Тёмный

Ethiopia - ጦርነቱ በድንገት ሊጠናቀቅ ነው! | የነደፂ መጨረሻ ወዴት…? 

Feta Daily
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 236 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 192   
@mesfinkebede4224
@mesfinkebede4224 2 года назад
መንግሥት ከዚህ በዃላ አሜሪካንን ሆነ አውሮፓ ህብረትን ፈፅሞ ጆሮውን እንዳይሰጥ ፣ ዝም ብሎ ለፍፃሜ ይዘጋጅ ።
@Wedi_kahsay
@Wedi_kahsay 2 года назад
ከሕውሓት መደራደር ማለት የኢትዮጵያ ሰቀቀን ይቀጥል ማለት ነው። ስልዚህ ታሪክ ማድረግ ነው።🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@Nejash-k6i
@Nejash-k6i 2 года назад
ድል ለመከላከያ ድል ለፋኖ ድል ለልዩ ሃይል ድል ለሚሊሻው ድል ለአፋር አናብስቶች ድል ለ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪
@አቡጊዳኢትዮ
@አቡጊዳኢትዮ 2 года назад
አሜን አሜን አሜን🙏❤🙏
@yemisrachassefa2118
@yemisrachassefa2118 2 года назад
መንግስት በጦርነቱ ገፉቶ ትግራይን ነፃ ማድረግ ብቻ አሁን ድርድር የሚባል ነገር አይሰራም።
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 2 года назад
እውነት ነው
@mohammedsooma3685
@mohammedsooma3685 2 года назад
ወየኔ አዲአርቃይ ላይ በቆይታው የቀበራቸው መሣሪያዎች ስለሚኖሩ እሱን አውጥቶ ለመጠቀም ነው ዳግም ወደዚያ ጦርነት የከፈተውና መንግስት በዚያ አካባቢ ባሉ ተራሮች ሰር ጠንካራ ፍተሻ ማድረግ አለበት።
@ጀሚላወሎየዋ
@ጀሚላወሎየዋ 2 года назад
ድል ለመከላከያ ድል ለፋኖ ድል. ልዩሀይል ድል ለጥምር ሀይላችን ሠላም ለኢትዩጲያ ህዝቦች
@nejatliben6293
@nejatliben6293 2 года назад
ኢትዮጵያ በጀግኖች ልጆቾ ታሸንፋለች💪💚💛❤
@eliastsegaye7039
@eliastsegaye7039 2 года назад
tamrialesh
@eliastsegaye7039
@eliastsegaye7039 2 года назад
where do u liv
@adugnatesfaye3280
@adugnatesfaye3280 2 года назад
ኦሮሙማ ኢትዮጵያ ነው ብዬ አላምንም ። አብይ ኦነግ አብይ ኦሮሙማ ነው ። ልክ እንደ ሕወሓት የኢትዮጵያ ሥልጣን ላይ እስከአለ ድረስ ብቻ ነው ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚለው ። የኦህዴድ ዋና ሊቀ መንበር መሆኑን ለአንድ ሴኮንድ አልረሳም ወለጋ ላይ የመጨፍጨፍው ንጹህ የአማራ ሕዝብ ኢትዮጵያዊ ነው ብዬ አምናለሁ ። ሽመልስ አብዲሳ ስንት ሚሊየን አማሮች ሲሞቱ ነው ለህግ የሚቀርበው ። ስልክ ኢንተርኔት አጥፍቶ ዜጎችን የሚጨፈጭፍ መንግሥት ብቻ ነው ። መንግሥት ማለት አብይ ነው ። ለአንድ ክልል ብለን ሕገ መንግሥት አንቀይርም ያለ ስብስብ ነው ሥልጣን ላይ ያለው ። የምኒልክን ፎቶ አንስቶ የራሱን ያስቀመጠ እንጭጭ ግለሰብ ኢትዮጵያን አይወክልም ። ብዙ ተስፋ በዚህ ግለሰብ ላይ ባንጥል መልካም ነው ። እሱ ከመጣበት አላማ ዝንፍ አላለም። ይሄው አራት ዓመት ሙሉ ኢትዮጵያን ቀሰ በቀስ እያፈረሳት ነው ። ዓባይን ተሻግረን ቁማር በላን የሚል መሪ (እሱ አደለም ሽመልስ አብዲሳ ነው ..) እንዳትሉኝና እንዳልከፋ።
