Тёмный

Ethiopia :- ዶሮ ወጥ በሌሊት ለምን ? | ቄጠማ,ድፎ ዳቦ ለምን ? | doro lelit lemin yibelal? | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube 

ዮናስ ቲዩብ - yonas tube
Подписаться 135 тыс.
Просмотров 27 тыс.
50% 1

#ethiopian_orthodox_sibket #ዶሮ_ወጥ #ዮናስ_ቲዩብ_yonas_tube
Ethiopia :- ዶሮ ወጥ በሌሊት ለምን ይበላል ? | ቄጠማ, ድፎ ዳቦ ለምን ? | doro lelit lemin yibelal? | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube
🔴⏩ ስለ ስርዓተ ስግደት ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ስርዓተ ስግደት ...
🔴⏩ ስለ አስራት በኩራት ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯ...
🔴⏩ ስለ ክርስትና ስም ጥቅም ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ክርስትና ስም ለ...
🔴⏩ ስለ ጭብጨባና እልልታ ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- የጭብጨባ | የሽ...
🔴⏩ ስለ መቋሚያና ጸናጽል ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- የመቋሚያ እና የ...
🔴⏩ በቅዱስ ቁርባን ዙሪያ ላላችሁ ጥያቄዎች መልስ ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ቅዱስ ቁርባንን ...
🔴⏩ ስለ ፀሎተ ፍትሐት ለመማር ከፈለጉ 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ፀሎተ ፍትሐት እ... ይጫኑ!
🔴⏩ስለ አምስቱ የግዝት በዓላት ለመማር ከፈለጉ 👇
🔵👉 • Ethiopia :- የግዝት በዓላት ... ይጫኑ!
🔴⏩ስለ ሰባቱ የፀሎት ጊዜያት መማር ከፈለጉ 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ሰባቱ የፀሎት ጊ... ይጫኑ !
🔴⏩ስለ መቁጠሪያ መማር ከፈለጉ 👇
🔵👉 • Ethiopia :- መቁጠሪያ ምንድን... ይጫኑ !
🔴⏩ስለ ዕጣን መማር ከፈለጉ 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ዕጣን ለምን ይታ... ይጫኑ !
🔴⏩ ስለ ስርዓተ ለቅሶ ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ስለ ሥርዓተ ቀብ...
🔴⏩ ስለ ዲያቆን ስለሚያገባት ሴት ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ዲያቆን ድንግል ...
🔴⏩ ሴት ዲያቆናዊት ለምን ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯ...
🔴⏩ ስለ ዳቤ አና ንፍሮ ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯ...
🔴⏩ ስለ ፀሎት እና ሥርዓቱ ለመማር 👇
🔵👉 • Ethiopia :- ፀሎት እና ሥርዓ...

Опубликовано:

 

3 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 140   
@yonastube
@yonastube 28 дней назад
አዲሱን ቻናላችሁን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ! youtube.com/@yonasmedia16 👆👆👆👆👆👆👆👆
@user-kc6sf5ln2k
@user-kc6sf5ln2k 28 дней назад
እንኳን ለብርሀነ ትንሣኤው በሰላም በሰላም አደረሳችሁ ።እንኳን በደህና መጣሽ በሉኝ የክርስቶስ ቤተሰቦች ለመጀመሪያ ጊዜ ትንሳኤን እያከበርኩኝ ነው ። ከእስልምና ወደ ኦርቶዶክስ የመጣሁት በዚህ አመት ነው
@yonastube
@yonastube 28 дней назад
እንኳን በሠላም መጣሽ
@maheletaberham3119
@maheletaberham3119 27 дней назад
Egzabhare yemesegen enkwa. Deena metashe
@zenawialem1927
@zenawialem1927 27 дней назад
እንኳን አደረሰሽ የኔ እህት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanatefara5751
@hanatefara5751 26 дней назад
እንኳን በሰላም መጣሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናልን
@user-zt8jc8ox9g
@user-zt8jc8ox9g 25 дней назад
❤❤❤
@user-fz1hj1ci8l
@user-fz1hj1ci8l 28 дней назад
ወገኖቼ እንኳን አደረሳችሁ ።በአሉን የሠላም የጤና የበረከት ያድርግልን ።አገራችንም ሰላም ያድርግልን።ወንድማችን ይሄንን አገልግሎት በጣም ደክሞ ነዉ የሚያዘጋጀው እኛ ደግሞ አገልግሎቱን 200,000 እናስገባ በርቱ።
@dgfzfyzgf8725
@dgfzfyzgf8725 28 дней назад
እሽሽሽ 👍👍
@Jennifer-uo4lr
