Тёмный

Ethiopia - በድሮን ብቻ እየተደረገ ያለው ከባድ ውጊያና የቀጠለው አባሮሽ! 

Feta Daily
Подписаться 1,4 млн
Просмотров 232 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

17 сен 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 233   
@nejatliben6293
@nejatliben6293 Год назад
ክብር ለሚገባዉ ክብር እንስጥ ክብር ለጥምር ሀይል ጀግኖቻችን 💪💪💪
@matusala8322
@matusala8322 Год назад
ምን ዋጋ አለው ጦርነት በዩቱብ አይመራም 😄 ክብር ከፈለገሽ ግንባር ሄደሽ ለአላማ መስዋዕት መሆን እንጅ ተደብቀው መጨብጨብ አይደለም: coward
@user-sb8hj2ed8u
@user-sb8hj2ed8u Год назад
ወይ መጃጃል የገደል ማሚቱ። ብዙ ናችሁ (በቅጥር) ከብዙዎቹ አንዱ የሆነ ነገር (የሀሰት) ይፅፋል ከዛ ላይክ በላይክ የፋራ ቲም።
@nejatliben6293
@nejatliben6293 Год назад
@@matusala8322 👎👎👎👎
@nejatliben6293
@nejatliben6293 Год назад
@@user-sb8hj2ed8u 👎👎👎👎
@user-jk9ix4hs9w
@user-jk9ix4hs9w Год назад
@@matusala8322 እደናተያለውባዳነውአገርሻጩ
@user-od3gs5uy1d
@user-od3gs5uy1d Год назад
ድል ለመከላከያ ድል ለፋኖ ድል ለልዩ ሃይል ድል ለሚሊሻው ድል ለአፋር አናብስቶች ድል ለ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪
@Zemen271
@Zemen271 Год назад
ምነው ኤርትራ ረሳሃት?😅😅
@user-od3gs5uy1d
@user-od3gs5uy1d Год назад
@@Zemen271 ድል ለኢሪትሪያ
@mesygeathun7938
@mesygeathun7938 Год назад
ድል ለኢትዮጵያ ድል ለጥምረ ሀይሎቻችን ለፋኖ ድል ለመከላከያዉቻችን ጭና ማይካድራ ወለጋ አር ሰንቱ ወገኖቻችን አሳጣን ጁንታ አሪወስ ነዉ ።ጁንታን ከምድር ገፅ ማጥፋት ነዉ ጁታ ሰላም አይፈልግም ሁሊ ህዝብ መግደል ነዉ አላማዉእና ተባብሮ ማጥፋት ነዉ ።ኢትዮጵያ ለዘላለም ለምልማ ትኑር❤❤
@tesemawendimu289
@tesemawendimu289 Год назад
ክብር ለጥምር ጦራችን ኢትዮጲያ ታሸንፋለች🇪🇹🇪🇹💪💪
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Год назад
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ድል ለኢትዮጵያ ድል ለጥምር ሀይላችን ሞት ለአሸባሪዎች በሙሉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕🇪🇹💕🇪🇹🙏ኢትዮጵያ ታሸንፋለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@semiccell6821
@semiccell6821 Год назад
ሠላም ኢትዮጵያ ሕዝብ ይሁን እናመሰግናለን ፈታ
@jamanisjamanis2309
@jamanisjamanis2309 Год назад
መች ነዉ ሰላም ሚመጣዉ 😢😢😢😢አላህ ሰላሙ ያምጣልን አላህዋ ያረቢ ለሚስኪኑ ህዝብ አተዉ ድረስለት ፍትህ ለራያ ቆቦ ፍትህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@fatumamuhammad
@fatumamuhammad Год назад
ድል ለእምዬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹✍️
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 Год назад
ጋዜጠኛ ጌታቸው ስለእውነታው ክበርልን።👏👏👏
@user-ot3vg6br1q
@user-ot3vg6br1q Год назад
ፈታ ምርጥ የመረጃ ምንጭ
@Alhamdulilah244
@Alhamdulilah244 Год назад
ድል ለታላቋ ሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹❗️
@mikibrass7516
@mikibrass7516 Год назад
yes my great bro
@eyobtesfay7225
@eyobtesfay7225 Год назад
ሽንታም
@wondeyirefu6912
@wondeyirefu6912 Год назад
