Тёмный
No video :(

#Ethiopia 

Meshualekia - መሿለኪያ
Подписаться 50 тыс.
Просмотров 34 тыс.
50% 1

#Ethiopia #ethiopia #ኢቢኤስ #EBS #besintu_sitcom
አነጋገሪና የተመረጡ ታሪኮች የሚቀርቡበት የመሿለኪያ ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ👇
🔔RU-vid ➲ @Meshualekia
TikTok ➲ @meshualekiamedia
➲#ለእናንተየተመረጡ
👇👇👇
• Ethiopia:- ከዘመን የቀደመው ...
• Ethiopia:- ኩላሊት እንደ ጎመ...
• Ethiopia:-ከ ሰማይ የተላኩት ...
• Ethiopia:-ሀገር ፈጣሪው ተወዳ...
• Ethiopia:- ኦባማን ለጋብቻ የ...
#Ethiopia #ethiopia #ኢቢኤስ #EBS #besintu_sitcom
#ethiopiancomedy
#amharicfunnyvideo
#shortethiopiancomedy
#forextradinginethiopia
#ethiopianjokesamharic
#ethiopianhistory
#ethiopianfunnytiktok videos 2024
#ethiopianstory
#tiktokethiopiatoday
#ethiopianprank
#newamharicmovie
#ethiopiandinner
#ኢቢኤስ
#EBS
#besintu_sitcom
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#amharic #tiktok #shorts #ethiopia_tiktok
#newethiopianmusic
#ethiopiantiktok
#ቴሌግራም #ኢትዮቲክቶክ #ኢትዮቶክ
#ስልክ #ስልክ_መጠለፉን_ለማወቅ
#ኢሞ #ቴሌግራም #እንዴት #ethiopiantiktok #ዋትስአፕ #ethiopian #abelbirhanu #trending #premium #premiumapp
#immigration
#canada
#ethiopia
#ካናዳ
#teespringstore #makemoney #makemoneyethiopia
#ካናዳ
#makemoneyonline #chatgpt #PassiveIncome #earnmoneyonline #workfromhomejobs #workfromhome #earnmoney #onlinemoney #ai #openai
#upwork #upworkethiopia #ገንዘብ
#channel_idea #make_money_online #online_money #freeonlinemoney #Dropshipping
#MakeMoneyOnline #MakeMoney #Money #WorkFromHome #Bitcoin #Finance #EarnMoney #AffiliateMarketing #Investing #BitcoinMining #MakeMoneyFromHome #BestOnlineBusinesses
#MakeMoneyOnline #Shopify #AffiliateMarketing #MakeMoneyFromHome #OnlineBusiness #Dropshipping #SideHustles #SocialMediaMarketing #PrintOnDemand #PassiveIncome #WorkFromHome #paypalmoney

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 60   
@Meshualekia
@Meshualekia Месяц назад
🔔የምንለቃቸው ቪዲዮዎች ለበርካቶች እንዲደርስ ላይክ እንዲሁም ሰብስክራይብ በማድረግ ደገፍ አድርጉን…አግዙን። 🙏🏽
@user-vs2nt4fz6o
@user-vs2nt4fz6o Месяц назад
ስለ Seychelles ትንሿ ምስራቅ አፍሪካ ስራልን
@AmistAaye
@AmistAaye Месяц назад
Thank you
@goodnews2392
@goodnews2392 Месяц назад
በሰው ልጅ ላይ ማለትም ስደተኛ፣ መፃተኛና ችግረኛ የሆኑት ላይ እንስሳትንም ጨምሮ ግፍ የሚሰራ ሰውም ይሁን ሀገር አንድ ቀን ፅዋው የሞላ ቀን ፈጣሪ ሳያዋርድ አይተውም። እንኳን ዋነኞቹ አረብ ሀገራት ይቅርና ያደጉት ሀገራት ሁሉ ይጠፋሉ። እግዚአብሔር የደሀውን እንባና ጩኸት ይመለከታልና ግፍ አንስራ?
