Тёмный

Ethiopia - 3 ሰበር መረጃዎች 

Feta Daily News
Подписаться 833 тыс.
Просмотров 223 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

28 дек 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 648   
@alemayehuwelde3623
@alemayehuwelde3623 2 года назад
ይህ የአፋር ልጆች ጀግንነት በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ሲታወስ ይኖራል።ክብር ለኢትዮጵያ ሰማዕታት። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-ej1vb9zt1m
@user-ej1vb9zt1m 2 года назад
ኦ አፋሮች የሚገርም ጀግንነት 🙏🙏🙏💚💛❤
@user-fm9dh3ut4j
@user-fm9dh3ut4j 2 года назад
አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃቸው የኛ ጀግኖች የሸሂዲነት ደረጃን ይወፍቃቸው ያረብ
@abdatrimatub
@abdatrimatub 2 года назад
አልሀምዱልላህ አፋር አድርገህ ሰለፈጠርከኝ ድል ለአፋር ሰላም ለእትዮጵያ🇪🇹🇪🇹
@user-uk7sy1im4j
@user-uk7sy1im4j 2 года назад
አተ አፋር ነክ ደ😂
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 года назад
ክብር ለጀግናው መከላከያና አየር ሃይሎቻችን ክብር ለጀግናው የአማራው ልዩ ሃይልና ሚኒሻዎቻችን ክብር ለጀግናው የአማራው ፋኖ ፋኖ ፋኖዎቻችን ክብር ለጀግናው የአፋር ልዩ ሃይለረና ሚኒሻዎች ክብር ለጎረቤት ኤርርትራ ጀግናው ሰራዊቶች እናሸንፋለን ቢዘገይመሰ ድሉ የኛ ነው
@Emantube-ch3eh
@Emantube-ch3eh 2 года назад
አፋሮች ጄግኖች ወንድሞቻችን💔 አላህ ይዘንላችሁ ያረብብብ🤲 ድል ውድ ህይወታቸውን ለሚሰውላት ኢትዮጵያና ህዝቦቿ ይሁን☝️🇪🇹🤲
@nebatube3260
@nebatube3260 2 года назад
ስለ አፋሮች ቃላት የለኝም መሀላቸው አንድ ባንዳ የሌለባቸው ምርጥ ኢትዮጵያውያን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪
@ethiopiatattoo6471
@ethiopiatattoo6471 2 года назад
ለ አምስቱ የአፈር ጀግኖች ክብር ይገባል 💪💪
@bizuket8324
@bizuket8324 2 года назад
Yehe Erimiyas yembalew ye afuna ye afinchaw sifat masitelatu
@user-fe3qo9jn9m
@user-fe3qo9jn9m 2 года назад
የአፋር ጀግንነት ከአለም የተለየ ነው አላህ ይጨምርላቸው ማሻ አላህ በሏቸው ኡነት ለመናገር እደት እደምገልፃቸው ቃላት አጣሁላቸው ።።።።።።።።።።
@senaytalemu5018
@senaytalemu5018 2 года назад
አፋሮች ጀግኖች ናቸዉ ስንል በምክኒያት ነዉ ድል ለኢትዮጲያና ህዝቦቿ💚💛♥ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳዉዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን😢😢
@user-sy2ex8br1j
@user-sy2ex8br1j 2 года назад
ደምሪኝ እህት
@user-eg6by3wo1n
@user-eg6by3wo1n 2 года назад
ሰንዬ ትክክል😍😘
@michaelhiabu5280
@michaelhiabu5280 2 года назад
)l
@michaelhiabu5280
@michaelhiabu5280 2 года назад
@@user-eg6by3wo1n l L
@mohammed-yx3vi
@mohammed-yx3vi 2 года назад
የአፋር ወድነትና አድነታቸው ያሥቀናል በአላምላይ አንደኛ አሸባሪ አሜሪካን ናት ድል ለ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sitinaabdo720
@sitinaabdo720 2 года назад
እነ ክደቱ ይህን የመሰለ ክደት ሲፈፅሙ በሀገርና በወገን ይህ የመጀመረያ አይደለም የኢትዮጵያ አምላክ ይፍረድባቸው።
