Тёмный

Ethiopia - ጥብቅ መረጃ የህወሃት ጭንቅ የወለደው አዲስ ውሳኔ! 

Feta Daily News
Подписаться 828 тыс.
Просмотров 164 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

6 дек 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 422   
@aamm8248
@aamm8248 2 года назад
ኤረትራዊያን እና ኢትዮጵያ በሞገሥ በክብረ ለዘላለም ትኑረ🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷👈🙏🙏
@sisaybook75
@sisaybook75 2 года назад
አብያችን ሺ አመት ኑርልን ዘረኝነት ይውደም
@sofiaosman308
@sofiaosman308 2 года назад
የኢትዮጵያ ጠላት መጨረሻው እንዴ ነው እስይ አልሀምዱሊላህ የእውነት አምላክ መልሰ አለው ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ ይሁን ያረብ 🇪🇹💚💛♥️💚💛♥️
@zebebaahmed4559
@zebebaahmed4559 2 года назад
ድምፀ መርዋ ሀገር ወዳድ ሚዲያ እማማ ሀገሬ ከፍፍፍፍ በይልኝ 💪💪💪💪💪💪
@mudacoffee9060
@mudacoffee9060 2 года назад
ታውቃለህ አንተን እኮ እንደ ተከታታይ ፊልም ነው የምጠብቅህ👍👍💪💪💪💪
@user-sw5ge1jl6k
@user-sw5ge1jl6k 2 года назад
አብይ አህመድ አለም ፈልጋ ያጣችው መሪ ሺ አመት ኑርልን ክብር ለመከላከያ ክብር ለሽርጣሞች ክብር ለአፋር ክብር ለፋኖ ድል ለእማማ ሀገራችን😍🇪🇹😍🇪🇹💪
@user-gk4fi1pp8s
@user-gk4fi1pp8s 2 года назад
🥰😍😍😍😍😍😍🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹
@fozhussen8105
@fozhussen8105 2 года назад
በውጭ ሀገር የምትኖሩ ኢትዮጲያኖች ቤተሠቦቻችሁ ጋር ፈጣሪ በሰላም እንዲያገናኛችሁ የምንጊዜየም ዱአየ ነው
@samirahasan2068
@samirahasan2068 2 года назад
አሚን
@user-yj6uw1ij8k
@user-yj6uw1ij8k 2 года назад
አሚን ያረብ
@temutoutube4912
@temutoutube4912 2 года назад
አሚኔ
@user-dr7fb8nz6c
@user-dr7fb8nz6c 2 года назад
አሚን
@mdinaaa9874
@mdinaaa9874 2 года назад
አሚን
@melakubogale7208
@melakubogale7208 2 года назад
ክብር በየደቂቃው ስለኛ ስለሀገራቸው ህወታቸዉን ለሚሰዉት ጀግኖች
@esmailseid8872
@esmailseid8872 2 года назад
ፈታየ በዜና አቀራረብ እጅግ ከሚሥቡ ጋዜጠኞች መካከል አንደኛ ነህ በርታ
@s.ss.s3592
@s.ss.s3592 2 года назад
ፈታወች ስለ እዉነተኛ መረጃቹ እናመሰግናለን
@user-px1od1ow9r
@user-px1od1ow9r 2 года назад
አህለን፣ ዛሬ ደስ ብሎኛል ወላሂ አልሀምዱሊላህ ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹💚💛❤️ኢትዮጵያ ታሸንፋለች 💪💪💪
@farooqgamilv7306
@farooqgamilv7306 2 года назад
salam la ethiopia.dil la ethiopia.💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@user-zr3dh7sr3d
@user-zr3dh7sr3d 2 года назад
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ጠብቅ 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 года назад
*አሚን🙏*
@jameilaseid251
@jameilaseid251 2 года назад
አሚን🥰🥰
@user-jj2nx2jv2b
@user-jj2nx2jv2b 2 года назад
ፈታየ መጣህ ድል ለኢትዮጲያ💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤ ኢትዮጲያን ያላችሁ ሁሉ አላህ በድል ይመልሳችሁ
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 года назад