@Jennifer-uo4lr 28 дней назад
Eishe
@tsigedesta7553
@tsigedesta7553 28 дней назад
ይህን ያህል ዘመን ስኖር ስለነዚህ ሁሉ አላውቅም። ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 28 дней назад
የቅድስት ተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለብርሐነ ትንሳኤው ዋዜማ አደረሳችሁ ለዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን👏👏 ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@bandaralharbi630
@bandaralharbi630 28 дней назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤
@user-ce5vh9wl6d
@user-ce5vh9wl6d 28 дней назад
🙏🙏🙏🙏🙏አሜን
@user-kp8pt4yp1c
@user-kp8pt4yp1c 28 дней назад
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሡሥ ክርሥቶሥ ትንሣኤ በአል አደረሣችሁ አደረሠን ለአመቱ በሠላም ያድርሠን❤❤❤
@zinabmohamammd3146
@zinabmohamammd3146 28 дней назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ኢትዮጵያ ቅድስት ቤተክርስቲያን ሰላሙን ይስጥልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 28 дней назад
እንኳን አደረሰቹዉ ዉድ የተዋህዶ ቤተሰቦች እንኳን ለብርሃነ ትንሳይ አደረሰቹዉ አደረሰን ❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እንኳን አደረሶት
@Selam2130
@Selam2130 28 дней назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሕይወትን ያሰማልን መምህር እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች በያላችሁበት መልካም በዓል ይሁንላችሁ ❤️🥰
@TemesgenBekele-eq2il
@TemesgenBekele-eq2il 28 дней назад
9 ሰዓት ዶሮ ይበላል... ሚሰራው ደሞ ከ6 በኋላ ተድያ ቅዳሴውን እናስቀድስ ወይስ ዶሮ ይሰራ ? ይሄ ነገር ጥልቅ ማብራሪያ ያስፈልጋል
@dawitgetachew4847
@dawitgetachew4847 28 дней назад
እግዚአብሔር ይስጥልን የአገልግሎት ጊዜያችሁን ይባርክልን🙏
@tigraymymather7597
@tigraymymather7597 28 дней назад
ፕ.ፖፕ ም
@uaeuae9553
@uaeuae9553 28 дней назад
አሜን፫በኡነት መምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏
@richseni123
@richseni123 28 дней назад
እንኳን አደረሣችሁ ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሡሥ ክርሥቶሥ ተንሣኤ ብዓል መልካም ብዓል
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 27 дней назад
እንኩዋን ለብረሀነ ትንሳኤ በሰላም በፀጋው አደረሳችሁ/አደረሰን ❤❤❤ ለወንድማችን ድንቅ ድንቅ ትምህርት ነው ከልብ እናመሰግናለን።
@user-xs2qq5ql4z
@user-xs2qq5ql4z 28 дней назад
አሜን✝️ አሜን ✝️ አሜን ✝️ አባታችን ቃለሂዉትን ያስማልን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🙏⛪️🏥✝️💔⛪️💔⛪️💔⛪️✝️🙏✅✅✅
@user-cn5sk9qd3y
@user-cn5sk9qd3y 28 дней назад
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
@sintayo155
@sintayo155 28 дней назад
እንካን አደረሰችሁ ቤታሰብ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏1
@user-st5jr5zq1j
@user-st5jr5zq1j 28 дней назад
አሜን 🌹🧡💞አሜን 💕🌹🧡💚አሜን🌹🧡💞 ክብር🌻🌿💟♥️ ምስጋና 🌹🧡💞ለእግዚአብሔር 💓💓♥️🌿💜🧡🧡♥️♥️💟♥️ተመስገን 🧡💞እንኳን💜❣️❣️❣️♥️♥️💟♥️ አደረሰን🌹♥️♥️🧡💞🌻🌿♥️♥️
@mazaadubai
@mazaadubai 27 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ባዕሉ የሰላም የፍቅር የአንድነት ይሁንልን❤❤❤❤❤
@user-ze1de1gp3q
@user-ze1de1gp3q 28 дней назад
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመዳኒታች ለየሱስ ክርስቶስ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-wv5mx7wy1s
@user-wv5mx7wy1s 27 дней назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕወት ያሰማልን ቸሩ አምላካችን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን❤❤❤