አሪፍ ትንተና በርቱ
@Abdulmajeed-te2yq
@Abdulmajeed-te2yq Год назад
Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪
@barkotyimer7292
@barkotyimer7292 Год назад
ሀገሬ ኢትዮጵያ ድል ለአንቺ ይሁንልኝ
@Mitubekele
@Mitubekele Год назад
Deli le mekelakaye ♥️♥️♥️💪💪💪
@desalegne10
@desalegne10 Год назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ይህን ክፉ ዘመን በቸርነትህ አሳልፈን 🙏🙏🙏😭😭😭😭ለሞቱት ነብስ ይማር
@gizawaster7184
@gizawaster7184 Год назад
amen
@aydabrhane5788
@aydabrhane5788 Год назад
Amen Amen 🤲🤲
@usratube4895
@usratube4895 Год назад
ድል ለመከላከያ ሠራውይት
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Год назад
Thank you Feta. God bless you all. Amen amen
@shemelsworku6621
@shemelsworku6621 Год назад
ክብር በዱር በገደሉ ታሪክ ለሚሰሩ ለእናት ሀገራቸው ለሚዋደቁት ወንድም እህቶች
@bisratsolomon294
@bisratsolomon294 Год назад
ዋው ዘገባ ፈታዎች ድንቅ እይታ የጋዜጠኝነት ሙያ ይህ ነው ውብ ናችሁ
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn Год назад
አሏህ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን የቤተሰብ ክፍ አታሰማን ጤናችንን ስጠን የሰው ተመልካች አታድርገን የታመሙትን ጤናቸውን መልስላቸው ያጡትን ስጣቸው ደግ የሚሰሩትን ጨምላቸው መጥፎ የሚሰሩትን ወደ ጡሩ መልሳቸው የሰው ሀገር በቃ ብለህ በሀገራችን እሪዝቃችንን ክፈትልን ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች
@befekadubekele6771
@befekadubekele6771 Год назад
አንድነት ሀይል ነው !!!!
@eyobtesfa3648
@eyobtesfa3648 Год назад
እየናመሰግናለን ጌታቸው ሽፈራው ። እንደዚህ ልክ ልካቸውን ንገርልኝ ።
@user-jz2kp6ww4h
@user-jz2kp6ww4h Год назад
ፍትህ ለራያ ህዝብ
@alem9044
@alem9044 Год назад
Theloet beha
@mordecai4675
@mordecai4675 Год назад
ድል ለሀገሪ ✊🐅🇪🇹🐅💪💪💪 ሞት 👉 ለወያኔ
@birtukana354
@birtukana354 Год назад
ሰላም ለሀገረችን ድል ለሀገረችን ድል ለጥምር ጦሩ ሞት ለጠላታችን
@kalworke5500
@kalworke5500 Год назад
ድል ለኢትዮጺያ!!!
@user-zm1rz9wh2j
@user-zm1rz9wh2j Год назад
ፍትህ ፍትህ ለራያለሚስኪኑህዝብበማንነታቸውለሚገደሉአማራዎች 😭😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤🖤🖤
@anm9273
@anm9273 Год назад
Fake Amhara negn...... Woiyane
@mahammed5719
@mahammed5719 Год назад
ድል ለኢትዮጵያ
@muluberihun2489
@muluberihun2489 Год назад
እረ ፍትህ ወዴት እጠይቅ ለእራያ ቆቦና ወረቄ ፍትህ አቤት አምላኬ ሆይ በቃ በለን
@alem9044
@alem9044 Год назад
Thelot beha
@natiwendmagegn3173
@natiwendmagegn3173 Год назад
አሳደ በለው ያሀ ወንበዴ ድል ኢትዮጵያዊ
@alesabicha5634
@alesabicha5634 Год назад
ማሸነፍ ፡ለኢትዮጵያ ፡
@habeshamedia288
@habeshamedia288 Год назад
መልካም እድል ለሀገራችን ኢትዮጵያ ድል ለጀግናው መከላከያችን
@user-sz8sf4ju4e
@user-sz8sf4ju4e Год назад
እህህህህህህህህ ፈጣሪ ምህረት ይላክልን
@jiraajirtuuu5001
@jiraajirtuuu5001 Год назад
በጣም፡የሚያነቃ፡አገላላፅ፡ውስጥን፡የሚያጀግን፡ዜና…እናመስግናለን።
@kelemwadubale8176