@አቡጊዳኢትዮ
@አቡጊዳኢትዮ 2 года назад
አሜን
@amanmate966
@amanmate966 2 года назад
Nejat please inbox 📥me
@ዙዙወሎየዋ-ገ5ደ
@ዙዙወሎየዋ-ገ5ደ 2 года назад
ያ አላህ ሰላሙን አውርድልን ፍትህ ለራያ ቆቦ ንፁሀን እየተራቡ እየተረሸኑ ላሉት ንፁሀን
@adugnatesfaye3280
@adugnatesfaye3280 2 года назад
አብይ መቀሌ ነው ያለው ራያ ቆቦ መሆን ሰገበወ። ሕወሓትን ከአማራ ክልል ሳታስወጣ መቀሌ መሄድ ምን የሚሉት ነው ። ምናልባት ፊልድ ማርሻል የሚሉት ሥልጣን በዘርህ አይድረስ አቦ ።
@ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ
@ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ 2 года назад
ኧረ ወደይት እንጩህ ፍትህህህህህ ለሠሜን ወሎ ህዝብ አለቁ ሌት ከቀን እየተረሸኑ እየታፈኑ ወሠዷቸው 😢😢😢😢😢😢😢😢
@meyekasa5478
@meyekasa5478 2 года назад
ጁንታታታ
@nejatsalih9501
@nejatsalih9501 2 года назад
እኔ የትግራይ ተወላጅ ነኝ ግን እወድዋችዋለዉ ሁሌም እከታተላችዋለው♥♥♥♥♥♥
@yehodenmanaye6916
@yehodenmanaye6916 2 года назад
@ Nejat Salih ምን አማራጭ አለሽ ብለሽ ነዉ ምፅ 🤔🤔
@ሀዉይነኝየመርሳዋ
@ሀዉይነኝየመርሳዋ 2 года назад
🙄😳😂
@keftam
@keftam 2 года назад
እንዲያውም ትግሬዎች ተባብረው ከወያኔ በቶሎ ነፃ መሆን አለባቸው።
@Magmatic23246
@Magmatic23246 2 года назад
@nejat salih እውነትሽን ነው?? 🤔😂 ኣቺ ኣህያ ለማያቅሽ። ሞጀልያም ኣማራ😂፤ ኣድጊ ብየሻለሁ።።።ኣማራነት ኣያሳፍርሽ 😢😂😂
@turyetoore6938
@turyetoore6938 2 года назад
@@Magmatic23246 ዘረኞች ሀዝባችሁን ተሸክሞ ካለው እያበላ ያስጠጋው ሠወዳዱ አማራ ክልል ናቼው። ነገር ---- ሆዱ ከሞላ ሌላውን የት እንዳለ አያይም ዝም ብላችሁ በባዶ ስትበጠረቁ አታፍሩም ለትግራይናት አንድ ብረኳ አረዷትም በኛኳ አካባቢ የትግራይ እናቶችና ወጣቶች አዛውቶች ሞልተዋል እናተግን ወጭ ሀገር ቦርገር እዬበላችሁ ደሃውን እያስጨረሳችሁ ትጨፍራላችሁ ነውርና ሸም የሚባል የላችሁም ስለናተ በሚዲያ ስትበጠረቁ አፍራለሁ ሚስኪን እናቶችን ሳይ አዝናለሁ
@melatcode4111
@melatcode4111 2 года назад
አብቹ ጀግና ነው መጀመርያም ለ ትግራይ ህዝብ ክብር ስለነበረው ነው መክላከያም ፍኖም ሚልሻውም ሁሉም ኢትዮጵያውያን አብሮነት ብለን እንጂ ለነጭ ተላላኪ ጁንታን ባንድ ለሊት አፈር ደቼ ማስበላት አቅቶን አደለም
@ሞሚቲዩብሞሚቲዩብ
@ሞሚቲዩብሞሚቲዩብ 2 года назад
ፍትህ ለራያ ህዝብ ምድሩ ለጨለመባቸው ወገኖቻችን ንፁሀኑ አለቁብን
@ሀያትራያ
@ሀያትራያ 2 года назад
ሰሚያጣ የራያ ህዝብ አላህ ይዲርሰልን ያርብ
@meyekasa5478
@meyekasa5478 2 года назад
ጁንታ
@ብሥሪየድግልልጅ
@ብሥሪየድግልልጅ 2 года назад
ፈጣሪ ምነዉ ባረገዉ አገራችንን ሰላም ያምጣልን ናፈቁኝ ቤተሠቦቸ 💚💛❤💪💪💪😥
