Тёмный
No video :(

Seifu on EBS : ቆይታ ከድምፃዊት ዘሪቱ ከበደ ጋር ክፍል 2 | part 2 

Seifu Show
Подписаться 801 тыс.
Просмотров 334 тыс.
50% 1

Seifu on EBS : ቆይታ ከድምፃዊት ዘሪቱ ከበደ ጋር ክፍል 2 | part 2

Опубликовано:

 

25 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 520   
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 5 лет назад
ሰዎች ዘሪቱን የተለየች ወይም እብድ አድርገዉ ነዉ ሚያስባዋት ግን ሰይፉ ጋ ከመጡ ጥቂት ስርአት ያለዉ አለባበስ እና እርጋታ ካላቸዉ ሴቶች አንዷ ነች ለኔ
@talaalala8536
@talaalala8536 5 лет назад
በትክክል
@alemyekaffabonigalji6039
@alemyekaffabonigalji6039 5 лет назад
ትክክል ነሽ
@Marahunswet
@Marahunswet 5 лет назад
Tekekl
@hyamesintayu8970
@hyamesintayu8970 5 лет назад
በጣም ትሁትና ስራአት ያላት ልጅ
@helensamal5664
@helensamal5664 5 лет назад
Eysese setele achabchbu
@bemnibemni3903
@bemnibemni3903 5 лет назад
She is not only a singer, but also one of few brilliant and honest artist in Ethiopia. Love her.
@hewanhewan2595
@hewanhewan2595 4 года назад
So true
@abadiabraham2627
@abadiabraham2627 5 лет назад
ተመስገን ሁማን ሄር ከማየት ተገላገልን።
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 5 лет назад
በጣም ያምርባታል 💘
@goitomgebretsadkan9499
@goitomgebretsadkan9499 5 лет назад
U SPOKE MY THINKING TOO THX
@christinagabriel421
@christinagabriel421 5 лет назад
Abadi Abraham ክክክክክክክክክክክክክክ
@christinagabriel421
@christinagabriel421 5 лет назад
Abadi Abraham ክክክክክክክክክክክክክክ
@aprime4310
@aprime4310 5 лет назад
እውነት
@bekaludile1281
@bekaludile1281 5 лет назад
" ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ።" (መዝሙረ ዳዊት 1:1)
@asterhailu7173
@asterhailu7173 5 лет назад
Wowwwww ትልቁ ስጦታየ ኢየሱስ ትክክል ብለሻል እህቴ ኢየሱስ ሀይማኖት አይደለም የግል እምነት እንጂ ከዚህ የሚበልጥ ስጦታ የለም እንኳን ጌታ አይኖችሽ ከፈተልሽ
@asterisayas8522
@asterisayas8522 3 года назад
😲😲እረ
@user-tu4lx2oh1k
@user-tu4lx2oh1k 5 лет назад
አውራርሽ ደስስስ ይላል ከጠበኩት በላይ እርጋታ እና መልካም አስተሳሰብ አለሽ በጣም ደስስስ ይላል !
@gma.youtube
@gma.youtube 3 года назад
Wow desi sitiyi እዉነት ነዉ ዉድ ስጦታ የሆነዉ እየሱስ ነዉ ዜርቱ ተባረክ
@ethiopiat5237
@ethiopiat5237 5 лет назад
The way she express her self is exceptional. For me one of the msot artistic person in Ethiopian, our female celeritys should learn from this interview a lot.