@kelemwadubale8176 Год назад
ሰላም ሰላም ለኢትዮጵያ መልካም ድል ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት
@luckybh7840
@luckybh7840 Год назад
ክብር ለጥምር ሀይል ጀግችቸን💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@fatumabeshir5944
@fatumabeshir5944 Год назад
ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራዉ እናመሰግናለን 🙏🙏 አማራ መችም እማንረሳዉ በደል ነዉ የተበደልነዉ አማራነት ያሸንፋል እሻ አላህ
@user-ds6tx2tf4q
@user-ds6tx2tf4q Год назад
መቸም የማይረሳ ጠበሳ ህዳር 23የአንፆኪያን ህዝብ የገደሉ አውሬወች አጎቶቼ እንዴት ልርሳችሁ 😭😭😭😭
@workugirma1596
@workugirma1596 Год назад
war is compete after some time I hope success for Ethiopian people
@mohdmohd973
@mohdmohd973 Год назад
ፋትህለራያህዝብ
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Год назад
ድል ለጥምር ሀይላችን ጀግኖች ክብር. ለአየር ሀይላችን እውነት ያሸንፍል
@tayetekola8733
@tayetekola8733 Год назад
እጃቸዉ ይጣልልን
@user-vh5tf2ui9j
@user-vh5tf2ui9j Год назад
ፍትህ ለሰሜን ወሎ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@anm9273
@anm9273 Год назад
@Hadera..... fake Woiyane
@alem9044
@alem9044 Год назад
Kuth belean Feteh, Feteh kemalet mekelakeyan tekelakelen Agerahenen ena wegenohahenen meredaet !!!
@user-jk9ix4hs9w
@user-jk9ix4hs9w Год назад
ድልለሀገራችን ድል ለጥምርጦራችን ድል ለአማራህዝብ አማራ አማራ💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tameratmolla9670
@tameratmolla9670 Год назад
Give it up there no joint Army. Amara Fano, Lu hiyil and militia little boy Aby Ahme preparing for you the biggest prison the caountry can have.
@fasikaadmasu7184
@fasikaadmasu7184 Год назад
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@hargeweynwerku1994
@hargeweynwerku1994 Год назад
Victory is our
@amisaluasifw3992
@amisaluasifw3992 Год назад
እውነት በደረጋው
@user-ml9yh5iw7t
@user-ml9yh5iw7t Год назад
💪💪💪💚💛❤️
@tayetekola8733
@tayetekola8733 Год назад
ልክነህ ይኼ ኀየስማኖት የሌለዉ
@harounmd701
@harounmd701 Год назад
ድል ለመከላከያና ለጥምር ጦሩ በራያም በኩል ፈጠን ቢያረጉት ለራያ ህዝብ ተፈናቅሎ ስቃይ ላይ ናቸው አላህ ሁሉንም ያስተካክልልን
@HhHh-yg2fr
@HhHh-yg2fr Год назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለራያ ህዝብ 😭😭😭
@mimiseifu9038
@mimiseifu9038 Год назад
ከኋላ የደረከው ሙዚቃ ለመሥማት በጣም ይረብሻል ።
@hayatmohammed2622
@hayatmohammed2622 Год назад
ድል ለፍኖኖኖኖኖ ዲልል ላማራ ህዝብ ድል ለክብር መከላከያችን ድል ለሚናሻዉቻችን ዲል ለልዩ ሀይሎቻችን ድል ለጀግኖቹ ለጥምር ጦሮቻችን ድል ለእፍር አናብስቶች እና ድል ለኤርትራዉያን ድል ለናት ሀገር ኢትዮጵቢያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሞት ሺፈት ለጁታዉና መሰል ጋላቢወቹ
@Zemen271
@Zemen271 Год назад
😅🤣 ምነው ኤርትራ ረሳሃት?
@huluagergelaye1341
@huluagergelaye1341 Год назад
አሜን!!!