*አላህ ምን ግዜም ከተበዳዮች ጋር ነዉ የመጨረሻዉ ሳቅ የምንስቀዉ እኛ ነን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር 💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷*
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 2 года назад
ኢንሻአላህ ሁቢ😍 🇪🇹💪🙏
@selamawitadise4375
@selamawitadise4375 2 года назад
ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ድል ለተገፋዉ ለአማራና ለአፋር ህዝብ💪💚💛❤
@user-is1je9sx2r
@user-is1je9sx2r 2 года назад
ፈታዬ ምርጥ ዘጋቢ ዘመንህ ይባርክ ስወድህ
@user-li2ro9jn1j
@user-li2ro9jn1j 2 года назад
ኸይር አሰማኝ ጌታየ🤲🤲💚💛♥️🇪🇹 ትክክል//እናም ቶሎ ብሎ እርምጃ መውሰድ አለበት መንግሰት ወላሂ🇪🇹💚💛♥️☝️👈👌
@user-dh9kq2kl1m
@user-dh9kq2kl1m 2 года назад
ሰላም ለኢትዮጵያና ለህዝቦቿ ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️
@hayatmuhammed2501
@hayatmuhammed2501 2 года назад
የትኛዉም የአለም ዳርቻ የምትገኙ ኢትዮጵያዊያን በሠላም ከቤተሠቦቻችሁ ጋር ያገናኛችሁ የሐገራችንን ሠላም አላህ ይመልሥልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪
@hadyaahmed2482
@hadyaahmed2482 2 года назад
አሚን
@ss-cc8ox
@ss-cc8ox 2 года назад
አሚን
@user-gk4fi1pp8s
@user-gk4fi1pp8s 2 года назад
መቸም ቢሆን አያሸንፉ እነዚህ ርካሾች🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 2 года назад
ክብር ውድ ህይወታችሁን ለሰጣሁን የኢትዮጵያ ጀግኖች ሰራዊታችን ልዩ ሀል ሚሊሻ ፋኖ አፋር ልዩ ሀል ሚሊሻው 💚💛❤️💪🙏🙏🙏
@hayutube9970
@hayutube9970 2 года назад
ጀግናችን በርታልኝ ፈታዬ ምርጤ ድሉ አሁንም ይቀጥላል ድል ለመከላከያና ድል ለፋኖ ሚኒሻ ልዩ ሀይል💪💪💪💪💪💪💪 ኢትዮጵያዬ ለዘላአለም ትኑር ❤️💛💚🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@danetsehaye5516
@danetsehaye5516 2 года назад
ኢትዮጵያውያን ኤረትራዊያን ለዘላለም ይኑሩ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@hawaseid3967
@hawaseid3967 2 года назад
እነዛ ሁለት የትግራይ መንግስት ተብየዎችን አላህ እስከመጨረሻው ያሳየን አላህ የሳት ያዲርግጋቼው እና
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 года назад
*አሚን🙏*
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 2 года назад
አሜን 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛♥️🇪🇷🇪🇷🇪🇷👊💪💯👍
@hadyaahmed2482
@hadyaahmed2482 2 года назад
አሚን
@Nejat197
@Nejat197 2 года назад
@@hawaseid3967 አሚንንንንንን
@user-wu2bu6hg6h
@user-wu2bu6hg6h 2 года назад
አብቹ የኛጀግናመሪ ሸአመትንገሥልን አላህይጠብቅክ ክብር ለመከላከያ ክብርለፍኖ ለጀግናውአፋርእናሚኒሸ ክብይገባቸዋል ድላችሁን እሠከመጨረሻኢሻአላህአላህያጎናጥፈችሁ
@ms-gq7yu
@ms-gq7yu 2 года назад
አሚንአሏህይጠብቀዉ
@user-jq3cr1jz5g
@user-jq3cr1jz5g 2 года назад
ሠላም እና ፍቅር ለምየ ኢትዮጵያ💪💪💪💚💛❤
@SamsungM-ku3dy
@SamsungM-ku3dy 2 года назад
አሜን እርስ በራሳቸው ያባላቸው🙏🙏🙏🙏🙏
@martumeda9094
@martumeda9094 2 года назад
