Тёмный

Ethiopia - ‹‹የአማራ ህዝብ ቻይ ባይሆን ኑሮ ኢትዮጵያ ትፈርስ ነበር›› አነጋጋሪው የበቀለ ገርባና የጃዋር ንግግር 

Feta Daily
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 207 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 860   
@samiwolde7088
@samiwolde7088 2 года назад
ውሸታምች ናቸዉ አብረዉ ነዉ የሚሰሩት እየተናበቡ ነዉ የሚሰሩት የነሱ ጭካኔ በልጆቻቸዉ ያግኙት
@fetayebelay9364
@fetayebelay9364 2 года назад
ትክክል አወ አብርው ነው የሚስሩት እና ያግኙት አሜን
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ
አዎ ለማዘናጋት የሚጠቀሙበት ስልት ነው
@hassenbahru7645
@hassenbahru7645 2 года назад
ቀጣፊ ሁላ
@genitube1438
@genitube1438 2 года назад
ይሄሁሉ መቀደድኮ አማራን ትግል ማቀዝቀዛቸው ነው አራዳ መሆናቸው ነው ይሄኔኮ በኦሮምኛ በጣም ከባድ ሤራ በአማራ ላይ እያሤሩነው
@vipqatar7973
@vipqatar7973 2 года назад
Aykerm.hulum.wagawn.ykeflal
@debebeteklemariam5914
@debebeteklemariam5914 2 года назад
ለመሆኑ አቶ በቀለ ገርባ በምን አንደበታቸው ነው ስለ አማራው ደህንነት መናገር የጀመሩት። ኦሮምኛ ከማይናገሩ ጋር አትነጋገሩ, አትገበያዩ, አትብሉ ማንኛውንም ነገር አትስሩ በማለት ዘረኝነትን የሚያስፋፉ መሆናቸውን ረሱት ወይ? ጊዜ እየመረጡ መገለባበጥ ለማንም አይጠቅምም።
@merisol7220
@merisol7220 2 года назад
Min yedreg yemitegnkache yelem andegna tilacha astemare new
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 2 года назад
ሌላ ሴራ ለአማራ አዛኝ መስሎ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያሉ መጡ
@luismesfin3578
@luismesfin3578 2 года назад
ደሞ,አንቱ,አንተም,አይገባዉ,በቀለ,ሳይሆን,ያልበቀለ, ነበር
@zinashbafa733
@zinashbafa733 2 года назад
ቀልዱብን። ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሀል አሉ ። ገለው ገለው ሲበቃቸው አሁን ደሞ አብረነውን ሊያለቅሱ ነው???
@የማርያምልጅ-ሸ6ነ
@የማርያምልጅ-ሸ6ነ 2 года назад
They don’t know shame .
@tigisttigist4833
@tigisttigist4833 2 года назад
ለግዜው መግደል ቢያስደስታቸውም ህሊናቸው ግን ሁሌም ይጠይቃቸዋል የንጽሀን ደም ሁሌም ይጮሀል ☝
@የማርያምልጅ-ሸ6ነ
@የማርያምልጅ-ሸ6ነ 2 года назад
ለገባው ሰው በትክክል። እነዚህ ግን ህሊናቸውን ሸጠው የበሉ ሰውመሰል አጋንት ናቸው እግዚአብሔር አምላክ ፍርዱን አይንሳቸው አሜን 👏🏾👏🏾👏🏾
@tigisttigist4833
@tigisttigist4833 2 года назад
@@የማርያምልጅ-ሸ6ነ አሜን ውዴ ፈጣሪ ይፋረዳቸው የሰው ልጅ በሙሉ ህሊና ተሰቶታል ነገር ግን በስሜት ነው የሚነድት😥
@bethellhem9865
@bethellhem9865 2 года назад
እየገደሉ ታጋሽነው ማለት አይነፋም። ጊዜ ለኩሉ ብሏል። ነገን ጠብቁ።የገደለ ይገደላል ጠብቁ።
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 2 года назад
ይህ ሚዲያ እኮ የካድሬ ነው ልስላሳው ካድሬ ነው እንዲእያለ ህዝባችንንያስተኛል
@ewnetabebe7345
@ewnetabebe7345 2 года назад
እግዚአብሔር የአንደበታአችሁን ሳይሆን የልባችሁን መርምሮ ፍርድ ይስጥ። እኛማ ሰው ነን ምን እንላለን ?
@romar8844
@romar8844 2 года назад
በትክክል 👌👍
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 2 года назад
የአማራ ህዝብ አርቆ አሳቢ ትልቅ ህዝብ ነው:: ኢትዮጵያን ከምንም በላይ ስለሚወድ ነው!! የአማራ ህዝብ ከልቤ እወዳቸዋለው እናተ ናቹ ኢትዮጵያን ነጻ የምታወጣት 💚💛❤ መጨረሻ አማራ አሸናፊ ነው እውነት እናተጋ አለ አይዞን ወገኔ ሞትክ ሞቴ ነው Don't give up
@adendemissie8472
@adendemissie8472 2 года назад
አርቆ ማሰብ ቢቀር ይሻላል ሞት ዘር ማጥፉት ብቻ ነው
@sjdire1498
@sjdire1498 2 года назад
"የአማራ ሕዝብ ቻይ ባይሆን ኖሮ ኢትዮጵያ ትፈርስ ነበር" የሚለው የበቀለ ገርባ አባባል ተመችቶኛል፣ምክንያቱም የወያኔ Strategy ሰለሆነ ነው፣እውነቱን ለመናገር የመናዊው ጀዋር ሙኻመድና የወያኔው ተቀላቢ በቀለ ገርባ ለኢትዮጵያ አዝነው ነው? ጀዋርኮ ለአማራው "ሜንጫ" ደግሶለታልኮ! ለምንስ ይሄ ተረሳ? በቀለም ቢሆን ሲገርፈው የነበረውን ወያኔ ማወደስ ከጀመረ ቆይቷል፣ ስለዚህ እነዚህ የአማራ አራጆች ስለሆኑ አማራ መዘናጋት የለበትም፣
@ኢትዮጵያዊነኝ-ሐ9ፀ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ሐ9ፀ 2 года назад
በትክክል እህቴ እውነት ያሸንፋል 💚💛❤️
@sgwgegege5983
@sgwgegege5983 2 года назад
በትክክል ብለሻል 👌👍
@tameralechsinaga268
@tameralechsinaga268 2 года назад
🙏🙏🙏🥰
@ethiopiacooking133
@ethiopiacooking133 2 года назад
እዴ በቀለ ገርባ እራሱ አይደል እዴ አትገበያዩአቸው አታናግሩአቸው እያልክ የሰበከው የዚህ ሁሉ መንስኤ እራሱ በቀለ ገርባ ነው አሁን እያታለለን ነው
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 2 года назад
በኦሮምኛ ይግባባሉ በአማርኛ ያደናግራሉ፣ያታልሉ !! እኛ ኢትዮጵያውያን ነን መርጠን ባልተወልድንበት ዘር ብሔር እየከፋፈላችሁ አታባሉን ህዝቡ ነቅታል ግድያውን አቁሙ የንፁሃን ደም ይፋረዳችሁል !!!
