Тёмный

Ethiopia - ጠቅላዩ የሚያከብሯቸው ባለስልጣናት | ድንገት ከቤተመንግስቱ የሚደወሉ ስልኮች 

Feta Daily
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 32 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

7 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 47   
@Muzemil9
@Muzemil9 5 часов назад
Absolutely! It's about time Ethiopia had a leader who truly cares about the people and the nation
@Muzemil9
@Muzemil9 5 часов назад
ሀገሩን የሚወድ ፣ ታማኝና እውነተኛ አገልጋይ ነው በመሾሙ እጅግ ደስ ብሎኛል
@namanekemti8556
@namanekemti8556 4 часа назад
አልፎ አልፎም ቢሆን ለእነተኛ ሰላም ጥረት የምታደርገውን፣ የሚሊዮኖችን ጭፍጨፋ የምታወግዘውንና በዲፕሎማሲ ጥበብ የላቀ ልምድ ያካበተችውን ፕሬዜደንቷን አውርዶ፤ በምትኳ እሱን እንደ ገረድና የቤት ባርያ ሆኖ የሚያገለግለውን አድርባዩን ታየ አፅቀ ስላሴን ሾሟል። አብይ አህመድ ዛሬ በይፋ ብቻውን የቀረ ዲክታተር ሆኗል።
@Muzemil9
@Muzemil9 5 часов назад
He’s transforming his vision into reality-quickly!
@mulukentamiru3922
@mulukentamiru3922 6 часов назад
የተከበሩ አቶ ታዬ በጣም ጥሩ የአለምአቀፉ ፖለቲካ እውቀት አላቸው በዚህም እዉቀታቸው ሐገራቸውን ጠቅመዋል እየጠቀሙም ነው ኩብርነቶ በጣም አመሰግናለው ። በአዲሱ የስራቦታዎ ይቅንዎ መልካም እድል።
@lulayoutube6875
@lulayoutube6875 4 часа назад
አቶ ታየ በነበረበት ሥራ መቆየተበት ነበረበት ጎበዝና አስተዋይ ስለሆነ ነው
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 5 часов назад
የዚህ ሰውዬ ዘገባ ጨርሼ ሰምቼው አላውቅም😊
@sabamessele8084
@sabamessele8084 5 часов назад
Me toco ej ej yilal 😅😅
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 5 часов назад
መልካም የስራ ዘመን
@Iyesusyadinal
@Iyesusyadinal 6 часов назад
መልካም የሥረ ዓመት
@abdooabdullaa
@abdooabdullaa 4 часа назад
ከባድ አደገኛ የሚባሉ ቃላቶችን እየተጠቀምክ አታጋን
@TeshaMu
@TeshaMu 5 часов назад
አመናችሁም አላመናችሁም አቶ ጌታቸው ረዳ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ይሆናሉ ቦታውም ይገባቸዋል።
@AFROTRAVELS1
@AFROTRAVELS1 3 часа назад
He knows how to play the geo politics chess game so it’s a great news for Ethiopia 🎉🎉🎉
@ashebir24
@ashebir24 35 минут назад
ጥሩ አሽከር አግኝቷል መቼም የኢትዮጲያ ምህራኖች ወይም ትላልቆች የትምህርት ውጤታቸው ጦሩ ቢሆንም መጨረሻቸው ለደደቦች ማሸርገድ ነው ፍሮፌሰርነታቸው
@DerasaAbomsa
@DerasaAbomsa 4 часа назад
ደሃ ግን እንዳይናገር ደሃ ከተናገረ ጥሩ አይደለም እውነቱን ለማን እንስጥ
@AduAdu-c2p
@AduAdu-c2p 6 часов назад
አሁን ምን ማለት እንደፍለክ ቀጥታ አዉረ
@DerasaAbomsa
@DerasaAbomsa 4 часа назад
ከሹመት በኋላ ነው እኮ ታሪካቸው እየተወራ ያለው
@wondimagegnalemu5034
@wondimagegnalemu5034 5 часов назад
የደ/ር ስለሺ በቀለ እድል ደርሶታል።
@letarikabebe
@letarikabebe 4 часа назад
ይሄ ሰውዬ ጀግኖቻችንን አንድ በአንድ እያቀነጨራቸው ነው
@lulayoutube6875
@lulayoutube6875 4 часа назад
ለምን በውጭ የሚሰሩት ኢባሲ ላይ አበሳደሮች ቶሎ ቶሎ አይቀየሩም