@solob2355
@solob2355 5 лет назад
She is truely uniqe
@zelalemsebhat5132
@zelalemsebhat5132 26 дней назад
ዘሪቱ እግዚአብሔር ያፅናሽ ፍፁም ስነስርአት የተላበሰች የምትፈልገውን ብቻ ሳይሆን የተለያዩ ስሜቶቻችንን በዘፈንዋ እስውባ በተስረቅራቂ ድምፅዋ ህይወትን በየፈርጅዋ የምታሳየን ምርጥ ሴት ናት።
@Jojo-fc6ye
@Jojo-fc6ye 5 лет назад
እኔ በግሌ I love her so much She’s the best singer ever for me
@user-gy3fi1it9w
@user-gy3fi1it9w 5 лет назад
ጥሎብኝ ስወድሽ በእራሷ እምትተማመን ሴት ስወድ እንደ እኔ እምትወዷት ልቁጠራችሁ
@user-lb6sn1ek2o
@user-lb6sn1ek2o 5 лет назад
አንድ
@sususmart1612
@sususmart1612 5 лет назад
እርጋታዋ ሲያምር እነጋግረዋ እርጋታ የተሞላበት
@AGESarsema
@AGESarsema 5 лет назад
እንደ ሰይፉ መላጣ ህይወታቹ ያብራ። አሜን።
@abcabc.2139
@abcabc.2139 5 лет назад
አሜን
@bitanaads3571
@bitanaads3571 5 лет назад
አሜን
@badriaahmedin316
@badriaahmedin316 5 лет назад
ክክክክክክክክቅ
@abdurahimanyirgu9288
@abdurahimanyirgu9288 5 лет назад
Amen
@helenkasa5947
@helenkasa5947 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@nice7303
@nice7303 5 лет назад
እውነት ነው ወድ ስጦታችን የእግዚያብሔር ልጂ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
@deboratekli4462
@deboratekli4462 5 лет назад
የተለየ የተሰጠኝ ውድ ስጦታ ከእግዚአብሔር #ኢየሱስ ነው ::
@user-in2qj5ip8y
@user-in2qj5ip8y 5 лет назад
የኔ ልዕልት 💗ትክክል ብለሻል ከእየሱስ ክርስቶስ ስጦታ ዉጭ ምን አለ እስከ ሞት ድርስ የወደደን አምላክ♥♥ይክበር ይመስገን 🙏
@user-rj6tl1bx6j
@user-rj6tl1bx6j 5 лет назад
ይገርማል እንደዚህ እርጋታ ያላት ሴት ና ት ብዬ አልገምትም ነበር ደስ ስትል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@habeshaempower8460
@habeshaempower8460 2 месяца назад
ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ።" (መዝሙረ ዳዊት 1:1)
@andyfari5300
@andyfari5300 5 лет назад
ዘሪቱ በጣም አድናቂሽ ነኝ ምርጥ ብቃት ስላለሽ 👍 ሴይፍሻ በጣም ነው ምታዝናናኝ ኑርልኝ
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 5 лет назад
እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ያብዛልሽ ዘሪቱዬ ልጆችሽን በጥበብ ያሳድግልሽ😍😍😍😍
@bekaludile1281
@bekaludile1281 5 лет назад
" ይህን የሚመሰክር። አዎን፥ በቶሎ እመጣለሁ ይላል። አሜን፥ ጌታ ኢየሱስ ሆይ፥ ና።" (የዮሐንስ ራእይ 22:20)
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 5 лет назад
Geta yibark
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE 5 лет назад
እውነት ነው:: #ትልቁ #ስጦታ #ክርስቶሥ #ነው::
@addisalemasratcell3040
@addisalemasratcell3040 5 лет назад
ዘሪቱ ምርጤ እውነት ብለሻል ከስጦታ ሁሉ እግዚአብሔር ስለኛ ሀጢያት ብሎ አንድ ልጁን እየሱስ ብቻ ነው
@Faiselmoha
@Faiselmoha 5 лет назад
Egzabher hat'atachnen lememar kefelege, egna atften yesun lej endiseqel kemefqed, zemblo ymren neber. Logical aydelem. Biblem yehen ayastemrem. Metsehaf qudusn eraseh cherseh lemanbeb mokrna dresbet wondm. Eskahun metsehaf qudusn chershe anbebiyalew yalegn and Christian beheywot alagatemegnm.
