Тёмный

Ethiopia | Ethiopian News ሰውየው ደንግጠዋል ስልክ ደወሉ II የአሜሪካ ወሳኝ ሰው ኢትዮጵያ ሊመጡ ነው II አሳዛኝ ሆነ ወልቃይት 

Addis Media አዲስ ሚዲያ
Подписаться 305 тыс.
Просмотров 24 тыс.
0% 0

Ethiopia | Ethiopian News ሰውየው ደንግጠዋል ስልክ ደወሉ II የአሜሪካ ወሳኝ ሰው ኢትዮጵያ ሊመጡ ነው II አሳዛኝ ሆነ ወልቃይት
Welcome to the official Addis Media RU-vid channel.
Addis Media is an information platform that engages its audiences using different designs. Addis Media is led by bold, diverse and outspoken news team that incorporates politics, entertainments and live events suitable for your ears. Addis Media is an independent news channel that values authenticity with its deliverable.
Addis Media Channel is a news media channel that delivers new events every hour and every day in a measured and beautiful presentation. In particular, it focuses on new and current news happening in Ethiopia. ADDIS media provides impartial and balanced information.
The purpose of Addis media news channel is to acquire the latest information and to present it in the form of news.
ዉሏችሁ ያማረ ደስ የሚል ይሁንላችሁ!!!! ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡
Like፣shear እና subscribe ማድረግ ሁሌም አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉ

Развлечения

Опубликовано:

 

