Тёмный

Ethiopia - “ይምጡና እንቀጣቸዋለን” ፊልድ ማርሻሉ፣ የመተማው ውጊያ፣ “ህወሃት ታቅዶ ተከፍሏል›› ፣ ሶማሊያ አልመረረችም ያሉት ባለስልጣን 

Feta Daily News
Подписаться 866 тыс.
Просмотров 117 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

15 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 190   
@user-bx3wj1nn1k
@user-bx3wj1nn1k 10 дней назад
Ethiopian is king 🤴 🙌 😍 ❤️ 👏 ♥️
@user-gy9zv5bb2x
@user-gy9zv5bb2x 10 дней назад
ምን አገባኝ ድል ለፋኖ
@صالحةصالحة-ك4م
@صالحةصالحة-ك4م 10 дней назад
መጀመራ አገራችን ሰላም አምጡ ሰዉ እየትሰቃየ ነዉ እናተም አለባችሁ
@KebebeLajoro
@KebebeLajoro 10 дней назад
God bless Ethiopian 💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯💯💯
@mazaendale9312
@mazaendale9312 10 дней назад
ድል ብሶት ለወለደዉ ለአማራዉ ልጅ ጀግናዉ ፋኖኖኖኖ💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@Mubarekhmdalaimam
@Mubarekhmdalaimam 10 дней назад
😂😂😂😂😂
@RYAN-l2i
@RYAN-l2i 7 дней назад
ድል ለ ኢትዪጲያ መክላክያ ሽንፍት ለግብጽ የሚነዱው ዶንቆሮው
@gosinadam8648
@gosinadam8648 10 дней назад
ድል ለፋኖ 💪💪💪
@endris3461
@endris3461 10 дней назад
ፈታዲሊ እናመሰግናለን አገራቺንን ሠላም ያዲርግልን
@MeronSamuel-v5c
@MeronSamuel-v5c 9 дней назад
ልታስበሉን ነው አገራችን በጦርነት አያለች ሌላ ጠርነት !!
@mgamermgamer3257
@mgamermgamer3257 10 дней назад
ድል እናት ሀገሬ🇪🇹 ❤🎉ጉረኛ ናት ግብፅ
@AbramFire
@AbramFire 10 дней назад
Ethiopia 🇪🇹 ❤❤❤
@user-yo3lc3sr6c
@user-yo3lc3sr6c 9 дней назад
ድል ለፍኖ።
@MSKEREMZMEDKUN
@MSKEREMZMEDKUN 10 дней назад
ምርኮኛ ሰለ መቅጣት ሲያወራ😂😂😂😂
@henokwondimu7655
@henokwondimu7655 10 дней назад
ባንዳ ሰገገጤ!
@MSKEREMZMEDKUN
@MSKEREMZMEDKUN 10 дней назад
@@henokwondimu7655 ሰገጤ ምርኮኛ ነው ለእዛውም 7ጊዜ የተማረከ😁😁😁
@AddisAdwa-8815
@AddisAdwa-8815 10 дней назад
እኔ እንስከዛሬ ድረስ የፋኖ ደጋፊ ነበርኩ ከዚ ቡሃላ ግን ፋኖ ጠመንጃው አዙሮ የዘላለም ጠላት የሆነውን ግብፅና ሺንታም ሱማሌ ለመውጋት ካልተዘጋጀ እንኩአን ፍኖ አማራ ነኝ አልልም የፈለገ ይሁን በ ኢትዮጵያ ቀልድ የለም ሀገር ሀገር ነው
@giorgiozanca4422
@giorgiozanca4422 10 дней назад
ብርሐኑ ጁላ በጫት እየመረቀንክ ዝም ብለህ አትናገር። ከዚህ በፊት ስለፋኖ ሱሪውን እናስወልቀዋለን ስትር ነበር። ያ ሁሉ ከንቱ የከንቱ ወሬ ነበር። አንድ የጦር አዋጋ በጦር ካጋኘው ልምድና የብዙ አመታት የአመራርን ልምድ እንደ አንድ የጦር ጄኔራል ያካበተ እንጂ እንደ ጠጅ ቤት ወሬ ሞቅ ሲለው የሚነገር ነገር መሆን የለበትም።
@esimaeliesimaeli8163
@esimaeliesimaeli8163 10 дней назад
ፍትህ ለጉራጌ ህፃናቶች ና እናቶች አየታረዱ ነዉ
@user-qm3yi9bo7k
@user-qm3yi9bo7k 10 дней назад
ፍትህ
@alenalkieritrea3862
@alenalkieritrea3862 10 дней назад
ሂድና ወያኔና ፋኖን አሸንፍ መጀመርያ ሙርከኛው ፊልድ ማርሻል ተብየው😂😂