@user-oq5pl8el9c
@user-oq5pl8el9c Год назад
ፍትህ ለአለዉሃ አስከ ራያ ቆቦ ላለው ህዝብ ፍትህ ፍትህ ወደይት ነው ፍትህ ፍትህ እባካችሁ 😭😭😭😭😭
@tube-me3pd
@tube-me3pd Год назад
ስላም ልሀግራቺን ስላም ልህዥባቺን ጦርንት ይኖሩ ውድነት ስልችቶናል
@amedieassefa6453
@amedieassefa6453 Год назад
❤❤❤❤❤
@yonasteshager674
@yonasteshager674 Год назад
ፍትህ ለራያ ቆቦ ፍትህህህህ
@desalegne10
@desalegne10 Год назад
ፍትህ ለእኔዚህ አበቦች 😭😭😭😭😭 እናት አባት ምን አይነት ቃል ያፅናናቸው ይሁን 😭🖤🖤🖤🖤🖤💔💔💔 በቅንነት ቤተሰቡን ሆናለዉ
@saburasabura2622
@saburasabura2622 Год назад
ሰላም አሰማን
@selamawiteshete7170
@selamawiteshete7170 Год назад
Amen
@user-mt5yu4wy5j
@user-mt5yu4wy5j Год назад
እነዚህ ፂላዎች ግን በድሮን በጥምር ሃይል እዬተቀጠቀጡ ማያልቁት ምን ጉድ ናቸው 🤔🤔🤔🤔
@belihubedada2142
@belihubedada2142 Год назад
ለሲቪል ተጋሩዎች ከፍተኛ ጥንቃቄ እየተደረገ በደፂና ጌቾ የሚመራው ጨካኙ ጁንታ የማያዳግም ሠርጋቸውን መብላት አለባቸው። ፈጣሪ እውነተኛ ሰላም ለሚፈልጉ ተጋሩዎች አብዝቶ ሰላም ይስጥልን🙏
@soltatatube1851
@soltatatube1851 Год назад
ያስፈራል... ከጠላት ጋር ቢሆን ደስ ባለኝ! እንደ ህወሀት ጠላት የለንም ሙሉ ለኢትዮጵያውያን ይበልጥ ለትግራዋይ ግን በፕሮፖጋዳ እያስጨፈጨፈ ያለው ወንድሜስ
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 Год назад
በለው አብቹ አይዞን
@tewodroszerefa7258
@tewodroszerefa7258 Год назад
ድል ; ክብርና ምስጋና ለጀግኖች መከላከያችን ; ለ አየር ንስር ሃይላችን ; ለ አየር ወለዶቻችን ; ለ ልዩ ሃይላት ; ለጥምር ሃይላት ; ለፋኖ ; ለሚሊሺያዎቻችን ወያኔ ምንግዜም ወያኔ ነው ድል ለኢትዮጵያውያን እና ለኢትዮጲያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@phoenixrisingfromtheashes4886
Min Ayer hail Allen selamawi sew yemichefechich ye turk banda timer my foot ye aganintoch sibisib
@adamia3883
@adamia3883 Год назад
Dabre saytan egzabher yefradebachw 🙏
@menbereandre8860
@menbereandre8860 Год назад
አባ ፍቅርህን አዘንብልን። 🙏
@mohammedhayat7522
@mohammedhayat7522 Год назад
Wow
@danielabebe6420
@danielabebe6420 Год назад
እውነተኛ ትንታኔ በርቱልን ፈታዎች።
@user-en7kn7oz2k
@user-en7kn7oz2k Год назад
መች ነው ይህ ጦርነት ሚያበቃው እረ ወገኖቻችን አለቁ ስንት ወታደሮች ህይወታቸውን እየገበሩ ነው እህህ
@dannydesalegn8467
@dannydesalegn8467 Год назад
መንግሥት ለወሎ አካባቢ ትኩረቱን ይስጥ ህዝባችን እየተጎዳ ነው
@MohammedAli-rd9vn
@MohammedAli-rd9vn Год назад
ድል ለኢትዮጵያ ወያኔ ካንሰር ነው መጥፋቱ የግድ ነው ፈታ በጣም የምወደው ሚድያ ነው በርቱልን ወያኔ ካንሰር ነው ወያኔ መቀበር አለበት በቅርብ የወያኔ ቀብር ስርዓት ፍፄሜ ይሆናል ይጠናቀቃል
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 Год назад
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️
@wt2676
@wt2676 Год назад
_ታድያ በላይነሽ አመዴ ሂዊን "ያቆብ" እያጫወተቻት ነው አትለንም !_
@shemeleslegesse3189
@shemeleslegesse3189 Год назад
ምርጥ ትንታኔ
@tolaararssa2961
@tolaararssa2961 Год назад
Great presentation. Clearly what TPLF has done on Ethiopians. This presentation the true image of TPLF.