@eldanagetachewtube4260
@eldanagetachewtube4260 5 лет назад
የሰው ምርጥ እረጋ ያለች ምርጥየ አርቲስት ዘሪቱ ናት ወድሻለሁ እድሜና ጤና ከልጆችሽ ጋ😍😍😍
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 5 лет назад
አሜን💝
@gebrielherano3037
@gebrielherano3037 5 лет назад
አሁን በጣም ወደድኩሽ እንደዚህ ዓይነት መረጋጋት ፈጣሪ ለሌሎችም ያድልንል Thanks Z‼️‼️
@aynalemh9590
@aynalemh9590 5 лет назад
የኔ እናት እግዝሀብሔር ይባርክሽ የኔ ቆንጆ ከስጦታም ሁሉ ስጦታ ነዋ ጌታ ይባርክ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 3 года назад
ሀይ ዘሪቱ አወዛጋቢ ግን የምልስ ምትሽ ተመቸኝ ለኔ ትልቁ ስጦታ እየሱስክርስቶስ ነው አለች ኦያያያያ ስርዓት አለሽ ምርጥ ሰው
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 5 лет назад
ለካ እንዲህ እርጋ ያልሽ ነሽ ዘሪቱ ከበዲ በጣም አዲናቂሽ ነኝ የኔ ቆንጆ🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏😍😍😍😍
@lifeishere3711
@lifeishere3711 5 лет назад
she is strong person, she stands on her belief, and this what all celebrities should be
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 5 лет назад
የኔናት እግዚአብሔር ያክብርሽ እውነትም የክርስቶስ ልጅ እንደኔ የምትወዶት በላይክ ግለፆት ምርጥ የኦርቶዶክስ ልጅ ሰላምሽ ይብዛልን ማማዬ 💋
@orthodox1981
@orthodox1981 4 года назад
😳😳😳የኦርቶዶክስ ርፍ
@user-iv4ft2nt1n
@user-iv4ft2nt1n 5 лет назад
በጣም ነው ምወዳት !❤
@amentube6132
@amentube6132 5 лет назад
እረጋ ያልሽ ምርጥ ሴት ነሽ ስርአትሽ ደስ ይላል።እምወድሽዋ ልጆችሽ ደሞ ሲያምሩ ፈጣሪ ያሳድግልሽ።
@natnaeldaniel8763
@natnaeldaniel8763 5 лет назад
she has her on unique life, also she is smart !
@AbubkerNasre
@AbubkerNasre Месяц назад
ዘሪቱ በጣም ምርጥ የአዲሥ አበባ ልጅ ነች አብሮ አደጌ ነች።
@derejedesta5463
@derejedesta5463 2 месяца назад
ጀግኒት ተባረክ። I appreciate your confession of faith in Jesus
@tenotv7700
@tenotv7700 5 лет назад
I Love u zeritu from Asmera eritrea
@user-lb6sn1ek2o
@user-lb6sn1ek2o 5 лет назад
like
@menetewabtekeste3600
@menetewabtekeste3600 Месяц назад
ዘሪቱዬ ስላየሁሽ ደስ አለኝ በርቺ ጠንካራ ሁኚ።
@yosefabrha7351
@yosefabrha7351 5 лет назад
ቀን ቀን ሰው አላጣም የሚያጨዋውተኝ.... ዘሪቱ በጣም ትመቸኛለች ይመችሽ
@mahiletlove3998
@mahiletlove3998 5 лет назад
Sometimes I feel your songs show me my really life I feel you song for me with my history so thanks for that's Long live for you!!!💟💟👌👌👌👌
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 5 лет назад
አምናለው አንድ ቀን ሙሉ ለሙሉ ከዘፈኑ ወጥተሽ ለእግዚአብሔር ክብር እንደምትዘምሪ.. እሱ ይረዳሻል
@tamirattezeraofficial9273
@tamirattezeraofficial9273 27 дней назад
❤❤❤
@meazatakele9837
@meazatakele9837 5 лет назад
ውድ ስጦታ ኢየሱስ ክርስቶስ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 лет назад
ዘሪቱ ምርጥ የፀጉር style በጣም ደሰሰ ይለላ
@Tube-cg1ng
@Tube-cg1ng 5 лет назад
ሚሚዬ የቤተሰብ አፍቃሪ ና ሟች ዘመን ያመጣወን ሸክም አልተሸከመችም ተመቸችኝ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 лет назад
@@Tube-cg1ng በጣም ዘመን አመጣሽን እኔም አልወድም
@sfieesaad865
@sfieesaad865 5 лет назад
@@user-lv4oc9ll8l ሚሚዬ እኔ subscribe አርጌሸለዉ ታቀበይኝ💋