@sandukaletamo3384
@sandukaletamo3384 2 года назад
ምእራብውያን እንደሆነ እጅግ ቀፋፊ የሆኑ ምቀኞች የጥፋት ሀይሎች ናቸው
@ebrahimabdu8847
@ebrahimabdu8847 2 года назад
ዳይ ጦርነቱን ቶሎ ጨርሶ ወደ ልማትና ብልፅግና
@hanafentaw2745
@hanafentaw2745 2 года назад
Kkkkkkkkk ብልግና እና ብልፀግና እንለይ እንጂ ጎበዝ
@ebrahimabdu8847
@ebrahimabdu8847 2 года назад
@@hanafentaw2745 kkkkብልፅግና ለማለት ነበር ስቸኩል ነው
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ 2 года назад
አላህ ሆይ ለኢትዮጵያ ኸይር ነገር እሻልን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ሰላም ለሰው ሁሉ ይሁን🙏🕊🇪🇹🕊🇪🇹🕊🇪🇹🕊✊🇪🇹🙏
@ommiommi8263
@ommiommi8263 2 года назад
አሚን
@ሀድራእናአልይየይቱብቻናል
ድል ለጥምር ጦሩ 💚💛❤️ ትኩረት ለሰሜን ወሎ ለራያ እናቶች ድረሱላቸዉ ፍትህ ፍትህ 🇪🇹🇪🇹😭
@አቡጊዳኢትዮ
@አቡጊዳኢትዮ 2 года назад
ያሳዝናል
@አምሀራአቢሲኒያግዬንሀገር
ፍትህ ለራያ ህዝብ ወሬ አንፈልግም ቅድሚያ ለራያ ሆዝብ ዘለው መቀሌ ምን ሊጠቅመን ህዝባችን እየሞተ የአማራ ልጆች በሁሉም ቦታ ፍትህና ቱኩረት ለራያና ወለጋ በሉ እኛ ለህዝባችን እጅ ትግላችን ለመንግስት አይደለም አትጃጃሉ ድል እያልሽ አታላዞኑ ህዝባችን እንታደግ በአንድ ድምፅ ደግሞ አድርቃይ ላይ የአብይ ድሮን ህዝብ ላይ ጥሎ ጐሎል ምድነው ከህዋት ወይስ ከአማራ ጋር ነው ጦርነቱ ይሄሰውዬ
@hayatabdeulah6978
@hayatabdeulah6978 2 года назад
የሰሜን ወሎ ህዝብ በስቃይ ውስጥ ነው ፍትህ ለራያ ፍትህ ለወለጋ አማራወች ፍትህ ለህፃናቶቹ በግፍ ለታረዱት
@genetyilma7717
@genetyilma7717 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ማለቱን ትቶ ሄዶ መዋጋት ችግርን አብሮ መቅመስ
@Daniayoutub
@Daniayoutub 2 года назад
ራያ ነፃ ሳያወጣ የምን ጦርነት ማቆም ነዉ ምን ማለት ነዉ 🤔🤔🤔
@mehbubelyase6491
@mehbubelyase6491 2 года назад
ራያዎች አማራ ናቸዉ ወይስ ትግርዋይ
@nattyinfinity
@nattyinfinity 2 года назад
ሰላም ሰላም ዉድ ኢትዮጵያዊያን በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ አያልኩኝ ዘመኑ የዲጂታል አለም አንደመሆኑ ተሞክረዉ በትክክል ስለሚሰሩና ጠቃሚ ስለሆኑ አፖች፤ሶፍትዌሮች እንዲሁም የአዲስ ቴክኖሎጂ ዳሰሳ እና ሙሉ አጠቃቀም መረጃ መጋራት ከፈለጉ ከፈለጉ ፕሮፋይሌን በመጫን ወደኛ ቤት ብቅ ይበሉ
@HB-ig3hv
@HB-ig3hv 2 года назад
ልብወለድ ማውራት አቁሙና ስለ ሰላም ስበኩ! በዚህ አካሄዳችሁ ሰሜን ኢትዮጵያን ሰው አልባ የማድረግ ታሪካዊ ሥህተት እየሠራችሁ መሆኑን እወቁት
@sebsebiehaile1790
@sebsebiehaile1790 2 года назад