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 2 года назад
አሜን ይፍረድባቸው የአፋር ወጣቶች የውለደች እናት እነደነልደቱ ክፍት አይነት የእግዲህ ልጅ ይወለዳል ዳሩ ትዝብት ነው እንጅ የኢትዮጵያ ጀግኖች ለናት ሀገራቸው ዘብ ቁመዋል
@user-cb4xt4ey4z
@user-cb4xt4ey4z 2 года назад
ቀን ጥሏቸው ነው እንጂ በሳዑዲ ዓረቢያ የሚገኙ ወገኖቻችንም ዲያስፖራ ነበሩ። ያውም ከማንም በላይ በችግር ወቅት ቀድሞ ደራሾች! የምንፈልገው ጊዚያዊ ጥቅምን ካልሆነ በስተቀር ለነርሱም ትኩረት ሊሰጥ ይገባል።
@user-sy2ex8br1j
@user-sy2ex8br1j 2 года назад
ትክክል አላህ ፈርጃውን ያቅርብልን ያርብ ደምሪኝ
@imi1395
@imi1395 2 года назад
መጀመርያ ለመረዳት ሞክሪ ለምን ዝም እንደተባለ ከግብፅ የሰለጠኑ ኦነግ ሸኔ እና ወያኔዎች ወደ ሳውዲ ገብተው በስደተኛ ስም ወደ ሀገር ቤት ለመግባት እየሞከሩ ነው ለዛ እሱ እስኪጣራ ድረስ ነው።
@AW-bh6dy
@AW-bh6dy 2 года назад
I believe most of them are not Ethiopians. They are trying to use our beloved country
@user-ex5kb8sj7i
@user-ex5kb8sj7i 2 года назад
ክብር ለአፋሮች የሞቱትንም አሏህ ይርሀማቸው አሏህ ሸሂድ ያድርጋቸው ለዘላለም አንረሳቸውም ለቆሰሉትም ቁስላቸውን የውሻቁል ያድርግላቸው ታጋይወችንም አሏህ ያበርታቸው🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪😭
@dreeemdubqi7016
@dreeemdubqi7016 2 года назад
አረ ፈታደለን በጉጉት የሚጠብቅ ማነው እደኔ በላይክ ወገን 💚💛♥️🥰💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹✔️✔️✔️✔️✔️✔️✊✊🥰🥰
@Hikmaee
@Hikmaee 2 года назад
ክብር ለአፋሮች ክብር ለፋኖ
@kuwaitkw6742
@kuwaitkw6742 2 года назад
አጥታቸዉን ለከሰከሱ ደማቸዉን ላፈሰሱ ክብር ይገባችሁ የኛድንቅ የኢቶ ጀግኖቻችን
@Mimi-ex4si
@Mimi-ex4si 2 года назад
ዘንድሮ የኢትዮጵያ ህዝብ ተፈትቶ እንደ ወርቅ የወጣበት ዘመን ነው ሀገር ካልፈረሰች ሲኦል እገባለሁ ያለውንም እኔ ለሀገሬ ለህዝቤ እሞታለሁ ያለውንም አሳየን እግዚአብሔር ኢትዮጵያውያንን የአፋርንና የአማራን ህዝብን ይባርክ 🇪🇹🙏
@balsyibalatim1095
@balsyibalatim1095 2 года назад
ክብር ለጀግኖቻችን ኢትዮጵያን ለማፍረስ ከቆሙ እነልደቱ እኮ ቆዩ ግን አልተሠካላቸውም ለምን ከስራ አይለቅም ልደቱ ተብየ ይች ጉልቻ ፊት
@kemekem1366
@kemekem1366 2 года назад
አፋሮች ጀግኖች ናቸው
@Teddy-mb4ef
@Teddy-mb4ef 2 года назад
R.I.P 😭😭😭😭😭Afar our brothers and sisters...we are forever grateful for your sacrifice...May God bless Ethiopia and protect our soldiers from enemy....🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@user-rj9ez9wx6b
@user-rj9ez9wx6b 2 года назад
ፍትህ በሣውድ እስርቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን
@hanisen7738
@hanisen7738 2 года назад
Fitih be agerbet lalu, letesekayu, letedeferu, ekachew letezerefew
@shtyebalch528
@shtyebalch528 2 года назад
ፊትህ ፊትህ በሳዊድ አረብ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ብያንስ ለሚመለከተው አድርሱልን የኢትዮጵያ ልጆች ናቸው
@visible1992
@visible1992 2 года назад
ልደቱ ድምር ነው ባንድ ነው የወያኔ ተላላኪ
@kalekale8217
@kalekale8217 2 года назад
