Тёмный
No video :(

Ethiopia: ጥብቅ መረጃ - ከድምጻዊት ዘሪቱ ከበደ ልጅ ስንብት ጀርባ | ያልተመለሱ እንቆቅልሾች The Ethiopia | Zeritu Kebede 

The Ethiopia
Подписаться 58 тыс.
Просмотров 142 тыс.
50% 1

Zeritu Kebede's son | #ethiopia | The Ethiopia News and Views | Ethiopia: ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia
Ethiopia Holiday Song
#Eritrea Isaias Afwerki
ebs Zeritu Kebede
Ethiopia National Day
Zeritu Kebede song
Zeritu Kebede Mezmur
Antony J. Blinken, Secretary of State
amemegn

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 449   
@AMER0521
@AMER0521 2 месяца назад
የምትወጂው ጌታ ካንቺ ጋር ነው አይዞሽ እርሱ በምህረቱ ያፅናናሽ
@libanosferew1333
@libanosferew1333 2 месяца назад
ማርያም ሀዘነልቦናን ታቅልልሽ ከድንግል ማርያም በላይ የልጅ ሀዘን የሚያውቀው የለም
@AbebaDamesa-wc7ls
@AbebaDamesa-wc7ls 2 месяца назад
😂😂😂😂😂​@@libanosferew1333
@rozazouba7538
@rozazouba7538 2 месяца назад
​@@libanosferew1333😂😂😂 mine alese silena ymotewe eysuse bica newe gbase
@Oldies_podcast
@Oldies_podcast 2 месяца назад
አቤት ፅናት የሚሰጥ ጌታ መቼስ ያፅናሽ😢 ህመምሽ ከባድ ነው😢
@ezrameko7911
@ezrameko7911 2 месяца назад
እጅግ ያሳዝናል! እግዚአብሔር ነፍሱን ይቀበላት! ለወላጆቹ ለወንድሞቹና ለመላው ቤተሰብ መጽናናትን ይስጥ!
@likukebede8440
@likukebede8440 2 месяца назад
በጣም ያሳዝናል እነዚህ ታዋቂ ሰዎች ስለ ሆኑ ቢያንስ ይፋ ተነግሯል በብዙ ሺ የሚቆጠሩ ምስኪኖች በቸልተኛ ሐኪሞች ስህተት ሕይወታቸውን አጥተዋል ቤቱ ይቁጠረው
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 месяца назад
ትክክል! ይሄ በተደጋማሚ ሆኗል ! ሰዎች በእግራቸው ገብተው ሬሳቸው የሚወጣበት ሆስፒታል ሳይሆን የወንጀለኞች ጎሬ ነው።
@user-sf5qy6dz4p
@user-sf5qy6dz4p 2 месяца назад
ትክክል
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo 2 месяца назад
ምን ያስቃል ታዲያ😢😢
@serawitgeteye2305
@serawitgeteye2305 2 месяца назад
​@@gigitubewelooማን ሳቀ?
