Тёмный

"ቄንጠኛዋ የቤት ሰራተኛ" አዝናኝ ድራማ //በእሁድን በኢቢኤስ// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 533 тыс.
50% 1

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Развлечения

Опубликовано:

 

26 мар 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 997   
@wudiegetnet5153
@wudiegetnet5153 2 года назад
እንኳን ለደብረ ዘይት አደረሳችሁ ። ኧረ በሳቅ ሞትኩኝ ቀጥሉበት ።
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 года назад
እንኳን አብሮ አደረሠን
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 года назад
አይደል
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 года назад
እንኮን አብሮ አደረሰን ቆንጅዬ ስብስክራይብ አድርጊኝ🙏
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 года назад
@@lulitlula4290 በቅንነት እነደማመር
@hcjth1747
@hcjth1747 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@abebaabebe9930
@abebaabebe9930 2 года назад
ናፋቂና መቅዲ ውይ ስታምሩ አስፍሽ አንተም ግሩም አስተማሪ በርቱ 😘😘😘😘
@alemyoutube3955
@alemyoutube3955 2 года назад
ዘና ፈታ አርጉ ምርጥ ትምህርት ነው
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 года назад
አይደል
@user-np9ye5jj4s
@user-np9ye5jj4s 2 года назад
እውነትን በጨዋታ እያዋዛቹ አስተማሪና መካሪ ነው በርቱ አስፊቲ መቅዲ ናፍቆትዬ ስወዳቹ
@Fatima-sp7qi
@Fatima-sp7qi 2 года назад
ውድ የኢስላም ልጁች እንኳን ልትክብረው ልተውድድው ርው እረምዳን አድረሳችሁ
@abebadarege7643
@abebadarege7643 2 года назад
መቅዲ አድናቂሽ ነኝ እንኳን ያንቺ ሆንኩ
@user-fg2mf6bg9i
@user-fg2mf6bg9i 2 года назад
ላምሮትዬ ሰላማቹ ይብዛ እቺን ከዳማ እማ እንደ አስፊቲ አይነቶች ደላሎች ወደ ማዳም ኩሽና በላኩልን ይሄ ድራማ አጭርም ሆና ትልቅ ትምህርት አለው እባካቹ ደላሎች ወደ አረብ አገር የምልኳቸውን ልጆች ለገንዘብ ብላቹ አትሽጧቸው በእውነት እውነቱን ነግራቹ ላኳቸው እናንተ ለገንዘባቹ ብላቹ ምንም የማያቁትን ልጆች ከአገር እያስወጣቹ ለስደት አትዳርጓቸው ስደት አይኑ ይጥፋ እንኳን ሙዚቃ ሊሰማ ስልክም በድብቅ የሆነበት ጊዜ ነው
@user-ce5dq1zt2m
@user-ce5dq1zt2m 2 года назад
አረ ወይኔ በሳቅ ሞቱኩኝ የመዳም ቅመሞች እኛንም በሠላም ለሀገራችን ያብቃን
@abeban.8366
@abeban.8366 2 года назад
ኢቢኤስዎች በጣም እናመሰግናለን ። ትምህርት ሰጪ የሆነ ድራማ ነው ያቀረባችሁት ።
@lubabaebrahim193
@lubabaebrahim193 2 года назад
አይ የቤት ሰራተኛአ ዛሬ በሰበብ ተነገረን ክክክክክክ ላሰሪወችም በዛው ለማንኛውም ጥሩ ትምርት ነው 👌
@bute5158
@bute5158 2 года назад
መቸም የማትገቡበት የማትሰሩት የለም ደስ ስትሉ ጀግኖች ናችሁ
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 2 года назад
ክክክ ክብር ለኛ ለቤት ሰራተኞች! አይዞን እሽ ለኛም ቀን አለ የመዳም ዶክተሮች አብሽሩ እሽ ኢንሻ አላህ!!
