ብልፅግናን ሲመሰርቱ ህወሓቶች አይሆንም ብለው ሲቃወሙ ለማ ግን ምንም ሳይተነፍስ እጁን አውጥቶ ለምን ደገፈ ? ህዝቡም ሆነ ሚዲያው ያልገባው አብይ ከኦሮሞ ህዝብ ድጋፍ ቢያጣም ለማን ልክ ከብልፅግና እንደተገለለ አድርገን የኦሮሞን ድጋፍ ከእጃችን እንዳይወጣ እናደርጋለን በሚል እሳቤ የተከናወነ ድራማ መሆኑ መቼም ሹክ የሚል አይጠፋምና አሁን ላይ ለማ መገርሳ ወደ ሥልጣኑ ይመለስ የተባለበት ኦሮሞን አንበርከክከናል ዳግም አይነሳም ዋና ቀንደኛ የተባሉትን ለቅመን አሥረናል ስለዚሆ አያሰጋንም በሚል ነው፡፡ ለማ በሥለላ የተካነው አሁንም የአብይ ሰላይ መሆኑን አትዘንጉ ፡፡ለታሪክ ይቀመጥ መጨረሻውን የምናደው ይሆናል ፡፡
@sanyiihachaluhundessa3529
@sanyiihachaluhundessa3529 3 года назад
robbo.Lame.magarsa.❤❤❤❤❤❤👌👌👍👍
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 7 месяцев назад
Namnii deemsatokkotii abaafii ilmaaqabaa namnii ilmatahee hasahuumalliif dadhaabee dhiibeedhatuun biiyiiniis abaadhaqabdii demsiilleen.akkasuumaa
@alganeshberhe314
@alganeshberhe314 3 года назад
Ethio Form our hero be chalma 1000 like adrgleh neber. Tewat tenesche yehe yante godena yehone voice gegneneteh jornalist yemshet ewnetah be gogot mesmat sus whonebnal. Good Bless you. 👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾❤❤❤❤👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾
@ayalewhamusa5855
@ayalewhamusa5855 11 месяцев назад
ኦቦ ማለት ለዳንኤል ድያቆን ተብሎ እንደተሰጠ የተሰጠ ነዉ ?
@danielmichael6922
@danielmichael6922 3 года назад
This is a trusted media besides Awlo media. If any one has problem with this media, definitely is a blinded supporter of Abiy. As far as legality is concerned, Abiy is not a legitimate leader of Ethiopia. He is may be a mayor of Addis Ababa because that is where he controls. At a time when 95% of the country is out of his control, he should not be calling himslef a leader. If it was not the federal system that we had for 30 years, it would have been impossible to talk of Ethiopia at this time. We would have been in situation like Somalia where the warlords are the decision makers at every corner of the country. We are really saved by the federal arrangements. At least, some regions are still running their day to day business despite the lawlessness in the country. Tigray is an exceptional region in all its history and culture. They have never lost the tradition of self- administration even after Derg is completely kicked out of Tigray. It is a region with a rich history of statehood. It had been a state on its own before the creation of Ethiopia by Minilik. Even now, at t this critical and dangerous time in Ethiopia, Tigray is just functioning as an independent state while paying taxes to a dysfunctional federal government. What a time of historical contrast. Why is Abiy acting like more of " yesfer Goremsa" than a PM? I believe the answer is very clear. It is a Lack of knowledge about the history of Ethiopia and particularly, the lack of understanding about the resilience of the people of Tigray. As far as I know, the people of Tigray had crossed the worst time in their history when they defeated Derg regime. Any of Abiy's act of desperation is just an entertainment to the leadership in Tigray. The leadership in Tigray can take Tigray out of Ethiopia any time they wish to. Abiy knows this fact too. So, why is Abiy keep doing what he is doing? It is so puzzling to me. Abiy must have a mission to disintegrate Ethiopia. Everything what he did from the day he took the office proves that. The break up of Tigray from Ethiopia will defintely opens a path for Oromos and others. So, who is the loser at end ? Abiy? It is most definitely Ethiopia. There would be no point of return if the disintegration started. Absolutely no return.
@hbbjbxxcyygc4648
@hbbjbxxcyygc4648 3 года назад
ብረወቅዬ የኢትዮ ፎሮን ንጉስ እስክት መጣልን በጉጉት እንጠብቅሃለን
@leteslasehailu8362
@leteslasehailu8362 3 года назад
እዉነት ነው የት ገባ????