@girmaybass68
@girmaybass68 2 года назад
እነዚህ ሰዎች "የኛ ዓላማ እና የትህነግ ተመሳሳይ ነው" ይላሉ:: አሁን ደግሞ አሳቢ መስለው መጡ። ወይ ንቀት!!
@yeabsiragirma226
@yeabsiragirma226 2 года назад
አረ ከድንቁርናህ ውጣ የተናገሩት እውነት ከሆነ ሆነ ነው ማጨብጨብ ስለለመዳቹ ነው እንዲ ምትሉት ማንንም አትደግፍ
@girmaybass68
@girmaybass68 2 года назад
@@yeabsiragirma226 በየግዜው መልኩ እየቀየረ የሚመጣው የጀዋር እና የበቀለ ገርባ የፓለቲካ ቁማር ካልገባህ "አዝናለሁ" ከማለት ምንም ልልህ አልችልም።
@yeabsiragirma226
@yeabsiragirma226 2 года назад
@@girmaybass68 ደጋፊያቸው አይደለውም እኔ ግን ምናቸውም አልተቀየረብኘም በዚ ሰሀት ሚናገሩት እውነት ነው አለቀ ይህንን ተናገሩ ቢዬ አልከተላቸውም
@girmaybass68
@girmaybass68 2 года назад
@@yeabsiragirma226 ችግሩ እዛ ላይ ነው። እውነት መሆኑን መች ጠፋን። ሁላችንም እናውቀዋለን። የምናውቀው ነገር የሚነግሩን "እውነት ነው" ብለን ደግፈናቸው ስልጣን ላይ ለመውጣት ብቻ ነው:: አብይ ስልጣን ላይ ሲመጣም "ኢትዮጵያ" እያለ አስክሮን የእውነት ኢትዮጵያን ስም የሚጠራ መሪ መጣ ብለን ነበር ምክንያቱም ከሱ በፊት መለስ "እቺን አገር" እያለ ነበር ኢትዮጵያን የሚጠራት:: እነዚህ ሰዎች ባለፉት 4 አመታት በየግዜው በኦሮሞ ክልል ግድያ ሲፈጸም አውግዘው ያውቃሉ? Never! አሁን ግን ከአብይ ሲጋጩ "የአማራ ህዝብ ትግስታም ባይሆን ኢትዮጵያ ትፈርስ ነበር" ሲሉ የአስመሳይነት አነጋገር ነው:: ለምሳሌ የወያኔ አቋም አማራን ማጥፋት መሆኑ ገና ሲፈጠሩ የአደባባይ ሚስጥር ነው። ከነሱ አብረው ለመስራት ያሰቡ የወያኔ አይዶሎጂ ከሚከተሉት ሰዎች ሰበካ ሰምቶ ማመን መታለል ነው ወንድሜ። የእውነት የኢትዮጵያን አንድነት ወዳጅ ከሆንክ ወገኔ ተጠራጠር!
@Nejash-k6i
@Nejash-k6i 2 года назад
ከአማራ እንዳትጋቡ የተጋባችሁም ተፋቱ ያለው እራሱ በቀለ ገሪባው መስሎኝ
@minty1188
@minty1188 2 года назад
እኮ ደሞ ጥላቻ ይሰብካሉ ማለቱ አይገርምም? ጣት ይጠቁማል እንዴ እራሱን አያይም?
@chanematyos1098
@chanematyos1098 2 года назад
ይሄ ውታፍ ነቃይ ምን ማስተዋል አለው ብለህ ነው ? ጠዋት የበላውን ምሳ ስዓት ላይ ብትጠይቀው ምን ያውቃል ብለህ ነው ? ደግሞ አትርሳ ጋላ (አህያ )መሆኑን ።
@Nejash-k6i
@Nejash-k6i 2 года назад
@@chanematyos1098 ከሱ የበለጠ አንተ ሰጋኸኝ። አስተሳሰቡ እንጅ ሰው እንደሆነ ሃይማኖቴ አስተምሮኛል
@awoketsegaye4240
@awoketsegaye4240 2 года назад
ኢትዮጲያን ለማፍረስ የሚጣጣሩት ሁለት ብሄሮች ናቸው ።አወ አማራ ኢትዮጲያ እንዳትፈርስ ብዙ ታግሷል ይታገሳል
@veronicatedla2990
@veronicatedla2990 2 года назад
በቀለ የሚባል አህያ ሰው ለመምሰል ይሞክራል ፈጣሪ ይፈርዳል የስራቹህን ይስጣቹ እናተ የዘራችሁት የዘረኝነት ትርክት ውጤት ነው
@birarasitotaw6459
@birarasitotaw6459 2 года назад
የአማራን ታጋሽነት ከበቀለ ገርባ መስማት ያማል!!! I have a news for him…we do Not tolerate any longer!!! He forgot the youth in Gonder chanting “ye’Oromo Dem Yene Dem new” while he was in prison.
@TD-iq1ew
@TD-iq1ew 2 года назад
Thank you bro ,we will forget my friend died case of oromo dem deme new bahidar
@sjdire1498
@sjdire1498 2 года назад
"የአማራ ሕዝብ ቻይ ባይሆን ኖሮ ኢትዮጵያ ትፈርስ ነበር" የሚለው የበቀለ ገርባ አባባል ተመችቶኛል፣ምክንያቱም የወያኔ Strategy ሰለሆነ ነው፣እውነቱን ለመናገር የመናዊው ጀዋር ሙኻመድና የወያኔው ተቀላቢ በቀለ ገርባ ለኢትዮጵያ አዝነው ነው? ጀዋርኮ ለአማራው "ሜንጫ" ደግሶለታልኮ! ለምንስ ይሄ ተረሳ? በቀለም ቢሆን ሲገርፈው የነበረውን ወያኔ ማወደስ ከጀመረ ቆይቷል፣ ስለዚህ እነዚህ የአማራ አራጆች ስለሆኑ አማራ መዘናጋት የለበትም፣
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 2 года назад
አነዝህን መሰሪዎች አንዳታምኗቸው አሁን አማራው አንደተነሳ ስላወቁ ነው ዛሬ የተለቀቀ ቪድዮ አግኝቼ ሼር አያደርኩ ነበር አሁን አያደርጉ ያሉት ገንዘብ ማሰባሰ ነው የአማራውን ሕዝብ ለምስጥፋት በቪድዮ ላይ አኛ አዋቂዎችን አንገልም ግን ህፃናቶችን አናጠፋለን የሚል ነው, ለ አቶ አበበ በለው ልቀዋልሁ ቪድዮውን የአማራ ሕዝብ አትመናቸው!!!
