Тёмный

Ethiopia - አደገኞቹ የኢራን ሶስት ሺህ ሚሳኤሎች… 

Feta Daily
Подписаться 1,4 млн
Просмотров 41 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

18 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 53   
@user-zw5ob4rd4g
@user-zw5ob4rd4g 23 дня назад
መንግስታት በመሳሪያቸው አይመኩ በእግዚአብሔር እንጂ ።
@3TOybaYemer
@3TOybaYemer 23 дня назад
ድልለኢራንያረብከፍልስጤምጎንየቆሙሁሉአላህይጠብቃቸዉ
@Badema1991
@Badema1991 22 дня назад
እስራኤልን የነካ የለዉም ዋጋ😮 ምክንያቱም የቃልኪዳን ሐገር ስለሆነች
@GuDt-us4rr
@GuDt-us4rr 22 дня назад
የቃል ኪዳን ሀገር ከሆነች ለምን ከሒትለር አላዳናትም ነው እግዛቤር አልተፈጠረም የዛን ጊዜ
@YaaLij
@YaaLij 23 дня назад
I don't know why I love iran
@user-qt6qr3hh9y
@user-qt6qr3hh9y 23 дня назад
Allah ይርዳቸው
@musemoses-fo5dl
@musemoses-fo5dl 23 дня назад
አባ እስራኤል እኮአለም ላይ ያለ መሳርያ እጇላይነው አባቢ አይዞእ
@LjiMame___7
@LjiMame___7 22 дня назад
እና ከአሜሪካ ለምን ትለቃቅማለቺ መሳሪያ ካላት እስራኤል😂😂😂😂
@LjiMame___7
@LjiMame___7 22 дня назад
ከአሜሪካ እየለቃቀመችነው ኢራን ማሳሪያ የላትም
@GuDt-us4rr
@GuDt-us4rr 22 дня назад
እሷ እጅ ያለው መሳሪያኮ ኢራንም አላት ከተንኮለኞቹ ደብቃው እንጅ ደሞም ኒኩሌር ለማሥፈራሪያ ከሆነ እኛም አለነ ብሏል የፖኪሥታን ጦር ከ እስራኤል እጥፍ የሚቀልጥ ያላት ሀገር ፖኪሥታን
@tekakassaw5857
@tekakassaw5857 23 дня назад
የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ከኢራንና ከሩሲያ ጋር ያላችሁ ቂጥ መላስ ምንድን ነው እነዚህ ሀገሮች በአለም እጅግ በጣም አምባገነኖች ናቸው ታዲያ እንዲህ ለነሱ የምታሽቃብጡት ለምድን ነው
@ZennaalemayehuEshete
@ZennaalemayehuEshete 23 дня назад
ላይክና ሠብስክራይብ ለማግኘት፣ በግድ ኢራንና ሩሲያ መወደሥ ሥላለባቸው ነው። የሐገራችን ጋዜጠኞች ሥለሙያቸው ክብር ሣይሆን ለከርሣቸው ሥለሚያሥቡ ነው።
@getanehademe9705
@getanehademe9705 22 дня назад
የተረዳሁት ሐበሻ በምቀኛነት የሚስተካከለው ስሌለ ይመስለኛል !😅
@ZennaalemayehuEshete
@ZennaalemayehuEshete 22 дня назад
@@getanehademe9705 ዐንተም ዐበሻ ነሕ፣ ዐንተንም ይወክላል ማለት ነው ?