የአፋር ጀግኖች እግዚአብሔር ይባርካችሁ የአገር አምላክ፡እሥከነ፡ቤተሰባችሁ እድሜና ጤና ይሥጣችሁ ለሞቱትም ነፍሥ ይማርልን
@ethiopiatattoo6471
@ethiopiatattoo6471 2 года назад
ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 2 года назад
ውድ አፋሮች ነፃነታቹሁን በልጆቻቹህ ደም ነፃ ወጣቹህእ ናንት የኢትዮጵያ ጀግኖች በምን ቃል ትገለፁ ይሆን ህመማቹህ አመመኝ ጭንቀታቹህ ጨንቀኝ ግን ግን ጀግንነታችሁ ማረከኝ ጀግኖቼ ነብሳቹሁን ይማር ደማቹህ ለኢትዮጵያ አፈሰሳቹህ ስማቹህ ከመቃብር በላይ ነው የአፋር እናቶች መፅናናትን ይስጣቹህ ወገኖቼ
@user-mk5sb5tc9g
@user-mk5sb5tc9g 2 года назад
አሚንን
@user-di2zl9ky3i
@user-di2zl9ky3i 2 года назад
እድል ለኢቶቢያ እድል ለፋኖ እድል ለአፋር ሰላም ለሀገራችን ያረብ💪🇪🇹💪🇪🇹💪💪🇪🇹💪🇪🇹💪💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪💪🇪🇹💪
@hasnahasna7365
@hasnahasna7365 2 года назад
ልደቲ ፊቱ ራሱ በተኮል ምች የመታው ድንች መስሏል ባዳ እግዚአብሔር ያጥፍችሁ ድል ለሀገራችን 💚💛❤️
@user-vt1tg4hg3g
@user-vt1tg4hg3g 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ንፁሀን ወገኖቻችንንንን ያረብ አሁንስ ደከመንንን😭😭😭😭😭😭😭😭
@hanisen7738
@hanisen7738 2 года назад
Fitih be agerbet lalu, letesekayu, letedeferu, ekachew letezerefew
@yosuifal5366
@yosuifal5366 2 года назад
ፊትህ ለሳኡዲ እስሪቤት
@yirgalemmokonen5159
@yirgalemmokonen5159 2 года назад
ክብር ለአፋር ጀግኖች ክብር ለኢትዮጵያ ሰማዕታት ነፍሳቸውን በገነት ያኑረው
@user-nu3dp2jz3j
@user-nu3dp2jz3j 2 года назад
ያረቢ ልቤ ተነካ ምን ያማረ ሀገር ወዳድነትና ጀግንነት ነው የአፋር ጀግኖች ታሪክ አይረሳችሁም ወድሞቸ
@feviethiopia9223
@feviethiopia9223 2 года назад
Ethiopia Prevails 🟩🟨🟥💪🏾💪🏾💪🏾 Unity is strength 🟩🟨🟥💪🏾💪🏾💪🏾
@Mimi-ex4si
@Mimi-ex4si 2 года назад
Yes 🙌
@user-vj4gy6ig6l
@user-vj4gy6ig6l 2 года назад
የአፋር ወንዲሞቻችን. አላህ ይራህማቸው 🙏🙏🙏🙏
@ffbd1768
@ffbd1768 2 года назад
ጀግኖቻችን አፋር ታማኝ የኛ ውድ ወንድሞቻችን አሏህ ይጠብቃቹሁ ጉራ የሊባቹሁ ፅድት ያላቹሁ እናተ ናቹሁ ኑሩልኝ የኢትዩብያ ውበቶች ስው አክባሪ
@hawawollotube7200
@hawawollotube7200 2 года назад
አፋሮች በሀገራቸውና በሀይማኖታቸው ድርድር አያውቁም ከልባቸው ጀግና ናቸው አገሩን የሚውድ ሁሉ ጀግና ነው ክብር ለአገራቸው ብለው መሰዋት ለሆኑት ወድምእና እህቶቻችን
@salehudiresmarew6705
@salehudiresmarew6705 2 года назад
ጀግናኖች ጀግኖች የአፋር አናብስቶች ፍቅር ናችሁ ከፍ በሉልኝ።
@agerandarega9324
@agerandarega9324 2 года назад
አፍር አፍር አፍር የጀግኖች አገር 💚💛♥️🙏🙏🙏
@zadfikrtube
@zadfikrtube 2 года назад
ድል ለአፋር ህዝብ ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለኢትዮጵያ
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 года назад
*ፍትህ ፍትህ ሳዉዲ እስር ቤት በረሀብ በብርድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ሚድያዎች ያለ ማቋረጥ ሁላችሁም ድምፃቹ አሰሙልን ☝️😭😭*
@hanisen7738
@hanisen7738 2 года назад
@@aemyay5169 who are you talking about Dr Abiy Ahmed? Junta, just shut up!
