Тёмный

Ethiopia - ድርድሩ በ3ኛ ወገን ተጀምሯል፣ የአዲስ አበባ ባቡር ሊወገድ?፣ እነዶክተር አሸብር በአዲስ አበባ፣ ህወሃት ከባድ ማስጠንቀቂያ ደረሰው 

Feta Daily News
Подписаться 862 тыс.
Просмотров 133 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

9 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 77   
@meserettekeste7096
@meserettekeste7096 28 дней назад
በጣም ያሳዝናል እስፖርተኞቹ ላይ ወደ ሀገራቸዉ ሲገቡ አንዳቸዉ ላይም ያሀገር ባንዴራ የያዘ የለም ያሳዝናል 🇪🇹
@HavtamuMelese
@HavtamuMelese 28 дней назад
በሽገር ከተማ ዬተዘገበዉ መረጃ በጣም እዉነት ነው መኖር አልቻልነም ድሃ መክፈል አልችልም ሲል እስራትና ድብደባ እዬደረብን ይገኛል
@user-hh3sd6ex1w
@user-hh3sd6ex1w 28 дней назад
ደልላአማራፋኖዬ 😘❤️💛💚💪💪💪💪💪
@EmyaShataw-lp3tc
@EmyaShataw-lp3tc 28 дней назад
ወይ ዘድሮ አለ ኤፍሬም ታምሩ በዝህ ስሀት ነበር መዝፈን የነበረበት😢😢
@biniamassefa1550
@biniamassefa1550 28 дней назад
አይደለም ለሌላ ሃገር ስደተኛ ለዜጎችም የማትጠቅም ሀገር 😢😢😢😢
@legantegkidan8989
@legantegkidan8989 28 дней назад
እኛ የሚያዛልቀን የአሰብ ወደባችንን መልሰን መገኘት ነው
@legantegkidan8989
@legantegkidan8989 28 дней назад
የአዲስ አበባ ባቡር በተለይ ከሲኤምሲ እስከ መገናኛ ወይም ባምቢስ በፒላር እንደ አበዮት አደባባይ መሠራት አለበት።
@AaSs-nj2kr
@AaSs-nj2kr 28 дней назад
ሠላም ለሀገራችን ለኢትዮጲያ❤❤❤
@Leyou-Fact
@Leyou-Fact 28 дней назад
ምንድነው የምትጠቀመው ካርታ ? አዲስ አበባን ለምን ኦሮሚያ ውስጥ ማካተት አስፈለገህ ። ለዛ እኮ ነው የኔ ነው ውጡልኝ የሚሉት 😢😢😢
@asfawabebe9035
@asfawabebe9035 28 дней назад
ባቡሩ በጣም ለህብረተሰቡ አገልግሎት ይሰጣል።ከሚወገድ ሌላ መፍትሄ ቢደረግ መልካም ነው።
@ephremephrem9413
@ephremephrem9413 28 дней назад
ባብሩ የማያስፈልግ ነው ከሆነም ምድር ውስጥ ነው መሆን ያለበት
@ja-ge6498
@ja-ge6498 28 дней назад
ባቡሩን ከማሳደግ ይልቅ ለማንሳት ዳር ዳር ማለት
@user-bb9ic1lb2i
@user-bb9ic1lb2i 28 дней назад
ቱርክየ ከሶማሌ ጋር ባደረገችው ኢኮኖሚና ወታደራዊ ስምምነት መሠረት በጎረቤት አገራት መካከል ሰላም ያስፈልጋታል ። ከወታደራዊ ስምምነት ባሻገር በሶማልያ የባህር ክልል ነዳጅ ሃብት ፍለጋ እቅድ አላት ።
@ephremephrem9413
@ephremephrem9413 28 дней назад
ባብር መንገድን አንስቶ ሀይ ወይ ወይም ባስና ታክሲ መሄጃ ቢሆን ከብዙ አንግል ሲታይ ጥሩ ነው አንድን መንደር ከአንድ የለያየ
@ShalekawZelek
@ShalekawZelek 28 дней назад
ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ይሁን 💚💛❤️🔥💪🐯👑✅👌 አንድ አማራ 💪👍🔐 አያገባንም ቲፈልጉ ገደል ድግቡ
@amanmate659
@amanmate659 28 дней назад
😛😛😛😛😛 dele ba milase