@selamawithabtmaryam7761
@selamawithabtmaryam7761 2 месяца назад
Enam yawndema lij Dana Wel setatkus hkm bat wasdwat bhala tinsel naw blw megawat. Wadyaw motece bforged eyqatru saw carsu ytmaraw ylmnal blgzaw bforged saw ycrsal ant Hoy lman. Abat ybalal yhgracen guday gata zanbal yballen. Setetammu ebkacu talot bat jedi
@bzuayehufeten576
@bzuayehufeten576 2 месяца назад
አይ እናት መከራዋ በጦርነት የሚያልቀዉ ወጣት ሳያንስ በመርፌ ያሳዝናል እህታችን እግዚያብሄር ያፅናሽ ነፉሱ በሰላም ትረፉ
@user-uf7iz6fu6x
@user-uf7iz6fu6x 2 месяца назад
ያአላህ ከባድ ነዉ ኢነአሊላሂ ወኢናሂ ራጅኡን ያረብ ካቲሜን አሳምርልኝ!! ፖስቷን ሳይ በጣም ያሳሳሉ ልጆቿ ...ፅናቱን ይስጣት
@selamhailu1990
@selamhailu1990 2 месяца назад
ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው ለቤተሰቡም መፅናናቱን ይስጣቸው 😭😭😭😭😭
@ef6079
@ef6079 2 месяца назад
ዶክተሮቹ ይመርመሩ ማነው የእውነት ተምሮ ዶክተር በሁገራችን ትልቅ ጥናት መደረግ አለበት ስንት ደሀ በየቀኑ ይሞታል እሱዋ ታዋቂ በመሆንዋ ነው ቤቱይቁጠረው 😢😢😢
@NahomHiwot-ql5yg
@NahomHiwot-ql5yg 2 месяца назад
dahama eza litakm aygebam ko 😢
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 2 месяца назад
በስማም በጣም ያሳዝናአልኡኡኡምን አይነት ድብብዳ ነው የገጠማት በስማም በልጅ አይቅጣ እግዛብሄር ያፅናሽ ያበርታሽ ለቤተሰብ ሁሉ 😭
@AkelilHD
@AkelilHD 2 месяца назад
የምን ቅጣት የምትለው
@user-zd4sm4qq6u
@user-zd4sm4qq6u 2 месяца назад
​@@AkelilHDpente bmhonuha
@selamissak5726
@selamissak5726 2 месяца назад
የምን ቅጣት ነው
@ritafiorentino8721
@ritafiorentino8721 2 месяца назад
ጌታ በክፍ አይፈትንም
@tesfayebacha1288
@tesfayebacha1288 2 месяца назад
አዎ እግዚአብሔር ይፈትናል የልጅሀዘን በጣም ከባድነው ደርሶብኛል አውቃለሁ በጣም ያማል ብቻ ጌታያፅናሽ
@ganzeinfache4638
@ganzeinfache4638 2 месяца назад
በትክክል ይህ ልጅ በተሳሳተ ህክምና ወይንም ያልሆነ መድኃኒት ሰተውት ነው በልጅነት የቀጩት 😭 የእኔ እናት ልጄ ልጄ ከማለት ይጠብቀን የልጅ ሞት እሳት ነው እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥሽ ነብስ ይማር😭😭😭
@yohanesabera4044
@yohanesabera4044 2 месяца назад
ባጭር ለተቀጨው ታዳጊ ነፍስ ይማር ለመላው ቤተሰቡ መጽናናትን እመኛለሁ በመላው ኢትዮጲያ ወጣት እንደቅጠል እየረገፈ ነው አምላክ በቃችሁ ይበለን ምሕረቱንም ይሰጠን ::
@skylimit1423
@skylimit1423 2 месяца назад
ሁሌም ፈጣሪን እንለምነው ! እባክህ አምላኬ በምንወዳቸው አትቅጣን !!
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 2 месяца назад
Why don’t they expose the name of the hospital so that others can save their lives 😢
@ethiofriendship4909
@ethiofriendship4909 2 месяца назад
Because he can't back his history, he just assumed there is something that happened in the hospital. He may be right, but this is just speculation, and if he names the hospital, he will sued
@caterinaenrico5470
@caterinaenrico5470 2 месяца назад
Lanset Hospital @Megenagna
@Rahel-br1kc
@Rahel-br1kc 2 месяца назад
የኔም አባት የወጉት መርፌ አላርጂ ሆነበት ብለው ወዲያው አረፈ ላንሴት
@user-ny7un8nh3r
@user-ny7un8nh3r 2 месяца назад
ላንሴት ሆስፒታል ?