@sayedahmada6198
@sayedahmada6198 28 дней назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ አይዞን እኛንም በሰላም ለሀገራችን በሳላም አብቅቶን ከቤተቦቻችንጋ የምናከብር ያድርገን የቅዱሳን አምላክ ሀገራችንንም ፍፁም ሰላም ያድርግልን መልካም የትሳኤ በአል ይሁንላችሁ ይሁንልን
@fikrdebebe5603
@fikrdebebe5603 28 дней назад
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ⛪⛪⛪
@RyHj-vu4rx
@RyHj-vu4rx 28 дней назад
,እኳን.አደረሳቹሄ
@tigist835
@tigist835 27 дней назад
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ወድ የተዋህዶ ልጆች መምህረ እንኳን አደረሳችሁ ቃለሂወት ያሰማልን❤❤🙏🙏🙏🙏
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 25 дней назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰመያትን ያውርስልን ❤🙏
@hanadinku8031
@hanadinku8031 28 дней назад
ሁላችሁንም እንኳን አደረሳችሁ
@Hanacherya
@Hanacherya 28 дней назад
አሜን፫እንኳንአብሮአደረሰን🙏❤🙏
@user-kq1qe6xz3b
@user-kq1qe6xz3b 28 дней назад
Inkowon adarasachu ❤❤
@fyoridesta4317
@fyoridesta4317 27 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልን እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሰን የተዋሕዶ ልጆች
@sayiethiopia
@sayiethiopia 27 дней назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ድንቅ ትምህርት በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤❤
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 28 дней назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏♥️♥️♥️
@user-rg6jq5jt4p
@user-rg6jq5jt4p 28 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምኽራችን እንኳን ከደረሳችሁ❤
@hanatefara5751
@hanatefara5751 25 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@Sarah-oi2cm
@Sarah-oi2cm 28 дней назад
አሜን አሜን አሜን ውድየተዋህዶልጆች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ለምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋበረከቱን ያድልልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የሰማነውን የህይወት ቃል በልቦናችን ያሳድርብን ሀገራችንንሰላም ያድርግልን አሜን
@SamirawitTamiru
@SamirawitTamiru 28 дней назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-gk1ou5lk1d
@user-gk1ou5lk1d 28 дней назад
ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌿🌿
@user-zc4jn1dt4w
@user-zc4jn1dt4w 28 дней назад
ወድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ ቃለሂወትን ያሰማልን❤❤❤❤
@user-qw9xc5uz3y
@user-qw9xc5uz3y 28 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@birktisysay6313
@birktisysay6313 27 дней назад
ውድ የትዋህዶ ልጆች እንኳን አደርሳቹ
@najathasan9285
@najathasan9285 28 дней назад
የማርያም አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔህ አምላክ ልቦና ይስጠን
@shalushalu8859
@shalushalu8859 28 дней назад
በእውነት መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤
@user-ln3mt4mt7z
@user-ln3mt4mt7z 28 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን እንኳን አደረሰህ መምህራችን ከነቤተሰዎችህ በእውነቱ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ሰሌዳ ይጻፉልን እግዚአብሔር አምላክ 🙏🙏
@TsigeTsige-vn1md
@TsigeTsige-vn1md 28 дней назад
