Тёмный

ETHIOPIAN FLAG የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሰንደቅ አላማ ታሪካዊ ሂደት  

Ethiopian Chronicles  ኢትዮጵያዊ  ቋንቋ ባህል ታሪክና ቅርስ
Просмотров 9 тыс.
50% 1

ETHIOPIAN FLAG የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሰንደቅ አላማ ታሪካዊ ሂደት #generalknowledge
Welcome to LEARN IT IN AMHARIC our Amharic Education Hub. In this Channel you will find All the Knowledge you need in Amharic Language to be equipped, transform yourself and succeed. our topics include, RU-vid World, Information Technology, English Language, Healthy Tips and others . enjoy it and Subscribe.
በአማርኛ ይማሩ የሚለው ሃሳብ የመጣው ሰዎች ቀለል ባለና በምስል የታገዘን ትምህርት በተሻለ ሁኔታ የመረዳት ዝንባሌ እንዳላቸው በማሰብና ማንኛውንም ማወቅ የሚፈልጉትን ነገር በሚገባቸው ቋንቋና በፍጥነት ለመማር እንዲችሉ ከማሰብ ነው ፡፡ ምንም ወጪ በማያስወጣ መልኩ በጽሑፍ እና በቪዲዮ የኮምፑተር ፣ በማህበራዊ ሚዲያ ስራ ፈጣሪነት፣ በኢንፎርሜሽን መረብ ላይ ገንዘብ ማግኛ መንገዶችን እና ሌሎችንም ጠቃሚ ትምህርቶችን ይሸፍናል ፡፡ በእውነቱ በጣም ገንዘብ ከሌለዎት እና ገንዘብዎን እና ጊዜዎን ለመቆጠብ ከፈለጉ ትምህርቶቻችንን እንዲሞክሩ እንመክርዎታለን ፡፡

Опубликовано:

 

11 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 14   
@FikreBlet-oj9vc
@FikreBlet-oj9vc 6 месяцев назад
One Ethiopia 😃
@መንግሥተኢትዮጵያ
@መንግሥተኢትዮጵያ 3 года назад
0:14 እዚኛው ሰንደቅ አላማ ላይ ስዕተት ይታየኛል። ቀይ፣ቢጫ፣አረንጓዴ ነው ትክክለኛው😊😊😊 viva Ethiopia💚💚💛💛❤❤
@ohali5668
@ohali5668 Год назад
0:14 የአፄ ዮሀንስ ሰንደቅ አላማ ነዉ, እሱ ነዉ የኢትዮጵያን ባንዲራ ያመጣዉ 💚💛❤
@engilyas44
@engilyas44 4 месяца назад
የአማራ ሰንደቅዓላማ ነው እንጂ የኢትዮጵያውያን አይደለም እንቀይራለን
@ethiopianchronicles951
@ethiopianchronicles951 2 месяца назад
its just History. nothing else
@AdamuKiro
@AdamuKiro 7 месяцев назад
Areguwade,bicha ,key banderachen new chemare sayetakelbet❤❤❤😂😂😂
@ethiowisdom7721
@ethiowisdom7721 7 месяцев назад
አንተ እራስህ ሳታውቅ ለህዝብ ታካፎላለህ? 😡🙄🤔 ወይ ጥርብ ማህይም ነህ ወይ የቆሎ ተማሪ ነህ የሚኒሊክ ባንዲራ ቀይ-ቢጫ - አረንጓዴ ነው ** ተገልብጦ አረንጓዴ ቤጫ ቀይ የሆነው በቀዳማዊ ኃይለስላሴ ዘመን ነው
@SeleshiDemle
@SeleshiDemle 7 месяцев назад
ባለጌ ራስህ ሳታውቅ ለመተቸት ስትነሣ አታፍርም!? ወራዳ!!!
@ethiopianchronicles951
@ethiopianchronicles951 2 месяца назад
በትክክል አላየህውም ማለት ነው። ቪዲዮው ላይ ከ1889 1906 ቀይ ብጫ አረንጓዴ ያሳያል።
Далее
Why Do West African Countries Have Such Similar Flags?
17:13