ፈታ በውነት ላተ ቀላት ያጥረኛል ጥረት ያለ እውነተኛ መረጃ ሰለምታደረሰን ከልብ እናመሰግናለን ኢትዮጵያን 🇪🇹🇪🇹 እና👏 ኤክትራ ለዘላለም ይኑሩ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 💪😍
@user-kj6gh3nc3y
@user-kj6gh3nc3y 2 года назад
ኢረትራዊያንና ኢትዮጵያ ለዘላለም ይኑሩ ድል ለጀግናው መሪያችን አብቹ ሺ አመት ንገስ የኛ ንጉስ አብቹ💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 2 года назад
በዚያ ስል" መከላከያ በዚህ " ስል ፋኖ በዚያ ስል" ልዩ ሀይል በዚህ ስል" ሚኒሻ ከበበኝ " ከበበኝ " ከበበኝ አለ ጌች 😭
@user-wh8yf8xv6j
@user-wh8yf8xv6j 2 года назад
ክብር ለፋኖ ክብር ለአፋር የምድር ድሮኖች ክብር ላማራ ልዩ ሀይል ላማራ ሚንሻ ክብር ለጀግናው መከላከያ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@kemekem1366
@kemekem1366 2 года назад
በወልቃይት በኩል በደምብ ታጥቀን በጥንቃቄ እየጠበቅናቸው ነው የኢትዮጵያ ግዙፉ ጦር ያለው በወልቃይት ሁመራ በኩል ነው የትግራይ ወራሪ የዘራፊ ቡድን ወደ ጎንደር ወልቃይት ከመጣ እውነቴን ነው የምላችሁ የትግራይን ወራሪ ሙሉ በሙሉ ይቀበራል።
@ssaa6844
@ssaa6844 2 года назад
ቀጥቅጦት ለዘር እዳይተርፉ አድረጋችሁ ባማራላይ የተሰራብን ግፉ መቸም አይረሳንም
@tgistlove5653
@tgistlove5653 2 года назад
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን መጨረሻዋን አሳምርላት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@abdellaseid9723
@abdellaseid9723 2 года назад
ሰላም ለኢትዮጵያን ይሁን❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-xx7lr3ue8o
@user-xx7lr3ue8o 2 года назад
አደኛነኝ ዛሬ ሀገራችን ሰላምሽ ይመልስልን አላል ይጠብቅሽደምቀታችን ነሽ ዞሮመጊባችን ነሽ ኢትዮጵያ ጠላቶችሽን አላህ ያርቅልሽ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏
@tymauae4424
@tymauae4424 2 года назад
ያከሪም ኢላሂ መጨርሻውን አሳምርው ኢትዮጲያ ለዘላለም በልጆቿተከብራ ለዘላለምትኑር ዲል ለአብቹ ለምርጥመሪዪችን ዲል ለውብ መከላከሊያችን ዲል ለአማራ ፍኖ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹
@ami.habeshawit
@ami.habeshawit 2 года назад
*ጡሩ ዜና ማሠማት ያስጀመረን ጌታ እስከመጨረሻው ያመረ ያድርግልን የመጨረሻውን ሳቅ የምትስቀው ኢትዮጵያ🇪🇹ናት*
@zinetzinet8293
@zinetzinet8293 2 года назад
ሁሌም ከፍፍፍፍፍ በይ ሀገሬ 💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-wu2bu6hg6h
@user-wu2bu6hg6h 2 года назад
ያረቢደሥታችንንአዝልቅልን አገራችንንሠላምአርግልን
@allahwekil4346
@allahwekil4346 2 года назад
የት ናችሁ የአብይ አድናቂወች አቦ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥክ ሁሌም ሀገሬ ከፍ በይ ጠላትሽ ይውደም💚💛❤👍👌ውጫሌ አሉ እያሰቃዩ ነው ብለውኝ ተጨንቄ ነበር😥😥
@samsongetachew7647
@samsongetachew7647 2 года назад
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 2 года назад
አሏህ ሆይ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን አንተ ጠብቃት🌷🇪🇹🌷🇪🇹🇪🇹🌷🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌷🇪🇹💪💪💪🇪🇹💪🇪🇹👍🇪🇹🙏🇪🇹👈👍
@rev.terefediriba3023
@rev.terefediriba3023 2 года назад
ኢትዮጵያም ኤርትራም አሸንፈናል፥ ሁሌም እናሸንፋለን!!! ድል ለሁለቱ እህትማማች ሃገራት!!!