@luckyseven7022
@luckyseven7022 2 месяца назад
በጣም የሚያሳዝን ሀዘን ነው ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው ግን አንድ ማመን ያለብን ነገር የስው ልጅ ካለ ቀኑ የፈጠረውን ነፍስ ካለ ቀኑ አይሄድም ስንፈጠር የተፃፈልን ቀን አለ ግን በብዙ ስበብ ልንጠራ እንችላለን
@mamaethiopia8588
@mamaethiopia8588 2 месяца назад
Tey bakesh leza yhe hulu sew end ketel miregfew, feteh meteyek yesew lij fanta new, eyetegedelu zem bel yemil yegziabher kal yelem
@NonoNolawi101
@NonoNolawi101 2 месяца назад
እግዚአብሔር ያጽናሽ ውይይይይይ ልጄ ልጄ ከማለት ይሰውረን አይ አግሬ ኢትዮጵያ በተለማማጅ ዶክተርና ግዜው ባለፈው መድሃኒት ስንቱን አጣን
@kukulu99
@kukulu99 2 месяца назад
እግዚአብሔር ቤተሰቦቻቸውን ያፅናናቸው
@elisa3493
@elisa3493 2 месяца назад
በዘመድ እና በኩረጃ በዝምድና የሚሰጥ ሰርተፍኬት፡ሰው እያለቀነው፡ያለእውቀት፡ዶክተር እየተባለ፡ነርሴእየተባለ፡ህዝቡእያለቀ፡ነው እረ ኡኡኡኡ በሉ ሰዎች ዝምአትበሉ
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 2 месяца назад
እውነት ነው እኔ ኢትዬጵያ አመም አርጎኝ አቅራቢዬ ያለው clinic ሄጄ ያዬሁት ነው የሸንት ቤት ወረቀት እንኳን የለውም ።ይሄ ቀን አይጋለኝ እውነት ነው።ሥልጣኔ ማለት ከተማ ሥላማረ መሥሎታል አዳሜ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 месяца назад
ለምን የሆስፒታሉ ስም አይጠቀስም እንደዚህ ያለ ህክምና ቦታ ሄደው ያልተመለሱ ብዙዎች ናቸው ለእናት የልጇ ሞት ከባድ ሃዘን ነው እግዚአብሄር ነፍሱን በገነት ያኑረው ለዘሪቱም መበርታት እና መፅናናትን ይስጣት 😥😥😥😥😥 🙏🙏🙏
@tatihayile3040
@tatihayile3040 2 месяца назад
ላንሴት
@user-sx1kv3xi4s
@user-sx1kv3xi4s 2 месяца назад
Laneset
@queenqueen73
@queenqueen73 2 месяца назад
Lancet
@TigdMekonen
@TigdMekonen 2 месяца назад
የተዋቂ ሠወች ይነገርላቸዋል ነፍሥ ሁሉ እኩል ናት የኛም ገና የ18አመት ልጅ ከቤት አውጠው ገደሉት ሥንቱ በየቤቲ እየተጎተተ ተገደለ ብቻ አምላኬ ሆይ በሜህረትህ እየን እንጅ😭😭😭
@aasala2807
@aasala2807 2 месяца назад
😢😢
@yayehwonderad401
@yayehwonderad401 2 месяца назад
Heart breaking!! RIP Big Boy !!!!
@ayushiferaw5806
@ayushiferaw5806 2 месяца назад
እግዚያብሔር ያፅናሽ በርግ ለመቀበል ቢከብድም ይህ ህፃን እመላእክት እቅፍ ውስጥ ነው ያለው
@brookyilma9850
@brookyilma9850 2 месяца назад
ያሳዝናአል እዝጋብሔር ነፍሱን በገነት ያኑረው።
@user-no6gn9wv4e
@user-no6gn9wv4e 2 месяца назад
ዘሪቱ ፅናቱን ይስጥሽ sister💔🙏 the Ethiopia ግን ሁሉም ታዋቂ አርቲስቶች ታመው ሲሞቱ ለምን ከህክምና ስህተት ጋር ለምን እንዳያያዝከው አልገባኝም ኢሄ ልክ ያልሆነ አስተሳሰብ ነው 💯 እሽ የታምራት የሀኪም ስህተት ነው እንበል የማዲንጎ እና የዳዊት ነጋን ግን የሀኪም ስህተት ነው ካልከኝ ጤንነትህን እጠራጠራለሁ💯
@wuhbetnatey8325
@wuhbetnatey8325 2 месяца назад
እግዚኣብሄር በሁሉ ማጽናናት ብቻ ይስጥ!!!