5 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 21   
@yonastedla2254
@yonastedla2254 4 дня назад
ሰላም የአሜአሪካ ቁልፍ ሰው የሚለው የኢትዮጵያ አስተዳዳሪ በሚል ይታረም። የሳዝናል የ3000 ዓመት ነጻነት ያላት እንኮ አፍሪካዊት አገር እስካሁን በአንድ ተራ ነጫጭባ ስትታዘዝ ያሳዝናል፡ ኢትዮጵያ የኢትዮጵያዊያኖች የምትሆነው መቼ ነው።
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 4 дня назад
እነኚህ አሜሪካኖች አይደክማቸውም ቁልፍ ሰው እየተባሉ መጥተው ያምሳሉ አሜሪካ ለሰላም
@sysnsua.2919
@sysnsua.2919 4 дня назад
Its true, what the PM is saying the dog will barck ..........
@kaschmekonta
@kaschmekonta 4 дня назад
ምን አገባው ቁልፍ ሰው ተቆለፎ ለምን አይኖርም ምን አገባን ለጥቀሙ ነው እነሱን ከዚች አገር አንዴት መንቀል አቃተን ያለብጥብ ምንም ጥቅም አላገኘንም
@saved1580
@saved1580 4 дня назад
ዮሐንስ 8 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ኢየሱስ ግን ወደ ደብረ ዘይት ሄደ። ² ማለዳም ደግሞ ወደ መቅደስ ደረሰ ሕዝቡም ሁሉ ወደ እርሱ መጡ። ተቀምጦም ያስተምራቸው ነበር። ³ ጻፎችና ፈሪሳውያንም በምንዝር የተያዘችን ሴት ወደ እርሱ አመጡ በመካከልም እርሱዋን አቁመው፦ ⁴ መምህር ሆይ፥ ይህች ሴት ስታመነዝር ተገኝታ ተያዘች። ⁵ ሙሴም እንደነዚህ ያሉት እንዲወገሩ በሕግ አዘዘን፤ አንተስ ስለ እርስዋ ምን ትላለህ? አሉት። ⁶ የሚከሱበትንም እንዲያገኙ ሊፈትኑት ይህን አሉ። ኢየሱስ ግን ጐንበስ ብሎ በጣቱ በምድር ላይ ጻፈ፤ ⁷ መላልሰው በጠየቁት ጊዜ ግን ቀና ብሎ፦ ከእናንተ ኃጢአት የሌለበት አስቀድሞ በድንጋይ ይውገራት አላቸው። ⁸ ደግሞም ጐንበስ ብሎ በጣቱ በምድር ላይ ጻፈ። ⁹ እነርሱም ይህን ሲሰሙ ሕሊናቸው ወቀሳቸውና ከሽማግሌዎች ጀምረው እስከ ኋለኞች አንድ አንድ እያሉ ወጡ፤ ኢየሱስም ብቻውን ቀረ ሴቲቱም በመካከል ቆማ ነበረች። ¹⁰ ኢየሱስም ቀና ብሎ ከሴቲቱ በቀር ማንንም ባላየ ጊዜ፦ አንቺ ሴት፥ እነዚያ ከሳሾችሽ ወዴት አሉ? የፈረደብሽ የለምን? አላት። ¹¹ እርስዋም፦ ጌታ ሆይ፥ አንድ ስንኳ አለች። ኢየሱስም፦ እኔም አልፈርድብሽም፤ ሂጂ ከአሁንም ጀምሮ ደግመሽ ኃጢአት አትሥሪ አላት።
@zelekejenberu4998
@zelekejenberu4998 4 дня назад
Siga lebash sew neh aysakam mitlew Enkuan Ante Ye Libyaw Mehammed Gedafim lekual dedeb min yante timbit mehayib.
@zelekejenberu4998
@zelekejenberu4998 4 дня назад
Misetew mels rasu yemitares chinkilatu yetameme eko new ...
@Yosan12345
@Yosan12345 4 дня назад
Awo ye sebawi mebit tebilo Yemekokamuet HULUEM Yewiche telalaki nachuew Ye agrachen Cheger andegn ye sebawi mebit yemibale sebesbi new huluenem maferse new mebegehu
@zelekejenberu4998
@zelekejenberu4998 4 дня назад
Esu milew Abiy Ye Oromo wetat moltual beyebotaw eyekomu yizerfalu set yidefralu beteley Amhara lay Abiy minchegerew esu siltan yizual
@Shalom77979
@Shalom77979 4 дня назад
ጠቅላይ ምንስትሩ ያሉት ሁሉም ትክክል ነው ሰው መቼም እውነት አይወድም!!
@nafkwt8283
@nafkwt8283 4 дня назад
በጣም ያሳዝናል ለቤተሰቻቸው መፅናናት ይሁን
@negatu5521
@negatu5521 4 дня назад
p
@MrMark0428
@MrMark0428 4 дня назад
ቡችዬ ስለ ተገቱት ተማሪዎች እንዳትዘግብ ምለህ ነው ወይስ ሙያዬ ነው ከምትለው ሥነ ምግባር ውጭ ብለህ ነው?
@seyoumasefa8818
@seyoumasefa8818 4 дня назад
Ante sleep Befkadu taweraleh asafari sew honehal beka hodh betam aschegereh asafari you're degomo be Ethiopaw chewanet tlaleh ende ante aynet banda sew yezerawn yachdal tebk
@yordanoskidane7897
@yordanoskidane7897 4 дня назад
Tigray viva mertashne
@mussiebelay4294
@mussiebelay4294 4 дня назад
የ ኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስተር ገብረ ሀመር😂😂😂😂😂
@tahirhusse8634
@tahirhusse8634 4 дня назад
ከሞት በስተቀር ከእናንተ የምሰ ማ ደግ ወሬ የለም። ጨለምተኞች አሰልቺ የውሸት ነጋዴ !!!
@ET-vd2uw
@ET-vd2uw 4 дня назад
ይሄን ማይክ ሐመርን አብይ ፊት ቢነሳው (ባያናግረው)ይሻላል።አሜሪካ ዲሲ መፈንቅለ መንግሥት እያቀነበባረ እዚህ እንዲመጣ ሊፈቀድለት አይገባም
@fikirtewoldemariam4402
@fikirtewoldemariam4402 4 дня назад
ሰውየው ደነገጡ ተጨነቁ ሳይተኙ አደሩ ለምትላቸው ቃላቶች ማስረጃህ ምንድነው?የምትላቸው ሰዎች ጨነቀኝ እንቅልፍ እንቢ አለኝ ብለው ይነግሩሀል ወይ? ቅርብቱስ ያንን ያህል ይኖረሀል ?ወይንስ የራስህን ግምት ሀሳብ ሊሆን ይችላል በሚል ዘገባ እያልክ ነው የምታቀርብልን?
Далее
아이들은 못말려 〰️ With #짱구
00:11
Просмотров 541 тыс.
СКАМ НА TWITCH
14:07
Просмотров 281 тыс.
Is it impossible to cut off so much?💀🍗
00:14
Просмотров 3,3 млн
@ሰበር ዜና@ሀምሌ 4/2016
Просмотров 184
тгк: katylazarevaa
0:16
Просмотров 1,7 млн