@hayutube3193
@hayutube3193 2 года назад
እህት ደምሪኝ
@marem4741
@marem4741 2 года назад
ያኔ መር ወለሂ ያሰቅሽኝ አይ ያመደም ነገር
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 2 года назад
@@marem4741 እንኳን ሳቅሽልኝ አላህ በዛኛውም ሀገር ያስቅሽ እህቴ! ምን ይሁን ፈገግ እያልን እንለፈው ብየ ነው ።
@marem4741
@marem4741 2 года назад
@@user-yj6xm3ej5m ያኔ ውዴ አሚን ያራብ ደክሞኝ ቁጭ በልኩበት ፈታ አራግሽኝ አለህ ይጣብቅሽ ውዴ
@almazalmaz5542
@almazalmaz5542 2 года назад
አሆንስ መረረኝ
@fetumsultan7318
@fetumsultan7318 2 года назад
😂😂😂😂😂እረ የኔ የራሴ ሲፎራ አለኝ ሲፎራ አለኝ 😂😂😂😂መቅዲዬ በሳቅ ገደልሽኝ🤣🤣🤣🤣🤣👌👌👌
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 года назад
በጣም አስተማሬ ነው እውነት የበታችኝነት ስሜት ያለቸው አንጅቴን በላቸው ልጆችም እትፍ ያለቸው በጣም እውነት ነው ኢትዮ እትየዎች እውነት ጥሩ ሆኑ ጌዜ አጭር ነች ያገኝ ያጠል ያጣም ያገኛል እውነት ጌዜ ተገላባጭ ነው እና መልካም ሰዎች እንሆ ን
@furtunabelay465
@furtunabelay465 2 года назад
የምሬነዉ በሳቅ ገለልሽኝ መቅዲ ሲያምርብሽ
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 2 года назад
ዋው ደስ ይላል ቀጥሉበት
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 года назад
እባክሽ ስብስክራይብ አድርጊኝ🙏
@makebmakeb9987
@makebmakeb9987 2 года назад
አዎ እንደዚህ ትንሽ ፈገግ አሰኙን እንጂ አገር ውስጥ ኑሮው ስደት ናፍቆትና ብሩ አለመጠራቀሙ በቃ ምን ጭንቅላታችን ዞሮል መቅዲዬ የኔ ውድ ውድድድድድ ይመቻችሁ ራኪብን ተክተሻል ውዴ ለውዲቷ እናታችን ሀገራችን ልኡል እግዚአብሔር ሰላም አንድነትን ይላክልን
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 2 года назад
አይዞን 😥🤔
@ekramhassan8468
@ekramhassan8468 2 года назад
መቅድግን በጣም አምሮባታል ቆጆነው የሆነችው
@zebibastar2663
@zebibastar2663 2 года назад
መቅዲ በጣም ትችያለሺ ሰንት ግዜ ደጋግሜ አየሂሺ
@user-vu2cw7mr2o
@user-vu2cw7mr2o 2 года назад
በጣም ጥሩ አስተማሪ ነው ቀጥሉበት ደስ ይላል
@ibrahimomer1708
@ibrahimomer1708 2 года назад
እሚገርም ትወና ነው አሰሪ እና ሰራተኛ እቅጫን ነው የሰራቹሃት በጣም ጎበዞች እወዳቹሁ አለሁ ኢቢኤስ ቻናል በኢትዮጵያ 1ደረጃ የሚያዝናና የሚበረታታ ደስታ የተሞላበት ቻናል ቢኖር ኢቢኤስ ነው እና በርቱልን
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 года назад
ኢብራሂምዬ ስብስክራይብ ቻናሌን🙏
@user-ff6do1ri9x
@user-ff6do1ri9x 2 года назад
የእውነት በጣም አስተማሪ ነው 👍👍💚
@user-tf8zv8jw2u
@user-tf8zv8jw2u 2 года назад
የኔ ወዶች ምርጥ ድራማ
@tegistaweke2705
@tegistaweke2705 2 года назад
በትክክል ውይ በተለይ የኢትዮጵያ አሰሪዎች አረብማ መቼም ዜጋችን ስላልሆነ ቢከፋንም እንችለዋለን ከቤተሰቦቼ ለይታ ልትገለኝ ነበር
@kedestkebede262
@kedestkebede262 2 года назад
እንኳን አደረሳቹ ለበአለ ደብረዘይት ለኡኩለ ፆም ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ
@eyuel2769
@eyuel2769 Год назад