@mimia7202
@mimia7202 2 месяца назад
የህነ ነገርማ አለ ዘሪቱ እግዚአብሔር ያፅናሽ ውይይይይይ 💔💔
@mimia7202
@mimia7202 2 месяца назад
በእውነት በጣም ያማል 💔💔😭😭 ልጅን ማጣት እህህህህህህ ኢትዮጵያ ውስጥ በቃ ዝምነው የሚባለው ቅጣታቸውን ማግኘት አለባቸው 😡😡😡😡😡😡 ምንድነው ችግራቸው ካልቻሉ እንደገና ይማሩ 😡😡😡😡😡😡😡🙏
@yoditniguse8318
@yoditniguse8318 2 месяца назад
ዝሪቱ እግዚአብሔር ያበርታሽ የሊጅ ነገር የወለደ ያውቃል
@geberu899
@geberu899 2 месяца назад
የሆስፒታሉን ስም ለምን እንዲታወቅ አይደረግም በዚሁ ድርጊታቸው እንዲቀጥሉ ነው??? ወይስ የጊዜው ነው??? በጣም ያሳዝናል እግዚ.መጽናናቱን ይስጥሽ።
@nutube8793
@nutube8793 2 месяца назад
Lanset
@liethiopawit3584
@liethiopawit3584 2 месяца назад
በህግ ያስጠይቃል መጀመሪያ መረጋገጥ አለበት የ ህክምና ስህተት ላይሆን ይችላል። አለበዚያ በስም ማጥፋት ሊከሱ ይችላል
@pcpc5242
@pcpc5242 2 месяца назад
Tamrat desta Madingo aforq Zeritu kebede Eyob mekoni
@relaxingjazzzen
@relaxingjazzzen 2 месяца назад
Ze Habesha i’m glad you are back Brother.
@genetseyoum5225
@genetseyoum5225 2 месяца назад
ኢትዮጵያ ክሊኒክ የሚወጉት መርፌ expire ያደረገና ከህፃን እስከ ነፍሰጡር ለማንም በሽተኛ የሚታዘዝ ነው የመድሃኒቱን ስም መጠየቅ ወይም ቀኑን ማየት አይቻልም
@user-kp9ug8in1z
@user-kp9ug8in1z 2 месяца назад
ሃሌሉያ የሚባለው ሆስፒታል በጣም ገዳይ ነው። ሰው እንደሚሞት እያወቁ በጣም ውድ መድሃኒት ያስገዙና ለራሳቸው ያስቀራሉ። የባሌ አባት ሲሞቱ እና የጓደኛዬ ወንድም ሲሞት እንደዛ አድርገዋል። የመንግስት ቁጥጥር የሌለበት አገር በጉቦ እና ቀኑ ያለፈበት መድሃኒት እየሸጡ መክበር የሚፈልጉ ሰዎች በሚሰራበት ምድር እግዚአብሔር ይጠብቅ። ነብስ ይማር 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@ehilitutilahun3708
@ehilitutilahun3708 2 месяца назад
እህቴ ጠላት ሊፈትንሽ ነዉና ልብሽን ጠብቂ በጣም ልብ ይነካል 😭😭 ጌታ ጽናቱን ይስጥሽ
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 2 месяца назад
ቦታ ለይ ለምን አስቀድመሽ አትነግሪያትም ነበር😏ወሬ ብቻ
@hirutabay7408
@hirutabay7408 2 месяца назад
በጣም ያሣዝናል አይዞሽ ወደ ጌታ ነው የኤደው ጌታ ያጽናናሽ አይዞሽ።
@tesstefera6334
@tesstefera6334 2 месяца назад
ጌታ ልብ ሽን ይጠቡቅ እንወድሻለን ተባረኪ ጌታ እግዚአብሔር ያፅናናሽ !!!!!
