Тёмный
No video :(

#Ethiopia 

Meshualekia - መሿለኪያ
Подписаться 50 тыс.
Просмотров 49 тыс.
50% 1

#Ethiopia #ethiopia #ኢቢኤስ #EBS #besintu_sitcom
አነጋገሪና የተመረጡ ታሪኮች የሚቀርቡበት የመሿለኪያ ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ👇
🔔RU-vid ➲ @Meshualekia
TikTok ➲ @meshualekiamedia
➲#ለእናንተየተመረጡ
👇👇👇
h • #Ethiopia ፡- ስጋት የተጋረጠ...
• #Ethiopia ፡- ዜጎቿን ሳያስፈ...
• #Ethiopia ፡- “ፒኮክ አምላኪ...
• #Ethiopia፡ ከቅንጡ የግል ፕሌ...
• Ethiopia፡ አስገራሚው የሚስት ...
#Ethiopia #ethiopia #ኢቢኤስ #EBS #besintu_sitcom
#ethiopiancomedy
#amharicfunnyvideo
#shortethiopiancomedy
#forextradinginethiopia
#ethiopianjokesamharic
#ethiopianhistory
#ethiopianfunnytiktok videos 2024
#ethiopianstory
#tiktokethiopiatoday
#ethiopianprank
#newamharicmovie
#ethiopiandinner
#ኢቢኤስ
#EBS
#besintu_sitcom
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#amharic #tiktok #shorts #ethiopia_tiktok
#newethiopianmusic
#ethiopiantiktok
#ቴሌግራም #ኢትዮቲክቶክ #ኢትዮቶክ
#ስልክ #ስልክ_መጠለፉን_ለማወቅ
#ኢሞ #ቴሌግራም #እንዴት #ethiopiantiktok #ዋትስአፕ #ethiopian #abelbirhanu #trending #premium #premiumapp
#immigration
#canada
#ethiopia
#ካናዳ
#teespringstore #makemoney #makemoneyethiopia
#ካናዳ
#makemoneyonline #chatgpt #PassiveIncome #earnmoneyonline #workfromhomejobs #workfromhome #earnmoney #onlinemoney #ai #openai
#upwork #upworkethiopia #ገንዘብ
#channel_idea #make_money_online #online_money #freeonlinemoney #Dropshipping
#MakeMoneyOnline #MakeMoney #Money #WorkFromHome #Bitcoin #Finance #EarnMoney #AffiliateMarketing #Investing #BitcoinMining #MakeMoneyFromHome #BestOnlineBusinesses
#MakeMoneyOnline #Shopify #AffiliateMarketing #MakeMoneyFromHome #OnlineBusiness #Dropshipping #SideHustles #SocialMediaMarketing #PrintOnDemand #PassiveIncome #WorkFromHome #paypalmoney

Опубликовано:

 