@Abdirazak-pg3hc
@Abdirazak-pg3hc 9 дней назад
አንበሳ በለዩ ዝንብ ቢያርፍ ምንም አይሰመውም ፈኖ እንደ ዝንብ ነው
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 10 дней назад
ሐገሬ ሠላምሽ ናፈቀኚ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@rahmaha
@rahmaha 10 дней назад
ምርኮኛዉ ጁላ አስታጥቄ😂😂😂
@user-jk5qg5il6g
@user-jk5qg5il6g 9 дней назад
​@@henokwondimu7655ወሎየማ የንጉስዘር አማራ ነን ጋላ አይዴለንም
@user-jk5qg5il6g
@user-jk5qg5il6g 9 дней назад
@@henokwondimu7655 ከከከከሲሉሰምተሻል ባሪያ ከመቸጀምሮነው ንጉስ የሚሆነው ንገሪኝሲ የድሮ የአህዮቻችንልጂ
@rahmaha
@rahmaha 9 дней назад
@@henokwondimu7655 አቤት አቤት ወሬ አልቀረብሺ ጭቅቅታም ለማያቃችሁ ታጠኑ ያባቶቻችን ባራያ እደነበራችሁ እናቃለን አሁን ማእዲሜ ለማራ እሰልጣንላይጎትቶ አስቀመጣችሁ ስልጣን ብርቁ 😂😂 እደናተማ አማራንበ3ቀንትጥቅአስፈትታችሁ ባራያ አርጋችሁ ልገዙ ትፈሩትየለ አማራ መች ለመደበት ጋልየ ተደበቂ እባክሺ ቡዙአታስወሪኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-yo3lc3sr6c
@user-yo3lc3sr6c 9 дней назад
😂😂😂
@user-to2mg1gj3l
@user-to2mg1gj3l 10 дней назад
ምረኮኛ መሆኑን እንዳይረሳ ጁላችን 2ጊዜ ለዛውም 😂😂😂😂😂😂😂
@addisalemayehu3577
@addisalemayehu3577 10 дней назад
እና ምን ይሁን?
@MarothiJunior
@MarothiJunior 10 дней назад
Yitanek😂​@@addisalemayehu3577
@selfreliance8999
@selfreliance8999 9 дней назад
@@addisalemayehu3577እና ለሶስተኛ ጊዜ ይማረካል ይሄ ጋላ
@addisalemayehu3577
@addisalemayehu3577 9 дней назад
አልገባኝም? ነው አንተ አልገባክም እሱ እያወራ ያለው እኮ ሰለግብፅ ነው የሚማረከው በግብፅ ጦር ነው?
@zelalem4336
@zelalem4336 9 дней назад
​@@selfreliance8999 ድሮም ፉከራ እና ሽለላ ወጋቹ ነው የቀራቹ ስድብ ብቻ ነው 😂😂😂 ይሄም የስድብ ምላይ ይቆረጣል 😂
@MarothiJunior
@MarothiJunior 10 дней назад
Dil lafano ❤ ❤❤❤❤
@adugnamelesse7869
@adugnamelesse7869 9 дней назад
የአማራ ህዝብ አንድ ሆነህ የህልውና አደጋህን ይችን አጋጣሚ ተጠቅመህ እስከ ወዲያኛው ተገላገል
@rioabdu3605
@rioabdu3605 10 дней назад
ዛሬ በመከላከያ ላይ ያምቶክሰው ባንዳ እና የግብፅ ተላላኪ ናቸው በአንድንት መመከት ያስፈልጋለ ኢትዮጵያዊያን በአንደነት መቆም አለብን ::
@user-to2mg1gj3l
@user-to2mg1gj3l 10 дней назад
ቀላል መከላከያን ይተኮስበታል እንደ ህዝብ የሚጨርስ ባንዳ መከላከያ መጨረስ አለበት እንደውም 😊
@SonySony-bo1rx
@SonySony-bo1rx 10 дней назад
ድል ለመስር
@Melegnaw90
@Melegnaw90 10 дней назад
አቦ ባክህ ግብጽ ምናምን አትበለን ግብጽ በምን ወኔዋ ነው ኢትዮጲያን የምታጠቃው ይልቅስ የውስጥ ችግሮቻችንን አስቀድሞ እንፍታ ፊልድ ማርሻሉ መቼ ነው መተማን የሚጎበኘው
@HaJc-in1yb
@HaJc-in1yb 10 дней назад
በክት
@VuvoY16-xd3wk
@VuvoY16-xd3wk 10 дней назад
ጀዝባ ጋላ 😂😂😂
@Melegnaw90
@Melegnaw90 10 дней назад
@@VuvoY16-xd3wk አብዛኞቻችሁ እንዲህ ያለ ኮሜንት ምትጽፉ ኤርትራዊያን እንደሆናችሁ ተነቅቶባችኃል