@sentayehugeleta3174
@sentayehugeleta3174 2 месяца назад
እግዚአብሔር ያፅናሽ
@ethio-promt6875
@ethio-promt6875 2 месяца назад
ፈጣሪ የዚህን ታዳጊ ወጣት ነፍሱን ይማር🙏🌿 ለቤተሰቡና ወዳጅ ዘመዱም መፅናናትን ይስጣቸው🙏
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 2 месяца назад
እኡፍፍፍ እግዚአብሔር ያፅናሽ ከባድ ነገር
@TareTare.
@TareTare. 2 месяца назад
የኢትዮጲያ የጤናው ዘርፍ እየተመራ ያለው በእውቀት ሳይሆን በኮታ በብሔር ፣ እና በዘመዳ ዘመድ የሚዘወር ሆኗል ! ውጤቱም በእግር ተሄዶ አስክሬን ተቀበሉ የተለመደ ንግርት ሆኗል! እህታችን ዘሪቱ - መፅናናትን የሚሰጥ ጌታ ያፅናሽ ! ልጅሽንም ነፍሱን በአፀደ ገነት ከደጋጎቹ ጎን ያኑረው !
@MUNAYESHOMEREMEDY
@MUNAYESHOMEREMEDY 2 месяца назад
ሆስፒታሉ መጥየቅ ኣለበት!!
@fatumagoshu5477
@fatumagoshu5477 2 месяца назад
ቃላት የለኝም አላህ መዐናናቱን ይስሽ 😭😭😭😭
@hibist
@hibist 2 месяца назад
እኔም እህቴን ከዛሬ 8 አመት በፊት በዳግማዊ ምኒልክ ሆስፒታል በእግሯ ከ1ኛ ፎቅ ወርዳ ላዳ ታክሲ ይዛ ሄዳ በዚያው እለት ሞታ አስከሬኗን አሰረክበውናል አሳዛኝ ዜና ነው! አይዞሽ ዘሪቱ
@dinqtube3727
@dinqtube3727 2 месяца назад
የባለቤቴ አባት በእግራቸው ክሊኒክ ሄደው አስከሬን ተረከቡ ተባልን!!! በጣም ያማል!!! ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ!!!
@hiwotmoges9557
@hiwotmoges9557 2 месяца назад
እግዚአብሄር ሚወደውን ነው ሚፈትን ፅናቱን ይስጥሽ 💔 እሱ ወደ አባቱ ሂዷል🙏🙏
@birtudem7419
@birtudem7419 2 месяца назад
ኡፍፍፍ ምን ቃል እንደሚያፅናናሽ አላውቅም እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ አይዞሽ
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 2 месяца назад
የሰዉ ቃል አያፅናናሽም ጌታ ኢየሱስ ያፅናሽ ቆጅየ ልጅ ያማል 😭😭💔😭
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 2 месяца назад
የኔ እናት ምን ቃል ያፀናሽ ይሆን እግዚአብሄር ያበርታሽ የልጅን ክፉ አታሳየን 😭😭😭
@munaadamu8720
@munaadamu8720 2 месяца назад
እግዚአብሔር ያፅናሽ በጣም በጣም ከባድ ነው የልጅ ሀዘን አቤቱ እግዜር ይርዳሽ😢😢
@ayn-media
@ayn-media 2 месяца назад
ያማል እጅግ በጣም ያማል ! በህክምና ስህተት የምናጣቸው ሰዎች እየበዙ ነው ፡፡ በብዙ ቤቶች ውስጥም የዕድሜ ልክ ፀፀትን ፈጥሮ አልፏል ፡፡ ይሄ ጉዳይ በትክክል መጣራት ይኖርበታል ለቀባሪም ለሰሚም የማይመች ድንገተኛ የሞት ሞት ነው ፡፡ ዘሪቱና መላ ቤተሰቦችሽ እግዚአብሔር ያፅናችሁ ፡፡
@myboss6414
@myboss6414 2 месяца назад
ለባለፉት 30 ዓመታት በእውቀታቸው ሳይሆን በብሄራቸው ትላልቅ አላፊነት እየተሰጣቸው ምን እንጠብቅ?