oh... me &my family life right now .. thankyou #EBS
@alebo3421
@alebo3421 2 года назад
Aye Asfaw meshesha Excellent job
@betelhemmelaku1674
@betelhemmelaku1674 2 года назад
አይ መቅዲ ሁላችሁም ተዋቶላችኋል ደስ ይላል
@user-wz1kt9vt7k
@user-wz1kt9vt7k 2 года назад
ወላሂ በሳቅ ሞኩት ልብስ ሳጥብ ሆጪ አርጊ ነው የማጥበው አላለችም ክክክክክክክክ መቅድነ ነፍቂ አስፊቲ ሺ አመት ያኑራችሁ
@petrosashinay4893
@petrosashinay4893 2 года назад
በጣም የሚያዝናና በጣም አስተማሪ ድንቅ ጭውውት👏👏👏👏👏🤣🤣🤣🤣🤣😍😍😍🙏🙏🙏
@zenayacoob3641
@zenayacoob3641 2 года назад
እዉነትነዉ እኔ አሁን የለሁት ስደትነዉ ግን ብዙግዜ እንዴሰዉ አያዩም እንዴ ታራ ነሪነዉ ኤምዩት ብሆንም ካራስ አልፌ ሌሎችን እንዴምራደዉ በለ ሙሉ ታስፈ አለን እግዚአብሔር ያደሪገል አምነለዉ 😘
@user-ez3bj3cw3d
@user-ez3bj3cw3d 2 года назад
መቅድ የአፌ ቁርጥ ይበልልሺ
@lamrottube7922
@lamrottube7922 2 года назад
እረ በሳቅ መትሁ ይመቻችሁ እንካን ለደብረዘይት በአልአደረሳችሁ እረመዳንመጣ እንኳን አደረሳችሁ
@hiwidebesay1066
@hiwidebesay1066 2 года назад
ውይ መቅዲ በጣም ነው ያስተማርሽን በርቺ
@daliaradwans1001
@daliaradwans1001 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ትምርት
@hayatbeshir7645
@hayatbeshir7645 2 года назад
ዋው ሰራትኛዋ በጣም ሰርታዋለች
@user-sj6pk3ri6u
@user-sj6pk3ri6u 2 года назад
ውይ መቅዲ አሳቅሺኝ ስትገቢ ገና ሳቄ መጣ
@user-bk8ex5ju7s
@user-bk8ex5ju7s 2 года назад
ደሥ የሚል አሠሪ ገጥሙኝ ነበረ ፍሪዶር እረዲ ኸይር ጀዛህ ከአሏህ አግኘው አድቀን እደሠረተኛ ልጅቹም ሆነ እራሡም ሆነ ሚሥቱ አያዩኝም ነበረ በተቻላቸው አቅም ከአሏህ ቀጥሎ ከቤተሠቤ ቀጥሎ ለሥኬት አብቅቶኛል አግኜቸህ ባልገልፅልህም በልቤ ግን ሁሌም አመሠግንህ አለሁ
@salem4086
@salem4086 2 года назад
በጣም ደስ ትላላቸዉ የሚወደቸዉ ሰዋቸ
@birukgetaneh6153
@birukgetaneh6153 2 года назад
ፔፔፔፔ...ለየት ባለ አቀራረብ አዝናናችሁን። ቀጥሉበት።
@user-eo3vj1cc9w
@user-eo3vj1cc9w 2 года назад
ይሄን ሜካብ የሰራችሽ ሴት የጂቡቲ ድያስቦራ መሆን አለባት😂😂ትወና👍👍👍👍
@zaidsamid9870
@zaidsamid9870 2 года назад
ይመቻችሁ በጣም ነው የሚያዚናና
@kedestkebede262
@kedestkebede262 2 года назад
እውነት ብለሻል ፅድት ብለሽ አምሮብሽ ነው መስራት ያለብሽ
@bezawitdaniel3348
@bezawitdaniel3348 2 года назад
መቅድዬ አረማመድሽን ወደድኩት😂😂😂
@munirajemal791
@munirajemal791 2 года назад
ወይኔ መቅድ♥️❤️❤️😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@sebelebiruk7434
@sebelebiruk7434 2 года назад
How i love this program wow
@yeshiyoutube3658
@yeshiyoutube3658 2 года назад
ናፍቆት ትነጂዉ አላለችም ይመችሺ ❤👍👍👍
@simretekubagaber4707
@simretekubagaber4707 2 года назад
Omg 🤣🤣🤣 so funny good job guys I can’t stop laughing 🤣🤣
@user-gz5os5sy9b
@user-gz5os5sy9b 2 года назад
አዝናናችሁን እናመሰግናለን
@user-rv4gt6wj1u
@user-rv4gt6wj1u 2 года назад