@GuDt-us4rr
@GuDt-us4rr 22 дня назад
ደንቆሮው ከተገፋት ጎን ነዋ የምንቆመው
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 23 дня назад
Thanks Fetha Midya for sharing the truth Word of God in Jésus christ öur lord and savoir amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekereyayehirad5237
@mekereyayehirad5237 23 дня назад
ዜና ማለት ምን ማለት ይሆን
@GhYy-zr5dh
@GhYy-zr5dh 23 дня назад
አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቸው
@tarekegnmulugeta5047
@tarekegnmulugeta5047 23 дня назад
ግን በሚያሳዝን ሁኔታ የኢራን ፕሬዚዳንትንና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርን የያዘ ሄሊኮፕተር ተከስክሶአል እየተባለ ነው 😢
@MohammedAhmad-js8gp
@MohammedAhmad-js8gp 23 дня назад
ፈታ ዘሬ ተሰስታሃል ፔሬዝደንቱ ሞቷል እራን አለቃለት😅😅😅😅😅😅
@GhYy-zr5dh
@GhYy-zr5dh 23 дня назад
ኢራን አለቀላት ለማለት ነው😂 አታስብ ኢራን ሁለት መሪ ያላት ሀገር ናት መሳሪያ አምራቹቹ አያቶላህ ቡድኖች አሉ ዋናወቹ ግን ደስ ያለህ ትመስላለህ
@Abranjenat
@Abranjenat 23 дня назад
ጅል
@3TOybaYemer
@3TOybaYemer 23 дня назад
በሙስሊምስምአትነግድአትፊዳሁንለትለሰዉሞትየተመኜለራሱያርግለት
@MohammedAhmad-js8gp
@MohammedAhmad-js8gp 23 дня назад
@@3TOybaYemer ዳንቆሮ የሻርሙጣ ልጅ ይሄንን ወዳ ሙስሊም አታምጠ ቆሸሸ
@MohamedabdiKhaireh
@MohamedabdiKhaireh 23 дня назад
ደሞ ስምህን መሀመድ ብለህ ትለጥፋለህ ጠማማ አይሁድ
@tekakassaw5857
@tekakassaw5857 23 дня назад
ለእስራኤል ምን እንዳለ አውቀህ ነው እስራኤል እንደ ነሱ አትፎክርም አትዝትም ግን አይደለም ኢራን አለምን የሚያስጨንቅ መሳሪያ አላት ግን የምን እቃ ከሆዱ ነው አለ የሃገሬ ሰው😂
@FedluAbrar
@FedluAbrar 23 дня назад
Ahun Yale Zena ataweram ende?
@nuraabduabdu4852
@nuraabduabdu4852 23 дня назад
ይጨምርላት ኢራን ምንም መሪዋን ብታጣ ትግሏን አታቆምም🎉❤❤❤❤❤
@user-vl6lz2qi8y
@user-vl6lz2qi8y 21 день назад
ሚሳኤል ብቻ ሳይሆን ኒውክሌርም አላት ዋጡት
@user-ho4cp3uk8n
@user-ho4cp3uk8n 23 дня назад
አረ ፕረዚዳንቱ ያለበትን ሁኔታ መረጂው ካለህ?
@FedluAbrar
@FedluAbrar 23 дня назад
Zenah zare aymechim????
@Aebrhemtesfay
@Aebrhemtesfay 23 дня назад
አንደሞቱ አላወቅክም
@Yemdmkemem
@Yemdmkemem 23 дня назад
እስኪ ዛሬኳ ደምሩኝ
@MuradMurad-wu4py
@MuradMurad-wu4py 23 дня назад
ዛሬ ሙቷል ፕሬዝዳንታቸዉ አንተየ 😂😂😂😂😂
@yourtube7830
@yourtube7830 23 дня назад
የኢራን president ከ Helicopter አደጋ በኋላ አልተገኙም
@jenberuworkie1984
@jenberuworkie1984 23 дня назад
😂😂😂😂😂 ሠውየው ሞቷል እያሉ ነው
@tedrosbelay9216
@tedrosbelay9216 23 дня назад
አባቴ ምን አይነት ዜና ነው ይዘህ የመጣህ ኢራን እኮ ፕሬዝዳንት ይሙቱ ይዳኑ በዚህ ሰአት አይታውቅም ቀልደኛ
@user-xq3ej1pl4i
@user-xq3ej1pl4i 23 дня назад
😅😅😅😅😅😅
@obsu_vlog
@obsu_vlog 23 дня назад
🇮🇷 ❤❤❤🫡✊️
@LjiMame___7
@LjiMame___7 22 дня назад
ኢራን የምትመራው በመንፈሳወይ መሪ ነው ይህ ደሞ መሪዋን ብታጣም የፖለቲካ ለወጥ እደማይኖር ያሳያል
@ZennaalemayehuEshete
@ZennaalemayehuEshete 23 дня назад
የዐንተ የኢራን ሚሣይልና ድሮን አያልቅም፣ የሠለቸ ነገር። ይልቁኑ የኢራኑ መሪ ከነሔሊኮብተሩ ጠፍቱዋል፡ ሒድና ፈለገው። አትጨቅጭቀን።
@abrhashayne7539
@abrhashayne7539 23 дня назад
ይሄ ሰው ግን ሲዋሽ 1.33m ተከታ ኣለው ግን የውሸት ዜና መን ያረግልሃል?