A country surrounded by misfortune ! Very Sad! Citizens are shedding their blood and breaking their bones on the battle fronts to save Ethiopia's existence. Glory and grace to our people who are determined to die for the unity and safety of their country. On the other hand, the economy is crippled and the people have a challenge to survive. The country's economy seems to be an economy dominated by brokers. The greedy people who have accumulated wealth due to the rise in foreign exchange have skyrocketed the prices of land, houses, cars, and appliances. The prices of medicine, food and other necessary materials are increasing every day and have exceeded the capacity of one hundred millions. As can be clearly seen, the country is becoming a paradise for few and hell for hundred millions. You who are in "Charge of the Economy" in every sector፦ are you sleeping? or the problem is beyond your knowledge and ability? Or have you fallen under the influence of brokers? GOD knows!!! The country is being slapped because the government is holding everything together and has no solution. It has become a convenient system for thieves and extortionists. It's really confusing. Where are we heading as a country? What can follow tomorrow and after? Those of you "who run" the economy would you not be ashamed to make a statement as usual that the economy is healthy at this time? If so, this is a shame and a laughable, sad mockery. Because no power has been found to save the people, it is to turn to the King of Heaven in prayer. A country surrounded by misfortune! Very Sad!! Sebsebie Haile Wolde
@sandukaletamo3384
@sandukaletamo3384 2 года назад
ነጋዴው ላይ ደላላው ላይ ህዝቡ ተደራጅቶ ከመንግስት ጋር በተቀናጀ መልኩ የኢኮኖሚውን እንቅስቃሴ ለማኮላሸት ሚጥሩትን የጥቁር ገበያውን ነጋዴዎች ለመቆጣጠርና ማጋለጥ መጣር አለበት
@haileduru3080
@haileduru3080 2 года назад
PP 105,000 ጦር ኣስጨርሻ ጨውበር ንኣስረክበዋል። ደባርቅም ተከባለች። ኣሆን የሞትዋ እየተጠባቡቀች ትገኛለች
@የአራያዋሀዊይነኝ
@የአራያዋሀዊይነኝ 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ አራያ ለጉድ ህዝብ
@meyekasa5478