@weldenegodguad4974
@weldenegodguad4974 3 года назад
ኣቶ ኢሳያስ ዉጣ በመባሉ በጣም እንደተቆጣና ኣብይን እና ኣብርሃ ደስታን እንደ ጮሆባቸዉ ከኣስመራ ዉሰጥ ኣዋቂዎች ጠቁመዉናል:: ኣብይ ኢሳያስን ለማባበል ብዙ ይቅለሰለስ እንደነበረና ይሄ ጉዳይ ኣብይን ዋጋ እንደሚያስከፍለዉ ኢሳያስ ኣብይን ጠቁሞታል።
@workubekele6977
@workubekele6977 3 года назад
ayi Lemiye gizew yifta enji min enilalen akim yelenim amba genen tekotatironal
@mirzalover8937
@mirzalover8937 3 года назад
lamma magarsa like 6.7 💟🥰🥰♥️🐅🐅🐅🐅
@birukmulugeta6419
@birukmulugeta6419 3 года назад
ከአዳሜ ጫጫታ የለማ ዝምታ ያሰጋኛል፡፡ ጥንቃቄ ካልተደረገ ዛሬ ካየነው ሞት ይልቅ የነገ እልቂት ያሰጋኛል፡፡ ዛሬ ላይ አጥርተን ካልሄድን ወይም አቅም ኖሮት አማራ የሚባለው ብሄር ሙሉ ለሙሉ ሀገሪቱን ካልተቆጣጠረ እና ታሪክ ያሸከመውን ጉድፍ በመልካም አስተዳደር አርክቶ ህዝብን ካላስደሰተ ዛሬ ላይ አደባብሰን በምንሄደው አካሄድ ነገ አማራ ያሳደገው ድመት ሳይቀር እንደሚጨፈጨፍ ለመናገር ነብይ መሆን አያስፈልግም፡፡ ስለዚህ ዝምታው ተሰብሮ፣ የታሰሩት ተፈው እና TPLF ወደመሀል መቶ ፍርጥርጥ አድርገው ተወያይተው ግልፅ የፖለቲካ አቅጣጫ ካላስቀመጡ ከ10-20 አመት በኋላ (የውም ብልፅግና ካሸነፈ)ይብላኝ ለአማራ(በተለይ ከክልሉ ውጭ ላሉ)
@user-cr3yy3wc3g
@user-cr3yy3wc3g 10 месяцев назад
yethioipaia jegina
@ethiopia6230
@ethiopia6230 2 года назад
ሠላም ለኢትዮጵያይሁን
@shebawian5074
@shebawian5074 3 года назад
ቲም ለማ እቤቱ ነው በኦሮሚያ ክልል የሚኖሩ አማራዎችን እያፀዱ እያስፈጁ ከወንበርተኞቹ ከነዐብይ ጋር በአቀዱት ዕቅድ መሠረት ፣አፅድቶ ሲጨርስ እርሱም ከቤቱ ጀዋርም ከእስር ቤት ወጥተው ቦታቸውን ይይዛሉ፣ግን ፈጣሪና የንፁሃን ደም ይፈርድባቸዋል ይቀድማቸዋልም ።
@ambayeambo4629
@ambayeambo4629 3 года назад
ሁሉም ነገር በመረጃ ሲደገፍ ጥሩ ነው ። ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ለስብሰባ ላይ የተቀመጡት ተሰብሳቢዎች ፤ ስለ ኦቦ ለማ መገርሳ ስለጠየቁት ጥያቄም ሆነ ተሰጠ ስለተባለው መልስ ስትሰሙ ምን ተሰማችሁ? ተሰብሳቢዎቹ ጠቅላይ ሚኒስትሩን " ስለምን ኦቦ ለማ መገርሳን ገሸሽ አደርካቸው " ? ብለው ጠየቁ አለ። ጠቅላይ ሚኒስትሩም ሲመልሱ " ስለምን የአንድ ግለሰብ ጉዳይ ያሳስባችኋል ? እኔ ለኦሮሞ ህዝብ ታግየአለሁ። ለኦሮሞ ህዝብ እየሰራሁ ነኝ። ኦሮሞ ይህችን ሀገር ለመቶ አመታት እንዲመራ እየሰራሁ ነኝ። ከኔ በላይ ለኦሮሞ ህዝብ የሰራ የለም። ከፍተኛ ደመወዝ በሚያስገኝ በUNPD ድርጅት ውስጥ ከ85% በላይ ያስቀጠርኩት ህዝብ ኦሮሞ ነው"። ብለዋል ተብሎ ሰማን። የዚህ ዝግጅት አቀራቢው ፤ እዚህ ላይ "በአሉ" " አሉ" ተብለው የተሰሙትን ልብ አንጠልጣይ ወሬዎች በቪዲዮና ኦዲዮ ወይም በኦዲዮ ብቻም ቢሆን ሊያሰማን ይችል ይሆን ? ስለ ሺመልስ አብደላ "የፖለቲካ ቁማር" ወሬ በአውዲዮ እንደሰማነው ማለቴ ነው። ዛሬ አንድ ነገር በመረጃ ካለተደገፈ እውነትም ቢሆን ማስጠርጠሩ አይቀሬ ነውና አዘጋጁ የተሰብሳቢዎቹን ጥያቄና የጠሚሩን መለስ በመረጃ አስደግፎ እንዲያሰማን እጠይቃለሁ። ይህን ማደረግ ካልቻለ ለወፊት በሚያቀርባቸው ዝግጅቶች ላይ እምነት የማይኖረን መሆኑንም በዚህ አጋጣሚ ለርሱ ሹክ ለማለት እንወዳለን።
@nigushamde6675
@nigushamde6675 3 года назад
tikkl progmam akirabiw hulim tichit bicha new yemiyakerbew chelemtegna new
@globalcitizenethiopia3617
@globalcitizenethiopia3617 3 года назад
Welcome the emerging journalist! Is it Oromuma or being an Ethiopian addiction? For them the first is practical.