@Helensibhat135
@Helensibhat135 Месяц назад
ዋው! መጽሐፍ ቅዱስ በደንብ የሚያነብ ሰው ኮሜንት❤❤❤❤❤
@SerkeSerke-oe5tc
@SerkeSerke-oe5tc Месяц назад
ሁለተኛ አገሪ ዩኒትድ አርብ ኢማራት ሠላምሺ ብዝትይበልልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Dont-k3j
@Dont-k3j Месяц назад
ልክ ነው ዱባይ እንደ ማንኛውም አረብ ሀገር ነች እንደ ሥሟ የገነነች ሀገር አይደለችም ውስጡዋ በጣም በጣም የሚያስጠሉ ነገሮች አሏት ስደተኛ ላይ ግፍ ትሰራለች ስርተው ብራቸው ሣይሰጧቸው ወደ ሀገራቸው ይልኳቸዋል ይደበድቧቸዋል ዱባይ ገና ያልሰለጠነች እንደ ማንኛውም አረብ ሀገር ነች ነዳጃዋ ካለቀማ በቃ አበቃላት
@user-uh6jk5lr6s
@user-uh6jk5lr6s Месяц назад
ሰላም ኣሊኩም ሃቢቢ ጅብ ብጣቃ(selamalikuim ወንድሜ መታወቂያክን ኣሳየኝ) ብሎ ልክ እንደ መንደር ዱርዬ ሃገሩ ስለሆነ ብቻ ያለምንም ጥፋት የሚያሸማቅቁ። በጣም ግፍ የሚሰራባት እና ጉልቤ የበዛባት፤ ነፃነት ጨርሶ የሌለባት 85% ሃገሬዉ የደህንነት ኣካል ስለሆነ የፍትህን ቦታ ልክ እንደ ኣንድ የቤተሰብ ዓባል ተመካክረዉ ዉሳኔ የሚሰጡባት ሃገር።
@EzeBlack-36
@EzeBlack-36 Месяц назад
ከፃፍከው የተረዳሁት አረብ ጠልነትክንና ስለ ዱባይ ምንም እንደማታቅ ነው ብያንስ ማንበብ ቢያቅትክ እንኳን ስለሷ እና ስለ መሪዋ ለማወቅ ሞክር ።
@alaminmohammed55
@alaminmohammed55 Месяц назад
ምንም ምታቀው ነገር እንደሌለ ያስታውቅብሃል ስማ ሃበሻ እዛሄዶ ሚሰራውን ብታቅኖሮ ዝምብለህ አትለፈልፍም ነበር
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 Месяц назад
እኔ ኳታር ነኝ ግን ከማየው ከምሰማው አንፃር የዱባይ ህግ ደስ የሚልና ለሁሉም ሰው እኩል ፍርድ የምትሰጥ አገር ናት ።አንተ ነጋ ሰው የሚገደልባት አገር. ሁነህ ይሄን ያህል ስለ ዱባይ መዋሸትህ አላዋቂነትህን ያሳያል
@hanantadisi4574
@hanantadisi4574 Месяц назад
😂😂😂😂
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob Месяц назад
ሲጀመር ዱባይ አሁን ብዙ ነገሯ እየተቀየረ ነው ኑሮም ውድ እየሆነ ነው
@EphremEphy
@EphremEphy Месяц назад
ብዙ ስጋቶችን አልፈው ነው እዚህ የደረሱት አሁንም ያለ ጥርጥር ያልፉታል ደሞ ከሀገራችን የተሻለ ጥሩ እድል ሰጥተውን ደህነታችን ተጠብቆ ሁሉንም አይነት አገልግሎት እያገኘን እየሰራን ነው !!!
