Тёмный
No video :(

Ethiopia: ፍቅር በገጠር _ክፍል 1 -| Fikir be Geter - part 1  

GARATUBE
Подписаться 125 тыс.
Просмотров 97 тыс.
50% 1

Ethiopia: ፍቅር በገጠር _ክፍል 1 -| Fikir be Geter - part 1 #Gara tube #Fikir be Geter
Don't Forget to
.subscribe
.Like
&
.Share
#GaraTube
#Lohami
Fana Television | Nahoo TV | Kana TV | Kana drama | Kana Television | EBS TV WorldWide | JTV Ethiopia | LTV Ethiopia | ENN Television | New Ethiopian music | New Ethiopian Movie | Hope Music Ethiopia | Gursha Tube | Entewawekalen Wey | Zemen Drama | Dana drama | Welafen drama | Betoch Comedy | Minew Shewa Tube | Sodere TV | Arada movies1 | EthioAddis | Official Teddy Afro | ESAT TV | Ethiopia | Addis Neger | EthioTimes | AddisInfo | AddisOut | AddisTimes | CNN | BBC | Ethiopia | Senselet drama | Helen bedilu tube | New Amharic Drama | VOA Amharic | DW Amharic | Tenaadam | EthioTimes | EthioNow | Zehabesha | Hiber Radio | BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music|DireTube|MinLitazez|Ethiopian Comedy|Ethiopian Drama|Ethiopian Movies|Ethiopian Music
BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music|DireTube|MinLitazez|Eth

Опубликовано:

 

9 ноя 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 99   
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 2 года назад
አሁንሰ እንኮን ፊልም ልናይ የአገራችን ና የቤተሰቦቻችን ሰላም ናፈቀን 😭😭😭 አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ ተመልከተን 😭😭😭😭😭💔💔💔
@user-xp8df1fb3d
@user-xp8df1fb3d 2 года назад
በጣም በሀሣብ ና በጭቀት አለቅን እፉፉፉፉፉፉፉፉ አሁንሥ ወይ ኔቶርኩን ለቀዉ ቤተሠቦቻቺንን ድምፅ አልሠማን አልረዳናቸዉ አይይይይይይይይይይይይይ
@askal2672
@askal2672 2 года назад
አየዞን ሁሉምያልፋል
@SaraSara-zq1mh
@SaraSara-zq1mh 2 года назад
አሁንምኮ እያየሽ ነው 😂😂
@user-vt1uo9lw2e
@user-vt1uo9lw2e 2 года назад
አላህ ሀገራቸንን ሰላም ያርግልን ያርብ
@Ty-mk7xi
@Ty-mk7xi 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-ip2qr2df4n
@user-ip2qr2df4n 2 года назад
ሀሪፍነው በተለይ ደሞ ሙዚቃው በመቅረቱ ደስ በብሎኛል በፊት ሙዚቃ ላለመስማት ለመከታተል ያሥቸግረኝ ነበር
@user-yt6nk5ew3t
@user-yt6nk5ew3t 2 года назад
ክክክክ እንኳን ደህና መጣችሁ እኔምለው ግን ተመልካቾች ለምድነው ላይክ ያማታደርጉት አስ ብሏችሁ አይታችሁ ስታልፉ ደስ አይልም የምር
@mimiimimoo9434
@mimiimimoo9434 2 года назад
ብዙ ተመልካች የለውም እንደራዬ ድራማ ለምን አታሰተዋውቁትም🥰🥰🥰
@aaff755
@aaff755 2 года назад
ውይይይይ እናታለም አገሬ አይሽ ይሆን ድጋኔ የኔ ልዕልት እንቁ
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 2 года назад
አቤቱ የዳውት ልጅ ሆይ ተመልከተን 🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔
@user-gc6cg1zt5h
@user-gc6cg1zt5h 2 года назад
አደራችሁን እዳታቋሩጡ በጣም ትመቹኛላችሁ በጣም እወዳችሗለሁ
@user-rl1kd5hx5j
@user-rl1kd5hx5j 2 года назад
አቤት የቦታዉ ማማር ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላሙን ያወርድልሽ