@meyekasa5478 2 года назад
ጁንታ
@لوبابهعادي
@لوبابهعادي 2 года назад
አገራችንሠላም ይሁንልነ
@kemekem1366
@kemekem1366 2 года назад
ይሄ ጦርነት የህውሃትና የመንግሥት አይደለም ህውሃት የሚባለው የህዝብ ጥላት ነው ፀረ ህዝብ ነው ንፁሃን ህዝብን በግፍ ይጨፈጭፋል የህዝብን ንብረት ይዘርፋል ያወድማል ሴት አስገድዶ ይደፍራል ይሄንን የጭራቅ ቡድን ህዝብ እና መንግስት ተባብሮ ማጥፋት አለበት።
@keftam
@keftam 2 года назад
"ሕዝብና መንግሥት" ተባብሮ የሚለው በፅኑ ሊሰመርበት ይገባል።
@የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ
@የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ 2 года назад
ኢትዮጵያ ታቸንፍለች ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን ድል ለፍኖችን ድል ለልሁ ሀይል እና ለሚንሻው ድል ለአፍር ልዩ ሀይል ድሉን አላህ ያጎናፅፍችሁ ሞት እና ሽንፈት ለባንዳው ጁንታ።
@medamedi4324
@medamedi4324 2 года назад
ኢትዮፒያ የትግሪኛ ጠላት ናት ማለት ለሁሉም ተናጋሪ ትግርኛ ለኢሪትራ ህዝብ ሳይቀር በ ደርግ ግዝየ በ ሃይለስላሰ ግዝየ በ ምኒሊክ ግዝየም ለአሪትራ ህዝብ ማጥፋት ብዙ ጥረት ኣድርገዋል ግን ኣልተሳካም ኣሁኑም ማንኛዉም ትግሪኛ ልገነዘበው ያለበት እሀ ለትግራይ ህዝብ ለማጥፋት እየተደረገ ያለው ዘመቻ ለአሪትራ ህዝብንም የሚመለከት እንደ መሆኑ መታወቅ ኣለበት ወንድሞቸ አሪትራዉያን ልብ በሉ ስለዚ በ ወንድማችን የትግራይ ህዝብ ጎን መሆን ኣለብን።
@እግዚአብሔርእረኛነው-ጨ3ጰ
ፍትህ ለራያ ቆቦ እዛ ቦታ ሰው የማያውቀው እግዚአብሔር የሚያው ትልቅ ዘግናኝ ችግር አለ መንግስት ለዛ ቦታ መግለጫ አይሰጥም ለምን ግን እነሱስ ኢትዮጵያዊ አይደለም የአቢይ ቡድን ናችሁ እያሉ እናት አባቶችን ወንድም እህቶችን እያሰቃዩአቸው ነው ለምን ግን ንጹሃን ተሰቃዩ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ይሀሰ ፖለቲካ ቁማር ይቁም እባካችሁ አሁንስ ኢትዮጵያን ሙስሊም ይምራት ሰላም የምናገኝ ይመስለኛል በተለይ ሰሜን ወሎ ላይ የፈሰሰ ደም እንዴት መንግስት ዙሮ አይም
@Cepheus5959
@Cepheus5959 2 года назад
እንደናተ አይነቱ ሳትሞቱ ጦርነት ሊቋጭ ሀሀሀሀሀለ። አትልፉ ቡችሎች። በእናተ ጩኸት አይቀየርም። ፈጣሪ ያሰቀመጠው አንዱም አይቀርም። ገና ወደ መሀል መቼ ገባችሁና ወንበዴ ሆድ አደር ሳይጠፋ እዚህ አገር አይደለም አለምም ገናናናናና ነው። ጩኹ ከሆነላችሁ።
@ayimennejad8900
@ayimennejad8900 2 года назад
ምነው ወዳጀ የህወሀት እና የመንግሥት ፍልሚያ ለምን ትላለህ!!!??? የመንግስት ሳይሆን የኢትዮጵያ እና የጭራቁ ህወሃት ብለህ አስተካክለው
@arsenalethio-muste
@arsenalethio-muste 2 года назад
የዚህ ልጅ ትንተናና አርዕስቱ በፍፁም አይገናኝም.....ሲያስጠላ
@sarakonjo434
@sarakonjo434 2 года назад
You are not saying anything new. Please stop repeating the same news over and over. You will loss credit.