21 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 39   
@Meshualekia
@Meshualekia Месяц назад
🔔የምንለቃቸው ቪዲዮዎች ለበርካቶች እንዲደርስ ላይክ እንዲሁም ሰብስክራይብ በማድረግ ደገፍ አድርጉን…አግዙን።🙏🏽
@genytad2275
@genytad2275 8 дней назад
በጣም ተባርኬአለሁ ሁሌም ተባረክ !!
@samrikassa7190
@samrikassa7190 Месяц назад
እነ አሜሪካ እያሉ አለም ላይ የተረጋጋ ሀገር መች ይኖራል ጋዳፊ እንኳን የሊቢያ ህዝብ እኔም ሳስበው ያንገበግበኛል የተሰራበት ግፍ
@goodnews2392
@goodnews2392 Месяц назад
የሊቢያ መርገም ከራሳቸው አልፎ ለሀገሬ ልጆች መትረፉ ያናድደኛል። ስንት ወጣት ነው በዚያች ሀገር በእስር እና በግርፋት ስቃይ ውስጥ እያለፈ ያለው? እግዚአብሔር የልጆቹን እንባ አይቶ መአት ያምጣባቸው።
@tsionJemaneh
@tsionJemaneh Месяц назад
አይባልም አፍንጫ ሲመታ አይን ያለቅሳል ኮቪድ ቻይና ላይ ጀምሮ አለምን ነው አይደለም ያዳረሰው ስለዚህ እነሱ ላይ መአት ሲወርድ ፍንጣሪው እንዳይነካን እግዚአብሔር ሁለንም የአፍሪካን አህጉር ሰላም ያድርግልን የእኛም መንግስት መአት እያወረደብን ነው ለእሱም ልቦና ይስጠው ከሀገራችን ኢትዮጵያ ያንሳልን
@abdeahimed7556
@abdeahimed7556 Месяц назад
ማሃማድ ጋዳፊ ምርጥ ማር እንዳነባር ባታሪክ ያሳያል ይሀው አሁን ድንጋይ እያበሉ ነው እኛም ካዚህ እንማር ሊቢያ ያለቺባት እያየነው በኛ እንዳይደርስ እምኛለው ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን 🥰🥰🥰🥰❤
@teddybelete2472
@teddybelete2472 25 дней назад
እኛ ምንድነው የምንማር የአሜሪካ አሻንጉሊት አይደል ስልጣን ላይ ያለው
@hbstv6563
@hbstv6563 3 дня назад
ሊብያውያን ነው ድንጋይ ኢሚበሉት 😂እዚ ምድር ላይ እንደነሱ ኢሚኖር የለም እነዚ የሴጣን ቁራጭ እነዚን የምያጠፋ በመጣ ምንኛ ደስተኛ ነኝ
@alikedir4293
@alikedir4293 10 дней назад
የነገን አለማሰብ ጥጋብ መጥፎ ነው
@AbejeGedamu
@AbejeGedamu 6 дней назад
እኔ በአሁን ሰአት ቁመን እስካላሰብን ድረስ የኛም እጣፋንታ ማሰብ አላስብም ከባድ ነውና
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 Месяц назад
DENKE TEREKA DENKE TARIK NEWENA ENAMESEGINALEN 🙏🙏🙏
@solomongobana5107
@solomongobana5107 2 дня назад
ለዚህ ለሊብያ ህዝብ መድሀኒት አንድ እና አንድ ነው የመሀመድ ጋዳፊን ልጅ ፕረዚዳንት መድረግ ነው ።!!!
@YohanaEstifanos-mt8sx
@YohanaEstifanos-mt8sx Месяц назад
ናይ ባሓቂ ❤❤😮
@sarahkonjo5566
@sarahkonjo5566 Месяц назад
ውይኔ ጋዳፌ ለሊበያ ህዝብ አምላካቹ ነበር በላቹት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 19 дней назад
ጋዳፊን የበላው ጎሳ ነው። የሱ ተቀናቃኝ ጎሳወች አምጸውበት ተነሱ፤ከውጭ ሀይል ጋር ተባብረው ገደሉት። ጎሳ መጥፎ ነው
@asmebro3949
@asmebro3949 Месяц назад
It’s to difficult be a Christian in Libya.
@alematalay734
@alematalay734 Месяц назад
Thank you 🙏🏽
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob Месяц назад
ጡሩ አቀራረብ ነው ግን ለኢትዮጵያውያን ጥላቻ አላቸው እነሱ
@MohammedAle-d8l
@MohammedAle-d8l Месяц назад
የት አይተሀቸው ጀነራል ሰአረ
@InvisibleMan-hs6bj
@InvisibleMan-hs6bj Месяц назад
​@@MohammedAle-d8l😂😂😂
@mikiyasAbebe-bf9mb
@mikiyasAbebe-bf9mb 19 дней назад
