Тёмный

#Ethiopian 

Netsi’s Kitchen
Подписаться 3,5 тыс.
Просмотров 501
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 31   
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 7 месяцев назад
ነፅዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ መልካም እንኳን ደህና መጣሽ በጣም የሚያምር እንጀራ ነዉ እሽቱ በራሱ አሳምረሽ በደብ ነዉ ያሸሽዉ በአብሴት ልዩ ነዉ ጤፉ አብሴት ይችላል ያሳምረዋል የኔ ባለሞያ ለዩ ነዉ በጣም በዉነት ቀላል ይጠቅማል በጣም እንጂ ዉዴ ብዙ ሰዉ ሊጋግር እየፈለገ አይሳካም እና አሪፍ ነዉ ሞያሽም ልዩ ነዉ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ 👍👌❤❤🙏🙏🙏
@lulitlula4290
@lulitlula4290 7 месяцев назад
ነፂዬ እንኮን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ልዩ ነው በይ በርበሬና ዘይት ይዤ ልመጣ ነው ወድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼርርርር🙏👍❤️❤️
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 7 месяцев назад
ሉሊትዬ ነይልኝ በጣም አመሰግናለሁ ።።
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 7 месяцев назад
ነፂዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ዬኔ ምርጥ ባለሞያ : በጣም የሚያምር እንጀራ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏👍❤️
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 7 месяцев назад
ዮርድዬ አለሽልኝ ወይ በጣም አመሰግናለሁ ።ጠፍተሻል
@adona21adona16
@adona21adona16 7 месяцев назад
ሰላም ሰላም ነፂዬ በጣም የሚያምረእንጀራ ነው የሊጡ አቦካክ ገብስ ሩዝ ከአብሽ ጋር ዋው ምርጥ አቦካክ ነው እሽት አድርገሽ ዋው አብሲት አጣጣልሽ ግሩም ነው አይኑ የሚያምር ምርጥ እንጀራ ነውጋግረሽ ያሳየሽን እናመሰግናለን❤❤የሰሩት እጆችሽ የተባረኩይሁኑ❤
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 7 месяцев назад
እን ሰግናለሁ አዶዬ ።
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 7 месяцев назад
ዋው ነፅዬ በጣም ልዩ የሄነ እውነትም የተሞናሞነ እንጀራ ነው የጋገርሽው ልክ እንደ እግር ቤት አብሲት ትንሽ ነው የጋገርሽው አይኑ ሲያምር አንደኛ እጅሽ ይባረክ ውዴዴ❤❤
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 7 месяцев назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ነፂዬ በጣም ቆንጆ ለስለስ ያለ የእንጀራ አገጋገር ነው በገብስ በጤፍ እና እሩዝ ጨምረሽ ምርጥ የሆነ እንጀራ አገጋገር ነው ወድጄዋለው የሰሩ እጆች ይባረክ like
@medihntube
@medihntube 6 месяцев назад
ነፅዬ እጅግ በጣም እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ like share
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 6 месяцев назад
Waooo ነፅዬ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ይህንን የመሰለ እንጀራ አገጋገር ስላሳየሽን እጅሽ ይባረክ like share ❤️
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 6 месяцев назад
ፅጉዬ አመሰግናለሁ
@elanahermontube
@elanahermontube 7 месяцев назад
ሰላምሽ ብዝት ይበል ነጺዬ እንኳን ደህና መጣሽ የሚያምር ቆንጆ እንጀራ ነው የጋገርሽው ሲያምር ዋው አብሽ ደሞ ልስል እንዲል ይረዳዋል እውነትም የተሞናሞነ ትክክለኛ ስም አግኝቷል
@zizibeauty369n
@zizibeauty369n 7 месяцев назад
ሰላም ሰላም ላንቺ ይሁን ነፂ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውው እንዴት ቆንጆ አርገሽ ነዉ የጋገርሽው አይኑ ብቻ ይበቃል በጣም ምርጥ እንጅራ እጅሽ ይባረክ እናመስግናለን❤❤❤❤
@mulutube2116
@mulutube2116 7 месяцев назад
ሰላም ነፂዬ እህቴ ዋውው በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው ድቄቶቹን ጤፍ ገብስ ሀብሽ እና እሩዝ አንድላይ አብኩተሽ ሀብሲት አጣጣልሽ ዋውው አይኑ እራሱ ያምራል ሼር ስላረግሽን❤🙏