@MUNAYESHOMEREMEDY
@MUNAYESHOMEREMEDY 2 месяца назад
ትክክል ማን ይጠየቅ ???
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 месяца назад
ሃኪም ተብዪዎቹ የወሸት ድግሪ ላልመያዛቸው ምንም መተማመኛ የለም።
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 2 месяца назад
​@@abuhaile6517😢😢😢😢😢😢
@user-vq5rr8ix9z
@user-vq5rr8ix9z 2 месяца назад
Dedeb denkoro min agenagew....ekek,,,yekebet astesaseb yezeh 30 amet telaleh ..
@rising1786
@rising1786 2 месяца назад
30 ዓመት ቆየ እንዴ ብልፅግና???
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 2 месяца назад
ያማል ምን አይነት ቃላት እደሚያጽናናሽ አላቅም ልብ ይሰብራል እግዚያብሔር ጽናቱን ይስጥሽ😢😢😢
@Sara-ue2wd
@Sara-ue2wd 2 месяца назад
እባክሕ ታዋቂ ስለሆኑ ብቻ መሞት የለባቸውም ከፈጣሪ ጋር አታጣሉን እባካችሁን አምላክ ፈጠረ እሱ ወሰደ
@benalmis9704
@benalmis9704 2 месяца назад
እግዚአብሄር ያበርታሽ የኔ እህት። አይዞሽ ጌታ ካንቺ ጋር ነው።
@tesfaneshmamo5599
@tesfaneshmamo5599 2 месяца назад
Amen amen nfes ymar
@seblewolde5045
@seblewolde5045 2 месяца назад
እግዚአብሔር ያጽናሽ
@mulugojamabate5610
@mulugojamabate5610 2 месяца назад
እገዘአብሔር ያፅናቹ በጣም ያሣዝናል
@mengistutilahun6000
@mengistutilahun6000 2 месяца назад
እግዚአብሄር ያፅናሽ እህቴ
@serkalembelay7094
@serkalembelay7094 2 месяца назад
እግዜር ያፅናሽ በጣም ልብ ይነካል።
@superferu05
@superferu05 2 месяца назад
በህገ-ወጥ መንገድ ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ በትክክል ያልተረጋገጡ መድሀኒቶችን የሚቆጣጠር ሀይል የለም ወንጀሉ ውስብስብ ነው:: እግዚአብሔር መጽናናቱን ይስጣት ይከብዳል ልጅ ማጣት::
@honest241
@honest241 2 месяца назад
እግዚያብሄር ያፅናሽ እህቴ
@BELA18113
@BELA18113 2 месяца назад
I 'm so SAD.
@AddisZegye
@AddisZegye 2 месяца назад
ተመርምሮ ውጤቱ ስለማይገኝ ፈጣሪ መልስ ይስጥ ከልብ ያቃጥላል ነብሱን ባፀደ ገነት ያሳርፍልን.... እናት እናት እናት ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ
@tigetad5649
@tigetad5649 2 месяца назад
ትምህርት በአግባቡ ስለማይማሩ ተመልሶ የማይገኝ የሰው ነፍስ ያጠፋሉ እግዚዮ ነፍስ ይማር!!!