አሜን እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ያቆይልን 🙏
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 28 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን
@bitsatamare6712
@bitsatamare6712 28 дней назад
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን!❤❤❤
@mekedestube
@mekedestube 28 дней назад
በእውነት ወንድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውንም ያብዛልን 🙏🙏🙏ብዙ ነገሮችን አውቀናልና 🙏🙏
@wondwosenbogale4575
@wondwosenbogale4575 27 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን።
@user-uw7em7vp9h
@user-uw7em7vp9h 28 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 💚💛❤️🙏
@user-jk3vr3fj8i
@user-jk3vr3fj8i 27 дней назад
ቃለ ህይወት የሰማልን እና ዶሮ ስን ሰአት ነው መተረድ የለበት
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 25 дней назад
ይህን ፡ ሁሉ ፡ ዘመን ፡ የት ፡ ነበርኩ ፡ ቃሉን ፡ ሰለአሰተማርከን ፡ እናመሰግናለን ፡
@KarlKfoury
@KarlKfoury 28 дней назад
አሜን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ❤
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 28 дней назад
አሜንንን❤❤❤ ግሩም የሆነ ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@salesalamkasa6182
@salesalamkasa6182 28 дней назад
Ekaun aderesachu
@asekilemarayimeyimareyamli7205
@asekilemarayimeyimareyamli7205 25 дней назад
እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤❤❤
@user-ol7ww2ou7i
@user-ol7ww2ou7i 22 дня назад
Edacharenatu yekeri yebalani edaja ateyate sayeone amen amen amen kalehewate yasemalin 🙏 🙏 🙏
@manuel2445
@manuel2445 27 дней назад
Amen Amen Amen 💚 💛 ❤ Amen Amen Amen 💚 💛 ❤ Amen Amen Amen 💚 💛 ❤
@nnnnhhj1727
@nnnnhhj1727 28 дней назад
በዕውነት መምህራችንቃለ ህወት ቃለ በረከት ያሠማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን መምህራችን አንድ ጥያቄ አለኝ በዝህ ዙርያ እና ጥያቄ ብዙ ሰዎች ለምሳሌ አርብ ለልት 6 ሳአት ከሆነ ወደ ቅዳሜ ነው ምቆጥረው እያሉ ስጋ ምበሉ አሉ እንደዝሁ ዕሮብ 6 ሳዓት ስሆን ደሞ ወደሐሙስ ይቆጠራል እያሉ ስጋ ይበላሉ እና ለዝህስ መልሱ ምንድን ነው መልስ እፈልጋለህ ???
@saraabara8031
@saraabara8031 28 дней назад
እንኳን አደረሳችሁ ለምን አልከፍትም አለኝ
@yonastube
@yonastube 28 дней назад
ከ 5 ደቂቃ በኃላ ይጀምራል
@GetachewAsret
@GetachewAsret 27 дней назад
አባታች❤❤ቃለእይወት❤❤ያሰማልን
@astuworku7780
@astuworku7780 28 дней назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@edeniove4300
@edeniove4300 28 дней назад
Amen amen amen memhirachen kale hiywot yasmalen 🙏🙏🙏
@ashutube6458
@ashutube6458 27 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር
@HayatDemeke-hq4gp
@HayatDemeke-hq4gp 28 дней назад
ቃለሕይወትን ያሰማልን❤
@HayatDemeke-hq4gp
@HayatDemeke-hq4gp 28 дней назад
ቃለሕይወትን ያስማልን❤
@user-ov5mp5rd3t
@user-ov5mp5rd3t 27 дней назад
Amen❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-ov5mp5rd3t
@user-ov5mp5rd3t 27 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤ mimirachinkalhewetion yasemalin❤❤❤ yagilgiloti edimenybarkili🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@yohanishabite
@yohanishabite 28 дней назад
ፈጣሪ እሱን ከመካድ ይሰውረን❤❤❤
@BHRN.TG.12.19.