@sjdire1498
@sjdire1498 2 года назад
@@winniewinnie4575 አወን፣ይህች ማዘናጊያ ነች፣ "የአማራ ሕዝብ ቻይ ባይሆን ኖሮ ኢትዮጵያ ትፈርስ ነበር" የሚለው የበቀለ ገርባ አባባል ተመችቶኛል፣ምክንያቱም የወያኔ Strategy ሰለሆነ ነው፣እውነቱን ለመናገር የመናዊው ጀዋር ሙኻመድና የወያኔው ተቀላቢ በቀለ ገርባ ለኢትዮጵያ አዝነው ነው? ጀዋርኮ ለአማራው "ሜንጫ" ደግሶለታልኮ! ለምንስ ይሄ ተረሳ? በቀለም ቢሆን ሲገርፈው የነበረውን ወያኔ ማወደስ ከጀመረ ቆይቷል፣ ስለዚህ እነዚህ የአማራ አራጆች ስለሆኑ አማራ መዘናጋት የለበትም፣
@የማርያምልጅ-ሸ6ነ
@የማርያምልጅ-ሸ6ነ 2 года назад
በትክክል ያማል
@Hayat-vs7ld
@Hayat-vs7ld 2 года назад
ዉሸታሞች በተለይ ጁሀር የሚባል ሰዉየ የእጅህን ይስጥህ የሰዉ ደም ጠጮች አላህ ይፍረደን ዘንድሮ😢😢😢
@Fatima-fh5xs
@Fatima-fh5xs 2 года назад
ትክክል እህቴ ሁሉም ለወበሩ ሲል ነው አፉን ያሚያለሰለሰው እያዳዱ ብቻ አላህ ከሪም ከይሩን ያውርድልን ያረብ
@tesfayefida2837
@tesfayefida2837 2 года назад
አናታችሁ ይፍረስ ኢትዮጵያ አትፈርስም ።ለሁሉም ጥፋት ሁለታችሁም ተጠያቂ ናችሁ።
@solomomassefa9754
@solomomassefa9754 2 года назад
አማራ ጠል በቀለ ገሪባ ተቆርቆዋሪ መስሎ ሲናገር አያፍርም ከኃላ እያስገደለ ከፊለፊት አዛኝ መስሎ መቅረብ ያሳፍራል የኢትዮጲያ ህዝብ የእናንተ መቀለጃ ሲሆን እጅግ ያሳዝናል
@ጊዮንዩቲዩብ
@ጊዮንዩቲዩብ 2 года назад
የሚሰማችሁ የለም በጣም ነው የምነጠላችሁ ነፍስ በላ ሁላ
@enateheyweta6781
@enateheyweta6781 2 года назад
በትክክል
@meryemwolloyewa7822
@meryemwolloyewa7822 2 года назад
የነሱን በደል የሚርሳ የአማራልጅ አይወለድ መቸም አንርሳው ለታረክይቀመጣል የነሱ አርመኔነት
@adanechwoldegabriel7558
@adanechwoldegabriel7558 2 года назад
በትክክል ሰው አራጁን እንደት ይረሳል እኔህ ደም ጠጭዎች የሰው ስጋ ተመጋቢ እንሰሶች
@EmanAli-yr4qm
@EmanAli-yr4qm 2 года назад
ማሥመሠል አይሰለቻቸውም ጅላቸውን ያጃጅሉ
@ephremzerihun521
@ephremzerihun521 2 года назад
no problem bro they don't care. even if they don't know your existence
@ekramail3262
@ekramail3262 2 года назад
አፈቂቤ ሆደ ጮቤ ናችሁ እንዴህ እያላችሁ ጨፈጨፋሁን የአላህ ቆጣ የወረደባቸሁ ውሸታሞቸ አሰመሳየ አረመኔ ናችሁ
@nejatliben6293
@nejatliben6293 2 года назад
ህዝቡ ምን አለ ዝም አለ አሁን ነው መፍራት አሉ ይባላል ንጉሱ
@mesy6975
@mesy6975 2 года назад
አስመሳይ ሁላ ለመመሳሰል ነው እጅ ሁላቸውም አድ ናችሁቢችል ባይችል የት ይደረሳል ሀገራችን ለቀን አንሄድ ኡፍፍፍ
@ericklove8205
@ericklove8205 2 года назад
ፍትህለታረደዉአማራሞትለገዳዮች
@yeshiworkalemu7932
@yeshiworkalemu7932 2 года назад
ምን ይበሉ ምን ከእንግዲህ ኦሮሞ የአማራ ጠላት ነው እስኪበቃችሁ እያረዳችሁ ይሄ ንቀት ነው የፈለገውን ያህል ብናርደው ምንም አያመጣም ማለት ነው አይ አማራ በሞትህ እንኳ ይሳለቁብሀል
@absoul2022
@absoul2022 2 года назад
እንዴት :ወዴት : ማነው እና ነው ዋናው የጥላቻ መርዝ በህዝቦች መሃል ሲረጭ የነበረው? አሁን እኮ ሁሉ ነገር አፈታሪክ አይደለም well-documented እንጅ
@ጊዮንዩቲዩብ
@ጊዮንዩቲዩብ 2 года назад
የመርዝ በልቃጥ ናቸው የአማራ ሕዝብ ሰለልቦና የሚደረስ የለም ቆሻሻ የቆሻሻ ስብስቦች መቼም እየሞት እንደማንቀጥል ማወቅ አለባቸው
@dinqtube3727
@dinqtube3727 2 года назад
የአማራ ሕዝብ የኢትዮጵያ ዣንጥላ ነው!!! ዣንጥላ እራሱ በዝናብና በፀሐይ እየተደበደበ ባለዣንጥላውን ከዝናብና ከፀሐይ ያከላከላል!!! አማራም ኢትዮጵያን እንዲሁ ነው እየሞተ ይከላከላል!!! ቢሞትም ቢሰደድም ቢጎሳቆልም ከኢትዮጵያ ተስፋ አይቆርጥም!!!
@bettyhussen3000
@bettyhussen3000 2 года назад
እሱ የትውነው አስተሳሰብ ነው መጀመርያ ለራሳችን ሳንሆን ለኢትዮጵያ አንጠቅምም!!!
