Тёмный

Ethiopia: ገናን ከአርቲስት መሠረት በለጠ (ጉም ጉም) ጋር 

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ
Подписаться 266 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

#Ethiopia #Haletatv

Опубликовано:

 

9 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 29   
@SHEWATUBE
@SHEWATUBE 3 года назад
መሲ የኔ አንደኛ:: የሀገሬ ልጂ: የምኮራብሺ የሸዋ ነን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ::
@user-tv5sy9vo7o
@user-tv5sy9vo7o 3 года назад
መሲ የኔ ቆንጆ የኔ ጀግና የኔ ደርባባ በጣም ነው እምወድሽ ያኔ በ97 ታስረሽ ጠይቄሻለሁ አጋዚን የወያኔን ጭራ አስበቅለናል አረሣውም መሲዬ የገና ዛፍ ከዚ በኃላ እንዳሰሪ እኛን አይወክልም ጣኦት እንደማምለክ ነው ሣናቀው ያረግነው ይቅር ይበለን ለሚቀጥለው አመት የጌታ የተወለደበት ግርግም እኔ እገዛልሻለሁ እወድሻለሁ።
@somposompo1836
@somposompo1836 3 года назад
ውይ የገና ዛፉ እኛን አይወክልም የነጭቹ ተከታይ አትሁንኑ ለማንኛውም እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-cd8ho1zf8d
@user-cd8ho1zf8d 3 года назад
እኳነገርሽኝ አላቅም ነበር❤️❤️
@awakekalkedan4766
@awakekalkedan4766 3 года назад
ጥሩ ፕሮግራም ነው መሲ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እንኳን አደረሳቹ አባተ ስለ እንግዶችህ በቂ መርጃ ይዘህ ስለምትመጣ አደንቅሀለሁ በርታልን
@yeshitilayeshitila386
@yeshitilayeshitila386 2 года назад
100% ILOVE MESEYYYY
@salamyayo6955
@salamyayo6955 3 года назад
መሲ😍 ፍቅር👍 አቤት ድምፅ❤ የእኔ ማር❤❤ እጅግ በጣም እወድሻለሁ ❤❤❤💋ሺ ዓመት ኑሪልኝ😍😍 የእኔ መልካም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ🙏🙏🙏
@mulsam2011
@mulsam2011 3 года назад
እንኩዋን ደስተኛ ሆንሽ። መሸና የምትለዋ ዘፈንሽን በጣም እወዳታለሁ።
@metekzerihune3230
@metekzerihune3230 3 года назад
መስዬ ስወድሽ ኑሪልኝ የኔ ደርባባ
@mbd8317
@mbd8317 3 года назад
መሲ ንግስትዬ ስላነሳሽልኝ ደስ ብሎኛል አብሮ አደግ እህቴ ነበረች ለነፍሱዋ እረፍትን ይስጥልን
@kalkidanmuhaba8124
@kalkidanmuhaba8124 3 года назад
መሲ ድምጽሽ ስወደው
@belachewdemeke1594
@belachewdemeke1594 3 года назад
መሠረት፡ ድምፅሽ፡ ልዩ፡ ነው፡ ያገሬ፡ ልጅ፡ ነሽ፡ በርች፡
@authenticethiopianfood9010
@authenticethiopianfood9010 2 года назад
መሲ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@sebilishaseblishow3646
@sebilishaseblishow3646 2 года назад
Yene deribaba mesi
@user-xh9ov8xs4n
@user-xh9ov8xs4n 3 года назад
መሢየ እንኳን አደረሠሽ አደረሠን
@user-yv5sw4th5p
@user-yv5sw4th5p 3 года назад
የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ እኮ
@mbd8317
@mbd8317 3 года назад
አይዞሽ በርቺ እህቴ
@user-ts8jw9vx6e
@user-ts8jw9vx6e 3 года назад
መሲ ማማ የ ስወድሽ
@wubetmekuria4212
@wubetmekuria4212 3 года назад
💞😍
@fereshewa7683
@fereshewa7683 3 года назад
Mase abat batam yewadeshal
@sofiaimam8902
@sofiaimam8902 3 года назад
መስየ
@aseleftamenu4363
@aseleftamenu4363 3 года назад
Hulim des yibelshi mesye
@admasuzegeye683
@admasuzegeye683 2 года назад
እድሚና ጢና እመኝልሽ አለሁ
@user-qr7pg8tp4g
@user-qr7pg8tp4g 3 года назад
ምንድን ነው ይህ የገና ዛፍ እወይ ወገኔ ነጭ አምላኪ ሁኖ ቀረ ያሳዝናል በጣም
@zementube3787
@zementube3787 3 года назад
wedfit bedenb meserat ytebekebenal arf hasab new 10q
@sintayehugebremariam3811
@sintayehugebremariam3811 3 года назад
❤💛💚🥰🥰🥰🥰
@girumkassa9353
@girumkassa9353 2 года назад
ዝናሽ እያለች ደጋግማ የምትጠራትና አሁን ሞታለች ነፍሷን ይማራ የምትላት ተወዛዋዥ ዝናሽ በላይሁን ናት ወይ ?
@sharjah2729
@sharjah2729 3 года назад
ደርባባዋ ወጣት ወይዘሮ
@fereshewa7683
@fereshewa7683 3 года назад
Awo yagersh lege naw enam ewadwshalw
Далее
Новый уровень твоей сосиски
00:33