@user-uw1mx9rj7w
@user-uw1mx9rj7w 17 дней назад
You have no idea what you are talking. Iran has no missile that can reach Washington
@user-yi1qw2fq2d
@user-yi1qw2fq2d 18 дней назад
ጋዜጠኛ ሄደህ ቆጥረህ መጠህ ነው?ከሆ ጥሩ ተኳሸም ትሆናለህ
@MitikuDesta2070
@MitikuDesta2070 23 дня назад
I follow your media oftentimes, but your approach is now days partially unfair, unbalanced, biased and one sided specially based on Israel-Hamas war. የተንሸዋረረ አቀራረብ !
@abeshelemo3145
@abeshelemo3145 23 дня назад
የምእራቡ አለም ሴራ ከሚጠነጥኑት መንገድ አንዱ ለመውጋት ለመውረር እና ሀብት ንብረቷን ለመዝረፍ የሚቋምጧትን ሀገር አውዳሚ እና ጅምላ ጨራሽ መሳሪያ እያመረተች ነው ተብላ በሚዲያ በደንብ ያስወራሉ ከእዚያ መአቀብ ነዳ ያወርዳሉ ያዳክማሉ የዛች ሀገር መንግስትም ደንፎ ይዞት ዛቻውን ጆሯችን እስኪዝል ያስደምጡናል ይሄኔ ነው ምእራቡ አለም ስለታቸውን የሚስሉት ትወድማለች ትዘረፋለች በዩክሬን እና ሩሲያ ጦርነት ምእራቡ በጥፋት ስሌት ለአኪሳራ ተዳርገዋል ምክኒያቱም በእነሱ እይታ የሚያወጡትን ገንዘብ ሩሲያ በጦርነቱ ተሸንፋ አንጡራ ሀብቷን በመዝረፍ ያወጡትን ወጪ ይመልሳሉ ይህ በሩሲያ ምላሽ ህልማቸው ስላልሰመረ አቶ ኢራን እየታሰበች ትገኛለች በጀታቸው የሚሞላው በቅርቡ በኢራን ይሆናል ይባላል
@user-hj4fc1rv1f
@user-hj4fc1rv1f 23 дня назад
የኢራን ፕሬዝዳንት ፀረ እስራኤል ፀረ አይሁድ ፀረ ህዝብ መሪ በአውሮፕላን አደጋ ሞተ። ሰባር ዜና።
@user-xt6fq9pu2l
@user-xt6fq9pu2l 23 дня назад
የኢራን ፕሬዘዳንትን የኛ ሰወች ናቸዉ የገደሉት እያሉ ነዉ😊😅
@emuyali9863
@emuyali9863 23 дня назад
ሞተ እኮ ይሄ ጉረኛ
Далее
А что если не умеешь играть?🥲
00:46
Dragon Age: The Veilguard | Official Gameplay Reveal
20:23
А что если не умеешь играть?🥲
00:46