@dinqtube3727
@dinqtube3727 2 года назад
@@bettyhussen3000 አማራነትን አጠንክረን ኢትዮጵያን በእጃችን እናስገባለን!!! ኢትዮጵያዊነታችንን ትተን አማራነትን ብቻ አንጠልጥለን አንጏዝም የሞትንላትን አገራችንን ለማንም አሳልፈን አንሰጥም:: አይንአፋርነት በቃን:: ኢትዮጵያ የእኛ ነች:: እኛ ኢትዮጵያም አማራም ነን:: ሁለቱን ልንለያይ አንችልም:: ይኸው ነው:: አመስግናለሁ::
@bettyhussen3000
@bettyhussen3000 2 года назад
@@dinqtube3727 እንደዛ ጥሩ ነው ግን ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያሉ መሞት ይብቃ
@ልቤበእግዚአብሔርጸና-ፈ3ፈ
እነጀዋር አማራን ለማደንዘዝ ነው
@Emanu1532
@Emanu1532 2 года назад
ፉትህ ለአማራው የኢትዮጰያን ችግር ሁሉ ለተሸከመው ፉትህ ፉትህ ፉትህ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
የናንተ ስብከት ነው የዘር ፍጅቱ ውጤት 😭እንኩዋን ደስ አላችሁ 😢😠
@mumuye5
@mumuye5 2 года назад
አማራ ያሰቡልህ ተንኮል አለህ በነዚህ ንግግር ስንት አማራ እንደተሰቃየ እንደታረደ የትላንት ትዝታ ነው ያሁኑ ምስጋና ከኋላ ምን እንዳለው አማራ የሆንክ ሁሉ ነቃ ብለህ ጠብቅ
@Yeshua_Jesus12
@Yeshua_Jesus12 2 года назад
ኧረ ምኑ የተወጋህ ነህ በቀለ ገርባ ተብየው ራሱ ገድሎ አያፍርም😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡የሰውን መብት ገፈህ ስለምን መብት ነው ምታወራው ምን አይነት 🗿
@football_7343
@football_7343 2 года назад
አማራ ማንንም አትመን መተማመኛህ ነፍጥህና አምላክህ ብችነው ነው!
@Hayat-vs7ld
@Hayat-vs7ld 2 года назад
የሰዉ ደም ሲያሰክራችሁ እያንዳንዳችሁ ትዋዠቃላችሁ እናንተም አስጨፍጭፋችሁ ስለ ነገ መኖር ዋስትና የላችሁም አሁን ማንም አያምን ‼️❌❌
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 2 года назад
አቶ በቀለ ገለባአና ጀዋር ለኢትዮጵያ ሕዝብ ይቅርታአ ይጠይቁ ሕዝብን መናቅ እራቁት ያአስኬዳአል
@stansmultifandoms5686
@stansmultifandoms5686 2 года назад
Amhara will be able respect the other, language, culture, religion of the nation nationalities Ethiopian and historical heritage of oromo people and others people.
@davidbelay9833
@davidbelay9833 2 года назад
በቀለ ገርባ ሆይ እንኳን ደሳላችሁ የአማራ እናቶችና ህፃናቶች አለቁላችሁ በልጆቻችሁ መከራ ይምጣ።
@ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ
አጀብ ዘንድሮ ስንቱን ሰማነው ጩኸቴን ቀሙኝ አሉ ይሄ ሁሉ መከራ ካለፈ በኋላ ኧረ እንኑርበት አሁንም ኢትዮጵያን እያልን ሞታችን አላቆመመኝ
@ልቤበእግዚአብሔርጸና-ፈ3ፈ
እኛን ለማደንዘዝ ነው
@ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ
@@ልቤበእግዚአብሔርጸና-ፈ3ፈ ኧረ አሁን በዚህ ጊዜ የሚደነዝዝ የለም ሁሉም አማራ ስራቸውን ጠንቅቆ ያውቀዋል እነዚህ አውሬዎች
@sahirsanam1551
@sahirsanam1551 2 года назад
Ay ezaw hiden enne lemmam bahrdar hedew nebber lela mefthe fellgu mefthew fithnew new lehagerachin yetedafene esat endayhon tiglachihun srneikkel argut allah yigezachihu bertu
@assefajudah8559
@assefajudah8559 2 года назад
Good to hear maturity with no dignity, what one can say. Greatness come with maturity and character, human,...
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 2 года назад
@@ልቤበእግዚአብሔርጸና-ፈ3ፈ ብትደነዝዝ ባትደነዝዝ አቢ ካልክ የምኞትህን ታገኛለህ እጂ ጥቅም የለህም ምርጫው ለራስህ ሕዝቡን ግን አታውክም።
@frehiwotakalu8134
@frehiwotakalu8134 2 года назад
ቀላል ይቀልዳሉ እንዴ የአማራ ፍቅር ሊደፋው ደርሶ የለ እንዴ እውነት ነው የአማራ ባለስልጣናት ብልህ አስተዋይ አርቆ አሳቢ ጀግኖች መሆናቸውን እኔም እመሰክራለው የበቄ ቀልድ ግን አይጠገብም😅
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 2 года назад
ኖኖኖኖኖ ማደንዘዣ ነው መጃጃል ይብቃን
@ሚሚታፈሰ
@ሚሚታፈሰ 2 года назад
ጂዋርና በቀለ ገርባ አትመኖቸው ሁለት ምላስ ማን ሆነና አስገዳይ አይ ፖለቲካ ጌም ነው ሚባለው ለካ እድይ ነው
@meryemwolloyewa7822
@meryemwolloyewa7822 2 года назад