@Magmatic23246
@Magmatic23246 2 года назад
TDF ኣዲ ኣርቃይ ገቢ ኣርጋታል 😂😂 ኣንተ ዝምብለህ ፍላጎትህን እንደ ዜና ኣቅርብ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Mነኝየተዋህዶልጂ
@Mነኝየተዋህዶልጂ 2 года назад
ቻለዉ እየመረረህ ዋጠዉ ፋድሻም እየሳቀነዉ የሚቃጠ ለዉ ገለቴ ጦርነቱ በትግራይ ክልል ይሆናል ደስ ይለኛል የናትህን ስቃይ ስታይ ታዝናለህ አልጫ ቱ
@guzelmazj7474
@guzelmazj7474 2 года назад
ራያ ?????????.........................................................................
@ahmadshukar1809
@ahmadshukar1809 2 года назад
ዋው ድል ለኢትዬፒ ሞት ለወያኔ
@yeworkuhadegefa9551
@yeworkuhadegefa9551 2 года назад
ጀግኖቻችን መቼና ምን መደረግ እንዳለበት ያውቃሉ። ወሬና ጩኸት አያስፈልግም ሙያ በልብ ነው ወንድሜ
@meyekasa5478
@meyekasa5478 2 года назад
ይሄ መንግስት ወያኔን ማስወገድ ካልፈለገ ከ ኤርትራ ጋር ሆነን ሁለቱንም እናጠፋቸዋለን
@ghghh3547
@ghghh3547 2 года назад
ያረብ የሀገሬን ጠላት አንተ አጥፋልን አሁንስ ደከመን ወይኔ ወገኔ
@Bombaclat1324k
@Bombaclat1324k 2 года назад
አኔ የማይገባኝ ድርድር ከኣሽባሪ ጋር ለኣንዴ አና ለመጨረሻ መቅበር ነው!!!
@hannahselasie2794
@hannahselasie2794 2 года назад
Ethiopia knows how to build and destroy. They just need confidence with their leaders .
@anthonysolomon9492
@anthonysolomon9492 2 года назад
Don't blame it on Ethiopia....Few world affiliated mafia terrerists destroyed what Ethiopian people built. You're either clueless or a part of the Mafia. You sound like Westerners.
@hamidworku5592
@hamidworku5592 2 года назад
መጨረሻው ነው እስከመቸ ሰቀቀን
@selomonadela3924
@selomonadela3924 2 года назад
Be metet new be dnget yemcheresew tserunetu ye tsenkuay zer
@hayatestifanos1170
@hayatestifanos1170 2 года назад
ኢትዮጵያ በጀግኖቹ ልጆቻ ታሸንፋለች ድል ለኢትዮጵያ
@ሀያትራያ
@ሀያትራያ 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሰሚያጣ ለራያ ቆቦ ህዝብ
@kemilamohemmed2916
@kemilamohemmed2916 2 года назад
Allah selam yamtaln ya allah ljochi alku tmrew hagerachewun bemetkemiyachew tyit teshekmew hiwetachewun atu
@sameeradxb1830
@sameeradxb1830 2 года назад
ያረቢ ሰላሙን አቅርብልን የአላህ😢😢😢😢😢
@fatumabeshir5944
@fatumabeshir5944 2 года назад
ፍትህህህ ለራያያ ህዝቡ እናቶች ህፃናቶች እየተሰቃዩ ነዉ ፍትህ ለአማራ ህዝቡ በሙሉ 🙏🙏
@Derejeize
@Derejeize 2 года назад
Enante Martin Plout endet taminutalachihu esu eko nechu Weyane naw. Yehaset mereja mebetegna sewu naw. Ke Martin Plout minim yemereja minchi batwosdu tiru naw sew tasasitalachihu. Yeh meker naw.
@abdurahmanabdo1345
@abdurahmanabdo1345 2 года назад
We have strong support from Allah so Ethiopia will win for ever inshallah
@mulefaf8664
@mulefaf8664 2 года назад
ህወሓትን አጥፍቶ የትግራይን ህዝብ ነጻ መውጣት ነው
@abduwchago4690
@abduwchago4690 2 года назад
ድል ለመከላከያ
@almazwondimu7063
@almazwondimu7063 2 года назад
WEDE GHANEM. EZAM BOTA KE TEGEGNE.
@Turme..