@Sndewhailehaile
@Sndewhailehaile 10 дней назад
ካመረሩም መማረክ ልማዱ ነው
@yiheyes9757
@yiheyes9757 9 дней назад
ዝግጁነት የሚባል ነገርማ የለንም እግዚአብሔር ይሁነን እንጂ
@Jonie-uo4wj
@Jonie-uo4wj 10 дней назад
ማነው ኢትዮጵያን ፍ የሚደፍር ለግብፅ ና ለሶማሌ ቀሚስ ለባሽ ወታደር ፋኖ ብቻ በቂው ነው ። 🇨🇬🇨🇬🇮🇱🇮🇱🇪🇷🇪🇷 አይደለም መላው የሚትዮጵያ ወታደር ።
@user-pj5gh5nt9f
@user-pj5gh5nt9f 10 дней назад
ነጃሣ እስራይል ምናባቷ አስገባት በኢትዮ ጉዳይ
@debebetessema7649
@debebetessema7649 10 дней назад
ፋኖን እኮ መከላከያ እየወጋው ነው በሱዳንም በኩል መከላከያ ለሱዳን የወገነ ይመስላል። የውጪ ጠላት ከመጣ መጀመሪያ መንግስት መከላከያ ሰራዊቱን ከአማራ ክልል አስወጥቶ ከትግራይ ጋር ታርቆ ለመከፋፈል የሰራውን ያህል አንድ ለማድረግ መድከም አለበት።
@samru2018
@samru2018 10 дней назад
Ay gura murkgna ebakachu marugn ye lejoch abat negn stelu Endanay bicha fertach hula😂😂😂😂😂
@DemekeDemeke-vv3yk
@DemekeDemeke-vv3yk 10 дней назад
ምንጥልቅአረጋትእሥራኤልንእዝሕ፣ዘቅ፣
@user-qm3yi9bo7k
@user-qm3yi9bo7k 10 дней назад
ነጃሣ ኤሥራኤር ምን አሥገባት ኢትዮጵያን
@Fikru1948
@Fikru1948 10 дней назад
🇪🇹💪🏼 BISOT- YeWeledew Amhara FANO 💪🏼🇪🇹
@Tesco-v6m
@Tesco-v6m 10 дней назад
Ethopa 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪
@AdaneJabamo
@AdaneJabamo 10 дней назад
ሀገራችን ብቻ እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን የስደተኞች ጸሎት ነው
@user-ip5ch4qj3x
@user-ip5ch4qj3x 10 дней назад
ሰላም ❤❤❤
@dkm1666
@dkm1666 10 дней назад
ብልጽግና እትዮጵያን ለማፍረስ እየሰራ ይመስለኛል
@abdrazk7105
@abdrazk7105 10 дней назад
እና በኦሮሞ እየተመራች ባትፈርስ ነው የሚገርመው። ብልፅግና አገር እየመራ ሳይሆን ዘረፋ ላይ ነው
@AbdulhakimYusuf-t4x
@AbdulhakimYusuf-t4x 8 дней назад
i am likings
@jujucanal2165
@jujucanal2165 10 дней назад
የጉራጌ ህዝብ ጂኖሳይድ እየተደረገበት ነው😢
@user-to2mg1gj3l
@user-to2mg1gj3l 10 дней назад
ማን ነው ያደረገበት እዛው እርስ በርስ አይደል ማርቆ & መስቃን ስለዚህ ጉራጌ ክልል የሚባለው መስቃን ማርቆ ክስታኔ ሶዶ ጉጉት በምንም መንገድ የማይስማማ የጋራ ቆንቆ እንኳን የለለው የቱ ነው ጉራጌው
@yohanishabite
@yohanishabite 10 дней назад
ሱማሊያ እንኳን ግብፅን አጋንንት ብታስገባ ምን ያስቀዝናችኋል😂😂😂ድል ለአማራ ፋኖ።ጠላታችን ጨካኝ ገዳዮቻችንና ገዢዎቻችን ብቻ ነው።
@عبداللهعبداللهبنأحمد-خ8و
ምርኮኛ መሆኑን ያውቃሉ 😂😂😂😂እናያለን😂
@user-bn4ml1qs9y
@user-bn4ml1qs9y 10 дней назад
ምንም ቢሆን የሀገርህ ጀነራል ነው አክብረው
@Sibaht-nf7if
@Sibaht-nf7if 10 дней назад
እነዚህ ሰቦች አቅማቸውን ሳያውቁ ጦርነት እየቀሰቀሱ አገራችንን መከራ ውስጥ እየከተቷት ነው
@betelhem-1
@betelhem-1 10 дней назад
Dile le FANO
@danielmasreshaamare6357
@danielmasreshaamare6357 10 дней назад
Goliath already lost the battle. It is eternal. No more chance!