ይች ነግግር እኛን ለማደዘዝነው አርመኔ ሰውበላመሆናችሁን በዝህ ቃል ልታስርሱ አይርሳም ኦሮሞ አራጂነው ኦሮሞ ሰውበላነው ።
@sofiyaolpidris7335
@sofiyaolpidris7335 2 года назад
ይገረማል የጥላቻ ሰባኪዎቹ እናንተ አልነበራችሁ ወይ ዘድሮ
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 2 года назад
ክክክክ ዶሮን ሲያታልሏት በመጫኛ ጣሏት አሉ አማራ እዲያታረድ መጀመሬያ የቀሰቀሰዉ እራሱ በቀለ ገለባ አይደል ነዉ ወይ
@kaltessema2787
@kaltessema2787 2 года назад
አማራ ማለት አርቆ አሳቢ ንጹሕ ሕዝብ ነው በሄደበት ኮርቶ እሚኖር ነው ፍራ እግዚአብሔር ያለው ንጹሕ ሕዝብ ግን የደረሰበትን አይረሳም ፍርዱን ከፈጣሪና በነፍጡ ይወጣዋል።
@ዜድነኝአባቴንናፋቂወሎቤተ
ጁሀርና ለማ መገርሣ ምንም ጥሩ ነገር ቢያወሩ አይዴንቀንም እናቃቼዋለንኮ የአማራ ጠል መሆናቼውን እናውቃለን ብቻ ለአማራ ህዝም አላህ ሠላሙን ያንጣልን
@አቡነቢል
@አቡነቢል 2 года назад
ሁሉም አድ ናቸዉ የጋላ ህዝብ
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 2 года назад
ስድብ ትንሺነትን ነው የሚያሳያው
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 2 года назад
አማራ ታግሱ ታግሱ ከተነሳ መመለሻው ከባድ ይሁናል በራሱ አገር መኑር ከለከላችሁት ከሰው ይልቅ እግዚአብሔር ይበቀላችኃል እያንዳንዳችው ዎጋ ትከፍላላችው
@ሎሩ
@ሎሩ 2 года назад
እኔም እስማማለሁ አማራ ሃገር ወዳድ ነዉ እኛ ደቡቦች አማራን በጣም እንወዳለን ።
@melakumulu4637
@melakumulu4637 2 года назад
ከሱ በላይ ሰይጣናዊ አለ ? ጥላቻስ ተናጋሪስ አለ? ሰሞኑን የሰማው አለ ማለት ነው
@merihabesha8494
@merihabesha8494 2 года назад
የኔፍቅር አማራ ወርቅ እኮነው ህዝቡ
@danawitmengsha8737
@danawitmengsha8737 2 года назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ
እኛ ቻይ መሆናችንን ከመሰከሩም መልካም ነው ነገር ግን ይቺ ንግግር አማራን ለማወናጋት ነው ገዳዮቹም አስገዳዮቹም እነሱ ናቸው እኛ ትግላችንን እቀጥላለን ወገን እኛ ኢትዮጵያን ስልን ተገፍተናል አማራ ነን ስልን ተገለናል ገለውንም በሬሳችን ላይ ተሳልቀውብናል እንደ ባይተዋር ተቆጥረን ሀገር እንደሌለን ከሌላ ሀገር የመጣን ይመስል አማራ ለማለት ተፀይፈው ዜጎች ብለውናል በሬሳችን ላይም ችግኝ እተክልበታለን ተብለናል ኧረ ምን ያልሆነው ነገር አለ ብቻ እግዚአብሔር ይፍረደን ☝️😭💔😭💔😭💔
@Amele-z3h
@Amele-z3h 2 года назад
አይ በቀለ ጀዝባው አማራውን ማን ሆኖ ነው የሚያስገድለው ገሏ ማልቀስ ጏበዟች ናችሁ አተላ
@zaharaayele8435
@zaharaayele8435 2 года назад
ወይ ዩትበሮች በጣም ትገርማላቹህ የነዚህን የደም ነጋዴዎች አዎሮ ብላቹ ታጨበጭባላቹህ ሰው ጥራ ቢሉት ራሱ መጣ አለ የ ሃገሬ ሰው
@mulukenterefe
@mulukenterefe 2 года назад
አይይይይይይይይ እግዚአብሔር አለ አይደል የነዚህን ልብ የምታውቅ አምላኬ ፍረድ
@sofiayeslamane6768
@sofiayeslamane6768 2 года назад
አሀ አሁንም ያርዳሉ ዝም ስለተባሉ እንዲህ እያሉ የአማራን ህዝብ ጨፈጨፉት
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ 2 года назад
የልባቻውን አድርሰዋል እኛየአማራህዝቦች ልባችን ተሰብራል የንጹሀን ደምይፍረዳችሁ ለአላህ ሰተናችሁል አላህይፍረዳችሁ
@tsionaychew2582
@tsionaychew2582 2 года назад
ከበቀለ ገርባና ከጅዋር አልጠብቅም ግን ደግሞ ያወራ ሁሉ አይታመንም
@kinfekebede6768
@kinfekebede6768 2 года назад
ማንነበር ከአማራ ሱቅ ምንም እቃ እንዳትገዙ፤ እንጀራ እንዳትበሉ እያለ ጥላቻን ሲሰብክ የነበረው ⁈ አሁን ምን አስበው ነው የሚዘባርቁት ⁈ ለኢትዮጵያ አሳቢ መስለው መተዋል ሁለቱም። የተደገሰ ነገር አለ።
@ማረልይተሰማ
@ማረልይተሰማ 2 года назад
ተሳለቁብን እንጅ። ለማያውቁሽ ታጥበሽ ቅረቢ
@moe0079
@moe0079 2 года назад
የጂሀርን ንግግር ሚዲያለይ አታውጡ አዱ አማራአሰጨራሸ ጂሀርና ሸመልሰ አብዲሳ ናቸው
@askuema1260
@askuema1260 2 года назад
ገና ከዚህም በላይ እውነት ትወጣለች 🙏
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 2 года назад
እውነት እግዚአብሔር መልስ አለ ማንም ምንም ቢል አማራ ላይ የሚደርሰው ክፉ ነው ብቻ የአማራ ደም ዋንጫ ከሞላ ምን እንደሚፈጠር እሱ ፈጣሪ ነው የሚያቀው
@mengistutilahun8359
@mengistutilahun8359 2 года назад
እኒህ ነገረኞች የአማራን ስም ባያነሱ ጥሩ ነበር!! እነሱ አደሉ ጥላቻ የሚዘሩት!!!ንፁሀንን ከመጋረጃ ጀርባ ሁነው የሚያስገድሉት!! ትግስቱ ሲያልቅ በቀሉን ይጀምረዋል!!ለድል ነው እንጅ ለተራ ፀብ አይጀምረውም አማራ!!!