@Amesiyas_
@Amesiyas_ Месяц назад
አዎ አባቶቻቸው ዛሬ ላይ ለመድረስ ብዙ ደክመዋል ልጆቻቸው ደግሞ የአባቶቻቸውን ድካምና ጥበብ ብልሃት አልተጠቀሙም ገደል ከተውታል ልጆቻቸው አሁን ያለውን ነባራዊ እውነታ አልተገነዘቡትም ገንዘብ መመንተፍ እንጂ የአብዛኛውን ስደተኛ የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ሚያንቀሳቅሰው ስደተኛን ምቾት ሚሰጥ አይደለም አሁን ላይ ያለው ፖሊሲያቸው
@Jigjiga-Tribune
@Jigjiga-Tribune Месяц назад
​@@Amesiyas_ስደተኛ ችግር ሸክም ሆኖ ኖሮ፣ የሰበሰበዉን ይዞ ወደ ሀገሩ መሄድ አንጂ፣ በየትም ሀገር ታሪክ እርባና ያለዉ የኢኮኖሚ አስተወፅኦ የለዉም። የዓለምን ታሪክ አንብብ።
@Jigjiga-Tribune
@Jigjiga-Tribune Месяц назад
በቆሎ የሚኖር ፎቃቃ ሀገርና ህዝብ ከዱባይ አታወዳድሩ። በባህልህም በሀይማኖትህም ድህነት ናፋቂ ሆነህ ከዱባይ የሚወዳደር የሞራል ልእልና ሊኖርህ አይችልም። ዝም ብለህ አሽከርና ገረድ ሆነህ የሰበሰብከዉን ይዘህ ናና የጨረቃ ቤት ሰርተህ ኑር።
@hanantadisi4574
@hanantadisi4574 Месяц назад
@hanantadisi4574
@hanantadisi4574 Месяц назад
@@Amesiyas_😂
@zubydakedir
@zubydakedir Месяц назад
ሴጀመር ድባይ ነዳጅ የላትም ነዳጅ አቡዳቤ ነው አላህ አላት ዱባይ ክፉ አይንካት
@zeynebahmed3108
@zeynebahmed3108 Месяц назад
አንዳንድ አስተያየት የምትሰጡ ሰዎች በሆነ ሀገር ላይ የሆነ ችግር ደረሰ ሲባል ሀጥያት ነው ብላችሁ ሀሳብ ስትሰጡ እስቲ የትኛው ሀገር ነው ከሀጥያት የፀዳው ጌታችንስ ሀጥያታችንን ቆጥሮ ቢ የሚበቀለን ቢሆን ኖሮ በዚህ ምድር ላይ ከእንስሳትና እፅዋት ውጭ ህይወት ይኖር ነበር?
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb Месяц назад
Ewnetih new hulachin hatyategnoch nen.
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 Месяц назад
የሙስሊም ና የአረብ ጠሎች አነጋገር ስለሆነ አይደንቀንም ።ግፍ ና ሀጢአት የሚሰራው በብዛት አውሮፖ ነው እዛ ያሉት ይጠፉ ነበር በሃጢአት ብዛት ቢሆን
@edengebermedehen3521
@edengebermedehen3521 Месяц назад
የሚሰሩት ግፍ ነውይበላቸው
@esmaelabdo3270
@esmaelabdo3270 Месяц назад
ምንድነው ምትቀባጥረው ተረት ተረት ታወራለህ እንዴ😂
@hayu9681
@hayu9681 Месяц назад
ስለ ሳውዲም ስሩልን እባካችሁ?
@astertube5406
@astertube5406 Месяц назад
ዱባይ ለኔ ምቹ ናት ፈጣሬ ይጠብቃት የትም ሃገር ግፍ ይሰራል ብቻ ፈጣሬ በምህርቱ አይቶን እንጅ ባይሆንማ ኖሮ እጠፋ ነበር
@Amber1919
@Amber1919 Месяц назад
አላህ ያያል የዱባይ ሀብት ሁሉም ማለት ይቻላል ሀራም ነው ይንን የምስራቅ አፍሪካ እና የቀይ ባሕር መስመር እንዳይረጋጋ በሀብቷ አካባቢውን ሰላም የነሳችው ዱባይ ናት ። ኢትዮጵያ እና ኤርትራ እንኳን በሰላም ተከባብረውና በጋራ ከሰሩ ኤርትራ ካላት ጂኦግራፊካዊ አቀማመጥ ኢኮኖሚዋን ካሳደገች እና የቱሪስቶች ማእከል ከሆነች የፍሪ ዞን ማእከል ከሆነች ዱባይ ያላት ተመራጭነት እየቀነሰ እንደሚመጣ ምንም አያጠራጥርም ለዚህም ነው በብሯ ሱዳንን ኢትዮጵያን ከኋላ በመገፋፋት ኤርትራ እንዳትረጋጋ እየሰራች ነው ። ለዚህም አላሕ የእጇን ይሰጣታል ማየት ነው ።
@nurddinelaj
@nurddinelaj Месяц назад
Thank u bro❤
@yareddawit2021
@yareddawit2021 Месяц назад
የሀጢያት ውጤት
@AbdiHasen-oz3ef
@AbdiHasen-oz3ef Месяц назад
❤❤❤
@Sarahj962
@Sarahj962 Месяц назад
I bet UAE is the behind the fall of Beirut. UAE is now targeting Africa mostly east Africa. It’s bankrolling wars in Ethiopia, Sudan
@yishakzafwork431
@yishakzafwork431 Месяц назад
ገብተናል
@danielmekonmenk5035
@danielmekonmenk5035 Месяц назад
ኢትዮጵያን የነካ ይጠፋል የሚለው ትንቢት በቅርቡ ዱባይ ላይ ይፈፀማል::
@EbabuHabtemariem-tm3vf
@EbabuHabtemariem-tm3vf Месяц назад
Dubai ከምድረ ገፅ ትጠፋለች
@nashibrhane8399
@nashibrhane8399 Месяц назад
አጨር ሂወት ኖው ያላት
@abuaminnur886
@abuaminnur886 Месяц назад
አሁነረም አበሻን ቤት ግዙ እየተባለ ነው የወደፊቱ ሜን እንደሚያደረጉ አይታወቁም
@africa.2053
@africa.2053 Месяц назад
my god protect all us😂😂
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb Месяц назад
Dubai ketema new mind new yemitilew. Dubai yemititefa besirawa titefalech mikniatum lematref sitil ethiopian awdimowatal. Leza new yemititefawim.