መቅዲ ናፍቆት መሰችኝ ናፍቆት መቅደስ የመሰለችኝ በጤናዬ ነው
@hayutiet885
@hayutiet885 2 года назад
መቅጀስዬ አቤት ስንወድሽ 11111😘
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 года назад
ድስት ጥዶ ስልክ ላይ መጣድ አይመቸኝም ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 2 года назад
እንኳንለደብረዘይትእኩለጾምበሰላምአደረሳችሁ።በጣምነውየምታስቁት።ደስይላልዘናአልን።
@habtamufenta2472
@habtamufenta2472 2 года назад
የዉነት በጣም ነው ዘና ያረጋችሁኝ😀
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 2 года назад
ማሽኑ ነዋ ባለሞያ ደስ ሲል
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 года назад
አሪፍ ነው ጎበዜች በርቱ ሃሃሃሃሃሃሃሃ
@askidesta4271
@askidesta4271 2 года назад
ደስ ይላል በርቱ እነ አስፍሽዬ😍😍😍😍አስቁን እስኪ እንደዚህ
@fetsegufestegu1860
@fetsegufestegu1860 2 года назад
አረ በሳቅ 😊😍😘😍😘😍ወይ ደሰሰ ስቱሉ ቸረ ኣምላካችን ሰላም ያላክልን
@user-xx6sx5wl6r
@user-xx6sx5wl6r 2 года назад
ጭራሽ 10ሊትር ዘይት 🙄😂😂😂እየሄድሽ ትወና አንደኛ 👍👍👍
@mhmh7628
@mhmh7628 2 года назад
😂😂😂😂😂
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 2 года назад
እርግጠኛ ነኝ እንድህ ያለች ሰረተኛ አጋጥሞቸው ነው እንጅ ያለምንም የህን አሳብ አያመጡት
@mm6227
@mm6227 2 года назад
ይመቻችሁ ሳምንት ሌላ እንጠብቃለን ደስ ይላል
@derartuasefa6864
@derartuasefa6864 2 года назад
😍😍😍😍👌👍👍💯
@heamenh.michael164
@heamenh.michael164 2 года назад
Hahahahaha...that was so funny🤣🤣🤣🤣 "Aye Gabina honalehu belt asre" and the way she walks
@sameeraokbai2896
@sameeraokbai2896 2 года назад
ካካካካ ሰራቴኛዋ መዳሚ ቁጭ👌👌👌👌💖💖🙋🙋
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n 2 года назад
መቅዲ እራሷ ናትኮ
@zenbechteshom6641
@zenbechteshom6641 2 года назад
ዋው ደስ ስትሉ😘😘
@soborasubora376
@soborasubora376 2 года назад
እንኳን እንዳንች ተሞላቀን ሰራተኛ ነኝ ልንልና አንገታችንንም ደፍተን እንደ ሰው አንቆጠር እህህህ ሰራተኛይቱ እንኳን የሰራተኝነት ካራክተርን አልተጫወተችም
@meronteshome6643
@meronteshome6643 2 года назад
so nice short drama i love it
@hayatuaeamar7538
@hayatuaeamar7538 2 года назад
ሰራተኛ, መሆን, ምንም, ሊያስከፋን, አይቻልም, ሰዉ ጤነኛ, ሁኖ ከሰራ, አልሃምዱሊላህ, ማለት, ነው
@user-bx4jd8tz5n
@user-bx4jd8tz5n 2 года назад
ትልቅ አስተማሪ ነው በፊት ሰራተኛ እነደሰው ሚያያት የለም ነበር በተለይ ሀብታሞች እኔ አዲሰ አበባ ሀብታም ቤት ጥዋት የጀመርሁ እስከ ማታ የእነሱን ጅንስ ሱሪ ስፈገፍግ እጀ ተመላልጦ ድስት ማጥብበት ጥፍር የለኝም ነበር በዛላይ ጥፊው ግልምጫው መቸጨረሽው ማለቱ ግን ዛሬ ላይ በውጭ ሀገር የራሴ ቤት መኪና ትዳር ልጆች አሉኝ ለፈጣሪ ምን ይሳነዋን ላሰቃዪኝ ሰወች እንዳለፈልኝ ለማሳየት ፈልጌ ልሄድ ባስብ መሄድ አሰጠላኝ ቀፉኝ ሶስት ጊዜ ኢትዮጲያ ሂጀ አለሁ ግን አነሱን ማየት ቀርቶ ሰፈሩ አሰጠላኘ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 года назад