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 2 года назад
የሚገርመዉ የእሮሞ ህዝብ አነዚህ አይነት አጭበርባሪ ፓለቲከኛ እንዴት ችለዉ ኖሩ ነዉ;: እነሱ እያሉ ሰላም ይወርዳል ማለት አይቻልም::
@mekdiermi6898
@mekdiermi6898 2 года назад
ትክክል በሰመ ኦሮሞ በሰዉ ሰቅያ ሞት የሚነግድ ጨካኞች ናቸዉ
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 2 года назад
እዉነት ዉይይ አቦቦ በናታቹ አታስቁኝ እስኪ የነገን የሚያዉቀዉ ፈጣሪ ነዉ እናይ ሁዋላ አለ የሀገሬ ሰዉ ያኔ ያገናኘን ለሁሉም ቀን አለዉ አለ ጠቢቡ ሰለሞን
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 2 года назад
እግዚአብሔር ሆይ ስላሙን ይላክልን ዋነው ፍቅር ለሁላችንም ዘረኝነት ይጥፋ
@Alexis1003-w6d
@Alexis1003-w6d 2 года назад
🟩🟨🟥 “የአማራ ህዝብ እግዚያብሄርን ስለሚፈራ ብቻ ነው” በሉ❗️ (ኢትዮጲያን እንደሰራ የሚያፈርሳትም አማራ ብቻ ነው ! ) ምንነው ፈራችሁ? (ኢትዮጲያ ከፈረሰች እንደልማዳች ወደ እርስ በራሳችሁ መገዳደልን and ህዝባችሁን እንደባሪያ ወደ መሸጥ እንመለሳለን ብላችሁ)❓ እሳቱን አቀጣጥላችሁታል. ቀይ መስመር ታልፏል. እያንዳንድህ የአማራንና, የኦርቶዶክስን የአፋርን ደም የአፈሰስከ ትግሬና ኦሮሞ እጥፍ ትከፍላለህ❗️ጎጃም ቢለቃችሁ , ወሎ አይተዋችሁም❗️ከወሎ ብታመልጡ, ጎንደር አይለቃችሁም❗️ ጎንደር ቢለቃችሁ ከሸዋ በጭራሽ አታመልጡም❗️ በዚህ ኢትዮጲያ እንኳን መበተን ትፈንዳ❗️ Then, አማራ will do the following: 1, ጠቅላላ ኢህአደግ/ብልፅግና እና ክልሎችን ያፈርሳል❗️ 2, የኢህአደግ/ብልፅግና ህገመንግስትን ይለውጣል❗️ 3, እናንተን (ኢህአደግ/ብልፅግና) ለፍርድ ያቀርባል❗️ ለመሆኑ (ውሾን ያነሳ ውሾ ነውና) እንደማንኛውም ኢትዮጲያዊ እንዲኖርበት እንጂ ማን አባቱ ነው ባሌን, ጅማን, ኤሊባቡርን, ወለጋን, አሩሲን, አ/አን, ሸዋን ለኦሮሞ እንዲወስደው ሰጠው ❓ለመሆኑ ከ3,000 አመታት በላይ የኖረች ሀገር እስከ 14ኛው ክፍለ ዘመን ድረስ ኦሮሞን የት ታውቀዋለች❓ የማንን መሬት, ማን አባቱ, የት አባቱ ይዞ ሊሄድ ነው❓ (ይሄ በኢትዮጲያዊነታቸው የሚያምኑ ኦሮሞዎችን አይመለከትም. እነሱና እኛ አንድ ነን)❓ Not only you are barbarians/uncivilized, you are also dumb 😩❗️ * ትግራይ ግን የተፈጥሮ ሀብት የሌላት ያንን ድንጋይ መሬቷን ይዛ, ከ1983 በፊት የነበራትን ካርታ ተጠቅማ እንደዶሮ መገነጣጠል ትችላለች❗️ ሲጀመር የትግራይ ከኢትዮጲያጋ መቆየት ለትግራይ ህልውና ነው❗️ኢትዮጲያ ከትግራይ ከጦርነትና ከልመና ሌላ ምን አተረፈች (ይሄ ህዋት የፃፈውን “ትግራይ የኢትዮጲያ መሰረት ናት”, የትግሬ የቡርቃ ዝምታ, ሌላው የውሸት ትርክትን እንተዎውና ! ) ❓
@ermiyasnigatubekele5363
@ermiyasnigatubekele5363 2 года назад
በሉ ቀልዱ አማራ የሚያልቀው የናንተ ትርክት ነው ትናንት አማራ ላይ የሰራችሁት የጥላቻ ትርክት አማራን ዋጋ እያስአፈለው ያለ ። ጃዋር ሲከበብ አማራን ነው ምቱልኝ ያለው ሄን የሚረሳ ህዝ short memory አለበት
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 2 года назад
ደም ያላፈሰሰ ማነው? መንግስትና ወያኔም ተፋሰዋል ሌላውም እዲሁ ወንሙ የተባለው ደሞ ያወራው ጠበቃ ተብየው ኦሮሞ ጠል ጭፍን ንግግር ነው። ሆኖም ስምምነቱ ለሁሉም አስፈላጊ ነው። አየገደሉ በሰው እሬሳም ተገደልን የሚሉም ይጋለጡ እነሱ እያሉ ሰላም የለም።
@berehaneghaile848
@berehaneghaile848 2 года назад
አይ በቀለ አማራን ለማስጨፍጨ ዋናው ተዋናይ አንተና ጎንህ የተቀመጠው ናችሁ። ዛሬ ምን ተገኘ? ይኸ ጠጋ ጠጋ እቃ ለማንሳት ነው። ሜንጫውንም፤በአማርኛ አትገበያዩም፤ ከአማራውም አትጋቡ ሲል ያለውን ምን ይረሳዋል?
@Sam-lw9kc
@Sam-lw9kc 2 года назад
ፖለቲከኛ እስስት ነው በጃዋር እና በቀለ ንግግር ህዝባችን ከፍተኛ ዋጋ ከፍሏል አሁንም እየከፈለ ነው:: እግዚአብሔር ይገስፅልን ፍትህን ከእግዚአብሔር ነው የምንጠብቀው! 10:05
@mesfingirmaa3568
@mesfingirmaa3568 2 года назад
ብዙ ብዙ ያናግራቸዋል የፈጣሪና የአምላክ መንፈስ ብቻ ሰላም ለሁላችንም ለኢትዮጵያ ይሁን።
@ተስፋህይወትተሠሃ
@ተስፋህይወትተሠሃ 2 года назад
አስመሳይ ይቺን ንግግር አብይን ትመስላለች ገና የንፁሃን ደም ሰላም ይነሳችኋል 🙄🙄🙄🙄
@adysadys6970
@adysadys6970 2 года назад
ምን አይነት አቋም ነው ያላችሁ የኦረሞ ፓለቲከኞች አንደዬ ከአንዱ ጋ አንደዬ ከአንዱ ጋ ትለጠፋላችሁ የናንተ ቅስቀሳ ነው የሄን ሁሉ ነገር ያመጣው
@kidist1705
@kidist1705 2 года назад
እንዴ እኔ አላምንም። ቁማራችው አያልቅ አዲስ ካርታ ስባችው ባልሆነ ወይ እናት አገር ኢትዮጲያ ምን ላርግሽ
@gettere8052
@gettere8052 2 года назад
እነሱ ትላንት አትጋቡ እቃ አትግዙ ብለው ጥላቻን ሲሰብኩ ነበር አሁንም ትላንት የተናገሩት ጥፋት ከጸጸታቸው ጥሩ ነው ።
@meyekasa5478
@meyekasa5478 2 года назад
ውሸታቸውን ነው አትመኑ ህፃን ልጅ ያረዱት ከ ሳምንት በፊት ነው
@ameeshetu6972
@ameeshetu6972 2 года назад
Dem askerachew aynachew teglte weym amharan yewgne meslo endbalfew Amhara ye oromo dem deme newbelo endemotelet ahunm ande Ken waga leyaskeflut new. Ahunma enkan sew alemem be mahederu mezgebew . Meche endmweledna next generation endemebla banakim.