@IMANLOGISTICSLLC-uw8ww
@IMANLOGISTICSLLC-uw8ww 5 часов назад
Shemeles harif mesale bewu be yemedereku severnachewu
@aregashmollawa7819
@aregashmollawa7819 4 часа назад
Ene batame naw naw emewadachaw malekame sira
@danielfeyisajiren4046
@danielfeyisajiren4046 4 часа назад
Geech n nbr president madreg
@Tolosa6554
@Tolosa6554 6 часов назад
ብሄርተኛ ሀገር ስለመሆኑ 100% የሚታይ ነዉ። በዚህ ሰዉዬ ሀገርና ህዝብ ምን እንደሆነ ና እየሆነ ያለዉን አይምሮ ያለዉ ያዉቀዋል። who cares about ፎቅና ፖርክ።
@ሰውለሰው
@ሰውለሰው 4 часа назад
የኢትዮጵያ የፕሬስዳንትነት ሹመት:የበቁ ሰዎች ማምከኛ ወንበር?
@abebechashenafi6896
@abebechashenafi6896 4 часа назад
Are you telling us that PM is a very smart leader who does his job meticulously? If that is the case, why are we keeping falling as a nation, and why is the country in a quagmire? Daily Feta keep on building the image of the PM and the PP.
@genenesemayat2795
@genenesemayat2795 4 часа назад
ታዬ እውቀት ይኖረው ይሆናል:: ጥሩ ዲፕሎማትም ነው:: አሁን በተሾመበት ሹመት ግን ምንድነው ማድረግ የሚችለው? ያለፉትን ፕሬዚደንቶች ሁሉ እዩ:: ማናቸው የግል አቅም ያልነበራቸው? ችግሩ ህጉ ለቦታው የሚሰጠው የሥራ ድርሻ እዚህ ግባ የሚባል አለመሆኑ ነው:: ምንም የተለየ ነገር የለም::
@i-hd1fy
@i-hd1fy Час назад
ታየ ሃጽቀስላሴ ራስ ወዳድ ነው ህዝቡ ማለት የኣማራ ህዝብ በድሮን እየተቸፍርቸፈ ከነብሰበላ ኣብይ ማበር ምን ይሉታል።
@JosephBirhanu-n4p
@JosephBirhanu-n4p 5 часов назад
እኔ ምለው ህዝቡ እውቀት የሚመስለው English ቋንቋ ማወቅ ነው እንዴ የሚመስላቸው
@Manyazwal
@Manyazwal 5 часов назад
ላለማደናገር እውነቱን እንናገር የዘርና የፓርቲ ልዩነት አሽቀንጥሮ ጥላ በሚንስተርነትና በርእሰ ብሄርነት እየሾሙ ያሉትን ክቡር ጠቅላይ ሚ /ር አብይ አህመድን አለማድነቅ ያስተዛዝባል ህዝብ ይሰማኛል ይታዘበኛል አለማለት ዘ ይገርም
@MortonEllen-x8z
@MortonEllen-x8z 53 минуты назад
Tyrese Forges
@zerihunabebealemu
@zerihunabebealemu 6 часов назад
First
@sherefa1385
@sherefa1385 6 часов назад
ያአንተን ዜና መስማት ከጀመርኩ አመት ሞላኝ፣ ገለልተኛ እንዳልልህ ትተቻሌህ ትችትህ ደሞ ምክንያታዊ አይደለም! ግን አንተ የትኛዋን ኢትዮጵያ ነው ምትመኜው?
@AmudiinHusen
@AmudiinHusen 6 часов назад
አብይ በህይወት እያለን ስኦል 😡
@Iyesusyadinal
@Iyesusyadinal 6 часов назад
አይዞሽ ጋለቴ😂😂
@Muzemil9
@Muzemil9 5 часов назад
Absolutely! It's about time Ethiopia had a leader who truly cares about the people and the nation
@getachewguangul287
@getachewguangul287 5 часов назад
መልካም የስራ ዘመን
@Muzemil9
@Muzemil9 5 часов назад
Absolutely! It's about time Ethiopia had a leader who truly cares about the people and the nation
@Muzemil9
@Muzemil9 5 часов назад
Absolutely! It's about time Ethiopia had a leader who truly cares about the people and the nation
Далее
Cheese grater HACK
00:22
Просмотров 2,6 млн