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 лет назад
@@sfieesaad865 እሺ
@user-gd3hp2mp2m
@user-gd3hp2mp2m 5 лет назад
የኔ ውብ እንዲህ ሰው ማለት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በጣም እወድሻለሁ
@messidia8350
@messidia8350 5 лет назад
ተባረኪ እመብርሀን ልጆችሽን ታሳድግልሽ
@sewkentu8958
@sewkentu8958 5 лет назад
emebrehanen atawkm menafk honalch
@user-we7wy2wt8e
@user-we7wy2wt8e 5 лет назад
ማን ኦርቶዶክስ አረጋት መናፍቅ ናት
@amaamm6604
@amaamm6604 5 лет назад
@@user-we7wy2wt8e አወ መናፍቅ ናት
@high1166
@high1166 5 лет назад
መጀመሪያኮ እመብርሃንን ስታቃት ነው ለሶ አትገባትም የሾይጣን ገባር ነች
@temesgennegash5814
@temesgennegash5814 5 лет назад
ቅመም ዘሪቱ ስርኣት ያለው አንደበት በራስ መተማመን
@michaelgebrat7957
@michaelgebrat7957 5 лет назад
Zeritu you are an amazing person I really love you from the bottom of my heart
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 5 лет назад
Right my Sis
@michaelgebrat7957
@michaelgebrat7957 5 лет назад
My sis I’m a man Michael is my name
@admash8970
@admash8970 5 лет назад
One of my favorite singer
@tube-vp1gk
@tube-vp1gk 5 лет назад
ከማንም በላይ እምወድሽ በራስሽ የምትተማመኒ ጎበዝ
@mordecai4675
@mordecai4675 5 лет назад
ያከበርሽው ልኡል አምላክ እግዚአብሔር ያክብርሽ ከፍ በይ እህቴ፦
@asterisayas8522
@asterisayas8522 3 года назад
በለው
@workineshbissa967
@workineshbissa967 3 года назад
God bless you more
@alaysolo2474
@alaysolo2474 5 лет назад
ውይ እርጋታ ደስ ይላል በጣም she is the best singer
@aynlemgethew9734
@aynlemgethew9734 4 года назад
ጌታ ይባርክሽ
@eliasasrat7466
@eliasasrat7466 4 года назад
Thank you very much Zeritu you are very special
@user-hz5po2fm3r
@user-hz5po2fm3r 5 лет назад
ሰይፉ አፏ ውስጥ ልትገባ ምንም አልቀርህም እኮ ኧር እራቅ በል ትንሽ 😁😁
@tezekerenebewstemengstke6146
@tezekerenebewstemengstke6146 5 лет назад
እናቴ እወድሻለሁ Are..........ahun mnwa wst ygebal atagani enji
@samritisisay4782
@samritisisay4782 5 лет назад
Kkkkkk
@user-wv6zd9ud7e
@user-wv6zd9ud7e 5 лет назад
😂😂😂😂😂😂
@badriaahmedin316
@badriaahmedin316 5 лет назад
እረ ወላሂ እኔም ብየዋለሁ becoment ግን ምን ሆኖ ነው የት ሊሄድ ነው አናቷ ላይ መውጣት እኮ ነው የቀረው ሆሆ
@user-xh7qv6xs1d
@user-xh7qv6xs1d 5 лет назад
kkkkkkk
@shegerish3279
@shegerish3279 5 лет назад
መሳይ ተፈራ እና መስከረም የድምፅ ውድድር Linkun ይጫኑ👇👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HySvV2uRMEQ.html
@antonyotiruneh5649
@antonyotiruneh5649 3 года назад
ዘርቱ በእውት የሁል ግዜ ምርጥ ስራዎችዋ ከአድናቂና አድማጮችዋ ጋር አብረው ናቸው አሁንም
@mengistulemma5916
@mengistulemma5916 5 лет назад
እግዚአብሄር አንድ ጊዜ ተናገረ አኔም ሁለት ጊዜ ሰማሁ፤ ኃይል የእግዚአብሄር ነው (). አንዴ ከእግዚአብሄር አፍ ዘፋኞች መንግስተ ሰማይ አይገቡም የሚል ቃል ወጥቷልና ጌታ ዘሪቱን እንድረዳት እንጸልያለን
@addistedla
@addistedla Год назад
Something special about this lady
@samsongedebo4865
@samsongedebo4865 5 лет назад
Seifu keep your space....