@amehamamo7047
@amehamamo7047 2 года назад
የጥላቻ ንግግር የሚያደርገው ማነው?እናንተ አይደላችሁም እንዴ?
@dessalegntassaw2796
@dessalegntassaw2796 2 года назад
"ጡት ቆራጭ፣ጨቋኝ፣እነሱ ብቻ ገዥ፣እኛ የምንላቹህን ስሙ የእኛን እምነት ተቀበሉ የሚሉ ወደ እነዚህ ስርአት አንመለስም ስልጣናቸውን በአስራስምንተኛው ክፍለ ዘመን በተጠቀሙበት" እያሉ በአደባባይ በሚዲያ በስልጣን ላይ ባሉ አባሎቻቸው ሰማን።ይሄው ዛሬ እነሱ በመግደል እኛ በመገደል ላይ ነን።እራሳቸው እየገደሉን ቀጠሮ እና ተራ ለያዙልን ታዳኞች ደግሞ የግብጽ እና የሱዳንን ተልዕኮ የሚያስፈጽሙ ባንዳዎች ናቸው ብለው በክህደት አስተባብለው እና አታልለው በተስፋ ያሳድሩናል።አረ የሃይማኖት አባቶች ልጆቻቹህን ታደጉ በብሔር ታጥረው እና ተበትነው የሚጠፉትን ልጆቻቹህን አስተምሩ በፍቅር አስተሳስሩ።እንደ በቀሉን፣ጥቃቱን፣ህልሙን ከሚያፋጥን መንግስት መሳይ ቡድን አትሁኑ።
@የማርያምልጅ-ሸ6ነ
@የማርያምልጅ-ሸ6ነ 2 года назад
አማራ ማለት Short memory አይደለም no body any more trust you.!!! ሜንጫ
@meazafekadu8404
@meazafekadu8404 2 года назад
ወረኞች እናንተ መሰላቹኁ እዲገድሉ ስትነግሩ የነበራቹ
@rakibsarker7169
@rakibsarker7169 2 года назад
ከሰው እንኑር ብለን እንጂ ዝም ያልነው ለጀገንነቱማ እናውቅበታለን የናንተ በልቶ ከሀዲ ሀሳብ አያስፈልገንም እሺ እያንዳንዱ በአማራ ላይ እጅን ያነሳ ሁሉ ዋጋውን ይከፈላል ለሁሉም ጊዜ አለው
@bvu1803
@bvu1803 2 года назад
አማራአማራነኝስይል እናባቸውን እነዘዝን እነምግባሩን እነአስምነውን በልተውብናን አሁን ዘሜን ሊበሉብን አሰፍስፈዋን እግዲህ አማራንን የአገራመሞት የለም አማራንን ዘሜን ጀግናችነው አስልፈንአንሰጥም አማራንን ዘሜን አላህይጠብቅልን ፈጣሪይጠብቅልን ዘሜን የአማራው ኩራት ያማራንጠበቃ የአማራን አለይታ የአማራን አይን የአማራን ጀግና ዘሜን አላህይጠብቅልን ፈጣሪይጠብቅልን ለኛ ለአማራወች ዘሜን አይናችነው ዘሜ ጀግናችንነው
@Amele-z3h
@Amele-z3h 2 года назад
አይ ጀዋርና በቀል ሼኔ ገዳዩን ይየሚያዝ ማን ሆኖ አማራ ሟኝ መስላችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ ያቃችውሀል ማንነታችሁን
@dawitkassa5363
@dawitkassa5363 2 года назад
እንደዛሬውም ትክክል አላላችሁ።አማራ ምን ግዜም ቢሆን ካገሩ የሚበልጥበት ነገር የለም አለኝ የሚለውም ፈጣሪ እምነት አለው።ልቡ ሰፊ አርቆ አሳቢ አረ ስንቱ የቱን ትቼ የቱን ልበል ግን አማራ ምንግዜም አማራ ነው።ነፍጡን የያዘው አገር ለመጠበቅ እኝጅ እኖደሰዎች እናትና ህፃን ሊገድልበት አደለም ትግስቱ የፈጣሪ አምሳያ
@abiykebebew4847
@abiykebebew4847 2 года назад
This is also one of their strategy to smoothly continue the on going Amhara’s massacre with out any resistance from amhara side
@adyamtata3811
@adyamtata3811 2 года назад
Exactly
@12rasleul
@12rasleul 2 года назад
አማርኛ ከሚናገር ሰው ጋር እንዳትገበያዩ፣ እንዳትጋቡ፣የተጋባችሁ ተፋቱ ሲሉ ኖረው አሁን ምን ታይቷቸው ነው? 1ኛሰላም ከልባቸው የሚፈልጉ ከሆነ በአደባባይ ወጥተው አጥፍተናል ይቅርታ ብለው መጠየቅ አለባቸው፡፡ 2ኛህዝባችን ነው ለሚሉትም ስህተት እንደነበሩ መናገር አለባቸው፡፡ በዛውም የማስታረቁን ስራ እራሳቸው መስራት አለባቸው፡፡ unless otherwise they are gambling again so don't be short memory.