@user-tn4vj6vo1s
@user-tn4vj6vo1s 2 года назад
በትክክል 🇪🇷🇪🇹
@user-bc8tz3wg7t
@user-bc8tz3wg7t 2 года назад
አላህ ጨርሶ እርስ በእርስ ያባላቸዉ ያማራና የአፋር ደም ይፍረድ ኢትዮጵያ ትቅደም ድል ለአማራ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-wz1zl8ll9v
@user-wz1zl8ll9v 2 года назад
ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር የቤተሠቦቸቻችንን ዲምፅ ያሠማን ሳይጎሉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥺☝️
@teshale2746
@teshale2746 2 года назад
የኢትዮጵያ አምላክ ሆይ ለሀገሬ ለኢትዮጵያ ተነሣ!
@user-vh9un9xq5y
@user-vh9un9xq5y 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@user-ij1uh1hm6v
@user-ij1uh1hm6v 2 года назад
ድል እሰከመጨረሻወ ለእማማ ኢትዮጵያ ይሁንንን እነሲ ከዚህ ምድረ ካልፀዱ ነፃነት አይኖረም🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪
@saudisaudi2250
@saudisaudi2250 2 года назад
ፈታ እና መሰግን አለን ውነት ነው ድል ለሀገራችን ለኢቶዮጵያ ብርታቱን ይስጥቸው ሞላው የኢቶዮን ታጋይ ድል ለኢቶዮጵያን
@user-ew4eq5ml7m
@user-ew4eq5ml7m 2 года назад
ኢትዮቢያ ሀገራችን ከነህዝቦቿ አላህ ይጠብቅልን ለኛ ብለው የተሰው ወገኖቻች ነፍስ ይማር 🇪🇹
@jameilaseid251
@jameilaseid251 2 года назад
ድል ለእምየ ኢትዮጵያ😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@fefadailynewethiopia32
@fefadailynewethiopia32 2 года назад
ጀግና🇪🇹🇪🇹🇪💪💪💪👌✅
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
ዕናት ሀገራችን አሸናፊ ትሆናለች 💪🏿✊🏽️✊🏽️
@gechoraya5294
@gechoraya5294 2 года назад
ድል ለ🇪🇹
@addisgeze59
@addisgeze59 2 года назад
ድል ለመከላከያ ሠራዊታችን፣ ድል ለበረሀ ድሮኖቹ ለአፋር ልዩ ሀይል፡ሚሊሻ፣ ድል ለአምሐራ ልዩ ሀይል፡ሚሊሻ፡ፋኖ፣ ኢትዮጵያ በጀግናው መሪዋ እና በቁርጥ ቀን ልጆቿ ታፍራ እና ተከብራ ለዘላለም ትኑር።
@akalawi5491
@akalawi5491 2 года назад
ሰላም ለእምየ ኢትዮጵያ 🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳
@saadaimam8862
@saadaimam8862 2 года назад
Emom Ethiopia 🇪🇹 first
@user-yn5zl8eu8r
@user-yn5zl8eu8r 2 года назад
ድል ለጅግናዉ ለአማራ ህዝብ ድል ለጅግናዉ አብይ አህመድ ድል ለጅግናዉ ለወሎ ህዝብ ድል ኢትዮጵያ ህዝብ ድል ኢትዮጵያ ህዝብ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@user-ky1zc8qw8w
@user-ky1zc8qw8w 2 года назад
ትኩረት ይደረግ በወልደያ ሳንቃ እየወጡ ነው ተብልዋል እባካችሁ መግስት ትኩረት እዳደርግ አስተላልፉልን ድል ለናት ሀገር ኢትዮጵያ💚💛❤💒🇨🇬
@ethiopia5992
@ethiopia5992 2 года назад
#ያረብ ሀገራችንን በሙሉ ነፃ በልልን #ድል ለኢትዩ ሞት ለጥላት በውስጥም ላሉት በውጭ ላዩት #ሀገሬን የሚዳፈር ሁሉ ሞት ይገላግለን
@user-oh7ug7kk5i
@user-oh7ug7kk5i 2 года назад
ሁላችሁንም ኤርትራ ውያን ኢትዮጵያ እንድሁም ጀግና አፋር ጀግና እወዳችሁለሁ የቤተሰቦቻችንን ሰላም ያሰማን
@om_Ryane
@om_Ryane 2 года назад