@user-nn9cs7ud6i
@user-nn9cs7ud6i 5 лет назад
እፍ ደሰሰትይ እግዚአብሔር ዘፈንን ወደ መዝሙር ቀይረሸ እንድታመሰግኒ እግዚአብሔር ይርዳሸ እመብርሃን በነገሮች ሁሉ ከፊት በምልጃዋ አትለይሸ
@yarebilijochenaderaeninmad3964
beautiful mom ❤️❤️❤️♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹
@user-ff6un4tt5d
@user-ff6un4tt5d 5 лет назад
ቆጆነሽ ያምርብሻል
@samrawit5314
@samrawit5314 5 лет назад
ዘሩዬ አድናቂሽ። ነኝ አብሶ እስታይልሽ የት ናቹ የዘሩ አድናቂዎች👉👍❤❤❤
@user-fq3kb8sw6j
@user-fq3kb8sw6j 5 лет назад
ስርአትሽ ሲያምር ቀጥይበት
@eleni311
@eleni311 Год назад
እውነት ነው ትልቅ ስጦታ ነው ሁሌ ሉያ እዬሱስ ጌታ ነው ። አይ ተመልካች ይሄኔ ማሪያም ወይም ገብሬል ቢባል ታጬበጭቡ ነበር
@yirgeduwoledmariyam1266
@yirgeduwoledmariyam1266 2 года назад
ዘሪቱዬ እግዚአብሔር ዘመንሽን ዘርሽን ትውልድሽን ይባርክ
@battylovejesus1310
@battylovejesus1310 5 лет назад
Omg geta yebarekeshi yani konjoo ewont new aned legen yesten
@user-ur8eo4oh1o
@user-ur8eo4oh1o 5 лет назад
ዋዉ በጣም የሚያምር ለዛ ነዉ ያለሽ ።
@mlimezewede6613
@mlimezewede6613 Год назад
ተባረኪ !!
@luchiagebertnsai7285
@luchiagebertnsai7285 4 года назад
መዝፈንም ሃጥያት ነው
@user-fk6nl9rv6s
@user-fk6nl9rv6s 5 лет назад
ጥሎብኝ ስጠላት ሶፍያ አሻንጉሊትዋን ነው ምትመስለኝ የሳውዲ ዜግነት የተሰጣትን
@foziyatube3930
@foziyatube3930 5 лет назад
ሰብድክራይብ አድርጊኝ
@blenminda9308
@blenminda9308 5 лет назад
Hahahahah
@mahelatmahemahelatmahe2298
@mahelatmahemahelatmahe2298 5 лет назад
Era Salefalege Atasekege kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@user-kt2pz5mu5n
@user-kt2pz5mu5n 5 лет назад
ሀሀሀሀሀሀሀሀ
@selamhabeshawit3922
@selamhabeshawit3922 5 лет назад
ስብስክራይፕ አድርጊሽ አለው እኔንም አድርጊኝ ቤተስብ እንሁን እሽ♥♥♥
@desstadessta
@desstadessta 5 лет назад
ዘሪቱዬ የኔ ማር ማንም ኢትዮጵያዊ ዜት ዘፋኝ እንዳንቺ ሚሆንልኝ የለም፡፡
@yosiefabraha9519
@yosiefabraha9519 5 лет назад
Brava gobez
@mazumuryoutubemazumuryoutu259
@mazumuryoutubemazumuryoutu259 5 лет назад
ሁሉ አምለክ የለንም አንድ አምለክ ነው ያለን ስለዚህ ዘፊኑ ትይና ወደ ጌታ ተመለሽ እህቴ መዳን በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው
@zinachabera5092
@zinachabera5092 2 года назад
Yene marre geta eyesus yibarkish..zereye yale geta menor kebad nw
@sintefamousoha6866
@sintefamousoha6866 2 года назад
uffa wudu sitota eyesus kirstos ,zemanishin yalamilim wudu sitotash!!!