@user-ry3tj5wj8f
@user-ry3tj5wj8f 2 года назад
ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላማን ፈጣሪ ይመልስልን 🇪🇹😭😭 ያአላህ በቃበለን
@user-fq7tu7mx5p
@user-fq7tu7mx5p 2 года назад
አሚንያረብብብ
@seadamohammed8496
@seadamohammed8496 2 года назад
አቤት ክላሲካኑ ልብይነካል😭😭😍😘❤🇪🇹👈
@hanahhanah2857
@hanahhanah2857 2 года назад
ዋውውውው በርቱ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-vs5zg5wi4j
@user-vs5zg5wi4j 2 года назад
የገጠር ልጆች የትናችሁ
@user-yz7ct9iz9f
@user-yz7ct9iz9f 2 года назад
አለን ከዚህ
@tewodrosmitiku6535
@tewodrosmitiku6535 2 года назад
አይዟቹ የሀገሬ ልጆች ስለ ምድራችን ሆነ ስለ ሕዝባችን እግዜአብሄር ያውቃል መቼም አንዲት እርጉዝ ሴት ለመውለድ እንደምታምጠው ኢትዮጵያ በምጥ ላይ ነች አይዟቹ የኢትዮጵያ ብልፅግናና ስላሟ በቅርብ ይሆናል አዎ ብዙ ወንድሞቻችንና አባቶቻችን እንዲሁም እህቶቻችን መስዋእት ሆነዋል ቢሆንም የውጭ ሀገራትም ጫና ይቆማል አይቀርም ኢትዮጵያ ታሽንፋለች 🙏🙏
@user-vd4wk1vm5t
@user-vd4wk1vm5t 2 года назад
,ትገርሙኛላችሁ ኢትዩታሸንፍለይስትሉ አማራለብቻዋእየተጨፈጨፈይ
@user-vt1nz3pd6e
@user-vt1nz3pd6e 2 года назад
በርቱ
@bemintwendemagenhu7562
@bemintwendemagenhu7562 2 года назад
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ለህዝባችን 💚💛❤🇪🇹😭☝ _ _ _ አሪፍ ስራ ነው በርቱ💐
@rohithsharmamukundan7359
@rohithsharmamukundan7359 2 года назад
🇪🇹
@saadamohammed8812
@saadamohammed8812 2 года назад
ሸዋዬ የድራማው ፈርጥ ስወድህ
@selamtube5007
@selamtube5007 2 года назад
በጣም ደስ ይላል ሰአት ጨምራችሁ መጣችሁ በርቱ ቆጆ ነው
@saedakhalil5545
@saedakhalil5545 2 года назад
አላህ የሀገራችንን ስላም ይመልስልን ያርብ🙏🙏😭😭😭
@user-cu2ik1cy5d
@user-cu2ik1cy5d 2 года назад
የኔ ውዶች አቋርጣችሀሀት የቀራችሁ መስሎኝ በጣም ከፍቶኝ ነበር ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል በጣም ልዩ የገጠር ድራማ ነበር የማይጠገብ በጣም የሚወደድ ድንቅ ስራ ነው እንኳን ደና መጣችሁልን
@user-iu2sj1wl6w
@user-iu2sj1wl6w 2 года назад
ወይትዝታ
@estergeoushy8336
@estergeoushy8336 2 года назад
የኔ ማሮች ውይይይ ስወዳቹህህ
@gdt6wt317
@gdt6wt317 Год назад
በጣም ጥሩ ስራ ነው ኣስካልየ እና ጌታቸዉ በጣም ወድ ናቸው
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g 2 года назад
ጭዋታው አሪፍ ነው ግን ቄስ ጭፈራ ይጨፍራል ደግሞ ማሪያምን አትበሉ እናታችን የእናተ መቀለጃ አይደለችም የመስቀልስ ትርጎሞን ታውቃላችሁ ዋ አትቀልዱ ስራአት ይኑራችሁ
@user-dh4xg9qj6u
@user-dh4xg9qj6u 2 года назад
አላህ ሀገራችን ሰላም ያደርግለን
@belaynshyoutube6462
@belaynshyoutube6462 2 года назад
ሰላም ለኢትዮጲያ አድነትን ይሰን እካን አደረሳችሁ ለናታችን ለልደታ ማርያም
@user-iv3jp2hs6p
@user-iv3jp2hs6p 2 года назад
እደው ስወዳችሁ
@whssoflhsh7543
@whssoflhsh7543 2 года назад
ወይ ስወዳችሁ
@asechalewofficial6194
@asechalewofficial6194 2 года назад
ያምራል ጋራወች ጥሩ ስራ ነው
@hanaaabera364
@hanaaabera364 2 года назад
እናት አለም ሀገሬ አቤት ውበትሽ ሀገሬ ሰላምሽ እንደምድር አሸዋ እንደሰማይ ከዋክብት ብዝት ይበልልኝ
@jemilaahmed2073
@jemilaahmed2073 2 года назад
አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን. ወላሂ በጣም ደስ የሚል የሚያርካ ስራ ነው የምትሰሩት. በርቱ.