እህቴ ጠይቂያቸው ሂጂ። ለእነሱ ትምህርት ይሆናቸዋል ላንቺም እግዚአብሔር በረከቱን ይጨምርልሻል። ይቅር ስንል አምላክ ደስ ይለዋል። እኔ ብሆን እንደሱ ነው የማደርገው።
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 года назад
በጥፊ ሲመቱሽ ዝም አልሽ ⁉️ እኔ ደግሞ ለ1 አመት ልጇን ቅዘን ሽንት ሳልጠየፍ አሳድጌላት መቀየሪያ ብላ አሮዬ ልብስ ሰጠችኝ የኔ ሲቆሽሽ የሰጠችኝን እለብሳለሁ አንድ አመት ሁሉ ለብሸው ስደት ሱዳን ልሄድ ነዉ ስላት የሰጠችኝን ልብስ ወሰደችው አገላምጣ አስወጣችኝ እንዴት አምርሬ እንዳለቀስኩ እግዚአብሔር ነዉ እሚያቀው ያለቀስኩት ልብሷን ስለቀማችኝ ሳይሆን ድርጊቶ ነዉ ያስለቀሰኝ በጣም ነበር ያዘንኩባት ግን ሀብታም አይደለችም ተከራይተው እሚኖሩ በወር ደሞዝ እየጠበቁ እሚኖሩ ናቸዉ አሁን ላይ ግብፅ እገኛለሁ ቤተሰቤን ቀይሬ ለተራቡ ወገኔ ተርፊያለሁ እግዚአብሔር ይመስገን 1 እንደወለደች ቀርች አሉኝ ጎርቤቶቿ እናማ ብዙዎች መጥፎ ናቸው
@tigisttemesgen9293
@tigisttemesgen9293 2 года назад
Now this is entertainment.👍👏❤.
@emama169
@emama169 2 года назад
ዠምወድሽ የማከብርሽ ቆጆ ድራማ ነው እናመሠግናለሒ።
@user-md5xj3od6f
@user-md5xj3od6f 2 года назад
እኔም እሰዉ ቤት ሰሪቻለዉ 10አመት አስተምረወኝ አረብሀግራ ላኩኝ አሁንምየምዉድችዉሰዉች ናችዉ
@messitube9903
@messitube9903 2 года назад
ባለማተብዋ እህቴ በቅንነት ሰቭስክራይቭ አድርጊኝ
@medinatube2080
@medinatube2080 2 года назад
አስፋው መሸሻ ትክክል ደላላወችን ኮቢ ነው ያደረካቸው😂😂
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 2 года назад
አስተማሪ ነው በርቱ 3 ወርቆች❤❤
@Guragewa5270
@Guragewa5270 2 года назад
ወይኔ መቅድዬዬዬ ችለሽበታል ሰራተኝነት እንዲህ የሚደላ ቢሆን ምን ከሀገር አስወጥቶን ነበር ክክክ አይይይ
@zeharatube2513
@zeharatube2513 2 года назад
እኔ ሁለት ወር አ:አ ሰው ቤት ሰርቻለሁ ያረበ የሀበሻ አሰሪ ምን ብየ ልገራችሁ ክፋታቸው ሌላው ይቅርና ሽሮ እንኳ ይለያሉ ሸኩርትየሌለው፣ዘይት የሌለው በቃ ምን ብየ ልገራችሁ ከባድ ነው።አረቦች ጋ ግን የበሉትን በልቼ፣አንድ ሲናገሩ አስር እየመለስኩ የሀበሻ አሰሪ ቢሆን መልስ ከሰጠሁ በቢለዋ ነበር አንገቴን የምትለኝ ።ወላሂ አረቦቹን ከልብ ነው የምወዳቸው እንደፈለግን ተናግረን በቤታቸው ፣በሀገራቸው ኧረረረረረረ
@user-mx9jk3tp9o
@user-mx9jk3tp9o 2 года назад
አበሻ ቤት ከምስራ አረብ ቤት በነፃ ባገለግል ይሻላል
@zeharatube2513
@zeharatube2513 2 года назад
@@user-mx9jk3tp9o ትክክል
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 2 года назад
ቀጥሉበት😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@rivkaterunah3195
@rivkaterunah3195 2 года назад
ትልቅ ትምሕርት ነዉ ተባረኩ
@sara21tube41
@sara21tube41 2 года назад
እንባዬን አስጨረሳችሁኝ የኔ ቀበጥ ስታምር😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i 2 года назад
ሰራተኛዋ ስታምር 😅😅😅
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 года назад
ክክክክክክክክ መቅድዬ ናፍቆትዬ አስፊቲ ምርጦች ናቹ
@romangoshu8510
@romangoshu8510 2 года назад
Wooow egzabher yistachehu