@seblekitchen
@seblekitchen 7 месяцев назад
ሰላም ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ የፅዬ ዋው ከሶስ አይነት ቀላቅልሽ በደንብ ልቡ እስኪጠፋ አሽተሽ አበባ የሆነ አይኑ የሚያምር እንጀራ አሰራር ስላሳየሽን እናመሰግናለን 🙏🙏እጂሽ ይባረክ👌
@adona16
@adona16 7 месяцев назад
ሰላም ሰላም ነፂዬ በጣም ምርጥ ልስልስ ያለ የሚያምር ዋው አይኑ ልዩ ነው አቦካከሽመ ግሩም ነው የሰሩት እጆችሽ የተባረኩ ይሁኑ❤
@SamiraMTube
@SamiraMTube 7 месяцев назад
ነፂዬ ዋዉ በጣም ሙንሙን ያለ እንጀራ ነው ወይኔ ሲያምር ልስላሴው ብትይ ግሩም አርገሽ ነው የሰራሽው በጣም ለመስራት እራሱ የሚያነሳሳ ከመጀመሪያው እስከመጨርሻው ሲልም ወይኔ የኔ ባለሙያ ከልብ እናመሰግናለን አለን ክበሪል አንደኛ የእውነት❤❤
@emebetethiopia2278
@emebetethiopia2278 7 месяцев назад
እንዴት የሚያምር ዝንፍልፍል ያለ እንጀራ ነው የዛሬው! በጣም ነው የሚያምረው ነፂዬ ! ይህን ቀላል የሆነ አሰራር ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን። ይህን ቪድዮ ያየከእንግዲህ እንጀራ አይገዛም። እናመሰግናለን።
@yosefabashegnew8557
@yosefabashegnew8557 7 месяцев назад
W0w betam yemeyamer engera❤❤❤❤
@Azzistyle
@Azzistyle 7 месяцев назад
እውነትም የተሞናምነ ሲያምር ጎበዝ
@tatektube7965
@tatektube7965 7 месяцев назад
Sema lik❤❤❤
@meronwg9509
@meronwg9509 6 месяцев назад
ነፂ እንካን ደና መጤሽልን በጣም ቆንጆ እነጀራ ነው የስራሽው ለጤና የሚስማማ ነው በቤት መስራት እናመስግናለን ስላጋራሽን 🙏❤️
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 6 месяцев назад
ሜርዬ በጣም አመሰግናለሁ።
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 7 месяцев назад
ሰላም ነፂዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም የሚያምር አይናማ የሆነ እንጀራ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ከአቦካኩ እስከ አገጋገሩ ድረስ በቅደም ተከተል ነው ያሳየሽን ጤፍ፣ እሩዝና ገብስ ተጠቅመሽ እውነትም የተሞናሞነ እንጀራ ነው የጋገርሽው የሚያቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው እናመሰግ ናለን የኔ ውድ ሼርርር
@bigold
@bigold 7 месяцев назад
ሰላምሽ ይብዛ ነፂዬ በተለያየ ዱቄት በጣም ቆንጆ አበባ የመሰለ እንጀራ ነው የጋገርሽው እሞክራለሁ በሶስተኛ ቀን መጋገር እኔ ሁሌ በአንድ ቀን ነው የምጋግረው ግን እንዳንቺ አምሮልኝ አያውቅም ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ❤️🙏
@jonimercy
@jonimercy 7 месяцев назад
ሰላም ላንቺ ይሁን ነፂዬ ገብስ ጤፍ ሩዝ ተጠቅመሽ በሶስተኛው ቀን ሊጡ በደንብ ተብላልቶ አይኑ ፍክት ያለ ልስልስ ያለ ምርጥ እንጀራ ነው የጋገርሽው አቢሽ ሲገባበት ደግሞ ቆንጆ ጣዕም ይኖረዋል እናመስግናለን እጅሽ ይባረክ ❤️🙏👍
@kiddycakee
@kiddycakee 7 месяцев назад
Selame Lanechi yehune Netsiye Enkuwane Dehena metashe wow Enjeraye Ejeshe y bareke Endete yemiyamere Enjera new Abokaku Hulu Betame kelale new Abeaite Netsiye Betame yasegomejale Enamesegenalen selakafeleshen ❤❤❤
@TesfaMlaku
@TesfaMlaku 7 месяцев назад
ዋውው ነፂየየ ጎበዝ ነሽ
@ዞማነሽtube
@ዞማነሽtube 7 месяцев назад
Selam edet neshi selamna fkr yabzaln yewnet grum new enam kelb enamesgnalen lyu mgb aserar
@BezTube1627
@BezTube1627 7 месяцев назад
Enkuan dehna metash Netsiye kelel bal melku new yasayeshin ayinu yemiyamir leslasa injera ewenetim yetmonamen injera enamesegnalen share selaregshin ❤
Далее
#Ethiopia#food#enat#ethiopia#food#rice#vege
10:21
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
00:59
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00