@yaleletworku4962
@yaleletworku4962 3 года назад
ድሮስ ይህ ከተማ ፈር ከተማ ያፈርሳል እንጂ ከተማ እንዲገነባ በየትኛው አይምሮው አስቦ ይተገብረዋል!!!
@mamyyosab4756
@mamyyosab4756 3 года назад
ከአሜሪካ ወደ አረብ አገር የሚመላለሱት ለምንድነው እስኪ ጠይቁሉን?
@suzanmuhammed9643
@suzanmuhammed9643 3 года назад
Big love to lamichu
@BbBB-yv8vy
@BbBB-yv8vy 3 года назад
መቸ የምንጨነቅለት ተጨናቂ ዜጋ ጠፋና የአገር አጥፊ ጠባቦች ጠፉ ብሎ መጨነቅ አያሳስበንም። ሽመልስ ተንኮል ሳይሆን ልቅነት ነዉ። ይልቅስ ተንኮለኛዉ ከደደብነቱ በተጨማሪ ምህረት የለሹ ብአዴን ነዉ።
@anmittebege7876
@anmittebege7876 3 года назад
ለአቶ ለማ መገርሳ ምንም ይሁን ምን ክብር አለኝ ።
@fasake5953
@fasake5953 3 года назад
👍
@--eri-boy9248
@--eri-boy9248 3 года назад
ኣሁን ራሳቹሁ የት ናቹ??
@semira132
@semira132 Год назад
Laman lamin yaalabat atinagrunim?
@genetmengeshahut4496
@genetmengeshahut4496 3 года назад
Lamma 💚💚💚💚💚💚
@user-er7ie7cr3q
@user-er7ie7cr3q 7 месяцев назад
Dr Lemma intebkihalen
@muradnumber7825
@muradnumber7825 Год назад
Welcome.
@fryatgaym3725
@fryatgaym3725 3 года назад
እንኮን ኣደረሳቹው ለ ቁም አስረጅ መሆን
@user-rm3uh1ig8y
@user-rm3uh1ig8y 3 года назад
ለማ ተመለስና ኢትዮጲያ አስተካክሉ ለውጡን አጥታቹህ ለምን ወደሆለ አትመለስ ሰው ምግዜም ተሳሳች ነው ስተታችንን ማወቅ አለብ የኢትዮጲያ ብርቅየ ልጆች ተው አትብላሉ ተጋግዘን እንውጣ ነገጥለንው ልንሄድ አትበጣበጡ አይጠቅምም እንተወው ሰው ብዙ ይላን አንተ ትክክለኛውን ኢዘህ ተጎዝ ወደፊት
@zaharasavery1508
@zaharasavery1508 3 года назад
ለማ የሚባል አሸባሪ ጆኖሳይደር ይጨርስሐል አዎ ጋላ ከሖንክ ልትክበው ይገባሐል ግን ኢትዬጵያዊ ነኝ የምትል ለማ ተመልሶ ከመጣ ከሽመልስ ጋር ሖነውየሚፈጥሩት እልቂት ማንም አያቆመውም ለማየት ያብቃችሑ።
@tezazubireda3706
@tezazubireda3706 3 года назад
While I appreciate for the concise news compilation and presentation, I would like to suggest to change the highlighting music/sound as it is too dizzying and irritating. I don't think you want us to feel so. Regards!