@AlemuDesu
@AlemuDesu 9 дней назад
ይህ ሁሉ ክልል ያለመሆን ውጤት ነው ክልል ቢሆን ኖሮ የራሱ የፀጥታ አካል ኖሮት እራሱን ይከላከል ነበር
@melakumulu4637
@melakumulu4637 10 дней назад
ፈታዎች አታስቁን ውትድርና በጁላ ልጅ ሲጠራ ያቅለሸልሻል
@NegusuHabasha
@NegusuHabasha 10 дней назад
ውናይቴሽን፣እየከፈለነው፣አድምቀን፣በሰላም፣አስከባሪ፣የሄደ፣የኢትዮጵያ፣ወታደር፣አድም፣እሹራስ፣አገገቶአያቅም፣ሙቶነው፣የሚቀረው፣ግፈኛው፣ሹም❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@alemgebrekidan8104
@alemgebrekidan8104 9 дней назад
💚💛❤️💚💛❤️
@HamzaYoussouf-ow8uv
@HamzaYoussouf-ow8uv 10 дней назад
አማራ አማራ
@KokobeDerasa
@KokobeDerasa 10 дней назад
4/ነብስ ያውምቤተሰብእናትንህፃንን እህት የገደለኮሪማለምንዲነውእምትቀልቡት
@KasahunTsegaye-bq8gb
@KasahunTsegaye-bq8gb 10 дней назад
ከዓመት እስከ ዓመት አገራችን ሰላም እንዳይኖራት ተግታቹ ነው የምሰሩት አይደል ክፉ ፊልድ ማርሻል እኛ ሰላም ነው የምንፈልገው መች ነው ሰላም የሚኖረን ቆይ እንደ አገር አረ አገራችን ሰላምሽ ናፈቀን 😣😣😣😣😣😣😣😣😣😣😣
@adgolignfanta7289
@adgolignfanta7289 10 дней назад
The first
@ZynabZynab-qg9bm
@ZynabZynab-qg9bm 10 дней назад
ስላም ለአገራችንን❤❤❤
@SerkalemTesfaye-zv2pi
@SerkalemTesfaye-zv2pi 5 дней назад
ወይ. ሱማሊ.