@noralam741
@noralam741 2 года назад
ዋው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-si1zc1hd9g
@user-si1zc1hd9g 2 года назад
ያምራል
@user-hb6sl5kz3c
@user-hb6sl5kz3c 2 года назад
ወይ መኳንት😂😂
@alemsherwe279
@alemsherwe279 2 года назад
ውደ የሃገሬ ልጆች የሃገራችንን ሰላም ይመልስክን ጽሎት አደርጉ በየእመነታችሁ
@jemilaahmed2073
@jemilaahmed2073 2 года назад
ባይሆን ቀጣዩን
@fatiyahsannai973
@fatiyahsannai973 2 года назад
አመሰግናለሁ በጣም ነው የምውዳችው እየጀመራችሁ ስለምትተውት ከፍቶኝ ነበር
@user-yz7ct9iz9f
@user-yz7ct9iz9f 2 года назад
ሸዋዬና ሸብሩ ስወዳችሁ😍😍😍😍😍
@rohithsharmamukundan7359
@rohithsharmamukundan7359 2 года назад
Dg-🇪🇹🇪🇹😍😍😍💋💋💋❤❤😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@emmalemmal5451
@emmalemmal5451 2 года назад
አቤትስወዳችሁ
@KamalKamal-vq5tl
@KamalKamal-vq5tl 2 года назад
እኳን ደህና መጣችሁ
@uuuutttuuuuttt734
@uuuutttuuuuttt734 2 года назад
ዉይ ሸዋየ ስወድህ በርቱ ሁላችሁም ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ፈጣሪ
@user-hb6sl5kz3c
@user-hb6sl5kz3c 2 года назад
እንኳን ደና መጣችሁ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬ሀገሬ ሠላምሽን ያብዛልኝ💔💔🇨🇬
@user-pu2qd3gf7v
@user-pu2qd3gf7v 2 года назад
ከእረኛዬ ጋር ይመሰሳሰልብኛል በትንሹ❤አሪፍ ነው
@user-jx5vb8hi4w
@user-jx5vb8hi4w 2 года назад
አይሸዋየ አይእሥክሣ በሣቅሞኩኝ. እኳን በሠላም መጣችሁ አሬፍነዉ በርቱ
@Gy-yr8ye
@Gy-yr8ye 2 года назад
😍😍😍😘😍😘😘😍😘😘😘😍
@etopialove5354
@etopialove5354 2 года назад
Sixabiqachuh Nabar bartu
@user-iu2sj1wl6w
@user-iu2sj1wl6w 2 года назад
እህህህህህ ሳርቅጠሉን ታይ ውጫገር መሆኔን እረሳዋለሁ
@tube-hl8vx
@tube-hl8vx 2 года назад
አይ የወሎ ትዝታ ውበቱ ብቻ በቂእኮነው አላህ የሀገራችንንሰላምመልስልን ያረብ በቃበለን ጭቀትን
@user-fq7tu7mx5p
@user-fq7tu7mx5p 2 года назад
ሀገራችንንሰላምያድርግልን
@zedoshewasalale5426
@zedoshewasalale5426 2 года назад
Uuuufffff i Love you Guys ❤👌
@felegushfelegush3912
@felegushfelegush3912 2 года назад
ስዎዳችሁ እኮ
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 2 года назад
አቤት የሽዋ ምድር ሲያምር 😘😘 በናፍቆት ላብድ ነው
@tamrat1046
@tamrat1046 2 года назад
አወ ሱሰኛዋ ሐገራችንማ ማኝ ነበር
@tamrat1046
@tamrat1046 2 года назад
አወ ሱሰኛዋ ሐገራችንማ ማኝ ነበር
@sso9983
@sso9983 2 года назад
አቤት ጭፈራው ልብሣቸውንአሥጣላቸው
@tigistalehegnabebe8314
@tigistalehegnabebe8314 2 года назад
በጣም ጡሩ ነወ።አተጢፉ
@etuyetawabchi4255
@etuyetawabchi4255 2 года назад
ሥወዳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ
@tg8765
@tg8765 2 года назад
😂😂😂 አይያገሬሠዉ አላየህ ሣዉድ አረቢያ ቀን አለቀን ሠዉአለ የለም የለም ገብተዉ ቲዘጉ
@WOSEN-YEANKOBER
@WOSEN-YEANKOBER 2 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ሰወዳችሁ
@fredesa246
@fredesa246 2 года назад
Wow 🤩 is that good ❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
@janatmmm6876
@janatmmm6876 2 года назад
ጥሩነውበርቱ ቦታውሲያምር
@hbintmhamed3125
@hbintmhamed3125 2 года назад
እኳን ደናመጣችሁ
@sso9983
@sso9983 2 года назад
ፈጥሜው
@weldemariam8020
@weldemariam8020 5 месяцев назад
ምናለበት "የቃል ዕዳ፣አባይ ማዶ፣ንጋት.... " የመሳሰሉ ምርጥ ተከታታይ ድራማዎች ምናለበት ምዕራፍ 2 ብትቀጥሉልን??