@fhdddchfdfdd1214
@fhdddchfdfdd1214 2 года назад
@@hanisen7738 በትክክክክል ጁታ
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 года назад
@@fhdddchfdfdd1214 *ለእስረኞች የደረሳቸዉ እጣ ይድረሳቹ ሌላ ምንም አልልም የስደትን ስቃይ የሚያዉቅ የቀመሰዉ ነዉ😢😢*
@AW-bh6dy
@AW-bh6dy 2 года назад
Most of them are Juntas.
@user-eg6by3wo1n
@user-eg6by3wo1n 2 года назад
ኢትዮጵያዬ🇪🇹 አይዞሽ ይነጋል የጨለመው😥
@kasunabalayzamanawinatyellem
@kasunabalayzamanawinatyellem 2 года назад
ክብር ለምድር ድሮኖች አይ ጃግንነት
@user-oh7ug7kk5i
@user-oh7ug7kk5i 2 года назад
አፋር ድሮም ጀግና ናቸው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ፍትህ ሳውዲ ላሉ እህትና ወንድሞች
@famitube6801
@famitube6801 2 года назад
ምርጥ ባል🌹 ምርጥ አባት🌹 ምርጥ አፍቃሪ 🌹 አዛኝ ናፋቂ 🌹ምርጥ ነብይ ሥለላሁ አለይሂ ወሠለም ። ቁረአን ኢሥላማዊ ጥያቄ ና መልሥ የኡሥታዞች ግብዣ አለ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ሙሥሊሞች እህቶቸ ወዲሞች 🌹gf
@user-ij1uh1hm6v
@user-ij1uh1hm6v 2 года назад
ክብረ ለመከላከል ክብረ ለአፍረ ጀግኖች ክብረ ለፍኖ ክብረ ለአማራ ሚንሻ ክብረ ለባለ ሸረጣሙ ጀግና ክብረ ለኮማንዶአችን ክብረ እራሳቸወን ሰወተወ ለዚህ ድል ለአበቁን ጀግኖቻችን ሁሉ ይሁን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍💪💪💪💪💪💪
@ayantuwayre7114
@ayantuwayre7114 2 года назад
ክብር ለሀገራቸው ነብሳቸውን የሚሰው ክብር ይገባቸዋል
@user-qm6xh9hv8u
@user-qm6xh9hv8u 2 года назад
ክብር ለእኛ ና ለኢትዮጵያ ሲሉ ህይወታቸውን ለሰው ወንድሞቻችን ክብር ለአፋር ጀግኖች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪
@sadatube8264
@sadatube8264 2 года назад
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@ethiopiastudent1755
@ethiopiastudent1755 2 года назад
ክብር ለአፋር አናብስቶቹ ክብር ለእምየ ኢትዮጵያ ለሚዋደቁት ጀግኖቻችን ለምድ የለበሱ ተኩላዎች በዙሪያችን ቢኖሩም መቼም ቢሆን እነሱ እንደሚመኙት ሀገራችን አትፈርስም!!!! ምክንያቱም አባቶቻችን ደማቸውን አፈሰሰው አጥንታቸውን ከስክሰው ህይወታቸውን ገብረው ያስረከቡንን ሀገር ይቋምጣሉ እነጅ መቼም ቢሆን አይሳካላቸውም !!!!!! ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ልጆቿን ይባርክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-hw3ps7od7w
@user-hw3ps7od7w 2 года назад
ውይ አላህ ይራህማቸው ያፋር ጀግኞች🇪🇹🇪🇹💪💪💪
@zenagirma8230
@zenagirma8230 2 года назад
የኢትዮጵያ ጠላቶች እግዚአብሔር አምላክ ከምድር ላይ ያጥፋቸው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏
@afartriangle4065
@afartriangle4065 2 года назад
ለሃገራቸው ሲሉ ነብሳቸዉን አሲዘዉ መሰዋት ለሆኑት ለ5ቱ የአፋር ወጣቶች ፈጣሪ ነብሳቸዉን በገነት ያኑርልን 🙏🙏??