ለቀሩት ከተማ ፈጣሪ ይደረስልን ያረብ መርሳ እስከ ቆቦ ቆየኮ ታፍነው
@teketeldalelo5592
@teketeldalelo5592 2 года назад
የኢትዮጵያ መንግሥት እና በሓገሪቱ ዉስጥ ያሉ መገናኛ ብዙሓን እና ከቻይና ራሺያ ቱርክ እንድሁም ሌላ ጤናማ የመገናኛ ብዙሓን በመጋበዝ የወያኔ ወራሪ መንጋ በወረራ በቆዩባቸዉ አከባቢዎች የፈጸሙትን ግፍና በደል ለኢትዮጵያ እና ለዓለም ህዝብ ሁሉ በተደጋጋሚ ማቅረብ አለባቸዉ።
@youtubeetatu8036
@youtubeetatu8036 2 года назад
የመጀመሪያ ኮሜት እኔ ነኝ እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን
@ethiopiaethiopia1830
@ethiopiaethiopia1830 2 года назад
ጌታ ሆይ ወያኔን ከኢትዮጲያ ምድር አጥፋልን። ቤተሰብ እንሁን ውድ ኢትዮጲያዊያን ወንድምና እህቶቼ።
@haymanotrosa2787
@haymanotrosa2787 2 года назад
ትኩረት ለራያ ዞብል ፍትሕ ለራያ ቆቦና ላካባቢያዋ ፍትሕ
@hayathh9416
@hayathh9416 2 года назад
አላህያጥፋልን እነዚህአረመኔወች
@user-zf9iq3wp7x
@user-zf9iq3wp7x 2 года назад
እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💙🙏
@sarahmohammed6895
@sarahmohammed6895 2 года назад
እስከ ማይጨው ድረስየኛ መከላከያ ካልህዱ ሀገራችንኢትዮጵያ ከበሺታዋ አትድንም ይህንእወቁ
@maruefrem1748
@maruefrem1748 2 года назад
እሚገርም መልእክት ነው እናመሰግናለን
@fatumaseidweloyewa1700
@fatumaseidweloyewa1700 2 года назад
ኢትዮጵያ ታሸንፋለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈💪💪❗
@tomasgiorgio5653
@tomasgiorgio5653 2 года назад
ክብር ለጀግኖቻችን
@saramekonen7826
@saramekonen7826 2 года назад
ፈታ ምርጥ ሰው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ መርሳ ምን አድስ አለ
@temutoutube4912
@temutoutube4912 2 года назад
ድል ለኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@user-oh7ug7kk5i
@user-oh7ug7kk5i 2 года назад
አንደኛ ነኝ
@abufysel7974
@abufysel7974 2 года назад
እኔ ነኝ 🙄
@konjitbekele169
@konjitbekele169 2 года назад
ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ። ኢትዮጵያ የደፈረሽ ሁሉ ይወድማሉ። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tube3785
@tube3785 2 года назад
ፈታየ እኳን ሰላም መጣህ ድል ለኢቶጲያ
@ahlamyoutube3137
@ahlamyoutube3137 2 года назад
Dell L Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💪💪💪💪
@fafi450
@fafi450 2 года назад
ያረብ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን የቤተሰቦቻችንን ሰላም አሰማን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች💚💛❤
@yemifeker1830
@yemifeker1830 2 года назад
ትግሬዎች እባብ ናቸዉ መዘናጋት አያስፈልግም የኢትዮጵያ ህዝብ በተጠንቀቅ መጠበቅ ያለበት
@user-ck6bo7bt1k
@user-ck6bo7bt1k 2 года назад
ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሺ ይብዛ ላቶችሺ ይውደም