@mariemuller9904
@mariemuller9904 Месяц назад
Attamoarrit .attaggannin.
@user-yx6gz9em4q
@user-yx6gz9em4q Месяц назад
Eishetam neh
@GirmaSemie-pr4gc
@GirmaSemie-pr4gc Месяц назад
የተባበሩት የአረብ ኤመሬት የአገሪቱ መጠሪያ ስም ሲሆን በሰባት ኢስቴቶች የተከፋፈለች ሲሆን የአገሪቷ ዋና ከተማ አቡዳቤ ነው። ስለዚህ ዱባይ ከሰባቱ state አንዷ ነት።
@bereketyumura9975
@bereketyumura9975 Месяц назад
ኢየሱሲ/ስ ይወዳችኋል።
@fadeluhusen9908
@fadeluhusen9908 Месяц назад
የሠረተኛ ደም ነው ምጠጡት በትንሽ ዋጋ
@Wassie12
@Wassie12 Месяц назад
ለዚህ ድንቅ መሰናዶ view እና የLike ብዛት ያንሰዋል..ድንቅ ትንታኔ! ይቀጥል
@babelmandeb7853
@babelmandeb7853 Месяц назад
why you become so jealous non of your cheap idea is true their GDP is growing they attract mega industries still now they also helping you
@hawaakadir5932
@hawaakadir5932 Месяц назад
Ba miskin yemisrut gf naw
@sowahebgonder312
@sowahebgonder312 Месяц назад
ስለ ደጃች ዳኘ እኔ አፈርኩ
@Meshualekia
@Meshualekia Месяц назад
የሳቸው ነገር …ደግሞ ምን አረጉ?🤔
@hanantadisi4574
@hanantadisi4574 Месяц назад
@@Meshualekia😂😂😂ye were quat nachu 😂
@Aberos556
@Aberos556 Месяц назад
ወይ ወረኛ ለይቱብ ብለህ የሌለ ወሬ ታወራለህ ስለሀገርህ ሲኦል አውራ ሀገራችን ሲኦል ሆኖለች ለህዝቦ ስለሚመለከትህ አውራ ዱባይ ስንቱን ደሀ ተሸክማ ተሸክማ ነው ያለችው ክፉ አይካት አይነት የደሀው ፀሎት ይጠብቃታል በፈጣሪ በአንድ አምላክ ፍቃድ የደሀ እናት ሀገር ወረኛ ነክ በጣም ውሸት ነው ምታወራው ሰርቀህ ተባረህ ነው😂 በማስረጃ አታወራው
@user-qe2qt9jk8p
@user-qe2qt9jk8p Месяц назад
menem Atonim yewedefitun yemyawkew Allah new ETHIOPIA ERASU ALFERESECHIM
@edengebermedehen3521
@edengebermedehen3521 Месяц назад
🙄🙄🙄❓
Далее
Italians vs @BayashiTV_  SO CLOSE
00:30
Просмотров 4,2 млн
Construction site video BEST.99
01:00
Просмотров 341 тыс.
አለምን ይወቁ EP 27: Canada│ካናዳ
27:07
How Deep Neural Networks Work - Full Course for Beginners
3:50:57