Тёмный

Ethiopia -Esat Eletawi Friday 10 Feb, 2023 እለታዊ 

ESAT for Ethiopia
Подписаться 132 тыс.
Просмотров 20 тыс.
50% 1

#Ethiopianews #Ethiopia #Ethiopiannews #ESAT
የተከበራችሁ አድማጭ ተመልካቾቻችን እንዲሁም የማኅበራዊ ሚድያ ተከታዮቻችን
ዋናው የዩቱዩብ ቻናላችን ባጋጠመው የቴክኒክ ችግር ምክንያት ለጊዜው እየሰራ አይደለም ።
ችግሩ ተፈትቶ እስኪመለስ ድረስ ከዚህ ቀደም የጫናቸውን አንዳንድ ፕሮግራሞች በድጋሚ በሁለተኛው የዩቱዩብ ቻናላችን ላይ እንደምናጋራ በአክብሮት እናሳውቃለን።
የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ!
በ app.mobilecaus... ወይም በስልክ ቀጥር ‎‎1-888-772-3728 ext 4 ይመዝገቡ!
Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecaus... or by calling ‎‎1-888-772-3728 ext 4.
/ @esatforethiopia
ESAT - Ethiopian Satellite Television and Radio - Copyright protected

Опубликовано:

 

9 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 49   
@robelwamisho2982
@robelwamisho2982 Год назад
All of you did a wonderful job; especially Emmanuel! Keep it up.
@zxcvb1234ful
@zxcvb1234ful Год назад
Thank you ESAT!
@yaash3095
@yaash3095 Год назад
Very good discussion. Thank you all!
@aishaaisha2606
@aishaaisha2606 Год назад
አማንዬ አማንዬ አማንዬ
@ሸዋምኒሊክ
@ሸዋምኒሊክ Год назад
እንዲህ አይነት ሀቀኛ የኦሮምኛ ተናጋሪ በመኖራቸዉ ደስ ይላል!!!!
@negagebremichael633
@negagebremichael633 Год назад
Amanuel has the clearest and strongest potential to teach those Toubularasa minded “ politicians, commentators and activists” who think they can manipulate the people’s opinions and beliefs. I really would like to thank you all ( three of you) 🙏✝️☪️🙏 Keep up the the great work you are doing for your country & the people!! 🙏🇪🇷🇪🇹🙏
@debebebekele2126
@debebebekele2126 Год назад
ወንድም አማኑኤል መንግሥቱ ምን ብዬ እንደምገልፅህ አላውቅም!!! ግን እንዴት ያለ የታነፀ አስተዳደግ ነው እንዲህ ያለ አስተሳሰብና ስብእና ያጎናፀፈህ??? እንዳንተ ነገሮችን ገለልተኛ /rationale / ሆኜ ለማየት ሞክሬአለሁ ነገር ግን ብዙ ጊዜ ራሴን ወገንተኛ /biased/ ሆኜ አግኝቼዋለሁ ።አንተ ያለህ ስብህና ግን ይለያል።ብዙ ጊዜ አንተ ያለህበት Dialogue ይመቸኛል።በዚሁ ቀጥል።
@senaitnegash4523
@senaitnegash4523 Год назад
የአንተም አገላለፅ ደስ ሲል
@bellaethio4426
@bellaethio4426 Год назад
Betam new yemakebrachu!!🙏 woooow eyitachu betam sefi new!! Menigist yemizebariqewin erqanun new yasqerachihut👏👏👏
@addisuassefa7634