@mohammedNuery
@mohammedNuery 10 дней назад
ደልለሀገሬ
@jffhjhgfghjjj2188
@jffhjhgfghjjj2188 10 дней назад
አቤትየማይሰማውየለም ለምንሰ በተሰቦቹናቸው ልቀቁትአላሉም ሀያምሰትአመት ፉርዲ ቀልዲነው የሰውሂወትመጥፉት እናተናችሁ ጨካኝ መገደል መሰቀልቢኖርየኸንወሬደጋግመንባልሰማን
@AbdulhakimYusuf-t4x
@AbdulhakimYusuf-t4x 8 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hh3sd6ex1w
@user-hh3sd6ex1w 10 дней назад
Ethiopia🇨🇬🇨🇬💪ደልላአማራፋኖዬ ❤💪 🤔ጀዝባአብይ😫 🦶
@wedishire2620
@wedishire2620 9 дней назад
የሙርከኛዉ ፉኮራ ገለባ አያነሳም ዓግዓሮ
@nebah_media
@nebah_media 10 дней назад
የጎበዝ አለቃ🤔መንግስት የሌላት ሀገር አብይ አዲስ አበባን ብቻ ነው እየመራ ያለው።
@MlugetaBekele
@MlugetaBekele 10 дней назад
እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ነው ለእያንዳንዱ እንደ ሥራ የሰጣሃል ድል የእግዚአብሔር ነው ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር አገር ናት ❤❤❤❤
@user-xh4dp6ij4r
@user-xh4dp6ij4r 10 дней назад
ብርሃና ጅሏ ፡ ንግግሯ ሲያስቅ 😂😂😂😂
@HaJc-in1yb
@HaJc-in1yb 10 дней назад
በጣም 😂😂😂😂
@goban6366
@goban6366 10 дней назад
ጉራ ብቻ መከረኛ የሆነውን ወጣት ከማስጨረስ በቀር በጭራሽ አታሽንፉም ወንድ ከሆናችሁ አስቀድማችሁ ጀምሩ ድሮም ኢትያጵያ በናንተ እጅ የገባች ጊዜ ነው ነገሩ ያበቃው መጨረሻውን አብረን የምናየው ይሆናል ።
@alenalkieritrea3862
@alenalkieritrea3862 10 дней назад
ማርሻል ፊልድ ብርሁኑ ጁላ እስኪ መጀመርያ ወንድሞችህ ኦነግ ሸኔን አጥፋቸው
@HaJc-in1yb
@HaJc-in1yb 10 дней назад
እኮ
@user-jv4vj4ep3u
@user-jv4vj4ep3u 10 дней назад
አይ ዘመን ምድረ ምርኮኛ ደና ታሪክ እንዳላቸው ሁሉ ሲደነፋ ትንሽ እንኳ አይሰቀጥጣቸውም አንተን ብሎ ፊልድ ማርሻል
@MrymZhrani-m5g
@MrymZhrani-m5g 10 дней назад
❤❤💪💪💪💪
@genocidalstate
@genocidalstate 9 дней назад
መጡ'ኮ አ/አ ካልገቡ አልመጡም?
@godisoErjabo
@godisoErjabo 10 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AmanuGebere-zd2xi
@AmanuGebere-zd2xi 10 дней назад
አብይ አንድም ቀን ለወንዶች ጋር ሲዋሃ አይተን አናውቅም ፊልድ ማርሳል ተብሎ የተቀጠረው ጁላ እጻናትን ማረድና መድፈር ንጹካንን መግደል ነው የምናውቀው እስቲ ለሃገራት ጋር ሲዋጉ እናያለን ጩኸት ብቻ የፈሪ ጩኸት!!
@MMolla-cr3bj
@MMolla-cr3bj 10 дней назад
ጁላ ምርኮኛው አረቄውን ግፎ ይፎክራል ግን ሀገር ውስጥ ያለውን ጦርነት ማሸንፍ አልቻለም 😢
@dawitboru9027
@dawitboru9027 10 дней назад
ምነው ጃዊሳ ከነቤተሰቡመማረኩ አልሰማሕም
@user-jk5qg5il6g
@user-jk5qg5il6g 9 дней назад
ምኞታችሁ ነበር አህዮ😂😂
@Tybatube
@Tybatube 10 дней назад
እስላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ ወድ እህቶች በማድም ኩሸናነኒ😢😢
@Ajibe2005
@Ajibe2005 10 дней назад
ውይ አቶ አስታጥቄ ናፍቀኽኝ ነበር :: ከየት ብቅ አልሽ?