@Turme.. 2 года назад
Come on guys. Don't repeat the news hundred times
@membarpti5612
@membarpti5612 2 года назад
ፍላጋቹ ብቻ በዜና አቅርብ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@nathanieltamrat8518
@nathanieltamrat8518 2 года назад
Don’t bring Martin plaut’s bullshit and mention it on ur media. You are doing him a favor
@እሙሰኢድ-ለ8ሰ
@እሙሰኢድ-ለ8ሰ 2 года назад
ፈታ ለምን አንድ ነገር ትደጋግማለህ
@senaytalemu5018
@senaytalemu5018 2 года назад
ጦርነት በቃን ሰላም እንፈልጋለን😢ትኩረት ለራያ ቆቦ ህዝብ በጭንቀት በሰቆቃ በስቃይ ዉስጥ ላለዉ ወገኔ በዘጋ ሀገሩና ቤቱ ይህ ሁሉ በደል የሚደርስበት ለምን😢😢
@adugnatesfaye3280
@adugnatesfaye3280 2 года назад
አብይ አማራን ማጥፋት ስለሚፈልግ
@yenyemariamlij4792
@yenyemariamlij4792 2 года назад
Tell that to TPLF
@meyekasa5478
@meyekasa5478 2 года назад
እንደ ጎንደሬ ጀግና መሆን
@yafetreshid5654
@yafetreshid5654 2 года назад
Enate hulem wushet nw yemtawerut...hagerachn ashenfaa slm betihone des yilegnale
@MG-yv9ds
@MG-yv9ds 2 года назад
ፍትህለፍኖ ዘመነ ካሴ
@mehrekashemliszenebe7756
@mehrekashemliszenebe7756 2 года назад
ኢትዮጵያ ምንግዜም ታሽንፋለች ወደፊት!!!!
@zelalemlefitih2462
@zelalemlefitih2462 2 года назад
የኢትዮጵያ መንግስት ወደ ትግራይ ዘልቆ መግባቱ (ወደ ሽራሮ ማለት ነው) ያልገለፀው እንዳው ስላልገባ ቢሆን ነው ማለት የኤርትራ ጦር ነው የገባው ለማለት ያህል ነው!!🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️
@lumaxgraphics
@lumaxgraphics 2 года назад
ሰላም ሰላም ከሁሉም ይበልጣል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tegegnchane6582
@tegegnchane6582 2 года назад
እረ ስለዘመነ ካሴ ዘግቡልን
@Mነኝየተዋህዶልጂ
@Mነኝየተዋህዶልጂ 2 года назад
የራያን ግባር ከምን ደረሱ ዘግብልንሲ እባክህ እያሰቃዩ አቸዉ ነዉ ንፁሀንን ፍትህ😭😭😭😭
@msjoynob7764
@msjoynob7764 2 года назад
የራያን ጉዳይ አቅርብልን
@mahnem322
@mahnem322 2 года назад
Reporting "ሕወሓት ተደመሰሰ" for 2 years straight. Listen to yourself
@teshuadon2197
@teshuadon2197 2 года назад
ጅል።የጅል ትንተና !!👎👎
@mahnem322
@mahnem322 2 года назад
TDF just took adi arkay back. What are you talking about. Keep lying to yourself
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 2 года назад
It will not be for long, this will be the end of them
@aemeromedia
@aemeromedia 2 года назад
engaging information! 💪
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 2 года назад
ድርድር የሚባል መሰማት ያመኛል እነዚህ ወደ መቃብር መላክ ብቻ ነው መልሱ በቃ ከነዚህ ጋር አብሮ መሆን አረ ከሞት ሞት ነው አባቴ
@keftam
@keftam 2 года назад
አዎን! ከአውሬ ጋር ውይይት ፋይዳ ቢስ ነው።
@Magmatic23246
@Magmatic23246 2 года назад
😂😂
@ለእዉነትስትልኑር
@ለእዉነትስትልኑር 2 года назад
በድንገት = ሀሀሀሀሀሀሀ
@jejjdur1806
@jejjdur1806 2 года назад
ፍትህፍትህለራያቆቦ
@alm050almalmalm8
@alm050almalmalm8 2 года назад
ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሺ ይብዛ
@adanemulu3721
@adanemulu3721 2 года назад
እናመስግናለን
@kalabhintsa6744
@kalabhintsa6744 2 года назад
ወገን እኛ እዚ የመጨረሻ ምናምን እያለን አደአርቃይ ተጨብጣለች አይ TDF
@yenyemariamlij4792
@yenyemariamlij4792 2 года назад
Keep going until TPLF dismissed, then we gonna have peace for ever!!!!!