@BHRN.TG.12.19. 28 дней назад
❤❤❤
@FkRTFKRT
@FkRTFKRT 28 дней назад
amen amen amen kale eyoete yasemaleni
@user-fl5qb8zc9o
@user-fl5qb8zc9o 28 дней назад
መላ የክረስትና እምነት ተከታዮች እኳን ለጌታችን የተንሳኤ ባዕል አደረሳችሁ
@user-de2ub3fx1g
@user-de2ub3fx1g 28 дней назад
❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@solomonerifo629
@solomonerifo629 28 дней назад
እንኳን አደረሰን። አሜን አሜን አሜን
@user-de2ub3fx1g
@user-de2ub3fx1g 28 дней назад
አሜንአሜንአሜን❤❤🎉🎉❤🎉
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 27 дней назад
እንኳን አደረሳቹሁ ❤❤❤
@genettewelde4432
@genettewelde4432 28 дней назад
Amen Amen Amen
@tglove9496
@tglove9496 28 дней назад
አሜን አሜን አሜን🕯🕯🕯💙💜❤️🙏
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 27 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@dgfzfyzgf8725
@dgfzfyzgf8725 28 дней назад
አሜን፫ በእዉነት ዉድ መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን እንኳን አደረሳቹ አደረሰን🌻🌻🌼🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🌺🌺🌺🥀🥀🥀🕊🕊🕊🕊🕊
@mesitube8396
@mesitube8396 28 дней назад
ቃለህይወት ያሰማል ትልቅ ትምህርትነው
@senttube6014
@senttube6014 28 дней назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@AhmadNassri-jn8xm
@AhmadNassri-jn8xm 27 дней назад
እንኳን አደረሳቹ
@SsAa-iu4dp
@SsAa-iu4dp 26 дней назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤🙏
@user-oe5kg3bg8z
@user-oe5kg3bg8z 27 дней назад
ቃለ ህይወትን ያሠማልን! መምህር
@Banchy-jk4vk
@Banchy-jk4vk 27 дней назад
Kaleweten yaemaln🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 28 дней назад
Amen Amen Amen Enkuwan Aderesen Aderesachewu ❤❤❤
@alemhailu1706
@alemhailu1706 28 дней назад
Amen Amen Amen 🙏 🙏 🙏 ❤❤❤
@SenyTsegaye
@SenyTsegaye 27 дней назад
የምገሪምነው ቃለይወት ያሰማልን
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg 28 дней назад
Memehir kale hiwot yasmalen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 27 дней назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏❤❤❤❤
@tbeltsa9525
@tbeltsa9525 28 дней назад
Kale hiyiweti yasemalin
@user-nw7bo2hk8s
@user-nw7bo2hk8s 28 дней назад
Amen Amen Amen♥️♥️
@user-th5ru8nb9o
@user-th5ru8nb9o 28 дней назад
Aemem ekanadarschu🎉
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z 28 дней назад
ቃለህወት ያሰማልን
@etu9731
@etu9731 28 дней назад
ጰፆሙ በፊትስ አዘጋጅተን ለፋሲካ መጠቀም አይቻልም ወይ?
@Mekdi-rp9lf
@Mekdi-rp9lf 27 дней назад
አሜን አሜን አሜን
@edeniove4300
@edeniove4300 28 дней назад
Enqwan adrsen balew yeslam yetena yehunlen
@TekiMichael
@TekiMichael 25 дней назад
Kale hiwote yasemaln.
@HayatDemeke-hq4gp
@HayatDemeke-hq4gp 28 дней назад
@sofiaibrahim5075
@sofiaibrahim5075 28 дней назад
Amen🤲💒
@tktyemariam
@tktyemariam 27 дней назад
Memeher kale hiwot yasemalin !!!
Далее
Все мы немного Адриана 😂😂😂
00:11
100❤️
00:20
Просмотров 6 млн