@meheretfuchs4724
@meheretfuchs4724 28 дней назад
ምላስህንሸን እባብ ይጎልጉለው 😢
@BatalhimBatelhim
@BatalhimBatelhim 28 дней назад
ዋው
@neamen9498
@neamen9498 28 дней назад
ሰውየው ኣብዷል። ባቡሩ እንዴት ኣድርጎ ነው ከተማውን ያበላሸው። የትራንስፖርትን ችግር ቀንሷል። ሰው ሰራሽ እንደመሆኑ መጠን ሁሉ ጊዜ ጥገና ያስፈልገዋል። ኣህያ ኣይደለም። ለዚህ መካኒኮች ማሰልጠን ብቻ ነው መፍትሔው። ማፍረስ መፍትሔ ኣይደለም።
@nebatube3260
@nebatube3260 27 дней назад
ሰውዬው በማፍረስ በሽታ ተጠምዷል
@BefekaduBekele-q2k
@BefekaduBekele-q2k 28 дней назад
የሸገር አስተዳደር የሚፈፅሙት ግፍ እጅግ ያስመርራል ። ዜጎች ከህግ ውጭ የሚጠየቀው ክፍያ ሳያንስ የ 2016 በከፈልን በ ስምንተኛው ወር የ2017 እንድንከፍል እየተገደድን ነው ። አመት ባልሞላ ግዜ ሁለት ግዜ ክፍያ ?? የሚመለከተው አካል መፍትሔ ቢሰጠው መልካም ነው ።
@Laugh_village
@Laugh_village 28 дней назад
ድል ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ 🇪🇹
@teddygirma5135
@teddygirma5135 28 дней назад
ባቡር የድሆች መጓጓዣ ስለሆነ አይፈለግም !!
@legantegkidan8989
@legantegkidan8989 28 дней назад
ቱርክ ምን አገባዉ ሁልጊዜ ኢትዮጵያ የወደብ ጥያቄዋን የሚቃወመው
@etakiya1740
@etakiya1740 28 дней назад
ሱሊሊታ ለስፖርት ለቀዪመስቀል ለሚንሻ ለፅዳት
@Micky-n4i
@Micky-n4i 28 дней назад
ይህ ሰርአተአልባኛው አካል ከኢትዮጵያ የፖለቲካ መደርክ እሰከ መጨረሻው መወገድ ነው ያለበት ዘራፊው ድርጅትን እሸርሩ ማለት ምን ያሰፈልጋል
@selfekermoteku3032
@selfekermoteku3032 28 дней назад
የኮዬ ዜና የተሟላ ዜና አይደለም ግብር አከፋፈሉ ከአዲስ አበባ ሶስት እጥፍ ነው የሚከፈለው በተጨማሪ ከነሐሴ 15 ካሳለፍክ እንደገና ሶስት ሺህ ብር ትቀጣለህ ባለፈው አመት አዲስ አበባ የስድስት ወር ሲያስከፍል ኮዬ ግን የአመት ነው ያስከፈሉት በዛ ላይ አንድ የመብራት ቆጣሪ ለ70 እየተጠቀምክ ..ጤና ጣቢያ የሕክምና ባለሙያዎች የሌሉበት ት/ቤት የሌለበት በዛ ላይ ለቆሻሻ 100 ብር እንደገና ለልማት የተቀመጠውን ብር ኮሚቴ እያስጨነቁ ብር ከቤተክርስቲን ብር አምጡ ብለው ከእያንዳንዱ ቤተክርስቲያ 25,000 ብር ተቀብለዋል ተፅፎ የማያልቅ ብዙ ችግር በሸገር ሲቲ
@user-kz7mu2vz9j
@user-kz7mu2vz9j 28 дней назад
ከግባኤው ብቻ ሳይሆን ከድርጂቱ ልበርሩ ነዉ
@mesfingebreegzabier2558
@mesfingebreegzabier2558 28 дней назад
ፉርጎውን ማራዘም ለምንድን ነው የማይቻለው ?ደሃ ወገንን ቢረዳ፣
@Fikru1948
@Fikru1948 28 дней назад
✌🏻🇪🇹 Bisot YeWeledew Hizbawi - Amhara FANO 🇪🇹✌🏻
@tarikuabera4343
@tarikuabera4343 28 дней назад
ድሮ እኮ መነፅር ስትገዛ የመነፅሩን መስታወት ለመወልወል ለማፅዳት በደንብ የለፋ ከውሻ ቆዳ የተሰራ ለማፅጃ ተብሎ ይሰጥ ነበር ይህንን የተረሳ ነገር ለማነቃቃት ይሆን ወይስ ለአሁኑ ትውልድ ለማስገንዘብ ነው?