@user-vs7nj7ks6m
@user-vs7nj7ks6m 2 года назад
ጅግኑች አፍር፣ ፍኖ፣ መከላከያ ፣ ሚኒሻ፣ኮማንዶ፣ ባለሽርጣሞ፣ ዛላለም ኢትዩ ትኑር ኢትዩጵያ ታሽንፍለች። ላገራችው መስዋት የሆኑት ጅግኑች አላህ ይራህማችሁ
@ejdhd3666
@ejdhd3666 2 года назад
ክብር፣ለጀግኖቻችን፣ድል፣ለኢትዮጲያ፣ሰላም፣ለህዝባችን
@hawatube1185
@hawatube1185 2 года назад
ሰላም ፈታዎች እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች አብሽሩ የምንደሰትበት ቀን ይመጣል 💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@jemillatube2160
@jemillatube2160 2 года назад
አፋር ጀግና ነው ስንል በምክኒያት ነው ክብር ለአፋር ጀግኖች ድል ለኢትዩጲያችን ፍትህ በሳኡድ እስር ላይ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@yeromtesfaye6931
@yeromtesfaye6931 2 года назад
እንዲህ አይነት ጀግኖች እንድናፈራ አደረጉን አይ ጁንታ
@zaharaendris783
@zaharaendris783 2 года назад
ሰላም ለእማማኢትዮጲያ ይሁን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏
@user-mb3mv2gj8p
@user-mb3mv2gj8p 2 года назад
ዋይ ዋይ አፍር ወንድሞቸ አላህ ይራሀማችሁ እህህህህህህህህህህ አረ ወደት እንሂድ ጦርነት የማንሰማበት
@asghadfd4929
@asghadfd4929 2 года назад
ድል። ለአፍሮች። አላህ። ይገዛችሁ። ድል። ለኢቶቢያ። 💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪🐯🐯🦁🦁🇹🇷💪💪🐯🐯💪💪🕌⛪🕌⛪🕌⛪🕌⛪🐆🐆🐆🐅🐅🐅🏆🏆🏆🐅💪💪🐯🦁🇹🇷👈
@TitiTiti-oe8xv
@TitiTiti-oe8xv 2 года назад
ለአፋር ጀግኖች ክብር ይገባል
@abdulkadertaha1891
@abdulkadertaha1891 2 года назад
የኢትዮጵያ ምርጥ ልጆችዎ ብሰላም ጊዘ ዝምታ ይሚምርጡት በሽግር ጊዘ ሂወታቹ ይሚስጡት የኣፋር ልጆች።
@elleniafework9926
@elleniafework9926 2 года назад
ክብር ይገባቸዋል ኢትዮጵያውያኖች ። እግዚአብሔር አምላክ የኢትዮጵያን እና የኢትዮጵያውያን ጠላት አመድ አድርግልን።
@maresketafff2901
@maresketafff2901 2 года назад
አፋርና ፋኖ ጀግኖች
@tinatinatina7918
@tinatinatina7918 2 года назад
አፍሮች ፈጣሪ ይጠብቃቹሑ
@assefakebede3899
@assefakebede3899 2 года назад
ክብር ለአፋር መስዋዕት ለሆኑ የጀግና ጀግኖች።
@senedekabedela9485
@senedekabedela9485 2 года назад
አፋሮች አሏህ ይድረስላቹህ አሏህ ያግዛቹህ
@mossman9418
@mossman9418 2 года назад
እድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-bj4cb6jf4r
@user-bj4cb6jf4r 2 года назад
አህለን አላህ ሆይ አተ ሰላም ነህ የሰላምባለቤት ነህ አተ አገራችንን ሰላም አረግልን
@mikimiki7194
@mikimiki7194 2 года назад
ሰላም ወንድማችን ክብር ለጀግኖቻችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 2 года назад