@ramadan1707
@ramadan1707 10 дней назад
ፋኖም ህወሃትም መጥፋት አለባቸው ደሃው ህዝብ ለምን ይሰቃያል
@jujucanal2165
@jujucanal2165 10 дней назад
እውነት ነው😢
@AdATA-e4m
@AdATA-e4m 10 дней назад
ጭቃ ፋኖ ከህዋት ጋር ምን አገናኝው ዶማ ፋኖ እየታገለ ያለው ለተጨቆነው የአማራ ህዝብ ነው እጅ እደህዋት ዘራፊ ደፋሪ አደለም ከገባቹህ ግን ድጋይ ናቹህ
@EgigeTube
@EgigeTube 10 дней назад
ኦነግ ሸኔስ ይግዛን ከብት አቤት አስተሳሰብ ዜሮ ጭቅላት
@user-qm3yi9bo7k
@user-qm3yi9bo7k 10 дней назад
ማነው የማጠፋቸው ጥቃቅን አንካን አሁን ድሮም ህወሀት ማንም አልደፈረ 6666
@gifubbcv-vp9js
@gifubbcv-vp9js 10 дней назад
አንድ ሰው የተጣላውን ሰው ስም እያነሳ ብዙ ካወራ መፍራቱን ያስታውቃል ምነው ሶማሊያ ሶማሊያ አበዛን?አይዞን ከመጡም ፋኖ ድረስልን የኛ ጀግና የኛ አንበሳ እንላለን
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 9 дней назад
ታሾፋለህ አይደል።
@gifubbcv-vp9js
@gifubbcv-vp9js 9 дней назад
@@GeminiOneStar ማሾፍማ የናንተ ነው ይረሳልደ በወያኔ ወረራ ዛፉም ድንጋውም ፋኖ ፋኖ ሲል አሁን ግን ፋኖ ሌላ ወራሪ ጋር እየተዋደቀ ነው ሲማሊያ ምናምን አይመለከተውም በሱዳን ብሎ አማራ ክልል ከገባ ይቀምሳል ለጎረቤት አገር ግን አያገባንም ቻሉት እንግድህ አባየ
@wewe5688
@wewe5688 10 дней назад
ጉራ አታብዙ ለሰላም ሱሩ፡ የውስጥ አገር ችግር ምስታገስ ያልቻላቹ ከውጪ ሃይል ይምጡና እንቀጣቹሃለን ማለት እብደት ነው ይብቃቹ ደሃ ህዝብ ምን አረጋቹ የናንተ ልጆች እንደሆኑ ባህር ማዶ ናቸው
@user-qm3yi9bo7k
@user-qm3yi9bo7k 10 дней назад
መተማ በፋኖ ከተያዘች አሥቸጋሪነው መሣሪያ ከሡዳን ያገኛሉ
@AbdulhakimYusuf-t4x
@AbdulhakimYusuf-t4x 10 дней назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ritaberhan-gl9xr
@ritaberhan-gl9xr 10 дней назад
For the field marshal to stand there and say what he is saying is thanks to Eritrean hero's. It was just yesterday Ethiopian soldiers and the prime minister of Ethiopia expressed their gratitude for the help they got from Eritrea's hero only to come back and want to invade Eritrea for the sea. What a shame
@user-ty8sc4rs3h
@user-ty8sc4rs3h 10 дней назад
ጉራ ብቻ!! ግብፅ እንኳን ኢትዮጵያ ምስራቅ አፍሪካ ትበቸኔለች።
@MatusalaLidetie
@MatusalaLidetie 10 дней назад
banda nehe
@user-ty8sc4rs3h
@user-ty8sc4rs3h 10 дней назад
@@MatusalaLidetie
@user-ty8sc4rs3h
@user-ty8sc4rs3h 10 дней назад
@@MatusalaLidetie አረ ጋና ተያተለህ
@ናዲ
@ናዲ 10 дней назад
ድፍረት መጀመሪያ ሀገራቹ ውደዱ
@user-ty8sc4rs3h
@user-ty8sc4rs3h 10 дней назад
@@ናዲ በሀጋረችን ተረደናል ሆን ተብልው የብልግና መንግሥት ተጨፍጭፈናል ለዘውም በድሮን ቦምብ ።የብልግና መንግሥት በተአምር አንቆሚም ።
@AbdulhakimYusuf-t4x
@AbdulhakimYusuf-t4x 8 дней назад
New after stor
@degietube7896
@degietube7896 10 дней назад
ቆይ እሄ ሰዉየ ምን አጭሶ ነዉ ሚቀባጥረዉ??የግብፅን ሰራዊት ግን ያቀዋል??