@falmaadangufans3146
@falmaadangufans3146 2 года назад
wowo lema yenya jegnaa nuriliny
@user-ry4tb2xq5o
@user-ry4tb2xq5o 3 года назад
ለማ ለሰው ውዳሴና ለጆሮ ደንታ የሌለው ሰው ነው፡የአቋም ሰው ጀግናው ታሪክህ ዘላለም ይወደሳል፣ይነገራል።
@jimmaabbajifiraoromoojimma8624
@jimmaabbajifiraoromoojimma8624 3 года назад
Free lamma magarasa
@kenndyfeten9831
@kenndyfeten9831 2 года назад
የለማ ታሪክ እና የአማራ ክልል የነበርው አባርር
@Hana-3838
@Hana-3838 3 года назад
የየየየየ ጉድ ሑለታችሑም በውሸት የተሞላችሑ ናችሑ አትጣሉም አላምንም ነገ ትመለሣለሕ እባብ ሢመጣ ድምፅ የለውም በላይክ
@BBTB-dj7tc
@BBTB-dj7tc Год назад
የትም አባቱ ይሁን!
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 3 года назад
አደገኛወው የካብ እባብ ሸመልሰ አብዲሳ ቀጣዩ ድብቅ ጨዋታው ምን ይሆን??!
@shimoy1473
@shimoy1473 3 года назад
እትዮ ፎርም የዘመኑ እዉነኛ ጋዜጠኛ አተ ብቻ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@nigstbefkadu3703
@nigstbefkadu3703 3 года назад
ህዝብ ጆይ ኢረ ኣቲታለሉ ውስናው የኣማራህዝብ ኢሊቂት ዋናሽመልስና ለማ ናቸአ ለማ ኣንገት ገፍ ኣገር ኣጥፍ ይባል የለ
@bekeamare853
@bekeamare853 3 года назад
ከቡር. ለማ መገገሳ ናቸዉ
@jaguarrotschild364
@jaguarrotschild364 3 года назад
Abiy shintam leba . Egzabeher ye ejiken yest
@user-dy6ls1to8l
@user-dy6ls1to8l 3 года назад
ኢትዮጵያዊነት ሱስ ነው እያሉን ሡሡ ሢለቃቸው የተሠወሩት ተሠወሩ የቀሩት ጦር አዘዙብን
@gezahegntekilu3104
@gezahegntekilu3104 3 года назад
ዛሬ ከ አፋር ክልል አይሳኢታ ከተማ፣ ታናሽ ወንድሜ ሙሉጌታ ተክሉ የተባለ ወጣት፣ ትግሬ ቨመሆነ ብቻ ጁንታ ተብሎ ከሚሰራበት የራሱ ጋራጅ ላይ በ ፌደራል ፖሊሶች ታፍኖ ወደ ሰመራ ፖሊስ ኮሚሽን ተወስዷል፣ ነገ ወደ አዋሽ አርባ ከ ሌሎች ተጋሩ እስረኞች ጋር አብሮ ሊወሰዱ ነው። ከእስረኞች መካከል የሎጊያ ናዝሬት ሆቴል ባለቤት ወ/ሮ ዘነበች አብርሀ ትገኝበታለች። እባካችሁ ምን እየተደረገ ነው!!? እስኪ ዘግቡልን።
@user-ly3xo1lg4d
@user-ly3xo1lg4d 3 года назад
ብልግና ይፈሮሳል
@okdf6826
@okdf6826 3 года назад
አብይ እስስት ዝግምተኛ ቢሆንም ቅሉ ደግ አደርገ ለዚ አጨብጫቢ ህዝብ።
@afrihome3945
@afrihome3945 2 года назад
አቡነ ማቲያስ "አትምጡ ስንላቸው መጥተው አስደበደቡን" ብለዋል|ማወዛገብ የጀመረው የኢትዮጵያ የቀጣይ ዓመት ምርጫ|ሬዲዮ ጣቢያው ተዘግቷል።" በ 👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-T5NxFYmo9dU.html
@forever4883
@forever4883 3 года назад
The biggest default in politics is handing a life support to traitor .