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💖💐🌷🇪🇹💕🇪🇹💕💖🇪🇹💞🇪🇹🙏🇪🇹🌹🇪🇹
@aminatoomohammed16
@aminatoomohammed16 2 года назад
አፈሮ ጀግና ነው 😭😭😭💘💘💘💘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Amanfashion1
@Amanfashion1 2 года назад
ረሡል ሥለላሁ አለይሂ ወሠለም የመጨረሻ ዘመን ሲመጣ ሰዎች መገዳደል ያበዛሉ አሉ አላህ 🇪🇹ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ፕሮፋይሌን ሙሥሊሞች ኑ ተጭናችሁ ኑ
@zaharaendris783
@zaharaendris783 2 года назад
ሶለላሁአለይሂ ወሰለም፣መርሀባ ውድሜ
@fikertem.s.8586
@fikertem.s.8586 2 года назад
VERY PROUD 🇪🇹ETHIOPIANS AFAR ♥❤🇪🇹HEROES REASTING PEACE ALWAYS REMEMBER ❤ETHIOPIA LOVES BROTHERS
@okay456
@okay456 2 года назад
የሚገርም የአፋር አናብስቶች መስዋእትነት
@tahirali3037
@tahirali3037 2 года назад
UR Right News Thanks Feta News🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤
@seadiyoutube812
@seadiyoutube812 2 года назад
ሰላም ለምየ ሀገራቺን ሞት ለጁታ!!!🇪🇹🇪🇹💪💪❤
@haleemaadem4153
@haleemaadem4153 2 года назад
ድል ለጀግኖቹ ለአፍሮች ህዝብ ይሁን የሞቱትን ለጀነት ይበላቸው ለቆሰሉትም አላህ ያሽራቸው ድል ለነሱ ይሁን
@asd566nfj5
@asd566nfj5 2 года назад
ስለገራችሁ ለተሰዋችሁ ጀግኖች ክብር ለእናተ ህወትን መስጠት ይከብዳል ለእናተ ግን አልከበዳችሁም ኡፍ
@taybagashu2774
@taybagashu2774 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አልሃምዱሊላህ ድል ለእናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ፍትህ ለሣዉድ እሥረኞች
@sabitaali5470
@sabitaali5470 2 года назад
ኡፍፍፍ ረበና ዮጠብቃችሁ አፋሮች የሞቱንን ረበና ይዘንላቸዉ ያረብብብ
@bellaethio4426
@bellaethio4426 2 года назад
እናታቸውን የበሉ ethio 360. Thank you feta
@user-ru3zi4pl9x
@user-ru3zi4pl9x 2 года назад
እፍ አሁንስ የኛ ነገር በሰዉ ሀገር ስቃይ በሀገራችን ላይ ስቃይ ወደየት እንሂድ ያረብ አተ ሁነን የአላህ በቃ በለን ብቻ አልሀምዱሊላህ ድል ለእምየ ኢትዮጵያ💚💛❤ ይሁን አሁንስ በቃን በቃን በቃን ሰላም ነዉ እምፈልገዉ😭😭😭😭😭😭😭
@tummeetujuuba1075
@tummeetujuuba1075 2 года назад
የነልደቱን ቅራቅንቦ ቡድን የሚያዳምጥ የለም ። እነሱ እንደ ወንድሞቻቸዉ ( ቡቺዎቹ ) በበሉበት መጮህ ልማዳቸዉ ነዉ ።
@user-lj6sg1cl9m
@user-lj6sg1cl9m 2 года назад
ድልለሀገራችን። 🇪🇹🇪🇹ያረብ
@khawlah9347
@khawlah9347 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ አረብያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እኛ ኢትዮጵያዊ አይደለንም ወይ⁉️⁉️❓❓❓❓❓❓❓🇸🇦🇸🇦🇸🇦 🇸🇦🇸🇦
@hanisen7738
@hanisen7738 2 года назад