@TryutrGt5uu
@TryutrGt5uu 28 дней назад
ሰላም ለሀገራችን
@zebidartube
@zebidartube 28 дней назад
47 😂 ኬኒያ 17 ተኛ ደረጃ ይዛለች። ነጋዴው ንግድ ፍቃዱን በመመለስ አማራጭ መንገዶችን መፈለግ ይኖርበታል
@user-mv5ch9vg1v
@user-mv5ch9vg1v 28 дней назад
አብቹ አዲስ አበባን ብቻ ሳይሆን ኧረ እኛንም ፈልገን መብራት የለ ኔቶርክ የለ 😢ጀውሀ እና አከባቢዋ
@GezuDesalegn
@GezuDesalegn 28 дней назад
ድል ለኢትዮጵያ
@ermeyasmekonnen6700
@ermeyasmekonnen6700 28 дней назад
ሀዋሳ ከተማ መነሐርያ ክ/ከ ሚሊኒየም ቀበሌ መታወቂያ ለማውጣት 200 ብር ካስከፈሉ በኋላ የሚመጡ እንግዶችን ለመቀበል አዋጡ እያሉ ይገኛሉ።
@fekerteh974
@fekerteh974 28 дней назад
ለቡም ያለአግባ እየዘረፋነው ያከራይ ተከራይ እየተባለ ከግብሩ በላይ 20,000.00 /ሃያ ሽብር ብር እያስከፈሉ ነው
@aregahailu2487
@aregahailu2487 28 дней назад
Yes very sad
@user-zw7rh4dv4b
@user-zw7rh4dv4b 28 дней назад
esey ybelewu ye ethiopia hizibma siyasewu new
@husseniwako-sf1bv
@husseniwako-sf1bv 28 дней назад
❤❤❤❤😢🎉
@DanielWorku-bh6vq
@DanielWorku-bh6vq 28 дней назад
ዝም ብለህ ትተረተራለህ:: ስለ ህዝብህ ሰቆቃ አታወራም ይልቁን ምን አገባህ ስለ ህወሐት? የትግራይ ህዝብ ጉዳይ ነው አይመለከትህም:: ጉባኤው መክፈቻ ስነ ሰርአት ተጀመረኮ ማነው የሚያስፈራራው ደሞ ይሄ የሚዲያ አረፋ ነው:: የትግራይ ህዝብ አይንበረከክም ሆድህን ይቁረጥህ
@aregahailu2487
@aregahailu2487 28 дней назад
Prosperty members are heynas
@BezawitTeshome-iq4wj
@BezawitTeshome-iq4wj 28 дней назад
መለስ ፈጣሪ አምላክ በገነት ያኑርልን ሰለኢትዮጲያ የማይደራደሩ የፈለገ አካል በሚኖር ውይይት አሳምኖ እንጂ አሰልፈው የሰጡበት ጊዜያት አላስታውስም አንድ ወቅት የስሪት ዘመናቸው ሰላለፈባቸው አውቶሞቢል በፖርላማ ይወገድ ለቀረበው የአሁኑ የኦሎምፒክ ሊቀመንበር ጥያቄ ፊታቸውን አዙረው ከአንድ መኪና ጀርባ ስንት ቤተሰብ ይተዳደራል ቆጣ ብለውነብስ ይማር ከሳሪስ አሰከ መርካቶ በብር 20ደርሶ መልስ ሰርተን የምንገባው በእኚህ ቀደምትጠቅላይነው አሁን አበባ ሊተከልበት በቁንፅል ምክንያት ማሰወገድ ለእኔ ጥፍት ነው እባካችሁ።
@AyeleAtilaw-c3t
@AyeleAtilaw-c3t 28 дней назад
አይ ሲኦል የሆነች ኢትዮጵያ ለሱዳኖችም አልሆነች😊
@surafelmulugeta1537
@surafelmulugeta1537 28 дней назад
በኮዬ ፈጬ ያለውን ነገር ፌዴራል መንግስቱ ማየት አለበት ህዝቡ እየተማረረ ነው
@yohannesfrew7146
@yohannesfrew7146 28 дней назад
የአድዎዋች አሮጌዎች ነብሮች የሥልጣን ጥም
@AddisHailu-no8qz
@AddisHailu-no8qz 28 дней назад
ገና የኮቴ ትባላለክ እሱ ይገርምካል
@Bona-nl3de
@Bona-nl3de 28 дней назад
Dill lamakalaya
@ShimelesAbebe-vo3ib
@ShimelesAbebe-vo3ib 28 дней назад