@almazbati2519
@almazbati2519 2 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ የቀሩትን ይባርክልሽ መጵናናትን የተስበረውን ልብሽን የሚጠግን አምላክ ይርዳሽ እህቴ ምንም አይነት እምነት ይኑሽ የልጅ ሞት ያማልለወለደ 🙏🏻🛐🥲😭😅😅
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 2 месяца назад
sawoch gin min asaqachu abidachuwal malat now baqa fatar libunawun yestachu
@abbyassefa7777
@abbyassefa7777 2 месяца назад
አብዛኛው የግል ክልንኮች መድሀኒቶችን የሚያገኙት ከየት እንደመጡ የማይታወቁ በኮንትሮባንድ የሚገቡ መድኃኒቶችን ነው እነዚህ መድሀኒቶችፌክና ከመፈወስ የሚገሉናቸው ይህ ችግር ስር የሰደደ ነው
@zewdneshkassa1240
@zewdneshkassa1240 2 месяца назад
እግዚአብሄር ያጽናሽ
@user-vt3nq7gc2g
@user-vt3nq7gc2g 2 месяца назад
እግዛብሔር ያፅናሽ እህቴ አይዞሽ
@kidistadmasu2337
@kidistadmasu2337 2 месяца назад
ሚስኪን ወድሜ ፈጣሪ ያፅናሽ
@MamoTesfa
@MamoTesfa 2 месяца назад
It's very sad news❤❤
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 2 месяца назад
የተጠራች ነፍስ በውሃ ትንታ ታልፋለች በቃ ማለፊያችን ምንም ይሁን ምን ጥሪው ከ እግዚአብሔር ነው ፈጣሪ ያጽናችሁ እሱም ነፍሱን ይማረው።
@user-yq7ic2ym2c
@user-yq7ic2ym2c 2 месяца назад
በጣም ያሳዝናል እግዝያብሔር ያፅናሽ
@azeb9433
@azeb9433 2 месяца назад
እግዚአብሔር ያጽናሽ❤❤❤
@Chulusmith
@Chulusmith 2 месяца назад
እግዚአብሔር ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑረው! ለቤተሰቡም መፅናናትን ይስጣችሁ!
@aynlak9464
@aynlak9464 2 месяца назад
እኔም እህቴን በእግራ ተራምዳ አስክሪናንነው የተሰጠን በ21 አመታ አተናታል: ከቤተዛታ ወደ ቤተል በሶት ቀን ፍንድሻዋ እህቴን አፋ ተዘግቶ ሞታብኛለች ያማል 💔💔💔
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 месяца назад
በእግር ተገብቶ አስከሬን የሚወጣበት ሆስፒታል ሳይሆን የወንጀለኞች ጎሬ ነው።
@saratasahi590
@saratasahi590 2 месяца назад
ወይ አገሪ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ፈጣሪ ያክምሽ 🙏☝️
@mengistutilahun6000
@mengistutilahun6000 2 месяца назад
እግዚአብሄር ያፅናሽ
@genetmoges5608
@genetmoges5608 2 месяца назад
ስሰማ ልቤን አመልኝ በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ
@yeglineshgetachew9355
@yeglineshgetachew9355 2 месяца назад
በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣት በእውነት በጣም ያማል 😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-wn4fq3yi1r
@user-wn4fq3yi1r 2 месяца назад
በእውነት በጣም ያማል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@mesfinwolde-meskel-zh9eq
@mesfinwolde-meskel-zh9eq 2 месяца назад
ayzosh zeritu
@meselechagidew7546
@meselechagidew7546 2 месяца назад
እግዚአብሔር መጽናናቱን ይስጥሽ የኔ እናት።
@EdenGuale
@EdenGuale 2 месяца назад
እጅግ በጣም ያሳዝናል ግን ተጎጂዎች ለምንድነው የሆስፒታሉን ስም የማትናገሩት ለሌላው ትምህርት የማይሆነው😢
@mamaethiopia8588
@mamaethiopia8588 2 месяца назад