@addisuassefa7634 Год назад
thank you amanuel.
@mulukenalene2497
@mulukenalene2497 Год назад
።ESAT እናመሰግናለን ከእውነት ጎን ስለቆማቹህ
@Mamite926
@Mamite926 Год назад
I like the way Emmanuel explaining the fact. He gives us the real picture ❤❤❤
@eskinderhailu5790
@eskinderhailu5790 Год назад
0
@esayaswrufael1154
@esayaswrufael1154 Год назад
Amanuael,you are exemplary journalist
@kidistamalaje7805
@kidistamalaje7805 Год назад
አማኑኤል ምርጥ ስው እናመስግንሃለን የኛ ውድ
@akiyaberhanu4653
@akiyaberhanu4653 Год назад
አማኑኤል እናመስግናለን
@sisayasfaw6197
@sisayasfaw6197 Год назад
አማኑኤልና ባልደረቦቹ ሁልጊዜም የምታደርጉት በሳል ውይይትና ጥረት በጣም ጥሩ ነው
@messiessi3635
@messiessi3635 Год назад
Thanks ESAT
@nejaali5801
@nejaali5801 Год назад
ሁላችሁም በጣም የምትመሰገኑ ናች !!!
@messiessi3635
@messiessi3635 Год назад
Esatoch Enamesegenalen 🙏💚💛♥️🙏🙏🙏🙏
@adanetesfaye5907
@adanetesfaye5907 Год назад
Amye....Amanuel and all of you are smart
@remedan1649
@remedan1649 Год назад
ስለ ሙስሊሙ ሰለመዊና ጠንከራ ትግል እውነተውን ስለተነገርክ እነመሰግነለን
@nigatkassa7120
@nigatkassa7120 Год назад
ማኑ ተባረክ
@Adi-p7b
@Adi-p7b Год назад
ትግል ትግል ትግል የዘንዶው ስርአተ ማህበር ጉድጓድ እስኪገባ ድረስ
@remedan1649
@remedan1649 Год назад
ስለሙስሊሙ ትግል ለተነገርከው እነት እነመሰግነለን
@radicalv2720
@radicalv2720 Год назад
አማኑኤል ከኦሮሞ የተገኘህ ጠንካራ እውነተኛ ሰው God Bless
@bellaethio4426
@bellaethio4426 Год назад
👏👏👏💚💛❤👏👏👏
@lemaawgichew6720
@lemaawgichew6720 Год назад
ኢሳቶች በጣም እናመሠግናለን በዚሁ ቀጥሉ እነ ኢቲቪ ፋና ebs የመሣሠሉት ሚዲያዎች አየመጥኑም
@FikirTBWelde
@FikirTBWelde Год назад
በዘር ተዋፅኦ እምነት እና ሃይማኖት ውስጥ አሰብኩት!!! የዘር ፖለቲካን ማስቀረት ካልቻሉ መንግስታት (ሌሎች እንደኛ ምናልባት ካሉ) ከዚህ ሌላ መጠበቅ አይቻልም!!!
@Setotaye2024
@Setotaye2024 Год назад
መንግስት የሚመስለኝ የህዝቡን የልብ ትርታ ለማወቅ የሚደረግ ነገር አለ ባለፈው በባንዲራ እና በቁዋንቁዋ ብዙውም አልተኬደበትም አሁን ደሞ በሀይማኖት ህዝቡ ምን ያህል ለእምነቱ ይቆማል ብሎ ያደረገው ይመስለኛል ያው ላለው ፕላን ያላሰበው ሆኖ አግኝቶታል ይሄ ትውልድ በሞዴልነት ያምናል ብሎ ያስባል ችግር የሚፈጥሩ ከሆነ በጥይት አንድአንዱን ገድለን የቀረውን እናስፈራራለን ብሎ አስቦ ነበር ኦርቶዶክስ ግን ልጆቹዋንም ገብራ ወጥራ ያዘችበት ወታደሩም ሳይቀር በእምነቱ እንደማይደራደር አየው ስለዚህ ይቅርታ ጠየቀ እንጂ መንግስትዬ እያንድአንዱዋን አውቆ ነው የሚያደርገው እንጂ የኦርቶዶክስን ህግ አያውቀውም ብዬ አልገምትም
@איובסלומון
@איובסלומון Год назад