የሸገር አሰተዳደር ጉዳይ መንግሰት ካለ መፍትሔ ይሰጥ
@Oumeir-r7h
@Oumeir-r7h 28 дней назад
ፈታ ዴይሊ ተወዳጅና ተመራጭ ታማኝ ምርጥ ሚዲያ❤ ማሻ አላህ
@yeshi-i1n
@yeshi-i1n 28 дней назад
Yeish
@kibromgebrekidan7947
@kibromgebrekidan7947 28 дней назад
4 medaliya sebsiben telaleh agegnine atilim 100 yagegnih asimesilkew
@sitotashagre1219
@sitotashagre1219 28 дней назад
የኮቦልቻው ውሻ ገፈፋ የአእምሮ ችግር ያለበት ነው።
@dessieassefa945
@dessieassefa945 28 дней назад
ማሽቃበጥ ያምርባችሁል አጨብጫቢ ነኝ የሚለዉን ዘፈን ተጋበዙ ሻታ ደይሊ መዳሊያዉን ሰብስበው ወይም አግበስብሰው መጡ እንጅ ፓፓፓፓፓ
@Tybatube
@Tybatube 28 дней назад
አስላም አሌይኩም ቤትሰብ ደምሩኝ እህቶች ነኒ በማደም ኩሸና ነኒ😢😂❤
@hailunigussie4177
@hailunigussie4177 28 дней назад
አይ ኦረሙማ! ሰላም የማያመቻችሁ፣ በዘበት እጃችሁ የገባዉን የኢትዮጵያ አሠራር በብልህነት ማስተናገድ ተስኖአችሁ የቀለዳችሁበት ሕዝብ ክንድ እንኳን ሐማየት አበቃችሁ።
@user-xh4dp6ij4r
@user-xh4dp6ij4r 28 дней назад
ህወሀትን በቃል ማስጠንቀቅ ቀላል ሊሆን ይችላል ፣ ከዛ በዘለለ ግን ፡ ብልፅግና ህወሀትን ያክል ጡንቻ ስለሌለው የትም አይደረስም ። 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l 28 дней назад
ባለጌ ወይዘሮ ሜላተወርቅ ኃይሉ በል
@yhhih3709
@yhhih3709 28 дней назад
አብዪ፣ከእዉነት፣፣፣ዉሸትዪገድምበታል፣፣ለምን ቀጣፊና፣፣ወራዳሰለሆነ፣፣ሰፈጠር፣፣በዉሸትየመጣመንግሰትነዉና
@yhhih3709
@yhhih3709 28 дней назад
አብዪ፣፣በግልፀሂዶ፣፣አያቅም፣፣በዉሸተና ወስጥለወሰጥ፣፣መሂድነዉ፣፣፣የአብዪእዉቀት
@terameddamte3255
@terameddamte3255 28 дней назад
ብርሃኑ ጂሎ ወደ ሲኦል
@negaaraya6811
@negaaraya6811 28 дней назад
ደ/ር ኣብይ፡ ብዘለዎ ናይ ሓሶት ተውህቦን ግጉይ መርገጽን እዮም ምስ ደ/ር ኣብይ ገጽ-ንገጽ ክዘራረቡ ዘይደልይዎ ዘለዉን። ምኽንያት፡ በቲ ሓሶቱን ገይግኡን ኣረኣእይኡን መሰረት ንኹሉ ሓሶቱን ገይግኡን ኣብ'ቲ ርክብ ክገልጽዎን ከቃልዕዎን ስለዝኽእሉን፡ በዚ ምኽንያት ካኣ'ቲ ዘተ ክቋረጽ ኢሎምን እዮም ኣብይ ኣብ'ቲ ዘተ ክቕውርብ የብሉን ኢሎም ክኽልከል ገይሮሞ ዘለዉን። ስለ'ዚ እዮም ካኣ መራሕቲ ሶማልያ ምስ ኣብይ ገጽ-ንገጽ ክዘራረቡ ዘይደልዩ ዘለዉን።
@YaaLij
@YaaLij 28 дней назад
Tultula
@teka1528
@teka1528 28 дней назад
ANTE BESBASA!! TAX MEKFEL GEDTA NA!! MIN AGEBAH FETA!!
@dessieassefa945
@dessieassefa945 28 дней назад
ማሽቃበጥ ያምርባችሁል አጨብጫቢ ነኝ የሚለዉን ዘፈን ተጋበዙ ሻታ ደይሊ
@Tadessekfele
@Tadessekfele 28 дней назад
እናትህ ትበዳ
@user-kz7mu2vz9j
@user-kz7mu2vz9j 28 дней назад
ማን እወቅልን አለው አሽቃባጭ
Далее
Alemneh Wasse የዩክሬን ጦር #ላሽቋል!
17:44