@commentonaa
@commentonaa 4 года назад
Really like like Zeritu....she is cool!!!
@user-kc8hd3bp4i
@user-kc8hd3bp4i 5 лет назад
ሁሌም የማትጠገብ ልዮ ነሽ
@RiversideUSA
@RiversideUSA 5 лет назад
እኔ ግራ የሚገባኝ አቤል እና ይች እየሱስ እየሱስ እያሉ ዘፈኑን ሲያቀልጡት ነዉ:: ቆይ ቆይ ቆይ ቆይ እንደ ምእራባዉያን ፕሮቴስታንቶች መሆኑ ነዉ? እነሱ የአለም ዘፋኝ የአዳራሽም ዘፋኝ ናቸዉ:: ባለ የሱሶች አያገባኝም ግን ተዋህዶ ላይም አለማዊ ድራማ እየሰሩ ዘማሪ ነን እያሉ የሚበሻቀጡ ሰወች እየበዙ ነዉ: : የኔ ነገር:: አይ አይ :: ሲጀምር አምላክ ለኢትዮጵያ ያሬድን ሰጠ እንጂ ሴት ዘማሪት አልሰጠንም:: የሉተር ቡችሎች ታሪክ ስለሌላቸዉ ሴት ወንዱ ይጨፍራል:: የማህበረ ቅዱሳን ዉሾች እኛም ላይ አመጡብን:: መዝሙር መነገጃ ሆነ:: የያሬድን ዜማ ከካህናቱ ማዳመጥ ቀረና ከመሃሌቱ ጎን መቆም ቀረና በየ ንግሱ አዳራሽ ታጉሮ ዘማሪ ተብዮወች promotion ሲሰሩ ያድራሉ:: ሴት አደባባይ አትዉጣ፣ ከባሏ በዝግታ በቤቷ ትማር ያለዉን ጥቅስ ያልፉታል:: ሙስሊም እኮ ሴት ጋዜጠኛ መሆን የለባትም ብሎ የሚከራከር ለዚ ነዉ:: መሰረት መብራቴ፣ ትግስት: ይገረም የሚባሉ ሁለት እግር ስላላቸዉ በሑለት ዛፍ የሚወጡ እርኩሶች:: ካገልግሎት በፊት አንተን ልወቅህ:: ሰንበት ተማሪ :ዘማሪ አለማዊ ሙቪ አያይም ልቦለድም አያነብም:: ግን የዛሬወች ሳይሆኑ የቀደሙት ናቸዉ: :
@bvhussenyimam1366
@bvhussenyimam1366 5 лет назад
እግዛብሄር ልጁን ሰጠኝ አጅብ እያወቃችሁ ታጠፍላችሁ
@alemalem8244
@alemalem8244 5 лет назад
ትክክል ብለሻል እህት በጣም ያሣዝናል
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 5 лет назад
Endaw besak gedelechigh
@yegetatat4398
@yegetatat4398 2 года назад
Wow anchi liyu neshAlemin menchikesh mewtat ke Geta nw ena yirdash !!!
@mergabekeleofficial
@mergabekeleofficial 2 года назад
Always she's confedence! Ygermal!