@BomeBomed2024
@BomeBomed2024 2 года назад
Betame arife new ketelubet
@gdhdgssgs2772
@gdhdgssgs2772 2 года назад
በምቀጥለው ደሞ ስት ግፍ የምስራባቸው ስራተኛች አሉ እምደፈሩ የምደበድቡ በዛ አይነት ለብዙ ስው ትምራት ይሆናል ከገጠራ የምመጡት ብዙ ነው የምስሩት
@user-wu1wy2ji8j
@user-wu1wy2ji8j 2 года назад
እናተ ዲራማ ነው እኔ ግን እየኖርኩበት ነው ሰራተኝነቱን በስው ሀገር😭😭
@user-pm4fj5qi7i
@user-pm4fj5qi7i 2 года назад
አይዛን 😍😍😍
@gmabyssinia2293
@gmabyssinia2293 2 года назад
ሰላም ፍቅር ጤና ለሁላችን አምላክ ይስጠን❤❤❤❤
@belloshabeshawi3898
@belloshabeshawi3898 2 года назад
Wowww Nafkot mekdi Asfiti andegna💙😍
@user-li7gv4bs4u
@user-li7gv4bs4u 2 года назад
ወይኔ በሳቅ መቅዲ ኧረ ትችያለሽ ሀሀሀሀሀሀ
@ethiopiahagere8317
@ethiopiahagere8317 2 года назад
You did a good job guys!!!!!
@yeshihu2956
@yeshihu2956 Год назад
ኧረ በጣም ደስ ይላል መልካም አድስ አመት መቅድዬ ስወድሽ .....
@MeseLoveAmen
@MeseLoveAmen 2 года назад
ዋው ሰታምሩ ቀጣሪውም ተቀጣሪውም ደላላውም በጣም የሚደነቅ ነው 👠👠!!!
@MeseLoveAmen
@MeseLoveAmen 2 года назад
@@ethiofacts4856 okay
@ymamandris4779
@ymamandris4779 2 года назад
ኣረብ አገር ብቻ የምሥለኝ ነብር ስልክ እማይወዱት እኛም አገር አይወዱም ማለት ነው
@user-kj6fz7zg4y
@user-kj6fz7zg4y 2 года назад
ወይኔ አቤት ሥምሽ በአላህ ሽቅጥቅጥ ማሻ አላህ የኢትዪብያ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ
@mamidecor4478
@mamidecor4478 2 года назад
Ye zarew leyu new betam astemari new tewenaw arif new enamesegnalen
@Nejat197
@Nejat197 2 года назад
ለምንድነው🙄🙄🤔 ግን ቀጣሪወች ጥብርር የሚሉት ሀሪፍ ት/ት ነው
@lovedream217
@lovedream217 2 года назад
Habatm none selmelu nwa
@dawudtube7213
@dawudtube7213 2 года назад
#አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረከቱ#🌹ሰሉ አለ 🌹ነብይና መሀመድ#ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #🌹ምርጥ ነብይ#ምርጥ 🌹አስተማሪ #ምርጥ መሪ #እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@bestebeste448
@bestebeste448 2 года назад
ወአሌኩመሰለም ወረመቱለይ ወበረካቱ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 2 года назад
በጣም ደስ ትላላችሁ
@mesifeker7202
@mesifeker7202 2 года назад
የኔ ቆንጆ መቅዲ ስወድምእኮ
@user-lv2wi7jb9t
@user-lv2wi7jb9t 2 года назад
አስማመው እረጋ በል 😂😂 ሸቃላዎ ግን 😂😂😂
@user-xh3wq6pc6v
@user-xh3wq6pc6v 2 года назад
😄😄😄ወይ መቅዲ ሞልቃቃ ሽቃላ
@adsafes9474
@adsafes9474 2 года назад
ጡር ትምህርት ነዉ እዉነት
Далее
Я НЕНАВИЖУ УТРО! (анимация)
05:21
Просмотров 230 тыс.
D3 Ferrari 296 GTS. ОНО ТЕБЕ НАДО?
17:12
Просмотров 363 тыс.
የቤት ሰራተኛ የምታሰቃየው አሰሪ
30:32