@user-rc2hj1ce3f
@user-rc2hj1ce3f 29 дней назад
እውነት ነው አንተ እውነተና 🇪🇹👈
@leylaahussen2290
@leylaahussen2290 3 года назад
Lama❤💚❤💪💪💪💪💪💪💪💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
@duressotesso3082
@duressotesso3082 3 года назад
የለኮሰው እሳትማ ለውጥን ለማምጣት ነው መልሶም ካነደደው ከሱ ላይ ስወርድ ለሚወርድበት ለዛ ሰው አወዳደቁ ከባድ እንደሚሆን እሙን ነው
@adisguta184
@adisguta184 3 года назад
እኔ በጣም የሚገርመኝ ነገር ቢኖር የጀነራሉ ነገር ነው እሳቸው የመከላከያ ጀነራልናቸው የብልፅግና በጣም ያሳፍራል ይባስብለው ስለብልፀግና ሽጣቸውን ገትሮረው እዲሲሉ ስምቼ ተስፋ ቆረጥኩ ብልፅግና ገና ሁለት አመቱነው አይወድቅም ሲሉ አዘኩኝ
@mnflove7911
@mnflove7911 3 года назад
@@adisguta184 እነ ብል ምኑ ይገርመል ኦኔግ የምበል የበሰባሠ አ50 አመት ኦሮሞን ነፀ አዎጠለዉ የምል ሀገር ለመፍረስ የምጥር ፐርት ሀገሪ ይመረል ልል ነዉ የተፈለገዉ ሥቀጥል ትግረይ ክልልን መሻሸግያ አርጎ የዘር መጥፈት ዘመቻ የምየዘምት ሀገር የምበዘብዝ ለ30 አመት በእሀድግ ጉያ ተደብቆ ህዝብን ሀገርን ሥበዘብዝ የኖረን ህወሀትን ልየሞግሥ ነዉ እንዴ? በቀ ብልፅግነ የአንድ አብይ ፐርት ምርጨ ሠይሆን የመለዉ የእትዮጵየን ምርጨ ነዉ ህዝብ ሠየመርጥህ የህዝብ መርነኝ የምል ስግብግቡ ጁንታ የዝጎችን ደም መፍሠስ ከቀዬዉ እንድሰደድ የሴረዉ ሤረ በጥቅቱ የተሰከለት ይመስለል ግን እንደሠበዉ ሠይሆን ስቀር የህዝብን ልመት መጥፈት አረ በሌበ ከምሞገሥ ከብልፅግነ ልሰደብ
@husseenmahammad8127
@husseenmahammad8127 2 года назад
Husseen Mahammad
@liealies248
@liealies248 3 года назад
ለማ ጥሩ ሰው ነው ስረው ስባጣባጥ ቆም አለ ጫክኖ ህዝብ ስጣብቅ ስጣብቅ ወሬው ስጋለባበጥ ቆራጥ አቃም ይዞ ካረማ አዳምጡ ለእትዮጵያ ዬምሆን እንዳዝ ስካን ብሎ ለሃጋር ያምያስብ አለህ ይርዳዉ
@sabellamkf5737
@sabellamkf5737 3 года назад
ኦቦ ለማ መገርሳ will always have a place in our heart and mind. It is his legacy we will treasure for the rest of aour lives and tell our children. Pray to God be with Mr. Lema we miss him
@ephremhagos6711
@ephremhagos6711 2 года назад
Bravo
@ephremhagos6711
@ephremhagos6711 2 года назад
Amen
@wondwossendemissie6513
@wondwossendemissie6513 2 года назад
ሲፋቅ ባዶ ነው ሱስ ለሱ ጠ/ሚ መሆን ነው
@shsghshsb
@shsghshsb Год назад
E.feromee.hawcaa.meedeyaa.enewadahlln
@Sarbet888
@Sarbet888 3 года назад
I might disagree with ato Lemma, but a million times, I have more respect and trust for Ato Lemma than Shemelese.
@hgggg3388
@hgggg3388 3 года назад
አብይን እግዚአብሔር ይርዳዉ።
@tsigecorvaisier5233
@tsigecorvaisier5233 3 года назад
Lema ye oromuma yemiyakayhdwe esu new gezbe saysera eytekfelwe
@asiacappuccino6137
@asiacappuccino6137 3 года назад
እንኳን ደህና መጣህ
@diboramathiwos9607
@diboramathiwos9607 3 года назад
Thanks bro
@TofiqAbdisaa
@TofiqAbdisaa 9 месяцев назад
Wowo lamma magarsa Baga nagayan galte
@meronfishaye2003
@meronfishaye2003 3 года назад
ለማ ደካማ ነው ያሁላ የህዝብ ድጋፍ ይዞ መጠቀም ኣልቻለም የከሰረ ፖለቲከኛ
@zulfamuktar4333
@zulfamuktar4333 3 года назад
ማመን ይጐዳል ማመኑነው ለዚህ ይብቃው
@abdifuture8305
@abdifuture8305 3 года назад
Btm yasazinal ethiopoawinat indazi miyarag kahone yikribign
Далее
Bike vs Super Bike Fast Challenge
00:30
Просмотров 18 млн
Sigma Girl Pizza #funny #memes #comedy
00:14
Просмотров 1,7 млн