@GizachewAbera-u1y
@GizachewAbera-u1y 10 дней назад
ለሰዓተት እንጅ ለቀነት አይደለም
@user-ze7bf8tc1r
@user-ze7bf8tc1r 10 дней назад
ድራማ ሊሰሩ ብን ነው
@BaahirYaasin-q6l
@BaahirYaasin-q6l 10 дней назад
🇪🇹💪
@user-ti1amahara
@user-ti1amahara 10 дней назад
ምርኮኛው ብርሃኑ ጁላ 😄😄 ወሬ ትርጉም የለውም
@user-qv3lq7yb9m
@user-qv3lq7yb9m 10 дней назад
ሸቃሊት የአረብ አር ሽታ ናላዋን አዙሮታል
@ttlove-nk4dl
@ttlove-nk4dl 10 дней назад
ሙርኮኛው ጁላ 😂ለማያቅሽ ታጠኚ 😂😅😅
@TarikusolomonSolomon-dp1cl
@TarikusolomonSolomon-dp1cl 10 дней назад
ግቢፂ እስከአሁን አልፎከረም እነ ኤኬሌ ምን ነከቸው እንደ መይነከስ ወሽ በጩሐት አለበቾው መን እንደምየድነቹ እንይ እስት ክክክክክክ
@sitotashagre1219
@sitotashagre1219 10 дней назад
የግበጽ ጀኔራል ነው የኢትዮጵያ ፊልድ ማርሻል ታዲያ የጦመሪ ጥንካሬ እንዴት ይገናኛል።
@alenalkieritrea3862
@alenalkieritrea3862 10 дней назад
ኢትዮጵያና ግብጽ ቶሎ ጦርነት ቢጀምሩ ጥሩ ነበር:: ፉከራ ብቻ ትርጉም የለውም አፍጥኑት
@user-sx5ul9xt3z
@user-sx5ul9xt3z 9 дней назад
Aye ፋኖ bake አየነክሃም አየዝረፈም
@mubarekahmed6207
@mubarekahmed6207 10 дней назад
አብይ ለምን በደንብ አታዝም
@Hagere739
@Hagere739 10 дней назад
አብይ ግብፅ መጣልህ
@AnwarAnwar-h5v
@AnwarAnwar-h5v 10 дней назад
መቆጣጠር ማለት ምን ማለት ነው በጣም የማይገባኝ ነገር እሺ ተቆጣጠሩ ለስት ቀን ወይም ሰአት ለምን ለቀቁ ፈልገውእንዳትለኝ😂😂😂😂😂😂ተቆጣጠሩ ተቆጣጠሩ ተቆጣጠሩ ከዚያ የት ደረሱ ምንም የለም ዘጋቢው ተቆጣጠሩ የሚለውን ተወውና ለአንድ ደቂቃ ገብተው ፎቶ ተነስተው ወጡ ብለህ ብትል ያስኬዳል ሾልኮ ገብቶ ሾልኮ መውጣት አያቅትምና ገባህ ዘገቢው አስተካክል።
@DestaAlemu-ns1lq
@DestaAlemu-ns1lq 10 дней назад
Lak
@beloved1900
@beloved1900 10 дней назад
እይይይይ ምርኮ ብርሃኑ ጀላ 😅
@mohammedNuery
@mohammedNuery 10 дней назад
ደልለኢትዬጺያመከላከያመቸምሺፈትንየማይወደውሁሌየምደልከናተጋሪነውበቅሪቡየደልዜናየጀግንነትንአይለያቺሁም
@negaaraya6811
@negaaraya6811 9 дней назад
ብርሃኑ ጁላ ሽግራችሁ ልትፈቱ ሳትችሉ ስለ ሶማልያ መናገር ኣያምራችሁም።
@SamiAbdurezak
@SamiAbdurezak 10 дней назад
What about news about palastine
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 10 дней назад
ኧረ ታው 25)ቅጣት ውጡ አኡዙ ቢላህ
@SamiAbdurezak
@SamiAbdurezak 10 дней назад
What about palatinr
@mubarekahmed6207
@mubarekahmed6207 10 дней назад
ከፈለገች አሜሪካም ትምጣ
@ሀኒyouTube
@ሀኒyouTube 10 дней назад
Adeya nayy
@wondwossenworku430
@wondwossenworku430 10 дней назад
አሁን ደሞ ያጫውቱሀል በልልኝማ
@nunupleschke644
@nunupleschke644 10 дней назад
አቤት ዜናውሲያስፈራ ወይ you tube ድል ለመከላከያችን
@user-th8fc7qr7m
@user-th8fc7qr7m 10 дней назад
ምርኮኛ ይፎክራል እንዴ? ? ?
Далее
# funny#daily#vlog#family#prank
00:12
Просмотров 6 млн