Fitih be agerbet lalu, letesekayu, letedeferu, ekachew letezerefew
@fhdddchfdfdd1214
@fhdddchfdfdd1214 2 года назад
ኢትዪጵያ ከሂወታችን ትበልጥብናለች ብለው እራሳቸውን ለሚሰውና በዱር በገደል ለሚገላቱ ሁሉ ከፍ ያለ ምስጋናችን ከልብ ነው
@user-ic6lb2bt3r
@user-ic6lb2bt3r 2 года назад
ስላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ዛሬስ ስላም ናፈቀኝኝ
@taebasaed4418
@taebasaed4418 2 года назад
ኢትዮጲያ ላወቃት ከሂወት በላይናት ስንል ቀልድ አደለም እኛሙተን አገራችንና ህዝባችን ነፃይዉጣ ብለዉ ሔወታቸዉን አሳልፈዉ ለሰጡ ለአፍር ጀግኖች እንድሁም ለሁሉም ክብር ይገባቸሗል❤❤🌹🌹😢
@tolaararssa2961
@tolaararssa2961 2 года назад
Great respect to Afar hero's.
@muazinnasir2707
@muazinnasir2707 2 года назад
አለሁ አክበር እትዮጺየን አለህ ይጣብቃት
@michaelbejiga4604
@michaelbejiga4604 2 года назад
Afar = Ethiopia = Jegna = Hero ....
@emantube3771
@emantube3771 2 года назад
የዚህቤት ሰባርመረጃ ለመስማት ሱስ የያዘው እደኔ ማነው ፈታ ጎበዝነህ በርታ በቅርብቀን ያችን ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ በጉጉትየሚናፋቋትን የሰላም የብስራት ዜና በቅርብቀን ይዘህ ብቅእደምትል በአላህ ፍቃድ ተስፋለኝ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች 👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@aaaa4968
@aaaa4968 2 года назад
የአፋር ጀግነት ከአለም ይለያል አደኛ ናችሁ አፋሮች እንወድችኃለን እናከብራችኃለን አበሦች እውነት ለመናገር ጀግኖች ናቸው አፋሮች ሣላደቃችሁ አላልፍም ሁልግዜም ክብር ለአፋር ክብር ለፋኖች ክብር ለሚኒሻወች ክብር ልዩ ሀይል መከላከያ ሠራዊት
@user-dz6rx5zy2o
@user-dz6rx5zy2o 2 года назад
አፋር የምድር ድሮን ናቸው ስንል በምክንያትነት ነው ።
@user-he7rv6dj7r
@user-he7rv6dj7r 2 года назад
ወደ ኢትዮጵያ እየገባችሁ ላላችሁ ዲያስፖራዎች እንኳን ደህና መጣችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-qm6xh9hv8u
@user-qm6xh9hv8u 2 года назад
ኢትዮጵያዬ ዛሬም ወንድ ልጅ አለሽ አፋር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇪🇹💪💪💪💪
@user-mk5sb5tc9g
@user-mk5sb5tc9g 2 года назад
ክብርለመከላከሊያይሁን ለአፋርለፋኖ ለልዩሀይል ለሚንሻይሁን ያረብ አላህይጠብቃችሁ
@wineye742
@wineye742 2 года назад
ክብር ለአፋር ጀግኖች በርቱልን💚💛❤ኢትዮጵያዊነት💚💛❤ ኩራት ነው ጀግኖቻችን ክበሩልን እውነት ኢትዮጵያዬ🇪🇹 ለዘላለም ኑሪ
@ashumulu5948
@ashumulu5948 2 года назад
Ethiopia Prevailed 💪💪💪
@user-mk5sb5tc9g
@user-mk5sb5tc9g 2 года назад
አላህይራሀማቸው ወድሞቻችንያረብ የክሪም 😭😭😭አላህሆይእዘንላቸው የሀገራችንሰላምመልስልን ያረብ😭😭😭😭😭😭
@user-pj8mt1po6d
@user-pj8mt1po6d 2 года назад
ዲል ለኢትዮጵያ🇪🇹😘
Далее