@user-sr4yj1ro2l
@user-sr4yj1ro2l 2 года назад
አገሩሲያምር ወሎመሆን አለበት።
@user-iz9pb4eh3r
@user-iz9pb4eh3r 2 года назад
አይይይይ ስወዳቸዉ ወላሂ
@user-ub9oe5jj7k
@user-ub9oe5jj7k 11 месяцев назад
Hey, guys. How are you? Are you still shooting plays? do you remember me ? Emma......
@xs5yd4rhgw
@xs5yd4rhgw 2 года назад
አደራችሁን እዳታቋርጡት
@user-fq7tu7mx5p
@user-fq7tu7mx5p 2 года назад
ወይስወዳችሁእኳንደናመጣችሁአትጥፉበጣምነበርበጉጉእመከታተላችሁስጠፉቅርብሎኝነበርበርቱ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 2 года назад
እረ ጠፍችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@nakednaked8308
@nakednaked8308 2 года назад
💚 💛 ❤
@aishaaisha752
@aishaaisha752 Год назад
😍😍😍
@hxgxhdgds9081
@hxgxhdgds9081 2 года назад
ሀይ
@abunaif8897
@abunaif8897 2 года назад
💞💓💞👌💞
@f7fgvuf48
@f7fgvuf48 2 года назад
👍👍👍
@Samsung-zx1yx
@Samsung-zx1yx 2 года назад
ውድች።እድምን።አላችሁ።እንኩን።መጣችሁ
@user-fq7tu7mx5p
@user-fq7tu7mx5p 2 года назад
በተለብሚዛናዊይላይበጣምደስይልኘነበር
@etopialove5354
@etopialove5354 2 года назад
Baxam xafatachuhal
@GemzaOfficial777
@GemzaOfficial777 2 года назад
Jeginoch
@enchalewayenew9016
@enchalewayenew9016 2 года назад
Wuy siwodachihu eko ye hagere lijoch
@aishaaisha.1235
@aishaaisha.1235 2 года назад
💞💘💪👌✔💯😗
@user-fc8vw7vn5y
@user-fc8vw7vn5y 2 года назад
መጀመር ብቻ ምን ዋጋ አለው
@zahra-db1rx
@zahra-db1rx 2 года назад
👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍
@user-wz4qq2kv7f
@user-wz4qq2kv7f 2 года назад
ድራማቹ አሪፍ ነው ነገር ግን ሸዋዩ ቲንሸ ሰከን በል ሀይማኖት አታሰድብ እንዴት ከቅዳሴ መተህ ተጨፍራለህ
@user-lx2zx8st5l
@user-lx2zx8st5l 2 года назад
🐗🐤🐤
@yeshikonjo5017
@yeshikonjo5017 2 года назад
@noralam741
@noralam741 2 года назад
በርቱ
@umarmehammed2157
@umarmehammed2157 2 года назад
😍😍
@abunaif8897
@abunaif8897 2 года назад
💞💓💞👌💞
Далее
ሞቅያለው ክፍል-1 - mokyalew - @Garatube 2019
22:29
Х..евый доктор 😂
00:15
Просмотров 154 тыс.
ሰለሊት|Selelit -S1 | Ep 1 | Gara tube
30:35
Просмотров 7 тыс.