@agazi5186
@agazi5186 Год назад
Amen🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@eredaadane513
@eredaadane513 Год назад
Selam selam....
@user-uh7te7pd6e
@user-uh7te7pd6e Год назад
ኧረ አሁንስ ወሬ ሰለቸን ልባችን ፈንዳ ፍትህ ራያ ቆቦ የሰሚ ያለህ ለታፈነው ህዝብ ድረሱለት 😢😢😢😢😢😢😢
@fekadeancho9236
@fekadeancho9236 Год назад
ስለዚህ ውጊያው የውጭ ዜጎች ናቸው የሚዋጉት ማለት ነው
@user-ml9yh5iw7t
@user-ml9yh5iw7t Год назад
ልኩን ንገርልኝ እማ 💚💛❤️
@user-jz2kp6ww4h
@user-jz2kp6ww4h Год назад
መንግስት ቁርጠኛ ከሆነ በጦርነቱ ህወሓትክተት አውጆ እስከሚዘጋጅ ጊዜ መሥጠት አያስፈልግም.
@messymeesy4350
@messymeesy4350 Год назад
ፍትህ ለራያ ህዝብ 😡😡😡😡😡
@user-xm9wu2wp3z
@user-xm9wu2wp3z Год назад
ፍትህ ለራያ. ህዝብ
@fatoumamohammed1352
@fatoumamohammed1352 Год назад
😢😢😢😢😢
@srwf9270
@srwf9270 Год назад
ድል ለእ/ያ መከላከያ እና ለጥምር ጦር ሃይላችን ይሁን !!!!
@smyelesh3249
@smyelesh3249 Год назад
ፍትህ ለራያ ፍትህ ለሰሜን ወሎ
@riduwan5508
@riduwan5508 Год назад
😭😭🇪🇹🇪🇹💔💘
@gjfy2963
@gjfy2963 Год назад
ሠላምለሀገራቺነ
@yihenewmulat7232
@yihenewmulat7232 Год назад
ኧረ የዚህ ልጅ ድምፅ አድርጎ ሚዘጋኝ
@tadesagugssa4540
@tadesagugssa4540 Год назад
የጨነቀ ዕለት............ ሒድ በለዉ ይሔዳል በግዱ የሀገሩ ወሰን ሲጠፋዉ መንገዱ.....
@user-lm3bu9xp8j
@user-lm3bu9xp8j Год назад
ውሀ ሽጣ እንጨት ሽጣ የቀን ስራ ሰርቶ አርሶ ቆፍሮ ለፎቶ ወልዶ አስሳድጎ ለቁም ነገር ሲደርሱ የእጨፈጨፈ የወላድ መሀን አረገው የወሎን ሚስኪን ፍትህ ለራያ ለቆቦ ወርቄ ህዝብ
@tekaligntadesse5629
@tekaligntadesse5629 Год назад
እባቡን ሕወሓት በያዝከው ነገር ቀጥቅጠህ ከገደልክ በኋላ መሞቱን ስታረጋግጥ ቀብረኸው እመን። ያለበለዚያ ዳግም ትነደፋለህ።
@Balegizetube
@Balegizetube Год назад
ወሎ ላይ ምን እየተካሄደ ? private ያደረከውን video ክፈተው የቅድሙን
@abdosaad9933
@abdosaad9933 Год назад
ትክክል
@adamugebreyes2734
@adamugebreyes2734 Год назад
የእትዮዽያ ሰላምና እረፍት ከላይ ከፈጣሪ ነው
@user-ty2ty8mo1r
@user-ty2ty8mo1r Год назад
ፍትህ ለራያ ተሰቃዮ ወገኔ🌑
@mesfinkebede4224
@mesfinkebede4224 Год назад
ጦርነቱ በቅርቡ ይጠናቀቃል !! ህውሃት በዘግናኝ ጦርነት እልቂት ይፈፀማል ።
@nuraabduabdu4852
@nuraabduabdu4852 Год назад
✈️✈️🌹🌹🌹❤
Далее
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Ethiopia - ኮሎኔሉ የት ተሰወሩ…?
10:36
Я нашел кто меня пранкует!
00:51