Cover lemadreg yemeselal eko, sew yatut enesu feth bayseteh enkuan yehospitalun semena merfe wegiwen sem mawek gedeta new
@henokalemu9130
@henokalemu9130 2 месяца назад
ላንሴት
@Beztesf
@Beztesf 2 месяца назад
ፈጣሪ ያፅናናሽ የእኔ እናት
@user-rv7wx5ol4k
@user-rv7wx5ol4k 2 месяца назад
አይዞሽ ዘሪቱ ጌታ ይርዳሽ
@roserose5889
@roserose5889 2 месяца назад
እግዚአብሔር ሲጠራቸው ነው በዚህ እለፍ ሲለው ነው እንጂ ሆዎ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣቸው
@woubalemtaye6757
@woubalemtaye6757 2 месяца назад
እግዚአብሄር ያፅናሽ ዘሪቱ።
@SaraSara-du4fm
@SaraSara-du4fm 2 месяца назад
ጌታ ሆይ አተ አፅናናት
@deboamare5171
@deboamare5171 2 месяца назад
ያማል😢😢😢😢😢😢😢😢
@deboamare5171
@deboamare5171 2 месяца назад
ጌታ ሆይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tamirtasfahun3013
@tamirtasfahun3013 2 месяца назад
በጣም አዘነኩ በልጅሽ ሞት መቸም የዘመኑ ፋሽን ሃይማኖት አንችንም አጥቅቶ ከኛና ከሙዚቃ አራቀሽ :: ሞት የለለበት ሃይማኖት የለም ያው የምታምኝበት መንገድ ያፅና ናሽ :: We loved your tremendous voice we came to hear your voice and even though u disappeared we still love you It is sad to hear that u lost your lovely young son very sad very bad :: there are no doctors or police or government agencies who can help in Ethiopia 🇪🇹. No words to describe it your sorrow. Be well and strong
@aregahailu2487
@aregahailu2487 2 месяца назад
የብልፀግና ሆሰፒታል ይሆናል ባለቤቶች አማራ ታሞ ሲገባ የገላሉ
@Misir803
@Misir803 2 месяца назад
ወይኔ የልጅ ነገር በግድ መለየት ፈጣሪ ያፅናናቸው
@user-lm7mi8iw2f
@user-lm7mi8iw2f 2 месяца назад
በስመአም ውይ ነብስ ይማር
@zhrses8763
@zhrses8763 2 месяца назад
መዳኒቶቹ ለምን አይመረመርም ኤክስፓየር ካረጉም እንዴት እንደገቡም .....ቸሩ አምላክ መጽናናትን ይለግስሽ አምላክ በቀኙ ያውለው
@ethiopiawitnegn5174
@ethiopiawitnegn5174 2 месяца назад
May God be with you dearest Zeritu and beautiful family . I can’t even imagine . May Christian Rest In Peace .
@Jayx.7
@Jayx.7 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይጠግንሽ ያፅናናሽ የኔ እህት ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢
@Woina502
@Woina502 2 месяца назад
ፈጣሪ ያጽናሽ እህቴ
@almazshawaye3792
@almazshawaye3792 2 месяца назад
ነብሰ ይማር
@abebageneti3822
@abebageneti3822 2 месяца назад
እነዚህ ታዋቂ ሰዎቾ እና ቤተሰቦች ስለሆኑ ነው እንጂ ስንቶቻችን በህክምና ስህተት ቤተሰቦቻችንን ያጣን ቤት ይቁጠረው
@ashenafiethiopia8244
@ashenafiethiopia8244 2 месяца назад
መድህን አለም ክርስቶስ መፅናናትን ለመላው ቤተሰብ ይስጥልን:: ሌላ ምን ይባላል:: ኢትዮጵያ ውስጥ ህክምና ከመድሃኒት ጥራት ጋር ትልቅ ቁጥጥር ያስፈልገዋል::
Далее
SPONGEBOB POWER-UPS IN BRAWL STARS!!!
08:35
Просмотров 14 млн
Ethiopia - Esat Amharic Night News 25 August 2024
24:10