እኔ ጋዳፊን ባላቀውም በቲቨ ሳየው በቁጭት እገበገባለው ምክኒያቱም መሀመድ ጋዳፊ በተፈፀመባቸው ግፋ
@abdulazizmusa1603
@abdulazizmusa1603 Месяц назад
Ethiopiam endezih selam neberat
@Ez-me3og
@Ez-me3og 17 дней назад
😢
@MohammedAle-d8l
@MohammedAle-d8l Месяц назад
መሿለኪያወች አቀራረባችሁ 🤙ቀጣይ ስለ ፏልክ ዋር
@soledw3037
@soledw3037 Месяц назад
እራስ ምታት😢😢😢😢😢
@tedrosamanuel5428
@tedrosamanuel5428 Месяц назад
የኣፍሪካ ጠላቶችዋ ልጆችዋና ልጆችዋ ብቻ ናቸው የኣፍሪካ ኣንጡራ ሃብት ማን ወደ ኤውሮፓ ኣሻገረው ምድረ ጆንያ ሆድ መሪዎቻ ኣይደሉም እንዴ? ሕግና ሕግ ብቻ መምምራት ኣለበት ጋዳፊ ለሊብያዋን ኣደረገላቸው የምባለው በላቡ ያፈራው ነውንዴ? የራሳቸው ነው ያለ ህግ ስንትና ስንት ኣመት ረገጣቸው ለምን ያገሩ ሰዎች ኣመጹበት ኣገሪቱ የራሱ ውርሻ ኣይደለችም ሰው በምግብ ኣይኖርም ህግና ህግ ብቻ ነው እምያስፈልገው። ምክንያቱም ሁሉም መሪ የሱን ያክል ወይም ከሱ የምበልጥ ሚልዮኖች ወንድምና እህቶች እንዳሉት ማወቅ ኣለበት የምጠፋ ከጠፋ በሁዋላ ኤመሪካ ኤውሮፓ ማለት ትርጉም የለውም ሁሌም ጥያቄኣችን ለምን ወንድሜን እገድላለሁ ማለት ነው ራስህ ገድለውህ ኤመሪካ በሰጠችኝ መሳርያ ብሎ ማላከክ ያክል ድንቁርና ያለ ኣይመስለኝም ለጥፋታችኝ ተጠያቂዎች ሁሉ ግን መሪዎቻችን ናቸው እችላለሁኝ ብለህ እርከኑ ላይ ከወጣህ መቻል ነው ፡ካልቻልክ ውልቅ ነው በቃ። የፈለክ ኣተራምሰህ እነ እገሌ ማለት ኣይሰለችም? እነሱስ እሺ ያጠፋ ያማሃኝ ኣመሉ ነው። what about as guys let's be smart why why why big question to ask each other don't listen the poletical analists don't listen journalist just analise our problems by ourselves be out of hate please love each other.
@ayanleseifu4847
@ayanleseifu4847 25 дней назад
😢😢😢😢
@bereketgebre4685
@bereketgebre4685 Месяц назад
እናመሰግናለን ,በ13:54 , 6 ሺ የሚሆኑ ሰዎች አከባቢያቸው ትቶ ወደሌላ ተሰደዱ ከንዚህ አብዛኛቸው ደሞ ኤርትራውያ ናቸው. , , ኤርትራውያን ነው ወይስ ሌላ ነው
@ftsumafewerki1163
@ftsumafewerki1163 8 часов назад
ለኢሳያስ ኣንድ ጓደኛ ባቅዋም የነብረው ጋዳፊ ብቻ ነው የነበረው
@NureTamiru
@NureTamiru Месяц назад
Nabiri
@AmanSew-rg2yk
@AmanSew-rg2yk Месяц назад
የአለም ሴረኞች ቅጣው እጅጉን ሙሀመድ ጋዳፊን ኒኮላ ቴስላን ስላሳጡን ዋጋቸውን ያገኛሉ።
@mohammedaminjeyilan265
@mohammedaminjeyilan265 Месяц назад
UuuuuuuuuuuuuuuuuuuuHUuuuuuuuuuuuuuuuuuuuH UuuuuuuuuuuuuuuuuuuuH
@tesfa20052
@tesfa20052 Месяц назад
ያው በመጠኑም ኢ/ያ .........መለስን እንደናፈቀች ናት
@satenaw.gonderaw
@satenaw.gonderaw Месяц назад
የዘረኝነት መሰረት የጣለ የተቆረጠ ጡት ሀውልት ያቆመ ካንተ ውጭ የሚናፍቀው የለም
@user-wc1wh4ld8d
@user-wc1wh4ld8d Месяц назад
በመለስ ግዜ ብሄረ ብሄረሰብ ስናከብር ነው የምናስታውሰው እንጂ በብሄር ስንጣላ አናስታውስም ብቻ ከክፋ ነገር ሃገራችን ይጠብቅልን🙏🙏🙏
@MyHeroes12dotcom
@MyHeroes12dotcom Месяц назад
@@satenaw.gonderaw ቆምጬዎች ቀንጭራችኋል 💩💩💩😂😂😂
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 19 дней назад
መለስ ለትግሬ ብቻ ጥሩ ነዉ
@sabazeru2153
@sabazeru2153 Месяц назад
ኤርትራዊያን ትላለህ ኢትዩጵያ ግን ከውጥ ሀገር ነው ምታፋናቅለው እና ስለ ኤርትራ አታውራ ውሸታም
Далее