@getinettafesetucho7999
@getinettafesetucho7999 5 лет назад
ዘሪቱ ቅንና አስተዋይ ሴት ነሽ የምር። ሁኔታዎችሽ ይህንን አያመለክቱም ነበር። ይገርማል ማዋቅስ ቀርቦ ነዉ።
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 3 года назад
አይተን ስለምንፈርድ እኮ ነው ሰው ሳይቀርቡት አይታወቅም! እውነት ብለሃል።
@Yafet88
@Yafet88 5 лет назад
ዘሩቱ ትክክል ብለሻል ልዮ እና ውድ ስጦታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው
@seblemasresha4174
@seblemasresha4174 2 года назад
የኔ እህት እግዚያብሔር ይሁንሽ የአውሬው መንፈስ እየቀለደብሽ ነው በመፅሀፍ ቅዱስ ሀሰተኛው መሲህ ሲመጣ አንድ አይ ብቻ እንዳው የተነገረን መሆኑን የሚያሳይ ምልክቱ ያለበትን ቲሸርት አስለበሰሽ አቤቱ ጌታሆይ ልቦናችንን አብራልን
@marry6186
@marry6186 2 года назад
አንድ አይን አደለም አንድ የጨፈነ አለ ግን መፅሀፍ ቅድስ ላይ ራኢላይ የሚለው ምልክቱ ቁጥር ነው 666 የሚል ነው ይህ የአምላክ ፍፅምናን የሚያሳየው ቁጥር 7 ስለሆነ የክርስቶስ ተቃዎሚው ግን 666 ብሎ አለፍፅምናን ያሳያል አንድም ቦታ አንድ አይን የሚል ባይብል ላይ የለም ከየት እንደመጣ ባላቅም የ666 አባል ነን የሚሉ የሚጠቀሙባችው የአይን የጣት የፒራሚድ የተለያዩ ምልክቶች አሉ
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 5 лет назад
ከታዋቂዎች ውስጥ ስለአለባበስ ኬርለስ እደ እኔ ዘሪቱን አየሁ በመኪና ውስጥም ሆና እኔኑ ገበዝ ነሽ
@gantemohammde6038
@gantemohammde6038 5 лет назад
ዋው ውድ ስጦታ እየሱስ ክርስቶስ በጣም ድንቅ መልስ ተባረኪ የኔ ጨዋ
@Milliboy100
@Milliboy100 5 лет назад
ወሮ ዘሪቱ መጠጥ ክልክል መሆኑን ካወክሽ .. ታድያ ከመጠጥ ይልቅ ዘፈን ሃጥያት መሆኑን እንዴት ዘነጋሽው ...? ስለዚሁ ትክክለኛውን መንገድ ብትከተይ ይሽልሻል ... እግዚአብሔር በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን ይቆየን አሜን !
@user-we7wy2wt8e
@user-we7wy2wt8e 5 лет назад
ማን ኦርቶዶክስ አረጋት
@nebiyuayele5791
@nebiyuayele5791 5 лет назад
Abo afe kuret yeblelek 🤣
@hamziamuhammad7655
@hamziamuhammad7655 5 лет назад
My favorite artists 😍😍😍👍👍👍
@user-ru8ml4on5c
@user-ru8ml4on5c 5 лет назад
ዘርቱ የኔ ልዩ እውነት ውስጥ ነሽኮ ።
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 5 лет назад
Alababashishina amalalashishi tamachagi abo nurelegi
@aneyanna5239
@aneyanna5239 5 лет назад
Zeritu is Really brilliant ....
@lewi5960
@lewi5960 4 года назад
am here only for her ZERITU, she's beyond all perspectives
@tominfotech
@tominfotech 5 лет назад
Seifun eski bedenb eyut yezeritu kenfer eyaye yemiyaregew 5:53-5:55 minutes mekakel, bezaw like argu.
@user-sw3ut9fd9r
@user-sw3ut9fd9r 5 лет назад
ደስ ስትይ እርጋታሽ አለባበስሽ ይመችሽ ❤❤
@bettywollie8424
@bettywollie8424 2 года назад
Alebabeso eko yetilkun mah mahber eyastewawekech newu astewulu
@mesitube4079
@mesitube4079 5 лет назад
Sityilshi yimachangali ❤
@frehiwot_Amanual
@frehiwot_Amanual 5 лет назад
በጣም ነው ምወድሽ ዘረየ
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 5 лет назад
....ለሴቶች አርአያ ስርአትናእርጋታ ያለሽ አባወራሽ "አፈሰ" ማለት ይቻላል አድናቂሽ ከካናዳ!
@sarazebene8695
@sarazebene8695 5 лет назад
ዘሪቱዬ ስወድሽ የኔ እርጋታ እግዛብሄር ይጠብቅሽ
@user-xx4qq2vf2v
@user-xx4qq2vf2v 5 лет назад
ደስ ስትይ
Далее
Sunday with EBS : Interview with Zeritu Kebede
13:42
Просмотров 342 тыс.
Любовь #shortvideo
00:11
Просмотров 86 тыс.