አማኑኤልና፡ጓደኞቹ፡በሳል፡ቆራጥና፡ጀግና፡ኢትዮጵያውያን፡የኢሳት፡ጋዜጠኞች፡ኮራንባችሁ፡ጀግኖቻችን፡ናችሁ፡፡ሚልዮን፡ኢትዮጵያውያን፡ከጎናችሁ፡ነን፡፡
@bezuhansisay2711
@bezuhansisay2711 Год назад
ክክክክክክክክ ደሞ እሳት እውነተኛ ሆነ እረ አሳስቀኝ
@senaitnegash4523
@senaitnegash4523 Год назад
ውሸት ከሆነ እዚህ ምን ትሰሪያለሽ
@radicalv2720
@radicalv2720 Год назад
ኢሳት የኢትዮጵያ አይንና ጆሮ መሆኑን ዛሬ ነው ያወቅሽው
@getachewlemma4392
@getachewlemma4392 Год назад
ሽመልስ ወነጋዊ ነው
@oromiafororomo7118
@oromiafororomo7118 Год назад
Rist asmelash sinodos oromian aymeram...Fanno peteros aymeranim patriarch Abuna Sariwos is our leader...esat y amhara extremist media mtaged albat..
@Fikru1948
@Fikru1948 Год назад
Guys let us not be fooled Shimels Abdissa and SHENE are the same side of a coin ‼️
@oromiafororomo7118
@oromiafororomo7118 Год назад
You can listen to fanno sinodos we support oromia and bherbhesaboch sinodos...nafxanyaa game is over Gojjem nebsgeday oromo nebsabat mehonu over...
@kidistamalaje7805
@kidistamalaje7805 Год назад
ጭራቁማ ሽመልስ አብዲሳ ነው
@ethiopia6721
@ethiopia6721 Год назад
ጋዜጦኞች ስራችሁን አየሰራችሁ ነው መንግስት ግን ስራውን ስለአሰራ ነው ይህ ሁሉ የተፈጠረው የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ህግና ቀኖና ስለጣሱ ተወገዱ መንግስት ይህን ማስከበር ሲገባው ህገ ወጦቹን በወታደር እየጠበቀ ቤተክርስቲያን እየስበረ አባቶቻችን ምን ያድርጉ?እናታቸው ስትደፈር ተከላከሉ መንግስት ሆይ ስራህን ስራ ያለህን የወታደር ሀይል ለህዝብ ማሳየት ምንም ጥቅም የለውም ልታስፈራራ ሀይማኖት ማንንም እይፈራም::
@amirabdullahi7019
@amirabdullahi7019 Год назад
No food no money from oromiya enough to enough naffatany diqalla oromiya shall be free our hero OLF ❤️💚❤️
@sumeyanuredin8458
@sumeyanuredin8458 Год назад
አትቀልዱ እንኳን ሰባና ስልስ ሚሊየን ሃያ ሚሊየን አይሞላም ሆብለው ሄደው አንድ ቤተክርስቲያ ስላሞቁ የበዙ ከመሰላችሁ ስህተት ነው መረጃ ማቅረብ የማትችሉትን ቁጥር ባትጠሩ መልካም ነው!!
@adanetesfaye5907
@adanetesfaye5907 Год назад
They are correct Orthodox are even more than 70 million , 100% true
@yeshiworkmerkebu5872
@yeshiworkmerkebu5872 Год назад
ተረጋጋ አንድም ሰው ቢሆን ኃይል ከእግዚአብሔር ነው:: እግዚአብሔር ግፍን ይጠየፋል:: አንተም ይህንኑ አድርግ
Далее
No money for Pre workout ?? 😱😱
00:37
Просмотров 2,6 млн
MKTV || ፖሊሱ ቀሚሴን አስወልቆ…
29:32
What Should Leaders Learn from History?
28:33
Просмотров 420 тыс.
Nightly News Full Broadcast - Oct. 8
18:44
Просмотров 592 тыс.