@FardosMohamad
@FardosMohamad 2 года назад
አህለን መልካምሠዉ ኸይርአሠማን ያረብ ሀገራችንን ወደነበረችበት ሀላሟ አላህ ይመልሥልን
@samirahmohammed606
@samirahmohammed606 2 года назад
አህለን ፈታ 🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹
@amantube4113
@amantube4113 2 года назад
🇪🇹🇪🇹ሸጋው 🇪🇹አብይ 🇪🇹አህመድ 🇪🇹ያገራችን ዋርካ 🇪🇹እዱኒያው🇪🇹 አኬራው 🇪🇹ይጥፋ አተን የሚነካ🇪🇹🇪🇹
@kenukenu6672
@kenukenu6672 2 года назад
Congratulazioni ethiopia yè 💚💛❤🇪🇷🇩🇯🇪🇹👏🙏✊💪
@kenzyalikenzyali9377
@kenzyalikenzyali9377 2 года назад
የአላህ እርግማን ይውረድ በጁንታ ላይ. አላህ ያቅጥላቸው በዱኒያም በአኽራም
@user-qt3fg1qe5b
@user-qt3fg1qe5b 2 года назад
እሜን ወድሜይ አይዞን እውነት ያሽንፍል
@aregashasfwa5310
@aregashasfwa5310 2 года назад
ኢትዮጲያ፡ታሸንፋለች፡እንጅ፡አትሸነፋም፡🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@aminasaidhassan6393
@aminasaidhassan6393 2 года назад
አላህ ይጨርሳቸው ወንድሜን እንደገደሉብኝ አላህ ይጨርሳቸው አላህ ያባላቸው
@user-dm4ow9pm2b
@user-dm4ow9pm2b 2 года назад
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑሪ
@safeermall3364
@safeermall3364 2 года назад
የምስኪኑ እንባ የትም አያደርሳቸውም😭😭
@ghhjj1725
@ghhjj1725 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለራያ ቆቦ ዞብል መንግስት በፍጥነት ይድረስላቸው
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 2 года назад
ከጀግናው መሪያችን ከዶክተር አብይ አመራር ጋር ወደፊት ድል ለእማማ ኢትዮጵያችን 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛♥️👊👊👊💪💪💪👏👏👏💯👍‼️‼️‼️
@selamasefa6049
@selamasefa6049 2 года назад
በርቱ ጉዞ ወደ መቀሌ 💚💛❤
@user-ib1is1fs6l
@user-ib1is1fs6l 2 года назад
እግዚአብሄር ሆይ የአድርቃይን እና ያአካባቢዋን ድል አስማን
@tewdrosmalkamu7582
@tewdrosmalkamu7582 2 года назад
የህዋት እኩይ አላማው እና የተንኮል ሰይፉ ተበጥሦበታል ከንግዲህ ኢትዮፕያ የደሥታ ጽዋን እየተጓናጸፈች ትገኛለች ሠላም ለሀገራችን ድል ለመላው ህዝባችን
@mimimeme0867
@mimimeme0867 2 года назад
ተሸንፈውም ይሁን አፈግፍገው እንካንም አገራችንን ለቀው ወጡልን እነሱ መቸምአያቆሙ የኢትዬጵያህዝብ መዘናጋት የለበትም
@user-zl6zf8fh9g
@user-zl6zf8fh9g 2 года назад
አይዞህ በርታ
@user-tc3od4ff8g
@user-tc3od4ff8g 2 года назад
ትክክል ነው የጁንታው አመራሮቺ ካልሙቱ ወይም እጂ ካልሰጡ አገራቺን መቸም ሰላም አታገኚም
@user-zg4nt4gk5e
@user-zg4nt4gk5e 2 года назад
አዴኛኛ ነኝኝኝ ፈታየ እንኳን ደህና መጣህልንንን በጉጉት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 года назад
ማነው ድስ ያለው ኑ ቤተሰብ ሁኑ ጎራ በሉ ኢትዮጵያ ኑሪ ዘላለም ክፍ አይንካችሁ ሁላችሁም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
Далее
🔴Ютуб закрывают... Пока?
00:39
Просмотров 979 тыс.
ሰበር ዜና
Просмотров 31