@alemtsehayakalu9495
@alemtsehayakalu9495 2 года назад
ጠንክር አማራ
@Hello-qr6qr
@Hello-qr6qr 2 года назад
እባቦች እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ አማራ አማራ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ መልካም ህዝብ ነው እናንተ ሆዳሞች
@ethioamericann
@ethioamericann 2 года назад
Bekele Gerba has no moral grounds to make this assessment because he is known extremist & a divider along with Jawar ……..their eventual goal is an independent Oromya state 🤯😡
@geez2115
@geez2115 2 года назад
የአማራ ህዝብ ቻይ ሳይሆን አስተዋይ ስለሆነ ነው ያልፈረሰችው ይህ ንቁ ህዝብ ስትነካው አይችልህም አስተውሎ እድል ይሰጥሀል እንጅ በቀለ አንተ ደሞ ምን ስብእና አለህና ስለ አንድነት ታወራለህ አንዱ ካንዱ አትገበያዩ ኦሮምኛ ካላወራ ስትል የነበርክ ዘረኛ🙏
@vipx5902
@vipx5902 2 года назад
ትክክል፣አማራ፣ታጋሽ፣ነው፣ሀገሩን፣ይወዳል፣ግን፣እኔ፣እምላችሁ፣ወረሞን፣አህያ፣ይላሉ፣፣አማራ፣አህያ፣ይላሉ፣ትግራይ፣እህያ፣ይባላሉ፣ከአህያ፣ማነው፣ነፃው፣ከዚህ፣ተማሩ፣ሁላችንም፣አንድነን፣አንድ፣ኢትዮጵያዊ፣አላህ፣ሲፍጥረን፣ሁላችንንም፣ሰው፣ብሎነው፣ሁላችንም፣እንሞታል፣አንባላ፣ሁሉንም፣ትተን፣ወደፍጣሪ፣ይቅርታ፣እንጠይቅ
@lubabasaed1817
@lubabasaed1817 2 года назад
ወላሂ እውነት አማር ቻይ ነው ወላሂ አማር እጀራነው ጤፍ እጀራነው አማር ወላሂ 👌👌👌👌👌💚💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤☝☝☝☝
@saramohamed6685
@saramohamed6685 2 года назад
ነው ግን የነበቀለን ጠጋጠጋ አትመኑ ለኛ ምንም አይነት እርህራሔ የላቸውም ያማራን ትግል ለማቀዝቀዝ ነው አውቀው ነው ወደውን አይምሰላችሁ ያማራ ልጆች በተለይ ወሎን መጨፍለቅ ይፈልጋሉ አትስሟቸው ጁሀር ስልጣን ቢይዙ የባሰ አማራው ያልቃል ጁሀር ሀሳቡን ለመረዳት የበፊቱን ዶክሜቱን መለስ ብላችሁ እዩት ወሎን በቆሮሞ ካርታ ነው ያስቀመጣት ቪዲወ አለላችሁ 💔
@belilulu8387
@belilulu8387 2 года назад
እድህ እያሉ ይበሉናል ጨፈጨፉን
@የነገንማንያውቃል-ፈ3ሐ
ሁሉም አስመሳይ እና ዉሸታሞች ናቸዉ ሲጀመር እራሥቸዉ የሸኔ አባል አይደሉ ፈጣሪ የስራቹህን ይስጣቹህ☝
@sikosilo815
@sikosilo815 2 года назад
አይይ ማነው ለዚህ ሁሉ እልቂት ያደረገው ከነፍጠኛ አትግዙ ከአማራ አትጋቡ ስትሉ አልነበር አሁን ምን አይነት ፖለቲካ ለማራመድ ፈልጋቹሁ ነው ብልጣብልጥነት ነው ጠርጥር ከገፎም ስንጥር አለ
@sewmehonsisay6597
@sewmehonsisay6597 2 года назад
በቀለ ገረባ አይደለም እንዴ በአማርኛ አትነጋገሩ፣ ከአማራ ጋር አትጋቡ ያለው????
@emusemer5573
@emusemer5573 2 года назад
ታዲሎ የአማራን ሴት የጠነባ ኦሮሞ ካገኛት።
@bvu1803
@bvu1803 2 года назад
እግዲህ አማራን እያታለሉ መግደል ስጋውንመብላት አማራሲሞት አገርትበለፃጋለችየሚለው እግዲህአብቅቶን አማራ እግዲህ አማራነው በአማራነቱ እየታረደ ሎላውመጥቶ ለሀገራነውቢልአንሰማም ለሂነው ፡ስትጀግና ያጣነው ስትወጣትያጣነው እግዲህአብቅቶን ላገርማሰብ ለአማራብቻነው አማራነት ይቅደም
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 2 года назад
የአማራ ሕዝብ አንዚህን ሰውች አንዳትሰሙ የደገሱላቹ ጣልቃ ድግስ አለ ለዛ ነው ገንዘብ የምያሰባስቡት
@luismesfin3578
@luismesfin3578 2 года назад
አሁን,አንተ,ስለ,በቀለ,እና,ጀዋር,አማራ,ቻይ,ነዉ, በሚል,ካርታ,ጌም ምን,እንዲባል,ነዉ ጅራፉ,እራሱ,ገርፎ,እራሱ,ይጮሐል, የናተ,ጩኸት,ለምን አሁን,አማራ,ባነናል ብሎ,ታርዶ,ጨርሶ በመስዋትነት,አንድ መሆኑን,ሲገባህ,,,,ሳልቀደም,ጭኸቴን,ቀሙኝ, ጋዜጠኛዉ ብዙ, አታራግብ,የወጋ ቢረሳ የተወጋ,አይረሳም፠በቃን፠
@adaworkabayirga3166
@adaworkabayirga3166 2 года назад
ትክክል ፡ተናገርክ፡አሁን።አትገበያዩ፣በአማርኛ፣አታነጋግሩዋቸው፣ጋብቻ፡ከአማራ፡ጋር፡እንዳትፈፅሙ፣ያገባችሁ፡ፍቱ፡እያልክ፡ቀስቃሹ፡ዋናው፡አንተ፡ነበርክ፡ከምስጋናው፡በፊት፡ይቅርታ፡መጠየቅም፡ባህላችን፡ነበር።ዛሬ፡ምን፡ተገኝቶ፡ምን፡ታስቦ፡ይሆን፡ይህ፡ሁሉ፡ሙገሳ????????????
@amandimisse2339
@amandimisse2339 2 года назад
የኢትዮጵያ መንግስት አማን ይሁን .የኢትዮጵያ ዜጋ አማን ይሁን .የኢትዮጵያ አገር መሪ አማን ይሁን .ETHIOPIA NATIONILE POILTICES LEADER AMAN PM ETHIOPIA
@tesjij8484
@tesjij8484 2 года назад
የሚያሳዝነው የንዚህ በእውነት ስገጤ መጫወቻ መሆናችን ይገርማል አብይ በንሱ መንገድ አልሄድም ኢትዮጵያ ስላለ አሁን አማራን ይበለጥ እሱላይ ለማነሳሳት የድሮ የስገጤ አራድነት በእነዚህ እንሰሶች ህዝብን ሲያታ ሉት ያሳዝናል አብይ ይሄ ሁሉ መከራ የሚዘንብበት መጀመሪያ ጴንጤ ስለሆነ ቀጥሎ ንፁህ ኢትዮጵዊ ስለሆነ ልክ እንደ ቶማስ ሳንካራ በኃላ ይቆጫቸዋል
@teshomegetachew2001
@teshomegetachew2001 2 года назад
አስመሳዮች ዋናዎቹ ጥላቻ ሰባኪዎች ሁለቱ ግለሰቦች ነበሩ ።(ከእጅ አይሻል ዶማ)
Далее
ТАРАКАН
00:38
Просмотров 1,6 млн
AMHARA | Can Ethiopia Survive?
13:56
Просмотров 131 тыс.