@meronyigzaw4474
@meronyigzaw4474 2 года назад
Erastaraki yelem wey yamhara hizibi ena yetgray hizib endihum afar people 3 wegen metarek alabachew ።
@atsedemekonen8693
@atsedemekonen8693 2 года назад
እግዚአብሄር ይማርን
@tesfawwolia7909
@tesfawwolia7909 2 года назад
ፍትህ ለራያ ቆቦና ሰሜን ወሎ ህዝብ
@Loulou6968
@Loulou6968 2 года назад
Ethiopian egezabeher yerdashe
@ድንሽንእወቂ
@ድንሽንእወቂ 2 года назад
በቃ ይበለን
@እሙሳአዳአባቴ.ኩራቴክብረ
ድል ኢትዮጵያን ላለሁሉ ያረብ አተ ፈትሁን. አምጣልን አሏህየ ያረብብብብብብ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝☝☝☝☝☝
@umm_mila
@umm_mila 2 года назад
*ጌታችን አላህ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን*
@galaxyj4891
@galaxyj4891 2 года назад
Yhan.yagama.semagela.tadeas.weradh.ato.atebalawe.kelatamu.tadesa.werada.balawe
@michaelaynalem3364
@michaelaynalem3364 2 года назад
U are biltsigina cadre
@toyibamuhamad902
@toyibamuhamad902 2 года назад
ትክክል ውሳኔ ነው መሆን አለበት
@Qasimtube885
@Qasimtube885 2 года назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍
@Qasimtube885
@Qasimtube885 2 года назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍
@fesshawoldu4242
@fesshawoldu4242 2 года назад
Feta, torrenet tewedgalesh Lijochish yelubetim malet neow. Aye miskin yediha lijoch!!
@hermonlove
@hermonlove 2 года назад
አማራ ምን ያህል ዉሸት ነዉ 2ተ ዓመት ስትዋሽ ትኖራለህ አየ አማራ ለራስህ አማራ ነዉ ምትጠፋው እንጂ ትግራይ ማንም አየሸንፋትም ማወቅ አለብህ
@ወሎየዋነኝየፋኖምርኮኛአማ
ያንእናያለን 😏😏😏😏
@madeboalaroasale1386
@madeboalaroasale1386 2 года назад
የትም ይሁን ያንተ ድምፅ ብቻ ይሁን i like is your voice
@የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ
@የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ 2 года назад
አላህ ሆይ ሀገር ወገኔን ከክፉ ነገር ይጠብቅልኝ ያረብ
@kelemwadubale8176
@kelemwadubale8176 2 года назад
ሰላም ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን አሜን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏
@jirudemisse8504
@jirudemisse8504 2 года назад
back ground musikachu endet abatu yamiral!
@liesakresort7128
@liesakresort7128 2 года назад
Turinafaaaaaaa
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 2 года назад
አላህ ሆይ ይህን ጦርነት አንተው ቋጭ እና ገላግለን😔
@Tigraylvethiopia
@Tigraylvethiopia 2 года назад
No no no we need more time on tigray battle ground …ahould contunue atleast for 6month
@msjoynob7764
@msjoynob7764 2 года назад
ትክክል ለኛ መረጃ አቅርብ እሰቲ
Далее
AMHARA | Can Ethiopia Survive?
13:56
Просмотров 138 тыс.
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45
Как открыть багажник?
00:36
Просмотров 16 тыс.
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45